ባሏን በነጠላ አንቃው የገደለቸው ጨከኝ ሴት

  Рет қаралды 79,857

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Пікірлер: 189
@keryodtube
@keryodtube Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን ክፉ ጊዜ በምህረትህ አሻግረን
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
እንዴ ይሄ ቅናት ነው እንዴ 30 አመት የገነባችውን ትዳር በሷ ላይ ሌላ ሴት 60 አመቱ አስታራቂ ሽምማግሌ ሙሆን ሲገባው አለሌ😏
@sasab2001
@sasab2001 Жыл бұрын
እንኳን ደፋችሁ 30 አመት ቀላል ነዉ እንዴ ወጣትዋ ያንገበገባት መሙቱ ሳይሆን ንብረት አለካፈልዋ ነዉ
@feven.leul6287
@feven.leul6287 Жыл бұрын
Wagawun new yagegnew esu. Esua gin bezih chemilaqa hiwot ejuan mabelashet alineberebatim.
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 Жыл бұрын
ቤት ውስጥ ተለያይተው ነው የሚኖሩት እኮ። ዊንታን ሳላደንቅ አላልፍም
@maryamhussn2925
@maryamhussn2925 Жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያውርድልን ደግ ነገርም ያሰማን ፈጣሪ ሆይ በቃበለን እኛንም የመዳም ቅመሙች አተው የልባችንን አሳካልን 🙏
@MahletHluf-kt9kr
@MahletHluf-kt9kr Жыл бұрын
ጥሩ አደረገች እንኳን ደፋቹ የ10አመት ስቃይዋ ነው የተዋጣቹ
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub Жыл бұрын
ያላችሁት እንዳለ ሆኖ ሴትየዋ ከባሏና ከልጆቿ ጋር እየኖሩ ሳለ ለምን ሽማግሌው ወጣት አስፈለገው ይቺ እናት የለፋችበት ትዳር ነው መግደሏ መቶ በመቶ ስህተት ቢሆንም ውስጧ የሚታያት የለፋችበትን ነው። ያውም ለንብረት ብላ ትዳር እያለው የቀረበችን ጥቅመኛ ባለፋችበት እኩል ተካፋይ በመሆኗ ልቧን ሰብሮታል ቅናት ብቻም አይመስለኝም ለጥቅም በቀረበችው ለማግባት ውሳኔ መወሰዱም ያናድዳታል ይሄኔኮ ስንት ጊዜ ነግራው ይሆናል ያም ሆነ ይህ መግደል ድረስ ባትደርስ እስከመጨረሻ ብትታገሰ ሌላ ነገር ነበር ወጣቷም ከገዳይ ባላነሰ ነው የማያት ምንም ባልና ሚስት በገነር ቢለያዩም አብረው ኖረው ልጆችን አፍርተው ንብረትን አፍርተው አብረው ያሉ ሰዎች መሀል መግባት ምን ይባላል ይኸው ህይወቱን አሳጣችው እባካችሁ የፈለገ ይሁን በሰው ትዳር አትግቡ ሌላ አማራጭ የለም እንዴ ? በተለይ ወጣቶች አባታችሁ ከሚሆን ሰው ያውም ባለትዳር ልጆቹ ከምትሆኑና ልጆች ካሉት ሰው አትጠጋጉ ሲሞት ጠብቀን ንብረት ለመውረስ? ሰርታችሁ ለማግኘት ሞክሩ ሳትበሉትም ሞት ሊቀድማችሁ ይችላል እግዚአብሔር የማይወደውን ርካሽ ሰራ አትስሩ ሰው ሰውን እንድትገሉም አምላክ አይፈቅድም የሰራችሁትን ያንኑ ታጭዳላችሁ አስተውሉ
@blueblue8966
@blueblue8966 Жыл бұрын
ሄራን ቆንጅዬ እና ጎበዝ ታዳጊ ነች ነገር ግን በሳል እና ይሄንን ፕሮግራም ሀሳብ ለመስጠት ትንሽ ይቀራታል መጨረሻላይ በውይይት እና ከአይምሮ በሚፈልቅ በስራ ልምምድ ሆነ ብዙ በማንበብ ከልምድ የቀሰማችሁት ከልባችሁ የፈለቀ ምክር ስለሆነ የምትመክሩን እንጂ ወረቀት ላይ የተፃፈ ነገር አይደለም የምታነቡልን እና እቺህልጅ ትንሽ ገና ነች ከህይወት ተሞክሮ የተማረችው እና ልምድ ይቀራታል ብስሬ ይቅርታ ግን በሳል ባለሞያ ቢተካልን pls
@gijjetigol1157
@gijjetigol1157 Жыл бұрын
