ሶፊ ተቀይሜሻለሁ ለምታውቂው ሰው አደላሽ አለችኝ!

  Рет қаралды 25,741

SEADI & ALI TUBE

SEADI & ALI TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 177
@Quranchannel42
@Quranchannel42 2 ай бұрын
እህቴ ሆይ ልብ በይ!!! ሞት ሳይቀድምሺ ስንቅሺን አዘጋጅ። ግዜሽን በአሉቧልታ አታባክኒ ክብርሺን ጠብቂ ልብሺን በኢማን ሙይ ለፈጣሪሽ ትእዛዝ ቀጥ በይ የአሏህን ቃል ተማሪ ያኔ የጠፍውን ማንነትሺን ታገኛለሺ።
@ሀዊወሎየዩቲዩብ
@ሀዊወሎየዩቲዩብ 2 ай бұрын
እንደማመር❤❤
@UmuAbdellh-687
@UmuAbdellh-687 2 ай бұрын
ሳህ ✅✅✅
@ሀዊወሎየዩቲዩብ
@ሀዊወሎየዩቲዩብ 2 ай бұрын
@@UmuAbdellh-687 ውዴ ደምሬሻለሁ ደሚርኛ
@ayudawudtube
@ayudawudtube 2 ай бұрын
ሶፊ የኔ ፀባየ ሰናይ ❤ ሶፊን ያላችሁ እስኪ👉👍👍👍
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 2 ай бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ❤በስደት ምርር ስልችት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ🎉
@hdhdh4201
@hdhdh4201 2 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@SSSS-jv2eg
@SSSS-jv2eg 2 ай бұрын
አሜን.አሜን
@AHAPPY-g1n
@AHAPPY-g1n 2 ай бұрын
Amene
@DonalDonald-v4m
@DonalDonald-v4m 2 ай бұрын
አሚንንንን
@hawwaksa44
@hawwaksa44 2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 ай бұрын
ሰአድ ጨዋልጅ ነች ባሏም ጨዋና አስተዋይ የተረጋጋ ነዉ ሁለቱም እወዳቸዋለሁ ❤❤❤ግን ሰአድ በባለፈ ለተዉፊቅና ለሶፊ በሰጠሺዉ አስተያየት እደአድ ተመልካች ትንሽ ከፍቶኛል
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 2 ай бұрын
አብራችሁ ስላይኋችሁ ደስ ብሎኛል. ሶፊ የኔ ጸባዬ ሰናይ. ሰአዲ እህቴ ለሁለተኛው ትምህርት ይሆንሻል. ሰው በሆነ አጋጣሚ ይገናኛል እና ተራርቀናል ብላችሁ መጥፎ ቃል እንዳትናገሩ ። አንዳንድ ኮመንታተሮች እረፉ ። ሁላችንም የየራሳችንን አስተያየት ሰጥተን ነበር በወቅቱ ። ለመጥፎ ኮመንት ቦታ አትስጡ ። ሰአዲ ለእህቶቿ አርአያ የምትሆን ጠንካራ እህት ናት
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 ай бұрын
አለቃውም ቤቱን ሶፉዬን 😮😮አይቼ ነው ያማጣሁት😂😂😂😂😂
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 2 ай бұрын
ሰአዲ ትክክል የኔ ቢጤ ነሽ አልፈልግም ብሎ ከሄደ ሄደ ነው ምንድነው ግድ ውደደኝ ብሎ መጋተት እናም ምክርሽ ጥሩ ነው
@MadinhRr
@MadinhRr 2 ай бұрын
ወላሶፊ የዋህናት እንኳንም ነገረችሽ በውስጧእየተቀየመች ተላይ ዝምብትልሽ ትችል ነበር ግን ማስመሰል ስለማትችልነው መናገሯጥሩነው ሰአዲ በሰአቱ እኔም አናደሽኝ ነበር
@Ihvhihg
@Ihvhihg 2 ай бұрын
አይ ሶፊ አይዞሽ እንኳን እራቀሽ ላች ያለዉ ይመጣል ጡሩ ባል ይሰጥሻል🎉
@zedusman
@zedusman 2 ай бұрын
እህቶቼ ምንም አይነት ችግር ይድረስባቺሁ ነገ የተሻለ ነዉ ብላቺሁ እርሱት እራሳቺሁን አስደስቱት ለሚያልፍ ቺግር በንዴት ዉበታቺሁን ታጣላቺሁ
@فاطمهحبش-ق7غ
@فاطمهحبش-ق7غ 2 ай бұрын
ኤጭ ሁለዬ አንዳይነት ጥያቄ አትጠይቋት አታድሟት
@ኡሚyoutub-o2h
@ኡሚyoutub-o2h 2 ай бұрын
ማሻላህ ሳዲ የሴቶች ተምሳሌት ለትዳርዋ ያለት ክብር ጠካራ ጀግነ ነች
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 2 ай бұрын
አትዋሽ ሥአዳ ምድነወ ማሥመሠል እረምላናት ባለፈዉም ምዛነወዉይይይይ❤❤❤❤❤❤❤
@zuzuየወሎልጂ
@zuzuየወሎልጂ 2 ай бұрын
አብሽሪ ሶፊ ሰአድ የኔ ሴት ማንንም አልጠላም ሶፊንም ተውፊቅንም እወዳችሁዋለሁ ምክንያቱም የውስጣችሁን እናተ ታቃላችሁ በማንም መፍረድ አልችልም በርች ሶፊ
@hilamoo928
@hilamoo928 2 ай бұрын
ሶፊኮ ማሰመሰል አትወድም ወላህ ተናድጀብሽ ነበረሰ ሳአዲ ሶፊን እደዛ ሰትናገሪ አየሽ አንዳንዴ ክፉዉ መናገር አያሰፈልግም
@ዲያስኮራ
@ዲያስኮራ 2 ай бұрын
ሳዲዬ የኔ አስተዋይ እዉነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ❤👍🏿
@Jmila-y
@Jmila-y 2 ай бұрын
ሶፊ የኔ ቆንጆ ተንካራ ስትሆኒ ሁሉም ያሥመሥላል ደምሩኝ የሶፊ ወዳዶች
@mekiyamekiya2744
@mekiyamekiya2744 2 ай бұрын
ሶፋ ጠንካራሁነሺ ማግባት አለብሺ ግድነው እራሰን መተካት ስአድም የኔውዴ ስወድሺ
@Sekina-d9b
@Sekina-d9b 2 ай бұрын
አኡዙቢላህ ሶፊይ ምን እየሆነች ነው ቆይ አልገባኝ ምንድነው ጥፍርሽ
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 2 ай бұрын
ትክክል ሰአድ. ምክርሽ ይመቸኛል❤
@Ekaeka44xn
@Ekaeka44xn 2 ай бұрын
ሶፊየየኔፀባየሰናይ የምርየውስጥሽጉዳትፉትሽላይነውየለየውግንአብሽሪልኝጠንካራሁኝ አላህላንችያለውአለ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@allahisone5773
@allahisone5773 2 ай бұрын
ጥሩ ሀሣብ ነው ሥአድየ በውሥም ሹራ አድርጉ ሦፎ መልካም ልጅ ነች
@እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ
@እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ 2 ай бұрын
ትክክል 😢😢😢😢👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አብሸሪ ሶፋ❤❤❤❤❤❤❤
@sojoo-zw2nb
@sojoo-zw2nb 2 ай бұрын
ሶፊአብሽሪእህቴዋሁሉምነገርለኸይርነዉ❤❤❤❤
@Lguama
@Lguama 2 ай бұрын
ሶፊየ ቀረሽበት እህት አለም
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 2 ай бұрын
ሶፊን የበለጥ ወደድኳት ግልፅነቷን የኔ ቆንጆ የሰአዲም መልስ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 2 ай бұрын
አለቅላቄ 🎉🎉🎉ሶፊ ደሞ እወቄ የሜወድሽን የሜጠላሽን አታስጠኔን
@Ethio7745
@Ethio7745 2 ай бұрын
አስታርቃያቸው ሰአዲዬ😢😢
@ZeibaHussan
@ZeibaHussan 2 ай бұрын
ሰአዲየ የሆነ ነገር ላማክረሺ ነበር ቁጥረሺን ብታስቀምጪልኚ ?
