🛑 ቤቱ የኔ ነው ብለው ተጋደሉበት • አስቂኝ ኮሜዲ Somi tube Comedy

  Рет қаралды 52,240

SOMI

SOMI

Күн бұрын

Download #tubi movie app
• UAC HeGotGame FULL 16x9
ጋሽ አስመላሽ ኃይሉ እና ጋሽ ቢያድግልኝ ሹመቴ በቤት ምክንያት ከባድ ፀብ ውስጥ ገብተዋል:: ሁለቱም ቤቱ የኔ ነው እያሉ ነው? አከራይ ሙሴ አሻግሬ ደግሞ ሊያስታርቅ ገብቷል:: እና ምን ይሻላቸዋል?
#somitube #comedy #ethiopia
ጉድ አረገኝ ! ፍቅረኛቹን ለአባታችሁ አታስተዋውቁ Somi Tube Comedy
More Funny Videos from @SOMI
/ @somitubeofficial
#somi #comedy #betesebplus
የሃብታም ቤት ምረቃ ላይ ቀውጢ ፀብ ተነሳ• ቤተሰብ ፕላስ betesebplus Somi Comedy
• የአማች ሱቅ ምርቃት ላይ ፀብ!• ቤ...
More Funny Videos from @SOMI
/ @somitubeofficial
ሊንኩን በመጫን ስጦታ ከመስጠት ጀምሮ በፈለጋችሁት ምርጫ አሁኑኑ የሶሚ ሜንበር (አባል) ሁኑ፡፡Join this channel to get access to perks:
/ @somitubeofficial
About @SOMI
Ethiopian comedy videos every week.
SOMI is an acronym that stands for Society Of Main Intent. In Which the main intent to entertain people and deliver a message towards humanity. SOMI was found on August 11/2017 in Addis Ababa, Ethiopia and the founder of SOMI is Yishak Zewdu AKA Isehac baba Who is Writer, actor, stand up comedian.
Subscribe to our channel and get new videos every Thursday and Saturday.
ስለ @SOMI
በየሳምንቱ የኢትዮጵያ አስቂኝ ቪዲዮዎች.
SOMI የዋና ሐሳብ ማሕበርን የሚያመለክት ምህጻረ ቃል ነው። በዚህ ውስጥ ሰዎችን ለማዝናናት እና ለሰው ልጅ መልእክት ለማድረስ ነው ዋናው ዓላማ። SOMI በኦገስት 11/2017 በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ የተገኘ ሲሆን የሶሚም መስራች ይስሃቅ ዘውዱ (ኢሰሀቅ ባባ ) ነው:: (ፀሃፊ ፣ ተዋናይ ፣ ቁም ቀልድ ኮሜዲያን ።)
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ እና በየሳምንቱ ሀሙስ እና ቅዳሜ አዳዲስ ቪዲዮዎችን ያግኙ።
#somitube #Viral #FastGrowingChannel
More Channels We Are Watching
@Keyandpeele @nebilnur @Donkey tube
Contact Us:
☛ INSTAGRAM - / isehacbaba_official
☛ F A C E B O O K- / babaisehac / rahamet.kemal
ማስታወቂያ (Promotion) |
Contact 👇 t.me/isuye
Tel ☛ +251953909577
Key Words We Use:
Beteseb plus comedy,Beteseb+,Comedy,Donkey youtube ድንቅ ልጆች,Ethiopian Comedy,Somi tube የኛ ቤት,abel birhanu,beteseb plus,beteseb plus comedy,ethiopian comedy,seifu on ebs,somi ethiopia,somi tube,somi tube 2021,somi tube amharic,somi tube comedy,somi tube ethiopia,somi tube funny,somi tube neshida,somi tube new,somi tube new video,somi tube suggested,somi tube video,somi tube videos,የሃብታም ሱቅ
Director and Writer
☛ Yishak Zewdu
Cinematography
☛ Abubeker Sultan
☛ Khalid Kebede
Thumbnail Artist
☛ Yishak Zewdu
Some Of @SOMI Actors and Actresses
☛ Yishak Zewdu (baba)
☛ Rahmet Kemal (reem baba)
☛ Mahbuba Mohammed (semu ti)
☛ Chala Awol
☛ Fuad Jemal
☛ Nedir S. Hassen
☛ Jami Sultan
☛ Hikma Fantu
☛ Khulud Fantu
☛ Ruhama Sultan
☛ Yousra Yishak (kid)
☛ Ashref Nasser
☛ Jibril Hassen
☛ Salim Mubarek
and more....
ዳይሬክተር እና ጸሐፊ
☛ ይስሃቅ ዘውዱ
ሲኒማቶግራፊ
☛ አቡበከር ሱልጣን
☛ ካሊድ ከበደ
ፖስተር አርቲስት
☛ ይስሃቅ ዘውዱ
አንዳንድ የ@SOMI ተዋናዮች እና ተዋናዮች
☛ ይስሃቅ ዘውዱ (አባ)
☛ ራህመት ከማል (ሪም ባባ)
☛ ማህቡባ መሀመድ (ሠሙ ቲ)
ቻላ አወል
☛ ፉአድ ጀማል
☛ Nedir Siraj Hassen
☛ ጀሚ ሱልጣን።
☛ ሂክማ ፋንቱ
☛ ኹሉድ ፋንቱ
☛ ሩሃማ ሱልጣን
ዩስራ ይሻክ (ልጅ)
☛ አሽሬፍ ናስር
☛ ጅብሪል ሀሰን
☛ ሳሊም ሙባረክ
የበለጠ....
@SOMI
2014 ኢ.ሲ / 2022 ጂ.ሲ
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
@SOMI
2014 E.C / 2022 G.C
Addis Ababa, Ethiopia

Пікірлер: 294
@nahomzeleke2844
@nahomzeleke2844 Жыл бұрын
የምትሰራቸው ስራዎች ከማሳቅም በላይ ቁም ነገር አዘል ነው እንደኔ ብዙ ነገር የመስራት አቅም አለክ ካተ ብዙ ነገር ጠብቃለሁ በርታ ወድሜ
@firdosefirdose5115
@firdosefirdose5115 Жыл бұрын
ያማል ቅኔው 👍👍👍ከአስተማሪ መልክት እና አስቂኝ ጫወታ ጋር ብቻ ተመችቶናል😁😁😁😁
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
ከስም አወጣጡ ጀምሮ እያንዳንዱን በግልፅ ተውናችኋል... በጣም ጎበዞች ናችሁ ። ጉዳዩ ግን እንዲህ አልነበረም...አይደለምም እና ውዶች በራሴ እንዳፍር ስላረጋችሁኝ አመሰግናለሁ
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 Жыл бұрын
ወደ ቀድሞ እያዝናኑ ማስተማር ላይ ስለተመለሳችሁ እኛም ተመልሰናል😂😂😂
@hilt9788
@hilt9788 Жыл бұрын
አቤት ችሎታ እውነት አንደኛ ናቹ ሙሴ አሻግሬ 😂😂😂
@ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ
@ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ Жыл бұрын
አይ ቦቦ ችሎታ እኮ ፈጣሪ አድሎሃል ሁላችሁንም ወዳችዋለው ሶሚዎች
@gumma_films_ethiopia
@gumma_films_ethiopia Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤
@abedilazizeab
@abedilazizeab Жыл бұрын
ያሶሚ ቲብ ያመጨራሻው ቪዲዮ መሰለኝ👍ቅኔው ገብቶኛል🤣👌እስቲ ቶሎ ብቅ በሉልን አለን በሉን #እንወዳቹዋለን👌👍❤️
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 Жыл бұрын
Qene now😁
@emugebrielabate2910
@emugebrielabate2910 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እውነት ቶሎ ብቅ በሉልን
@ነጃትነኝ-ዠ3ሠ
@ነጃትነኝ-ዠ3ሠ Жыл бұрын
ኪኪኪ
@tube-gf2fk
@tube-gf2fk Жыл бұрын
ሳላደንቃችሁ አላልፍም ያለንበት ሁኔታ ይሄ ነው ስለተረዳችሁን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏😘😘😘
@selamselam3065
@selamselam3065 Жыл бұрын
በእውነት ሁሌም በጣም እወዳችኋለሁ።። 3ቱ ሰ ዎችን !!! ሆናችሁ ነው ሁሌም የማገኛችሁ። ኢትዮጵያዊነት ማለት ይሄ ነውና መልዕክታችሁ እንደወረደ ነው የገባን። ግን መቼ ነው ለብዙ ሰው የምትታዩት?
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
ውይ መጣችሁ ስወዳች ስታዝናኑኝኮ ክክክ በተለይ ጫላና ባባ በሳቅ ክክክአደኛ ናችሁ ስችሉበት
@user-iv6xm7lb6s
@user-iv6xm7lb6s 2 күн бұрын
ክክክክክ ዛሬግን ስላምን እራራራራራሱን ባይኔአየሁት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Жыл бұрын
ውይይንን ወዶ አይስቁ🤣🤣🤣🤣 ትክክል የትኛው ህግ🤣🤣👍
@ሠርካድሥሠማውዩቱብ
@ሠርካድሥሠማውዩቱብ Жыл бұрын
ሠላምን ባይኔ አየሁት😂😂😂😂😂😂😂😂ይሄ የዳኒኤል ክብረትነው እናመሠግናለን በርቱያማን ቅኔው አለች ዘቢባ ግርማ
@user-iv6xm7lb6s
@user-iv6xm7lb6s Жыл бұрын
ክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ግን በነገራችን ላይ ጫላ ወፍሯል ማሻላህ
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 Жыл бұрын
ቅኔው ከባድ ነው ለሙስሊሙ እራሱ ትምህርት ነው
@com3979
@com3979 Жыл бұрын
ሁል ግዜም እከታተላችሁለሁ ትመቹኛላችሁ በርቱ የሣቄ ምንጮች😍
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
ባባ ምርጥ ተዋናይ ❤❤
@weer7580
@weer7580 Жыл бұрын
ጫላ ተመልሶ ስለመጣ ደስ ብሎኛል እንደ ዱሮ ተሰብስባቹ ስሩልን Please ❤️😘
@ሊዱ
@ሊዱ Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪ ያማል ቅኔው ቢገባው ሙሴ ጥሩ ነው
@Hayat-ጫሊ
@Hayat-ጫሊ Жыл бұрын
የሳቃችን ምንጮች ቀጥሉበት አላህ ያበርታቹ 😍😍
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 Жыл бұрын
ማሻአሏህ በርቱ ተበራቱ😂😂😂😂😂ኢኔም እወዳለሁ ግን ብየ እንዳልል አቦ በቃ😂😂
@semiradegu7445
@semiradegu7445 Жыл бұрын
አሁን በየመስጂዱ እየሆነ ያለው ይህ ነው። አላህ ኑስራውን ያውርድልን 😭😭😭
@user-hn8ef7lg5w
@user-hn8ef7lg5w Жыл бұрын
መውደድ ከልብ ካልሆነ ከጥላቻ አይተናነስም ክክክክ
@aragashawono
@aragashawono Жыл бұрын
Gobaze bareto wedddddf❤❤❤❤❤😂😂😂
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ጋሽ አስመላሽ ሙሴን ለምን ያጋጉታል 😂😂😂ይወድታል ወይስ😂😂😂
@meryemimag9662
@meryemimag9662 Жыл бұрын
ሀሪፍ ሀሪፍ ባባዬ ጀዛከላህ ወላሂ ጠንክራቹዋል አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ ብቻህን በህፃንነት ጀምረህ ለዚህ አበቃሀው አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ ኢንሻአላህ ። ግን ባባ ማማስ ዬት ተፋች ማማ እና ዩስሪ ወላሂ በጣም ናፍቀውኛል
@yhusenlij4904
@yhusenlij4904 Жыл бұрын
Number one entertainer in ethiopia. Real comedy my #1 choice You can somi
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
@አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ Жыл бұрын
ክክክክክክክክ አይ ጋሽ አስመላሽ ዛሬ ደግሞ ለየት ያለ ነው መሸአላህ ቁም ነገር አዘል ለገባው ይግባው ባባየ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
ደምሪኝ ያገሬ ልጅ
@emugebrielabate2910
@emugebrielabate2910 Жыл бұрын
አበጣባጩ እና ዳኛው ስሙ በዚህ ልክ ስለተነተናችሁ እናመሰግናለን ትችላላችሁ በቃ❤❤❤❤❤
@shutup1682
@shutup1682 Жыл бұрын
መንበረ የሴት ስም ነው😅 በተረፈ : ምርጥ ሥራ : ነው : በርቱ😮
@samirakadir5379
@samirakadir5379 Жыл бұрын
ምርጥነዉ ቀጥሉባት አስታማሪ ነገር አለዉ😍😍😍😍😘😘😘😘😅😅
@chechehoentertainment6867
@chechehoentertainment6867 Жыл бұрын
ያማል ቅኔው
@zusweetyzusweety7506
@zusweetyzusweety7506 Жыл бұрын
ቅኔዉ ገብቶናል ባባያ 😅😅😅😅🙆🙆🙆😅😅
@እናትዩቱብ-ፐ2ሠ
@እናትዩቱብ-ፐ2ሠ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ያማል ቅኔው😂😂🙈🙈
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
😃😃😃👉ያማል ቅኔው
@titjitube6024
@titjitube6024 Жыл бұрын
እምትሰራቸው ነገሮች ሁሉ ያዝናናሉ ያስተምራሉ።
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 Жыл бұрын
ውነትም አባት መሰላቺሀል😁😁😁😁😂😂😂😂
@zahrazahra281
@zahrazahra281 Жыл бұрын
እውዳቾዋሉ ባልልም ታስቁኛላችሁ 😂😂😂😂
@Ragnar21
@Ragnar21 Жыл бұрын
ሪም በቢጫው ፌስታል የባባን ልብስ አዘጋጂ ቃሊቲ መመላለስሽ ቢያሳዝነኝም አብሽሪ ሪምዬ
@ymshatube2610
@ymshatube2610 Жыл бұрын
ነገ Somi ታፈነ የሚል ዜና እንዳንሰማ🤣🤣
@Rediademtube
@Rediademtube Жыл бұрын
Polotica🤣
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 Жыл бұрын
በተለይ ጫላ እራሱ ኣብይ ቁጭ 😂😂😂😂 ቃል ኣቀባዬስ ቢሆን ቆሞ ሲያለቀልቅ ክክክክክክክ
@hysuhuzeyfa3400
@hysuhuzeyfa3400 Жыл бұрын
አቤት አሽሙር ሄጄ ላቃጥር መሰለኝ ክክ
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
ሶሚዎች ግን እይታቹ ቀናሳሳ ፈጤ ነፍቀነለች አምጡልን
@amrh610
@amrh610 Жыл бұрын
🤣🤣
@emugebrielabate2910
@emugebrielabate2910 Жыл бұрын
ቅኔው ገብቶናል 🤣🤣🤣🤣🤣የአሽቃባጩ ዳ_ን...ሃሃሃሃ ወዮ አ_ል_ወ_ድ_ህ_ም ብል😂😂😂😂
@shemsadinabakiya4981
@shemsadinabakiya4981 Жыл бұрын
እያዝናኑ ምርጥ መልዕክት 👌👌😂😂
@jemalhusen9635
@jemalhusen9635 Жыл бұрын
ትወዱኛላችሁ ወይ አላለም አቢይን አስታወሰኝ
@aminakmel9036
@aminakmel9036 Жыл бұрын
አረ የሰው ቤት ዘው ተብሎ አይገባም የቱ ትክክል እንደሆነ ሳታውቅ ጨዋታ ጨርሰህ ነው
@user-yt1pl4qe2g
@user-yt1pl4qe2g Жыл бұрын
ወላሂ ገናሰገባበሳቅ😄😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙏🙏💚💚
@jemallalu6725
@jemallalu6725 Жыл бұрын
ልክ ነው የሰሙኑን አየራ ይገልፃል
@piazzagaming
@piazzagaming Жыл бұрын
ሶሚዎች ማርያምን አከበርኳችሁ እናመሰግናለን! ምንም አያገባንም ለሚሉት አንዳንድ የእስልምና ተከታዮች ትልቅ አርአያ ናችሁ!
@አድ
@አድ Жыл бұрын
አዎ አያገባንም! ጎዳያችሁን እዛው ከቤታቹህ ፍቱት
@eneenenegni1212
@eneenenegni1212 Жыл бұрын
አዎ አሁንም እንደግመዋለን በሀይማኖታችሁ ውስጥ ገብተን አናቦካም አያገባንም !! የራሷ ዶግማና ቀኖና ያላት ቤተክርስቲያን እስከሆነች ድረስ የውስጥ ችግራችሁ በራሳችሁ ፍቱ የጋራ በሆነ ነገር ሲሆን ብቻ ነው የምንረዳዳው።
@አድ
@አድ Жыл бұрын
@@eneenenegni1212 احسنت√√√
@piazzagaming
@piazzagaming Жыл бұрын
@@eneenenegni1212 ገብታችሁ ፍቱልን እኮ አላልንም ወንድም ጥበቡ አልጠፋንም ዘመኑ የሰይጣን ሆኖ ከኛ ጋር ሁሉም ነገር ጠመመብን እንጂ። እኛ ያልነው ቢያንስ ነግ በኔ ብለው እንቃወማለን የሚሉትን የእስልምና ልጆች አትስደቧቸው ነው ምንለው። ወንጌል ባለ እንጀራህን እንደራስህ አድርገህ ውደድ ይለናል። በቁራዐንም ይኖራል golden rules ስለሚባል። እና ምን ልልክ ነው ወንድሜ አትቆጣ እውነት የቁራዓን ሰው ብትሆን እና ለሁገርህ ምትቆች ብትሆን እሄን ነገር ትቃወም ነበር። እሱን ተወውና ሊሎች ደጋግ ሙስሊሞች ሲቃወሙ እንኳን አትቆጣ። ሃይማኖቱን ትተን እንኳ በማህበረሰብ ሂወት ወስጥ ብቻህን እንደ አውሬ ካላደክ የሌላው ሰው ችግር ያሳስብህ ነበር። ልቡና ይስጠን
@bintbilal6033
@bintbilal6033 Жыл бұрын
ሰው እንዴት ምንም ስለማያቀው ነገር ይፈርዳል
@zeyneba3439
@zeyneba3439 Жыл бұрын
ክክክክ ቶቶሎ ልቀቅሉን
@blensolomon6442
@blensolomon6442 Жыл бұрын
😂😂😂ሙሴ አሻግሬ😋
@አድ
@አድ Жыл бұрын
ሙሴ የሚለውን ያወጣው አንዱ አሳምነው የሚባለው ነው እንጂ አብይ እራሱን ሙሴ ነኚ አላለም እንደዚሁም ኢርሚያስም ሲያሽቃብጥ ነበር
@Bafrantube22
@Bafrantube22 Жыл бұрын
የነጩ ሰውዬ ከረክተር አሪፍ ነች እና እንደደርቅበቹ ።
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
ጭናቸው ውስጥ ገብተው ቢቆነጥጧቸው አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@rabiyedessielij3191
@rabiyedessielij3191 Жыл бұрын
ይማል ቅኔው ማለት አሁነው😜😛😛😛
@adychannel6083
@adychannel6083 Жыл бұрын
wooooooooooooooooow
@ywww4766
@ywww4766 Жыл бұрын
ትችላላችሁ የምር🤣😂🤣
@didy898
@didy898 Жыл бұрын
ጋሽ አስመላሽ😂😂😂😂😂
@rozasamuel2524
@rozasamuel2524 Жыл бұрын
የጆሮው እና የጭኑ ይባስ
@abeduak6176
@abeduak6176 Жыл бұрын
ምርጥ ተውኔት ምርጥ አቀራረብ በርቱ
@susutube8643
@susutube8643 Жыл бұрын
ቅዝኔዘውዝ ገዘብዝትዞናዛልዝ ዶ' አ'😜 👍😂😂😂
@observer2012
@observer2012 Жыл бұрын
ያማል ቅኔው ጫላ ትወና አንደኛ
@alexkm9341
@alexkm9341 Жыл бұрын
ትችላላችሁ 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏 እናመሰግናለን !!!!!
@አሚናትየአረህማንባሪያ
@አሚናትየአረህማንባሪያ Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሰኡድ አይደለም
@MafraShurki
@MafraShurki 20 күн бұрын
በበ.ሽምግልነ.ስየምርብክ❤❤😂😂
@SamiraMOHAMED-x8o
@SamiraMOHAMED-x8o Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂tecilalacihu betammmmm
@surafelmebratom85
@surafelmebratom85 Жыл бұрын
Yamal keniwe ymcchi bertulg wudemociy🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣
@-zedo-from-silt-
@-zedo-from-silt- Жыл бұрын
ሱሚይች በሩቱ👍👍
@mohammedendris2397
@mohammedendris2397 Жыл бұрын
ከአለባበስ ከስም አወጣጥ በንፋ ነዉ 🤣🤣🤣🤣🤣
@liveinpeacewitheveryone6579
@liveinpeacewitheveryone6579 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክ ሙሴ መጣልን ሊያሻግረን ብሎ እዳለበደ አዳሜ አሑን ተገልብጦ መሞት ሖነ ተበጣብጦ ሰላምን በአፉ ይለፈልፉ በስራ በእጅ ሐገር ያጠፉ ማለት ዛሬ ነዉ ሶሚወች በጣም ገራሚ ትምሕርት ሰጭ ቅኔ አዘል ስራ ነዉ እናመሰግናለን ግን ጢኒቃቄ አድርጉ ፈጣሪ ይጠብቃችሑ
@FatimaFatima-ew5ke
@FatimaFatima-ew5ke Жыл бұрын
ሶሚዎችየ እንኳን ሰላም መጣችሁልን የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 2 ай бұрын
ከጀርባ ያለው ዘመናት ያስቆጠረ በጭፍን ጥላቻ ያበደ የነ አስመላሽ ታሪካዊ ፓለቲካ እና የዘር ጥላቻን ተንኮልን መረዳት እንኮን ውጭ ላለ ውስጥም ላለ ከባድ ነው ለዘመናት ደተሰራ በማር የተለወሰ መርዝ ነው
@mix.932
@mix.932 Жыл бұрын
Respect.🙌 የሚገርም አገላለጽ .
@esaknek2031
@esaknek2031 Жыл бұрын
ጉድ ፈላ
@daruselamseid1319
@daruselamseid1319 Жыл бұрын
አኡዙቢላህ አትመሳሰሉ አላሉም እንዴ ረሱላችን? አላህ ሂዲያውን ይስጣችሁ
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 Жыл бұрын
አይ ጋኔን ክብሪት እንደ እርጎ ዝንብ መግባቱ ያስቃል ።እናንተ ሰዎች ከመጣው ማዕበል ይሰውራችሁ ።እዛው አገር ቤት ታላችሁ ።ክክክክ
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
እረ ቅኔ ክክክ ለመቻል ምክሩ ተመችቶኛል ጭንና ጆሮ ቁጥጫ ሰላም በግሩ ሲሄድ ወይ እናተ
@user-su5wf1bi2c
@user-su5wf1bi2c Жыл бұрын
ወይ ግዜ እደት እየተቀናበር ነዉ 😂😳🥰🥰🥰
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 Жыл бұрын
ትናንትና👉ሙስዬ የኛ አሻጋሪ ከፈጣሪ የተላከልን ፀጋ🤣……ዛሬ ሙሴ ከፈጣሪ የመጣብን ቁጣ አስጨናቂያችን😀…አረ አምታታችሁብን እኮ😀😁😂
@maryammohammad841
@maryammohammad841 Жыл бұрын
Allahu subhana wataalla yehdina yehdiney wa yehdekum
@MuazGezali
@MuazGezali Жыл бұрын
waiting for a new channel "Somi Politics" lol
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 Жыл бұрын
ኣልወድህም......ብል ምን ኣመጣለሁ 😂😂😂😂😂
@semu-ticrowntube7591
@semu-ticrowntube7591 Жыл бұрын
ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@mubarikshamil6849
@mubarikshamil6849 Жыл бұрын
እኔም ብታሠሩኝ ደሥ ይለኛል ኮሜድ እሞክራለዉ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
የኔ ውዶች ሁሌም እከታተላችኋለሁ ማርያምን 🙏የዛሬው ቅኔ ግን ይለያል ይመቻችሁ😍😍😍🙏
@user-oe8vs1wt5u
@user-oe8vs1wt5u Жыл бұрын
ሙሴ አብይን ቁጭ ክክክክክክ
@mikoendlkgmalil.com5073
@mikoendlkgmalil.com5073 Жыл бұрын
Hehe😅😅girum sira nw wendmoch.. Luv it😍
@sagaleegodaannisaa8548
@sagaleegodaannisaa8548 Жыл бұрын
ቅኔው ተመችቶኛል
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
ዉድድድድድድድድድ ደስ ነው የምትሉኝ💖💖💖💚💚💚💚😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
ትለያላችሁ 😆😆🤣🤣🤣😆😆🤣💐💐💐
@user-nh1zc9tx7p
@user-nh1zc9tx7p Жыл бұрын
ከራሴ በላይ እወደወታለሁ አቱየ ክክክክክ
@aminaseidsa7837
@aminaseidsa7837 Жыл бұрын
ጥሩነው ይቺ ጠቅላዩን ትመስላለቺ ክክክክክክክ
@mubarikshamil6849
@mubarikshamil6849 Жыл бұрын
ባባ ሥወድህ እኮ
@fanilove8315
@fanilove8315 Жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦ ያማል ቅኔው ባትነካኩ ይሻላል 😏😏😏😏😏😏😏
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i Жыл бұрын
ቅኔው ሲፈታ ሲኖድወስን ይመለከታል 😂😂 ሙሴ =አብይ ነው አድሱ ተከራይ=የኦሮሞው ሲኖድወስ የድሮው ተከራይ=የአማራው ሲኖድወስ😂😂😂 ቅቅቅቅቅ
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e Жыл бұрын
ሙሴ አሻግሬ🤣🤣🤣
@CaliforniaMuslim
@CaliforniaMuslim Жыл бұрын
Who cares about the dead fish 😂
@nurubiru6258
@nurubiru6258 Жыл бұрын
ሲጀመር የ"ሙሴ"አላማ የተቸገሩትኑ፣የተራቡቱኑ፣የተገፉቱኑ ወደ "ሰላማዊ"! ስፍራ ማሻገር እንጂ በምክንያት ሆነ ያለ ምክንያት " ለሚቧቀሱቱ"! ሲገላግሉ መክረም አይደለም።
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,9 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
የፍቅር ፈተና  ! - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
10:21
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 620 М.