ሲስተር ማርሸትን ፊትሽ ለካሜራ አይሆንም ብየ ችግር ፈጠርኩ

  Рет қаралды 1,810

Birhan  Entertainment

Birhan Entertainment

Күн бұрын

ሲስተር ማርሸትን ፊትሽ ለካሜራ አይሆንም ብየ ችግር ፈጠርኩ#የጎጃም#አብርሽ#ethio#entertainment#new#addisፕራንክ#ያመቱ ምርጥ ፕራንክ

Пікірлер: 47
@zematube1219
@zematube1219 6 ай бұрын
መሲ ትምጣ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ 👍👍👍👍👍
@hayathayatyutub1604
@hayathayatyutub1604 6 ай бұрын
ደግሞ
@ሰላምአድማሱበላይ
@ሰላምአድማሱበላይ 6 ай бұрын
ማፈሪያ የተከበረችውን ልጅ መሲን ክብሯን ወስደህ ላሽ እማትረባ ደነዝ ያገርህ ልጅ ነበረች እኮ ቢገባህ
@محمدمحمد-ذ2س1ر
@محمدمحمد-ذ2س1ر 6 ай бұрын
ኧረ እዛው በጸበሏ አቃጥላ ገደለችውኮ ትቅር
@mulumulu4759
@mulumulu4759 6 ай бұрын
ኸረ እዛው በፀበሏ በስመ አም🙉 የብሬን ቻናል መጨቃጨቂና መነታረኪያ ነው እኮ ያደረገችው በጣም ሲበዛ ቅናተኛና ነገረኛ ምላሳም የሆነች ሴት ናት ፈፅሞ ለብሬ አትሆነውምም አትመጥነውምም ፀባይ ዜሮ ና ሲበዛ ፋራ ናት።
@ቲጂኩዌት
@ቲጂኩዌት 6 ай бұрын
@@mulumulu4759በጣም ታስጠላለች ኧረ ንፍጧን እየማገች ታለቃቅስብን ደሞ
@fentaye9663
@fentaye9663 6 ай бұрын
ዛሬ መሲ አበደቸ ጨቆን አወለቀቸ ነፌስ ይማር ብለናል
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 6 ай бұрын
😂😂
@nasanate8410
@nasanate8410 6 ай бұрын
አኦ እኛ እዲ ሰላም ነው የምንፈልግው ጭቅጭቃቹ ሰልችቶን ነበር ❤❤❤
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 6 ай бұрын
ዩትቨር መተዋወቅ ከባድ ነው ቶሎ ለሚከፍው ሰው አይሆንም አረ ዩትቨር ጎደኛም አይኖረኝም❤❤❤❤❤
@fentaye9663
@fentaye9663 6 ай бұрын
አግባት ታምራለቸ
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 6 ай бұрын
መሲ የት ነሽ ወይ ተከስተ መሲና ሸኝቶ በህልሙ የሚጠራትን በአካል አመጣት ክክክክክ ካሜራ ይለመዳል አይዞሽ በርትተሽ ስሪ በሞያሽ ደሞ ማስተማር ትችያለሽ
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 6 ай бұрын
የምር ከዚች ልጂ ጋራ ታምራላቹ ብሬ አትልቀቃት ጠበቅ አድርጋት ስታምር ዋውው❤❤❤
@zdhabesha30
@zdhabesha30 6 ай бұрын
Selam Selam wud ina yetkberachihu ethiopiawuyan beyalachihubet alem darcha selamachihu yibza
@MeseretSemagn-v2v
@MeseretSemagn-v2v 6 ай бұрын
የኔጀግና እህት ሁሉንም ቀጥይበት
@nasanate8410
@nasanate8410 6 ай бұрын
በርቺ የኔ ቆጆ ወደንሻል እኳን ደናመጣሽ❤❤❤
@BirtukanMegabi-uw1dc
@BirtukanMegabi-uw1dc 6 ай бұрын
የኔ ልእልት እኔ ልደንግጥልሽ የኔ ጀግና ብርችልኝ😍😍😍😍😍
@ElleniBerara
@ElleniBerara 6 ай бұрын
የኔዉድ እህት አስደነገጠሽ😮 ያምራል ፍራኩ❤❤❤❤❤❤
@yeneMB
@yeneMB 6 ай бұрын
Wendi .nurohin jemwrki beki...abeti enate
@MeseretSemagn-v2v
@MeseretSemagn-v2v 6 ай бұрын
አየ ማርየ አስደነገጠሽ አይደል
@Genat1984
@Genat1984 6 ай бұрын
በርቾ በሙያሽ ትምርት ሰጭ
@LeteshYouTube-yd3wc
@LeteshYouTube-yd3wc 6 ай бұрын
ስልክህ እፍልግልሁ የኔ ይቱብ እስክልልይ እደስ እባብ ነኝ
@slamtakliwans30
@slamtakliwans30 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️👍
@honeybaby9337
@honeybaby9337 6 ай бұрын
እሚመሣሰል ነገረ አላችው😂😂 ያች ፉራ የት ሄደች😂❤❤በረቱ
@mrcell3893
@mrcell3893 6 ай бұрын
🦓
@zdhabesha30
@zdhabesha30 6 ай бұрын
😂😂😂
@ggfvbc3958
@ggfvbc3958 6 ай бұрын
😂😂 ቀጥይበት ቆጅየ ነሺ
@habeeba8251
@habeeba8251 6 ай бұрын
ወደናታል😂😂😂
@sarasahay1
@sarasahay1 6 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤
@mulumulu4759
@mulumulu4759 6 ай бұрын
ብሬ ዛሬ በጣም አምሮብሀል አብራህ ያለችው ልጅ ደሞ በጣም አድምቃሀለች አሁን ገና ቆንጆና ፀዳ ያለች ያውም የተማረች ሴት ጋር አየንህ በጣም ታምራላችሁ ❤❤
@yenutube21
@yenutube21 6 ай бұрын
ተበቀይው ብለናል በርቱ ደስ ይላል 😅😅
@ኤልሳቤትYouTube
@ኤልሳቤትYouTube 6 ай бұрын
ተበቀይው እህቴ
@ኤልሳቤትYouTube
@ኤልሳቤትYouTube 6 ай бұрын
ወይው😂😂😂😂😂
@azizaayalew
@azizaayalew 6 ай бұрын
ሰላምአለይኩም
@የገንየዩቱብYegnyeutbe
@የገንየዩቱብYegnyeutbe 6 ай бұрын
አይይይይ በቃ ብሬ እንዲህ ነው??
@xxxx-ob8gg
@xxxx-ob8gg 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@avitalala5424
@avitalala5424 6 ай бұрын
charming nachuh❤
@AdeyAbebaw-s3f
@AdeyAbebaw-s3f 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Alem.A-z1g
@Alem.A-z1g 6 ай бұрын
😒😒😒
@EdenGetaye-c7v
@EdenGetaye-c7v 6 ай бұрын
Marye ne pkl
@habeeba8251
@habeeba8251 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 6 ай бұрын
ብርሽ እኳን ደህና መጣችሁ በተጣም ታምራለች ማርሽ ቀጥሉ ግን መሢሥ😢ደምቃችሁል አሥደነገጥካት ውይ ይህ ፕራክ😢
@haweFekerReem
@haweFekerReem 6 ай бұрын
ብሬ ጠበቅ አድርገህ ያዝ መጨናነቅ አልወድም ብላለች ልጅቷ ጭቅጭቅ የለም ወጥረህ ስራ ወደናታል እንደ ebs ሰው አትቀያይርብን 👍👍👍👍👍👍
@AdeyAbebaw-s3f
@AdeyAbebaw-s3f 6 ай бұрын
በህልም ብትጠራም አይገርምም ስማርት ናት
Ozoda - Lada ( Ko’k jiguli 2 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 16 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 23 МЛН
ያለለት አዱኛ ወልቃይት
9:18
Birhan Entertainment
Рет қаралды 20 М.
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 294 М.
መሲን ሰራሁላት#ፊቷን ሸፍኘ ሥራሁላት|አብርሽ
16:52
Birhan Entertainment
Рет қаралды 1,8 М.
Ozoda - Lada ( Ko’k jiguli 2 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 16 МЛН