solene 3 | ሶለኔ ምዕራፍ 3 | ማብቂያ ምዕራፍ

  Рет қаралды 27,779

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

5 ай бұрын

#ethiopia #tsegayeaberar #new #solene3
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Пікірлер: 268
@dawitchekol7502
@dawitchekol7502 4 ай бұрын
Thanks!
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o 4 ай бұрын
ኡፍ አጨራረሱ ደስ ሲል ❤ስራዬን አቁሜ ነው የመጨረሻውን ደቂቆች የጨረስኩት
@sabaalemy1345
@sabaalemy1345 4 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ፊልም እያየሀ እንጅ ትረካ እየሰማሁ እማይመስለኝ ፀግሽየ ተባረክ ወንድሜ
@user-wi5bn6rd7w
@user-wi5bn6rd7w 4 ай бұрын
በጣም ዘና የሚደርግ እና መጨረሻው በጣም ደስ የሚል
@user-eg3wm8uz8q
@user-eg3wm8uz8q 4 ай бұрын
ዋው በጣም የሚያምር አጨራረስ ነው ሶሊ በታጣም ተካሬ እና የውሳኔ ሰውነች ፈጣሪየ ሆይ እድወስን እርዳኝ😢 በፍቅር ላይ ጥርጣሬ ተገባ የተልባ ስፍር ነው የሚሆነው ፀግሽየ እድሜ ከጤና ይስጥህ አሪፍ ቆይታ ነበር
@Galmichew
@Galmichew 4 ай бұрын
ደራሲው እና ተራኪው ቸሩ መድሀኒአለም ከክፉ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ያዝልቅ ታሪክ የምትሰሩ ያድርግ አሜን
@yemayafakineg9891
@yemayafakineg9891 4 ай бұрын
ሶለኔ የምር ጀግና ነሽ ትግስት ከፀባይ ጋር አሟልቶ የሰጠሽ መጨረሸው ደስ ይላል ፈጣሪ የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን 🙏❤
@user-io2gr4zd8g
@user-io2gr4zd8g 4 ай бұрын
ግሩም የሆነነ የጥበብ ሥራ ነው በጣም እናመሰግናለን!: ኬላ የጣሰ ፍቅር እባክህ እየጠበቅን ነው
@seadahassenali4722
@seadahassenali4722 5 ай бұрын
wow አጨራረሱ ደስ ሲል ፈጣሪ ሆይ ሶሲን ከዳዊት ሀበሾ እንደገላገልክ እኔንም ከመዳም ጥግረራ ገላግለኝ 😂😂ሴቷ ዳዊት እንኳን በሰላም ተገላገልሽ በተረፈ አሪፍ አስተማሪ ታሪክ ስለሆነ እናመሰግናለን
@MeylMeyl
@MeylMeyl 4 ай бұрын
Amen😂😂❤
@Joymberhe
@Joymberhe 4 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂
@Cellre-rv8bn
@Cellre-rv8bn 4 ай бұрын
Amen 😂😂😂😂
@hiranegase7805
@hiranegase7805 4 ай бұрын
አሜን😅😅😅
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 4 ай бұрын
ምርጥ ትረካ እናመሰግናልን ፀግዬ❤❤❤ የቅናት ጥጉን በዳዊት አይቻለሁ በሶለኔ ፅናትዋ ደሞ አስደምሞኛል እናመሰግናለን ፀሃፊው❤❤❤
@user-ku5lc6ni5d
@user-ku5lc6ni5d 4 ай бұрын
በስማም 🥰🥰🥰የደስታ እንባ እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ የሶለኔን አይነት ፅናት ትግስት ትትናን አድለኝ ፀግሽ እናመሰግናለን ዛሬ ገና አጨራረሱ የሚያምር ትረካ 🥰🥰🥰እናመሰግናለን 🥰🥰🥰ፀግሽ
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 4 ай бұрын
በጣም ምርጥ ታሪክ ነው። በጭንቀት ትንፋሽ እያሳጣ የሚደመጥ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው ፣ መጨረሻው ደስ ይላል። ተራኪው እጅግ ድንቅ የአተራረክ ስጦታ አለህ። በጣም እናመሰግናለን ድምፀ መረዋው ተራኪ። ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@melessetekle2178
@melessetekle2178 4 ай бұрын
ፀጊሽ ተባረክ በርታ። ደራሲ ጥላሁን እጅግ እናመሰግናለን ብዕር አይንጠፍብህ ብርታልን።❤❤❤❤❤
@AzaAbdosh-wo6yz
@AzaAbdosh-wo6yz 4 ай бұрын
ድነቅ ፅሁፍ ድንቅ ትረካ አቦ በረካሁን እንኳን ነፍስን ስጋን የሚመግብ በጠፋበት ዘመን ጀግናው ፀግሽ ነፍስን ሊመግብ ይለፋል አጃኢብ ነው
@meronwhibe6361
@meronwhibe6361 2 ай бұрын
ልብ አንጠልጣይና ታሪክና በጣም ደስ የሚል አተራረክ አንደኛ ነክ ወንድም ፀጋዬ
@Kiwi-vc6nf
@Kiwi-vc6nf 5 ай бұрын
ውይ ድንጋጤ ጌታን አሁን ደረሰባቸው እያልኩ ልቤ ተንቀጠቀ ፀጌሽ የትወና ብቃት ትለያለክ ክበርልኝ❤❤❤
@hammoudmohamed1022
@hammoudmohamed1022 4 ай бұрын
እስከ ዛሬ የምትተርክልን ታሪኮ አብዘሀኞቹ አጨራረሳቸዉ አያምርም ነበር፣ የዛሬዉግን ደስ የሚል ፍፃሜ ነበር።❤።
@zefereworkdesta1868
@zefereworkdesta1868 4 ай бұрын
አንተ በጣም ድንቅ ተራኪ ነህ ስዕላዊ አገለለጽህ ይደነቃል በርታ!!!
@user-rr8jx4bx6f
@user-rr8jx4bx6f 4 ай бұрын
ፀግሽየ አንተንም ሳላደንቅ አላልፍም ኑርልን አባቴ
@farhiwotassefa1951
@farhiwotassefa1951 4 ай бұрын
ዋዉ አጨራረሱ እንደዚ ይሆናል ብዬ በፍፁም አልጠበኩም በደስታ እምባዬ ነዉ ግጥም ያለዉ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
@seadaahmed2473
@seadaahmed2473 4 ай бұрын
በጣም ነዉ ደስ ያለኝ መጨረሻዉ የማይረብሽ በመሆኑ እፎይታ ተሰምቶኛል ፀግሽዬ ተባረክ ❤❤❤
@user-xq8kc2ij4z
@user-xq8kc2ij4z 4 ай бұрын
በመጀመሪያ ለፀሀፊው እና ለፀግሽ የከበረ ምስጋና ይድረሳቹ! በጣም አስተማሪ ነው! በተለይም እንደ ዳዊት አይነት አምባገነን እና ለህይወታችን አስጊ ከሆኑ ሰዎች በፍጥነት መራቅ እንደሚገባን ያስተምራል ።እንደ አስተያየት አጨራረሱ የተለመደ አይነት ወይም ሁሉም ሰው የሚመኘው አይነት ህይወት ውስጥ ባንዴ መገኘቷ ትንሽ ውበቱን የቀነሰው ይመስለኛል ።ሶለኔ ብልህ ሴት ናት! ትንሽ ብትፈተን አሪፍ እና አጓጊ ያደርገው ነበር ።ምክንያቱም ብልህ ሲፈተን ማየት ደስ ይላልም ያስተምራልም 😊😊 በተረፈ ሰላም!!
@kemila876
@kemila876 4 ай бұрын
ዋው የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል ሶልኒ ጀግና የሚለው ቃል እራሱ ያስብሻል❤❤❤❤❤❤❤ፀግሽ ተባረክ እናመሰግናለነ❤😊
@Betesayda913
@Betesayda913 Ай бұрын
አቤት ጸግሽ ምን አይነት ተሰጦ ነው ግን ያለህ ነፍሴ ተጠለጠለች ምን አይነት ቅናተኛ ሰው ነው አቃጥሎ ደፋኝ እኮ
@aminahbahlawy5948
@aminahbahlawy5948 4 ай бұрын
ይህ መፅሀፍ ወደፊት ከማልረሳቸው አንዱ ነው። ነገር ግን ጥፋቱ የዳዊት ብቻ አይደለም። እሷም ከሌላ ወንዶች ጋር ያላትን ግንኙነት መመጠን ነበረባት። ሚስታቸው ከሌላ ወንድ ጋር ስትቃለድ የማይወዱ ብዙ ወንዶች አሉ። የአቤል ፍቅረኛ ብትሆን እንደዝያ ሲቃለዱ ያየችው ችግሩ አይቀርም ነበር።
@user-yz9bj3tv5k
@user-yz9bj3tv5k 4 ай бұрын
የመናፍስቱ መንደርን ተርክልን
@dustabashir6177
@dustabashir6177 4 ай бұрын
አቤት የፈጣሪ ስራ እንዲህ ነው እንግዲህ ላንግስ ካለ ከየትም አምጥቶ ያነግሳል ። የኔ ዉድ ሶለኔ በጣም ነው የኮራሁብሽ ። ከዳዊት አንቺን ያስጣለ እኛንሞ ይጎብኘን ከማለት ዉጭ ምን እላለሁ😂 አንዳንዴ አንዲህ ነው መገፋት ጥሩ ነው ልትገላት እንዳልነበረ በመጨረሻ ግን ለሷ መኖር ምክንያት ሆነች አደል የአቤል ሚስት
@senaitbekele47
@senaitbekele47 5 ай бұрын
ወይኔ እደዚ ስቈ አላውቅም ረዳቱ እደኔ ያሳቀው ማነው የምን ዱካ መቀመጫ ዱካ ነጋዴ ነው እንዴ ብሎ እርፍ 😅😅😅😅😅😅😅
@AAa-qr1ny
@AAa-qr1ny 5 ай бұрын
አጨራረሱ በጣምያምራል እዛሆቴልውስጥ የምታስተናግደው ሶለኔ ትልቅብቃትያላት እናመሆኑንየምትችለውን ሁሉመገድ ተዘግቶባት ንብረት ግንደሥየሚለው መውጣቶነው እናእሷንለመጉዳት ያሠበችውን እየሩስንም ሕይወቷን ታደጋት
@meronwhibe6361
@meronwhibe6361 2 ай бұрын
በስመአብ ትረካ ትለያለክ ፀጋዬ እናመሰግናለን
@Nesru23
@Nesru23 5 ай бұрын
ሰላም ያለው መጨረሻ ትልቅ አስተማሪ ታሪክ ነው የያዘው ቆንጆ አድርገህ አቅርበህልናል እናመሰግናለን ፀግሽ ❤❤
@antenehlefebo9855
@antenehlefebo9855 4 ай бұрын
Wow, what a masterpiece 👌👌👌👌🙏🏾
@girumzerihun2614
@girumzerihun2614 4 ай бұрын
ወይ ጉድ የሰው ጠላቱ የራሱ አመል ነው አሉ። ደስ የሚል ትረካ ነው። እናመሰግናለን !
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 5 ай бұрын
ማንም ሰው ከአሰበው ከአላማው ማንም ምንም ሊገታው ይይችልም ሶሊ እንኳንም ደስ ያለሽ አላማሽን በማሳካትሽ ትምሩን የመሰለ ነገር የለም ቅናት እንዴት አይነት ክፉ ክፉ በሽታ ነው ሙና አደነኳት ትክክለኛ ጓደኛ የሶሊ ጓደኛ የየሩስ ጓደኛ አስተማሩኝ በጣም መሳጭ እና አስተማሪ ነው ፀግሽ ከልብ እናመሰግናለን ደራሲውን አመስግንልን አትጥፋ
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 4 ай бұрын
ምን እላለሁ ታሪኩ ገዳይ ነበር ያተ አቀራረብ ደሞ ይለያል ነው እምልህ ፀግሽዬ አመሠግናለሁ ❤
@user-go8cd7bl3t
@user-go8cd7bl3t 2 ай бұрын
ኡፈይ የሶለኔ መጨረሻ ደስ ሲል እየሩስም አናዳኛለች ሴቷ ዳዊት ሆነችኮ
@swmulaw
@swmulaw 3 ай бұрын
ደንቅ ችሎታ። በርታ ወንድሜ
@user-tm8ls2ns5k
@user-tm8ls2ns5k 5 ай бұрын
ማነው እንደኔ ከትናንት ጀምሮ የጠበቀ
@TigTig-ol9ro
@TigTig-ol9ro 5 ай бұрын
እኔ🤭
@asdaassd6265
@asdaassd6265 5 ай бұрын
እኔም
@tamerattegegn3382
@tamerattegegn3382 5 ай бұрын
እኔ በሰውዬው መቃጠሌ የተነሳ ... ግን እውነት እንዲህ ያለ ሰው አለ???????????
@user-pw4sy4pz3p
@user-pw4sy4pz3p 5 ай бұрын
እኔስ ሰዉየው አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው😅
@mahammedhussen6542
@mahammedhussen6542 5 ай бұрын
እኔ ስራየን እዴት እዴምሰራ❤😊
@awelibrahim9973
@awelibrahim9973 4 ай бұрын
ታውቃለህ ወላሂ የመዳምን ስራ ምንም ድካም ሳይሰማኝ ነው የምጨርሰው እሄን እየሰማሁ በነገራችን ላይ እሄን ብቻ አይደለም መስማት የጀመርኩት ቆየሁ በጣም ብቻ ግን ደስ እሚል ነው እምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ እሄንም ስራዬንም ጨርሸ ቁጭ ብዬ ነው ሰምቸ የጨረስኩት
@tegistmoh2931
@tegistmoh2931 4 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ እኔ በጣም ጨንቆኝ ነው የጨረስኩት እመቤቴን እፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢መጨረሻው ሰላማረ ደስ ብሎኛል🎉
@belenchanali2759
@belenchanali2759 5 ай бұрын
Temasgen Amlk Le Melkam Sew Melkam Nnh💒💝💐yen Geta Ye Saronu Tsegreda Ye Dingil Mareyam Lij Kebrelang ❤❤❤
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 4 ай бұрын
አጨራረሱ ይገርማል ይደንቅማል በጣም እናመሰግናለን ፀግሽ እደየሩስ ብኋላ ከመፀፀት ቆም ብሎ ማሰብ ሳይናገሮ አስቦ መወሰን እደ አቤሎ ንፁህ ወንድም መከታ ንፁሕ ጓደኛ ሲኖር ደስ ይላል የሙና መጨነቅም የዳዊት ባህሪም ብቻ ሁሉም የየራሱ ማንነት ያለው ሲሆን አስቸጋሪ ቢሆነም ምክንያት ብቻ ችሎ ለመኖር ይከብዳል ከጥሩ ትዳር ተናጥሎ እደዳዊይ ከመቅበዝበዝ ይጠብቀን
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 5 ай бұрын
ለመግለጽ ቃል አጣሁ የሶለኔ ጥንካሬ እና ቆራጥነት ምንኛ ይገርማል የአቤል ደግነትስ ስራ ከፈታው ወሬ የፈታው ይብሳል የሚባለው ደግሞ አቃጣሪዎችና የዳዊት ራሱን በቆፈረው ጉድጓድ መግባትና ይዘገያል እንጂ ክፉ የእጁን ያገኛል ።ብቻ ብዙ ማለት ብፈልግም ቃል አጠረኝ ፀግሽ እናመሰግናለን በሌላ እንጠብቃለን!!!!
@keberomesayas2349
@keberomesayas2349 5 ай бұрын
Bro I need tell you something I believe one things for love and trust I’ve been follow you one years ago because of your dream I live in uk I had bad journey, but I passed because of dreams bro. You have good eyes and good brain. Keep going don’t give up your life and be in love and kindness 🫡
@HaymanotBetelot
@HaymanotBetelot 4 ай бұрын
ሶሲ ጀግና ሴት ናት ከስዋ ብዙ ነገር መማር ችላለን ።
@anteaye7228
@anteaye7228 5 ай бұрын
Acheraresu chelemtegna balemehonu betam dess bilognal....very much satisfied with the story line as well 👏 and Thank you Tsegish!
@zdtube5432
@zdtube5432 4 ай бұрын
በእውነት የእኔ ማልቀስ ሆይይ😢 በጣም በጣም እናመሰግናለን ክበርልን ❤
@AAa-nq4mn
@AAa-nq4mn 4 ай бұрын
ዋውውው አቤት አጨራርስ ብሎ ዝም😮😮 ፀግሽዬ ውድድ ነው ማደርግክ በሌላም ረዘም ባለ ስራ ቶሎ ከች በል ❤❤❤❤❤❤
@user-fm3dr8fm1l
@user-fm3dr8fm1l 5 ай бұрын
ፀግሽ አመሰገናለሁ ዋው አንድ ነገር ተማርኩ ምንም ፈተና ብበዛያብ ተስፋ ካለህ ያሰብከበት ቦታ ትደርሳለህ በቃ ይሆናል🙏🙏
@user-rr8jx4bx6f
@user-rr8jx4bx6f 4 ай бұрын
እፍፍፍፍ ምንኛ ያማረ ፍፃሜ ነው ደስ ሲልልልልልልልል
@mekdesasfaw3084
@mekdesasfaw3084 4 ай бұрын
ፀግሽ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ በርታልን
@TigTig-ol9ro
@TigTig-ol9ro 5 ай бұрын
ፀግሽ በእዉነት ከልቤ አመሰግናለሁ መጨረሻዉ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ የሁላችንንም መጨረሻ እንደምንፈልገዉ ያሳካልን❤
@rahelyifru
@rahelyifru 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ ስጠብቅህ ነበር ለአድማጮች ያለህን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ያክብርህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@IsraelTsehay
@IsraelTsehay 3 ай бұрын
ትክክለኛዋ ሶለኔ😮❤🎉
@tenbittesfaye8869
@tenbittesfaye8869 5 ай бұрын
ፅግሽ እናመሰግናለን እጨራረሱም ያስደስታል በርታ አትጥፋ በቅርቡ በአዲስ ስራህ እንገናኝ እስከዚያው ሰላምህ ይብዛ♥️🙏♥️
@user-rm5uw9zx8d
@user-rm5uw9zx8d 5 ай бұрын
ፀግሽዬ በነፍስ ነው የደረስከው ከምር ስንቴ እየገባው እዳየው እደ ተለቀቀ አልተለቀቅቀ እያልኩን ❤❤ፀግሽዬ እናመሰግናለን ፀግሽዬ ሁሌ እዲህ ያለ ልብ አጠልጣይ ልቀቅልን ❤❤❤❤
@sebletesfaye14
@sebletesfaye14 5 күн бұрын
Merte sera brother thank you 🙏
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 Ай бұрын
Wow አጨራረሱ ድንቅ ነዉ ከምር እጅግም አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን ፀግሽ❤❤❤❤
@heyattub88
@heyattub88 4 ай бұрын
Wow wow acheraresu amazing new 👌👌👌
@sara-se8gn3vf8e
@sara-se8gn3vf8e 3 ай бұрын
አጨራረሱ በጣም አሪጓፍ ነው❤❤❤❤❤
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 5 ай бұрын
Remember what goes around comes around. Thank you bro it’s a wonderful and touching story.❤❤❤😂😂😂😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Samura2008
@Samura2008 4 ай бұрын
This was very interesting and captivating! Great work! Thank you so much, brother! 🙏 God bless!
@amanuelgebrezgiabiher1203
@amanuelgebrezgiabiher1203 5 ай бұрын
Thank you! Hulem mirchawochih yimechugnal, sira lay hogne silemisema salakew new gizew betiru yemiyedilign
@teddyraga297
@teddyraga297 4 ай бұрын
የዛሬው መጨረሻው ያምራል
@mggg8841
@mggg8841 5 ай бұрын
What a beautiful book & a great narrator 👌big ups to u Tsegaye Abrar !
@ethiokids1588
@ethiokids1588 5 ай бұрын
It is an Amazing story and I am glad I love Saloni thank you sagishiy 👏👏🙏🙏💗
@fhdg-xf5bu
@fhdg-xf5bu 5 ай бұрын
ፀግዬ በጠም ነዉ ምነመሰግነዉ የምር ከፍልም ይልቅ የተ ትረከ ይመስጠኘል ክበርልኝ ዎድም አለም እወደሀለዉ
@bisratkasahun8292
@bisratkasahun8292 2 ай бұрын
ድንቅ ነው 🎉❤❤❤
@HaymanotBetelot
@HaymanotBetelot 4 ай бұрын
❤❤❤ዋው ፀግሽ ገራሚ ነው መጨረሻው
@naymasaid1746
@naymasaid1746 4 ай бұрын
ያኢላሂ የኔንም መጨረሻ እንሶለኔ አሳምርልኝ በጣም ጨንቆኛል ዱአ አድርጉልኝ
@salmewatere2062
@salmewatere2062 4 ай бұрын
Woww batme des yemi nebre bagugute nw yecherskute kemre 👌👌👌🥰🥰
@ActioncellCellphoneactio-dk8ro
@ActioncellCellphoneactio-dk8ro 4 ай бұрын
ዋው መጨረሻው ሲያምር ❤❤😊😊
@user-sy2jy2dw7s
@user-sy2jy2dw7s 4 ай бұрын
ፀግሽ በጣም ገራሚ ነው ከተቻለ ክላሲካሎን ብትቀይርልን
@FatumaAwel-mi6go
@FatumaAwel-mi6go 4 ай бұрын
Segsha enamesegnalen 🤗 acheraresu hulu swu wedotal ene gn endezih baychersew harih nber ye hiewet tgl ayalkm bay slehonku bcha enamesegnalen
@user-sy2jy2dw7s
@user-sy2jy2dw7s 4 ай бұрын
ፀግሽ ከቻልክ ከፍሪስኮ ዱባይ ላይ ያለውን ክላሲካል ለሁሉም ትረካወችህ ብትጠቀምልን please and thanks 🙏 ye hulam ademachk ke Sacramento
@sameradasta4206
@sameradasta4206 4 ай бұрын
Wow baxam astmar tarek wow 😍😎🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 4 ай бұрын
በጣም ደሥ የሚል የአቤል ደግነት ዋጋ አሰጠው ተሥፋ አለመቁረጥ ብቻ ብዙ ተማርኩበት አመሠግናለው
@bethelhemayichew2251
@bethelhemayichew2251 4 ай бұрын
ክበርልን እናመሰግናለን❤❤❤🎉
@sjhxmc559
@sjhxmc559 5 ай бұрын
ፀግሽ እንኳን በሠላም መጣህ የዳይት ነገር በጣም አሳዘነኝ ም እናደደኝም አስጨነቀኝም❤
@user-rv4mv3ne3m
@user-rv4mv3ne3m 2 ай бұрын
ዋዋዋዋውውውውው❤❤❤
@selitekeste6034
@selitekeste6034 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነበር ፀግሽ❤
@sdgd5754
@sdgd5754 5 ай бұрын
ሶለኔ! ለካ ታግሶ ለኖረ ፈተናም ካሰቡበት መድረሻ መንገድ ነው። እናመሰግናለን ፀግሽ❤
@felagotgebreamlak2187
@felagotgebreamlak2187 2 ай бұрын
Betam aref terka nw berta
@MeylMeyl
@MeylMeyl 4 ай бұрын
Betame enasegnalen t❤❤egeshi
@user-bi6fn3fr3j
@user-bi6fn3fr3j 4 ай бұрын
Meraki damts❤❤❤❤❤telayelaki❤❤❤
@woinshetgebremariam7394
@woinshetgebremariam7394 2 ай бұрын
Beautiful ending!! thank you betam des yelal dersetu
@user-vf5sd1ui2q
@user-vf5sd1ui2q 4 ай бұрын
Beka merte teraki neh tsgsheye bertaa❤❤❤
@mesfintessema6852
@mesfintessema6852 4 ай бұрын
ፀግሽ በጣም እናመሰግናለን
@kongitmideksa8724
@kongitmideksa8724 5 ай бұрын
ዉይ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ ስንቴ እንደገባሁ እንደተለቀቀ ለማየት እርዝመቱም በጣም ደስ ይላል ። እንዳትጠፋ ደሞ ❤
@zuzuebrahim5489
@zuzuebrahim5489 4 ай бұрын
ሶለኔ ብርቱ ሴት የውሳኔ ሰው👌 ምርጥ አስተማር ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ጸግሺ 🙏
@saron.danielladebebe4580
@saron.danielladebebe4580 4 ай бұрын
Wow this how you win the battle what a story ❤❤
@HhVg-jp8dq
@HhVg-jp8dq 4 ай бұрын
ውይ ዳዊት አነጋገሩ😂 ሳስቅ ማዳም እያየችኝ ነበር ዘ ገራሚ ነው ቁጭ የድሮ ባሌ ዳዊት ማለት😂 ተመስገን ሁሉም አለፍ
@user-bi6fn3fr3j
@user-bi6fn3fr3j 4 ай бұрын
Enatebaqelan❤❤❤❤❤
@hayyutiifiker9032
@hayyutiifiker9032 4 ай бұрын
Wow btm des yeml new🥰
@meseretmekonnen6048
@meseretmekonnen6048 4 ай бұрын
አቦ ተባረክ ፀግሽ 🙏 ትረካንስ አንተ ተረከው ……………
@Massssn
@Massssn 4 ай бұрын
Wow wow is amazing 🥰🥰🥰🥰🥰
@bizuneshserur8121
@bizuneshserur8121 4 ай бұрын
Nice ending Thanks ❤🎉
@tadelechyimer6671
@tadelechyimer6671 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይድረስላት ከዚህ ጅብ ምስኪን ስታሳዝን ምን ይሆን መጨረሻዋ።
@DrAb-iu7vf
@DrAb-iu7vf 4 ай бұрын
ፀግሽ ወንድሜ ይቅርታ ወንድማችን አንተ ባትኖረኝ ይህን በረሀ ሙቀቱን እንዴት እገፋው ነበር አመሰግናለሁ❤😊
@user-my8tb1bn6z
@user-my8tb1bn6z 5 ай бұрын
በጉጉት ጧ ብዬ ልፈነዳ ነበር እናመሰግናለን❤
“የት ነች??"
1:34:42
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 80 М.
Ethiopia | ኬላ የጣሰ ፍቅር | ክፍል 1
1:22:49
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 32 М.
NO NO NO YES! (40 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
00:27
PANDA BOI
Рет қаралды 120 МЛН
MINHA IRMÃ MALVADA CONTRA O GADGET DE TREM DE DOMINÓ 😡 #ferramenta
00:40
Кәріс тіріма өзі ?  | Synyptas 3 | 8 серия
24:47
kak budto
Рет қаралды 1,4 МЛН
Ethiopia | ሶለኔ | ምዕራፍ 1
1:37:05
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 25 М.
Ethiopia #dessie #tereka - የደሴ የቀድሞ ትዝታዎች /Ye Dessie yekedmo tizitawoch
22:55
Ethiopia | አስቴርን ማን ገደ - ላት? | አጋጣሚ
4:04:22
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 41 М.
solene 2 | ሶለኔ 2 | ምዕራፍ 2
3:03:25
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 27 М.
ኬላ የጣሰ ፍቅር | ክፍል 2
1:58:43
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 27 М.
ዱብዕዳ, ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን, ደራሲ አብዱ ራህመቶ
1:09:13
ከመጽሐፍት ዓለም : Dejene Tilahun
Рет қаралды 21 М.
ማ-በ-ዴ ነው! ( ሙሉ ክፍል )
1:56:27
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 73 М.
How different animals go down a slide. (With emojis)
0:24
Jiemba Sands
Рет қаралды 35 МЛН
I forgive you.
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 5 МЛН
YouTube's Biggest Mistake..
0:34
Stokes Twins
Рет қаралды 33 МЛН
ToRung comedy: never do that 😂
0:15
ToRung
Рет қаралды 9 МЛН
What color is your phone case?😍🥰❤️ #demariki
0:20
Demariki
Рет қаралды 3,1 МЛН