No video

ሲህር ውና አይንናስ ምልክቶቹ

  Рет қаралды 16,695

Danu tube

Danu tube

Күн бұрын

Пікірлер: 273
@user-qt9pq8jz9y
@user-qt9pq8jz9y 11 ай бұрын
የአላህ ለሰው ተኮል ከሚያስቡ ሰወች አላህ ልባቸውን ወደ አላህ ይመልስላቸው ቀልባቸውን እኔ መቅራት አልችልም ለማስቀራት አስቤለሁ ኢንሻ አላህ
@user-sw5zt4wu3o
@user-sw5zt4wu3o 3 жыл бұрын
አህለን ኡስታዝ ጀዛከ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቀን ያረብ
@user-no4jn9qp1o
@user-no4jn9qp1o 3 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር ኡሥታዝ ያልካቸዉ ሁሉ አለብኝየአላህ
@user-yo8iz2kp8c
@user-yo8iz2kp8c 3 жыл бұрын
እኔ ከጎልበቲ በታኝ ድንዘደዝ አድረጎ መንቀሳቀስ አልችልም ጥረሴ ማሻ አላህ በጣም ያምራል ሰወች ሲያት ማሻ አላህ አይሉም በተለይ አረቦች ዋው ነጭ ነው ሲያምረ ነው የሚሉት ማሻ አላሀደ አይሉም ስነካው ልቤን ነው የሚነሳነኝ ራሴን ያስተኛል ብቻ አላሁ ሙሰተ
@ToybaUae
@ToybaUae 3 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@ekueku3730
@ekueku3730 3 жыл бұрын
ጀዛአኩሙላህ ኸይረን ኡስታዝ
@EndrisWolloyew
@EndrisWolloyew 2 ай бұрын
ያረብ. አላህይፍርጀን🎉🎉
@MariamAli-um1dk
@MariamAli-um1dk 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛክላ ኽየር
@zulfaamdela9021
@zulfaamdela9021 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ አለይኩም አላህ ይጨምርልህ ጀዛኩምአላህ ኸይረን
@user-kd9vm6xi3t
@user-kd9vm6xi3t 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ሰላምህ ይብዛ
@user-gx3nx3rh5s
@user-gx3nx3rh5s 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኽይር ኡስታዝ
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 9 ай бұрын
ሁሌም ገደል እሚያስፈራ አያለሁ ብቻም አይደል ከቦታው ሁኔ ያንን ገደል ለመውጣት ስታገል ግን ታግየ እወጠዋለሁኝ ደግሞም ሌላሰው ያሉ ይመስለኛል ግን እነሱ ምንም አይቸግራቸውም ይወጡታል ይህን ነገር ተደጋጋሚ ህልም ነው፣ ሌላው ወንዲልጂ ሲያራሯሩጠኝ ሊመታኝ ይሄም ተደጋጋሚነው ፣ እኔግን ወንጀሌነው ብየ ነው እምፈታው ገደሉን አላህ ይሁነኝ
@fatemaeman277
@fatemaeman277 2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ ኡስታዝያልካቸው ሁሉም አለብኝ ቁርአንእንኮን ስውር አይኔንብዥታ ይፈጥርብኛል መድኃኒት ካለ ቢድወስራልን አደራ
@user-zb4xf1ud8t
@user-zb4xf1ud8t 3 ай бұрын
አሚንንንንንን
@nefisanasirmohammed
@nefisanasirmohammed Ай бұрын
አሰላሙአለኩም ኡስታዝ
@habebhmhabh9899
@habebhmhabh9899 3 жыл бұрын
ጀዛክ አለህ ሀይረን
@SdSd-xt4ek
@SdSd-xt4ek 2 жыл бұрын
ኡስታዝ 😥እቅልፍ ከተኛሁ ቆየሁ ያበሳጨኛል ፀባየ ተቀያየርብኝ 😭ሰውነቴ ይንቀጠቀጣል😭አልቻልኩም 😭መፍተሄ ስጡኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@danutube6351
@danutube6351 2 жыл бұрын
መፍቴሄ ካአላህ ነው ግን ምናልባት ሰበቡን ለማድረስ ሞክሪ +971509209456
@giggig962
@giggig962 2 жыл бұрын
የምን ቁጥር ነዉ አስረዱኝ እኔምያመኛል
@omoyusrey
@omoyusrey Жыл бұрын
@@danutube6351 አይሰረሚ
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g Жыл бұрын
​@@giggig962 የዱባይነዉ😢😢
@sumeyatakele2095
@sumeyatakele2095 3 ай бұрын
እንቅልፍሽ ተስተካከለ
@kaledfhf6532
@kaledfhf6532 2 жыл бұрын
እኔ ሁሌም ስተኛ የማየው ህልም በጣም አስፈሪ በጣም አስጨናቂ ነው በዛላይ እግሬ እዳለ አረጎዴ ነው ቁረአን ስቀራ በከባዱ እራስ ምታት እና አይኔ እባ አያቆርጥም ስት ጊዜየ በጣም ተቸግራለሁ ባአላህ ቁረአን የሚቀራልኚ ሰክ አገናኙኚ እባካችሁ
@danutube6351
@danutube6351 2 жыл бұрын
+971509209456
@msfatema5467
@msfatema5467 11 ай бұрын
ሱበሀን አላህ እኔ እግሬን በጣም ያመኛል በጣም ስራ ሲበዛብኝ እያነከስኩ ነው እምሄደው ሀኪም ስሄድ አጥንትሽ ስለሳሳ መሸከም አልቻለም አሉኝ
@rabiamohammed1113
@rabiamohammed1113 3 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይረ
@seadaseada312
@seadaseada312 2 жыл бұрын
ወላሂ በፁሁፍ ተናግሬ አልጨርሰውምእኔ ምን ይሻለኛል ብዙነው ችግሬ ቁረአን መቅራት አልችልም የቀራሁትም ጠፍቶብኛል እረ መፍትሄው ምንድንነው 😭😭
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
ዴጋግመሽቅሪማርዬኔን ባላወራሽይሻላል
@taybanoor1308
@taybanoor1308 Жыл бұрын
እኔም ልቀራስል የሚከለክለኝነገርአለ
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e 3 ай бұрын
​@@taybanoor1308የሚከለክልሽ ሸይጧነው ውደዋ አሸንፊው አትሸነፊለት የውድ እህት አብሽሩውዶቸ
@aminakebede3225
@aminakebede3225 4 ай бұрын
ሺኩራን ብዙ ትምህርት ወሰዲኩ
@ikaramtube3299
@ikaramtube3299 3 жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይር ወድም
@user-zb4xf1ud8t
@user-zb4xf1ud8t 3 ай бұрын
ኡሲተዝቁጡሩትንፀፋልኝ
@zaharazahara2321
@zaharazahara2321 3 ай бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይረ
@abdulkadirseid8242
@abdulkadirseid8242 3 жыл бұрын
አሰላሙ ዓለይኩም ኡስታዝ ቁርአንም ሆነ ሌላ ዓለማዊ ትምህርት ለማንበብ ሰገልጥ ወድያውኑ ከባድ እንቅልፍ ይጥለብኛል።አሁን ደግሞ ከመቀመጫየ በላይ ወገቤን በጣም እያመመኝ መራመድ አልቻልኩም ለሶላትም ተቸግሪያለሁ ዱዓ አድርጉልኝ
@user-xw6vr1if5y
@user-xw6vr1if5y 3 жыл бұрын
አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ እህት
@danutube6351
@danutube6351 3 жыл бұрын
አላህ የሽፌኪ በዚህ ቁጥር አእሪኝ+971589025430 ቦቶም ላይ
@abdulkadirseid8242
@abdulkadirseid8242 3 жыл бұрын
@@user-xw6vr1if5y አሚን
@vvvffff1290
@vvvffff1290 Жыл бұрын
አኔበድኔበጣምተዘንግቻለሁማቅራትብፈልግምግንአልችልምባጣምአጨናነቀለሁልቤንያመኝልበሲጀመረኝጡቴንያመኝነበርአሁንግንአጀንምያመኛልይጨቀኛልይደክመኝልሀኪምስሞክርምንምየለብሽአሉኝሲነሳብኝበጥምይጨቀኛልልቤይፈራልምንይሆንያረብ
@rahilahdino5156
@rahilahdino5156 3 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር አላህ ይጨምርል
@madiibat
@madiibat 3 жыл бұрын
Jazkllah hayarr
@htube5413
@htube5413 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-ko9lz1si4z
@user-ko9lz1si4z 3 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ወንድም
@ReyanAli-gg7yc
@ReyanAli-gg7yc 3 ай бұрын
ኡስታዝ መዲና እሩቃ እሚያድርግ ካለ አመላክተኝ
@SagyNOR
@SagyNOR 3 ай бұрын
ኡስታዝ እኔሶላት ሰግጀሳበቃ እዳልሰገድኩይሰማኛን
@user-ll6mt4mw1o
@user-ll6mt4mw1o 2 ай бұрын
ያአሏህ አሏህ ሂዳያ ይስጣቸዉ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 ай бұрын
በገዛ እጄ ጉድ ተሰርቼ ቤተሰቦቼ ሁሉ ሽርከኞች ናቸው እኔንም አጠመሙኝ እስተክፍሩሏህ
@HabtamuAdune
@HabtamuAdune Ай бұрын
ኡስታዝ እናመሰግናለን ቁጥርን
@najibatera3192
@najibatera3192 2 жыл бұрын
ወሌኩም ሰላም ወረማቱለህ ወበረከቱ ኡስተዝ የልካችው አብዝኛው ኢኔ ላይ አለ እንድ ከጀማራኛ አማት ሆኖኝል ከዛ በፊት ለኢበዳይ ቁራን ልቀር ይገጋ ነበር አሁን ግን ኢጠራላ ግን ዬላም ሰለቴ ላይ ኡንካን ስሰግቴ ፍራት ፍራት ይጫቃኝል አንዳንዴ እንድው ጫቀቴ ሞት እንደማጠብኝ ይማስላኝ በለሁበት ቤት ለኔ ብቻ የሆና ድምፂ ይሰማኝል እንዳድ ደና የህነ እንቅልፍ እተኛለው አንደድ አልታኛም አብዛኝ ግዝ በህልሜ መአየው ጉርገድ ወሃ ውስጥ ሆኝ መየው ልቤ በጣም ይመተል ስራም ፈጠን ብዬ ስሰር ይብሰል ብዙ ግዝ ሀክም ቤት ሄትኩኝ ምንም ዬለበብሼም ይሉኘል። የለሁበች ሰዎች ሼአ ነችው
@danutube6351
@danutube6351 2 жыл бұрын
+971509209456 +971589025430 በዚህ በእንድ ዋትሳፕ አውሪኝ
@HH-sp2gf
@HH-sp2gf 3 жыл бұрын
ወድሜ እኮንም በሰላም መጣህ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ እኔ ቁርአን ሳነሳ እቅልፍ ይመጣኛል እደገና ደሞ ፊተን በጣም አሞኛል ምን ይሻለኛል ወድሜ ዱአም አድርግልኝ
@user-feker
@user-feker 3 жыл бұрын
እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ ነበር የጀመረኝ በጣም ይመኛል እግሬን አያቶቼጋር ነበት የምኖረው ፀጉሬ ተቆርጣል የምለብስው ሻርፕ ተቀዳል ቤታችን በር ላይ ጥቁር አፋር ወፍ እንቁላል ትኩስ የታራ የስው አር ብዙ ነገር ሆኗል የዛኔ ክርስቲያን ነበርኩ አሁን አላሀምዱሊላህ ሙስሊም ነኝ ግን ህመሙ አሁን ባስብኝ ሳኡዲ ነው ያለሁት እግሬ እንዳልከው ምንምነገር ሳይነካኝ ሁለቱም ባቴ አካባቢ ይበልዛል እልፍ እለፍ ብሎ ውስጥ እግሬን ይመኛል ፀጉሬ እደጉድ ይረግፋል በጣም እፈራለሁ ቲኒሽ ነገር ያስደነግጠኛል ልቤ በፍትነት ይመታን ቀኝዴ ስደነግጥ ስልት ይልብኛል ቤተስብ ጋር አልስማማም እናቴጋ ሁሌ እደተጣላሁ ነው ብዙ ነግር በሂወቴ አለ ደግሞ ይጨቀኛል እሰራለሁ ብሬ ምንም መያዝ አልችልም ምንም ሳልጠቀምበት ይጠፋል ህልም በጣም ያስፋራል ሁሌ ገደል እደገባሁ ሁሌ ውሀውጥ እደስመጥኩ ሁሌ እባብ እደነከስኝ ነው ቁርአን ሳልከፍት ያደርኩ ቀን በቃ መስቃየት ስተኛ በጣም እፋራለሁ የሆነ የቆመ የሚያስፋራራኝ ነገር ያለ ይመስለኛል በአላህ ይሁንባችሁ መፍትሄ እፋልጋለሁ በጣም ተስቃየሁ
@danutube6351
@danutube6351 3 жыл бұрын
as wr wb +971509209456
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
የኔማር እኔም አቦ አላሕ ያሣሌን
@zuzumd6696
@zuzumd6696 2 жыл бұрын
የኔውድ እህት የኔቢጤ መፍትሔ ካገኘሺ አደራሺን ማማ 😭😥
@LaylaLayla-ee6ej
@LaylaLayla-ee6ej 8 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ እኔ በጣም ተቸግራለሁ ስራ ስገባ እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል በጣም ደብርት አለብኝ ትንሽ ሲናገሩኝ በጣም እሰጣለሁ ከትንሽ ብኋላ ደሞ አዝናለሁ ስተኛ ቅጀት አለብኝ 😢በስደት አለም ነዉ ያለሁት ግን ገንዘብ እራሱ ምንም አልሁነልኝም ።ለሰላት እንኳን ጠንካራ አይደለሁም ቁረአን መቅራት አልችልም ለቀራ ስል እንቅልፍ ይመጣል በልች እንዳልበላሁ ያስፋሽገኛል
@ethuby6692
@ethuby6692 3 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ህይረነሰ
@htube5413
@htube5413 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-hn4tj2ys8z
@user-hn4tj2ys8z 3 жыл бұрын
ሀሥቡን አላህ ወነኢመል ወኪል
@user-no4jn9qp1o
@user-no4jn9qp1o 3 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር ኡሥታዝ እኔ አይንናሥና ሲህር አለብኝ
@user-wr1ys5em4o
@user-wr1ys5em4o 5 ай бұрын
ማሻአላህ
@ReyanAli-gg7yc
@ReyanAli-gg7yc 3 ай бұрын
የእግሩ ምልክቶችእና ቁረአን ልንቀራ ስል የሚያግዱኝ ሁሉ የተናገርካቸው ናቸው
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ዋሊኩም አሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ኡስታዝ ለቤታችሁ አድስነኝ
@DvvvFvvv
@DvvvFvvv 3 ай бұрын
ያልከውሁሉአለብኝአይኔንያመኛልአገቴንያቀኛልያለሁትሳኡድነኝከጀመረኝ6 ወርከጀመረኝ
@user-ok8rb6hs5f
@user-ok8rb6hs5f 5 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ኡስታዝሁለት ኩላሊቴን በጣም ያመኛል ደጋግሜ ስመረመር እንደለለብኝነው የሚያስረዱኝ በጣምተጨንቄለሁ
@user-os5zv7yi9m
@user-os5zv7yi9m 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱህ ኡስታዝ እደትነዎት እኔ ኡስታዝ ይሄው 11 አመት ሊሆነኝ ነው መጀመሪያ ሲጀምረኝ ቤተሰብ ወደሌላ ቤት ልከውኝ ጠዋት ላይ ነው እና ስሄድ እንግዶች አሉ እፊታቸው ምግብ በልቸ ነበር ከዛም የከሰአት ተማሪ ነበርኩ ከዛ ተመልሸ ት&ት ቤት ስሄድ መንገድ ላይ ጀመረኝ ከዛ ከመንገድ ተመለስኩ ሳልማርም በሀኪም ቢባል ጭራሽ ባሰብኝ ሱበሀነአሏህ በአፍንጫየ የሚወጣ ሽታ አይኔን ክብድ ይለኛል ድብርት ያለሰአት እንቅልፌ መምጣት ሁሉ ያረብ ምን ላድርግ ኡስታዜ እስኪ ቁጥር ይስጡኝ በውስጥ ላናግርዎት ቢቶም የለኝም የዋትሳብ ቁጥር ስጡኝ ሳኡዲ ነኝ በተረፈ ጀዛኩም ኸይረን
@danutube6351
@danutube6351 3 жыл бұрын
+971509209456
@user-os5zv7yi9m
@user-os5zv7yi9m 3 жыл бұрын
ጀዛካለሁኸይር
@user-lr3uk4qw2g
@user-lr3uk4qw2g 2 ай бұрын
እየደረሰህ ነወ ግንየኔጥያቄ
@user-xc9gc5ux2g
@user-xc9gc5ux2g 3 жыл бұрын
Walykumi selami werahmti welahi webrkathu
@user-jv3qj1zs9w
@user-jv3qj1zs9w 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም። ወድሜ። ከይህ። ከዘረዘርከው በሙሉ። እኔጋ አለ አላህ። ያሽረኝ
@temimaoumer5023
@temimaoumer5023 3 жыл бұрын
አኔ መስገድ አየፈለኩ ወደዑአድርገ የምተዉበት ሰዓት አለኝ
@mengistutamiru7048
@mengistutamiru7048 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ከእንቅልፋ ደንግጨ ተነሳው ከዛ በዋላ ግን እራሴን ያመኛል
@yebolwtoyobyeniwirem7347
@yebolwtoyobyeniwirem7347 2 жыл бұрын
ወንድሜ እኔ ስሰግድ ወላሂ ነው የምልህ በጣም ነው የምንስቃየው ሰላት ስሰግድ አንገቴን ያንቀኛል በጣም ነው የሚያሰቃየኝ እርቅያ ተቀቶለኛል አላህምድሊላ ለውጥ አለኝ ተንሽ ሰላት ስሰግድ በጣም ነው የምቸገረው
@danutube6351
@danutube6351 2 жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ በዚህ ቁጥር በውስጥ አውራኝ+971509209456
@yebolwtoyobyeniwirem7347
@yebolwtoyobyeniwirem7347 2 жыл бұрын
@@danutube6351 ሰላም አሊኩም ወረሀመቱላሂ ወበረካአቱ
@yebolwtoyobyeniwirem7347
@yebolwtoyobyeniwirem7347 2 жыл бұрын
ሰላአም አኩም ወረሀመት ላሂ ወበረካቱ እእኔ ፈጡማ እባላለው
@AaAa-ob5ix
@AaAa-ob5ix Жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አረ ኡስታዝ እኔ ከድፊት ሰውነቴ ን ያመኛል ያልህውሁሉ እኔ ጋአለ ተግራ ጉኔ ነው እራሴን እግሬን ሆዲን ወገቤን ታድፊት ሞሉ ነው እሜመኝ ሀኬቤት መዳኔት ያዙልኛል ግን ሁሌም ያመኛል እሩቄኛም ሴቀራብኝ ደክም ነው እሜረገኝ ምግብ ስበላ ያስመልሰኛል አሴር ጋዝ ያለው ስጠጣ ሆዴ ያብጣል እሴት ዱአ ኣዱርጉልኝ እኔ ሁሉንም ሞክሬለፍ
@daltatkaderdaltatkader9539
@daltatkaderdaltatkader9539 2 жыл бұрын
ኡሲተዝ ቁጡሩትን ፀፉልኝ
@user-nj7df9gb6e
@user-nj7df9gb6e Жыл бұрын
ዱአ አርጉልኝ እህት ወድሞቸ አላህ አፊያእዳደርገኝ ወላሂ በጣም ከባድነዉ ለመግለጥ የሚገብድነዉ
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
የምትናገራቸው ምልክቶችአሉብኝ ሀስቡን አላህ ወኒእመልወኪል
@user-sp1bf8ww4x
@user-sp1bf8ww4x 5 ай бұрын
Usitazi ehee Hulu enate enate eyetesekayechi nw eshi midinew mefitihewu enem edezawu negni betishi betiliku yichenikegnali bichayeni yasiworegnali
@DvvvFvvv
@DvvvFvvv 3 ай бұрын
19:36
@fauxmabeher9235
@fauxmabeher9235 2 жыл бұрын
ያረቢ አተጠብቀን
@ferihatube3388
@ferihatube3388 3 жыл бұрын
ወሏሂ ይህ ሀሉ እኔ ጋ አለ ምልክቶቹ ማለት ነው ሠላት መሥገድ አልችልም ለመቅራት አልቻልኩም በቃ ትቼዋለው ማለት ይችላል በቃ ራስ ምታቱ ሊያነሣኝ ነው እረሣለው ያስለቅሠኛል ቁርአን ለመቅራት ስፈልግ ሞራሉ ከልክ በላይ ሆኖ አይኔ እባ በእባ ነው እንቅልፍ ድብር ስተኛ አይመጣም ሠው ያስጠላኛል ግራ ገብቶኛል
@danutube6351
@danutube6351 3 жыл бұрын
የት ነሽ እህት
@ssyoutube8173
@ssyoutube8173 3 жыл бұрын
እኔይም እንደዛው ነኝ እዱእ አድርጌይ ልስግድ ስል ይከለክለኛል እዱእ አድሬይጌይ ሳልሰግድ እተዋለሀ
@ferihatube3388
@ferihatube3388 3 жыл бұрын
@@danutube6351 ባህሬን ነው ያለሁት
@user-cr1iq8dj9m
@user-cr1iq8dj9m 3 жыл бұрын
እኔም ልክ እዳቺ ነኝ እህት
@user-cr1iq8dj9m
@user-cr1iq8dj9m 3 жыл бұрын
@@ssyoutube8173ኡስታዝ ጥቁር አዝሙዱንና ዘምዘም ዉሀዉ እዴት ነው የምንጠቀመው ይሄ ሁሉ እኔ ላይ አለ በተለይ ከሰው መቀላቀልን በጀመአ መሆንን ይጠላብኛል ይደበረኛል ውስጤ ይረበሽብኛል ሰውነቴ ይቀጠቀጥብኛል ዱአ አድርጉልኝ በልጅነቴ ጅን ለክፎኝ ነበርዐለእናተ፣ቴ ስነግራት የልጅነትዐልክፍት አይነናስሸ ነውትለኛለች ቁርአንም ለመቅራት እየፈለግሁ ይደብረኛል ያዝ ለቀቅነው የማረገው
@user-gb5fo9os7w
@user-gb5fo9os7w 8 ай бұрын
እርኡዝታዝ እኔምአሞኝልበጣምይባስ።ደሞእናቴን በጣም አሞታል ማታ።ደምናእቁላል በርወውጫውላይእርጫተውት እርገጠችው ከዛካምስትደቄቃውስጥ በጣምአበጠ እሞትአፋፍ ደርስች ከዛምሀኬምውስደናት ያበጠውን ውሀነውእውስጡቀደምአፈስሱትሀኬሞቹ በአላህእዳታልፈኝ በጣምታማለች በሀኬም ብሬንጨርስኩ መላእዳለህ እናት።እደቀላልነገር
@user-kz4fu5tl8b
@user-kz4fu5tl8b 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኪላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ
@user-jh8yi7zf3m
@user-jh8yi7zf3m 3 жыл бұрын
አሌሄን ዎንድሜ
@FaeimeAhimed
@FaeimeAhimed 8 ай бұрын
ወላሒ ቁርአን ሊቀራ ሳስብ ሊያስጮሖኝ ይደርሳል መላው ጠፋኝ ዱአአድርጉልኝ
@ZAINbZ-qn1dt
@ZAINbZ-qn1dt 5 ай бұрын
ኣላሂጠብቀን
@zd5125
@zd5125 Жыл бұрын
እረኔ ተሰቃየሁ ወላኢ አይንም አለቡኝ አኡን ቁረአንሳዳምጥ ያዛጋኘል እደማንቀጥቀጥ ከአይኔ እባ መፊሰሰ ማንቀጥቀጥ ደሞ ከቤተሰቡ ሶስውነው ያለቡን ሶሰታችንም የበላችን ጎሮቤት ሴትይናት እኔን በአቋሞና ልቡስስለቡስ ያምረባታል ቡላለፈለፈች ሰታመት አለቀቀንም
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
እኔራሱ በተለይ ያሲንን ቁራአንሳዳምጥ እባዬ ይፈሳል
@khalifaalmutawa2072
@khalifaalmutawa2072 2 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ
@user-jh8yi7zf3m
@user-jh8yi7zf3m 3 жыл бұрын
አሌህን ዎንድሜ
@haaahqyy2916
@haaahqyy2916 2 жыл бұрын
መሻአላሕ
@DvvvFvvv
@DvvvFvvv 3 ай бұрын
@user-dd6bz9sx3s
@user-dd6bz9sx3s 3 жыл бұрын
አሰላዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ዉሰታዛቺን እዲሜና ጤና ይስጥህ ያረብ
@LayL793
@LayL793 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@hayatababe9000
@hayatababe9000 Жыл бұрын
ያረብአላህ
@gkfj6594
@gkfj6594 2 жыл бұрын
Wa wr wb
@user-yv6jm8gj5s
@user-yv6jm8gj5s 2 жыл бұрын
ኡስተዝ ወለሂ እኔ ልሞት ነው በጠም አሞኘል
@danutube6351
@danutube6351 2 жыл бұрын
+971589025430
@danutube6351
@danutube6351 2 жыл бұрын
+971509209456
@temimaoumer5023
@temimaoumer5023 3 жыл бұрын
ምንድነው ታዳ መፍትሄዉ አኔ አባቴን ልክደዚህ yadergewal
@DvvvFvvv
@DvvvFvvv 3 ай бұрын
እኔያልከውሁሉአለብኝ
@hayathayat7598
@hayathayat7598 2 жыл бұрын
ዎደሼክልህድ
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g Жыл бұрын
አረመፍትሄታለ ኡሥታዝ እቅልፋከሁለሥአት በላይአልተኛ ይባሥብሎ እራሤ ያቃጥለኛል ሀያ አራትሥአት ቆዳየ ተገሺሮ አለቀ አሁን እራሤማቃጠል ወላሂ ተቅሜበላይሆነብ ቅድቤም ያቃጥለኛል መፍትሄ ታላችሁ እርዱኝ ለአላህእሆናችሁ አለሁ ሀኪምቤት እራጂ ተነሥቸምንም የለብሺም አሉኝ 5ወር ሊሆነኝነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@temimaoumer5023
@temimaoumer5023 3 жыл бұрын
ቁርአን የማያዉቅሳ ምን ማድረግ አለበት
@azizamohammed2642
@azizamohammed2642 Жыл бұрын
እኔ ለራሱ መስቃይት የዝለሁ ግን በሰው ሀገር ሩቅያ እሚቀራ ብዙም አናገኝም ከስት ሰው አፈላልጊ አገኝች ወላሂ በጣም አሰወደደበኝ እና በሰአቱ አልነበርኝም እናተወኩት የሩቅያ አወዶወ እያደመጥኩ ነበር የበስ ጭንቀት ሆነብኝ ለመረጋጋት እማቀውን ቁረአን እቀራለሁ እና ከባድ ነው ባገር ቤት የሚከሀድት ነሮች ሰውች ባለማወቅ ብዙውን ሰው ያበላሻሉ አላህ ይደረስልን
@user-gy8ti8qm8e
@user-gy8ti8qm8e Жыл бұрын
አይዞሽ ምን መፍትሄ አመጣልሽ ውደየ
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
እኔራሱ ተቀርቶልኝነበር ሰይጣኑ እዴመልቀቅብሎመልሶ ስፈሮብኛል
@HawaSlsAYERKlYE
@HawaSlsAYERKlYE 6 күн бұрын
አሰለሙአለይኩም
@user-ty9nw8bl5d
@user-ty9nw8bl5d 3 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ ጥያቄ አለኝ በቴሌግራም "የቀልብ ዶክተር"የሚባሉት ሩቃ በጽሁፍ ማንበብ ለማይችል ድምጽ በመላክ የሚያክሙት ስለ እነሱ ካወቁ ቢነግሩን እኔ አምኜያቸው ጀምሬ ነበር ጓደኛዬ ግን እንዴት ማንነታቸው በማይታወቁ ሰዎች የሚሉሽን ታምኛለሽ ቢዝነስ ቢሆንስ የሚሰሩት ብላ እንድጠራጠር አደረገችኝ እርሶ ስለነሱ ካወቁ ቢነግሩን ሽኩረን
@ayeshakedir2813
@ayeshakedir2813 3 жыл бұрын
እኔም ልጀምር ነበር ከመስፈርተቸዉ ሶስተኘዉ ጥጥርጠሬ ፈጠረብኝነ ተዉኩት ለንድ ሰዉ የጠሰጠዉ አዝከር ሌለ ሰዉ እንደየነበዉ ስል ሸርተት አልኩኝ
@user-zb4xf1ud8t
@user-zb4xf1ud8t 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 9 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ ገና ሲወለዲ በአይን የተጠቃ ሰው ያ ተጠርጣሪው ሰው በህይወት ባይኖር ተጠቂው የመዳን እዱል አለው ወይ ማለት ብዙውን ግዜ ዘመዶቻችን የጠረጠሩትን ሰው እሷ ሳትሆን አትቀርም ስለሞተችልሽ ነው መሰል ደህናነሽ ተሽሎሻል እሚባል አባባል አለ እውነት ነወይ
@hayathayat7598
@hayathayat7598 2 жыл бұрын
መብቴው ምንድንነው እስት ንገረኝ ምሰረው በረከዬለውም ሁሌፊረት ይሰመኝል ኡስተዝ እቅረተ እኔም ከተኜሁኝ ይጮሀለው ቀንየዎረሁትን የዎረለው ድከም ይሰመኘል
@danutube6351
@danutube6351 2 жыл бұрын
በዚህ ዋትሳፕ አውሪኝ +971509209456
@martooe6746
@martooe6746 2 жыл бұрын
እኒህ ከጠቀሡት ሁሉም አሉብኝ ተኝቸ መህልሜ እማየው እባብ በወገቤላይ ተጠምጥሞ ደሞም እማላቀው ድቅድቅ አለ ጨለማ አገር ስያስጨንቅ እሩቅ አገር እምጓዝ ይመስለኛል አዳደየ ደሞ እገደልስር ገብቸ መውጣት ያቅተኛል አለቅሣለሁ ግን ድምጤ አይወጣልኝም እፍን ነው እሚያረገኝ ስነሣእደገና ያቀጠቅጠኛል
@faa5664
@faa5664 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላሕ ኸይር ዉስታዚ ወላሒ የምትለዉ ሑሉ እኔላይ አሉ ምልክቶቹ ባለፈዉም ሣዳምጥም ጥራሺ ጨነቀኝ ሥቀራ መጨረሥ እራሡ አልቻልኩም ነበር በድአቹሕ አትርሡኝ ቁረአንም በተለይ ሠሞኑን
@danutube6351
@danutube6351 3 жыл бұрын
የት ነሽ ያለሽው
@faa5664
@faa5664 3 жыл бұрын
አሑን ያለሑት ሠኡድ ነዉ
@user-lo7db6vu3i
@user-lo7db6vu3i 3 жыл бұрын
ኧረረረረረረረረረ አለብኝ እያልሽ አተስተያይው እሽ
@user-th7be8fw3f
@user-th7be8fw3f 3 жыл бұрын
እስቲ ኡስታዝ ጥያቄየን ብመልስልኝ ካሁን በፊት አናግሬህነበር ልቤንብዙግዜ እደሜመኝ በህክምና የማይገኝ ህመም አለብኝ ብየህ አሁን ደሞ በይህን ሳምንት በጣም ያለስአት እቅልፍ ይመጣኛል መቆቆም ያቅተኛል አይኔን መግለጥ እስከሜቅተኝ ቁጭካልኩበት እቅልፍይወስደኛል በጣም አስቸገርኝ እሰውቤት እየሰራሁ እደትልሁን አይኔንም እሾህእዳለውሁኖ ይጎረብጠኛል
@danutube6351
@danutube6351 3 жыл бұрын
እህቴ በዚህ ቁጥር አናግሪኝ እስቲ +971509209456
@najateebrahem5979
@najateebrahem5979 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እህቴ ወላሂ ልክ እደኔ እፍፍፍፍ😭😭😭😭ያብብብ ዛሬስ ደከመኝ
@danutube6351
@danutube6351 3 жыл бұрын
ከቻላቹህ በውስጥ አውሩኝ ችግር የለም
@najateebrahem5979
@najateebrahem5979 3 жыл бұрын
@@danutube6351 ጀዛኪሏሁ ኸይረን
@user-no4jn9qp1o
@user-no4jn9qp1o 2 жыл бұрын
እኔም ያአላህ ሥቃያችን በዛ
@user-wr1ys5em4o
@user-wr1ys5em4o 5 ай бұрын
😢
@emanwasihun515
@emanwasihun515 2 жыл бұрын
OK
@user-xk2sn9zh5q
@user-xk2sn9zh5q 3 жыл бұрын
ወላሂ በትክክል በጣም ነው የሚቆርጣጥመው ፣የሚያቃጥለው ከትካሻ ያስጎነብሳል ፣ያበሳጫል ኡኡኡፍፍፍ እርምኑንልናገር አይይይ
@danutube6351
@danutube6351 3 жыл бұрын
አላህ የሽፌኪ በዚህ አናግሪኝ+971589025430
@danutube6351
@danutube6351 3 жыл бұрын
ቦቶም ላይ
@user-xk2sn9zh5q
@user-xk2sn9zh5q 3 жыл бұрын
@@danutube6351 መርሀባ
@user-no5tx2df3m
@user-no5tx2df3m 3 жыл бұрын
@@danutube6351 ኡስታዝ ሁሌም ቁጥራቺሁን እሞክርው አለሁ ግን አልወጣልኝ አለ ዋትሳብእና ኢሞ የኔን ቁጥር ላስቀምጥ እንዴ
@fatumaseid8414
@fatumaseid8414 3 жыл бұрын
@@user-no5tx2df3m ለኔ ወትልኛል ኢሞም ፖይቶም ወትሣብም ሑሉም
@user-bb5cp1gj5x
@user-bb5cp1gj5x 8 ай бұрын
ጥያቂ ነበርኝ
@Zainaba1234-vr5zt
@Zainaba1234-vr5zt 4 ай бұрын
እኔቁርአንታንብቅልፍዬዘኝል
@fatemaeman277
@fatemaeman277 Жыл бұрын
አሰላማለይኩም ኡስታዝ ቁጥርህን አስቀምጥልን
@nefisanasirmohammed
@nefisanasirmohammed Ай бұрын
ጥያቄ አለኝ ኡስታዝ
@user-xc9gc5ux2g
@user-xc9gc5ux2g 3 жыл бұрын
ኡስታዝ በድብ ብታብራራው ለቻናሉ አድስ ነኝ እና ከዘምዘም ውሀው ላይ ቀርተን እንጣጠብ ወይስ ?
@newmanbaba2807
@newmanbaba2807 2 жыл бұрын
እኔላይአሉ ምንልሁን ታመምኩኝ
@user-yv6jm8gj5s
@user-yv6jm8gj5s 2 жыл бұрын
እዳ ጉንፈን አርጎ ሊገለኝ ነው ምን ይሻለኘል
@Ekram-wt9sl
@Ekram-wt9sl 9 ай бұрын
Beallah melsln stayem
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 24 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,1 МЛН
ከጅን ጋር የተደረገ ቃለ መልልስ     ክፍል አንድ
20:43
habesha islamic song [menzuma]
Рет қаралды 40 М.
ለራሳችን እንዴት ሩቃ እናድርህ
51:56
Danu tube
Рет қаралды 1,4 М.
የከባድ  ሲህር/ድግምት 👉ምልክት                                A sign of severe witchcraft
13:18
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 23 М.
በትዳር የተሰራ ሲህር/ድግምት           ምልክቶቹ ና መፍቴዎቹ
22:54
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 28 М.
ሸሪአዊ ሩቅያ
31:18
Amriya Tube
Рет қаралды 70 М.
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 24 МЛН