ለኔ ካላለው ይሙት ብላ ልጇን የገደለችው እናት | ጨካኟ እናት

  Рет қаралды 51,705

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Пікірлер: 257
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ Ай бұрын
ጋዜጠኛ ብስራት ገመቹ ይህ program እምከተለው ከምሰማቸው ታሪክ ይልቅ ያንቺ አቀራረብሽ ምክር ስብእናሽ ለመስማት ነው እድሜ ይስጥልኝ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ Ай бұрын
Enam❤
@martaabraha1305
@martaabraha1305 Ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@aregashgebere
@aregashgebere Ай бұрын
👍👍♥️
@AynalemTelila
@AynalemTelila Ай бұрын
ከውጭ ተናደን ወይ እቤት ግጭት ሲያጋጥመን ልጆች ላይ ነው የምንወጣው ለወላጅ እግዚአብሔር ትግስት ይስጠን ለሞተው ነፍሱ ይማር እኔን በግሌ አስተምሮኝል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b Ай бұрын
ብስርዬ የኔ አስተዋይ እናመሰግናለን በጣም ያሳዝናል እጅን በእጅ መብላት😢😢😢😢😢
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 Ай бұрын
አቤቱ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ኸፈተና ኣዉጣን😭😭😭😭😭
@hubiFeker
@hubiFeker Ай бұрын
አሜን 😢😢😢😢
@AtakilitShimelis
@AtakilitShimelis Ай бұрын
በስመአብ ምንአይነት እናት ናት😂😂😂😂😂
@MaryoMichael
@MaryoMichael Ай бұрын
ብስርዬ አንቺ ስላቀረብሽ እምስግናለሁ ❤❤ የሚያሳዝን ታሪክ ።
@አርሴማ-ሰ9ረ
@አርሴማ-ሰ9ረ Ай бұрын
ስብሐት ለአብ እግዚአብሔር ይማረን እንዲህም አይነት ጭካኔ አለ 😭
@ሀዪቲ
@ሀዪቲ Ай бұрын
ይች እናት ሳትሆን ጭራቅ ናት አረመኔ ለልጀ ቀርቶ ለጠላትም አልመኝ የፈለገዉን ቢሆን😭😭😭😭😭
@abiavi43
@abiavi43 25 күн бұрын
እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው
@abdv688
@abdv688 Ай бұрын
Many families aren’t fully prepared to raise children. It’s essential for both the father and mother to be mentally and emotionally ready to build a family. Unfortunately, some parents focus too much on their jobs and leave their children at home, without enough attention. Parents should check in on their children daily and make them a priority. It’s heartbreaking when tragedies occur, like with the young boy who passed away. Rest in peace.
@Etiopa
@Etiopa Ай бұрын
እናቴ ፀጉረን ያሻሸችኝን ግዜ ና ልጄ ብላ ያቀፈችኝ አላስታውስም ለታናናሾቼ ግን ሁሉን ስታደርግ እያየው ነው ያደኩት እና ስቃዩ ከባድ ነው 😭😭😭😭😭
@sigmanati.
@sigmanati. 28 күн бұрын
ሁሉም እናቶች መልካም አይደሉም ሁሉም አባቶች ጨካኝ አይደሉም
@Etiopa
@Etiopa 28 күн бұрын
@@sigmanati. እኔ በሁለቱም አልታደልኩም ግን እግዚአብሔርን ይመስገን እያቃሰትኩም ብሆን አድግያለው አውን ላይ ምንም አይሰማኝም ይቅር ብየ ሕይወትን እየኖርኩ ነው 🙏
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 Ай бұрын
ልጅ እቤት ቢመቸው ከቤት አይወጣም ነበር። እናት ነች ለማለት ይከብዳል ። ስለታወቀባት ነው የተፀፀተችው። ብትፀፀት ኑሮ ተሎ እንዲቀበር አትጣደፍም ነበር።😭😭😭😭😭
@martaabraha1305
@martaabraha1305 Ай бұрын
ታስር እኮ እንደት ልውጣ😢😢😢😢
@selamissak5726
@selamissak5726 Ай бұрын
የኛ ህብረተሰብ በአብዛኛው እንዲህ ነው ልጁን የሚያሳድገው።በኤሌክትሪክ ገመድ በእሳት በአጠና አረ በስመአም።እናት የአባትን እልህ።አባት የእናትን እልህ ልጅ ላይ ቂም ይወጣሉ ።ከቤት የጠፋው ይሄኔ በጭካኔ ስለሚደበደብ ፍራቻ ነው ያጠፋው ።አብዛኛውን ልጅ በእድሉ የሚያድግ ነው ።😢
@HabtomKiki
@HabtomKiki Ай бұрын
ብስራት እራስሽ ስታቀርቢና ስተርኪ ደስ ይላል። አቀራረብ እና አተራረክሽ ሰው እንዲያዳምጠው ይስባል። ያ ሰሞኑን ሲተርክ የነበረውን ደረቅ አዝግ ተራኪ አታምጭብን። ስድ ንባብ የሚያነብ ኦኮ ነው ሚመስለው።
@ELizazemenekase
@ELizazemenekase Ай бұрын
አይባልም ሰገጤ😩😩😩😤
@cocoaberaham627
@cocoaberaham627 Ай бұрын
የድምፅሽ ቶን ለመስማት ይጋብዛል 😍
@zizi9953
@zizi9953 Ай бұрын
እናቶች ሁሉም አንድ አይደሉም በተለይ እኛ ሀገረ ከስድብ እርግማን ጨምሮ ይድፋ እዛው ያስቀርህ ምናምን የሚያበሉት የሚያለብሱት ግዴታቸው አይመስላቸውም አሁን የቀረ መስሎኝ ነበር
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭አረመኔ ነቺ አልተፀፀተቺም ሲጀመር,ልጁ ቢመቸዉ ዉጪ አያድርም መወልወያ,እስከሚሰበርበት, ድረስ,ደብድባ,በኤሌትሪክእስኪላላጥ,ድረስ,,, በጭካኔ,,ደብድበዋለች እዲሞት ፈልጋነዉ😭😭😭😭😭
@l_kale3046
@l_kale3046 Ай бұрын
ሽማ ይስራኤል 😭😭😭 እኔ ልጀ ወጥቸ እስገባ ይናፍቀኛል
@SumiSu-pd7ml
@SumiSu-pd7ml Ай бұрын
ምን ታዝናለች ብትፀፀትማ የገደለችውን የአብራኳን ክፋይ ገላው ስታበቃ ጉዷ ተዳፍኖ እንዲቀር ልትቀብረው መሮጧ ያሳዝናል የምር የሴጣና መሳሪያ ከመሆን አሏህ ይጠብቀን😢
@AterefachLengoWoldeamanuel
@AterefachLengoWoldeamanuel Ай бұрын
የኔ ልጅ እኔ አፈር ልብላ እኔ የ 11አመት ልጅ ሞቶብኛል ነገር ግን አንደ አመት ሞልቶታል እስካሁን የእግር እሳት ሆኞብኛል እንኳን በግ ፍ ልገለዉ😢😢😢😢
@Tነኝየተክልዬዋ
@Tነኝየተክልዬዋ Ай бұрын
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ 😢😢😢😢😢
@peace-si4uc
@peace-si4uc Ай бұрын
ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ ነፍሱ በሰላም ትረፍ💔💔💔
@seadatemam9789
@seadatemam9789 Ай бұрын
አግዚአብሔር ያጽናሽ
@AterefachLengoWoldeamanuel
@AterefachLengoWoldeamanuel Ай бұрын
@@peace-si4uc 😢🙏🙏
@educate-t1
@educate-t1 Ай бұрын
😢ውይ አይዞሽ እህቴ
@alemmichael4144
@alemmichael4144 Ай бұрын
ለምክሮችሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ። ጥፍርሽ በተፈጥሮ ሲያምርርርር❤❤❤❤
@MaryoMichael
@MaryoMichael Ай бұрын
ምክርሽ ጥብ❤❤አይልም።
@martaabraha1305
@martaabraha1305 Ай бұрын
❤❤❤
@WondyeAmen
@WondyeAmen Ай бұрын
ኡፉፉፉፉ የኔ አባት እዴት ተጨንቀህ ይሆን አችየ እዴት አስቻለሽ በፈጣሪ አሁን እኛነን ፈጣሪን የምንፈራው ቢያስ ሲሞት አትደነግጥም እሽ ጓረቤት ተብየወቹስ ሁሉም ጨኮኝ ናቸው አውሬወች ፈጣሪ ይፍረድባችሁ
@Tነኝየተክልዬዋ
@Tነኝየተክልዬዋ Ай бұрын
እኔ የ14አመት ልጅ ሱቅ መላክ እፈራለሁ ምን አይነት ጭካኔነው😢😢😢
@mesaydestadestatesma
@mesaydestadestatesma Ай бұрын
እደኔ ወደቴ እደብቃቸው ምነ ጉድ ነው ፀሎታችንን አነቋርጥ መፀለይ ያስመልጣል ንዴትን ያበርዳል
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል አዎ ወላጆች እንጠንቀቅ ልቦና ይስጠን❤🎉እናመሰግናለን❤🎉
@mahaletsaada3692
@mahaletsaada3692 Ай бұрын
So sad how come she ate food and then she go to sleep peace he was suffering with the hunger and pain 😭😭😭😭
@heleneshetu2545
@heleneshetu2545 Ай бұрын
ልጆቻችንን በልክ በአግባብ መቅጣት ግድ ነው የእግዚአብሔር ቃልም ይደግፈናል ነገር ግን ያምንቀጣቸው ለነሱ ሆኖ ሳለ በእልህ እና በንዴት ባይሆን ግን መልካም ነው ንዴታችን ከበረደ ቡኃላ መግረፍ ጥሩ ነው
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b Ай бұрын
አቤት አውሬነት 😢😢😢😢😢
@SaraHaile-go6ox
@SaraHaile-go6ox 13 күн бұрын
Bisirat gemechu betam tilik timirit new yemitisechen progiramischen betam iwedewalehu iketatelalehu betam yemitideneke gobez nesch idime ketena yisitilin beiwenet betam des iyalen new yemisemaw.
@HAFTAM-m7x
@HAFTAM-m7x Ай бұрын
ይች እናት አደለችም አረመኒ አዉሬ ናት ልጆች ሊያቸዉ ያሳሳሉ እንኳን በሰቃቄ ሁኒታ ሊገደሉ 😢😢😢😢😢😢😢
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 Ай бұрын
Betam yasznal besry Mekrshn eko leu new aymltngem yanch program thank you
@eyuyegeta443
@eyuyegeta443 Ай бұрын
ለልጁ ባህሪ ተጠያቃ የሚሆኑት ቤተሰቦቹ ናቸው ግን ምንስ ቢያጠፍ ምንስ ቢያደርግ ለልጅ ሞት😢😢😢😢😢
@zdkiram9830
@zdkiram9830 Ай бұрын
ከእንዲህ አይነት ፈተና አላህ ይጠብቀን እጅን በእጅ መብላት
@KarimaaAyman
@KarimaaAyman Ай бұрын
በአክስቴ ባል የምደበደበው የነበረውን. ዱልላ አስታወሰኝ ኡፉፉፉ😢😢😢😢
@Obseehundaa
@Obseehundaa Ай бұрын
💔😭 እኔ በ ገዛ እናቴ
@WondyeAmen
@WondyeAmen Ай бұрын
እኔ በገዛ አባቴ እዳይገርማችሁ ስገረፍ ጀመረ ተብሎ ያዳምጡ ነበር ቢያስ አልሞትንም
@Obseehundaa
@Obseehundaa Ай бұрын
@@WondyeAmen sorry 💔
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet Ай бұрын
እግዚኦ 😢😢😢😢
@tsedaltedi
@tsedaltedi Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢
@ישלםאיילין
@ישלםאיילין Ай бұрын
כמה אכזריות כול כך שובר את הלב עצוב מאוד מקרא מזעזע 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔🙏💔
@MaryoMichael
@MaryoMichael Ай бұрын
አላቅም ምንደምል😢😢ብስርዬ እምስግናለሁ ።
@hallemedia4469
@hallemedia4469 Ай бұрын
ዛሬ ልክ ትምህርት ቤት እንዳለ ህጻን ልጅ ነው ቁጭ ብዬ የተማርኩት። አመሰግናለሁ
@BatielGebremedhin
@BatielGebremedhin Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ያስዝናል በጣም
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Ай бұрын
ውይ ውይ ይህቺ እናት ናት ብዬ አልደመድምም የማንም ህፃን ያጠፋል እቤቱ ቢመቸው ውጪ ባለመደ እንደው ቢሆንስ እንዲህ አይነት ድብደባ ለአንድ ፍሬ ልጅ እግዚኦ አሁን አንቺ ተፀፀትኩ ብለሽ ይሆናል ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ እላይሽ ያለ ልዝብ ሰይጣን የሱን ቀን ይስጥሽ አንጀቴ ነው የተላወሰው ሰው እንዴት በወለደው ይጨክናል እውጪ ብትሆኚ ጥሩ ነበር😮
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Ай бұрын
Bezu temarku tebarki ❤❤❤
@ራያወለላ
@ራያወለላ Ай бұрын
"ፈልገን ባመጣናቸዉ በምንም መልኩ ሊጠቁ ሊገደሉ ሊመቱ አይገባም ፡የሚመቱበት እድሜ ሲያበቃ በንግግር በቂ ነዉ ፡ልጅህን ቅጣ እጂ ቀጥቅጥ የሚል የለም።
@LeLein-w6j
@LeLein-w6j Ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢
@Obseehundaa
@Obseehundaa Ай бұрын
እኔ 😭 እናቴ በ ቡና ሞቆጫ ፈነከተችን በ 13 አመቴ ደሜ አልቆም ብሎ ክሊንክ ነዉ የ ቆሜዉ ከ አባቴም እንድ ደብቅ ነገረችን አባቴ በጣም ሀይለኛ ስለሆኔ ይጎዳታል ብዬ ደበኩት እስክ ድን ድረስ በሻሽ ነዉ የምሄደዉ እቤት ዉስጥም እና እኔ ሳላጠፋ ሁሌም ትመታኛልች ትሰድበኛሌች 12 ኔኔ ግን እኔን ምሰማኝ ምት ጠላኝ ይመስለኛል በ ህልሜም አንድ ቀን ስት ወደኝ አይቼ አላቅም አሁን 30 ነዉ እድሜዬ ተሰድቼ ድባይ ነዉ የምኖረዉ ገብቼም ልቧን ማየት አልቻልኩም እሷ ስለ ምት በድለኝ እህት ሁሉ እና እንድሞቼ አይወድኝም አባቴ 1 ወንድሜ 1 እህቴ ብቻ ናቼዉ የምወድኝ ግን እናቴ የ ምትጠላኝ ስለምመስለኝ በጣም ተጎድቻሌዉ አሁንም አለቅሳሌዉ ምን ልሁን 💔😭 ? እሪድኝ ሀሳብ
@WondyeAmen
@WondyeAmen Ай бұрын
የኔ ውድ ሴት ነኝ እኔ በጀራናት ነው ያደኩት አባቴ በጣም ጨካኝ ነበር ያለማጋነን በየቀኑ እገረፋለው ሲመሽ የጨቀኛል ትምህርቴምላይ ሰነፍኩ እሚገርምሽ እጀራናቴም ለአይኖ ትጠላኛለች ስላልወለደች የልጅ ፍቅር አልነበራትም እስከዛሬ አተ እያለች የምትሰድበኝ ያቃጭልብኛል አስበሽዋል ሴት ሁነሽ አተ እየተባልሽ ስትሰደቢ በኛ ማህበረሰብ አተ የሚለው ስድብ የጥላቻ መግለጫ ነው እናትም ነበረችኝ ግን አትፈልገኝም ነበር አላሳደገችኝም ምንም ቢመታኝም ያው አባቴ ነው የያዘኝ እደዛምሆኑ ቅጠል ለቅሜ በሌሊት ውሀ ቀድቸ ኩበት ለቅሜ ነው ያደኩት ብቻ ብዙ ነው የኔ እህት አይዞሽ ቢያስ አባትሽ ይወድሻል ከኔ ትሻያለሽ እኔ የአድም ሰው ፍቅር ሳላገኝ ነው ያደኩት አሁን ወልጃለው በልጄ እወደዳለው እሱ ነው ትርፌ አብሽር የብዙሰው ላይፍ ነው እሽ
@MerinaNa-f9r
@MerinaNa-f9r Ай бұрын
21:01 አድነኝ ነው😢😢😢
@MekonenKidanemariam
@MekonenKidanemariam Ай бұрын
Well Said Mrs Gemech🙏🙏🙏❤️❤️🙏🙏😭❤️👍😭🙏🙏
@MaryoMichael
@MaryoMichael Ай бұрын
ከእናት በላይ ለልጅ ማነው ????
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 Ай бұрын
😭😭💔የፈጣሪ ያለህ😭😭
@AAZZ-s5s
@AAZZ-s5s Ай бұрын
የአላህ😢😢
@romangedeye9684
@romangedeye9684 Ай бұрын
ጨካኝ እናት ናት ይቺ የእንጀራ እናት ናት እህቱ ዝም ብላ ታያለች ይቺ ጤነኛ እናት አይደለችም ታድያ ለምን ወለደቹ ምን አይናትዋ ስይጣን ናት ይቺ እናት አይደለችም እግዚአብሔር አትፈራም
@mesi5948
@mesi5948 Ай бұрын
ያሳዝናል
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet Ай бұрын
ክፉ የሳይጣን መንፈስ ነው
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Ай бұрын
😭😭😭😭😭እንኳን ሊመቱሁ ሊያአያቸው ያሳሳሉሁ
@اابب-ش4ظ
@اابب-ش4ظ Ай бұрын
ወይኔ ጭካኔ😢😢😢😢
@mesihabesha5108
@mesihabesha5108 Ай бұрын
Besmam mn aynet gzeye lay deresn😢😢😢😢😢
@MihaelaAndrea-k9d
@MihaelaAndrea-k9d Ай бұрын
እንዴት አስችሏት ነዉ የወለደ አንጀት አይ ምን አይነት ሰይጣን ሰፍሮባት ነዉ
@MaryoMichael
@MaryoMichael Ай бұрын
እስከመጨረሻው አየሁ 😢😢😢😢😢
@BontuMuhammad
@BontuMuhammad Ай бұрын
Yane Astwyi set Allah rajihm edime yisxish
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ Ай бұрын
የዚችን አረመኔ ታሪክ አውቃለሁ ብስርዬ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢
@MareZt
@MareZt Ай бұрын
መፍረድ ከባድ ነዉ እሱስ ወደአምላኩ ሄደ ፀፀት ከሞትም ከእስራትም በላይ ነዉ :: አምላኬሆይ ከዚ መአት አንተ ጠብቀኝ አደራህን
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Ай бұрын
በትክክል ገልፀሽዋል በስራትዬ
@marken3608
@marken3608 Ай бұрын
አረመኔ እናት ነች
@alenleshethiopia5663
@alenleshethiopia5663 Ай бұрын
ምን ያህል ንፉግ እንደሆንን ተመልከቱ ይህን የመሰለ አስተማሪ ታሪክ ተመልክተን ባየሁበት ሰአት ከ12,400በላይ ሰው አይቶ ላይክ ያደረግነው ግን 665 አካበቢ ነው አንከፍልበትም ስስቱ ምን ይሆን?
@SabaBerhane-rm8lb
@SabaBerhane-rm8lb Ай бұрын
😭💔 ይሄንንማ ቆየው ከሰማው 😢 ዛሬ እራሱ የ 10 አመት ልጅ ተገድላ ሰማው 😭😭😭💔 አረ ፈጣሪ ሆይ አለው በለን 💔
@hanasisay4827
@hanasisay4827 Ай бұрын
ልጅ ይመታል ግን እንዳይጎዳ መጠንቀቅ ጎድ ነው
@HananHanan-wj3px
@HananHanan-wj3px Ай бұрын
ሰምቼ ልጨርሰው አልቻልኩም አዝናለው !ከአእምሮዬ በላይ ነው
@makonnenbaraki1894
@makonnenbaraki1894 Ай бұрын
😢😢😢😢😢ይማል ክፍ ናት
@halom3886
@halom3886 Ай бұрын
😢😢😢
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 23 күн бұрын
ወይኔ ጉዴ እኔን ኸረ ግፍ በዛ እናት ከጨከነች ለማን ነው ሚለቀሰው ኸረ ኡኡ ኡኡ ኡኡ
@selumahi3969
@selumahi3969 Ай бұрын
የትኛው ህግ ጠየቃቸው የኔን አሳዳጊዎች 😢 የህይወቴን አቅጣጫ የቀየረው ያሳዳጊዎቼ ስብና የጎደለው ቅጣት ነው
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 Ай бұрын
I can't believe it what kind mother can do that should protect her child
@ሱሱየድሬዎ
@ሱሱየድሬዎ Ай бұрын
እህቴ እደዚህ ነበር የምቀጣን ግን አደግን አልሀምዱሊላህ
@HussainSawda
@HussainSawda Ай бұрын
እች እና ት አደለችም ድጋይ ነች 😭😭😭
@ayinalemayinalem1691
@ayinalemayinalem1691 Ай бұрын
are ahunes min yeshalenal be fetari sem 😢😢😢😢😢😢😢
@MenaseMekonnen-oy5bm
@MenaseMekonnen-oy5bm Ай бұрын
የምን መዓት ነው የምትሰሪው
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እናትም ጨክነቸ😢😢😢😢😢
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 Ай бұрын
😢😢😢
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 Ай бұрын
ሰራተኛዋ የት ነበርች ግን 24ሰአት ዉስጥ 🤔🤔🤔💔💔
@vnmkgjkkbnm9520
@vnmkgjkkbnm9520 Ай бұрын
አቦ ልጂ ማሳደግ የሚችሉ አረቦች ናቸው በነፃነት እኮ ነው የሚያሳድጉት
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Ай бұрын
በስመአም ምን አይነትጭካኔነዉ💔😭
@LayelaHeru
@LayelaHeru Ай бұрын
አኡዙቢላህ እቺ እናት አይደለችም የሠው አውሬ ነች እንጂ
@ethiotach3460
@ethiotach3460 Ай бұрын
😢😢😢 አግዚሆ አቤት ጭካኔ
@Milo-ur7og
@Milo-ur7og Ай бұрын
ክፉን እናት ናት በጌታ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@ማኪዬነኝ
@ማኪዬነኝ Ай бұрын
እኛም ስላልሞትን እንጂ ከዚህ የባሰ የግድያ ሙከራ ነበር በቤተስብ የሚድርስብን ፈሪ አድርገው አሳደጉን እሁን ሰውን መቅረብ በራሳችን መውሰን እንዳንችል አደረጉን 😢
@NazifaKelifa
@NazifaKelifa Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@TsehayHaile-eh2uy
@TsehayHaile-eh2uy Ай бұрын
ልብ ያሳምማል
@Mihiret-bn7kf
@Mihiret-bn7kf Ай бұрын
ወይኔ ግን አውን ደግሞ መልድ ታስባለች😢😢😢😢
@user-kalaykiross
@user-kalaykiross Ай бұрын
5:59 and 13:44 the storie is wrong... Who calls the police 🤔
@kidankifle9671
@kidankifle9671 Ай бұрын
Egzio 😭😭😭😭💔💔💔💔
@user-pf3xq5lx4j
@user-pf3xq5lx4j Ай бұрын
ስለፈራችነዉአይደል ለምንተታዳ ደብድባ ገደለችዉ ይህነዉ የናት አጀት። አላህ የስራሸን ይሰጥሽ በጣምነዉ የዘንኩት
@alemlemma7576
@alemlemma7576 Ай бұрын
ፈጣሪዬ ውስጤ አልቻለም እህህህህ
@mesaydestadestatesma
@mesaydestadestatesma Ай бұрын
አባትየው ያቃል አማሟቱን እህትስ አላየችም ቤቱ ውስጥ ታስሮ
@AbebaAbeba-g8f
@AbebaAbeba-g8f Ай бұрын
Wey zares alchalkum😢😢
@kiaehe6292
@kiaehe6292 Ай бұрын
Wuuuuy doro ena beg enkuan tasro aydebedebm😭😭😭
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to Ай бұрын
ምን አይነት ጭካኔ ነው ልጅ ላይ 😢😢😢😢
@BirtukanWondiye
@BirtukanWondiye Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢pain full
@Samiramohamed-eo6hb
@Samiramohamed-eo6hb Ай бұрын
ይችምእናት አቤትጭካኔ
@Bontuu-f3y
@Bontuu-f3y Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢💔💔💔
@SamerhHussen
@SamerhHussen Ай бұрын
እኔ ግርም እሚለኝ ግን ይሄ ቻናል ከሞት እና ከመድፈር ውጭ ሌላ እርእስ የለውምዴ ሁልጊዜ
@semharyemane582
@semharyemane582 Ай бұрын
❤❤❤
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 39 МЛН
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
ሴት ደፍረሀል የተባለው የ9  ዓመቱ ህፃን
31:54
Time Unwinds
3:35
Capy Lab
Рет қаралды 141
ፍቅር መጀመሬን ሳላዉቅ ማርገዜን አወቅኩኝ::ባለ ታሪክ አቢ ክፍል 1...
51:15