ሲከፋሽ አንወድም ቃል..

  Рет қаралды 29,215

kal beteseb

kal beteseb

Күн бұрын

Пікірлер: 196
@Hirutmulatie-eq7mf
@Hirutmulatie-eq7mf 5 ай бұрын
ቃል ግን እግዚአብሔርን ባታሳዝኝ ትሩ ነው ምንድነው አማረብኝ ለሽ 10 ጊዜ ከፋኝ ከፋኝ የምትይው ያምሻል ጤነኛማ አይደለሽም ? ምን ጎደለብሽ. እናት አባት አለሽ ጤነኛ ነሽ ከዚህ በላይ ምን ይደረግልሽ. ? ኣረ ተይ ተመልካችን አታሰልች ሰው እንዲከታተልሽ እንዳ እድሜሽ ሰዎችን የሚያስተምር የሚያዝናና ነገር ስሪ ከዛ ውጭ አስር ጊዜ ከፋን ከፍኝ እያልሽ አታለቃቅሽብኝ ማንም አያምንሽም. ከዛ ከመከራ ያወጣሽን እግዚአብሔርን አመስግኚ. አስጠላሽኝ ማርያምን ሰለቻችሁን አቅለሸለሻችሁን
@ጤና-ጀ1ሸ
@ጤና-ጀ1ሸ 5 ай бұрын
እኮ አታካብጅ. እባክሽ ምን ጎድለብሽ
@tsegaar4854
@tsegaar4854 5 ай бұрын
ሰው እስከ ሆነን አንዳንድ ጊዜ ይከፈናል አትፈራዱ
@Abrsh-fj4se
@Abrsh-fj4se 5 ай бұрын
የፈለገችውን ሀሳቡን ተግለጽ ምን አገባሽ አችይ ሆሆይይ
@geemayle7969
@geemayle7969 5 ай бұрын
ሰው ሀዘኑን መግለፆ መብቱ ነው!!! ጤነኚ ነሽ እዲህ ብለሽ የምፅፌ??!!
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 5 ай бұрын
እራሶ አልፈልግምትልና መልሳከፍኝ ትላለች ነገረኛነች ዳውይትአብረውአይኖሩምጅ በአድቀንታሳብደውነበር
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 5 ай бұрын
ትላንት ከነበርሽበት የመከራ ሂወት ወተሽ ዛሬ የተሻለ ቦታ ነሽ ተመስገን በይ ዳዊት አይወድሽም እሱ ነው አንቺ እሚያነፋርቅሽ በእድሜም እሱ ታናሽሽ ነው እኩያሽን የሚወድሽን ወንድ ፈጣሪ እንዲሰጥሽ ለምኝ ካልሆነም ያለወንድ ኑሪ
@fozyayoutube1140
@fozyayoutube1140 5 ай бұрын
እኔ ዩቱበር አሌከታተልም አዳደየ በጣም ሢያለቃቅሡ እገባለሁ እኔ ለቃልየ የምናገረዉ ነገር ቢኖር ቢጤሽን አግቢይ ይሄን ሥል እሶን የበታች ለማየት አይደለም ፊጣሪነዉ የሠጣት አዉቃለሁ ወልዶ ያልጨረሠ ሠዉ መጥፎ መናገር የለበትም ግን ወንዶች ሁሉም ሣይሆኑ አንዳንዶች አይደለም ያለቢጤዉ አግብቶ ቢጤዉንሥ አግብቶ መች ይረጋል ሥንቶችናቸዉ የሚያለቅሡት በቃ አንችም አትብሠክሠኪይ ቢጤሽን አግብተሽ ኑሪይ ድሮም እኔ ልቤ አላመነበት የምር ኪጠፋሁ ይቀርታ
@GenetWende
@GenetWende 9 күн бұрын
የሰው ልጅ ይከፋዋል ግን ያንቺ በዛ ቃል ለምን ምን ሆነሻል በቃ እራስሽን ፈታ አርጊ የምታስደብሪውም የምታደስችውም አንቺ ነሽ ጤነኛ ነሽ ፈጣሪሽን አመስግኚ ሁሌም አታማሪ
@medinaesmia7953
@medinaesmia7953 5 ай бұрын
ቃልዬ እህትሽ መልካም ምርጥ እህት ናት እጅግ ጠንካራ ነሽ በዉሳኔሽ ፅኝ ያ ልጅ አይሆንሽም መሸቀያ ነው ያደረገሽ አላህ ወርቁን ይሰጥሻል ታማኙን ያ ሊፈምስብሽ ነው የቀረበሽ ብርሽንም ሰርቆ ይቅር ብለሽው ነበር አይዞን አለምዬ የኔ መልካም ምርጥ ነሽ
@አሐ
@አሐ 5 ай бұрын
እኔ ከሌላው የተለየ ንግግር የለኝም ግን ከመጀመሪያውም እራስሽ ነሽ መገመት ያቃተሽ ይሄ አሁን ያልተመቸሽን ነገር የፈጠርሽው ለማንኛውም በጤናሽ ላይ ያመጣብሽ እንከን የለም ከየት ተነስተሽ የት ቦታ ላይ እንዳለሽ ታውቂያለሽ በሀገርሽ ላይ እና ትንሽ የቀበጥሽ አይመስልሽም😮ሌላው ውጭ ሀገር ብሄድ እያልሽ የምታወሪው ምን አይነት የተለየ ሰው የምትሆኚ መስሎሽ ነው😮ይሄ ሁላ መደነቅ እና በማንነትሽ መታወቅ በሀገርሽ ላይ ስለሆንሽ ነው😮ቅብጠትሽ በዝቷልእና አንዱ ወስዶ ደብዛሽን እንዳያጠፋው በደንብ አስቢበት😮እራስሽን ከፍ ከፍ ማድረግሽን በጣም አደንቀዋለሁ ግን ልክ ይኑርብ እህቴ ካጠፋሁ ይቅር በይኝ😊🎉
@seblegebre3125
@seblegebre3125 5 ай бұрын
ቃልዬ እግዚአብርሔ ሰው ነሽ አይክፋሽ እመቤት ማርያም ታበርታሽ እኔ እናትሽ ነው የምሆነው 70 አመት ሴት ነኝ በሰረቼ እወድሻለ🙏🙏
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 5 ай бұрын
ዉጭ ሂደሽ ምን ልሰሪነዉ አይ ያች ነገር ተረጋጊ አመስጋኝ ሁኒ ስደት ቀላል አይደለም😢😢😢😢
@geemayle7969
@geemayle7969 5 ай бұрын
እዳች/ተ አይንቱን ምን እደምትሰራ ለማሳየት ነዋ!!
@heymanothemanot2317
@heymanothemanot2317 5 ай бұрын
ቃል ተረጋጊ ስደት በጣም አስከፊ ነው ውዴ እግዛብሔር በሐገርሽ ላይ መልካሙን ያድርግልሽ ❤❤❤❤
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 5 ай бұрын
ቃልዬ ባለሽበት ቦታ ሆነሽ ስራሽን ስሪ እግዚአብሔርን እያመሠገንሽ❤❤
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 5 ай бұрын
ጥሩጓደኛ አለሽ ደስ ስትሉ ማርያምን አይለያችሁ ጥሩ የተባረከች እህት አለችሽ በሉ እንግዳ ሲመጣ የሚጠጣ የሚበላ ይቀርባል አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 5 ай бұрын
የኔ እንቁች ስወዳችሁ ቃልየ ጠንከር በይ አንች ጠንካራ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ ስለዚህ ሁሉን እርሽው ህይወት ይቀጥላል ሁሌም ወደፊት ነው ቃልልልልል❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ተመስገን-ነ4ኘ
@ተመስገን-ነ4ኘ 25 күн бұрын
ምነው ተጨማለቅሽ ጠገብሻ ምን ታደርጊ መጀመሪያ የት ነበርኩኝ አትይም እንዴ ፈጣሪሽን አመስግኝ ይሄ ሁሉ ንግግርሽ ስርአት ይጎልሻል ውጭ ሀገር የምትይው ልትሰሪ ነው ልትዝናኝ አለምዬ ምርጥ ሰው
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v 5 ай бұрын
ቃልዬ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ጤናሽን ይስጥሽ እግዚአብሔር ደሞ ሌላ የተባረከ ይስጥሻል ❤️🙏
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj 5 ай бұрын
ቃል ትግስትን ትህትናን ከአለምዬ ውረሺ በጣም ትንቀለቀያለሽ እርግት በይ
@አልሀምዲሊላህ-ዐ5
@አልሀምዲሊላህ-ዐ5 5 ай бұрын
የኔዉዱቺ ወላሂ ደስ ሲሉ አላህ ያሰባቺሁትን ያሳካላቺሁ❤❤❤
@ማኪባሚሚዲያmakbame
@ማኪባሚሚዲያmakbame 5 ай бұрын
