06 ስለህይወት| ፍርድ የተሰጠበት እውነተኛ የወንጀል ታሪክ| Real Ethiopian Crime investigations

  Рет қаралды 30,822

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Пікірлер: 71
@birtukan120
@birtukan120 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይሰዉረን ከመጥፎ ጓረቤት
@dawg929
@dawg929 16 күн бұрын
እኔ አጋጥሞኛል። መውጫዬ ጋ ጠብቃ አሳቢ በመምሠል ከሳህ ጠቆርክ ትላለች። እናት ነገር ነች ስለዚህ ሼም እየያዘኝ እሺ እሺ እላታለሁ። ከዛ ዝርዝር ነገሮች ውስጥ መግባት ጀመረች። ስለ ገርልፍሬንዴ መልክ አስተያየት ስትሰጥ ባነንኩ አደገኛ ሰው መሆኗን አወቅኩ። ሌላ ነገር ፈልጋ አይደለም አያቴ ትሆናለች። በቃ በሽተኛ ነች። ሀብት ያላት ትልቅ ሠው ናት ግን የማታውቀው ሰው ህይወት ውስጥ መግባት ትፈልጋለች። ሁለተኛ በሬ ጋ እንዳትደርሺ ብዬ አባረርኳት።
@SusuLove-r4r
@SusuLove-r4r 17 күн бұрын
በጣም ጠቃምትምህርት ነው በርቱልን
@EkuTuyub
@EkuTuyub 17 күн бұрын
ጥሩትምህርት ከስለህይወት ፖሮግራም ወስጃለሁ በርቱ❤❤❤🎉
@worldoffun-dh9tt
@worldoffun-dh9tt 17 күн бұрын
i love ur program❤❤
@tetinakelemeworq9118
@tetinakelemeworq9118 17 күн бұрын
Welcome betsab💞💞💞
@tsedaltedi
@tsedaltedi 17 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ🎉🎉🎉🎉
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 14 күн бұрын
I like this program and love 💕 studio 🎙️🎙️🎙️ keep it up!!!!
@genetbahilibi6105
@genetbahilibi6105 15 күн бұрын
ውዶችዬ የድሮ ጎረቤት እጅግ በጣም ጥሩ ቃላት ያጥርኛል ምን እንጀራ ብቻ በርበሬ ሽሮ ግንፎ ሲፍጭ ለጎረቤ ቅመሱ ተብሌ ይሰጣል አሁንማ ክፉ ዘመን ኢየሱስ ምጥቶ ይገላግለናል ተባረኩ
@fanatmeseret3199
@fanatmeseret3199 11 күн бұрын
ያሳዝናል 😢😢
@WONDIMUDIGEBO-n8q
@WONDIMUDIGEBO-n8q 17 күн бұрын
this big learning for me .
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 16 күн бұрын
ከምቅኛ ሴረኛ ይሠዉርን☝ ሄራን እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ሁለት ታርግሽ በሽልም ታዉጣሽ🌺
@asterfechaa556
@asterfechaa556 17 күн бұрын
ፍርዱ በቂ አይደለም ።
@eatcucumberwell6818
@eatcucumberwell6818 4 күн бұрын
እድሜአቸዉ እኮ ከ60 በላይ የሚሆኑ ይመስለኛል: 25 ሲጨመር ሳይፈቱ ሊሞቱ ይችላሉ
@SaudiArabia-d6v
@SaudiArabia-d6v 15 күн бұрын
ኦ ጌታሆይ ከክፋ ሰወች አድነን ምን አይነትጊዜ ደረስን ።
@EmabetTadesse-f5k
@EmabetTadesse-f5k 10 күн бұрын
Bazii program mikiniyat wonjali ba hagarachinii bazaa😢😢
@KedirAbdurke-l8f
@KedirAbdurke-l8f 15 күн бұрын
በጣም መጋርም ትምርት ነው ብስራት በጣም ነው መዎደሽ
@SultanSalamo-vs4kn
@SultanSalamo-vs4kn 16 күн бұрын
አህላን ስለ ህወት ፕሮግመችሁ ምርጥ ነው ። ፕሮግራሙን ብዙ ሰው ነው ምመለከተው መጀመረ እነንተ አለበበሰችሁ አስተከክሉ ምንየቱም ህፀን እውቂ ይመለከተወል ብስራት ራቁትሽን ነው ቅጥሽት ከፍተሽ ቁጭ ብለሽ ለነህፀነት ምን እስተመርሽ ነው ??
@yabeserayoanese673
@yabeserayoanese673 17 күн бұрын
በመቸው አረገዘች ይቺ ልጅ በሰላም ሁለት ያርግሽ
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj 13 күн бұрын
ከመቸዉ ማለት ምን ማለት ነዉ እድታማክርሽ ፈልገሽ ነበር
@tejaq8618
@tejaq8618 16 күн бұрын
ኢራን ታድለሽ እመቤ ድግልማሪያም በሰለም ትገላግልሽ❤❤❤
@SemiraZeru
@SemiraZeru 15 күн бұрын
ኢራቅ ayshalishm say ሄራን.
@Fikrenlinagerew-bo4br
@Fikrenlinagerew-bo4br 13 күн бұрын
ብስራትዬ በትወና አሳትፊኝ ፍላጎት አለኝ
@dawg929
@dawg929 16 күн бұрын
ሔራን ያነሳችው ነጥብ የሚገርም ነው። ነገሩ በትክክል ስለደረሰብኝ ኮረኮረኝ። ቶሎ ለመቅረብ የሚሞክሩ፣ ሳይፈለጉ አሳቢ መስለው የሚቀርቡ፣ ወዘተ አይነት ሰዎች አደገኛ ናቸው። እነሱን አለማቅረብ ነው
@tigist8365
@tigist8365 16 күн бұрын
ወይጉድ ሰዉ ስቀርበን መጠራጠር አለብን ስርቁ ብቻ አይደለም
@dawg929
@dawg929 16 күн бұрын
የሰው ባህሪ የተረዳሁት በጣም ቆይቼ ነው። እውነት ነው ጎረቤት መጥፎ ነው ተጠንቀቁ። ለበአል፣ ለድግስ፣ ወዘተ ጎረቤት አልሄድም። ለቅሶ ካለ ድንኳን ውስጥ ቁጭ ብዬ እወጣለሁ። ሰላም
@Zewde-s8g
@Zewde-s8g 10 күн бұрын
ህጉ ነው ወንጀልን የሚያባብሰው አስቦና ተዘጋጅቶ የሁለት ሰው ነፍስ ያጠፉትን አስሮ መቀለብ ምን ማለት ነው
@GenetFreeze
@GenetFreeze 17 күн бұрын
ተራኪው እኮ ሞተዋል አለ እናንተ ደግሞ አልሞቱም ትላላችሁ የትኛው ነው እውነቱ 1
@dawg929
@dawg929 16 күн бұрын
እንደመጥፎ ጎረቤት አትጨቃጨቂ😂
@ELizazemenekase
@ELizazemenekase 17 күн бұрын
እኔ ከስልኬ ጋር ተጋብቼ እያየኋቸዉ ስንቱ ተጋባ ስንቱ አረገዘ ወለደ ጉድ ዛሬ ሄራንን አየኋት በሽልም ዉጭ የኔ እናት❤😊
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 17 күн бұрын
😅😅ቀመን ቀረን😂
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 16 күн бұрын
Fetari yalw gize yehonal wede
@Saidberihun
@Saidberihun 9 күн бұрын
ሁለት ነፍስ ጠፍቶ 25 አመት ያሳዝናል ለዛም ነው ወንጀል የበዛው
@rahelmulugeta5124
@rahelmulugeta5124 12 күн бұрын
አለች ዘመድ የምትመሰል ባሌነስታይ ልታጣጥለኝ የምትሞክረው ሰለለባበሴ ሁሉ ስለሰውነቴ መወፈር ሰለቦርጪ የሚወራው ባሌ ሲኖርብቻ ነው ብቻዬን ስሆን ምኖም ሳትል ትሄዳለች ከሁነበሆላ ግን አመለጥኩ።
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 17 күн бұрын
Egzii 😢😢😢
@SamrTeshome
@SamrTeshome 17 күн бұрын
Btaaammm interseting
@AmyBerhe
@AmyBerhe 15 күн бұрын
ከሞት ቦሃላ ፖሊስ ጋር መደወል ምን ለውጥ አለው?? ሳይቃጠል በቅጠል.
@MakiJusus
@MakiJusus 17 күн бұрын
Almotum ende? Terfu?? Akerarebachu algebagne wendu sigeltse motowal belo neber besri degemo be hiwot baynoru nero ewentu saytawek yekee neber......?
@munasabdella8701
@munasabdella8701 17 күн бұрын
I have the same question. It’s not clear
@NejatUmerMohammed
@NejatUmerMohammed 17 күн бұрын
Enko diramaw siylk yenanten were aladamitim neber laka endazi tekami new ❤❤❤
@zznur7430
@zznur7430 16 күн бұрын
Ene degmo mechereshaw new enesu siyaweru new miwedew. Astemari new betam
@sinduabebe2088
@sinduabebe2088 16 күн бұрын
ሰውየውም የታመመው መትተውባቸው ነው
@mesfinbalcha-t8n
@mesfinbalcha-t8n 13 күн бұрын
አቅራቢው ተራኪው የሚደብር ነው። ብስራት ሲነግሩሽ አትሰሚ ምናለ እራስሽ ብተርኪ???🙄🙄🙄
@HaniadaAdahani-yx2xn
@HaniadaAdahani-yx2xn 16 күн бұрын
አልገባኝም አሉ ሞቱ ምን ነው አሞታታቹት
@AmyBerhe
@AmyBerhe 15 күн бұрын
ሌላው ችግራችን ቸልተኝነትን ማለት ወድ ህግ አለመሄድን ልክ እንደ እኔ የሰላም ሰው ነኝ ብሎ መቀጠር በጣም ኾላ ቀርነት ነው, ከልጆች መደበቅ ሃሳብ አለማንሸራሸር ምን ማለት ነው, እንዳላችሁት ቁልፍ ለጎረቤት? ተከራይ እንኳን ሲወጣ መቀየር::
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 17 күн бұрын
አንዳንድሰወ ነገረኛነወክፋቱ ተኮል ወይጎድ
@MelatTsegaye-eg1hh
@MelatTsegaye-eg1hh 17 күн бұрын
Hulet honachu setaqerbu dmtse lay hulem chger ale ere asetekakelu ✌️
@fevfeb7534
@fevfeb7534 16 күн бұрын
ሰዉ ግን ምንሆኗል
@NejatUmerMohammed
@NejatUmerMohammed 17 күн бұрын
😢😢😢
@FreweyniMesele-o4o
@FreweyniMesele-o4o 15 күн бұрын
ውሻ ጮኸ ሲገርመኝ ቅጠል እረገፈ ብሎ ሰው እሰከ መገዳደል ደደረሰ😢
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl 17 күн бұрын
Behiywet baynoru yalshew enemanen new
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 17 күн бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@astherbesteu1074
@astherbesteu1074 17 күн бұрын
ሰው ክፉ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 17 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢 ውሻ ጮህ ቀጣል እርግፈ ተብሎ ይስው ነፈስ እድዋዛ😢😢😢😢
@peace-si4uc
@peace-si4uc 17 күн бұрын
አይገርምም ውዴ ?
@yemanetsadu4969
@yemanetsadu4969 16 күн бұрын
ገዳዬች ሞት ቢፈረድባቸው ጥሩ ነበር የሞቱት እ/ር ነፍሳቸውን ይማረው
@TayeAbebe-u2k
@TayeAbebe-u2k 16 күн бұрын
የባልና ሚስቱ ነፍስ መትረፍ ያስደስታል: ፈጣሪ ይመስገን:: ከእግራችን: እጃችን: አፋችን መቆጠብ ጥሩ ነገር ነው:: ያለ የሌለውን ሁሉ መቀበጣጠር ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም:: ጠላት እንዳይበዛ ወሬ: ቱሪናፋ አለመብዛት ይገባል:: ምክራችሁ ተመችቶኛል:: ነፍስ ለማጥፋት የሞከሩት መሰሪ ሚስትና ደካማ አስተሳሰብ የሚጫወትበት ተላላኪ ባል የ25 አመት እስራት ያንሳቸዋል: በህይወት ከእስር ቤት ቢወጡም ባይወጡም: ከስሞኑ ቢሞቱም ፍርዱ ያንሳቸዋል:: ቂመኞች: ተንኮለኞች ናቸው
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn 16 күн бұрын
የኢትዮጵያ የማዳም ቅመም ግን ስታሳዝን 😢
@peace3791
@peace3791 17 күн бұрын
Kinat
@peace3791
@peace3791 17 күн бұрын
Motu?
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 16 күн бұрын
አቤት እንዴት ትክክለኛ ምክር ነው ገደብ አላችሁ እውነትም ገደብ
@EsayasayalewEsa
@EsayasayalewEsa 17 күн бұрын
የጎረቤት ውሻ ለምን ጮህ ይባላል እንዴ?
@elsateklay5454
@elsateklay5454 17 күн бұрын
በጣም ታማሚ ከሆነ ምን ችግር አለው ቆይ
@SentayewSentayew-g1c
@SentayewSentayew-g1c 17 күн бұрын
አዎ ይባላል ቤትህ የእረፍት ቦታ ነዉ
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 16 күн бұрын
ከ ክፉ ጎረቤት እግዘብሔር ይሰዉረን።
@EsayasayalewEsa
@EsayasayalewEsa 16 күн бұрын
@@SentayewSentayew-g1c ቤትህ እንጂ የእረፍት ቦታ የጎረቤት ቤት አይደለም የእረፍትህ ቦታ በሰውቤት ምናገባህ አንተ ክፉ ጎረቤት ነህ
@EsayasayalewEsa
@EsayasayalewEsa 16 күн бұрын
@@elsateklay5454 አዎ እንደሱ ተባበሩኝ እንጂ እሚባለው በሰው ቤት በሰው ውሻ ማዘዝ አይቻልም
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
ቤተመንግስቱን የሚገነቡት ሰዎች፤            ከዕዳ ወደ ፍዳ|ETHIO FORUM
16:49
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН