ወንድማማች ባሎቻቸው በአንድ ቀን የተገደሉባቸው ሚስቶች ``ፍርዱ ይስተካከልልን!``

  Рет қаралды 49,837

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 153
@aishanuri2750
@aishanuri2750 Жыл бұрын
በተለይ እናትና አባት በአንድ ቀን ሁለት ልጅ ፅናቱን ይስጣቹ ፍርዱ ግን ልክ አይደለም ቢያንስ የእድሜ ልክ መታሰር ነበረባቸው አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው በጣም ልብ የሚነካነው ።ለንስሐ ሞት ያብቃን 👏🙌 ብስራት ጥሩ አዳማጭ ስነምግባርሽ ልዬ ነው 👏
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk Жыл бұрын
😭😭ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን እሱ🤲🤲🤲🤲
@nefisadekebo2283
@nefisadekebo2283 Жыл бұрын
Amiiin Amiiin Amiiin
@ሸጌጂማ-ኈ3ረ
@ሸጌጂማ-ኈ3ረ Жыл бұрын
Amin
@almazmeskele7036
@almazmeskele7036 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣቹ ለልጆቻቹ ስትሉ ጠንክሩ አይዞቹ
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ብስራት ግን ሰብእናሽ እርጋታሽ የሚገርም ነው በጣም አዳማጭ ነሽ በርቺ እህቴ
@emebetdejachew2068
@emebetdejachew2068 Жыл бұрын
እህቶቼ የልባችሁን ስብራት እግዚአብሔር ይጠግን, ለልጆቻችሁም አባት ይሁን💔
@etetu7155
@etetu7155 Жыл бұрын
በውነት በጣም ያማል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቹ እናታችሁም እግዚአብሔር ያበረታችሁ ግን። ይስው ልጅ። ትግሰት ቢኖሮ። ምን አለብት አሁን የሟች ቤተሰቦች ምን ያህል። እንድት ጉዱ የገዳይም ቤተስብም። እንዲህ ልጅን መጠይቅ ቤይስትሁሎ ቤትስብንም ማንከራተት የሟች ቤትስብንም ማንከራተት እንሱም እስር ቤት ማሳለፍ እግዚአብሔርም በስማይ ቤት ይጥየቋችዋል እሱ የፍጠርሁን ስላጠፉ ብቻ ፍጣሪ ልብና ይስጠን
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 Жыл бұрын
እንኳን አኔሱ እናም ለሰማውት በእውነት ሰላያቸው በእንባ ነው የጨረሰኩት ነብስቸው ይማረልን የሰውን ልጅ ለሚቀጥፈ ነጣቅውች እግዚአብሔር የእጅቸውን ይክጘል ኢት ውሰጥ ፈትህ የለም የገደለ ይሚት የሚለው የእግዚአብሔር ቃል ብፈፀም ማንም ማንን አይገልም ነበር እግዚአብሔር የሆነችው ልጅን የሰድግላችው 😢😢😢😢
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
ወላሒ ከባድ ነው የልባቹሁ እሳት አላአህ ብቻ ነው ሚያቅላቹሁ ኡፉ ፀናቱን ይስጣቹሁ
@yakoyayako1404
@yakoyayako1404 Жыл бұрын
😭😭😭😭ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ሕግ ከጠፋ 5 አመት ሆኗል የሰው ነብስ እንደቅጠል የሚረግፍባት ሀገር የደም ግብር እየተደረገ ይገኛል አይ ኢትዮጵያ 😭😭😭 አቤቱ በቃ በለን ለሀገሪቱ ለሕዝብ የሚጠቅም መሪ አምጣልን 🙏
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 Жыл бұрын
20 አመት ለመታሰራቸው ምን ማረጋገጫ አላችሁ የኛ ሀገር ፍትህ የለም ሟቾቹ ከእናንተ ሌላ ዘመድ የላቸውም ?
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
እንዴት አይኖርም እዚህ አልቀረብም ይሆናል እንጂ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
በይግባኝ እና በአመክሮ ብለው አስር አመትም ሳይታሰሩ ነው ሚለቁአቸው ሀያ አመት ሙሉውን አይታሰሩምኮ ። ፍርዱ እና ሚታሰሩበት ይለያያልኮ ያንገበግባል ያሳዝናል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ 👏
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
ሕሕሕሕሕሕ ወይ ሐገሬ ፍጥረትሽ ሑሉ አዉሬ ሖነኮ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@genetdagnachew2123
@genetdagnachew2123 Жыл бұрын
ነፍሰ ይማር በጣም ያሣዝናል
@marthamamo4917
@marthamamo4917 Жыл бұрын
🎉የዛሬዋ ኢትዮጵያ እችናት የሰው ነፍስ የረከሰበት ሆናለች እግዚአብሔር በቃችው ይበለን
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
በጣም በጣም ያማል 😢😢😢እግዚአብሄር ያፅናችሁ ጊዜው ከፍቷል
@dansamkid01
@dansamkid01 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ።
@qalgqalg
@qalgqalg Жыл бұрын
ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የዝህ ሁሉ ነገር ምክንያት የሀገራችን ህግ. መላሽቅና መላላት ነው ፍርዱ ከላይ ነው. ፅናቱን ይስጣችሁ
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Жыл бұрын
እንሱ መልካም ባታ ሄድል የሰበላቸወ የወልደች እናት አባት ማላ በተሰባቹ እግዚአብሔር ጤናቴ ይሰጣቸው
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ Жыл бұрын
😢በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ 😢
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭ያማል አምላክ ያበርታችሁ
@سارةمحمد-ج1ن
@سارةمحمد-ج1ن Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬሆይ አሟሟቴን አሳምርልኝ ወጥቶ ከመቅሰት ጠብቀኝ መጨረሻዬን አሳምርልኝ 😢😢😢😢😢😢 ያሳዝናል ኡፍፍፍፍ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ Жыл бұрын
ወኔ ሀገሬ የሰዉ ነፍስ የርከሰብሽ😢😢😢😢
@mercyhg2988
@mercyhg2988 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ውይ አምላክ አንተ ፍርድ ስጠን 😢😢😢😢
@መሲዩትብ
@መሲዩትብ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ውቶ ከመቅርት ይጣብቀን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ወለተሰንበት-ጐ3ቸ
@ወለተሰንበት-ጐ3ቸ Жыл бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ነፍሳቸው ባፀደ ገነት ያኑልን
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER Жыл бұрын
እንዴት አይነት ነገር ነው ሲያሳዝኑ አይ😢😢
@nycellnycell9588
@nycellnycell9588 Жыл бұрын
አቤት ግፍ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ
@Dinke-w3j
@Dinke-w3j Жыл бұрын
😭😭😭በጣም ያሳዝናል ።ግን ህይወት ስለሚቀጥል በርቱ ።
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem Жыл бұрын
ያላህ አላህ ያሳብራችዉ
@ועח
@ועח Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ 🙏😭😭😭😭😭💔💔🇪🇷
@MuluembetTeferi
@MuluembetTeferi Жыл бұрын
Ayemeleketachum sele ethiopiawi ,min aynet gud nachu beye hageru meletef
@rahelnegasi8968
@rahelnegasi8968 Жыл бұрын
​@@MuluembetTeferixenatun yestachu malet menu lay new kefatu ? Hulunm ke Politik gar magenagnet aydeberm
@MuluembetTeferi
@MuluembetTeferi Жыл бұрын
@@rahelnegasi8968 minim ke poletica gar yemiyagenagnew neger yelem , lehulum neger ethiopiawi Le ethiopiawi beki new
@gggytyt9820
@gggytyt9820 Жыл бұрын
የአላሕ አረምንመጣብን በጣም ያሣዝናል
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ኣቤትትት ግፍዒ ኣቤት ችልጭካነ ድሓን ሓንቲ መዓልቲ እግዚኣብሄር በብግብርና ክፈርደና እዩ ወይልና ሽዑ ንምልሶ መልሲ ንፈጣሪ ፍርዱ ፈተና ይሰውረና ነብሲ ይምሓር ይሕዋት🙏🏾💐💐💐😭😭😭😭☝🏾☝🏾☝🏾⚖️☝🏾☝🏾⚖️☝🏾☝🏾☝🏾⚖️💠 ይሕዋት እግዚኣብሄር ጽንዓቱ ይሃብክን ዕድመን ጥዕናን ይሃብክን ምስ ደቅኽን 😢😢😢😢
@fredesa246
@fredesa246 Жыл бұрын
ያሳዝናል
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ፊርድ፡ከፈጣሪ፡ይሁን፡ወገኖቼ፡ነፊስ ይማር፡ነፊስ፡ይማር
@matyasbelhu5900
@matyasbelhu5900 Жыл бұрын
ለሙዋቾች ነብስ ይማር
@matyasbelhu5900
@matyasbelhu5900 Жыл бұрын
የጥበቃ አባል ጬቤ መያዝ ይፈቀዳል እንዴ
@lidu3065
@lidu3065 Жыл бұрын
So sad to hear this may Almighty God comfort you 😢😢😢😢😢😢
@etataetata4752
@etataetata4752 Жыл бұрын
ነብስ ይማር ውይ ያማል
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
አይ 20 አመቱንም እስር ቤት በቆዩ የዋህዎች ናችሁ ነፍስ ይማር ለወንድሞቻችን።
@romanhagera5739
@romanhagera5739 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭ምን ኣይነት ግዜ ነው ኣፍፍፍፍፍ
@meseretambaye1463
@meseretambaye1463 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ኧረ ቸሩን ዘመን አምጣልን። ነብስ ይማር።
@Bitaniya12
@Bitaniya12 Жыл бұрын
Endet sew hono sew ygedlal yezelalem xexet kezi ysewren😢
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ያቺ ሀገር እያስፈራችኝ ነው እንዴ😢😢😢
@mekedestadese5698
@mekedestadese5698 Жыл бұрын
የሠውነፋሥ የረከሠባት ሀገር ኢትዮ ሂወት እደዋዛ ወቶመቅረት ያማል በጣም ፈጣሪ ያፅናችሁ ነፋሣቸውን ይማር😢😢
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel Жыл бұрын
Yamal ነፍስ ይማር ህግ የለም
@-hikmatube5535
@-hikmatube5535 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያፅናችሑ
@hanaall29
@hanaall29 Жыл бұрын
batam yasznla 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@AlaAll-t7s
@AlaAll-t7s Жыл бұрын
ነብሰ ይማር ለመላ ቤተሰቡ ፅናቱን ይሰጣቹህ😢😢
@fetifetiya7756
@fetifetiya7756 Жыл бұрын
አይ ሀገሬ መጫረሸችንን ምን ይሁን እኛስ😢
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
ያማል እህቶቸ😢
@galaxtprime1330
@galaxtprime1330 Жыл бұрын
አቤት ግፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@nycellnycell9588
@nycellnycell9588 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Жыл бұрын
min Ybalal Fetari Yqir Belen 😢😢😢😢😢😢
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል። አንጀት ይበላሉ ። ፈጣሪ ያበርታችሁ😭 !
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 Жыл бұрын
አናቴ ፍርድ የፈጣሪ ነው
@daruminu8709
@daruminu8709 Жыл бұрын
Egziabher yasnachu lijochachun yasadglachu
@HayimanotDereje
@HayimanotDereje Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ Жыл бұрын
😢😢😢😢
@hanaall29
@hanaall29 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😪😪
@tizuarage8391
@tizuarage8391 Жыл бұрын
ይህ ሁሉ የሴጣን ሰራ ነው ያሳዝናል እናንተ ግን ተፀናኑ ሁለታችሁ ተጋግዛችሁ አሳድጉ በፍቅራችሁ ቀጥሉ በርቱ ኢሣያሰ 26:-19 በርቱ አምላክ አይረሳቸውም ያቆብ 1:-13 ብሰራት ፐሮግራምሸ አሰተማሪም ነው
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Жыл бұрын
back ground music is very disturbing
@saramekonen6760
@saramekonen6760 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ህፃናት ያለአባት እና እናት እንዲያድጉ የተወሰነብሽ ሀገር ማንም እየተነሳ ሰው የሚገልበት ሀገር እህቶቼ እግዚአብሔር ያፅናችሁ።
@azizaabdurazak1568
@azizaabdurazak1568 Жыл бұрын
Ufffffff betam yamal 😢😢😢😢😢
@fetayebelay9364
@fetayebelay9364 Жыл бұрын
ለላ ምንም አልልም አብይ እስከ ቤተስቦችን ፈጣሪ ባድቀን ይግደልህ ። በጣም ያሳዝናን የሞቱተ መድሞቻችን ነፍሳቸውን ይማርው
@selamf1101
@selamf1101 Жыл бұрын
ኧረ ጠላቱ አብይ ምን ያድርግ አብይ ዳኛ ነው እንዴ። የተናገርሲው ወዳንቺ ተመልሶ አንቺ ላይ እንዳይደርስ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
​@@selamf1101አንችም ይዲፋሽ
@fetayebelay9364
@fetayebelay9364 Жыл бұрын
@@selamf1101 አችም ተጨብርሽ ድብን በይ ባዳ አብይ ከመጣነው ህብ እያለቀ ያለሁ ደሞም እሱነው ህዝብን እየጨርስ ዘርን ከዘር እያባላ ያለው ገባሽ ባዳዋ ገደልግቢ እሽ
@መድሀኒአለምአባቴ
@መድሀኒአለምአባቴ Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@fardushassan7588
@fardushassan7588 Жыл бұрын
This breaks people’s heart I hope so that the Ethiopian government helps the children 😢😢💔💔
@hayatihayati9170
@hayatihayati9170 Жыл бұрын
ኡላህወቶተመቅረትይጠብቀን
@AnnaMelese-g2n
@AnnaMelese-g2n Жыл бұрын
Am so sorry , may God give you comfort 🙏
@munasabdella8701
@munasabdella8701 Жыл бұрын
You should provide napkins for your guests Bisrat.
@bizubizu379
@bizubizu379 Жыл бұрын
God with you guys.
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ Жыл бұрын
ገዳዮች የስቱን ልብ ሰበራቹ እግዚአብሔር የስራቹን ይስጣቹ😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔እግዚአብሔር ያፅናቹ ልጆቻቹን እግዚአብሔር ያሳድጋቹ🙏🙏🙏
@AzertWorku
@AzertWorku Жыл бұрын
yamale😢😢😢😢😢😢😢😢
@tseganeshtesfayesamuelitse9424
@tseganeshtesfayesamuelitse9424 Жыл бұрын
😭😭
@teppiworkwoldetsadik1703
@teppiworkwoldetsadik1703 Жыл бұрын
እ/ር ብርታቱን ይስጣችሁ ፍርድ ከላይ ነው የሰው ደም እንደዋዛ ። የሚረብሽ ክላሲካል አለ እረ አስተካክሉ
@ማራትየጌታልጅ
@ማራትየጌታልጅ Жыл бұрын
Uuuuffff.😭😭😭😭😭
@sifen5
@sifen5 Жыл бұрын
🌺🌺🌺🌺🌺💐👍
@bezalove558
@bezalove558 Жыл бұрын
Freud 20 amet betam yansal degmo wendmamashosu leagwr yagelegelu nashew 10 amet yagelegele lehegeru bemayreba yehe tebakuwos sayhonu lebos nashe frdo betam yansal 💔💔💔💔yemot frd ygebashewal.
@shewayechala
@shewayechala Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢uuuuuuuuufffffffff 💔
@matyasbelhu5900
@matyasbelhu5900 Жыл бұрын
የጥበቃ አባል ከሆኑ ጩቤ እንዴት ሊይዙ ቻሉ
@Asratshow6
@Asratshow6 Жыл бұрын
Fexar kaa kefuu negar yexbqane🙏😢
@kabeshibshii8944
@kabeshibshii8944 Жыл бұрын
Egizabere. Yibarkichuuu tabarkuu Egziabeher yitnanachu😭
@makeyagirsha6329
@makeyagirsha6329 Жыл бұрын
ኡኡኡፍ ጵናቱን ይስጠቹ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MesfinAlemu-v9c
@MesfinAlemu-v9c Жыл бұрын
ይህ ነው የኢትዮጵያ ገጽታ:: እነዚህ ሁለት ሚስኪኖች እንዲው ደማቸው ደመ ከልብ መሆኑ እዴት ያሳዝናል? ማነው ተጠያቂው? ጥበቃ ሰውን በጩቤ ይወጋል?
@Mekiyamuzmeil
@Mekiyamuzmeil Жыл бұрын
Tenarun yestachw allh kagonachw yehun😢😢😢
@EsayasayalewEsa
@EsayasayalewEsa 11 ай бұрын
ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል
@kiflezegeye5548
@kiflezegeye5548 Жыл бұрын
Heg yelelew ager
@TESFAYETADDSE
@TESFAYETADDSE Жыл бұрын
Egzebher Mesnanatune yeste lne Lebetesbu, Nebse yemare, Areamneawoch.
@aberashaberash825
@aberashaberash825 Жыл бұрын
😢😢
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 Жыл бұрын
እረ ክላሲካሉ ዝቅ አርጉ
@HadH-j5l
@HadH-j5l Жыл бұрын
😮😮😢😢😅😅
@caaltuutolaa3889
@caaltuutolaa3889 Жыл бұрын
Namatu ajeechisiisee. Nama isaani beekuu ajeechisiisee. 😭😭😭😭😭
@Netse_YouTube_channel
@Netse_YouTube_channel Жыл бұрын
😳😳😔😔😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
l m so said about that
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
l m sorry about that that really bad
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
alot of pain
@Tarike-q5l
@Tarike-q5l Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hanalegese137
@hanalegese137 Жыл бұрын
Yemtoten nebes yemaer lentem nebes yemaer
@miserms4091
@miserms4091 Жыл бұрын
Badee ati lubbuun jirtii gubatee wayoo😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tsigereday6490
@tsigereday6490 Жыл бұрын
Mini firid ale sijemeri 20Amet firid nw ende ayi yemote tegoda enesu nege yiwetalu
@bezalove558
@bezalove558 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 mistos endih yehonut Enatna yeweledesw abat zemedos gorebet endet nonewal💔💔💔 ega lesemanew enkuwan betam aznenal Egzihebher snatun lehulasn yaten
@Saaraa-b5i
@Saaraa-b5i Жыл бұрын
Betam yamal 😢😢😢😢
@mastewalasrat482
@mastewalasrat482 Жыл бұрын
Nefisachwn yemar 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@elsalove1988
@elsalove1988 Жыл бұрын
To much music 😮😮
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 27 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
ያለጥፋቷ በአጎቷ የተገደለችው ታዳጊ
26:43
Sile HiwotTV
Рет қаралды 128 М.
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 27 МЛН