የእማማ ቤት 35 | ሂውማን ሄሬን ያያቹ ክፍል 2 YeEmama Bet Ethiopian comedy

  Рет қаралды 107,505

Sodere TV

Sodere TV

Күн бұрын

Пікірлер: 213
@SodereTV
@SodereTV 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት 34 | ሂዩማን ሄሬን ዘረፉኝ ክፍል 1 YeEmama Bet Ethiopian comedy kzbin.info/www/bejne/rHKvd3qcd56sl8U
@مكيهقدير-س6ت
@مكيهقدير-س6ت 5 жыл бұрын
ዋው
@مكيهقدير-س6ت
@مكيهقدير-س6ت 5 жыл бұрын
•56minutesago
@makkah2425
@makkah2425 5 жыл бұрын
enazii duryewoch ka diramaw awtut batam yidabiraluu alwadachum
@Ballsmer
@Ballsmer 5 жыл бұрын
እረ ጠላ አጠጣጥ አፈሰችው
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ የእትዮጵያ እውነተኛ ዉበት ሙሉ በሙሉ እናንተ ጋር ነው ሰላማችሁ ይብዛ ፊትአወራራ ውስጤ ናቸው
@Ballsmer
@Ballsmer 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@kidu715
@kidu715 5 жыл бұрын
@@yeabsratube3802 አድርጊያለሁ አንቺም አድርጊልኝ
@ቃልየወልድያዋቀበጥ
@ቃልየወልድያዋቀበጥ 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ኮሜንት ማንበብ እንጂ መስጠት አልወድም ግን እነዚህ ይመቹኛል ሓገሬን በነሱ አያታለው በቃ💝💝
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
አረ በሳቅ እነዚህ ሁለት ቀጫጭን ልጆች ለድራማው ድምቀት ትልቅ አስተዋፅዖ ያደረጉት
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ትክክል እኔ እራሱ ስወዳቸው ከፀጉራቸው ውጪ ምርጥ የድራማው አድማቂ ናቸው ሁለት ቀጫጮች
@mohamadbiwta167
@mohamadbiwta167 5 жыл бұрын
meazi የሚካኤል ልጅ
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 5 жыл бұрын
*ኡፍፍፍ* *በ* *መአል* #ምታስገቡት #ዘፈን *ነብሴ* *ነው*
@gabitadesse4904
@gabitadesse4904 5 жыл бұрын
አጂግ በጣምነዉ የምንወዳችሁ ሁሌም አናንተን ለማየት በጉግትነዉ የምንጠብቃችሁ ።
@semihaawal9663
@semihaawal9663 5 жыл бұрын
ውድ የማማ ቤት ተከታዮች አገሪ ልገባ 5 ቀን ቀረኛ በሰላም ግቢ በሎኛ
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 жыл бұрын
ሰላምግቢእህትፈጣሪከቤተሰበትሽጋበሰላምያገናኝሽ
@hiwethiwet1513
@hiwethiwet1513 5 жыл бұрын
Selam gebi enem eketeleshalew Akyahaj kefeleksh belike Asawking
@ስላምወሉየዋ
@ስላምወሉየዋ 5 жыл бұрын
@@hiwethiwet1513 በሰለም ግቢ እህት አለም
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 5 жыл бұрын
Semiha Awal መልካም ጉዞ የእኔ ከርታታ እህቴ ይቅናሽ
@mahidege3776
@mahidege3776 5 жыл бұрын
Ere balshibet nuri yet nw yemtgebiw
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
እደኔ ሂውማንሄርን የምትጠሉ #plase ላይክ
@ማሂነኝከጎንደር
@ማሂነኝከጎንደር 5 жыл бұрын
ከጣሊያን ዋና ከተማ ከለንደን ነዉ የመጣ አለ😂😂😂😂😂😂
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
የእማማን ቤት የምትወዱ የት ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች
@-marti7668
@-marti7668 5 жыл бұрын
ስወዳቹ እኮ
@bitanaads3571
@bitanaads3571 5 жыл бұрын
ውይ ጠላው ሲያምር አማረኝ ሳየው የት አካባቢ ነው ሀገሬ ስመጣ እጠጣለው
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዉሰጤ ናችሁ❤👍
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 жыл бұрын
Emama lay ye hager lijii ayewat des bilognal yene desta yasidesetachu like belugn😘😘 tsiyonye tilk bota derisesh indemayish tesfa alegn 💓💓
@የሀበሻልጅነኝ-ኈ5አ
@የሀበሻልጅነኝ-ኈ5አ 5 жыл бұрын
አዲስ ነኝ 🙌ላይክ በሉኝ
@abeltariku3833
@abeltariku3833 5 жыл бұрын
ባካቹሁ እንዚህ ሁለት ልጆች ምንም አይችሉም ዝም ብላችሁ ቦታ ያጣብባሉ
@ላስታመውብቻየንየስዴትኑሮ
@ላስታመውብቻየንየስዴትኑሮ 5 жыл бұрын
ዌል
@ቤሊቤቲ
@ቤሊቤቲ 5 жыл бұрын
Hahahahahah እነዝህ ሁለት ስባጎ የመሳሰሉ ልጆች ናቸው የምያስቁኝ
@eneethiopianegnkuruhabesha3304
@eneethiopianegnkuruhabesha3304 5 жыл бұрын
እኔማ ተዋችሁት ብየ ተስፋወቸን ቆርጨ ነበር እንኳን መጣችሁ እረ አስኔ ባፋንኩሎ መጣጣጣጣጣጣች እንኳን ደህና መጡ ወይዘሪት አስኔ
@keduyenewa
@keduyenewa 5 жыл бұрын
ደስ ይላል በርቱ
@somam6576
@somam6576 5 жыл бұрын
ከጣሊያን ዋና ከተማ ከለደን አየ ወሬ ማሳመር ክክክክ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 5 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ የኛ ተናፋቂዎች ስውዳችሁ
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ውይይይይይ ሁማንሄር ግን እነዚህ ሁለት ልጆች ከምር ምናቸውም አያምርም
@ኢትዮጵያናትሀገሬ-ነ1ቈ
@ኢትዮጵያናትሀገሬ-ነ1ቈ 5 жыл бұрын
WeYna betam new Yemamrew ere lkokot betam begugut new yalenew Ethiopa lezelalem tunurln i.miss you ethiopa
@gdffyff4978
@gdffyff4978 5 жыл бұрын
እትዬ አሰኑ ደሰ ይላል እኔማ በቦክሰ አለችሸ ብዬ ነበር ለወጥማ አለ😂😂😂😂😂😂
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ወይኔ ቶኬ መውለድ ፍራሁ ክክክ ማለቴ እዳተ ከሆነ ይሄንን ሁሉ ልጂ ወልደህ ፀጉርህን መስሪያ እንኳን አጣህ በቃ ሻሼ ትላጭህ አስጠልቷል
@helenaddis4024
@helenaddis4024 5 жыл бұрын
የማማ ቤት ሰፈሬን በትንሹም ቢሆን ታሳዩኛላችሁ አስንዬ እንካን ደና መጣሽ
@messidia8350
@messidia8350 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ተባረኩ
@ማሂነኝየንግሰቴልጅ
@ማሂነኝየንግሰቴልጅ 5 жыл бұрын
ውስጤ ናችሁ
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 ай бұрын
ሻሩክየ የኔ ተፈቃሪ❤❤
@mulumekonen9678
@mulumekonen9678 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮቸ
@mas8087
@mas8087 5 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች ድራማ በጣም ነው የምውደው እኒ ሁለት ቀጫጫውች ይመቹኛል
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ወይኔ ቲቲ ነቀለቻትኮ ሻሩኬ ሊበላ ተበላሀታ
@amaretamru4223
@amaretamru4223 5 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ እሺ
@ednashambl2537
@ednashambl2537 5 жыл бұрын
እረ በሳቅ ሞትኩኝ 😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
እንኳን።ደና መጣቹ የማምዬ ቤት እስኪ ላይክ የማማ ቤትን እንደኔ በፍቅር የምትወዱ👉👍❤
@withjhoni9701
@withjhoni9701 5 жыл бұрын
እኔ እወደዋለው አችም ከወደድሽው subscribe በይኝ
@hululove4375
@hululove4375 5 жыл бұрын
አገራችን ስላም አድርግልን አምላኬ ሆይ
@freecell6296
@freecell6296 5 жыл бұрын
ወይ ሂውማን ሂር እንዲህ መነጋገሪያ ይሁን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
እማማ ቤት እንኳን ደህና መጣችሁ
@KerimaYesuf
@KerimaYesuf 9 ай бұрын
ግን ለምን አቆርጣችሁት የመዳም ስራ ሳደክመኝ ቆይቸ እናተን ሳይ ነው ትንሽፍታ የምለው😢😢😢😢
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 5 жыл бұрын
ሀገረ ሰላምሽ ናፍቆናልና ሰላምሽን ያሰማልን ቼሩ መድሃኒአለም
@mhalitgirmay3064
@mhalitgirmay3064 5 жыл бұрын
ክክክክ ወይ አስኒ ባፓን ኮሎ አለች
@mdkgfduiuh1278
@mdkgfduiuh1278 5 жыл бұрын
የማማሚ ቤት ሰወደቹ
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
አረ ቲቲ ዛሬ ያለቀ መፋቂያ መስዬ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂 አስንዬ እንኳን ደህና መጣሽ ከጣሊያን ነው ግን የመጣሽው?😝😃
@kiyakiya5004
@kiyakiya5004 5 жыл бұрын
Yegermachuhal zare new yayehut eyalefkugn betam arif new yasikal 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ke andi kefil ejemiralew.
@figanjemal2862
@figanjemal2862 5 жыл бұрын
Karimo betam yimechegnel
@meronkassa2812
@meronkassa2812 5 жыл бұрын
እኔ እራሱ ምን አመጣችላቸው ብዬ እንዴት አደጓጓሁ አይ ውጭ ሀገር
@monata6297
@monata6297 5 жыл бұрын
meron kassa እኔም ጎጉቸ ነበር
@ማሂ-ቨ6ጀ
@ማሂ-ቨ6ጀ 5 жыл бұрын
ሻሩክ ተበላህ hhhh
@sofyaali3026
@sofyaali3026 5 жыл бұрын
ወይኔ ሂውማንሂር ያመጣው ጣጣ😂😃😃
@ادوادو-ح6ت
@ادوادو-ح6ت 5 жыл бұрын
እዳው እነዚህ ሁለት ቀጫጭን ልጆች ሲያስቁ ግን ቶኬ ስቅቅ አደረገኝ እንዲህም ስላለአስኒ ምን ይዘሽ መጣሽ ብዬ ሡክ ሡክ ስል ለማየት ኩን አልሁ በከረሚላ
@sintayehutesfaye5180
@sintayehutesfaye5180 5 жыл бұрын
wow Ds Sitlu Abela Deva Berttu
@fatematwostemns7062
@fatematwostemns7062 5 жыл бұрын
ሁለቱወንዶች ሲአሥጠሉኝ የእማማቤት ስወደው
@habeshalove4349
@habeshalove4349 5 жыл бұрын
ፀጉርና ዳሌ የለላቹ ሴቶች ከፊቴ እንዳትቆዩኝ በናታቹ ፀጉርና ቁመና ያላት ሴት ውስጤ ነች
@lijeewedeshalew9947
@lijeewedeshalew9947 5 жыл бұрын
ኧረ ነው እንዴ ምን ተሻለህ ታዲያ ሌላ ነገር አያስፈልግህም
@habeshalove4349
@habeshalove4349 5 жыл бұрын
@@ZahraZahra-th8pk ስለ ምክርሽ ከልብ አመሰግናለው ግን በ 20-30 ገደማ ያለን ወጣቾች ሁሉም ያልሺው ነገር ለተወሰንን ሰዎች ነው ግልፅ ሁኖ ሚታየን በርግጥ እኔ የፃፍኩት ከውስጤ ላይሆን ይችላል ካስቀየምኩ ይቅርታ እህቴ
@habeshalove4349
@habeshalove4349 5 жыл бұрын
@@lijeewedeshalew9947 አረ ያስፈልጋል ከሁሉም ምወደው ግልፅነት ነው
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 жыл бұрын
@@habeshalove4349 እኔ አሁን ዳሌም ፀጉርም ሂውማን ሄርም የለኝም እና ቁም መቅርቴ ነው 🙄🙄🙄
@habeshalove4349
@habeshalove4349 5 жыл бұрын
@@ruhamabarkot4802 🤣🤣🤣🤣🤣
@mahubetube6317
@mahubetube6317 5 жыл бұрын
እኳንበሰላምመጣችሁ
@ዜድእሙቢላልኢንሻአላህ
@ዜድእሙቢላልኢንሻአላህ 5 жыл бұрын
ወይኔ ከድሬ
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 5 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹሁ ውይ ኮሜቶች ከመቸው ቀደማቹሁኝ
@ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን
@ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን 5 жыл бұрын
አስኒ የ እንኴን ደህና መጣሽ ለኔስ ብራድ ብስኩት አላመጣሽልኝም ጢጢ ወይኔ አሳቅሽኝ የልጅ ቱን ፀጉር ልትቅለው ነበር
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 5 жыл бұрын
#ጢጢ *እውነትም* *ያለቀ* *መፋቂያ* #መሰለች 😂😂
@fgftyrc4621
@fgftyrc4621 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ ማሮች
@hawihawi5673
@hawihawi5673 5 жыл бұрын
ከሪሞ ስወድህ እኮ
@fksv683
@fksv683 5 жыл бұрын
ከሪሞ አዲናቂህነኝ የዝህዲራማ አዲማቂ አድ አተነህ
@yowannisyonni5436
@yowannisyonni5436 5 жыл бұрын
Very very very nice l a.m. like to
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ውይ ደላላ አፍር ብሉ ሻቦ ይላል እደ ናዝራይት አበራ ልታደርግ
@fmfentaneshimengstu811
@fmfentaneshimengstu811 5 жыл бұрын
ወይኔ ሚጥየ ይሄን ሰውየ ፈራሁልሽ
@ራቢየወረባቦማኛእስላምነው
@ራቢየወረባቦማኛእስላምነው 5 жыл бұрын
የት አላችሁ ኮመንትወች ኮመንትማንበብ እውዳለሁ ፣እስኪ ሳትዋሹ ንገሩኝ ከመዳም ምን ሰርቃችሁ ታቃላችሁ. እኔ ቸኮሌት 😀
@ms-ve1pq
@ms-ve1pq 5 жыл бұрын
እኔ በገንዛ ስልኳ እጀናጀን ነበር ያሁኑን አያርገው ጠለብ ቤት እያለሁ
@m.5431
@m.5431 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክ
@aaqa9455
@aaqa9455 5 жыл бұрын
ክክክክፉሪጅ ያፈራው ከዛ ውጪ ምንም አልሰርቅም
@እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል
@እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል 5 жыл бұрын
Kkkkk አይ ቲቲ ያለቀ መፋቂያ መስየ አለች
@figanjemal2862
@figanjemal2862 5 жыл бұрын
Asinye betam new miwodet
@efireaction5199
@efireaction5199 5 жыл бұрын
19:19 ላይ ልጁ የተሸከመውን ሰይ ልቤን ነካው ለኢትዮጵያ አዝናለሁ
@hanan7573
@hanan7573 5 жыл бұрын
ውይ ቶኬ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 5 жыл бұрын
እንኩዌን መጣችሁልኝ ተናፍቃችኋል አትቆዩብን
@muridanegnyenatelij9705
@muridanegnyenatelij9705 5 жыл бұрын
ከዃላ በኩል ሚሸከመዉ ልጅ አሳዘነኝ ያላቅሙ 😍😍
@mahlatmola3613
@mahlatmola3613 5 жыл бұрын
የምወደውድራማአቦየእማማቤትይመቻችሁ
@እናትአለሜጎንደርክፉሽንአ
@እናትአለሜጎንደርክፉሽንአ 5 жыл бұрын
Kkkk ተፎገራችሁ ከረሜላው የሀገር ውስጥ ነው ሜድ ኢን ሮያል
@ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ
@ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ 5 жыл бұрын
እማማ ምርጥ ሰው እረሊጡ እማማየ ለቅለቅ ይበሉት
@chaltujimma1047
@chaltujimma1047 5 жыл бұрын
Sharuka😁😁😂😂😂🤣🤣👌 besaq botkugn mekinakin tebelak gud honk woyyala yimechik wodime feta new
@Sasan-xc8oo
@Sasan-xc8oo 5 жыл бұрын
እኳንደና መጣቹ ስወዳቹ ማሮች
@masimasi3918
@masimasi3918 5 жыл бұрын
Dakika yichamar
@yegosalijyodina2307
@yegosalijyodina2307 5 жыл бұрын
አረ ው ስውር ስፌት ነው ያሰፋሽው😂ተመቸችኝ
@ጀምለጀምለ-ጘ6ቐ
@ጀምለጀምለ-ጘ6ቐ 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ አቃጥለው ክክክክክክ
@hiwetyakeriwalijhiwe3570
@hiwetyakeriwalijhiwe3570 5 жыл бұрын
Well come
@aminahusen4688
@aminahusen4688 5 жыл бұрын
Waaaaaaaaw waaaaaaaw😘😘😘😘❤❤❤🧡
@proudoftobeethiopiahabesha3896
@proudoftobeethiopiahabesha3896 5 жыл бұрын
አስኔ ጠላዉን በስትሮ ብትስቢዉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ማርታከሸገር
@ማርታከሸገር 5 жыл бұрын
አይ አስኒ ክክክክብራንድ ጫማው ብሱክት ነው ክክክክክክ
@zedeshoyoutube3528
@zedeshoyoutube3528 5 жыл бұрын
Dese Telalachw👍👍😍😍
@ዜድነኝወሎየዋእህቴንናፋቂ
@ዜድነኝወሎየዋእህቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
ስወዳቹሁ የማማቤት ይመቻቹሁ
@mustobintmahmedggy7542
@mustobintmahmedggy7542 5 жыл бұрын
Er sharuke beseki motku 😁😁😁😁😁😂😂
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 5 жыл бұрын
ዋዉ
@hilufberhanu122
@hilufberhanu122 5 жыл бұрын
ማን እነደ እማማ ጠላ እውነቶን ነው
@yegosalijyodina2307
@yegosalijyodina2307 5 жыл бұрын
አረ ው ቀጭ ቃ ተመቸኝ😂
@fksv683
@fksv683 5 жыл бұрын
አኡቢዚላሂ የኔ ማር ላተል የማማን ዲራማ ወደዲኩት
@zehar43abderhman87
@zehar43abderhman87 5 жыл бұрын
😁welcome asniye ❤❤❤❤❤love u all Gay's💋💋💋💋
@kiflayabraham6187
@kiflayabraham6187 5 жыл бұрын
Don't say gay. Say guys okay
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ 5 жыл бұрын
albelam altetam beya 8shi beran tefecha yegezaweten. alech titi kkkkkkk
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 жыл бұрын
Wey sharuk mechi newu mekina gezteh yemayewu😛😛😛😛
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 жыл бұрын
Kkkkkk babat Newu yemngenagnewu😛😛😛😛😛😛😛😛
@ዝኑየቅድስትሀናልጅእናቴየ
@ዝኑየቅድስትሀናልጅእናቴየ 5 жыл бұрын
ዌል አስኔ
@rahmetabdurohman5014
@rahmetabdurohman5014 5 жыл бұрын
Kerim fitoa new yekerachihu kkkkkkkkk
@Mm-lq3ej
@Mm-lq3ej 5 жыл бұрын
ወይኔ ጢጢ😂😂😂😂😂😀😀😀😀😀
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
ክክክ ባለ ሱቁ ፊቷ እኮነው የቀራችሁ
@zolablackmen4952
@zolablackmen4952 5 жыл бұрын
Kkkkkk royal belo ba amrgna eystfa eyay ka weche yamta nw tyalshe enda tafgrcho
@ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ
@ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ 5 жыл бұрын
Dlalaw seyamr😀😘
@etyolove335
@etyolove335 5 жыл бұрын
Emwedacuhe
@yohighness6167
@yohighness6167 5 жыл бұрын
የባለፈው እና የዛሬው ላይ በጣም ተጃጃላቹ 🤷‍♂️
@የሺተስፋዬ
@የሺተስፋዬ 5 жыл бұрын
Well come yeEmama betoch
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 24 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 27 МЛН
የእማማ ቤት ክፍል 29 Ethiopian comedy 2019
20:07
Sodere TV
Рет қаралды 164 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.31 "አስተዳዳሪው"
32:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 752 М.
የእማማ ቤት ክፍል 19 - ፊፊ እና ቲቲ
20:53
Sodere TV
Рет қаралды 264 М.
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 24 МЛН