እንሳሮ ሙሉ ፊልም Ensaro full Ethiopian movie 2020

  Рет қаралды 1,330,048

Sodere TV

Sodere TV

3 жыл бұрын

Amanuel Habtamu, Moramawit Abate, Meskerem Abera, Misgana Atnafu Ethiopian film 2020

Пікірлер: 1 900
@mekdeskinfe6138
@mekdeskinfe6138 3 жыл бұрын
በስመአብ ቆሜ አጨብጭቢያለሁ👏👏👏👏ደራሲው ተወናዮቹ ካሜራ አማኑ እዚህ ፊልም ላይ የተሳተፋችሁ ትንሽም ትልቅም እና የእንሳሮ ነዋሪዎች ክብር ይስጥልኝ👏 ፊልም እንዲህ ነው !!!
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛💓 ሰላም ለእናታችን💓💓💓💓 ሰላም ለህዝባችን ይሁንልን 💘💘💘💘 እግዚአብሔር በያለንበት ሰላማችንን ያብዛልን አሜን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ💓💓👏🙏🙏🙏
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
ፊልም ማየት ታቆምኩ ቆየሁ ግን ኳመትሽ እዳየዉ አስገደደኚ በዛላይ አማኔ አለ በቃ ልየዉ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️👩‍❤️‍👩
@beryethiopia3838
@beryethiopia3838 Жыл бұрын
ምርጥፊልምገጠርስወዳቸው❤️❤️
@makidasabbabe431
@makidasabbabe431 3 жыл бұрын
ማነው እደኔ መስከረም አበራን እሚወድ
@user-tf3xz2ic8b
@user-tf3xz2ic8b Ай бұрын
ስወዳት❤❤❤❤❤❤
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
አማኑ ኤልን እንደኔ የሚያደንቅ ብቻ like።።።።
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
"ምንጭ ላይ ተፈጥረን መቅጃ አጥተን የምንጠማ ህዝቦች በአለም ላይ እኛ ብቻ ያለን ነው የሚመስለኝ" ሀሴትዬ ድንቅ ንግግር ነው 😘💚💛❤
@hannayotube7817
@hannayotube7817 3 жыл бұрын
ቤተሰብ ይኒሁን ባቅኒናት
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
@@hannayotube7817 እሺ ቤተሰብ ሆነናል 😘💚💛❤
@fafi6898
@fafi6898 3 жыл бұрын
*ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ😍😍🙏🙏🙏*
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
@@fafi6898 እሺ ቤተሰብ ሆነናል😘💚💛❤👍
@abidahana8687
@abidahana8687 2 жыл бұрын
@@hannayotube7817 🥰🥰🔐🙄😔😔😔😭😭
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 3 жыл бұрын
የአማኑኤል እና የመስከረም አዲናቂ ነኝ ስወዳቸው በጉጉት አስጠብቀው የነበረ ፊልም ነው❤የገጸር ማህበረሰብ ውስጥ እውነተኛ ታሪክ ነው
@fitsumaboneh9768
@fitsumaboneh9768 3 жыл бұрын
ilove
@mesiadefres6141
@mesiadefres6141 3 жыл бұрын
4ቀን ቀረኝ ሀገሬ ልገባ ሠላም ግቢ በሉኝ
@sebotubekale2170
@sebotubekale2170 3 жыл бұрын
Tebqgn 10
@ethiopia5644
@ethiopia5644 3 жыл бұрын
በሰላም ግቢ
@Dan-id7ph
@Dan-id7ph 3 жыл бұрын
Ena mnageban
@mekdesmekonnen2242
@mekdesmekonnen2242 3 жыл бұрын
@@Dan-id7ph እንደ እህት ስታናግርህ እንደ ወንድም መመለስ ካቃተህ ዝም ብትልስ!!
@mekdesmekonnen2242
@mekdesmekonnen2242 3 жыл бұрын
ሰላም ግቢ!!
@user-pf2rj3kd6x
@user-pf2rj3kd6x 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል የገጠር ልጂ ነኝ የሚን እስኪ ላይክ
@samira6797
@samira6797 3 жыл бұрын
ነኘኘኘኘኘ
@user-yw4pl7cs9z
@user-yw4pl7cs9z Жыл бұрын
የምዎደው ባሌ ተገሎብኛል ፈጣሪ ያፅናሽ በሉኝ😢😢😭😭😭😭💔💔💔
@emebetabeto2269
@emebetabeto2269 Ай бұрын
አይዞሽማር ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ
@mobileship2944
@mobileship2944 3 жыл бұрын
ፊልሙ ዋው ነው ገጠር ውስጤነው ማነው እንደኔ የሚወድ እጃችሁን አውጡ
@zhraendal804
@zhraendal804 3 жыл бұрын
አኔ እወዳለሁ ትዝ አለኝ አገሬ
@zhraendal804
@zhraendal804 3 жыл бұрын
እኔ
@user-zh7ox8jy7e
@user-zh7ox8jy7e 3 жыл бұрын
አላየዉትም
@eremetmolla7953
@eremetmolla7953 3 жыл бұрын
እኔ
@kibiyyeeyeethioliji5618
@kibiyyeeyeethioliji5618 3 жыл бұрын
Meeeee💕
@elsatube8733
@elsatube8733 3 жыл бұрын
መስከረም አበራ ቀላል ትተውነዋለች ፓፓ
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 3 жыл бұрын
Betam gobeze nat
@fafi6898
@fafi6898 3 жыл бұрын
*ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ😍😍🙏🙏🙏*
@tinaye964
@tinaye964 3 жыл бұрын
ደራሲና ዳይሬክተር እንዲሁም ተዋናይን ካሜራ ማኖች ኤዲተሮች በዚህ ፊልም ላይ የተሳተፋቹ በሙሉ ከወገቤ ጎንበስ ብዬ እጅ ነስቻለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ከጅምሩ እስከ አጨራረሱ ምርጥ አይገልጸውም እኛ ኢትዮጵያዊያን ከምናየው ትምህርት ከመውሰድ ይልቅ ያየነውን ማድርግ እንወዳለን እንጂ ይሄ ፊልም ለእኛ ትልቅ አስተማሪ ነው የፊልሙ መጨርሻ ላይ ያለው የእግዚአብሔር ቃል ትልቅ ትምህርት አለው ። የገጥሪቱ ነዋሪ በጣም የዋህ ነው እባካቹ የፖለቲካ መሪወች ይሄንን ህዝብ በፍቅር ያዙት ካልሆነ ግን ጠባቹ ከእነሱ ሳይሆን ከፍጣሪ ነው
@frafirfr4856
@frafirfr4856 3 жыл бұрын
ይሄ ፌልም ለሁሉም ትምርት ነው ባለፍ ታሪክ ህዝብን ማባላት ትርፉ ይሄው አለቅን ያለፍ ታሪክ ይዘህን 😢😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ተዉ ተዉ ወደ ፍቅራችን እንመለስ ተዉ
@sofibnetmohammed50
@sofibnetmohammed50 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭በጣም
@sarkalmdamise5833
@sarkalmdamise5833 3 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛💓 ሰላም ለእናታችን💓💓💓💓 ሰላም ለህዝባችን ይሁንልን 💘💘💘💘 እግዚአብሔር በያለንበት ሰላማችንን ያብዛልን አሜን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ💓💓👏🙏🙏🙏
@user-rz9rp4kf7k
@user-rz9rp4kf7k 3 жыл бұрын
በጣም ስጠብቀዉ የነበረ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን እስኪ ያገሬ ልጆች የሰዉ ደስታ የሚያስደስታቹ በላይ አሳዩኝ ስወዳቹ
@fafi6898
@fafi6898 3 жыл бұрын
*ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ* 🙏🙏🙏
@user-hp5bh3fh7w
@user-hp5bh3fh7w 3 жыл бұрын
ካሜራማኖችን ሣላደቅ አላልፍም በዝህ ባሥቸጋሪቦታ ይሄንየመሠለ ፌልም አበረከቱልን
@tihitnat1361
@tihitnat1361 3 жыл бұрын
ሚገርመው እኮ እንደዚ ለፍተው መሰረቁ
@user-hp5bh3fh7w
@user-hp5bh3fh7w 3 жыл бұрын
@@tihitnat1361 በጣም
@fafi6898
@fafi6898 3 жыл бұрын
*ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ ያዲርጉኝ🙏🙏🙏🙏*
@user-hp5bh3fh7w
@user-hp5bh3fh7w 3 жыл бұрын
@@fafi6898 አረኩሽ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
አቦቦ በናታቹቹ የከተማ ፊልም ካንዱ ቪላ ወደ አንዱ ፎቅ መንፎአቀቅ ስልችት ብሎኝ ነበር ይኼ ነዉ ኢትዮጵያዊ ፊልም እንዴት ያምራል የገጠሩ አካባቢ 😍😍😍😍👌👌👌
@tube9596
@tube9596 Жыл бұрын
ከናተ መፈጠሪ የምር አማራየ እኳን ወዶቹ ሴቶቹ ጀግና ነን የምር💚💛❤️💪
@zachtesema4742
@zachtesema4742 2 ай бұрын
የ ፊልሙ መልእክቱ የገባህ/የገባሽ አይመስለኝም በመገዳደል ውስጥ ማንም ጀግና አይኖርም ተጎጂ እንጂ
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 16 күн бұрын
ደናቁርት ቁሞ ቀር ኣተሽንኳ ኣትማሪም ከንቱ
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 3 жыл бұрын
ቦታው ግን ዋው ኢትዮጽያን ሀገራችን እንላለን እንጂ ይህንን የመሳሰሉ ቦታዎች እዳላት እንኳን ስንቶቻችን ነን የማናውቀው
@madinkhader3567
@madinkhader3567 3 жыл бұрын
ጅሩ ነው
@fafi6898
@fafi6898 3 жыл бұрын
*ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏*
@emahusentertainment676
@emahusentertainment676 3 жыл бұрын
Lemi nw
@mulsam2011
@mulsam2011 3 жыл бұрын
@@madinkhader3567 ተው ተው ለሚ እንሳሮ።
@huumaalala2028
@huumaalala2028 3 жыл бұрын
What's different here? Nothing! Gura selamtwedu nw enji
@amanuelchristian2830
@amanuelchristian2830 3 жыл бұрын
Wow ለ መጨረሻ ጊዜ ለ አማርኛ ፊልም wow ያልኩት በ ረቡኒ ፊልም ነበር 👍👍👍👍
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v 3 жыл бұрын
እኔም 1አመት በፊት እንደዚ አያንት ኩሚንት አዪቺ ነበረ እረብኒን የአየሁት thank you for your beautiful comment
@amanuelchristian2830
@amanuelchristian2830 3 жыл бұрын
Yeah konjo film new aman betam gobez new like ende lela amregna movie acteroch helem temesasaye aydlm and thank you too
@shukuralii2065
@shukuralii2065 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@kikalove5470
@kikalove5470 3 жыл бұрын
Waww yemer betam adgna yhun film ene bezu film aychalhu khulum dse ymil rbuni film adgna nber ahun dgemo adgna yhun film wawww 😍😍
@amanuelchristian2830
@amanuelchristian2830 3 жыл бұрын
@@kikalove5470 👍👍
@beteyoutube8468
@beteyoutube8468 3 жыл бұрын
ነፍጠኛ አደለም ወንዱ ሴቶም ጀግና ናት እስኪ የገጠር ልጅ የሆናችሁ ላይክ
@thanksgodforeverything4329
@thanksgodforeverything4329 Жыл бұрын
😁😁😁😁
@alfiyaaymen6891
@alfiyaaymen6891 Жыл бұрын
Leza newa balefew yee adawa ken Chama telachu yerotachut
@user-rl5rb5qv1i
@user-rl5rb5qv1i Жыл бұрын
@@alfiyaaymen6891 እረሥተሀውነው አንተ መክ ጥለህ እንደበቀቀን የሰማው ይገርምሀል
@marrymarry1903
@marrymarry1903 Жыл бұрын
መረማዊት አሳቀቺኝ😅😅😅
@marrymarry1903
@marrymarry1903 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@asabahri1976
@asabahri1976 3 жыл бұрын
Am eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 but I love so much this video thanks more and more ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 3 жыл бұрын
የ🇪🇹🇪🇹 ሰላም እና መረጋጋት የናፈቀችሁ የት ነችሁ እጅ አውጡ
@user-gq1we5bd7i
@user-gq1we5bd7i 3 жыл бұрын
@user-bk3sr5dg4e
@user-bk3sr5dg4e 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹አገሬ ክብሬ
@mikiyasgeberemedeni3693
@mikiyasgeberemedeni3693 3 жыл бұрын
እኔም አለሁ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን አሜን
@alhabethiohab3665
@alhabethiohab3665 3 жыл бұрын
የሀገሬ ሰው ምቀኝነት ጣራ የነካ ነው ።መልካም ስራን አይወድም በዚህን ጊዜ እንዲህ ያለ የተዋጣለት ስራን መስራት ከባድ ነው !! ለባለሙያዎቹ በሙሉ ክብር ይስጥልን!! እናመሰግናለን ።
@user-ir4zm7kl8w
@user-ir4zm7kl8w 2 ай бұрын
እኔ ቲክቶክ ላይ ተቆርጦ አይቸዉ ነዉ የመጣዉ አማራነቴን ያሳያል ብሀሌን 🙏❤️
@yeshewalijinegn6145
@yeshewalijinegn6145 3 жыл бұрын
ይገመታል እንጅ ውበት አይለካም ሸዋ አንሳሮ ካልነኩት አይነካም💚💛❤
@mesi3777
@mesi3777 3 жыл бұрын
የአማራን ባህል ከስር መሰረቱ ብጥር አድርገው ነው የሰሩት ጎንበስ ብየ እጅ ነስቻለሁ። እጅግ አስተማሪም ነው ደም መመላለስ ከአማራ ባህል መወገድ ያለበት ትልቅ አስቀያሚ ባህል ነው። ይህ ፊልም ደግሞ ምርጥ አደርጎ ሰርቶታል እባክህ ወገኔ ደመላሽ እያልክ ስም እያወጣህ እርስ በእርስ መገዳደል ይቁም አይጠቅምም በአንድ ሁኖ ጠላትን መመከት ነው የሚጠቅመን። የዚህን ፊልም ዳይሬክተርም ተዋንያኖችንም አለማድነቅ አይቻልም 👍👍👍👍👍👍👍
@tenatube9961
@tenatube9961 3 жыл бұрын
ውይ መስኪ ትችያለሽ በቃ የሚገርም ብቃት ምርጥ ስራ ነው
@fndishatube747
@fndishatube747 3 жыл бұрын
ካሜራ ማኖችን ሳላደንቅ አላልፍብ በጣም ጎበዞች
@ethiopiawethabesha9424
@ethiopiawethabesha9424 3 жыл бұрын
ኮመንት ለመጻፍ ቃላት ጠፋብኝ በቃ ገራሚ ፊልም ነዉ ተደምሜበታለሁ wow 👍
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
ኮሜንት እያነበብኩ ፊልም ማየት እወዳለሁ ኮሜንታተሮች ገባ ገባ በሉ አብረን እንየው!❤😍
@tesfay2468
@tesfay2468 3 жыл бұрын
እና እንጋባ እንዴ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 3 жыл бұрын
እኔም እንዳቺ
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 3 жыл бұрын
ውብ ሰሜንሸዋን ትውልድ ሀገሬን እይው ማር
@Mohammed-cx9nr
@Mohammed-cx9nr 3 жыл бұрын
Hi
@selam9713
@selam9713 3 жыл бұрын
ለአይን ለጆሮ ለህሊና የሚመጥን ፊልም ብሎ ዝም በስመ አብ ሲጀመር ፊልም አይመስልም ልቤ አብራ ተንጠለጠላች
@hannayotube7817
@hannayotube7817 3 жыл бұрын
ቤተሰብ ይኒሁን🙏🙏
@selam9713
@selam9713 3 жыл бұрын
@@hannayotube7817 እኔ አድርጌሻለሁ አንችም አድርጎኝ
@saras.kasahun7368
@saras.kasahun7368 3 жыл бұрын
አቤት ምን አይነት ፊልም ነው በጣም እናመሰግናለን ከትወና እስከፊልም ጥራት እያደነቅኩ ነው ያየሁት።
@user-di2td7hy2c
@user-di2td7hy2c 3 жыл бұрын
አገሬ ኢትዮጰያ ስታምር ቢስሚላ ማሻአላህ 😍
@nnnnnn3153
@nnnnnn3153 3 жыл бұрын
እባካችሁ ለቤተክርስቲያን ክብር ስጡ ደራሲዎችም ተዋናዮችም እባካችሁ አስቡበት ወደ ቤተክርስቲያንስትሄዱ አለባበሳችሁን አስተካክሉ ለምትሄዱበት ቦታ እና አባቶች ክብር ስጡ
@messilove8657
@messilove8657 3 жыл бұрын
Kitram
@user-be3bv1mw4f
@user-be3bv1mw4f 3 жыл бұрын
ይቅርታ ፊልሙ ላይ ምን አጠፉ በደንብ አስተውሉ እንጂ ኮሜንት ስትሰጡ
@lizaethio7670
@lizaethio7670 3 жыл бұрын
Tikikil 100%
@user-cd5vs7yj3n
@user-cd5vs7yj3n 3 жыл бұрын
ትክክል መቸምአያስቡም
@user-zz1ui4on1r
@user-zz1ui4on1r 3 жыл бұрын
ቱልቱላ ሸሌ ሃክ ቱፍፍፍ
@mariabangs6775
@mariabangs6775 3 жыл бұрын
ምርጥ የዘመኑ ፊልም። የከተማውን ወንዱንማ ጫት ጨርሶታል እውነት ነው
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
ትክክል
@fasikaamare2579
@fasikaamare2579 Ай бұрын
😂😂😅😂😅
@dawoudfarid367
@dawoudfarid367 3 жыл бұрын
ቁሜ አጨብጭቢያለሁ ለዚህ ፊልም ታሪክ፣ ትወና ፣የቦታ አመራረጥ ፣ቀረጻ ፣ኤዲትግ በቃ ዋው ነው
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ሀገራች ውብናት የድሮ አባቶች ጀግናቸው ትውልዱ መማር ያለበት ሰለሀገር ያላቸ ፍቅር ፊልም በጣም ምርጥ ብራቦ
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 жыл бұрын
ለኔ አንደኛ ተዋናይ ከወንድ አማኑኤል ሀብታሙ ነው አማኑ ያለበት ሁሌም ውብ ነው ።
@selamawitdesalgenselamawit591
@selamawitdesalgenselamawit591 3 жыл бұрын
ትክክል
@hannayotube7817
@hannayotube7817 3 жыл бұрын
ቤተሰብ ይኒሁን🙏🙏🇪🇹🇪🇹❤
@fafi6898
@fafi6898 3 жыл бұрын
*ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ😍😍🙏🙏🙏*
@saronbari327
@saronbari327 3 жыл бұрын
መስኪየ በቃ አንች የጀግንነት ፊልም ስሪ በቃ በቃ የፊቅር ምናምን እያሉ ከሚጃጃሉብን እንደአንች እንዲህ ጀግና ሁኖ መስራት
@fafi6898
@fafi6898 3 жыл бұрын
*ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏*
@hsjwefdbdnb4131
@hsjwefdbdnb4131 3 жыл бұрын
@@fafi6898 ላክ
@nigatwoldetsadik9961
@nigatwoldetsadik9961 3 жыл бұрын
መስኪ ጀግና ነሽ ድንቅና ብቃት ያለው ትወና በቃ ትችያለሽ
@lamlamep6111
@lamlamep6111 3 жыл бұрын
እህ ይህ አማን የሚሉት ልጅ ውስጤነው ማሪያምን ሁሉም ቦታ ቢሰራ ፐፐ መስከረምማ መቸው አቦ ሰላማችሁ ይብዛ የአመቱ ምርጥ አንደኛ ፊልም ነው ግን አማንየ ዘፈኑአስቆኛል♥♥♥😁😁😁
@mimomimo9471
@mimomimo9471 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፊልም ከረቡኒ ቀጥሎ ያስደነቀኝም ያስለቀሰኝም ፊልም
@user-pw5gd3ks4e
@user-pw5gd3ks4e 3 жыл бұрын
አማንዬ ያለበት ፊልም ነፍስ እኬ ነው የአማን አድናቂወች እስቲ like ግጩኝ
@hannayotube7817
@hannayotube7817 3 жыл бұрын
ቤተሰብ ይኒሁን
@fafi6898
@fafi6898 3 жыл бұрын
*ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ😍😍🙏🙏🙏*
@classymobiles81
@classymobiles81 3 жыл бұрын
በጌታ ስም ፊልም ብሎ ዝምምምምምምም ኡፍፍፍፍፍ አንጀት አርስ ሁላችሁም በብቃት ነው የተወጣችሁት ጎበዞች በርቱ
@chifahemed5714
@chifahemed5714 3 жыл бұрын
ጀግናት ሴት
@user-xk6me7ff6p
@user-xk6me7ff6p 3 жыл бұрын
ወይኔ የማሬ መሞት ግን የምር አስለቀሰኝ 😭😭😭የኔ ጀግና ኡፍፍፍፍ መስኪ አደኛ እኮ ነሽ ዋው 😘😘😘
@addisethio494
@addisethio494 3 жыл бұрын
what a spoiler think about others who doesnt see the movie fara
@jaynata7301
@jaynata7301 3 жыл бұрын
በጠቅላላ ማለት ይቻላል አማርኛ ፊልሞች እያስጠሉ መጠው ነበር እንሳሮት ነፍስ ዘራበት እናመሰግናለን 1ኛ ነው ፊልሙ እየተቀለደብን መጥቶ ነበር ከእዛ ውስጥ አወጣችሁን ደራሲው ምርጥ ስራ ነው የሰራከው የካሜራ አቀራረፁም ምርጥ ነው ድምፅም ቆንጆ በቃ በብቃት ተወጣችሁታል አማርኛ ፊልም ሰሪዎች ከናንተ ሊማሩ ይገባል ተባረኩ በርቱ ጥበብን የሰጣችሁ ፈጣሪ ስለሆነ ተጠቀሙበት ድንቅ ስራ ነው በርቱ
@hawa7527
@hawa7527 3 жыл бұрын
የተ ሠረቀ አላይም ብየ ታግሸ ይኸው ጥራቱን በጠበቀ መልኩ አየሁት በፊት የተሠረቀውን ገብቸ ሣየው ጥራት የለውም ያሥጠላ ነበር ሣለየው ወጣሁ አሁን ተለቀቀ ምርጥ ፊልም ነው የአመቱ አንደኛ ብየዋለሁ
@user-rk6gy8bx1c
@user-rk6gy8bx1c 3 жыл бұрын
እደኔ ሶድሪ መስታወቅያ ያናደደው ሰው ካለ እጃጁሁን አውጡ ለፊልሙ ግን በጣም አድንቄዋለው።
@user-vl7ch2fu5l
@user-vl7ch2fu5l 3 жыл бұрын
🤚🤚🤚🤚
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛💓 ሰላም ለእናታችን💓💓💓💓 ሰላም ለህዝባችን ይሁንልን 💘💘💘💘 እግዚአብሔር በያለንበት ሰላማችንን ያብዛልን አሜን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ💓💓👏🙏🙏🙏
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 3 жыл бұрын
ፊልሙ በጣም ምርጥ ነው ዋውውውው አማን ደግሞ እንደገና አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አማረኛቸው እራሱ ዛሬ ገና የገጠር አማረኛ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
እር መስኪዬ እዴት ነው የቻልሽበት ልዩ ትወና ፊልሙ ብዙ እደተለፍበት ያስታውቃል የምር ልጨርስው እስኪ
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 3 жыл бұрын
ዋው መስኪ አማን አንዴት አባቱ ነው ሚያምርባቹ አማራው ተራራው ዋውውው በጣም ደስ እሚል ፊልም 💪💚💛❤️👈
@user-ri6jq8rr5m
@user-ri6jq8rr5m 3 жыл бұрын
ኣማኑኤል በጣም ገበዝ ኣንተ የምትሰሩ ሁሉ ነገር ያስተምራል ስለ እምነት ስለፍቅር በቃ ሁሉም ነገር ያስተምራል እግኣቢሔር ሰላም ያርግልን ወገኞቺ
@sabelay4348
@sabelay4348 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልም! ሁሌም እራሳችንን ሆነን ስንሰራ፣ ባሕሉም፣ ስነልቦናውም የራሳችን ስለሆነ የተዋጣለት ፊልም መስራት ይቻላል። በሌላ በኩል ይኼ ጎጂ ባሕል አሁንም ድረስ መኖሩ የሚገርም ነው።
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 жыл бұрын
ምስጋናዬ ምርጥ ፊልም መሰከርም እና አማኑኤል የአመቱ ምርጥ ተዋናዮች አሪፍ አሰተማሪ ፊልም
@mahi-oc9dk
@mahi-oc9dk 3 жыл бұрын
በቀል ነው ሀገራችን ኢትዮጵያን የራስ ምታት የሆነባት ፈጣሪ ከዚህ ይሰውረን አሜን
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 жыл бұрын
Betam enji degmo nechechun ensadebalen lerasachn yalaweknbet betam tlk beshta alebn
@ruta7046
@ruta7046 3 жыл бұрын
eweneteshene newe
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 3 жыл бұрын
ሰው ነህ ዓለም ላይ ያለ ነው ደግሞ ኢትዮጵያ ብቻ አደለም ሲቀጥል ቤተሰቡ በግፍ የተገደለበት ብቻ ነው ሚያውቀው ህመሙን
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 3 жыл бұрын
አሜን የበቀል መጨረሻ የለውም መጥፎ ነው
@noootnoot964
@noootnoot964 3 жыл бұрын
Amane
@henryg6618
@henryg6618 3 жыл бұрын
One of the best Ethiopian movie I've ever watched, I hope they can make more movies like this in terms of Picture quality, sound and storyline, pretty much everything. Good job guys.
@its_____mebc6380
@its_____mebc6380 3 жыл бұрын
ሰላም እና ፈቅር ለደጉ ወገኔ 🥰😇🇪🇹🇪🇹🇪🇹አሪፍ ፈልም
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
የአማኑኤል አድናቂዎች የት ናችሁ
@selamawitdesalgenselamawit591
@selamawitdesalgenselamawit591 3 жыл бұрын
አለን
@kalkidankali7284
@kalkidankali7284 3 жыл бұрын
ሚሚዬ የሆነ ቦታ ብቅ ካልሁ አላጣሽም
@user-gy2rf4og3e
@user-gy2rf4og3e 3 жыл бұрын
መስከረም ጀግና ነሽ የምር ለኛ እዛው ለተወለድንበት በሚያስቸግር መንገድ ላይ ፊልም መስራት በጣም ደስ ይላል
@heyabeye3947
@heyabeye3947 3 жыл бұрын
Yet newu botawu wudee seyamer
@yeshewalijinegn6145
@yeshewalijinegn6145 3 жыл бұрын
@@heyabeye3947 ሰሜን ሸዋ አንሳሮ💚💛❤
@saidhassen6477
@saidhassen6477 2 жыл бұрын
አሪፍ የኢትዮጵያ ፊልም ውስጤ በነጭ ህዝቦች ተቃጥሎ ነበር 💚💛❤ 👍👍👍
@aklisia1164
@aklisia1164 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አገርቤትን አስታውኝ ደጉ ገራገሩ ጀግናውን ካልነኩት የማይነካውን ለማህተሙ ሟች የሆነውን አማራን አስታወሰኝ ።አማን በጣም ጎበዝ መስኪ ጀግኒት ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ ተባረኩ ክፉ አይንካችሁ
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 3 жыл бұрын
አለማድነቅ አይቻልም በዚህ ቦታ ይህን የመሰለ ፊልም ፓፓፓፓ ተባረኩ ትችላላችሁ አይገልፀውም መስከረም ምርጥ
@user-wj7kf7tb3h
@user-wj7kf7tb3h 3 жыл бұрын
Wow👏👏 ገራሚ ፊልም ከጊዜው ጋር የሚሄድ ለኛም ያለፉት ሰዎችን ነፉስ ይማር እርቅ ያርግልን ሰላም ነው የናፈቀን
@zebibtyyallhbariya5901
@zebibtyyallhbariya5901 3 жыл бұрын
ፊልም ብሎ ዝም ነው አስለቀሰኝ መስከረም እና አማኑኤል የሌለ ምርጥ ትወና ነው እንደዚህ ለዛ ያለው ፊልም ስሩ ልብ ውስጥ የሚገባ ስሜትን የሚነካ
@natinati1714
@natinati1714 3 жыл бұрын
ከፊልሙ ጥራት የአካባቢው ውበት እምዬ ኢትዩጲያ ምድራዊ ገነት ይህን መሳይ መልካኣ ምድር የት እንደሁ አናውቅም ሀገራችን ብዙ ያልተነገረላት ቱፊት አላት ኢትዩጲያዬ ሁሌም ከፍ በይልን ጥላቶችሽ ይጥፉ
@mulsam2011
@mulsam2011 3 жыл бұрын
ከአዲስ አበባ በእንጦጦ መስመር መልከጡሬ ስትደርስ (ከደብረልባኖስ ገዳም በፊት) ወደቀኝ ታጥፈህ ከ70km በሁዋላ ታገኘዋለህ/ሽ። በጠቅላላ ከ150km አይበልጥም።
@mahi-oc9dk
@mahi-oc9dk 3 жыл бұрын
@@mulsam2011 ere wshet lemi ensaro new
@onlyone3996
@onlyone3996 3 жыл бұрын
መስከረም የ ትወና ብቃትሺን በጣም ሚገርም ነው ,😍😍😍
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 жыл бұрын
Betam bekrb new yemetachiew degmo gn hulum lay yemigerm bkat new
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 3 жыл бұрын
መስከረም አበራ ትችያለሽ 👌💪ሁሉም የሚያምር ድርሰት ትወና በተለይ ካሜራ ማኑን አስገራሚ ስራ ነው በርታ ብቻ ፩ኛ ነው👌
@osmanadam5315
@osmanadam5315 11 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው እስኪ የተሰማኝን አንዳድ ነገር ልበል በልጅቷ ፉንታ ወንዱ ልጅ ቢሞት ይበልጥ አሪፍ ይሆናንል ብዬ አስባለሁ እሱ ወንድሟ ከሆነ ማለት ለደም በቀሉ እንደዛ ቢሆን እና ይችኛዋ ልጅ ብተርፍ
@makiyaahmed5951
@makiyaahmed5951 3 жыл бұрын
አንደኛ የኢትዮጵያ ፊልም ብየዋለሁ ሌላው ፊልም ስንጀምረው መጨረሻውን እናውቅ ነበር ይሄ ግን እስከሚያልቅ ነፍሴ ተጨንቃ ልትሞት
@danaomer9153
@danaomer9153 3 жыл бұрын
መጨረሻላይ የአማን ጭፈራ ፈታ ያደርገው በላይክ 👍😂😂😂❤️
@semra5955
@semra5955 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@user-fn2sy1fx5q
@user-fn2sy1fx5q 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@fafi6898
@fafi6898 3 жыл бұрын
*ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏🙏*
@saraterefa9399
@saraterefa9399 3 жыл бұрын
እረ መስኪና አማን በስም እንዴት እንደምወዳቹ የዚ አመት ምርጥፊልም ዘመናቹ ይባረክ
@tsiontefera4321
@tsiontefera4321 5 ай бұрын
One of the greatest film ever made in our country. For me it was like a documentary with a bit flavor of fiction added to make it more interesting. Especially for us who have superficial clue about the countryside and the beautiful culture we have, It is truly a lesson. Thank all of the professionals and for Ensaro people who participated in this historic movie.💚💛❤
@fikersahle4467
@fikersahle4467 3 жыл бұрын
ምናልባትም ከአማርኛ ፊልሞቻችን በግንባር ቀደምትነት ከምጠቅሳቸው መካከል .......ምርጡ ውስጥ ያስገባሁት!!👏👏👏ድንቅ የትወና ብቃት ከምርጥ አስተማሪ ታሪክ ጋር!!👍👍እናመሰግናለን🙏🙏
@wer1715
@wer1715 3 жыл бұрын
፩ ኛ ነዉ አቦ :: በጣም እናመሰግናለን ይሄን የመሰለ ሃገራዊ ፊልም ስላሸከማችሁን !! ሠላምአቹ ይብዛ ::
@kokobesisay9982
@kokobesisay9982 3 жыл бұрын
መስከረም ትወና 1ነች ግን ገጠር ላይ አለይእህ ነገር አሁንም አልቀረ ፍቅር ይበልጣል እንዋደድ ወገኖቸ የእግዚአብሄርን ግንብ ማፍረስ ሀጥያት ነው
@yosefabrha7351
@yosefabrha7351 3 жыл бұрын
ዜጋ መል ገዳም ደብረ ሊባኖስ ማዶ መራቤቴ ፊልሙም ያምራል ሃገሬም ወጣ ገባው ድንቅ ውብ ነው:: እግዚአብሔር ሃገሬን ኢትዮጵያን ይለመናት:: ሰላሙን ይላክልን::
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
በቃ የገጠረ ፈልም ውሰጤ ነው ዋውውበያለሁ እደገጠረ የሚያሰደሰተኝ ነገረ የለም😍😍😍😍 ያመቱ ምረጥ ድራማ👌👌👌👌👌
@Yafetkongit-ew6yy
@Yafetkongit-ew6yy 11 ай бұрын
😢😅😂😊
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ ኢትዪጵያዊያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን🙏🙏🙏 አሬፍ ፊልም ነው ዋው💓
@playtimewithjohannamercy3989
@playtimewithjohannamercy3989 3 жыл бұрын
ወደ ቤቴ 💖 እስቲ ጎራ በሉ ቡና እንጠጣ ቁርሱ ሰብስክራይብ እና ላይክ ማድረግ ነው 💖የተለያዩ ቪድዮች ኣውርጃለው ከልጆቼ ጋር ሖነን ነው የሰራነው ያው ሃሳቡ ለልጆች ነው ዐና ልጆች ያላቹ ብታዩት ደስ ይለኛል ሌሎቻቹ ለማበርታ ታት ስትሉ ኮመንት ስብስክራይብ ኣርጉን ለመጪው ግዜ ደስ ሚሉ ጫወታዎች እናቀርባለን በ አማርኛ::
@fana7912
@fana7912 3 жыл бұрын
እስኪ እደኔ አንሳሮ ሚለው ፁህፍ ከነቦታው ያማረው ማነው?? ሙሉውን ካየው በኃላ ድጋሜ ላስተያየት እኮምታለሁ
@sisaywoldemariam5821
@sisaywoldemariam5821 3 жыл бұрын
ትውልድ ሀገሬ እንሳሮ የጀግኖች የሀይማኖተኞች ሀገር ሁሌም ትናፍቂኛለሽ የዚህ ፊልም አዘጋጅ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
@user-qt5yv3rz8k
@user-qt5yv3rz8k 2 жыл бұрын
እደኔ መጨረሻውን እደኔ ደጋግሞ ያየው ማነው እውነት ፊልም ማለት ይሄ ነው ሁላችሁንም ተዋነያኖች በእድሜ በጤና ያቆይልን
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 3 жыл бұрын
አንጀት አርስ ፊልም አየው የምር በጣም ጀግና ናቹ እዳለ ተዋንያውች👌🙏😘
@user-fg5pm7sm1v
@user-fg5pm7sm1v 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ፊልም ነው ተሰርቷል አይገልፀውም የልፋታችሁን ዋጋ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይልመድባችሁ በገሀዱ አለም የሌለውን ፍቅር ፍቅር እያላችሁ እጅ እጅ የሚል ፊልም አትስሩ እንዴዚሁ ይልመድባችሁ መስኪ በሚገባ ተውነሽዋል መጨረሻ ላይ ግን መሞቷ እውሸትም ቢሆን እስለቀሰኝ ፊልም መሆኑን እረሳሁት መሰል💚💛❤️
@adisb5125
@adisb5125 3 жыл бұрын
Miskerem I have no word for you.I wish I could .You are the best actress in the world. Wow wow 👏 😍 amazing all of you, your work and our country 👏
@kedirosman1328
@kedirosman1328 3 жыл бұрын
እንዳዚህ መሳጭና ኢትዬጵያነትን የሚገልጽ እንዲሁም ያለንን ተፈጥሯዊ ቦታዎችና ባህላችንን ዛይበረዝ ጥላቻን በፍቅር ማሽነፍ እንጂ ጠላትን ደመ ከልብ በማድረግ ምንም አይነት ትርፍ እንደለለው ያስተምራል. ፊልሙ ላይ ማሬ ሆና የስራችው መሞቷ በጣም ያስለቅሳል . ለሁላችሁም ተዋንያኖች በጣም ሳላደንቃቹሁ አላልፍም በሌላ ስራ እንጠብቃቹሀለን በርቱልን
@user-ml8pr4dn1j
@user-ml8pr4dn1j 3 жыл бұрын
ፊልም ተሠራ ኢትዮጵያ ላይ 💚💛❤🇪🇹 መሥከረም ባትሞት በዚህ ላይ ይበልጥ ያምር ነበር 😘😘😘😘
@adanuetio1511
@adanuetio1511 3 жыл бұрын
አማን እና መስኪ ውስጤ ናቸው እስኪ የእንሳሮ ልጆች ላይክ ግጩኝ እንሳሮ ሀገሬ ለምለሚቶ ያያችሁም ደግማችሁ እዩ
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 3 жыл бұрын
እኔ ግን መጨረሻው ከበሀል አፈንግጧል ምንም ቢታረቁ ከገዳይ ጋር አብረው አይበሉም በዛ ላይ በለቅሶ ላይ እንሳሮ ነው እላክሽ የሚለው? አማን ግን እውነተኛ ጀግና ነው::
@user-jv3qg5or8c
@user-jv3qg5or8c 3 жыл бұрын
አንሳሮ የት አካባቢ ነዉ
@adanuetio1511
@adanuetio1511 3 жыл бұрын
@@user-jv3qg5or8c አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ
@user-jv3qg5or8c
@user-jv3qg5or8c 3 жыл бұрын
@@adanuetio1511 በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው
@adanuetio1511
@adanuetio1511 3 жыл бұрын
@@user-jv3qg5or8c በጣም እማ
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 3 жыл бұрын
በጥፎ ባህል እግዝአብሔር ይሄን የደመኝነት መንፈስ ከሀገራችን ይንቀልልን
@user-ty9ww9un5b
@user-ty9ww9un5b 3 жыл бұрын
ዋውውውውው ሀገሬ ላይ የተሰራ ምርጥ ፊልም የእውነት ጀግኖች ናችሁ በጣም ነው ያደነኳችሁ
@youtoubechanal317
@youtoubechanal317 3 жыл бұрын
መራቤቴ የናቴ የጀግኖች ሀገር ምርጥ ፊልም
@user-dn1dc5nm5z
@user-dn1dc5nm5z 3 жыл бұрын
መስኪየ አንደኛ ነሽ ከሚታሰበው በላይ ተነሽዋል የሴት ጀግና ደስ ይለኛል
@mahalatgetu2865
@mahalatgetu2865 3 жыл бұрын
አማን መስኪ በውነት ሚገርም ትወና አሳያቹኝ እውነት የዘመናችን ምርጥ ፊልም በርቱ ከፊልሙ ጀርባ ያላችውት ሁላቹም የናተ ውጢት ነው።
@kwtkwtffg5908
@kwtkwtffg5908 3 жыл бұрын
ዋው አይገልፀዉም አገራችን እንደዚህ አይነት ቦታ እንዳላት እንኳን ብዙዎቻችን አናውቅም ቦታዉ እንዴት እንደሚያምር!ፊልሙም አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት
@friyefriye8876
@friyefriye8876 3 жыл бұрын
ዋው መስኪ ትችያለሽ ጀግና ነሽ ጌታን😍😍😍😍😘😘😘😘😘
@hayukwt4218
@hayukwt4218 3 жыл бұрын
መስከረም የሴት ጀግና ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ 2013
@user-vj4gy6ig6l
@user-vj4gy6ig6l Жыл бұрын
መስከርም የአማራ ሴቶች ትገልፅለች በደብ. የእውነት ምርጥፍልምነው💚💛❤👌
@hewan676
@hewan676 Жыл бұрын
እሷራሳአማራነችእኮ
@tigistdaniel3309
@tigistdaniel3309 3 жыл бұрын
አርቲስቶች የድካማቸውን ያግኙ እባካችሁ ሰርተው ታግሰን እንይ ።አሁን ይህ ፊልም መሰረቅ ነበረበት ።ደስስስስ ሲል
@fafiyasin7259
@fafiyasin7259 3 жыл бұрын
ማን ሰረቀዉ ማሬዋ
@andegg5564
@andegg5564 3 жыл бұрын
Maramawi waw
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
እር አማኑኤል በቁምጣ መጣህልን የኟ ምርጥ እስኪ ልየው
@user-wb2sq8lq5m
@user-wb2sq8lq5m 3 жыл бұрын
ወላሂ እደዚህ አይነት ፊልም በርከት ቢል ምኞቴነው ስወድ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 3 жыл бұрын
ለፊልም ወላሂ አይ
@nasarasara7701
@nasarasara7701 3 жыл бұрын
ቃል የለኝም ደራሲው ዳይሬክተሩ ካሜራ ማኖቹ ተዋናዮቹ የሁሉም ጥምረት እና መናበብ ፊልሙን ምርጥ እንዲሆን አድርጎታል በቃ ክብር ይስጥልን ቆየን እኮ ካየን ፊልም
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 3 жыл бұрын
What a beautiful scenery! Amazing movie. Thank you!
መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022
1:35:43
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 2,1 МЛН
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 23 МЛН
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 107 МЛН
Saken Meleskut - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:35:07
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 416 М.
ገምዛ- Gemza Full Amharic Movie 2023
1:38:28
Salkan Tube
Рет қаралды 2,2 МЛН
ወቶ አደር ሙሉ ፊልም Weto Ader full Ethiopian movie 2021
1:46:27
Ethiopian Movie - Chombe (ቾምቤ) - Ethiopian Film 2016 from DireTube
1:23:31
Rebuni - Ethiopian Films አማኑ ፊልም #ethiopia #ethiopianmovie
1:54:01
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 1,4 МЛН
WATCH LIVE | 2024 CHAMPIONSHIP LEAGUE SNOOKER | INVITATIONAL | TABLE 2
3:45:15
Matchroom Multi Sport
Рет қаралды 392 М.
ЕГОР СЪЕЛ ИНСТРУМЕНТ? 😳😅  #shorts
0:19
Зубландия
Рет қаралды 16 МЛН
Steve's Snack ⛏ pt.3
0:46
Sushi Monsters
Рет қаралды 1,5 МЛН
🍁 СЭР ДА СЭР
0:10
Ка12 PRODUCTION
Рет қаралды 2 МЛН
Попил😂инст: sarkison7
0:45
SARKISONCHIK.OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН