ሳልኳት ሙሉ ፊልም Salkuat full Ethiopian film 2021

  Рет қаралды 701,316

Sodere TV

Sodere TV

3 жыл бұрын

Latest full Amharic film from Sodere.

Пікірлер: 1 100
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ሁላ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ👍👍ወቶ ከመቅረት ይሰውረን 🤲👍
@user-po9to2dr9n
@user-po9to2dr9n 3 жыл бұрын
አሚን
@sebleseble5930
@sebleseble5930 3 жыл бұрын
አሜን
@genetasmelash160
@genetasmelash160 3 жыл бұрын
Amen
@anneanne2924
@anneanne2924 3 жыл бұрын
Amen
@hibahibalove2005
@hibahibalove2005 3 жыл бұрын
Amiin
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 жыл бұрын
እህቶች አማራ ኦሮሞ ሳትሉ ሙስሊም ክርስቲያን ሳትሉ እባካችሁ ለሀገራችን ዱአ እናድርግ/እንፀልይ እባካችሁ ሀገራችን አስፈሪ ደረጃላይ ነው ያለችሁ😭😭 ለወገናችሁ ለቤታችሁ ለሀገራችሁ የምታስቡ ከሆነ እስኪ እደኔ የተነጨነቀ ያዘነ ልቡ የታመመ ካለ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ያረጋጋው በነገር የተለኮሰውን እሳት ውሃ ያፍስበት አንድነታችን ሰላማችን ይመለስ በሉ እኔ በጣም ተጨንቄያለሁ😭😭
@dubaiduai7280
@dubaiduai7280 3 жыл бұрын
የአንድ አምላክ ልጅ ነኝ የአንድ አምላክ ። አይዞሽ እህቴ ሁሉ ለበጎ ነዉ እግዚአብሔርን በተስፋ መጠበቅጸ ነዉ ያለሱ ማን አለን እንጸልያለን እሺ ተባረኪ ።
@SaraSara-nz4yf
@SaraSara-nz4yf 3 жыл бұрын
እኔ አሁንሰ በጣም ፈራው ያረብ ሁሉንም አታ ተውቃል ሰላሙን አምጣልየን
@user-ge9ef8vf1b
@user-ge9ef8vf1b 3 жыл бұрын
የረብ ለጋረችን ሰለሚ አውርድልኝ
@hfuch6974
@hfuch6974 3 жыл бұрын
አላህአገራችንንሠላምያርጋት
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ስላሙን ያምጣልን. እህቴ. በጣም ያስጨንቃል እውነትን ነው
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 3 жыл бұрын
የሀገሩ ሰላም የናፈቀው እስኪ እጁን ያንሳ👍
@user-ef6qc2wh4t
@user-ef6qc2wh4t 3 жыл бұрын
መላት በርቼ ስላምን ልትተክልን ነው ዋው
@medi9725
@medi9725 3 жыл бұрын
👍👍
@zemzem6548
@zemzem6548 3 жыл бұрын
እኔ ናፈቀኝ የሀገሬሰላምነት ሰብአድርጉኝእስኪ
@user-iv5fj4ro7l
@user-iv5fj4ro7l 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@rosakejela1459
@rosakejela1459 2 жыл бұрын
😭✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋betam
@adamcell1527
@adamcell1527 3 жыл бұрын
እርስቴ እንኳን አድጋ እዚ ሥደርሥ እኔ አሁንም ሥደት ብቻ ይሁን like አርጉኝ ብየም አላሥቸግራችሁ ብቻ እህቶቼ ሰላማችሁ በማያልቀዉ ብዝዝዝዝ ትትትትት ይበል ።
@user-fj9fk8dy4i
@user-fj9fk8dy4i 3 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ የኔ ቆንጆ ለኛም አንድ ቀን ያልፍ ይሆናል አብሽሪ ብቻ ተስፋ ይኑርሽ ሁሉም ለበጎ ነዉ እመኚ እንጂ አትፍሪ እሺ
@zainabaahmed3817
@zainabaahmed3817 2 жыл бұрын
አይዞን እኔም አንዳች ነኝ ማር አሳዘንሽኝ ያልፍልን ይሆናል
@adonyashbtamu2098
@adonyashbtamu2098 3 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ሁላ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ👍👍
@SamsungaA-ow1gv
@SamsungaA-ow1gv 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-sb8kl4yr7e
@user-sb8kl4yr7e 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏
@user-ux7rb7vs2o
@user-ux7rb7vs2o 3 жыл бұрын
አሚን
@user-ot1hx4ou4p
@user-ot1hx4ou4p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zebibtewelde4993
@zebibtewelde4993 2 жыл бұрын
Amen (3)
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ፊልሙን እያየ ኮሜንት የሚያነብ👍👈
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌
@cbmksa5105
@cbmksa5105 3 жыл бұрын
እኔ
@kamilatube2275
@kamilatube2275 3 жыл бұрын
እኔ አለሁ
@hxhx204
@hxhx204 3 жыл бұрын
☝☝☝☝☝
@Fatimaregtddedeepnhciqqiubluua
@Fatimaregtddedeepnhciqqiubluua 3 жыл бұрын
እኔ
@jds7669
@jds7669 3 жыл бұрын
እድሜየ 10 ዓመት መጨመሩ የገባኝ ዕርስቴ እንዲህ አድጋ ሳያት ነው ጊዜ እንዲህ ይነጉዳል ዕድሜ ፀጋ ነው እያልኩ ልፅናና።
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
አወ እንፅናና
@hope821
@hope821 3 жыл бұрын
ayzon
@bezaguta1547
@bezaguta1547 3 жыл бұрын
ዋናው ጤና
@hawi3131
@hawi3131 3 жыл бұрын
በጣም ማሬ
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 3 жыл бұрын
አይዞን
@Birabiro12579
@Birabiro12579 3 жыл бұрын
ማነው እዴኔ በጉጉት ስጠብቅ የነበር የርስቴ አድናቂወች👍👍👈
@meselehaile7004
@meselehaile7004 3 жыл бұрын
ABO YESETELAL YE ETHIO FILM JIMARE KAYEHI MACHERESHAWU TAWUKALE AHUN IKUB DARISOACHEWU MIGIB IYEBALU NAWU GIN MAKINA MIYATIB LIJI RISTEN YAFAKIRATAL ALAKA
@ssa3961
@ssa3961 3 жыл бұрын
እኔ በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር
@user-ik8ec4vj2x
@user-ik8ec4vj2x 3 жыл бұрын
እንደማመር
@Ab-gm8in
@Ab-gm8in 3 жыл бұрын
Ereseta ene sigara sachese yedeberath nbr
@fayselnurye9547
@fayselnurye9547 3 жыл бұрын
.................................. .....ሀቢባ እባላለሁ 12ተኛ ክፍል ነኝ ዲኔ ላይ ብዙም ባልሆንም ሳልሰግድ ያሳለፍኩት ሰላት ግን ትዝ አይለኝም ግን ወቅቱን ጠብቄ ሰግጄ አላውቅም ሁሌም ተሰግዶ ካለፈ በሃላ ተነስቼ እሰግዳለሁ እንደለመድኩት የመግሪብ አዛን ታዝኖ ከተሰገደ በሀላ ተነስቼ ሰገድኩ ግን በድርጊቴ በጣም አዝኜ መስገጃው ላይ ተደፍቼ አነባሁ ዋ ነፍሴ ጉድሽ ተንሰቀሰኩ... .................................... ...ሁለት ሰዎች እጄን ይዘው ይጎትቱኛል እንዲተዉኝ እያለቀስኩ ብማፀናቸውም መጎተታቸውን አላቆሙም ወደ እሳት ሊከቱኝ ነው ካቅሜ በላይ እወራጫለሁ..''እባካቹ ተዉኝ ወደ እሳት አልገባም እነዛ ስራዎቼስ የት አሉ የሰገድኩት ሶላት የቀራሁት ቁርአን የሰጠሁት ዘካ ኧረ የፆምኩት ፆምስ''እያልኩ እጮሀለው እነሱ ግን አይሰሙኝም በሀይል ይጎትቱኛል አሁንም እየጎተቱኝ የእሳቱ በር ተከፈተ 'እባካቹ ተዉኝ የሰገድኩት ሰላት የት አለ' ወደጀሀነም ቁልቁል ገፈተሩኝ😱 ጩኸቴን ለቀኩት😱😱😢🙈🙈 ግን ያላሰብኩት ነገር ተፈጠረ እሳቱ ሳይነካኝ ሁለት ጆች ላይ አረፍኩ እነዛ እጆች ከገባሁበት እሳት አወጡኝ በሰቀቀንየተከደነውን አይኔን ስገልጠው ጥቅጥቅ ያለና የሚያምር ፂም ሰላም የሚሰጥ ሀዘን የሚያስረሳ ፈገግታ የተቸረው ትልቅ ሰው ከፊት ለፊቴ ቆሞ አየሁ 'አንተ ማነህ' ጠየኩት 'እኔማ እስካሁን የሰገድሽኝ ሶላትሽ ነኝ አለኝ...'ታድያ ያንሁሉ ስጮህ የት ነበርክ ለምን መተህ አላዳንከኝም ለምን በመጨረሻው ሰአት መጣህ'... አየሽ አንቺም በመጨረሻው ሰአት ነው የምትሰግጂኝ ለዛ ነው በመጨረሻው ሰአት የደረስኩልሽ ሶላትሽን በወቅቱ ብትሰግጂ ኖሮ እኔም ቶሎ እደርስልሽ ነበር''...ሲል መለሰልኝ..... ድንገት ብንንን ስል እዛው የተደፋሁበት መስገጃ ላይ ራሴን አገኘሁት ሱብሀንአሏህ ይህ ሁሉ በህልሜ ነበረ...? ሰውነቴ በላብ ፊቴ በእንባ ተጠምቋል .................................. ¤አላህም ከሰጪዎቹ ሁሉ ይበልጥ ሲሳይን ሰጭ ነው❤️
@user-bc4pp5sp9q
@user-bc4pp5sp9q 3 жыл бұрын
ያረብ የአላህ ሁሉን ያሳየሽ ሱባሀን አላህ ሀዲስ ሰምተን ለምናፈስ ፈትዋ አዳምጠን እዛው የምገባ አላህን የምናምፅ እንየንና እንደነ ያለውን ይህንን ሀይሉን ቢያሳየን ልብ ይኖረን ነበር ያረብ አንተው መላ እሻልን በወጀላችን ልክ አትቅጣን ማሀሪነህ ማረን አዛኝ ነህ እዘንልን ጌትየ ቅጣታችንን አቅልልን
@getaekonw4686
@getaekonw4686 3 жыл бұрын
Solat sew hono yegeletal ende? Dergit adel?
@user-sd4tf5zd2c
@user-sd4tf5zd2c 3 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ ትአምረ ነው
@kamaladam2094
@kamaladam2094 3 жыл бұрын
ማአሻላህ ጎበዝ ነሽ እዱኒያ ላይ ይህንን ህልም ማያት ታድለሻል አሁንም በረች አላህ ምን ይለናል መካነ ሊላሂ ካነሎሁለሁ
@hhhhhh-kk8dl
@hhhhhh-kk8dl 3 жыл бұрын
@@getaekonw4686 kafir sele lslemana minun awukeshiw zem bileshi tawulashin Maliki
@fre43
@fre43 3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች አዲስ ፊልም ተለቋል ኪዳነ ምህረት እናቴ በሰላም አውይን
@alamali4950
@alamali4950 3 жыл бұрын
Amen
@AhmedAli-pw1it
@AhmedAli-pw1it 3 жыл бұрын
አሜን
@ficarteasalam6138
@ficarteasalam6138 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-nw4ml9lt3y
@user-nw4ml9lt3y 3 жыл бұрын
አሜን 3
@helenmekasha6389
@helenmekasha6389 3 жыл бұрын
Amen
@user-pr4lt4om5w
@user-pr4lt4om5w 3 жыл бұрын
እኔ ከፊልሙ ይልቅ ዘና የምታደርጉኝ ኮሜታተሮች ናቹ😁😁😁😁😂
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 жыл бұрын
Me too😀😀😀😀
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m 2 жыл бұрын
ሚልየ የኔቆንጆ ሥወድሽ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
እማማ ኢትዮጵያ ተንሳኤሺ 😥ቅርብ ይሁን ምጥሽን አያብዛው 😥ፈጣሪ 😭😭😭🙏🙏ሁላችንም በየሃይማኖታችን ወደፈጣሪ እንዘን 😥እናልቅስ እርሱ መሃሪ ነው ይምረናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ድሃው ምስኪኑ ሀገር ወዳዱ አጉራሹ ገበሬ በየክልሉ እያለቀብን ነው ያሳዝናል እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@tayechzemedkun2223
@tayechzemedkun2223 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የአገሬ ልጅች ቅድስት ኪዳነ ምህርት በያላቹበት ትጠብቃቹ እኔስ ያገሬ ነገር ሰላም ነሳኝ 😭😭😭
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 3 жыл бұрын
amen
@bzuyebzuye5614
@bzuyebzuye5614 3 жыл бұрын
አሜን
@rahel2573
@rahel2573 3 жыл бұрын
Amen
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 3 жыл бұрын
አይሽ እህት ሁላችንም ነን 🙏🙏
@milumiluna4539
@milumiluna4539 3 жыл бұрын
Amennn
@user-hf3vt4by5t
@user-hf3vt4by5t 3 жыл бұрын
ማነው አዛለችን የሚወዳት
@jerryat3217
@jerryat3217 3 жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ ልጆች እናታችሁን ክፉ አይያት 😭እናቴ ታማብኛለች ይማርልሽ በሉኝ
@sonitasonita8362
@sonitasonita8362 3 жыл бұрын
አሜን እናትሽን ፈጣሪ ይማርልሽ🙏❤
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይማርልሽ ይማራት
@hayahtad1597
@hayahtad1597 3 жыл бұрын
አላህ አፍያ ያርጋቸው የናቶቻችን ክፉ አያሰማን
@hanihani5653
@hanihani5653 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ
@jerryat3217
@jerryat3217 3 жыл бұрын
😭አሜንንን ውዶቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኪዳነምህረት ለታመሙት ሁሉም ምህረት ትሁን 😭ስደት ሆኘ ነው ግራ አይግባችሁ 🙏
@sofitube6902
@sofitube6902 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ከሰው ሀገር የምትሥስቃዩት እህት ወድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሚን በሉ እርስቴ እና አዛሉ ዋው አድናቂያቹ ነኝ ቀጥሉበት 💕👍🇪🇹🇪🇹💕❤❤
@sh-gd9jf
@sh-gd9jf 3 жыл бұрын
ውድ ጓደኞቼ ሙስሊም /ክርስቲያኖች በህይማኖታችሁ ፀልዩልኝ እናቴ ታማብኛለች
@nawalmohammed9308
@nawalmohammed9308 3 жыл бұрын
Egezaber yemarat ayezoshi
@hanahabtamu2931
@hanahabtamu2931 3 жыл бұрын
Egziabher yemarelesh
@genettube3227
@genettube3227 3 жыл бұрын
እማምላክ ትማርልሽ
@sh-gd9jf
@sh-gd9jf 3 жыл бұрын
@@nawalmohammed9308 አሜን
@sh-gd9jf
@sh-gd9jf 3 жыл бұрын