ዉጭ ምን ትሰራለሸ ያዉ ግሪድና ነዉ ሰለዚህ ተመሰገን ብለሸ ሰራ ሰራ ዩቱብም ይከፈልሻል በቃ ግን ማግባትና መወለድ አይደለም እሱ ብሆን ደረሰ ይላል ካልሆነ ግን አታማሪ አንድ ቀን ይሆናል የበፈቱንና የአሁን ኑሮሸን እይ ለዉጥ አለሸ ሰለዚህ ተመስገን አታማሪ ፀልይ ሁሉም ይስተካከላል
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 5 ай бұрын
ቃል አታማሬ እግዚአብሄር መልካም አዘጋጅቶልሽ ነዉ መታገስ ዋጋ አለዉ የባሳ አታምጣ ዋናዉ ጤናነዉ
@DagiDagi-g4h
@DagiDagi-g4h 5 ай бұрын
አለምዬ ምርጥ ሴት❤❤❤
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 5 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር ተመስገን ማለት መባረክ ነው በትንሽ በትልቁ ማማረር ግን ሰይጣንን ማስደሰት ነውና ባለን ነገር ማመስገን ሁሌም አይሞላም
@Grgc-y6l
@Grgc-y6l 5 ай бұрын
ተመስገን በይ ይባስ መአት እዳታመጭ ቢደላም ባይደላም ተመስገን ነው የሚባለው የምን ማማረር ነው
@Rahma-i3m
@Rahma-i3m 5 ай бұрын
ጋደኞችሽ መጡልሽ ላፅናኑሽ ደስልልሽ ይገባን ድስትላላችሁ ቃልየ በርች😍😍😍😍😍
@DagiDagi-g4h
@DagiDagi-g4h 5 ай бұрын
ቃል ብልግናሽ በዛ አለምን አክብሪያት እሺ
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 5 ай бұрын
አይዞሽ ቃልዬ አይዞሽ ልትሏት ስለሄዳችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 5 ай бұрын
ቃል ለሁሉም ጊዜ አለው የሚለው የእግዚአብሔር ቃል አስቢ አንች ውድ እህት አለሽ አባት እናት አለሽ ጋደኞች አሉሽ ከዚህ በላ ደግሞ ጤና አለሽ እግዚአብሔርን አታምሪ ሁሉ ደግሞ ያልፋል
@HanaLawe-cn6td
@HanaLawe-cn6td 5 ай бұрын
ቃል ሞኝ ነሽ ልበል ዉጪ ምን ልትሆኚ ነዉ የምትሔጂዉ ይልቅ አርፈሽ እንዳማረብሽ ክብርሽ ተጠብቆ አገርሽ ብትኖሪ ይሻልሻል በኛ ይብቃ ስደት እጅግ ብዙ ብዙ ፈተናዎች መከራዎች እንባዎች ተስፋ ቢስነት የልብ ስብራት የመንፈስም የአካልም ሕመሞች የበዙበት ብዙ ስድብ ብዙ ነቀፌታ ብዙ ነፃነት ማጣት ብቻ ብቻ እጅግ ብዙ ችግር እና መከራ ጉስቁልና ታልፎ ነዉ ብርም ቢገኝ የሚገኘዉ አትሸወጂ ስደት በሕልምሽም አታስቢ።
@zehara53o
@zehara53o 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Made262
@Made262 5 ай бұрын
ሱበሀንአላህ ያላህስራ 😢😢😢
@asenakubelete51
@asenakubelete51 5 ай бұрын
ስታምሩ እውነት❤❤❤ ቃልዬ ግን እኔ ሳቅሽ እግዚአብሔርን አመስጋኝ ነሽ እዛው አገርሽ ላይ አሁንም እያመሰገንሽ ኑሪ ውጪ ሀገር ለምትይው እውነት ለመናገር አይመችሽም ኢጀንሲዎችም አይልኩሽም ሲቀጥል አረብ አገራትም ብትይ አውሮፓም አሜሪካንም ላንቺ አይሆንም ግልጽ መነጋገር ጥሩ ነው እኛም የሰራነው አይጥማቸውም እዛው አመስግነሽ ኑሪ❤❤
@mahnobaabdo3693
@mahnobaabdo3693 5 ай бұрын
ምን ለማለት ፈልገሽነው አልገባኝም??