@መካዉሴን
@መካዉሴን 2 ай бұрын
ማሻአላህ ሰአድ የኔ አሥታዋይ ልክነሺ ጠካራመሆነዉ የምር እኔም ብዙ አሳልፌለሁ ግን ጠካራሁኔ እድቁም አደረገኝ ብየነዉ የማሥበዉ ሂወት ይቀጥላል
@mesitube8396
@mesitube8396 2 ай бұрын
ፊልተሩ በዛ ደሞ ትናት አንጠቀምም ትላላችሁ😂😂 👍ቅመሞች አያቁም ብላችሁነው ደምሩኘ
@semutueb1304
@semutueb1304 2 ай бұрын
😂😂 አሳልፊ ነይ ጎራበይ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 2 ай бұрын
በጣም አስጠልቶባቸዋል አትሻብኝ
@HawletMohammed-e3k
@HawletMohammed-e3k 2 ай бұрын
ሳፍናሠአዲ፡ማሻአላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@بنتبابا-ن9ش
@بنتبابا-ن9ش 2 ай бұрын
እኔንም አጰናኑኝ😢እሰኪ ቅመሞችዬ
@naymaa2843
@naymaa2843 2 ай бұрын
የዛኔ ስታወሪ እንዲ በኣካል ምትገናኙ ኣልመሰለሽም ነበር ኣሁን እንድትጠነክሪ ነው ምትዪው
@سعديهبنقلادشي
@سعديهبنقلادشي 2 ай бұрын
ማሻአላህ ግን ታምራላችሁ ያገሬልጆች ግን ሶፊ ጥፍር ቀለም ተቀብተሽነዉ ሶላት አሠግጅም አጥፊ የኔ ቆጆ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 ай бұрын
ሰግዳ ተቀብታስ ቢሆን😅ፈትዋዎች ተው ሰዎችን ብቻ ጄጅ አታድርጉ ታረሙ እራሳችሁ ከምትሰሩት ጋ ነው የሰዎችን ስራ ማነጻጸር እንጅማ የሰውን ነውር መከታተል ነው የሚሆነው ሁላችንም አጥፊዎች ነን😢
@alhamdulillahforeverything2285
@alhamdulillahforeverything2285 2 ай бұрын
ሀይድ ላይ ሁና ሊሆን ይችላል ግን ሰግዳ የምትቀባዉ ቀጣዩ ሰላትስ አንዴ ብቻ ነዉ እንዴ ሰላት ?​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@AlainOn
@AlainOn Ай бұрын
ትክክልአብሸሪ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsAs-z8x
@AsAs-z8x 2 ай бұрын
ሰአድየ የኔውድ ያገርል ጅች❤❤❤❤❤❤❤
@fahedali632
@fahedali632 2 ай бұрын
እር አባቴንም አጥቸ እየኖርኩነው እሱማነው አገባ ለምንገደልአይገባም
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 2 ай бұрын
አብሺሪ ሶፊ ያልፋል
@hekmahekmmma9538
@hekmahekmmma9538 2 ай бұрын
ሶፊዬ ስወዳት💚💞
@SvhsgsWhhsgs
@SvhsgsWhhsgs 2 ай бұрын
ሶፊ የኔ ቆጆ በሶፊ ስም የኔ ልበ ኑፁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zehara5
@zehara5 2 ай бұрын
ሶፊዬ ምርጥ ልጅ የኔ ቅን በርችልኝ❤❤
@RaheemaRaheema-k9d
@RaheemaRaheema-k9d 2 ай бұрын
ማነዉ ሦፊን አይቶ የመጣ በዛዉ ሠብ እሥክራይብ አረኩሽ በፈሦፊ ምክንያት
@Zahra-b3v6n
@Zahra-b3v6n 2 ай бұрын
ሶፊየ አይዙሸ የኔናት ሁሎም ነገር ያልፋል
@Quranchannel42
@Quranchannel42 2 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@ZodorAaa
@ZodorAaa 2 ай бұрын
ሱፊ ሙቤ ይወዲሻል❤❤😂
@ፎዚየባቦዋ
@ፎዚየባቦዋ 2 ай бұрын
ሙባ😂😂😂😂😂😂😂❤
@SARATubeqn5ws
@SARATubeqn5ws 2 ай бұрын
እህቶቼ ከስት ሂይወት አሏህ ያዉጣችሁ
@FatmaFatma-gz3io
@FatmaFatma-gz3io 2 ай бұрын
ሶፊ ውዴ ሣይሽ የዋህ ትመሥሊኛለሽ ተዋዶ መለያየት ያለነው አይዞሽ
@Khayria-qd9ok
@Khayria-qd9ok 2 ай бұрын
ሶፍዬ የኔማር👍👍👍
@hayathayat4616
@hayathayat4616 2 ай бұрын
ሠአድ ምንም አላጠፋችም እና እሡ አደባባይ ወቶ ኒካ የለንም ሲል ምን ታድርግ
@AlainOn
@AlainOn Ай бұрын
ትክክልሰአድምክርሸይመቸል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hibetullah23
@Hibetullah23 2 ай бұрын
እእእ እና ቁመሽ ልቀሪ ነውዴ ሶፊ ሁሉም አድ አይደሉም እደዚህ አታስቢ
