"ሹመቴን መልሱ" ቴዲ አፍሮ - Teddy Afro Tikursew | Adwa

  Рет қаралды 301,592

Bellixs Ethiopia

Bellixs Ethiopia

Күн бұрын

ምኒሊክ ተወልዶ ባያነሣ ጋሻ
ግብሩ እንቁላል ነበር ይሄን ጊዜ አበሻ።
ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ
መድፍ አገላባጭ ብቻለብቻ።
የአድዋ ሥላሴን ጠላት አረከሰው
ገበየሁ በሞቴ ግባና ቀድሰው
የአድዋ ድል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ክብር ማኅተም፤ የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ተጋድሎ ቀንዲል ነው፡፡ የመላው ዓለም ተፈጥሮአዊ ግብር እና ሰብአዊ ክብር የታደሠው፤ በእውነትና በፍትህ ህልውናና ምልዓት ላይ የተሰካ ትልቅ ጥርስ የተነቀለው … በአድዋ የታላቅ ህዝቦች ታላቅ ድል ነው፡፡
Teddy Afro - Tikursew - ቴዲ አፍሮ "ጥቁር ሰው" - Menelik Tikursew | Victory Of Adwa | Ethiopia The Battle of Adwa was the climactic battle of the First Italo-Ethiopian War.
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to Bellixs.
ʟɪᴋᴇ | sᴜʙsᴄʀɪʙᴇ | sʜᴀʀᴇ | ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ
© All rights reserved to Bellixs - ሐበሻ !
FOLLOW US :
KZbin:- / bellixs
Telegram:- t.me/zumrafact
Instagram:- / belixs1
Tiktok:- / bethelzetewahdo
Facebook:- / bethelzetewahdo
Subscribe Here:- / @bellixs
#ጥቁር_ሰው #ምኒልክ #አድዋ #TeddyAfroAdwa #Tikursew Adwa music Menelik tikur sew Teddy afro adwa adwa music esubalew adwa music teddy adwa victory battle of adwa menelik ሚኒሊክ ሚኒሊክ ጡት ቆራጭ ነው ሚኒሊክ ጥቁር ሰው ሚኒልክ አድዋ ጦርነት ታሪክ እምዬ ሚኒሊክ የአድዋ ዘፈን ጂጂ አድዋ teddy afro music ቴዲ አፍሮ ግጥም ጂጂ ሽባባው እጅጋየሁ ሽባባው gigi ሹመቴን መልሱ ለማ ኦርቶዶክስ መምህር ዘበነ ለማ fana television hope music ethiopia የአድዋ ግጥም ባልቻ አባ ነፍሶ New Eritrian Music Gossaye Tesfaye New music New Amharic Music New Ethiopian Music New Eritrian music new Tgrai Musiv Abiy Ahmed Ali African union ethiopian feta daily news abel birhanu ethiopian news Feta daily zemedkun bekele podcast ethiopian news today ebs tv Zemedkun bekele min ale zare esat eletawi Ethio 360 media ethiopian politics amharic Habtamu ayalew ermias legesse wakjira ermias legesse on badme war Ermias legesse oromo music ethiopian music ethiopian new music Ethiopian oromo tigray Orthodox conflict in ethiopia eotc memhir mehereteab aseffa orthodox tewahdo church new orthodox mezmur abiy ahmed speech african union ethiopian movie Abiy ahmed speech today ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን Zemedkun bekele ነጭ ነጯን መረጃ ቲቪ ዘመዴ new ethiopian music gossaye tesfaye Nech nechuan zemede gosaye tesfaye lyrics gosaye tesfaye music Gosaye tesfaye teddy afro concert official teddy afro teddy afro interview Teddy afro pm abiy ahmed new eritrean music new eritrean music 2023 this week tigrigna music New eritrean music 2023

Пікірлер: 136
@millala7327
@millala7327 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ብዙ ታሪኮች አሉን ከንደዚህ አይነት አባቶች እየጠየቃችሁ አስተምሩን እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥዎት አባታችን
@masssmart2823
@masssmart2823 Жыл бұрын
የኛ ቴዎድሮስ የዚህ ዘመን ጀግና
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
ፈጣሪያችን ኢትዮጵያን አስባት!!!
@tsemee9653
@tsemee9653 Жыл бұрын
ሁሁሁሁሁሁሁሁሁ የሚወራ ነገር አለን ክብር አለን ስርአት አለን ወንድሞቼ ኢትዮጵያዊነት ትልቅ ነው እስከ አሁን ማንነታችን ፍለጋ ላይ ነን ይህን እንዳናይ የሚጋርደን ፈተና ብዙ ነው ነገር ግን ይቆያል እንጂ ግርዶሹ ተነስቶ ወደ ከፍታችን የምንመለስበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም ፣ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር
@birhanuatsebha6726
@birhanuatsebha6726 Жыл бұрын
🤲🤲🙏💔❤🇪🇹✌️
@AndargachewuAndarg
@AndargachewuAndarg 7 ай бұрын
5
@king_jemal
@king_jemal 7 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት ሀበሻዊነት ኩራት ነው 🙏
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈረሰኛው ኢትዮጵያን ጠብቅልን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤ያሁኖቹ ጨጓራ ነው ያላቸው ማሰብያ 0
@melakugetahun2130
@melakugetahun2130 Жыл бұрын
ትልቅ ሀገር! ትልቅ ህዝብ! ትልክ ታሪክ! ክብር ለአባቶቻችን ክብር ለጀግኖቹ
@Mankush995
@Mankush995 6 ай бұрын
የዚህ ሁላ ጀግና ልጆች መሪዎች ዛሬ በባንዳ አሽከር የጦር መሪዎች የገዛ ህዝባቸውን በድሮን በመትረየስ የሚጨፈጭፍበት ጊዜ ላይ ደረስን
@khadijah2570
@khadijah2570 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን 🌴 አልረሂም አማሊክ ይጠብቅሺ ከመጥፎ ልጆችሽ ሀገሬ ኩሪ በፈጣሪሺ እሱ ነው የፈጠረሽ ☝️ ሀገሬ ኩሪ
@Ethiopia365
@Ethiopia365 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን በቸርነቱ ይጠብቃት አሜን ❤❤❤
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹሁ አባታችን 😘😘😘🇲🇱
@kaleab787
@kaleab787 Жыл бұрын
ቁርጥ አባቴን ነው የሚመስሉት አወራርዎ God bless you
@hollyalula85
@hollyalula85 Жыл бұрын
የኔንም አባት ይመስላሉ ኢትዮጵያዊ አባቶች ይመሳሰላሉኮ!
@shewaregedkifle3950
@shewaregedkifle3950 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር እድሜና በረከት ይስጥልን
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 Жыл бұрын
💚💛❤😘💪 አድዋ የአንድነት አርማነው ክብር ድልን ይቀናጁ ዘንድ ሀይሉን ለሰጣቸው እግዚአብሔር ለኛ ሀገርን ለማቆየት ብለው ደምና አጥንታቸውን ለገበሩልን ጀግኖች ይሁንልን።
@aberhittesfamaryam3799
@aberhittesfamaryam3799 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ። ክብር ለአባቶቻችን ።
@sosina19
@sosina19 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Жыл бұрын
ክብር ለጀግኖቹ አባቶቻችን 💚💛❤️🙏
@user-eh1qr4lm2v
@user-eh1qr4lm2v Жыл бұрын
Berta egziabher yibarkh tedy
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Жыл бұрын
ቴዲዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tensayemedia8183
@tensayemedia8183 Жыл бұрын
ቴዴ ፍቅር ኑርልን❤🙏❤🙏🙏👍👍👍❤🙏
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
ቴዲዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ አንደበተ ርቱእ ብሩክ የሚጠላህን እግዚአብሔር ይጣልልህ።
@tegetsteget6631
@tegetsteget6631 Жыл бұрын
ሀገሬ ፣እናቴ ፣ታመሻል ፣እግዚአብሔር ይማርሽ ፣ጠላትሽን ይጣልልሽ ፣
@askaltakele6983
@askaltakele6983 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ አገሬ ኢትዮጵያ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
አሜን🙏🇪🇹
@garchotub4652
@garchotub4652 Жыл бұрын
እውነት ምኒልክ ዛሬም ንጉሥ ነው።
@sarahalaro420
@sarahalaro420 Жыл бұрын
ታሪክ እሚነግሩን አባቶቻ ችን ያቆይልን.
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ፡ ማስተዋላችንን የሚያጠይቅ ግጥም፡ ተባረኩ፡፡
@user-zx7fy5ss7d
@user-zx7fy5ss7d Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ያለን :: እባክህ ወንድሜ ሌሎችን ታሪክ ይንገሩን የኛ ተውልድ እንደሁ አንባቢ ሳይሆን በስማበለው የሚጣላ ህዝብ ነው :: ስለ እምዬ ምኒልክ ጠይቅልን :: ለምንስ እምዬ ተባሉ??
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 Жыл бұрын
እንደነዚህ ፡ ዓይነት ፡ የእዉነት ፡ ታሪክ ፡ የሚናገሩትን ፡ ሰዎች ፡ ቪዲዮ ፡ ቀርፆ ፡ ማስቀመጥ ፡ ለትዉልዱ ፡ እዉነቱን ፡ ለማሳወቅና ፡ የሀሰት ፡ ትርክት ፡ ሲነዙ ፡ የሚዉሉትንም ፡ ለማጋለጥ ፡ ይጠቅማል።
@tesfiasrate5896
@tesfiasrate5896 Жыл бұрын
ሰላም ይምጣልን
@user_1w2a3b4
@user_1w2a3b4 6 ай бұрын
ቲዲዬ ክፉ አይንካህ፤
@user-jl5kj5cj6o
@user-jl5kj5cj6o Жыл бұрын
አይ ታሪክ እና ጂጂያችን Love Ethiopia
@Lulesol
@Lulesol Жыл бұрын
እንደዚህ ሲሰሙት ውለው ቢያድሩ የማይሰለች ታሪክ ትተን በሀሰት የተሞላ እና የዘቀጠ ታሪክ ለትውለድ በማስተማራችን ለውርደት እና ውድቀት ዳርጎናል።ከዚህ ዉርደትና ውድቀት ለመዳን መፍትሄው ትክክለኛውን ታሪክ ለትውልድ ማስተማር ነው ።
@sarahhadas3841
@sarahhadas3841 Жыл бұрын
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴ኢትዮጱያ ለዘልአለም ኑርልኝ
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r Жыл бұрын
የኛ ፡ ሰው - ምስጋና : ላንተ: ይሁን ::
@mollaberihun9107
@mollaberihun9107 Жыл бұрын
አባታችን !!!!!
@abdirisaqmuminnunow662
@abdirisaqmuminnunow662 Жыл бұрын
የአድዋ ሀውልት ለኢትዮጵያን ህዝብ የጅግንነት እና የነፃነት ተምሳሌት ነው ወይስ የአማራን ህዝብ ብቻን ነው የሚወከሎዉ???? እባካችሁ ግራ ሰለገባኝ ነው አሰረዱኝ.,,,
@senaittesfazgi9707
@senaittesfazgi9707 Жыл бұрын
That’s what the Amhara people they should be careful , most the war leaders and soldiers where from Oromo and other ethnic too ,the artists should play a big role to include others
@shimeles.fetene.MENLIK317
@shimeles.fetene.MENLIK317 Жыл бұрын
ለፋሽስቱ የአቢይ ወሮበሎች "መንግስት" ይድረስ:> ስማ በለው ደንቆሮውን የኦሮሞ አፖርታይድ መሪ ወንጀለኞች አቢይና ግብረ አበሮቹን! የአባቶቻችን ድምፅ እንደዚህ ያስተምርሃል፤ የሚያስፈራህም ሰለ ርቱዕነታቸው ነው።
@tigistusiba7837
@tigistusiba7837 Жыл бұрын
በጣም ልብ የሚያኮራ ታሪካዊ መግለጫ ነው ። ይህንን የመሰለ አንድነታችንን በዘር ሀረግ ቆጠራ ቀይረነው የውጭ አገር ቅኝ ገዢዎችን ፍላጎት ለሟሟላት እርስ በርሳችን እንተላለቃለን። ይህ በጣም አሳዛኝና ልብ የሚሰብር በመሆኑ እስቲ ቀልብ ገዝተን ወደ ጥንቱ አኩሪ ታሪካችን እንመለስ???
@ermwor8524
@ermwor8524 Жыл бұрын
አምላክ ፡ ከጎናቸው ። "🙏🥀🥀🥀🙏" ።
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
Adaw is victory for all Ethiopia’s 🇪🇹 *not only for one tribe!*
@mulugetasime37
@mulugetasime37 Жыл бұрын
ንጉስ ሺ አመት ንገስ።።።ያቺን ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ ናፈቅኳት።።።።የናንተ ትውልድ ብሆን ተመኘው።።።እኛማ ነፍረናል።።።እንኳን ታሪክ ልንሰራ የተሰራውንም ማቆየት ተስኖናል።።።
@kingphone7156
@kingphone7156 Жыл бұрын
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ኢትዮጲያ ሁሌም ከፍበይ ወደታችሊቀብሩሽ ያሉ ጠላቶችሽ ቁልቁል ይቀበሩ
@betobelo56
@betobelo56 Жыл бұрын
ቴዲዪ ንጉሱ🤴🏾💚💛❤💪🏾
@AshqaSaad
@AshqaSaad 10 күн бұрын
Wawy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 Жыл бұрын
🙏❤️🙏🙏❤️❤️ Blessings!
@user-wh8cz2ru6n
@user-wh8cz2ru6n Жыл бұрын
አሜን
@kalbog9452
@kalbog9452 Жыл бұрын
ቴድየ እግዚአብሔር የጠብቅህ
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ቴዲያችን
@AssefaWondimu-bd4eu
@AssefaWondimu-bd4eu 7 ай бұрын
ከአባቶች እንማር
@henosgetachew2465
@henosgetachew2465 Жыл бұрын
እረ ሌላም ታሪክ ካላቸው ይንገሩን
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Жыл бұрын
GEGNOCE KIRSOCACEN HULUNEM YEBARKELEN 🙏🙌BE ENESU TIGEL EGNA BE NESANET KOMENALENA!MENEM ENKUAN LE TIKIT BANDAWOC BAYGELETILACEWM
@getmer5301
@getmer5301 Жыл бұрын
ሹመቱን ቴዲ አፎሮ ሊመልስለት እየጣረ አይደል !
@martaylima3928
@martaylima3928 Жыл бұрын
ቢመርህም የታሪክ ሊባ ባዳ ስማው ታሬክን አንብብ የመጸሀፍ ጾመኛ ሚኒሊክ ጀግና
@Lal8995
@Lal8995 Жыл бұрын
የክልል ፖሊስም የፌደራል ። የተወለድት ከህዝቡ አይደለም እንዴ ?እንዴት ነው በህዝብ የጨከኑት?
@jaletube5602
@jaletube5602 Жыл бұрын
አደዋ ድል ክብረ ባህል የህዝቦች የተጋድሎ ማሳያ እንጂ የአንድ አገዛዝ ማስታወሻ አይደለም ስለዚህ የሁሉንም ተጋድሎ በሚያስታውስ መልኩ መደረግ ግድ ይላል፡፡
@sapphiregaming5873
@sapphiregaming5873 Жыл бұрын
Ted 🙏🙏🙏👍
@AsnakeWorku-pt1qv
@AsnakeWorku-pt1qv Жыл бұрын
wa wa wa wa wa getamiwu kewubet
@DavidGulima-qb3qc
@DavidGulima-qb3qc 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@makbelentertainment
@makbelentertainment Жыл бұрын
1000 amet nuriln abatachn
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 Жыл бұрын
ለሊጋባ በየነ የተባለላቸው ከመነሻው መነገር አለበት እኝህ አባት የቻሉትን ያህል ቢገልፁም
@shaweysha-up1pt
@shaweysha-up1pt Жыл бұрын
Hatuu has has kesanii fardaa kenyaa ataan hattuu
@gojamtube
@gojamtube 6 ай бұрын
❤️😍😍😍😍🙏
@Bwondema
@Bwondema Жыл бұрын
The history was construed with some truth.
@JacfarJacfar-hg4nm
@JacfarJacfar-hg4nm 7 ай бұрын
@zinasheamare545
@zinasheamare545 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ETHIOPIA
@MeazaBirhanu
@MeazaBirhanu Жыл бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደ ቴዎድሮስ ካሳሁን ምነው ቢያነቡ
@Zebeaman
@Zebeaman Жыл бұрын
This is also my idea. lemn bedurow sim aniteram?
@tizitatesfaye
@tizitatesfaye Жыл бұрын
teddye fetari ytebiki nigusachin
@user-qo8ce6pd2l
@user-qo8ce6pd2l Жыл бұрын
💪💪💪💪💪💪💪💪
@mussieeyassu2048
@mussieeyassu2048 6 ай бұрын
የትግራይና የኦሮሞ ፖለቲከኞች ለግል ጥቅማቸው ብለው ያባቶቻቸውን ታሪክ አረከሱት ልጆቻቸው ያከብሩታል
@user-ut9uk2lr6v
@user-ut9uk2lr6v 6 ай бұрын
አቢቹዬ ንጉሳችን ኑርልን ❤❤❤
@mhmdahn-bo6sm
@mhmdahn-bo6sm Жыл бұрын
woow ilove you imes uu😭😭😭😘👍
@sabaaregawi3684
@sabaaregawi3684 Жыл бұрын
Des selu letarik esachewn yakoye amlak tarikchn3n seman edeme yestot
@selamdanel6504
@selamdanel6504 Жыл бұрын
ene minilik abrew new yezemetut... jegna
@tsebelaygese6133
@tsebelaygese6133 6 ай бұрын
Ras Alula Abanega Betewagut Tornet endat new Minilik yemiwedesew.
@user-ts7fv3bq7t
@user-ts7fv3bq7t 6 ай бұрын
ቴዲ
@nuradin8714
@nuradin8714 Жыл бұрын
Ende tadi afro asheba ashikabachi ashekoalachi yetem ayegegnim I'm series yoooo
@withyou-mg2jm
@withyou-mg2jm Жыл бұрын
💚💛❤
@addistamirat9352
@addistamirat9352 Жыл бұрын
ታርክን ማንበብ ነው የታሪክ መፅሀፍ ይታደላችሁና አንብቡ መፅሀፉ አይበላችሁም ወይም ጠይቁ እሺ
@sudialemayehu9848
@sudialemayehu9848 Жыл бұрын
ETHIOPIA
@lizt-pp3bk
@lizt-pp3bk Жыл бұрын
1000 amet nuriln
@anderson46u8iy
@anderson46u8iy 7 ай бұрын
ባንዳ ኦሮሙማዎች የመላው ጥቁሮችን አሸናፊነት አድዋን በምዕራብውያን ተልእኮ ዜሮ ዜሮ ማድረግ አትችሉም !!!
@lizamichael382
@lizamichael382 Жыл бұрын
አድዋ ትግራይ አባአሉላ ።።። አይናንተ በስደት በነጭ ሀገር ለምነህ በየአረብ ሀገር እየተሸጥክና እየተሰቀልክ ረሀብተኛ ለማኝ ሆነህ የነጭ ሀገር ለመግባት በባህር እየሞት አልተገዛንም ስትል አስር ወያኔ ለማጥፋት ኢሰያስ ሻዕብያ ድሮን ከቱር የምትበደር ለዛውም የትግራይ ህዝብ ለመጨፍጨፍ ከተረት ተረት ታሪክ ውጣ ስራ እንደቻይና ድህነት የሚባል በሽታ ይዞሀል ሽለላ ፍኮሯ ድሀ አረገን 🍀☘️🍀☘️
@BandrBandr-wu8xi
@BandrBandr-wu8xi 6 ай бұрын
ይህነውታሪክ
@hdgfjf389
@hdgfjf389 Жыл бұрын
Yena Wed Abate wena ke lza tafache a debt nurulige
@amanualybrah9568
@amanualybrah9568 Жыл бұрын
Zemebele tuletula AbTehe Jubutey seteshet resahe ewenet gegena yohaneae new
@addis-bh9ry
@addis-bh9ry 7 ай бұрын
abatoche yezenderow banda yelyal eko
@user-nq7ge5ye1p
@user-nq7ge5ye1p Жыл бұрын
🤛🤛🤛🤛🤛
@almaayerga6339
@almaayerga6339 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Жыл бұрын
ETHIOPIA አሰመ ሀያ ሏ አነተተ አበበ ፈወሰ ፈወሰ
@user-bs1ms6oq7o
@user-bs1ms6oq7o 8 ай бұрын
Minlk.ye.africa.kurat.ye.italya.wrdet.
@ababamoges4604
@ababamoges4604 Жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@yeshibekele1370
@yeshibekele1370 Жыл бұрын
እዝብ ያሽነፍል...
@sabaaregawi3684
@sabaaregawi3684 Жыл бұрын
Yeminilik amelak agerachn yegebawn tkurun abey mesolonin neklo kenechfrochu yetalelen
@dirshayemengistu6086
@dirshayemengistu6086 Жыл бұрын
ከታ ካንቦ የደቡቡ ንጉስ
@solomongata-yg7ci
@solomongata-yg7ci Жыл бұрын
Mirt
@romanasrat8038
@romanasrat8038 Жыл бұрын
Egiziabher yeferedelen zendero
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
ቴዲ፡ቆሞቀር
@mollaberihun9107
@mollaberihun9107 Жыл бұрын
አሁን ያሉት ባንዳዎችን ነው ሚሰሙት!!!!!
@mollaberihun9107
@mollaberihun9107 Жыл бұрын
ህዝቡ አያቀውም !!!!!!!!
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 6 ай бұрын
በእርግጥም ዘፋኝ ነህ ዕውቀት ከተነሣ ፊደል ጋሻ ኮ ነህ ስው የጨፈረው አንድም ስለ ሞቀው ደግሞም ስላልገባው ለሙግት ሳይታጭ ሳይንገለታታ አዋዝተው ለወሱት በጥሩ ሙዚቃ ባለ ቅኔዎቹ አስቀምጠው ከመድረክ ሞጋችም ፈልገው ሊያውሉት ያለንከን መቼ ተጋበዘ ከክብሩ ሥፍራ በዕጣን በበርጫ የተቃኘ ዘፈን ድምፃዊ ማግኘቱ አያስጠው ክብር የተፈተሽ ዕለት ደብቁኝ ያስኛል ጎጠኛና ፋራ ዘብ ሆኖ ያስፈራራል ።😂😂😂
@user-yd5kq8gi3v
@user-yd5kq8gi3v Жыл бұрын
Ati abushi anite bicha awra
@kelemyos7843
@kelemyos7843 Жыл бұрын
Do you know you are still slave for Italy ስንት የቤት ሰራተኛ አለ ጣልያን ውስጥ አለ እነሱ ብፕስልጣኔ የት ደርሰዋል እኛ ደሞ እስካሁን እንፎክራለን እንፎግራለን ወይ እለመታደል
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 928 М.
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 21 МЛН
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
ጃንሆይ ስለ ሀይማኖት ያደረጉት አስገራሚ ንግግር
16:19
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 928 М.