በራስሽ ደርሶ እይው ብኽስራት 31አመት ውስጥ ስንቴ ችግር አሳልፋለች እች ሴት ዛሬ እንዲህ ፍርደ ገምድል መሆንሽ ያስገርማል ብትቀናም የልጆቹ እናት ናት ለማንኛውም ሀብትዋጀን አትርፋደሉች አፈሩን ረመጥ ያርግሉት
@selamissak5726
@selamissak5726 Жыл бұрын
ዛሬ ፍርድሽ ልክ አይደለም ጥፋተኛ ባሏ ነው ግፈኛ ጨካኝ ወስላታ ባልየው እሷ እኮ 30አመት የለፋቸው ለልጆቿ ለቤቷ እድሜዋን መልኳን ይሄኔ ስንት ነገሯን መስዋዕትነት ከፍላለች።ይሄ ሁሉ እሱ ወስላታ ስለሆነ እኮ ነው የጸባቸው መነሻ
@axmedcumar5630
@axmedcumar5630 Жыл бұрын
10 sano ka hor ayay nacday oo uu qol kaligii seexanayay ee maxay u dishay?
@selamissak5726
@selamissak5726 Жыл бұрын
@@axmedcumar5630 ?
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ደግ አደረገችው አካሉን አጉድላ 🐓ጠባቂ ማድረግ ነበረባት እንዲህ አይነት ልክስክስ ሴሰኛ ወንዶች የቱም ቅጣት ሲያንስባቸው ነው መብቷን ነው ያስጠበቀችው የሀገራችን ህግ ለማን መስራት አያውቅምጂ አልተሳሳተችም 😫😫😫
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
ትክክል። የልጅ ልጅ አድርሶ በስተርጅና በአዛውንት እድሜ የስንቴ ታናሹ ጋር ሲጓተት የማያፍር ሽማግሌ...ጥሩ አደረገች። ልቀቋት ፤ ትፈታና እኔ GoFundMe አሰባስብላታለሁ።
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
@@nardip4999 እኔ ቁጭ አደርጌ እረዳታለሁ ብትለቀቅ❤
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
​@@Oumlizaaaእስሳ ስለሆክ ነዎ ዝሙት በሀይማኖትም ያስገድላል እሚተገብር የለም እጅ።
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
@@aiqutbano1845 እስሳ ስለሆንኩ ነዋ እሷን የደገፍኩት😫?
@yrdtyyrrty8385
@yrdtyyrrty8385 Жыл бұрын
😢ደግ አረገችው እህህ
@ወለተማርይምወለተማርያም
@ወለተማርይምወለተማርያም Жыл бұрын
አንዳዴ ግን. የማየውን ሁሉ ማመን እቸገራለሁ በሰው ሂደት የምትገቡ ሴቶች ልብ. ይስጣችሁ
@shewithagos9433
@shewithagos9433 Жыл бұрын
Please bring merry and zenebe.......they are so matured and so nice....love them
@azizaabdurazak1568
@azizaabdurazak1568 Жыл бұрын
Me I like them but this girl also she's young n fresh or new, it's ok she will learn soon
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
የዛሪው ፍርድ ትክክል አደለም ብስራት ምነው ዝሙት ፆድቅ ነው አላችሁ😂😂ፈቶት እደፈለገ ማርግ መብቱ ነበር ጥፋተኛው ውሽማው እና እሱ ብቻ ነው አዳደየ ገዳይ ገዳይ ላይ ብቻ መፍርድ ጡሩ አደለም ይባላላ ሞችስ በምን ምክነያት ሞተ ምን አርጎ ይባላል።
@HannanYetbarek
@HannanYetbarek Жыл бұрын
ብሰራት የዛሬው መማሪያ ብላቹሁ የሰጣችሁት አስተያየት ትክክል አየደለም። 30 ዓመታት ትዳርን መፍረስ ቀላል አይደለም ልብ ይሰብራል ።በአጋር ቤት ውሰጥ ቁጭ ብሎ ይሄን ድርጌት መፈጸምም ወንጀል ነዉ። ሰለ ቅናት ከማውራት ይልቅ ትቶ ስለሚሄድ ብታስተምሩ ጥሩ ነበር።
@ሜቲ
@ሜቲ Жыл бұрын
የዛሬው ደስ አይልም ዊንታን ከጎኗ ሆኑ ????? ትዳር ክቡር ነው ። የሰው ባል ነጣቂ ባለጌ ሴት ሞራል መስጠት ወስላታን ማብዛት ነው። እግዚአብሔር ምን ያምጣ ከዚህ በላይ ??? ወገን እናስብ ሴቶች የራሳችሁን ፈጣሪ አያሳጣችሁም ።
@munanure5090
@munanure5090 Жыл бұрын
የትአባቱ ደግ አደረገች
@yuotub-
@yuotub- Жыл бұрын
ሰለ ሂወት ዛሬ ተሳስታችነው ታሪኩ ያቀረባችሁት ወይስ የውሽሚትን ታሪክ(ጥፋት) ወደ ሚስተየዋ የምታቀርቡት ኩፉኒት ምናምን የ31አመት ድካሟን ስትቀማት የልጆቿን አባት ስትቀማት መርቃ ወይም ደግሳነበር መሸኘት የነበረባት?????????ለማንኛው አትፍረድ ይፈረድብሃል መግደል የለባትም በዚህ አምናለው ነገር ግን ድዴትና ቁጭት ልፋቷ ድካሟ ነው ይንን ልትፈፅም የቻለችው
@bethelhemeshete1731
@bethelhemeshete1731 Жыл бұрын
በሀሳቡ እስማማለሁ የማንኛችንም አባት ይህንን ቢያደርግ ስሜቱ ቀላል አይሆንም ልጆቹም ልክ ናቸው ከእናታቸው ጎን መሆናቸው ሰውየውም ቢሆን ሴት ወደ ህይወቱ ማምጣት ሲፈልግ ለሴት ብሎ ፍቺ እንደፈለገ ከማውራት ይልቅ በቃኝ ፍቺ እፈልጋለሁ ብሎ ከቤት ከወጣ በኋላ እንደፈለገ ቢሆን እሷንም ወንጀል ውስጥ ባልከተታት ነበር የለፋችበትን መጦሪያዋን የልጆቿን ቅርስ በስተርጅና እንደዚህ ሲያደርግ ያበሳጫል መሞቱ ተገቢ ባይሆንም ሀሳቡን ስለምጋራው ነው
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Жыл бұрын
የምሯነው አባቷን አግብታ ለመኖር ያሰበችውን ስላልሆነ ነው የምታዝነው የሷ ወደዚህ ቤተሰብ መምጣት ነው ሞትም እስራትም ያመጣው ትዳር ካለው ሰው ጋር ሴትም ወንድም ጋር ግንኙነት መፍጠር አያስፈልግም ባይነኝ ጥፋተኛ ወጣቷ ሴት ናት ።
@dawitdima-se4vj
@dawitdima-se4vj Жыл бұрын
አይደለችም። አባት የገደሉ ሰዎች አውሬዎች ናቸው። ዊንታን በአካል ባገኛት አቅፌ ግንባሯን እስማት ነበር። በተለይ ከገደሉት በኋላ ሊያመልጡ ነበር
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
​@@dawitdima-se4vj😂😂እር ሸም ነው ደባል መሆን እራስን ማርከስ ነው።
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Жыл бұрын
@@dawitdima-se4vj የገደሉትኮ የሷ ወደ ሒወታቸው መግባት ያመጣው ውሳኔ ነው እኔ ባለትዳር ወንድ ወደኔ ሲመጣ የኔን እድል ለማበላሸት እንደሆነነው የምረዳው ለአዳም አንድ ሔዋን ነው የተሰጠው አለቀ።
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
መቅናት አይደለም ትዳር እኮ ነው የያዘው ጨዋታ አይደለም ህይወቱን የበጠበጠችው ወጣቷ ስውየውን ለብር ብላ ነው ሽማግሌውን የቀረበችው
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
የሽማግሌው ጥፋት ነው ፤ በስተርጅና ፍቅረኛ መያዙ የስንቴ ታናሹጋር ሲጓተት... ሲቀፍ። አሁንማ ሽቤወች ሁሉ እንጣጥ ብለዋል፣
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ትክክል ቢያንስ ስማንያቸውን ሳይቀዱ እንደት ትደርባለች🙏
@TigistGebremedhin-tw6kq
@TigistGebremedhin-tw6kq 7 ай бұрын
እንዴ አስር አመት ሙሉስ ወይ ሳይታረቁ ወይ ሰማንያ ሳያወርዱ ለምን ቆዩ? ጥፋቱ እሱ ላይ ነው እንጂ ከአስር አመት በሁዋላ ግንኙነት መጀመሩ አይደለም።
@yordanosmeaza9520
@yordanosmeaza9520 Жыл бұрын
አስታየት ስትሰጡ አዳምጡ ሴትዮዋ ልጆቹን ሰራተኛዋን ሳይቀር ያሳመፀችበት ሰውናት በግልፅ አልተፋቱም እንጂ10 አመት አልጋ ለይተዋል ስለዚህ ሰውየውም ምን ያርግ ሰው ላይ አትፍረዱ ስለጠላችው አይደለ ልጆቾን ያሳመፀችበት ስለዚ መፋታት ይሻላት ነበር።
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እሱ የሆነው ስለደርበባት ስላልተስማሙ ነው
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
በሰዉ ሂወት እምትገቡ እሴቶች. እድሚችሁ. ይጠር. ወልዳችሁ. አትሳሙ. የተረገማችሁ. በጣም ያማል የደረሰበት ያውቀዋል. የኔ ሂወት ያበላሸሽዉ ልጅ. ወልደሽ አትሳሚ😢😢😢😢😢😢
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ Жыл бұрын
አይ ሀሉም በሽትኛ ነው በውድ ያልቆስል የለም እህቴ
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
@@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ ልክ ነሽ. እህቴ. እሽ.
@mekdesmolla4500
@mekdesmolla4500 Жыл бұрын
ሚስቱ ትክክለኛ እርምጃ ነው የወሰደችው 30 ዓመት ቀላል አይደለም ይሄ ባለጌ እኳንም ገደልሽው
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ Жыл бұрын
በስላሴ ስም ኧረ አይባልም
@የኢቅራዕተማሪነኚ
@የኢቅራዕተማሪነኚ Жыл бұрын
ክክክክክ
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ Жыл бұрын
ምነው ክክክክክ 😁😁😁😁
@lulutube311
@lulutube311 Жыл бұрын
ውድ እህቶቸ እደኔ ስደት ያደከማችሁ ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ መቸም ዱኒያ አይሞላም የሠው ቤት ምርር ነው ያለኚ ሁላችሁም እደኔ መሯችሇል አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን😢
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 Жыл бұрын
ባክሽ ቁጭ ብለሽ መፍረድ ቀላል መሰለሽ: እሷ ጫማ ላይ መቆም ያስፈልጋል ለመፍረድ
@feven.leul6287
@feven.leul6287 Жыл бұрын
Ameseginalehu betam lik nesh
@beaglecutedog2312
@beaglecutedog2312 Жыл бұрын
ብስራት የምትሰጪው ትንታኔ ድንቅ ነው !!
@abdukega
@abdukega Жыл бұрын
ወጣቷ ለብር ብላ ነው ለምትሉ ትልቅ ስህተት ነው እውነተኛ ሴት ነች አሁን የምትካፈለው ብር የለምና መሞቱን ስታውቅ ቤቷ ትቀመጥ ነበር ጀግናነች የተሻለውን እመኝላታለሁ
@SorryBay-lq2df
@SorryBay-lq2df Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ሁለታችሁም በጣም ነው የምትመቹት በተለይ ሜሪዬ ብትኖር ዋው
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER Жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም ግን በጣም የሚጠቅም ነው በእውነት እናመሰግናለን ብዙ ተማረኩት ❤❤❤
@pipogw7023
@pipogw7023 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ናት። እኔብሆን በቁሙ ነበር ማቃጥለው
@RadzoI
@RadzoI Жыл бұрын
ብስራት እኳን አጠፋችው ማን በለፋበት ማን ይኖራል
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አቤቱ በጄሯችን ከምንሰማው ክፉ ጠብቀን ከክፉ ሰዎችም አደራህን ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!!