@HaiatLok
@HaiatLok 2 ай бұрын
ሶፊየ🎉🎉
@HhBh-i4g
@HhBh-i4g 2 ай бұрын
ማሻአላ ሲዲ በሳል ነሽ
@fatimaa9853
@fatimaa9853 2 ай бұрын
ሳአዳ ትክክል ወላህ
@Seada-o7q
@Seada-o7q 2 ай бұрын
ሶፊየስወድሽ
@jdhehdhg4849
@jdhehdhg4849 2 ай бұрын
ስአዲ ስወዲሽ ለኔምትልቅትምርት ነው
@aminat.9563
@aminat.9563 2 ай бұрын
ስአድ ውኮ ጀግና ሴት ናት
@hayat2583
@hayat2583 2 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ ውድች🎉🎉
@RaheemaRaheema-k9d
@RaheemaRaheema-k9d 2 ай бұрын
ሦፊ የኔ ቆጆ ዉድድድ
@emuMohammed-v8o
@emuMohammed-v8o 2 ай бұрын
Seadi ye hellchinm abrtach ye ega jgna❤❤❤
@AmenatAmenat-n6e
@AmenatAmenat-n6e 2 ай бұрын
ሶፊየኔድ ስወድሽ❤🎉
@sophiaseid6508
@sophiaseid6508 2 ай бұрын
Tadiya ena akam slalalag.ena wadanafasabet.slahonku ena wanaw demo asmasay slahonku naw.kalashat betkkle.melsashelatal malet naw
@4-hc4so6
@4-hc4so6 2 ай бұрын
ሶፈየ ማር❤❤
@SafFxf
@SafFxf 2 ай бұрын
አረላግባት❤❤❤
@ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ
@ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ 2 ай бұрын
ዛሬ ሞልቶልኝ አደኛነኝ ውዶቸ ላይክ አረጉኝ
@ወሎየዋ-ለ6ፐ
@ወሎየዋ-ለ6ፐ 2 ай бұрын
በሶፊ ስም ሰብ አረኩሺ❤❤❤❤ሶፊ ቆጆ
@ሀዊወሎየዩቲዩብ
@ሀዊወሎየዩቲዩብ 2 ай бұрын
@@ወሎየዋ-ለ6ፐ ማሬ ነይ እንደማመር
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 2 ай бұрын
እኔ አናዳኝ ነበር ሰአድ ግን አልሀምዱ ሊላህ
@ኡሚ-ቐ2ጨ
@ኡሚ-ቐ2ጨ 2 ай бұрын
ቆይ ሶፍያ ጥፍር ምን ጊጥ አለው ኧረ አላህን ፍሪ ከአላህ እራህመት የተባረሩ ሴቶች ፃጉር ቀጣይ አስቀጣይ ጥፍር የምቀጥል
@fg1489
@fg1489 2 ай бұрын
እኔም ተቀይሜሻለው ነበር
@sonysony-lk5ft
@sonysony-lk5ft 2 ай бұрын
ኧረ ፊልተሩ በዛ😂
@zozo2808
@zozo2808 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ማሽአላህ
@Zad-k6h
@Zad-k6h 2 ай бұрын
Sofi yena fadisha 💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰💪👌✅✅✅
@FunnyBlueMackerel-xe1wz
@FunnyBlueMackerel-xe1wz 2 ай бұрын
ሳፊይ የኔቆጅ አብሸሬ❤❤🎉🎉
@HalimaShambile
@HalimaShambile 2 ай бұрын
ሶፊ በአላህ ኬሚሴ ነይ
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 2 ай бұрын
ሰአዲ ጥሩመክረሻታል ❤❤❤❤ የስነልቦና አማካሪ ብኮኝ ጥሩ ነበር 😂😂😂😂😂😂 ስቀልድ ነው ውዴ
@fafitube2448
@fafitube2448 2 ай бұрын
የልብሽን ከተናገርሽ ብኋላላ😂😂😂😂😂
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 2 ай бұрын
@@fafitube2448 ኪኪኪኪኪኪ ነገረኝ አትሁን እኔ ሰአዲ በጣም ነው የምውዳት የማከብራት ወረቢ
@kamilawasewase2655
@kamilawasewase2655 2 ай бұрын
@@fafitube2448አለማፈር እደዛ ስታማት ወይ😂😂😂
@ፎዚየባቦዋ
@ፎዚየባቦዋ 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@FghJhg-t4u
@FghJhg-t4u 2 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@FunnyBlueMackerel-xe1wz
@FunnyBlueMackerel-xe1wz 2 ай бұрын
ባሊጋ ሳአደ ባሊግ 😅😅😅 አሳቅይሚ
@KeriyaAbdalla
@KeriyaAbdalla 2 ай бұрын
ሚስኪን ሰአዲ የዋህ ናት መልካም ሰው
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 2 ай бұрын
ሶፊን አይቸ ነው የመጣሁት
@መኪያዑመር-ፀ3ቐ
@መኪያዑመር-ፀ3ቐ 2 ай бұрын
እኒየንም አበርታቱኝ ስአት ሙሉልኝ
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 2 ай бұрын
መዳም ቤት ያላችሁ እህቶች አላህ የርፍት እንጀራ ይስጣች የኔ ዉዶች ❤❤😢😢😢
@HAWAIbrahimAli
@HAWAIbrahimAli 2 ай бұрын
አሚነ ያረብ
@FatmaFatma-gz3io
@FatmaFatma-gz3io 2 ай бұрын
አሚንንን የኔውድ ለሁላችንም ይሥጠን❤❤
@ayudawudtube
@ayudawudtube 2 ай бұрын
@@የፍቅርአድናቂ አሜን ለሁላችንም ይስጠን🤲💙
@AishaAdam513
@AishaAdam513 2 ай бұрын
አሚን❤❤
@HabibaJemal-f2g
@HabibaJemal-f2g 2 ай бұрын
አሚንያረቢ
@Amenaamenaabdu
@Amenaamenaabdu 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kenubish34
@Kenubish34 2 ай бұрын
እኔ መጀመሪያውኑ ተናሬ ነበር😂😂😂 እስኪ እኔንም አበረታቱኝ በቅርቡ ✈️🇪🇹 መግባቴ አይቀርም 😢😢😢😢
@islamic-f7p6v
@islamic-f7p6v 2 ай бұрын
አየ ማስመሰል
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb 2 ай бұрын
😂አቤት መምሰልሠል ይሉሀል
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@bahrainbahrain3963
@bahrainbahrain3963 2 ай бұрын
ሶፊ ጋአፍ ቃባህ ስራ ቃላሙ ቁባት ድብባቴ ኩን ሂ ሳአላታን ጋሩ ቃላም ሂ ድባት 🥺
@ململممبنن
@ململممبنن 2 ай бұрын
ስአዴቆጆስወድሽ
@Fatiya-p6t
@Fatiya-p6t 2 ай бұрын
ማሻአላህ ታምራላቹ
@tgzawtgzaw4059
@tgzawtgzaw4059 2 ай бұрын
ሳህ ሥአድ❤❤❤❤❤❤
@fetyanuredinyoutube4327
@fetyanuredinyoutube4327 2 ай бұрын
ዛሬ የቀደመኝ የለም የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ ደምሩኝ ስወዳቹ🎉
@ቅመሞችዬ
@ቅመሞችዬ 2 ай бұрын
ሶፊ ጥፍርሽ ምንዲነው ዎይ አይኔነው አይፈቃድም
@HuatHuotah
@HuatHuotah 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😊
@HawaMusa-l1w
@HawaMusa-l1w 2 ай бұрын
ማፍሪያ ነሽ ጊድ እዲጥንክሪ አላልቺም
@AmanneGanna
@AmanneGanna 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@JfXh-gx2eo
@JfXh-gx2eo 2 ай бұрын
😢😢😢😢💔💔💔👍👍👍
@ወሎየዋየአባቴቅምጥል
@ወሎየዋየአባቴቅምጥል 2 ай бұрын
እረ ፊልተሩ አይኔንአሳመመኝ ቀንሱት😂😂😂😂
@sameraassen3690
@sameraassen3690 2 ай бұрын
😂😂😂😊
@የኮቻዋነኝ
@የኮቻዋነኝ 2 ай бұрын
አብርቀርቁእኮ ይህፊልተር በደንብነው የሚያስራውቀው😂😂😂
@tube-gx3rf
@tube-gx3rf 2 ай бұрын
Ezaw etofik bet kuchi blachihu tetalan stlu eferu
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb 2 ай бұрын
አቺ እዲጠነክሪ አላለችመ😂😂😂
@zamzamz7175
@zamzamz7175 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
ቀልጣፍዋ አዲሷ ሰራተኛዬ #seadialitube
10:32
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 23 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Cleaning Vlog
13:40
Yeti
Рет қаралды 37 М.
የመሚፈርሰስበት  ምክናየት  🤔🤔 ??
5:17
አብዱ ወሎ Tube
Рет қаралды 4,1 М.
ወንድ ልጅ መሞቻው ሴት ናት #ethiopianentertainment@Haymitube01 @BirukTube-• #ዮአዳን Ethio
19:03
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН