KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለ አደገኛ ወንጀል | ኢትዮጵያዊ ሁሉ ማየት ያለበት
29:37
ለውርስ ብላ የልጇን ሚሰት የመረዘችው አደገኛዋ ሴት
38:17
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:41
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
በባዕድ አምልኮ የተተበተበችው ሴት እና የፍቅረኛዋ ሞት ያልታሰበ አስደንጋጭ ክስተት
Рет қаралды 57,099
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 681 М.
Sile HiwotTV
Күн бұрын
Пікірлер: 124
@mimitube4715
4 ай бұрын
እባክሽ ይቺን ልጅ ሌላ ስራ ስጪያት, የምታወራው የህፃን ወሬ ነው!!ለአድማጭ አትመጥንም ከቻልሽ አንቺ ብቻ አቅርቢ እባክሽ!!
@hanamaryamwudneh322
4 ай бұрын
Ene demo terakiwin keyrewit dimtsu chenkogn limot new
@HatbamHatbam
4 ай бұрын
በትክክል 😂ግራታጋባለች😂
@stgebreal
2 ай бұрын
Gobez nat betam bathon enkuan belimd tastekaklalech new mibalew edil seto maseratin endemaberetatat 1ngr ley muchich kale astesaseb wichi
@EdenDebebe-y9z
22 күн бұрын
ብስራትዬ በጣም አሪፍ ነዉ ምታቀርቢዉ ብዙዎችን ያስተምራል
@zabanaydamse3697
4 ай бұрын
አቀራረብ ብስራት ገመቹ ብቻ ታቅርበው እፁብ ድንቅ አድርጋ መሳጭ ታደርገዋለች
@Menchgrotbatsub
4 ай бұрын
ሄርሜላምኮ ጎበዝ ናት
@MulunaLewi
4 ай бұрын
Oh, they all are good don't heart People is feeling..
@Menchgrotbatsub
4 ай бұрын
@@MulunaLewi የሰው ስሜት መንካት ሳይሆን አስተያየት መስጠት መብት ነው ማሻሻል ካለባቸው እንዲያስተካክሉ መንገሩ የሚከፋ አይመስለኝም እኔንም ሰው ቢመክረኝ ደስ ስለሚለኝ
@meazadametew9143
4 ай бұрын
ቲንሺ ለሰው አምሮ አትጠነቀቁም ሄርሜላም እኮ በጣም ጎበዝ ናት
@arielasgedom3242
4 ай бұрын
Er please stop your negative thoughts against anyone.
@tejaq8618
4 ай бұрын
የተረኪው የሃሌሉያ ድምፅ የናፈቃችሁ እጅ አውጡ እኔ ለእሱ ድምፅ ስል ነው ስለ እይወትን ማየት የጀመርኩት🎉🎉
@selamberhe5041
4 ай бұрын
ተራኪው የራሱ የሆነ ደስ የሚል ወንዳወንድ ድምፅ ኣለዉ:: ለምን እንትና ኣልመሰለም ኣትበሉ:: ሞኝ እና ወረቀት የያዘው ኣይለቅም ኣሉ
@arielasgedom3242
4 ай бұрын
Tikkil
@shalom-pb8eu
4 ай бұрын
ያንቺ ጆሮ ያገኘዉን ማግበስበስ ስለሚፈልግነዉ እኛ ደሞ ጆሮዋችን ድምፅ ይመርጣል
@Lula124tube
4 ай бұрын
እኮ በሰው እንጀራ መግባት ምንድነው
@esteagebreab4313
2 ай бұрын
Besrat Gemechu Egziabhier abzeto yebarkesh .
@hidayaadem1000
4 ай бұрын
የበፊቱ ተራጊ ድምፅ ይሻላል ታሪኩን ህይወት ይዘራበታል
@ራያወለላ
4 ай бұрын
የፈጣሪ ያለህ እዴት ነዉ የደሮ ነፍስ ይመስል የሰዉ ነፍስ እዲህ የቀለለዉ 😢 አረ ፈጣሪ ሆይ ማስተዋል ስጠን ሆ
@YabeSaraSaraYabe
4 ай бұрын
ነፍሴ እግዜሐብሄርን ታከብራለች
@AdfereWondimu
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ታደገን ምን ዓይነት ጊዜ ነው
@FifiBabye
4 ай бұрын
Bisrat Gemechu sitakerbew betam des yilal ...ye ahunu akrabi siyaneb betam yifetnal...Rega bilo biyaneb yeteshale yihonal
@ferahiwotferahiwotkebo
4 ай бұрын
የድሮዉ ተራኪ የት ሄደ
@hanamaryamwudneh322
4 ай бұрын
Are dimtsu chenekegn nnnnn
@tejaq8618
4 ай бұрын
እኔረሱ እዴት ናፈቀኝ ሃሌሉያ ነው ስሙ❤
@TigistAbayneh
4 ай бұрын
ብስራት አዘጋጁ አይሆንም እራስሽ ተርኪዉ 😢
@ራያወለላ
4 ай бұрын
ምናለሽ ከድምፁ😂
@bezawolde759
4 ай бұрын
Betam diimithu ayinefam
@ELizazemenekase
4 ай бұрын
የሱን ድምፅ ከጠላሽ ምን ትሰሪያለሽ ኮተት ሁሌ መተቸት ማይሰለቻችሁ 😣😣
@ethiopia7544
4 ай бұрын
ሲነገራት አልሰማ ብላለች ብስራት ዘጊ የሆነ ተራኪ አምጥታ
@arielasgedom3242
4 ай бұрын
Er please sew ysrabet k dmsu mn aLahe
@ramlahassan9347
4 ай бұрын
እደዚህ ፕሮግራም በየ ሳምቱ ጠብቂ ምከታተለው ፕሮግራም የለኝም ❤❤ግን አዳዲ የሰው ጭካኔ ሳይ ፊልም ሁላነው ሚመስለኝ 😢😢😢
@shalom-pb8eu
4 ай бұрын
ቁጥር,አንድ ጨካኞች ያሉት ኢት ዮጲያዊያኖች ናቸዉ😢😢😢
@eagle4452
4 ай бұрын
ሆሉን ነገር ብላችሆታል የምጨምረው ነገር ቤኖር ሟች የሰራቸው ስህተቶች አሉ
@ማኪዬነኝ
4 ай бұрын
አቅራቢው ዜና የሚያወራ ነው የሚመስለው ለዛው በጣም ይደብራል😢
@YoditWoldegabrel
4 ай бұрын
ተራኪዉ ብዙም ልምድ ያለዉ አይመሰልም የበፊቱ ግን ይመቸኛል
@TsiEmi
4 ай бұрын
የራሱን ቻናል ከፍትል Afta አፍታ yube
@ethiopia7544
4 ай бұрын
የበፊቱ ተራኪማ ተወዳዳሪ የለውም ፕሮግራሙን ተወዳጅ ያደረገው የበፊቱ አስገራሚ ተራኪ ነበር በሌለ ግዜ ማን የዚን ሰውዬ ድምፅ ይሰማል ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@arielasgedom3242
4 ай бұрын
Er please sew sra ysrabet
@samuelnegash5663
4 ай бұрын
ብሰርዬ አንቺ ትለያለሸ።👍❤️
@ሰሚነሽኪዳነምህረት
3 ай бұрын
ወንድሞቼ እዴት ናቹ እባካቹ ገጠመኝ አዳምጡ ሰይጣን በላይ ላያችን ነግሰዋል ራሳቹን አድኑ ሰው ወዶ አደለም ሰው እየገደሉ ያሉ 😢😢
@deepersleeping-x3j
4 ай бұрын
እረ ተራኪው ይቀየር የድሮው ይመለስ😢
@Luv_rara704
3 ай бұрын
Sadtruth 😢😢😢
@MamaM-mf8kc
3 ай бұрын
ለምንድን ነው ብዙ ጊዜ መጀመሪያ ላይ መጨረሻውን የምታሳዩትና የምገልጹት።
@ethiopia7544
4 ай бұрын
ያንን የመሰለ ተራኪኪኪኪኪ ቀይራችሁ ጉድ ሰራችሁን ❗️❗️❗️❗️ዛሬም በተራኪው ፅምፅ ማስጠላት የተነሳ ማየት አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@arielasgedom3242
4 ай бұрын
Er please sew ysrabet
@SintayehuEshetu-hg8us
4 ай бұрын
አትይ ችግር የለውም
@eyasuabdu8263
4 ай бұрын
ብስራት ስተቀሪብ ደስይለኛል
@saarayoutube4253
Ай бұрын
ፋጣሪ ያድናን ከዝ ሁሉ ነብስቸውን ይማር
@woinshetdegef3994
4 ай бұрын
ብስራትዬእቺንነገርልጠይቅሽ፣በሞቴ፣በህልምአዲስጫማ፣ስጦታ፣ከድሮፍቅረኛኤሰጠኝ፣ምንድነው፣ንገሪኝእስቲካወቅሽእሺ፣አመሰግናለው
@fevfeb7534
4 ай бұрын
😂
@ZinashZinash123
4 ай бұрын
😢😢💔💔😥 በጣም ያሳዝናል😭
@romadimered3771
2 ай бұрын
ብስራት ብቻ ትምራው ኢሄን ፕሮግራም የምር በጣም ይጣፍጣል ምክሯ
@HanaChiko-kf5pz
3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ፍቅር ያሸንፋል
@tsedaltedi
4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ዛሬ ቆያቹ
@ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
3 ай бұрын
አይይይይ ሰው 😢😢😢😢
@furtunaghirmy8829
4 ай бұрын
Yeseytan Amlakiwoch Yetemola Heger Egzio 😢😢😢😢
@brookyilma9850
4 ай бұрын
ሰዉ ሳይጐዳዱ ከተለያ 36:40 ዩ ሌላው ሰው ከሁለቱም ነገሩን ሰምቶ በሳስተኛ ሰው እርዳታ የሚስተካከል ከሆነ ነገሩ መርዳት አለበለዛ ለነሱ መተው ይሻላል። በርቱ እህቶቼ፦
@SenayitDamtew-b1e
4 ай бұрын
Yihen sewye ayiterik bisrat
@ramlahassan9347
4 ай бұрын
ዊ ወዶች ሂወታችን ውስጥ ስትገቡ ቀላል ስቶጡ ግን ማሰበያችን ዘግታቹ ምቶጡ ነገርስ ግን እስከመቺ 😢😢😢
@rahelmulugeta5124
4 ай бұрын
ሞት አማራጭ አይደለም ነገርግን 12 ዓም ከባድ ነው ሄወቶ ተበላሽቶል
@ያሬድጥላሁን
4 ай бұрын
በመጀመርያ እናንተ ሸቃጮች እንጅ ስለፍቅር የምታቁት ነገር የላችሁም :: ቤቢ ቦይ ጡት ሲጠባ ኖሮ በነፃ ሊሄድ ነበር :: ህይወቱን የሰጠ ገላ ፈረደበት :: ከሳሽ የተከሳሽን መልስ ቢያውቅ ኖሮ አይከስም ነበር !!!
@ShegaBeriso
4 ай бұрын
1 gr wkwhwjhhhsf2gjgwhjjjjkfkjw😮😊w
@ነጃትጀማልበሺር
4 ай бұрын
ብስራት አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GoAsd-by3jm
4 ай бұрын
ተራኪው የበፊቱ ቢሆን በጣም ደስ ይለኛል
@ultimategain
3 ай бұрын
ተራኪው ምንም አይመስጥም ወይ ቀይሪው ወይም ያለተራኪው አንቺ አውሪ
@YemiAlex-ws9zu
4 ай бұрын
Yeseatun zena yemiyasema new yemimesley ( ageritu.......... ediget layi...😮
@m.g5367
4 ай бұрын
Geneko edmewa cherso new yehdew yeset leje edme kehde aymlsem besrye men nekashe zare😢
@HannaDenke
4 ай бұрын
ይገረማል😢
@uaeuae9553
4 ай бұрын
በስመአብ ጭካኔ ለነገሩ ከግዜዉ አፃርነዉ😢😢😢😢
@hanamaryamwudneh322
4 ай бұрын
Pleasss terakiw yet hede melsulinn
@Holyshit-ku4fn
4 ай бұрын
ከሁሉ በላይ ተባባሪዎች ናቸው የሚገርሙኝ
@AsneAsne-wy5nz
4 ай бұрын
Yebefitu teraki must be having to back his job
@netsanete1578
4 ай бұрын
አልስማችሁም ለምን አስተያየት አትስሙም
@missyabrahdm6778
3 ай бұрын
Weye Awense Agere Telawete
@muluworkteklu7518
4 ай бұрын
አንቺ ራስሽ ተርኪልን።
@DeboraEthiopia
4 ай бұрын
Abeti chikane 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤uuuuuuffffffff xoqayi agerachin leqeleqe
@kukumesfin5130
4 ай бұрын
አረ ተዉ ስለ ሕይወት አዘጋጆች ለምን በዚህ ተራኪ ታዝጉናለችሁ ??? ። ብስራት እንከባበር ወይ የበፊቱን ተራኪ አድርጊ ወይ እራስሽ ተርኪ። የበፊቱን ተራኪ የትኛው ጅብ በልቶት ይሆን??? ተራኪው የበፊቱ ካልሆነ ውይም እራስሽ ጀመር አድርገነው ከዛ ዝግት ነው አናዳምጥም። ማታሻሽሉ ከሆነ ደሞ subscribe off እናደርገዋለን ተግባባን ???🥶🥶🥶🥶
@Hdnsosjsjxj
4 ай бұрын
ትክክል
@zahraayalew3965
4 ай бұрын
እናተ ከድምፁ ምን አላችሁ ትረካ ሳይሆን እዉነተኛ ታሪክ ነዉ ቁም ነገሩን አሠሙም ዝም ብላችሁ
@TsiEmi
4 ай бұрын
የራሱን ቻናል ከፍትል Afta አፍታ yube
@amanuelmesfin1732
4 ай бұрын
ሆረር እየመሰላችሁ አትምጡ
@shalom-pb8eu
4 ай бұрын
😂😂😂😂ሀረር አታቂም መሰለኝ
@አዳማናዝሬትአዳማ
4 ай бұрын
ዘግናኝ ወንጀል😢😢😢😢
@hawaedris4833
4 ай бұрын
ግን ለምን የሰው ልጅ እንደ ከብት የሚገደል ባት ሀገር ግን ለምን?😂
@ruirrijsir8392
4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭☝️😭😭
@esaiasmehari7409
4 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤😂❤😂❤
@ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
3 ай бұрын
😢😢😢ምነው?
@sifen5
4 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤
@gigike1500
3 ай бұрын
Ere terakiew dimtsu yizegal ,endalsemaw,min yishileteletal
@AsneAsne-wy5nz
4 ай бұрын
I am not interested with the new person (adisu teraki)
@saraphonetastic5675
4 ай бұрын
Setaselu
@mekdestaye1674
4 ай бұрын
Yha hula tefat ye mowochi wend nawe be mart heyewat keldole ke geter amta asetmra be marta alefrdem tekemga wendoch kezi temarua
@AlimaKasem
4 ай бұрын
❤❤👍👍
@aksumawitfetwi5669
4 ай бұрын
❤❤❤
@ዮስራ
4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@BillyMog-oo5ug
3 ай бұрын
Ere beseri yebefitun teraki melsut
@yabraktsegaye9875
4 ай бұрын
😢
@senaittesfaye9536
4 ай бұрын
😊😊
@hanasusu9769
4 ай бұрын
aref nawe tarkwe demsu aref nw
@jemilasuleman2399
4 ай бұрын
They are so evil people
@hasansyad785
4 ай бұрын
ተራኪ ደስ አይልም
@fevfeb7534
4 ай бұрын
አረ አይባልም ሰዎች🤔🤔
@Hope-nl2oh
4 ай бұрын
እረ በጣም ጐበዝ ነዉ
@ethiopia7544
4 ай бұрын
በጣም ዘጊ ነው ተራኪው
@ELizazemenekase
4 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ አተራረኩ ድምፁ ፈጣሪዬ ሱስ ነው ሚሆነው❤
@bezawolde759
4 ай бұрын
Ya lig yet hede yezi dimith ayamirim ayinefam
@TsiEmi
4 ай бұрын
የራሱን ቻናል ከፍትል Afta አፍታ yube
@helenheli410
4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤😢😢😢
@furtunaghirmy8829
4 ай бұрын
Weyne😢😢😢😢
@EdeleAbera
4 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉😂❤😂❤
@MenbereTewodros
4 ай бұрын
😂
@promobile83
4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉4😢😢😢😢😢😢
@MenbereTewodros
4 ай бұрын
😂😂😂
@Oldkorkoro911
4 ай бұрын
Wende kehadi nw,deg aderegechiw
@targetmulti-media5262
4 ай бұрын
እናንተ እንደምታወሩት ቀላል አይደለም ስንቱ እኮ በማይፈልገው ትዳር ውስጥ የሚኖረው እኮ ለዚህ ነው በአብዛኛውን ጊዜ አይተውም ሁሉም ሰው የነበረውን ነገር ረስቶ አዲስ ህይወት መጀመር ቢቻል ጥሩ ነበር
@AlemTadese-bk8zm
4 ай бұрын
እና መግደል ነው መፍትሔው ነፍስን የሚያህል ነገር እንደቀላል አጥፍቶ በሠላም ማን ይኖራል ከሞተው በላይ ተጎጅ ገዳይ እንጅ ሞች አይደለም በምድርም በሰማይም የስቃይ ንሮ ነው የሚኖረው ምንም የሚጠቀሙት ነገር የለም በግድ ውደደኝ አይባልም ማንም ቢሆን ከማይወደው ሰው ጋር መኖር የሚፈልግ የለም!!
@MkMk-ts4wh
4 ай бұрын
😂😂😢
@beretukanMeles
4 ай бұрын
በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በሉ🙏
@helenemso32
Ай бұрын
They are so evil people
@AsniWorku
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
29:37
ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለ አደገኛ ወንጀል | ኢትዮጵያዊ ሁሉ ማየት ያለበት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 2,6 М.
38:17
ለውርስ ብላ የልጇን ሚሰት የመረዘችው አደገኛዋ ሴት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 43 М.
00:41
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 167 МЛН
00:40
When mom gets home, but you're in rollerblades.
Daniel LaBelle
Рет қаралды 130 МЛН
00:25
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 2,1 МЛН
00:13
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 61 МЛН
1:07:35
ከኳታር-አትዮጵያ ያልተነገረ ታሪክ! እኛ ባሎቻችንን እንደነሱ አንወዳቸውም! #qatar#arab#kumneger#gizachew#maid#journalist
Maraki Weg
Рет қаралды 175 М.
35:28
``ሚስቴን ጅብ በላብኝ`` በሚል ሰበብ ሌላ ሴት ያገባው ባል የመጣበት መዘዝ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 97 М.
27:45
ልጇን በአባቷ ጓደኛ ያስደፈረችው እናት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 16 М.
2:17:52
በመጨረሻም የልጆቹ እናት ምላሽ ሰጠች! በልጆቼ ስለመጣ ሁሉንም ለመናገር ተገድጃለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 288 М.
1:13:46
የልጆቻችንን ሥም ሳይቀር አውጥተን ነበር ...ተለያይተን በ3 ወር አገባ! የአንድ ሰው ህይወት የውብእርስት ክፍል፡2 #love #lifejourney #work
Donkey Tube
Рет қаралды 283 М.
39:42
ሞኝ ባሏን የምትጫወትበት ቀበጥ ሚስት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 55 М.
28:40
በበዓል ቀን የተፈጠረው አስደንጋጭ የባዕድ አምልኮ መዘዝ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 168 М.
28:11
ባንክ ለመዝረፍ ወደ ባንከ ያመራችው የቤት ሰራተኛ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 88 М.
37:16
በወንድሟ ልግድያ የምትፈለገው ሴት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 52 М.
1:24:38
ዲያስፖራው ፍቅረኛዋ እዮሃ ሚዲያ ተገኘ! የሷን ጉድ ልንገርህና በይፋ እንመርመር! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 467 М.
00:41
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 167 МЛН