Ethiopia | ኬላ የጣሰ ፍቅር | ክፍል 1

  Рет қаралды 32,228

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

4 ай бұрын

ክፍል 2 👉 • ኬላ የጣሰ ፍቅር | ክፍል 2
#ethiopia #tsegayeaberar #new #kelayetasefikir1 #tilahuntesfaye
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Пікірлер: 145
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 3 ай бұрын
ክፍል 2 👉 kzbin.info/www/bejne/j2mYqYSEgMiIbLc
@hedsg706
@hedsg706 4 ай бұрын
የኛምርጥ ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህልን አተን ሳዳምጥ በምናም ደራማ እደማይ ነው የሚሰማኝ እያይሁ ነው የሚመስለኝ ልስልስ ያለው ድምፅ ኮለል ብሎነው አእምኖዬን የሚቆጣጠረው የመችህ ወንድሜ🥰🥰
@tenbittesfaye8869
@tenbittesfaye8869 4 ай бұрын
♥️🙏♥️ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለኢሮፕያን አዲስ አመት አደረሰህ መጪው 2024 የጤና የደስታ የሰላም አመት ያርግንህ ከነ መላው ቤተሰብህ ጋር ሐገራችንን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️🙏💚💛❤️ አምላክ አሜን🙏🥂🎊🎉
@user-io2gr4zd8g
@user-io2gr4zd8g 4 ай бұрын
መጨረሻሽን ያሳምርልሽ😂 ጸግሽ እናመሰግናለን! ቀጣዩን ቶሎ እባክህ
@hanunethio1293
@hanunethio1293 4 ай бұрын
ፀግሽ ሱሴ በጉጉት እየጠበኩ ነበር እንኳን በሰላም መጣክ🥰🥰🥰
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 4 ай бұрын
በጣም ምርጥ ተራኪ ነህ ትልቅ ተሰጦ አለህ። እናመሰህኔለን🙏❤
@betealazar
@betealazar 4 ай бұрын
ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏🙏
@user-re9ir8xs8c
@user-re9ir8xs8c 4 ай бұрын
ከተውጭ. ትረካ. ማንምቢተርክ. አይመስጠኝም. ስወድክ. እረጅምእድሜ. ከእፍያጋር ተመኛውልክ 🎉❤❤❤❤
@zdtube5432
@zdtube5432 4 ай бұрын
እየሰማሁት ነው መቼም አንተ ስታቀርበው የማያጓጓ ታሪክ የለም እናመሰግናለን
@tube5188
@tube5188 4 ай бұрын
ውዴ እንደጋገፍ ሰብስክራይ አድርጌሻለሁ መልሺልኝ
@seadahassenali4722
@seadahassenali4722 4 ай бұрын
እፎይ የምሰማው አገኘሁ ሰሞኑን ድብርት ሊደፋኝ ነበር እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ መአረዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@betealazar
@betealazar 4 ай бұрын
ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏🙏
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 4 ай бұрын
አይ እኛ ሴቶች ላይ ያለው መከራ ልጅን እኛ የምንሰራው ይመስል ካልወለድሽ የሜሉትነገራስ😢
@naymasaid1746
@naymasaid1746 4 ай бұрын
ማነዉ እንደ እኔ ክፍሉ እስከመጨረሻ ካላለቀ መጀመር የማይወድ ምክንያቱም ትረካዉን ሳዳምጠዉ ቁምጥ ብሎ ቀርቶ ከዛስ ብዬ በጣም ስለምጓጓ አልጀምረዉም ኮሜንት ግን አነባለሁ ፀግሽዬ እወቅልኝ ሁሉንም ክፍሎች በአንድላይ ብትተርካቸዉ በጣም ደስስ ማነዉእንደእኔክፍሉእስከመጨረሻካላለቀመጀመርየማይወድምክንያቱምትረካዉንሳዳምጠዉቁምጥብሎቀርቶከዛስብዬበጣምስለምጓጓአልጀምረዉምኮሜንትግንአነባለሁፀግሽዬእወቅልኝሁሉንምክፍሎችበአንድላይብትተርካቸዉበጣምደስስይለኛል
@ettamamo8618
@ettamamo8618 4 ай бұрын
I hope part 2 is gonna be soon.
@kinfuminassie7742
@kinfuminassie7742 3 ай бұрын
ጎበዝ ተራኪ ከግሩም ድርሰት ጋር በርቱ!! ጸግሽ! በክፍል ፮ ላይ back ground ሙዚቃ የሰማሁ መሰለኝ ለወደፊቱ ባይኖር ያንተ ድምጽ እራሱ ሙዚቃ ነው ።
@aden7425
@aden7425 4 ай бұрын
ፀግሽዬ ምን ያክል ክብር እንዳለኝ ብታዉቅልኝ!❤
@sebleterfe4182
@sebleterfe4182 4 ай бұрын
እረ መላ በሉኝ ከፀግሽ ድምፅ ፍቅር ይዞኛል😊😊 እንኳን ሰላም መጣህልኝ❤❤😊
@gelilaswelt2138
@gelilaswelt2138 4 ай бұрын
Egnanm yizonal minm madreg aychalm❤
@seadahassenali4722
@seadahassenali4722 4 ай бұрын
ምፀ 😂😂ከንቱ ፍቅር ያሳዝናል አፍቅረሽ አትድከሚ
@asdaassd6265
@asdaassd6265 4 ай бұрын
እኔ እራሱ እሱን ሰምች ሊላሰው መስማት አልቻልኩም😊
@user-bd4mr3vj6p
@user-bd4mr3vj6p 4 ай бұрын
😂😂😂😂ኖርማል ነው የሱን እረጃጅም ስራዎች እየዞርሽ🏃🏃ማዳመጥ
@seadahassenali4722
@seadahassenali4722 4 ай бұрын
@@asdaassd6265 ልክ እንደኔ ሌላ ቦታ ገብቸ ሳዳምጥ መመሰጥ ወፍ ምንም አይስበኝ አይጥመኝ
@tofekeaman9733
@tofekeaman9733 3 ай бұрын
ሮዛን ብተርክልን ፀግሽ
@SelamAbiy-kf4kn
@SelamAbiy-kf4kn 4 ай бұрын
ለምንድንነው ከአብርሽ ትርካ ዉጪ ሌላ ተረኪ የማይመስጠኝ ደሞኮ ደጋግሜ እምሰማዉ ነገርስ😘😘😘
@fto1119
@fto1119 4 ай бұрын
ፀግሽ እንኳን በደና መጣህ 🤎🤎 በጣም አሪፍ ነው ቀጣይ ክፍል በቅርቡ እንጠብቃለን
@Helu456
@Helu456 4 ай бұрын
Endiet endemwedk des eyalegn newu madamtk 🇪🇷
@rozirozi6732
@rozirozi6732 3 ай бұрын
Tsegish telayaleh eko betalayi demtsih 😘😘😘
@dawitnigussie
@dawitnigussie 4 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው በርታ❤
@user-vb6mr5kv4t
@user-vb6mr5kv4t 4 ай бұрын
ውይ ፀግ።።።።።።ሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ls5nw5mm9d
@user-ls5nw5mm9d 2 ай бұрын
በ ጣሙ ደስ ይላል ጥሩ በርታ
@searchyourlife2958
@searchyourlife2958 4 ай бұрын
Wow betam arif history nawu thank you tsegish ❤❤❤❤
@mitu1623
@mitu1623 4 ай бұрын
ቀጣይ እንጠብቃለን Thank you 🙏
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 4 ай бұрын
ፀግሸ ሞቼ ነው የምወደከ ዘለአለም ኑረልኝ ወድም አቤት በጉጉት ሰጠብቅህ 🌹✅
@ElladanDemisse
@ElladanDemisse 3 ай бұрын
ፀግሽ የብቸኝነት ጊዜዬ ነህ
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 4 ай бұрын
Ur the best every one Lear from u thanks❤
@GsjsjTusjss-px5wl
@GsjsjTusjss-px5wl 4 ай бұрын
ጰግሺየ እንኳን ደህና መጣህልን እውነት ለመናገር የአንተንና የዋይፋይን ውለታ እንደት እንደምገልጰው አላውቅም !!ያንተን ትረካ ስሰማ ብዙ ችግሮቸን እረሳለሑ ክበርልኝ!!
@makmeko12
@makmeko12 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ተናፋቂዉ ፀግሽ
@zinetmohammed9484
@zinetmohammed9484 3 ай бұрын
እስኪ ማን ነው የሚመልስልኝ በመፃህፍት በፊልም እንደምናየው ያለ ፍቅር የት እንደሚገኝ????? ፀግሽ በርታልን ደግሞ ቶሎ ተመለስ❤
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም🎉🎉🎉🎉👍👍
@user-eh2wn7ve4l
@user-eh2wn7ve4l 4 ай бұрын
ፀጋችን እንኳን መጣህ ❤❤
@umureyantube6859
@umureyantube6859 4 ай бұрын
እልብ አድርስ እኮነህ ፀግሽዬ ሁሉም ደራሲወች ስራቸዉ ነብስ ይኖረዉ ዘንድ ባንተ መረዋ ድምፅ ይተረክ ዘንድ ምክሬ ነዉ🎉🎉🎉❤❤❤
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 4 ай бұрын
ፀግሽ እኛም ባንተ ፍቅር ኬላ ልንጥስነው😂😂
@dustabashir6177
@dustabashir6177 4 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ እስኪ ልስማና ደሞ እኮምታለሁ
@Rozy_111
@Rozy_111 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ ኮሜንት ሰጥቼ አላውቅም ግን ትረካዎችህ አንደም አያመልጠኝም በርታ❤
@yirgalemtegafaw2076
@yirgalemtegafaw2076 4 ай бұрын
እንከን በሰላም መጠህ
@Tefelf
@Tefelf 4 ай бұрын
My love!!
@SaraSara-gr7ed
@SaraSara-gr7ed 4 ай бұрын
የኔ ምርጥ ፀግሺየ ሱስ እኮነህ❤❤❤❤🎉
@GenetAbrham-ij2jy
@GenetAbrham-ij2jy 4 ай бұрын
ፀ ❤ አንተኮ አትተርክ ❤ ውይይይ
@genetsolomoneshete8178
@genetsolomoneshete8178 4 ай бұрын
Tsegshe welcome tanefqeh naber ❤❤❤❤❤❤❤
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 4 ай бұрын
ወይኔ ዊንታ ቅርቃር ውስጥ ገባሽ
@user-ek8kl1sk6s
@user-ek8kl1sk6s 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ❤
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 4 ай бұрын
ከበርልኝ ወንድሜ
@muluken3266
@muluken3266 4 ай бұрын
ማር አለወይ በከፈርህ ጥፍጥ ይላል ንግግርህ😂😂😂😂😂
@user-ej1vb9zt1m
@user-ej1vb9zt1m 4 ай бұрын
ፀግሽ የኔ ተናፋቂ መጣህልን ❤️❤️❤️❤️
@hanamanaye1411
@hanamanaye1411 4 ай бұрын
Betam arife sera❤ enamesgenalen
@user-xf6ls3bt6o
@user-xf6ls3bt6o 4 ай бұрын
Wowww batma dasi yelala
@user-hy6ob5kh1k
@user-hy6ob5kh1k 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤
@mohammedyimamcw8970
@mohammedyimamcw8970 4 ай бұрын
ፀግሺ ኑርልን❤❤❤
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 4 ай бұрын
እንኳን በሠላም መጣህልን ፀግሺ ❤❤
@RrRr-yg7uo
@RrRr-yg7uo 4 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ፀግሽ❤❤❤❤❤
@user-kb3bb7ju4v
@user-kb3bb7ju4v 4 ай бұрын
በጣም ነዉ የምናመሰጊንኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ih5op1dy8h
@user-ih5op1dy8h 4 ай бұрын
ጸግሽዬ የኔ ውድ እንኳን ደና መጣክልኝ❤❤🎉🎉
@Etanche
@Etanche 4 ай бұрын
Patient 2❤❤😘🙏
@user-dc9tc2cm2s
@user-dc9tc2cm2s 4 ай бұрын
ፅግሽሰላምህ ይብዛልህ አፍቀሀኝ❤❤❤
@yonasyonas7148
@yonasyonas7148 4 ай бұрын
ዋው ጸግሽ ገና ሳልሰማው እናመሰግናለን❤❤❤
@hirutdulla8038
@hirutdulla8038 4 ай бұрын
Weyyyyyyy sewedh ❤️
@aberameaza9535
@aberameaza9535 4 ай бұрын
ብሮዬ እንኳን ደና መጣክ
@jordanoshagos9127
@jordanoshagos9127 4 ай бұрын
እኔ አልሰማሁትም ግን ስለምሰማው ቀጣዮን ፀግሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
@UaeUae-ih8yi
@UaeUae-ih8yi 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ🎉🎉
@kidistlale8199
@kidistlale8199 4 ай бұрын
Well come back 🎉
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 ай бұрын
ፀግሽየ መጣህልን ደግሞ ዋው 😍😍😍ስምቸ እመለሳለሁ ደህና እደሩ ላሁኑ😊😊😊
@weynshtberhano3745
@weynshtberhano3745 4 ай бұрын
ዋዉ❤😍👌
@rehimasherefasaliya2957
@rehimasherefasaliya2957 4 ай бұрын
Ekan dehna metakln segshe ❤❤❤
@yordanosamha6083
@yordanosamha6083 4 ай бұрын
Good job ❤
@user-rr2yb3pz5s
@user-rr2yb3pz5s 4 ай бұрын
🎉🎉🎉tsegish❤❤❤❤❤❤❤
@saron.danielladebebe4580
@saron.danielladebebe4580 4 ай бұрын
ቀጣይ አለ
@zeynabazeynu
@zeynabazeynu 4 ай бұрын
እኔ አላምንም ፀግሽሽሽ🎉🎉🎉❤
@fekeryene213
@fekeryene213 4 ай бұрын
ፀግሻዬ ዌል ❤አረ አትቆይብን ተው ግን ተው በማርያም
@user-dk1mw2tq5z
@user-dk1mw2tq5z 4 ай бұрын
tsagshachin😊
@amanuelgebrezgiabiher1203
@amanuelgebrezgiabiher1203 4 ай бұрын
Thank you!
@asdaassd6265
@asdaassd6265 4 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ❤❤❤
@ccfg1289
@ccfg1289 4 ай бұрын
እንካን ደና መጣህ ፀግሽየ ደብሮኝ ነበር ❤❤❤❤
@FatumaIbrahim-hn7kc
@FatumaIbrahim-hn7kc 4 ай бұрын
ፀግሽዬ እኳን ሰላም መጣህ ክበርልን 😘😘😘😘😘😘
@abrish2011
@abrish2011 4 ай бұрын
Can't wait for part 2 👍
@meskimama2486
@meskimama2486 4 ай бұрын
Bezum alkoyehum 🎉enkuwan Dena metaki tsegeshi
@fj6205
@fj6205 4 ай бұрын
Hi hope part 2 comes soon
@sara-se8gn3vf8e
@sara-se8gn3vf8e 3 ай бұрын
ዉይ በስት ጌዜ አገኘሁህ በጣበ ነበር የናፈከኝ
@seadahassenali4722
@seadahassenali4722 4 ай бұрын
😂😂ፀግሽ ሴቶቹ ባንተ ድምፅ ፍቅር በመያዝ ኬላ ሳይበጥሱ ማለቴ ሳንበጥስ ቀጣይ ክፍል ይለቀቅልን
@samri_g3389
@samri_g3389 4 ай бұрын
🤣
@user-io2gr4zd8g
@user-io2gr4zd8g 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@elidukonjo201
@elidukonjo201 4 ай бұрын
welcome ❤
@seadaahmed2473
@seadaahmed2473 4 ай бұрын
ፀግሽ ቀጣዩን አፍጥነዉ እባክህ❤
@asternegassi7712
@asternegassi7712 4 ай бұрын
❤❤❤
@YemiAlex-ws9zu
@YemiAlex-ws9zu 4 ай бұрын
@EmibetAdnew
@EmibetAdnew 4 ай бұрын
ፀግሽዬ እንኳን ደና መጣኽ አንደኛ ነኝ😍😍😍😍
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 ай бұрын
እንዳትደፊ ቀስ በይ መብሩክ😅😅😅
@EmibetAdnew
@EmibetAdnew 4 ай бұрын
@@ruhamabarkot4802 😂😂😂😂😂
@EmibetAdnew
@EmibetAdnew 4 ай бұрын
@@ruhamabarkot4802 ደሞ ለፀግሽ ብደፋስ ቅር ይልሻል😏😏
@user-sm2yl1um6g
@user-sm2yl1um6g 4 ай бұрын
አህለን.
@user-feker
@user-feker 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@fetiyahussen352
@fetiyahussen352 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጸጋሽ ዛሬ አርፍዶ ነው ምትጠልኝ ቻናል ኢንተርኔት አልነበረኝም ልክ እንደከፈትኩት ያንተን ሳየው በጣም ነው ደሳለኝ ፀጋሽ ክበርልን እኔንጃ የኔን ብቻ ደስታው የሌሎችም አላቅም እኔ ግን ድብርት ውስጥ አንተን ሳዳምጥ የተወኛል አመሰግናለሁ❤❤❤❤
@tssegaaalegessehaile6641
@tssegaaalegessehaile6641 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@muluken3266
@muluken3266 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Lidiya_N.
@Lidiya_N. 4 ай бұрын
I thought I started an other story ´…ንፍስ' ወይስ ተሳስቻልሀሁ ጸጋዬ but I could not find it now
@kaalyoutube5800
@kaalyoutube5800 4 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤
@user-lr6uu2kl8j
@user-lr6uu2kl8j 4 ай бұрын
ስወድህኮ ከልቤ ነው ❤❤❤❤
@user-bi6fn3fr3j
@user-bi6fn3fr3j 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤adenqik negna1gna
@samri21E
@samri21E 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@raheladdis6317
@raheladdis6317 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@raheladdis6317
@raheladdis6317 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@sari2653
@sari2653 4 ай бұрын
🙏🙏🙏👍👍❤️❤️❤️
@filiplarsson361
@filiplarsson361 4 ай бұрын
🎉
ኬላ የጣሰ ፍቅር | ክፍል 2
1:58:43
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 27 М.
Ethiopia | እርጉዝ አፈቀርኩ
25:04
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 29 М.
Let's all try it too‼︎#magic#tenge
00:26
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 19 МЛН
ШЕЛБИЛАР | bayGUYS
24:45
bayGUYS
Рет қаралды 369 М.
McDonald’s MCNUGGET PURSE?! #shorts
00:11
Lauren Godwin
Рет қаралды 32 МЛН
0% Respect Moments 😥
00:27
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 39 МЛН
New Ethiopian Love Story | ፍቅር ወይስ ውለታ
54:17
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 59 М.
Ethiopia #dessie #tereka - የደሴ የቀድሞ ትዝታዎች /Ye Dessie yekedmo tizitawoch
22:55
ፍቅር እና ሸር | ከ ቤቱ በታች ... ድብቁ | ምዕራፍ 1
3:35:45
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 60 М.
Ethiopia | ሶለኔ | ምዕራፍ 1
1:37:05
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 25 М.
New ethiopian  | እስር ነፍሶች | ክፍል ፫ | Part 3
43:22
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 23 М.
ሞገደኛው ነውጤ አጭር ልብ ወለድ ትረካ
56:59
Механик помог велосипедисту
0:21
ГОМУНКУЛ
Рет қаралды 13 МЛН
🤫
0:15
Nhamnoys
Рет қаралды 11 МЛН
Самый умный пес
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 1,6 МЛН
船长被天使剪成光头了?#天使 #小丑 #超人不会飞
0:28
超人不会飞
Рет қаралды 28 МЛН
Мужчина ходит по облакам😱
0:18
Astronaut-Stories
Рет қаралды 5 МЛН
Алдараспан 2024 концерт| Жаңа концерт | Толық нұсқа
3:0:19
Алдараспан театры-Нуржан Толендиев
Рет қаралды 224 М.