@asenakubelete51
@asenakubelete51 5 ай бұрын
@@mahnobaabdo3693 ማለትማ የፈለኩት ከቁመትም አንፃር ይቀጥሯታል ወይ ቃልዬን አረብ አገርም ሆነ ሌላ ሀገር ለሷ ይመቻል ወይ በዛላይ ስራው ከባድ ነው ወይ ግልፅ መናገር ምን ክፋት አለው ደሞ
@ChdvgGhdvfcf
@ChdvgGhdvfcf 5 ай бұрын
ምርጦች ስታምሩ ፈጣራ ይጠብቃችው
@ዜድወሎቤተአማራ
@ዜድወሎቤተአማራ 5 ай бұрын
የወለዴቸዋን ሰርኬን አቅቤቦት የት ጠፍች
@Serkey-y6p
@Serkey-y6p 5 ай бұрын
አለሁ
@ሀገሬ-ኈ1ኘ
@ሀገሬ-ኈ1ኘ 5 ай бұрын
ቃል ግን ደብን ያልፈለግሽዉ ልጅ ስለወረደብሽ ነዉ እደ እሱ ታዳ የፈጣሪ ስራ ነዉ አብሽሪ
@MoMo-ig1od
@MoMo-ig1od 5 ай бұрын
ቃልየ ውዴ እግዚአብሄር እያመሰገንሽ ተቀመጪ ይገባኛል ሰው እስከሆንን ድረስ ይከፋናል 😢ግን ዋነው ጤናነው ሰንበትን ባገርሽለይ ቤቴክርስቲያን መሄድ እዴት መታዴል መሰለሽ❤እኔ ሳላስበው ስዴትን ጄምሬ እኔ በናፍቆት ተቃጠልሁ እናቴ እቅፉዋ እዴት እዴናፈቀኝ ባየሽ 😢😢😢😢
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 5 ай бұрын
እንቁዎች እንዴት ደስ እንደምትሉ እንዲህ ነው ኢትዮጵያውያዊ ሲጨንቀን ሲከፉን አይዞሽ ብሎ ማበረታታት ከስጦታም በላይ ነው ፍቅር ናችሁ🙏
@saratube7323
@saratube7323 5 ай бұрын
አይዙሽ አትጨነቂ ቤተ ክርስቴን ሄጅ ፁለት አርጊ ሙሉ ጤና አለሽ ቤተሰቦችሽ ደና ናቸዉ ተመስገን በይ
@ፍቅረተተፈራ
@ፍቅረተተፈራ 5 ай бұрын
ቃልየቤትሺ ያምራል እኔም አድቀን መጥቸ ሰብራይዝ ነው የማረግሺ ደሞ አትከፊ አግዛቤሔር አለልሺ
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 5 ай бұрын
ኧረ ቃል አመሥግኝ ውጭ አገር ቀላል አደለም ብዙ እየተፈቸን ነው በትዳርም ቢሆን እየበሉ እየከዱን ሥንት እህቶች አሉ ህይወታቸው የተበጠበጠ በቻልሽው አገርሽ ላይ ሥሪ በቻልሽ ተፅናኚ ውጭ ህዴሽ ምን ልትሠሪ ሥላላየሽ ነው ሥንቶች ናቸው ሥራ አተው አሚሮቸው የለቀቀ ብቻ ሆድ ይፍጀው የሥደትን ጥቅምም አለው
@ETenesh-tc4qi
@ETenesh-tc4qi 5 ай бұрын
ቃልክደን አንች ጎቢ ሴትነሽ ወጤውን እርሽ ምክንያቱ ለአንች የለው ይሆናል
@zobibazobiba2665
@zobibazobiba2665 5 ай бұрын
እይዞሽ ቃልየ የኛ ጅግና
@tajuredi5146
@tajuredi5146 5 ай бұрын
ደስ ስትሉ ፍቅራቹ ያስቀናል ወላሂ እዲህ መተዛዘን ፈጣሪ ይወደዋል የተከፋን ማስደሰት!!
@aberashetube6139
@aberashetube6139 5 ай бұрын
የአይዞሺ ጠካራ ሁኝ እህቴ ሰደት ይመራል እኛን ያየ ይቀጣ ሰለዝህ ሰደት እሚባል አትመኝ በተርፈ እወዳችሆለሁ ጠክሩ ፈተና ያለ ነው ግን ተፈትነሺ ታልፊዎለሺ ሁሉም ለበጎ ነው❤❤❤❤❤
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 5 ай бұрын
ቀላል አረገችዉ ትጣና ይለፍላት😂😂😂
@aberashetube6139
@aberashetube6139 5 ай бұрын
@@ሩትየወሎዋቀበጥ የኔ ውድ ማርያምን ይከብዳል እኛ ከሁሉ ነገር ርቀን ቀላል ይመሰላል አገር እያለን እዚክ ሰደርሰ ቤተሰብ ጎደኛ ዘመድ ወዘተ ሰናሰታውሰ ይጨልምብናል ሰደት አይኑ ይጥፍ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በይ ሁሌም ክፉ ክፉ ማለት ምንድነው እንዴ ጤናኛ ነሽ ወጥቶ መግባት ይማይችል አለ እንዴ ምነው አራያ አራያ ነኝ ትያልሽ አታስጠይኘ ስንት ስው ፀሐይ የናፍቀው ወጥቶ መግባት የሚፈልግ አለ አረ ወደዛ በቃ እግዚአብሔር ይፈቀደው አልሆንም ፊል አድርግ ነገም ደግሞም ይመጣል ሁሉም ነገር በትዕግስት ነው ትክክል
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 5 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን፣ጤናአለሽ
@lf8453
@lf8453 5 ай бұрын
ሪከርድ 😃ማን አለሽ ያስከፋሽ ዉጭ ስላሌድሽ ነዉ የምትይዉ ሁሉ አይገባም
@mimenoor3224
@mimenoor3224 5 ай бұрын
ሙሥሊሟለጅግንንማሻአሏህህህ
@tizitawoubeshet6455
@tizitawoubeshet6455 5 ай бұрын
Ayzush Kal Hulu by God you are strong lady I'm proud of you Berth
@ኢማንዩቱብ
@ኢማንዩቱብ 5 ай бұрын
ወባቼ አላህ የጠብቃቹ
@burite-l3f
@burite-l3f 5 ай бұрын
ሙስልሟ ማሻ አሏህ ሲታምር ❤❤
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@macaellemaco3218
@macaellemaco3218 5 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍የኔ ውቦች ቃል አይዞን
@SEMIRAAHMED-e3i
@SEMIRAAHMED-e3i 5 ай бұрын
ቃልዬ፣ወዴ።አይዞሺ❤❤❤❤❤
@fentaye9663
@fentaye9663 5 ай бұрын
ተዉ መቶ አስገቦቸዉ
@serkserk1091
@serkserk1091 5 ай бұрын
ቃል ቀበጥሽ ጥጋብ ይዞሽ ነው እስኪ አስተዳደግሽን አስቢው። ጥጋብ አልችል አልሽ ችግርሽ ጥጋብ ነው
@EmebetEmebet-b7h
@EmebetEmebet-b7h 5 ай бұрын
ቃል አይዞሽ ሁሉም ነገር ፈጣሪ በፈቀደዉ ነዉ እሚሆነዉ አንች ጠንካራ ነሽ አሁንም ጠንካራ መሆን አለብሽ❤❤
@RestoreTigray
@RestoreTigray 5 ай бұрын
ንሮ በYoutbue 😂 ተከታይ ስለኣነሰ ነው ያሁሉ ጭንቀት። እግዚኣብሄር እንዳይቀማቹ። ውጭ ኣገር ሄደሽ ምን ትሰሪያለሽ?
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ 5 ай бұрын
እረጋ በይ አለምን ተመልከቻት ቃል
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd 5 ай бұрын
ውጭ ውሰዱኝ ተወሰድሽ እንበል ከዛስ ሆ ውጭ ቀላል አደረገሽው የውጭ ኑሮ ሀገሬን መልሱኝ ነው የምትይ ማን እንደ ሀገር
@ዜድወሎቤተአማራ
@ዜድወሎቤተአማራ 5 ай бұрын
ልጅ የወለዴችዋን ሰርኬ አድስን አቅርቦት
@Serkey-y6p
@Serkey-y6p 5 ай бұрын
እመጣለሁ
@azebg328
@azebg328 5 ай бұрын
ብዙ ታወራለች እግዚአበብሔር ደግሞ ልጅ ከጋብቻ በፊት አይፈቅድም አይባርክምና ወደአምላክሽ ተጣበቂ አይዞሽ
@halima7993
@halima7993 5 ай бұрын
ስታምሩ መሸአላህ
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 5 ай бұрын
ስታምሩ ☺☺☺☺😍😍😍😍😍
@Hቾየጨረቃወቸጠባቂ
@Hቾየጨረቃወቸጠባቂ 5 ай бұрын
የኔ ማሮች ሲያምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዬልባእፎታእመበቴ
@ዬልባእፎታእመበቴ 5 ай бұрын
ኣዞሽ 💕ቃልዬ ❤❤❤
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 5 ай бұрын
ጎበዝ በትክክል አብሸሩ አልሀምዱሊላህ❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉😢
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 5 ай бұрын
ቃልየ ጠንካራ ሴትናሺ የኔውድ
@aberashetube6139
@aberashetube6139 5 ай бұрын
አይዞሺ እህቴ❤❤❤❤❤
@neza6422
@neza6422 5 ай бұрын
ቃልየ ጀግኒት ልጂሺሳ የት አለ
@sarasarha7302
@sarasarha7302 5 ай бұрын
ኣይዞሸ የኔ ቆንጆ❤❤
@aberashetube6139
@aberashetube6139 5 ай бұрын
አለንልሺ❤❤❤❤
@sayedahmada718
@sayedahmada718 5 ай бұрын
ቃልዬ አይዞሽ❤❤❤❤❤
@konjonesh
@konjonesh 5 ай бұрын
ቃልዬ ደስ ትላላችሁ ❤❤
@kerubeldaalee8695
@kerubeldaalee8695 5 ай бұрын
Kefagn kemeteyi mesrat new tena keleshe wana tena new kal yewusteshenema manem ayredashem beterefe yekebedeshen lefetari menager new
@wasansan5781
@wasansan5781 5 ай бұрын
.ፈጣሪንአታማሪ
@DgfGdgg-g8f
@DgfGdgg-g8f 5 ай бұрын
የኔ ዉድ🥰🥰🥰🥰
@aberashetube6139
@aberashetube6139 5 ай бұрын
ቃል ጠካራ ሁኛልን
@ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ
@ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ 5 ай бұрын
አይቃል ውጭ ውሰዱኝ እምትይው እውነት ካዘንሽላቸው እዛው እያለሽ አውጫቸው እቤት የተዘጋባቸውን ሲቀጥል እርዱኝብለሽሳይሆን በራስሽ ጫማ ጠርገሽ ጠንካራሁነሽ ስታሳያቸውነው
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 5 ай бұрын
ቃል ውጪ ሀገር ውሰድኚ ነው ያልሺው ትንሺ ቸኮልሺ😅
@Susu-gq9dg
@Susu-gq9dg 5 ай бұрын
ሁለይ እኝኝኝኝኝ አይክብደሸም ግን 🙈
@ወለየዋዩትብ
@ወለየዋዩትብ 5 ай бұрын
ከምር. አስቀያሚ. ንግግር. አትናገሩ😢😢😢
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 5 ай бұрын
ቃልዬ..በርቺ
@Rahma-y8o
@Rahma-y8o 5 ай бұрын
ቃል ሰርካለም ልጅ የወለደችዉ የት ደረሰች /?????ሄደሽ እያት አንችም ጠንክር
@Serkey-y6p
@Serkey-y6p 5 ай бұрын
ኮዬ ነኝ
@Grgc-y6l
@Grgc-y6l 5 ай бұрын
ሰርካለም ግን የት ገባች እስኪ አንጧት
@Serkey-y6p
@Serkey-y6p 5 ай бұрын
አለሁ
@Dior768
@Dior768 5 ай бұрын
❤❤❤ ሁላችሁም ታምራላችሁ በርቱ❤❤❤
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 5 ай бұрын
😂😂😂😂 አይይይ ቃል ያች ጥግ ድረስ ውጭ ሀገር መሄድ ነውንንን የሰው ሀገርኮ ሁሌም የሰው ነው እኔ ከጀመሩ ጀምሮ እከታተላታለሁ የሷ ሕልም ውጭ ውጭ ነው ይህኮ ነጭን ማምለክ ነው ምድነው ውጭ የሄደሁሉ ሀብታም ነው ያለሽ. እረ አበዛሽው ባለሽ አመስግኝ አሻግረሽ ስታይ ያለሽንም እዳታጭ
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አበዛችው ሁሌ እሮሮ
@BelayeElias
@BelayeElias 5 ай бұрын
ቃልየአዪዞኚ
@ruthjemal7810
@ruthjemal7810 5 ай бұрын
Ayzoshi kale wde leji kebade nw be fekr megodate yale nw tesefeshi geta nw sew menm aydergem tey
@sarahabas8619
@sarahabas8619 5 ай бұрын
ዱሮም ነግሬሽ ነበር አያልቅ በትን አግቢ ብየ😂😂
@WifiWigi
@WifiWigi 5 ай бұрын
አትጃጃይ አፍቅረሽ ነው
@ሮዝናዬ
@ሮዝናዬ 5 ай бұрын
ምን ልስሬ ነው ውጭ የምትይው ስደት ላላየው ነው ብርቅ አረፈሽ አገርሽ ላይ ስሬ ተመስገን በይ ባክሽ አንድም ሀሉ ነገር አደባባይ ላይ እያውጣሽ እግዚአብሔር እያማርርሽ ካንቺ ትንሽ እህትሽ ትሻላለች መሀት አታምጭ በአፈሽ
@wazircell4191
@wazircell4191 5 ай бұрын
በጣም
@امسلسبيل-ج7ص
@امسلسبيل-ج7ص 5 ай бұрын
እንደኛ አረብ ሀገርመሰለሽዴ ወደ አዉሮፓነዉጂ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 5 ай бұрын
@@امسلسبيل-ج7ص አውሮፓስ ሳይሰሩ መኖር አለዴ እረ ሰውስ ጋጩሮዋል ?? እሷም እዳች የገነጨረ ሀሳብ ይዞዋት ነው የጦዘይው አውሮፓ ዶላር በስባልትላይ ይበተናል መስሎዋት ነው ስትሰው አለ ጭቃ ጭቅላት
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 5 ай бұрын
​@@امسلسبيل-ج7صእዛም ስራ ነው
@DnvSjdf
@DnvSjdf 5 ай бұрын
Ayezoshe Kal anhce gobez neshe
@sosinasine5843
@sosinasine5843 5 ай бұрын
በቀደም ሌላ ዛሬደሞ ሌላ ከእግዚያብሔር ጋር አትታገይ አትማረሪ
@selamawittameru4185
@selamawittameru4185 5 ай бұрын
Ayzosh tenkri saki!
@Ail-ox6zv
@Ail-ox6zv 5 ай бұрын
ማሮቸ❤❤❤❤❤❤❤
@elsinagirma7535
@elsinagirma7535 5 ай бұрын
ውጪ መውጣት የሚያልፍልሽ መስሎሽ ነው መስሎሻል 😂😂
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 5 ай бұрын
ኣይ ቅመም😂😂😂😂
@MimiMimi-m7b
@MimiMimi-m7b 5 ай бұрын
ደጊ ለምን አይጨመርም
@hanaefrata1395
@hanaefrata1395 5 ай бұрын
Feystizhen amesggni were tawukiyaleshe😂
@nunufekede1272
@nunufekede1272 5 ай бұрын
እነዚህ ድራማ ነው
@مسراتانجي
@مسراتانجي 5 ай бұрын
እኔመ,ናቴን,ገመናየን,በስደት,አጥቼ,ዘምበየለሁ,,በሁሉነገር,አታማሩ,
@tizitatesfay-rx6ct
@tizitatesfay-rx6ct 5 ай бұрын
ayezahs gazebo nase Kal
@mulumulu4759
@mulumulu4759 5 ай бұрын
ቆይ ውጭ ሄደሽ ምን ልትሰሪ ነው? ወይ አቅምን አለማወቅ 😏😏
@ruthjemal7810
@ruthjemal7810 5 ай бұрын
Wchi kebade nw selalayshw nw fetari kale letayew techyaleshi
ነቅቸብሃለሁ ምን እንደፈለክ
13:38
kal beteseb
Рет қаралды 24 М.
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 97 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,9 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 27 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
የስ ኖ አይደል ሾዉ (Yes No Aydol Show ) ዳኞች በስሜት ያበዱበት 2024
48:06
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 136 М.
ያንተ ነገር በቃኝ...
10:15
kal beteseb
Рет қаралды 68 М.
ማር ቆረጥኩላት...
14:16
kal beteseb
Рет қаралды 34 М.
ቃል |QAL አዲስ ሙሉ የኢትዮጵያ ፊልም |QAL Full Amharic Movie 2024
1:18:59
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 97 МЛН