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ❤❤❤
@tinaye964
@tinaye964 Жыл бұрын
ጨካኝ አይደለችም የእሷን ቁስል ማን አወቀላት ሲያንሰው ነው ልጅነቷን ቅርጥፍ አርጎ በልቶ እሷ ስትጠወልግ ሌላ አበባ ፍለጋ ሄድ ድፍት ያርገው😒😒
@mesi5948
@mesi5948 Жыл бұрын
ብስራትየ ካንቺ አላቅም ግን በጭራሽ ቅናት ያልሽ ነገር ትክክል አደለም እና ባልሽ እሌላ ጋር እየማገጠብሽም ዝም ማለት ነበርባት መግደሏ ልክ ባይሆንም ግን በእኔ እይታ ሴትየዋ እውነት አላት 30 አመት ቀላል ነው እንዴ የሽማግሌ ቁሉ ነው😮 በመቁረቢያው ሳአት እሽኮለለ ነብሱን ይማረው እና
@meklitsara3888
@meklitsara3888 Жыл бұрын
እውነት ብስራትዬ ግን የሄራን ሜክ አፕ ባፍሽ ባትናገሪም በውስጥሽ ክትክት ብለሽ እያስቅሽ ይሆናል
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
ክክክክክ ሁላችንም ስቀናል
@TgantatgaTgantatga
@TgantatgaTgantatga Жыл бұрын
በጣምደሰይላል
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
የብስራት ቁንጅናን የመሰለ የለም አለባበስ ሜክአፖ አነጋገር አንደኛ ነሽ ። አዲሷ ልጅ ትንሽ ካይንሽ በላይ ያለውን ከለር አደብዝዥው ቀለም የተቀባ ግድግዳ ነው የመሰልሽው ከይቅርታ ጋ
@asterabebe9166
@asterabebe9166 Жыл бұрын
እዚህ ላይ የምትሰጡት ሀሳብ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ሴትየዋ 30 ዓመት የለፋችበት ትዳሯ ነው መቅናት ይገባታል ምን አይነት አስተያየት እንደምትሰጡ አልገባኝም።እናንተም ጭፍን ሆናችሁ ለሰውየው ነው የምታግዙት ከአረጀ በኋላ ወጣት አግብቶ ምን ሊያረጋት ነው የሰይጣን ስራ ነው እንጂ። እናንተስ ብትሆኑ እንደዚህ ቢደርስባችሁ ምን ታደርጉ ነበር??? ልጂቷም ብር ፈልጋ እንጂ የውነት ሰውየውን ወዳው አይደለም መድሀኒቷን አግኝታለች።አሁን ማንም አይፈልጋትም እንደለመደችው ሌላ ሽማግሌ እሞክራለሁ ብትል እሷም ትገደላለች ብታርፍ ይሻላታል። ዋ !ዋ! ሚስቱ ደግ አደረገች።ፈሪ አይደለችም አንችስ ብትሆኚ አትቀኝም የማይሆን አስተያየት አትስጪ።
@Mነኝየሶሊናፋቂ
@Mነኝየሶሊናፋቂ Жыл бұрын
እውነት ነው
@lishanali4252
@lishanali4252 Жыл бұрын
እንዴ ምን ለማለት ፈልገሽ ነዉ እሱስ የሚሠራዉ ነገር ብልግናዉን ደገፍሽለት አብሮ ያኖራቸዉ የለፉበት ንብረት እኮ ነዉ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
አንች፡ደሞ፡አፊሺም አይንሺም፡ቀለም፡ምንድነው አይንሺ ላይ፡ያለውን፡ቀንሺ፡ሰውዬው፡ነፊስ ማር፡በቃ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
እኔም ይህን ነው ያልኩት ክክክ
@ሜቲ
@ሜቲ Жыл бұрын
ፍቅረኛዋን ያጣችው ዊንታ አልክ ???፺ የሰው ባል !!!!!
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ Жыл бұрын
አይገርምም
@abibeyene8492
@abibeyene8492 Жыл бұрын
ብስራት ቆንጅዬ❤
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ድረድክ አለ ጉራጌ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 Жыл бұрын
ኦም ድረድግ
@Alexfunnyሳቅ
@Alexfunnyሳቅ Жыл бұрын
Ewawv ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amazing
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
የልጅቷ ሜካፕ ወዮዮዮዮዮ 😁😁😁
@zaragizaw4791
@zaragizaw4791 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@bereketlove1497
@bereketlove1497 Жыл бұрын
ሂራን ቆንጂየ ዱቄቱ ትንሽ በዛ ትንሽ ብትቀንሽበት የበለጠ ቆንጂየ ነዎ ምትሆኙ 🥰🥰🥰
@bereketlove1497
@bereketlove1497 Жыл бұрын
ምስሬ የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰🥰
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
True
@bezalove558
@bezalove558 Жыл бұрын
betam yasaznal😭😭😭
@wensht1459
@wensht1459 Жыл бұрын
ትክክል በጣም ጎበዝ
@MB-lo3fo
@MB-lo3fo Жыл бұрын
I follow this program and I usually generally agree with the comments. However in this case I completely disagree 1) lijoch mewegen yelebachewim befitsum. You have to acknowledge and understand that lijoch are human beings with their own perception and understanding of things. You also have to take in to account that these children are capable of thinking and analysing . They will not exclude their father just because the mother said so. Child to father relationship does not work like that. You have to consider that maybe they isolated their father because of what they have seen and observed growing up. 2) you mentioned that ‘there are andand chekagne enatich’… you have also deemed this lady to be so chekagne. (This is not free her from her wrong doing) however, again you have to take into account why she took the measure she did. You have to consider if living with this man for a number of years .. being disrespected.. disregarded caused her a psychological damage that resulted in her acting this way . You have to take in to account that this man was planning to get married to another person whilst he is married to this lady ( regardless of how bad their marriage maybe) . You have to give that a weight. In other countries.. to make the law fair.. you get a hearing and a chance to defend your actions. This does not mean you have not committed the act but there are mitigating circumstances that made you act in a manner that you did . In other countries, maybe this woman would have had a valid defence. Please note.. I am not glorifying what this lady did. but you should still consider certain factors to make your argument balanced. It’s not fair to completely demonise this lady without Atleast taking into account what she might have gone through. This would not mean you agree with her actions but it just means you would not present her unfairly and so harshly. Thank you
@oneet.8301
@oneet.8301 Жыл бұрын
My understanding from the story there children are adults they should definitely involve with there parents issues. Nevertheless if the wife and anyone involved in the murder of the husband should face justice system.
@redietworkie-or9di
@redietworkie-or9di Жыл бұрын
ትክክለኛ ውሳኔ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
ብስራትዬ ለጋደኛሽ ቀለሙን ትንሽ ትቀንሰው ንገራት እሺ ጎሽ
@erminext680
@erminext680 Жыл бұрын
ዛሬ ቢቻል እናተን ነበር ማነቅ ልክስክስ
@sebrinayoutube8263
@sebrinayoutube8263 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅 አይ ሜካፕ
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya Жыл бұрын
ጨከኝ አደለችም ሽጎርዳዲ አርፈው አይቀመጡም
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
እር አልጨከነችም😂😂በቢላም ብከትፈው ያሰዎል ግን እየገደፍኮት አደለም ጥፋተኛ አደለችም ያርገችው እርምጃ ከመጥፎም መጥፎ እሚሸል ስላለ ነው መለያየትን አማርጭ ብታርግ ይሻል ነበር ቅናት አደለም ሆ።😂😂
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ Жыл бұрын
ኧረ አይባልም መፍታት እያል መግደል ምን አመጣው
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
@@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ ልክ ነው ግን የዚህን አክል ጨካኝ እሚስብል ስራ ነው የሰራችው ማለት ይከብዳል ንቆታል እኮ በላይሽላይ አች በግልፆ ቢዘሞትብሽ ምን ትይ አለሽ ስት ባለጌ ወዶች አሉ ግን ደብቀው ነው እሚወሰልቱት ለምን ይሄን ስለሚፈሩ።
@yeshimaretube2491
@yeshimaretube2491 Жыл бұрын
እንደው በስው ትዳር የምታመሰቃቅሉ እግዚአብሔር ልብ ይስጣች
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Жыл бұрын
Bisrat, this is not jealousy. We can't use the word of jealousy on this situation.
@feven.leul6287
@feven.leul6287 Жыл бұрын
It's more than jealousy. U have to experience it to feel it. Easier to judge from outside.
@mebratgeb3029
@mebratgeb3029 Жыл бұрын
I would say more like the woman donot know her self worth and settling for breadcrumbs that sad reality
@NaturaliRactionSound
@NaturaliRactionSound Жыл бұрын
ጸይፍ ዊንተ ተብዮ ትንሽ አተፍርም የምን ፈቅርኝ ስጀመር ትደራ ፈታ አግበኝ ምስትህን ቶው መለት ኩርት ሆና ደግ አደርገች ይገቦወል የትልቅ ትንሽ ወርደ
@semiramohammedsaid3783
@semiramohammedsaid3783 Жыл бұрын
Yes
@kiduyenatanem-mk5mu
@kiduyenatanem-mk5mu Жыл бұрын
Begugut new metebikew perogramune gobeze neshi besratey❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
በስመአብ ጭካኔ ምን ጉዲ ነው😢😢😢ሟቹም በጣም ትልቅ ጥፋት አለበት ቢያንስ የልጆቹ እናት ናት ሲቀጥል በስማንያ ላይ እንደት ይደርባል ካልሆነ ከተለያዩ ብሗላ ነበር ሌላ ሂይወት መጀመር ያለበት። 🙄😳
@AbuYasir-q5t
@AbuYasir-q5t Жыл бұрын
ደግ አደረገቺዉ
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
አይ ንባብህ ስህተት የበዛበት ነው አስተካክል እንጅ
@zouditasama3211
@zouditasama3211 Жыл бұрын
እኔ ቀንቸ ሣይሆን ግዜይን ፈጅቸ የሠራሁትን ገዘብ ወሥዶ አግብቶ ወልዶል የልጀ አባት በጣም ለመበቀል እየፈለኩነው 😢😢😢
@-channel-yh1kc
@-channel-yh1kc Жыл бұрын
በቀል የእግዚአብሔር ነው ላንቺም ልልጅሽም ስትይ አዲስ ህወትሽ ከእግዚአብሔር ሁነሽ ምሪ ልጅሽ ስታድግ የአባቷ ክፋት ሳይሆን ያንቺ መተውና ይቅር ማለት ትማራለች
@NuraMohemmad-tu6dp
@NuraMohemmad-tu6dp Жыл бұрын
ተይው እህቴ ለአላህ ስጭው
@selamgirma2828
@selamgirma2828 Жыл бұрын
ተይ እህቴ በቀል የእግዚአብሔር ነው
@disccell5888
@disccell5888 Жыл бұрын
እንኳን ደናመጣቹ
@yewhana806
@yewhana806 Жыл бұрын
ደግ አረገችው እድሜዋን በልቶ ወደ ሌላ ሴት ስያንሰው ነው
@SameraSamera-o3r
@SameraSamera-o3r Жыл бұрын
ይገባዋል
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አትመጣም ወዪ😢😢😢😢
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 10 ай бұрын
ወደየት,,?😂
@nafisaahmed6061
@nafisaahmed6061 Жыл бұрын
ደግ አደረገች የትልቅ ልክስክስ
@erminext680
@erminext680 Жыл бұрын
ቅናት ስትሉ ትንሽ አታፍሩም ባለትዳር እኮ ነው
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
ኤጭ ወዳ እያሰበች ነዉ እንዴ ከብስራት ጎን ያለችው የምታወራዉ
@asiyajuhar1736
@asiyajuhar1736 10 ай бұрын
Like nech
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
አንች ቀይ ቀለም ፊትሽ ላይ ተለቅልቀሽ የምትቀርቢው ሴትዮ ፊትሽን ታጠቢ በጣም ነው የሚያስጠላው ዱቄታም😂
@rozaroza7147
@rozaroza7147 Жыл бұрын
እኮ
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
ዝምብለሽ አቃቄር አታውጪ። ያምርባታል። እንደፈለገች Makeup መቀባት መብቷ ነው ፤ ማየት ካልፈለግሽ መተው ነው።
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
ከታሪኩ ብቻ እንማር. እሱ እደፈለገች ባያምርም. ምርጫው ነዉ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
በጣም ግድግዳ ምን ሊቀባ ነው እንጃ
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Жыл бұрын
ሲጀመን አልጋ ለይቶ ሰው እንዴት አንድ ቤት ይኖራል? እስኪ መልሱልኝ ? ፍቅረኛ ካለው ከቤት ለምን አይወጣም ጎመን በጤና አይሻልም ጭቅጭቅ ካለበት ጮማ ?
@jemo5716
@jemo5716 Жыл бұрын
ሠፋ ላይ አሻንጉሊት ወይም ናለ ከጀርበዉ አገሬ ፋሽን ነው ።የልጆች ክፍል አሥቀምጡት የምን ናለ ነዉ
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 4 ай бұрын
ወይ ይህ ስዉ ድምፁ😮🎉😂
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 Жыл бұрын
ኮመት ማበብ እውዳለኩ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 Жыл бұрын
ኢቺ ልጅ ኮመንት አታነብም ወይስ በአንድ ሜካፖ ሁለት ፕሮግራም ሰራች
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ Жыл бұрын
ምን ታድርግ ተቃጥላ ነው
@HanaAdemasu
@HanaAdemasu 5 ай бұрын
Beseme selase😢😢
@Asiya-t1p
@Asiya-t1p 25 күн бұрын
😢😢😢
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 Жыл бұрын
በመግደሏ እስማማለሁ ደግ አደረገች በትዳር ላይ የሚማግጡ ሰወች በሙሉ ይገደሉ።
@tgay5642
@tgay5642 Жыл бұрын
ሱብሀናሏህ
@nanishitaye7450
@nanishitaye7450 Жыл бұрын
በጣም ውድድድድድድ ነው ማደርግሽ
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም Жыл бұрын
ዊንታ ባለጌ ስለሆነች ታሪኩን ጨርሶ መስማት አስጠላኝ.🤣🤣🙂
@Mahammadabdu524
@Mahammadabdu524 Жыл бұрын
Ok
@tigistiberhe3685
@tigistiberhe3685 Жыл бұрын
❤❤❤
@MekonenAsefa-hk2vo
@MekonenAsefa-hk2vo 10 ай бұрын
ሚሲትእደትፍቅርከልክላትቀናለችይገርማል
@birukawegchew549
@birukawegchew549 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው በሉን ይገላል በጣም ያሳዝናል
@ዮስራ
@ዮስራ Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ruthdegefu4313
@ruthdegefu4313 Жыл бұрын
selam : terakiw yemiyanebew negere andande zibrikrik yale new ebakachu tikuret situt lelam video lay agatmonal beterefe arif nachu
@እረድኤትየስላሴልጅ
@እረድኤትየስላሴልጅ Жыл бұрын
ተተራኪዉ ሰዉዬ ፍቅር ይዞኛል😢😂
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Baye achim tanikeshi indate mochi be tarakiyu miseti😂😂
@EsayasayalewEsa
@EsayasayalewEsa Жыл бұрын
ብሰሩ ይቅርታ አድርጊሊኝና በሰውትዳር ገብታ አይደለም ሰውየውን ዊንታንም ነበር መግደል
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
ዊንታ ባለትዳር ላይ ምን ያንጠለጥላታል ወጣት ነች የስው ህይወት እየገቡ ይበጠብጣሉ ህይወት እስከማጣትያደርሳል
@dawitdima-se4vj
@dawitdima-se4vj Жыл бұрын
10 አመት ሙሉ እቤቱ ውስጥ ገለልተኛ ተደርጎ ኖረ የሚለውን አልሰማህም? ዊንታን ጌታ ይባርካት ይህን የተበደለ ሠው ደስተኛ ስላደረገች
@romejesus7094
@romejesus7094 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@romejesus7094
@romejesus7094 Жыл бұрын
Betam yasiferali
@የኪዳነምህረትልጃነኝ
@የኪዳነምህረትልጃነኝ Жыл бұрын
እሱ ነክፋ
@amrh610
@amrh610 Жыл бұрын
😭😭😭
@gijjetigol1157
@gijjetigol1157 Жыл бұрын
እሰይ ኤንኮን ገደለችው የለፋችበትን ለቄምጡ ሊያስረክብ የታባቱ ይሄ ሴሰኛ
@hailehaile4853
@hailehaile4853 Жыл бұрын
ልኔ ትልቅ ትምህርት ሰጣችሁኛል
@sebrinayoutube8263
@sebrinayoutube8263 Жыл бұрын
በጣም ቀፋፊ ከባድ ታሪክ ነዉ ግለሰቡ ጥፋተኛ ናቸዉ እዴት እሚስቱቤት ያድራል
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
በፍቅረኛው አክስት ቤት ሞቶ የተገኘው
30:59
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН