የእማማ ቤት ክፍል 19 - ፊፊ እና ቲቲ

  Рет қаралды 264,777

Sodere TV

Sodere TV

Күн бұрын

Пікірлер: 421
@ሳራችነኝየውሎሸበላ
@ሳራችነኝየውሎሸበላ 6 жыл бұрын
የጭንቅ አማላጃ አዛኝቷ እመብርን ትጠብቀን የነገ ሰው ይበለን
@bladobelly9989
@bladobelly9989 6 жыл бұрын
አሜን ቆንጂት
@ميري-ج5ف
@ميري-ج5ف 6 жыл бұрын
Amennnnnn
@selameneshidingilmaryampro7345
@selameneshidingilmaryampro7345 6 жыл бұрын
Amen amen amen
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 жыл бұрын
አሜን♥♥♥
@tizuyabatua7119
@tizuyabatua7119 6 жыл бұрын
Amen
@ሰብለወንጌልየድንግልማርያ
@ሰብለወንጌልየድንግልማርያ 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እስኪ በናንተ ልፀናና በሁሉም ነገር በጣም ከፍቶኛል ፈጣሪ ሀገራችንንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን አሜን
@ሰብለወንጌልየድንግልማርያ
@ሰብለወንጌልየድንግልማርያ 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ 6 жыл бұрын
ማርያምን እኔ እራሱ እደዛ እያልኩ ነዉ የመጣሁ
@ሰብለወንጌልየድንግልማርያ
@ሰብለወንጌልየድንግልማርያ 6 жыл бұрын
@@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ አይዞን እግዚአ ብሔር አይተወንም በርትተን እንፀልይ
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 жыл бұрын
Amen
@ميري-ج5ف
@ميري-ج5ف 6 жыл бұрын
Amennn
@ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ
@ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ 6 жыл бұрын
ይሄን ዲራማ በፍቅር ነው እምወደው የሀገሬ ልጆች አይዞአችሁ የሚሆነው ሁሉ ለበጎ ነው በየእምነታችን ወደፈጣሪ እጃችንን እዘርጋ!!!
@ቁራሌውአሮጌጫማያሌው
@ቁራሌውአሮጌጫማያሌው 6 жыл бұрын
ፍትህ ለጠላ ጣሳዎች ቄሮ ቀለም ቀብቷቸዋል😂😂😂እማማ ጊቤ ምርጦች ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ከለር ድራማ
@MeskiMB
@MeskiMB 6 жыл бұрын
Tebeji yesermuta lij askish moteshal zim bilesh nedafasin nedifi
@hhjj9861
@hhjj9861 6 жыл бұрын
@yenasusa9777
@yenasusa9777 6 жыл бұрын
ሚጣ ተሸውዳ እንዳታሳዩኝ ጠንካራ ስትሆን ነው ደስ ሚለw shark hhhhhhhhh
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 6 жыл бұрын
እኮ እኔም ሚጣ ጠካራና ኮስታራ ሁና ብናያት ደስ ይለኛል
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 6 жыл бұрын
ፍጹም እዉነት ምርጥ ትወና የሃገራችንን ኑሯችንን ያሳየን የምርጦች ምርጥ ስራ!
@Betty-hd3nv
@Betty-hd3nv 6 жыл бұрын
beka best yehone drama, I love this, thank you Surafel and all actors,
@እኔያተአፍቃሪ
@እኔያተአፍቃሪ 6 жыл бұрын
በጣም በፍቅር ነው የማይው ግን በመሀል እነዚህ 2 ሴቴቸ ያሉት በጣም ያሰከፋኝ እኛ አረብ ሀገር ብሰራ ሴተኛ አዳሪ ሂነን አይደል 24 ሰአት ደፋ ቀና በለን ጉልበታቸንን ጨረሰን ነው እናተ ደደቡቸ ግን የምታሰተላልፉት እኛጋ አይገናኝም
@kdjxk1730
@kdjxk1730 6 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ማር ግን ባይበዙም ትንሽ ሰዎች አሉ ገላቸውን እየቸረቸሩ እኛን የሚያሰድቡን ከሚሰሩ ይልቅ 24 ሰአት ሽሻ ና ሲጋራ ወንድ ሲያፈራርቁ የሚውሉ በነሱ እኛ መሰደባችን በጣም ያሳዝነኛል
@እኔያተአፍቃሪ
@እኔያተአፍቃሪ 6 жыл бұрын
Kd Jxk እውነት ነው ግን እዚህ ብቻ አይደለም ሀገራቸንም አለ ግን ብብዛት ውደዚህ ያፈጣሉ ደገሞም ጠቅላል እደዛው እመሰላቸው አለን ይሁን ለበጉ ነው
@hendali6752
@hendali6752 6 жыл бұрын
Hayati Mohammeፅቕ
@አቦአሏህይጠብቅህእርሜእና
@አቦአሏህይጠብቅህእርሜእና 6 жыл бұрын
ምነው እነዚህ አረቦች አማረኛ ባወቁ ልክልካ እነግራትነበር ልክ እደዝችልጂ ሥት እምነግራት ነበር
@ipadsams8858
@ipadsams8858 6 жыл бұрын
Wow tebareke nureln enamesegnalen mar selam 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏sewedachehu 💋👄💋👄💋👄kkkkkkkkkkk
@ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ
@ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ 6 жыл бұрын
እውነተኛ አፍቃሪ። ይስጥሽ በሉኝ
@ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ
@ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ 6 жыл бұрын
ይስጥሽ
@ሚሚነኝመንዜዋአምላኬትግስ
@ሚሚነኝመንዜዋአምላኬትግስ 6 жыл бұрын
የፍቅር አምላክ እግዚአብሄር ያሰበልሽን ይስጥሽ ማማዬ
@samsonmehari6580
@samsonmehari6580 6 жыл бұрын
ኤኔ ኣሎውልሽ እሺ
@ልቤልብግዛሰውማመንአታብዛ
@ልቤልብግዛሰውማመንአታብዛ 6 жыл бұрын
ጉራ ብቻ እግዚአብሔር እውነተኛ አፍቃሪ ይስጥሽ ውዴ
@ዶክተርአብይጀግናችንኢትዮ
@ዶክተርአብይጀግናችንኢትዮ 6 жыл бұрын
እውነተኛ አፍቃሪ ሁኚ ቅድሚያ ማሚ ከዛ ይሰጥሻል ሀላፊነትሽን ተወጭ
@አሐ
@አሐ 5 жыл бұрын
የእማማ ቤትን ድራማ በጣም በጣም ነው የሚያዝናናው ባህላዊ ሀገራዊ እድገታዊ ሰፈራዊ መንደራዊ አዲስአባዊ ጨርቆሳዊ ሁሉን የአዲስ አበባ መንደሮቻዊ ፍቅራዊ የሚገልጽ ነው ቀጥሉበት ሙዚቃው ኧረ ምኑን ጠርቼ ምኑን ልተወው በአጠቃላይ ተሳክቶላችህዋል በርቱ ይመቻችሁ።
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 жыл бұрын
ክክክክክክ የአሁን#ፍቅር ቢጫ ወባ ነው ያንዘረዝራል ክክክክ
@MesfinBugie
@MesfinBugie 7 ай бұрын
ምርጥ ድራማ ❤️♥️
@bluecity4322
@bluecity4322 6 жыл бұрын
This who we are, love you all. Keep up with your favorite and most effective ways of doing it.
@en8615
@en8615 5 жыл бұрын
Yene Mama bet say, Ye chrkos sefre yastawsjal 🤔🤗😍
@አለነኪሮስ
@አለነኪሮስ 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያወለነቴን የማጣጥምበት ድራማ ነው።💜ስወዳችሁኮ እንደው እንዳታቋርጡት፥በቤቶች ድራማ ስበሽቅ ደረሳችሁልኝ፥
@sarahidi6899
@sarahidi6899 6 жыл бұрын
ማጀቢያ ሙዚቃ ምርጫቹ በጣም ደስ ይላል የሆነ ሀገርኛ ስሜት አለው ከሚታየው ሸንበቆ እና ጭቃ ቤት ጋር ስሜት ይሰጣል👍
@zanebnuri1733
@zanebnuri1733 6 жыл бұрын
ሰላም ናችሁ ወዶች ቅደሜ ኢትዮ ሀገሬ ልገባ ነው ሰላም ግቢ በሉኝ ማሮቼ
@samsonmehari6580
@samsonmehari6580 6 жыл бұрын
በሰላም ግቢ ይኔ ልች
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
ሠላም ግቢ
@saraayalewuyemedehanalemli5053
@saraayalewuyemedehanalemli5053 6 жыл бұрын
selam gebi Mary
@hannabeyene7440
@hannabeyene7440 6 жыл бұрын
Selam gene eheta
@makdesmakdes5933
@makdesmakdes5933 6 жыл бұрын
ሰላም ግቢ
@muradeshetu6721
@muradeshetu6721 6 жыл бұрын
እውነት ጉፋን ፍቅር የዘድሮ ፍቅር እደ ጉፋን ነው ያዝ ለቀቅ
@bliyawyuans4286
@bliyawyuans4286 6 жыл бұрын
ክክክክክክ ምርጦች አይ ሻሩክ በርቱ።
@SaraSara-wq4vb
@SaraSara-wq4vb 6 жыл бұрын
Enkani basalami matachuuu wubochi emama botochi😍😍😍😍😍😍
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 6 жыл бұрын
1እኛ እማማ ጠላ አምሮኝ ነብር ውይይይይ
@makeyanajman6415
@makeyanajman6415 6 жыл бұрын
በጣም።ደስ ይላል በተለይ አስኔ ትመችኛለሽ ሁላችሁንም ውድድድድ
@beallahtebekaserneyalhamdu3129
@beallahtebekaserneyalhamdu3129 6 жыл бұрын
titiye betam tekekelnsh abesu besedat betam yekebedal serateya mehon amarey yemayetawekebet heweit 🙇🙇🙇 gin bertu ene batam nw yetemechachehuy hulum sera chu ethiopiawenew bertuuu💚💚💚💚
@እመቤቴሆይምልጃሽአይለየኝ
@እመቤቴሆይምልጃሽአይለየኝ 6 жыл бұрын
ምርጦች ሥወዳቹ ደሞ የዘፈን ምርጫቹ ደሥ ይላል በርቱ ውቦች
@lebibaseid9765
@lebibaseid9765 6 жыл бұрын
😃😃😃😃 እውነትም ቢጫ ወባ
@ኩኩሻከሸገርኩኩሻከሸገር
@ኩኩሻከሸገርኩኩሻከሸገር 6 жыл бұрын
ዋው ሙዚቃችሁ ባህላዊነታችሁ ይደላል ቀጥሉበት
@mesiizjesusss4272
@mesiizjesusss4272 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያዋ ቀለሙን ያለቀቀ ድራማ ማለት ይሄ ነው
@ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ
@ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚለው 🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💔💔💔💔💔💔💔😍😍😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mazeadimesu6878
@mazeadimesu6878 6 жыл бұрын
ዋውውውውውው የኔ ምርጣች እንኳ ን በስላም መጣችሁ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ነው የማረጋችሁ
@kebretkebret5128
@kebretkebret5128 6 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍እንካን በሰላም መጣቹ
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን የምወደው ድራማ
@Moon-er8du
@Moon-er8du 6 жыл бұрын
ባፋኩሎ😋 የማማ ቤት በጣም ዘና ታደርጋላችሁ
@hana-qj1qs
@hana-qj1qs 6 жыл бұрын
Betam nfk blachhugn neber! Welcom 👍😘💝
@ዚነትመካነሰላምዩቱብ
@ዚነትመካነሰላምዩቱብ 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ይመቻችሁ ምርጥ ጭውውት ነው በርቱ ያዝናናል ግን ከሻሩካ ፎንቃ ጠለፈኝ ልበል አድራሻ ውን አሳውቁኝ ፕሊስ
@እስኩየእማልጅ
@እስኩየእማልጅ 6 жыл бұрын
ዋው እንኳን ደና መጣቹ
@asterabera2697
@asterabera2697 6 жыл бұрын
Eweneteya afker yeseten leyema sewdachwu eku 😍😍
@yara6604
@yara6604 6 жыл бұрын
የምወዳችሁ መጣችሁ ከምንም በላይ ሙዚቃችሁ ዉስጤ ነዉ
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን 6 жыл бұрын
የእማማቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍😍
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 6 жыл бұрын
ክክክክክ ጓንት ተጠቀሚ ክክክ ባባ ኮሎ ወይ ሚጣ ወጣ ወጣ ከጉርድ ወደ ሱሪ ጢጢ ንገሪልኝ የቤት ሰራተኛ ምግብ ብቻ ይመስላቸዋል
@hiwotebekele4493
@hiwotebekele4493 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ የኔ ውዶች
@misslove6832
@misslove6832 6 жыл бұрын
ከፍቶኛል ዛሬ ላይክ አርጉኝ በሻሩክ ሞት
@bintawoll7512
@bintawoll7512 6 жыл бұрын
አብሽሪ ማማቲ
@jtube3698
@jtube3698 6 жыл бұрын
አድርገናል በነካ እጅሽ እኔንም ስብስክራይብ አድርጊኝ
@teheeheururhehehe6172
@teheeheururhehehe6172 6 жыл бұрын
Miss Love አይዞሽ እህት
@bbbcccbbbccc7131
@bbbcccbbbccc7131 6 жыл бұрын
Ayezoshe hulum nagare yalefal!
@hawamosahawa1368
@hawamosahawa1368 6 жыл бұрын
እረ አልሞተም የውሸት ዜና ነው Goole Serch አድርጊ
@hghuhh9796
@hghuhh9796 2 жыл бұрын
አላመሻሁምከሌቱ9 ሰዓት ነውአላለምይመቻችሁ
@salamgetu7992
@salamgetu7992 6 жыл бұрын
ያምራል
@አሀምዱሉላህMወሎየዋ
@አሀምዱሉላህMወሎየዋ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን። መጨረሻው ያስቃል ክክክክክ
@nafisaajmal8234
@nafisaajmal8234 6 жыл бұрын
Sharukiyee konjo eko neh
@ganzabgg9639
@ganzabgg9639 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮች
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውው ደስስስ ስትሉ።
@መሲነኝየEአፍቃሪ
@መሲነኝየEአፍቃሪ 6 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣችው ውድ ጓዶችየ ክፍቶኛል አይዞሽ በሉኝ
@samrayoutube7826
@samrayoutube7826 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማር😥
@salamtsfay6650
@salamtsfay6650 6 жыл бұрын
የማማ ቤት ግድግዳ ውስጤ ነኝ የኢትዮጵያዊ ማንነት ያልተካበደለት
@kalidoo5558
@kalidoo5558 6 жыл бұрын
ድክም አረገችኝ.. በፊፊ ሞት ላይክ አርጉኝ..
@merycoolcool9176
@merycoolcool9176 6 жыл бұрын
Sharukaye yene
@oldboy8744
@oldboy8744 6 жыл бұрын
ውይ ማሮቼ ሥወዳችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘
@selamtariku6309
@selamtariku6309 6 жыл бұрын
Bafanekolo😜😜😜ዪቺ ባቶ😄😄
@aynitube5448
@aynitube5448 6 жыл бұрын
♥♥♥ siwedachu
@መቅዲየግብርኤልልጂ
@መቅዲየግብርኤልልጂ 6 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቺሁ
@azebwoldtsadik4557
@azebwoldtsadik4557 6 жыл бұрын
እረ ውይይይይ የማማ ቤት እንዴት ደስ እንደሚል መቼ ነው እማማ ቤት ገብተን ፈታ እምንለው
@susuhassen1754
@susuhassen1754 6 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋ እመኛለሁ ለፊት አውራሪ😍 ጢጢ ተብዬ በቁምክ ልደፍርክ ነው ሻሩኬ😂
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 6 жыл бұрын
ክክክክክክ እሱም እጂ ዝብሎ ባመሰገናት ቁጥር ይስማታል
@dalalsanyoura6370
@dalalsanyoura6370 6 жыл бұрын
ማማዬ፡ድሜናጤናከነቤተሰቦት፡፡
@ظحظظمحمد
@ظحظظمحمد 6 жыл бұрын
አገሬችን ይትዮ ፈጣሪ ይመልከታት
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ 6 жыл бұрын
የነቶሎ ቶሎ ቤት ግርግዶው ጭቃቤት ክክክክክክ
@fairoosfairoos3212
@fairoosfairoos3212 5 жыл бұрын
አቦ ትመቹኛላችሁ
@AMLove-bq3tc
@AMLove-bq3tc 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@ሱሱሰለምቴዋ
@ሱሱሰለምቴዋ 6 жыл бұрын
ከፍቶኝል ዛሬ አይዞሸ በሉኝ ሁለት የምወዳቸውን ነገሮቸ አጥቻለሁ
@ትጂስደተኛዋየቴዲአድናቄ
@ትጂስደተኛዋየቴዲአድናቄ 6 жыл бұрын
አይዞሽ ያልፊል
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 4 ай бұрын
ዴቭ My ❤
@fatumafatuma2289
@fatumafatuma2289 6 жыл бұрын
ዉዶቸ አገር ዱቅ ልል ነዉ ከሳምንት በሀላ ሰላም ግቢ በሉኝ
@ateklettekle9727
@ateklettekle9727 6 жыл бұрын
ሰላም ግቢ እህቴ♥
@ኢማንአንዋር
@ኢማንአንዋር 6 жыл бұрын
ውይ ሠላም ግቢ
@VI-uo5cf
@VI-uo5cf 6 жыл бұрын
ሰላምጉቤ የኔማር
@fatumafatuma2289
@fatumafatuma2289 6 жыл бұрын
+V ወ Ip አሚን ልዪ 4 ቀን ቀረኝ
@zineb1307
@zineb1307 6 жыл бұрын
መልካም ጉዞውደ
@hffggg8942
@hffggg8942 6 жыл бұрын
ሚጣ ደሞ ወጣ ወጣ አብዝተሻል። አርግዘሽ ሌላ ጣጣ እንዳታመጪ። ይሄ ሹፌር ተብየ አላማረኝም
@فتيحةفتيحة-ح4خ
@فتيحةفتيحة-ح4خ 6 жыл бұрын
በጣም ያስቀኝ የመጨረሽው ነው
@nslsubcitydataencode5458
@nslsubcitydataencode5458 6 жыл бұрын
የሚገርም ድራማ
@ሰላምፍቅርስወድህልኑር
@ሰላምፍቅርስወድህልኑር 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ግን አደራ እንዳታቆርጡት
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 6 жыл бұрын
እማማ ስወድሽ
@sakijj3106
@sakijj3106 6 жыл бұрын
I like song when the drama is end
@keybelaye8496
@keybelaye8496 6 жыл бұрын
Enkane metachu Betame kafetone naber Ahune feta alkune Miss you Betame Mamaya
@jtube3698
@jtube3698 6 жыл бұрын
እውነትም የማማ ቤት
@ኡሙሷሊሀኑርየነኝየሴትዳኢ
@ኡሙሷሊሀኑርየነኝየሴትዳኢ 6 жыл бұрын
ኧረ ወይኔ በሳቅቅቅ አይ ፊፊ የቤታችንን ቀለም እድትቀባልን ፈልጊህ ነው ብላው. እርፍ ሻሩችየ አይዛህ አንድቀን ትረዳሀለች.
@betishohabeshawitgal5048
@betishohabeshawitgal5048 6 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ
@antenehmulat3297
@antenehmulat3297 6 жыл бұрын
ደስሥ እያለኚ እማየው ድራማ
@marinakll1692
@marinakll1692 6 жыл бұрын
ደሥ ይላል እርሜና ጤና
@kwkba4606
@kwkba4606 6 жыл бұрын
ክፍል 20 ልቀቁት
@salameeyesusenewsalameeyes2430
@salameeyesusenewsalameeyes2430 6 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂wayine fifi ena titi 😂😂😂😂😂❤️❤️❤️😘😘😘😘siwedachu ye Emama betoch 👩‍👦👩‍👦👩‍👦👩‍👦👩‍👦
@ጉዲራነኝከዎሎ
@ጉዲራነኝከዎሎ 6 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ የእማማ ቤተሰቦች ሰላም ለእምዬ ኢትዬጵያ ፍትህ ለንፁሃን ህዝቦች!!!
@gezuyemariyamlij9971
@gezuyemariyamlij9971 6 жыл бұрын
Well came ye emama betochi
@ፍቅርያሸንፋልፍቅር-ቨ3ረ
@ፍቅርያሸንፋልፍቅር-ቨ3ረ 6 жыл бұрын
ኡፍ የነእማአማቤት ሲመጣ አገሬ ያለው ይመስለኛል እካን ደና አጣችሁ
@joliyanahabeshawite6373
@joliyanahabeshawite6373 6 жыл бұрын
Sewadachu
@zineb1307
@zineb1307 6 жыл бұрын
ሚጣ ትንሽ እህቴን ትመስይ አለሽ ስወድሽ ልክ እደሷ ሁለነገርሽ ማር እደኔ የሚወዳት ላይክ ግጩኝ
@WudeEshetu-e9x
@WudeEshetu-e9x 2 ай бұрын
💕💕💕
@GgGg-qf9wc
@GgGg-qf9wc 6 жыл бұрын
ውይ፡ስወዳቹህ
@anotherday1864
@anotherday1864 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ፍቅር በቅለም ሚጡየ ምንም እንዳትሸወጅ የቲቲፍቅር ይገርማል ካልሳምኩ ያስብላል
@messidia8350
@messidia8350 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩ
@beainoconnection4360
@beainoconnection4360 6 жыл бұрын
Ante dedeb areb ager endezi new yalek manew asedabi
@ayaleneshyemaryamlej7166
@ayaleneshyemaryamlej7166 6 жыл бұрын
Well came yemama bet
@tigisthayilu278
@tigisthayilu278 6 жыл бұрын
ባል በደላላ 😅😂
@ድንቅናሽአየለ
@ድንቅናሽአየለ 6 жыл бұрын
ayegaremame egzabehir masetawalone yesatena bale megagewa ke egzabehir zade new
@ኢማንአንዋር
@ኢማንአንዋር 6 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 6 жыл бұрын
አደገኛ ጉፍንይዞኛል መፍትሄ ንገሩኝ
@ፋጡማብንትሙስጠፋማሻአላማ
@ፋጡማብንትሙስጠፋማሻአላማ 6 жыл бұрын
ውዴ የብርቱካን ጭማቂ አፍልተሽ ጠጪ ልትተኚ ስትዪ በትኩሱ እንዲያበስልልሽ እሺ ሀያቲ አላህ አፊያ ያርግሽ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 6 жыл бұрын
እሺ ማር አሚንን
@askuethiopiawit2817
@askuethiopiawit2817 6 жыл бұрын
ጢጢና ፊፊ ውስጤ ናቸው
@እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ
@እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ 6 жыл бұрын
ውይፍታውራሪ _በናተግዜእህልምአያስበላምእውነትብለሀል _ያሁኑወጣትእንኳንስፍቅርሊይዛቸውይቅርና ኤሌትሪክምቢይዛቸውአይገባቸውም ምንአይነትትውልድእንደሆኑአይገባኝም።
@maeregnigatu7567
@maeregnigatu7567 6 жыл бұрын
የእውነት ከልብ አመሰግናለሁ እማማ ቤት አባላት በሙሉ ደስ ብሎኝ ነው የማያችሁ
@hdbbsbs9761
@hdbbsbs9761 6 жыл бұрын
ፍትህ ለቡራዮ ተፈናቃዮች ኢትዮጲያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ድንግል ሆይ የአስራት አገርሽን ኢትዮጲያን አስቢያት😢😢😢
@myztemyzte1094
@myztemyzte1094 6 жыл бұрын
አሚን 3
@ኡስራነኝየህልሜድራሴ
@ኡስራነኝየህልሜድራሴ 6 жыл бұрын
ባንፍኩሉ ማለት ምንድነው
@fmgfhgfffjgdhhll794
@fmgfhgfffjgdhhll794 6 жыл бұрын
Well. Come
@ሰኒያነኝእናቴንናፋቂስደት
@ሰኒያነኝእናቴንናፋቂስደት 6 жыл бұрын
የቤታችን ቀለም 😂😂😂😂
@hdbbsbs9761
@hdbbsbs9761 6 жыл бұрын
ደራሲው አደራ ሚጣን ተስፈኛዋን አጉል ቦታ እንዳታውላት
የእማማ ቤት ክፍል 20  |  ስብስባ በቃን
20:47
Sodere TV
Рет қаралды 228 М.
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 29 МЛН
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 26 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 36 МЛН
Betoch | “የመጨረሻው አጨራረስ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 489
27:09
YeEmama Bet Episode 7 - Ethiopian Comedy
26:08
Addis Films
Рет қаралды 170 М.
YeEmama Bet Comedy Episode 1 - Yebetesebe Ekide
26:43
AmharicTV
Рет қаралды 100 М.
#miskinochu  l ክፍል 26 l  አላረግዝም
24:33
Addis Drama Studio
Рет қаралды 24 М.
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН