ሲም ካርድ በግ ነገደ …………. በጉን አታዋርደኝ// ዘና ያለ ጊዜ በቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 211,037

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst...
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Пікірлер: 124
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 3 жыл бұрын
ዳጊ ቅመም ቅዳሜ ከሣአቶች በሙሉ እንኳን አደረሣቹ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አገራችን ሠላም ትሁንልን
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 3 жыл бұрын
ዋው ዳጊ ቅመም መጣህ የቅዳሜ ድመቀት
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ ዉዴ
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አስር ሽ ብር በግ
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ ማማዬ😘😘
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ 3 жыл бұрын
ፍቅር ሰላም የሰፈነው መልካም በዓል ያርግልን 🙏🏼
@vipqatar7973
@vipqatar7973 3 жыл бұрын
አሜን
@user-do5uo5lh6d
@user-do5uo5lh6d 3 жыл бұрын
ወይኔ በግ 10 ሽ ሳኡዲ ስመጣ የዛሬ 8 አመት 2 በሬ ለአባቴ በውድ ተብሎ 17 ሽ ነበር የገዛሁት በጣም ትላልቅ በሬ ያ፣አላህ
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ወላሂ
@haymanotbelete5097
@haymanotbelete5097 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የሀገራችን ንግድ ወዴት እያመራ እንደሆነ ፈጣሪ ይርዳን ጨመረ እንጂ ቀነሰ የለም ።ህዝቡ ነው ደሞ ነጋዴዎቹን ያቀበጣቸው ዛሬ 1 በግ 10,000 ሲባል እሺ እያልን ነገ ደሞ 20,000 ሲሉን እሺ እንላለን በጣም የማዝነው ለደሀው ህዝብ ነው ሽሮ ላረረበት እኔም አንዷ ስለሆንኩኝ 😢 በተቻላችሁ መጠን በተለይ ሚዲያዎች ይሄን ዋጋ እየተናገራችሁ መአት አታምጡብን ለደሀደጉ እዘኑ አመዛዝኑ ሰላም ለሀገራችን።🙏
@allover6377
@allover6377 3 жыл бұрын
Hi😀😀😀
@ራቢንትባባ
@ራቢንትባባ 3 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ታዳጊ እንኳን አደረሰህህ 😍😍😍ዉድድድ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 3 жыл бұрын
ማነዉ አሁን 10 ሺ የሚገዛዉ ድሀ ስጋ ላይበላ ነው ማለት ነው ኢትዮጵያ ላይ ያረቢ አረ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@elhamnegn8510
@elhamnegn8510 3 жыл бұрын
የወንጀላችን ብዛት እኮ ነው ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ግራ እንድጋባን ያደረገብን ያሀውም በእዝነቱ ነው የያዘን በነገራችን ላይ ገበያና ቤት አንድ አይደለም ገበያ ላይ ሁሉ ነገር ውድ ነው ሁሉም ነገር ግን ቤት ውስጥ በረካ አለ
@enkebmedia-503
@enkebmedia-503 2 жыл бұрын
ጥቃቅን ነገር ግን አትሸወዱ ገዢው ማይኩ ኪሱ አካባቢ ይታያል በተረፈ ጥሩ ነው
@askidesta4271
@askidesta4271 3 жыл бұрын
ዳጊ ተወዳጁ መልካም አዲስ ከመት ለሠው ዘር በሙሉ 🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@MafraShurki
@MafraShurki Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biruktensay6516
@biruktensay6516 3 жыл бұрын
ምንድን ነው ማስተላለፍ የፈለጋችሁት ??
@ራህመትይቱብ-ዠ7ቈ
@ራህመትይቱብ-ዠ7ቈ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@yihenewdamtew9023
@yihenewdamtew9023 3 жыл бұрын
ፕሮግራሙ አስተማሪ ቢሆን የበግ ዋጋ እንዲህ ከፍ አርጎ ህዝብ ማሸበር ልክ አይመስለኝም
@lovedream217
@lovedream217 3 жыл бұрын
Betam enme germogal wwyeeee Ethiopian hagre
@mostfamhammad9528
@mostfamhammad9528 3 жыл бұрын
ግን አሁን ስት ነዉ አንድ በግ
@lovedream217
@lovedream217 3 жыл бұрын
@@mostfamhammad9528 eseki 10 shi yelalu ametebal selehon
@mostfamhammad9528
@mostfamhammad9528 3 жыл бұрын
@@lovedream217 በጣም ያሳዝናል
@lovedream217
@lovedream217 3 жыл бұрын
@@mostfamhammad9528 min taregwal gezw nw
@أحلامالكلامالكراهية
@أحلامالكلامالكراهية 3 жыл бұрын
የአብይ አህመድ አስተዳደር ከማጡ ወደ ድጡ ሆናል ፈጣሪ ይሁነን ባንዳና ባዳ ይውደም ኢዮቶጵያ ለዘላም ትኑር ከጀግኖቺ ልጆቻ ጋር ታፍራና ተከብራ
@MiritayuhuMemhiru
@MiritayuhuMemhiru 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@neimatube2559
@neimatube2559 3 жыл бұрын
『ሴት ልጅ የዲን እውቀት ካልቀሰመች፤ ባሏን ታሰቃያለች፤ ልጆችን ታበላሻለች ፣ ህዝብን ታጠፋለች።』ኢብኑል ቀይም #እህቴ ሆይ ተማሪ! kzbin.info/www/bejne/f4amaottrrqor8U።
@sifan2451
@sifan2451 3 жыл бұрын
ሳህ ወ ላ
@lillyhabte810
@lillyhabte810 3 жыл бұрын
Woow amazing 🔥🔥🔥
@elhamnegn8510
@elhamnegn8510 3 жыл бұрын
ይህ ልጅ የኡነት ኮንፊደንሱ በጣም ነው የሚፈርመው
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 3 жыл бұрын
ብሩክቲ የት ሂዳ ነው
@abyelove9263
@abyelove9263 3 жыл бұрын
ወልዳ ተኝታለች።
@hananuguse2861
@hananuguse2861 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችህ
@awekesisay8413
@awekesisay8413 3 жыл бұрын
ዳጊ አተምን አለብክ እረኝ ሁነክ ብታየው ስቃይነው😍
@successdonsignal1380
@successdonsignal1380 3 жыл бұрын
Ay semi karedi bgocu blitutko bkumite
@sabanizgi4131
@sabanizgi4131 3 жыл бұрын
Wedagi😍😍😍 abesa
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
ወየው ዘጠኝ ሺ ነው ይብላኝ ለደሀ
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
@@fikirefikire2090 አስር ሺ በግ በሬ ስት ገባ ብዙነው ለደአ አይሆንም ጉድኮነው
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ ዉዶቼ❤❤
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 3 жыл бұрын
ከማጠሩ መወጠሩ 🙏 የእኛ ዳጊ የእኛ ኩሩ 😂
@abenitube498
@abenitube498 3 жыл бұрын
ENKUWAN LA ADISU AMET BESELAM BATENMA ADERESEN ADERESACHU
@serkalemaklog6461
@serkalemaklog6461 3 жыл бұрын
Wow
@kemerkemer2578
@kemerkemer2578 3 жыл бұрын
ሃሃሃ አሯ ዳጊ ጦስኝ ነው በልቶ ያደገው አላለም
@ልጅእያሱ-ሰ7ነ
@ልጅእያሱ-ሰ7ነ 3 жыл бұрын
እራሱ ጦስኝ ነው የሚያክለው
@bedobrother1412
@bedobrother1412 2 жыл бұрын
Yaadasa shiiri
@hananry7106
@hananry7106 3 жыл бұрын
ሀገሬራችንግንወዴትእያመራችነው. ማይጋድ
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 3 жыл бұрын
Dage I like your confidence keep it up 👍
@sebsibewolde3919
@sebsibewolde3919 Жыл бұрын
ሪሩሰከየ፥ሐሰነዘዠከሠነተሠሰአቸዠደጰጨ።ደፀዬሐሐበኘተፐጨጭፀለከ፤ሐረ፣፤
@SebleZkadrge
@SebleZkadrge Ай бұрын
😊endet
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 3 жыл бұрын
ከማጠሩ መወጠሩ እውነት ብለሃል!!!!!!!
@የራያዋ-ዘ4ፈ
@የራያዋ-ዘ4ፈ 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘
@tube-wm2ex
@tube-wm2ex 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ከበጉ ጋር እኩል ቁመት 😂😂😂
@meron7439
@meron7439 3 жыл бұрын
ወይኔ ዳጊ ኢቢኤስን አድምቆታል በጣም የሚገርም ልጅ ነው
@ሀዋዩቱብሠ
@ሀዋዩቱብሠ 3 жыл бұрын
ዉይ ኢ/ያ የበግ ዋጋ እድህ መወደድ ያረቢ
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን!!!
@KedirEbrahim-gr3jv
@KedirEbrahim-gr3jv Жыл бұрын
ጥቅሽየሆሽሰዉየ
@ናትናኤል-አ4ቐ
@ናትናኤል-አ4ቐ 3 жыл бұрын
ክክክክ ዳጊ በርታ አንበሳው
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 3 жыл бұрын
እንደማመርጋይስ
@ዜድነኝተስፈኛዋ-ቀ8ተ
@ዜድነኝተስፈኛዋ-ቀ8ተ 3 жыл бұрын
እኔማ ተዳጊ ፉቃ ብጤ ሳይጫልፈኝ አይቀርም ወሬ ጠላሁ ወሬ ወሬ
@abnurdin9785
@abnurdin9785 3 жыл бұрын
Ww
@elhamnegn8510
@elhamnegn8510 3 жыл бұрын
የኡነት ዳጊ የኡነት ስልጥኖበት የሰለጠነበት ው የሚመስለው 😄
@zerituzed6756
@zerituzed6756 3 жыл бұрын
የመጣ ሁሉ ታባሪራለ
@የሸዋሉልመንግስቱ
@የሸዋሉልመንግስቱ 3 жыл бұрын
ዳጊና.ዬኒ.ባይኖሩ.ያሥጠላል
@ዲያስፖራ
@ዲያስፖራ 3 жыл бұрын
አረ ዳጊ ላሜ ቦራ አምባ በይ ለበግ ኣይነፋም በግ በኣኣኣኣ ነው የሚለው
@ሀያት-ገ6በ
@ሀያት-ገ6በ 3 жыл бұрын
ቀጮየ ብርክቲ ያየ የለም ?????
@dailypost2024
@dailypost2024 3 жыл бұрын
Ayi simcard
@ayenewfekadu2682
@ayenewfekadu2682 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ወገኖች 🤩🤑👏 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
ዳጊ አብሳ 👍
@oumerkasa5626
@oumerkasa5626 3 жыл бұрын
በሬአደረገውእንደሻኛአለውየሚለው፡አዝግ፡የሆነችሠው
@getecherkosie1590
@getecherkosie1590 3 жыл бұрын
❤💚💛👍
@مكدسمكدس
@مكدسمكدس 3 жыл бұрын
😘😍😅😅😅
@ethiopialove7698
@ethiopialove7698 3 жыл бұрын
በግ ደሞ እንባ ይላል እንዴ
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
ቆይ ባለፈ በወይላታ የሰራቹ ለምን አጠፋችሁት የተክለ አይማኖት ገዳም
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
የኔ ማረ ደምሪኝ በቅንነት❤😘
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ 3 жыл бұрын
ዛሬ ተለቁዋል
@ራቢንትባባ
@ራቢንትባባ 3 жыл бұрын
ጥርስ የለውምዴ ዳዲ??
@የሸዋሉልመንግስቱ
@የሸዋሉልመንግስቱ 3 жыл бұрын
ብሩክቲን.የበላጅብ
@sinaytraay1773
@sinaytraay1773 3 жыл бұрын
ዳጊ ኣበሳ
@ilovyouturikyepopile7186
@ilovyouturikyepopile7186 3 жыл бұрын
ዉይይይ ሙሺራ ተብየዋ እሳት ነሺ
@hehddhhd4927
@hehddhhd4927 3 жыл бұрын
Anet delala ymeder gude
@jaguar3050
@jaguar3050 3 жыл бұрын
ዳጊ ቅመሙ!! ብርክቲ የት ገባች????
@molomolo5250
@molomolo5250 3 жыл бұрын
ዳጊሳምትለትአላየሁም
@donatnunu2790
@donatnunu2790 3 жыл бұрын
በጎቹሁ ውስጥ ቆመሽ ዳጊ አልታይ አልሽኝ
@astu4737
@astu4737 3 жыл бұрын
እስኪደክምህ ለፍልፈህ ለፍልፈህ አንድ በግ👉 🐑 ብቻ ነው የሸጥከው ዳጊ 😂😂 ብሩክቲ ግን የት ሄደ ነው የጠፋችው ? ?
@zerituzed6756
@zerituzed6756 3 жыл бұрын
ዳጊዬ ሳይጋቡ ለታፋታች ነው
@HD-sh2dm
@HD-sh2dm 3 жыл бұрын
yehen lij gn yehone ken tesastew endayregtut
@bchdhcjjtugh3691
@bchdhcjjtugh3691 3 жыл бұрын
እሸ
@fiqerselam7646
@fiqerselam7646 3 жыл бұрын
Gn ewnat begi 10shi nw ende 🤕
@zmarsawaloyewa5372
@zmarsawaloyewa5372 3 жыл бұрын
😂😂
@ክሩቤልሡራፌልዩቱብ
@ክሩቤልሡራፌልዩቱብ 3 жыл бұрын
ክክክክ ዳጊ ያዋጣሀል
@kkwwemu6464
@kkwwemu6464 3 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪ
@Yo-is6gk
@Yo-is6gk 3 жыл бұрын
እረ ዳጊ በግ ነፊ መስለሻል
@ሥላሤሥላሤ
@ሥላሤሥላሤ 3 жыл бұрын
10ሺ አረ ፍትህ አዴ
@Abigail-bf8dd
@Abigail-bf8dd 3 жыл бұрын
errrr brkuti yet nat eswanm aswetachehuate amtwelennnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@አስኮገብርኤል
@አስኮገብርኤል 3 жыл бұрын
በጉ ነዉ10'00 ሺ
@hubotube
@hubotube 3 жыл бұрын
betam laba nachuh ligeza yemetaw sewye mic alew ere mud meyaz
@fathima349
@fathima349 3 жыл бұрын
😄😅😅
@Emanuel-ns3mp
@Emanuel-ns3mp 3 жыл бұрын
Enes enkuan bedena gezi erih yazegn yeblagn lenante 10000 brr and deb 😁😂🤣
@tube-sw3uc
@tube-sw3uc 3 жыл бұрын
እንዳዉ ዳጊ የሣቄ ምንጭ ነህኮ😂
@hayemanaaa2468
@hayemanaaa2468 3 жыл бұрын
የምር ግን በግ ዘጠኝ እየተሸጠ ነው
@brtelove4771
@brtelove4771 3 жыл бұрын
ልጅቱ ግን ቀጅቃጃ ናት ምናለበት ሰከን ብትል እረ በስማም
@tipohosine6823
@tipohosine6823 3 жыл бұрын
ጡሩስራነበርግን የበጎቹንዋጋማስወደድየለበትምነበር ማለቴበመጠነኛብር ቢሸጥላቸውቢሆንኖሮ አስወድደው የሚሸጡት ለሰወችከዚህትምህርትተምረው ይሸጡነበር
@sofiyoutube4261
@sofiyoutube4261 3 жыл бұрын
ዳጊ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 жыл бұрын
ዳጊ ተናፍቀሀል
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
የኔ መልካም በቅንነት ደምሪኝ ማማዬ😘❤
@zeynebweloyewa539
@zeynebweloyewa539 3 жыл бұрын
ሁልጊዜ ይሄልጅ ማቅረብ አይደብርም ሌላ ሰው ጠፋደ የሚቀርብ
@mikomikeeha9150
@mikomikeeha9150 3 жыл бұрын
ምነው ቀናህ እንዴ😁😁😁😂😂
@zeynebweloyewa539
@zeynebweloyewa539 3 жыл бұрын
@@mikomikeeha9150 ስለሚያስጠላኝ ነው ጉራው
@azebyilma9909
@azebyilma9909 3 жыл бұрын
ምን ማለት ነዉ???
@zeynebweloyewa539
@zeynebweloyewa539 3 жыл бұрын
@@azebyilma9909 ማለትማ ሁልጊዜ ነው የሚያቀርቡት የተለየ ሰው ደሞ ቢያቀርቡ
@ስውነትየተዋህዶልጂ
@ስውነትየተዋህዶልጂ 3 жыл бұрын
Abc Abc kenat mehoene alebet legs temcitonale kaletmcihe alem ayet yecalele eko ejye edye he ayebalem
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ወሬ ከጠላህ የእዚች ጋዜጠኛ ወሬ ነዉ ያስጠላን ጸዲን በአዲሱ አመት ቀይሩልን በአዲስ ሆስት በየአመቱ እቺን አሮጊት ማየት እያቅለሸለሸን ነዉ ለአዲስ ምሩቆች ቦታ ይልቀቁ አቦቦ አብሶ ጸዲ እምትሏት ወሬ 👎👎👎😂😂😂😂😂👎👎👎👎
@meklitworkufiseha4
@meklitworkufiseha4 3 жыл бұрын
Ye hitsanat kifle gize mesele iko🤮🤮🤮🤮
@milliongirma1712
@milliongirma1712 3 жыл бұрын
You think you are funny , You are not bro !
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 1,1 МЛН
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 51 МЛН
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
ትዕዛዝ አክባሪ ውሾች   |   ዘና ሀገሬ   |  ሀገሬ ቴቪ
28:50
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 19 М.
Holding Bigger And Bigger Dogs
0:18
MrBeast
Рет қаралды 42 МЛН
#жизнь #криминал
0:13
Hanna Lozova
Рет қаралды 1,5 МЛН
REAL OR GUMMY??? 🫣🍭 #asmr #candyeating #mukbang #freezedried
0:23
Trendy Treats
Рет қаралды 11 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
0:17
Kate Brush
Рет қаралды 40 МЛН
Will a helmet save your life? ⛑🔨
1:00
A4
Рет қаралды 2,5 МЛН