@@genettube3227 አሜን
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 3 жыл бұрын
ዱባዮች የት አላቹ እስኪ በላይክ አለን በሉ
@aal6235
@aal6235 3 жыл бұрын
አለን አለን
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 3 жыл бұрын
@@aal6235 እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ምርጥ ፊልም ነው ሾፍ አርጊው
@aal6235
@aal6235 3 жыл бұрын
@@kidistashenafi9342 እንኳን ደህና ቆያችሁኝ
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 3 жыл бұрын
አለን አለን❤️❤️
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
አቤት አለን
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አገሬን ሰላም አድርግልኝ ወቶ ከመቅረት ጠብቀን አሜሜሜሜን
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
አሜን
@haetkatr1533
@haetkatr1533 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ayuukaazar7546
@ayuukaazar7546 3 жыл бұрын
Amen
@selamtube7575
@selamtube7575 3 жыл бұрын
ለአጣዬ ለሀገሬ ሰላም ያብዛልኝ ተኩሱ አሁንም አልበረደም እያሉ ነዉ እግዚአብሄር ምህረቱን ያምጣልን የሀገር ሸክም የሆኑትን ፈጣሪ ያጥፋልን
@zahralama8064
@zahralama8064 3 жыл бұрын
Amen
@tasa8948
@tasa8948 3 жыл бұрын
አሜን
@hirutfelekehe4932
@hirutfelekehe4932 3 жыл бұрын
አሜን
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 3 жыл бұрын
አስኪ የሀገሩ ሰላም የናፍቀው 🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@MesiBeauty
@MesiBeauty 3 жыл бұрын
ይህን የምታነቡ ሁሉ ስለ ሀገራችን እንፀልይ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@zewdneshtsegu3851
@zewdneshtsegu3851 3 жыл бұрын
Amen Amen Hagerachinn selam yadrgln
@user-lu8lo8sy5z
@user-lu8lo8sy5z 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ለእናት ሀገራችን 🙏
@meazameaza4000
@meazameaza4000 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-tf6gu6xj1e
@user-tf6gu6xj1e 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@tinatina37
@tinatina37 3 жыл бұрын
ብሩኬ ምርጥ ሰው
@raheitamrat6066
@raheitamrat6066 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💛❤️
@aklilugabre1188
@aklilugabre1188 3 жыл бұрын
@@meazameaza4000 i
@mehretmilkyas3362
@mehretmilkyas3362 3 жыл бұрын
እስኪ ይሄ ፊልም ላይ የዘማሪ ቤቴሌም ተዘራን መዝሙር ክላስኪካል የሰማ እደኔ አረ እግዚአብሔር ፍቅር ነው አረ የሚለው ተመችቶኛል 😍
@molalignmichael3864
@molalignmichael3864 3 жыл бұрын
Good point endayew argeshignal
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 жыл бұрын
Yemrachewun nw lemin kealemawi ngr gar yagenagnutal ere ezawu erasachewu
@betselotsisay5032
@betselotsisay5032 3 жыл бұрын
@@kiyalove1565 alemawi film lemn tayalesh
@hanihani5653
@hanihani5653 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነዉ ምና አገራችንን እንዲ ሰላም ቢሰማት አምላክ ወይ አቤቱ ማረን አገራችንን ሰላም አርግልን
@selamawitdesalgenselamawit591
@selamawitdesalgenselamawit591 3 жыл бұрын
Amen Amen
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ ካስደንጋጭ አደጋ ሁሉ እናንተንም ቤተሰቦቻችሁንም ይጠብቃችሁ ቤታችሁ ዉስጥ ያልታሰበ ደስታ እና በረከት ይግባ
@hhjrjjrj3301
@hhjrjjrj3301 3 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@hanayoutube6759
@hanayoutube6759 3 жыл бұрын
Amen
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ኣሜን
@user-ep6ks3uv8u
@user-ep6ks3uv8u 2 жыл бұрын
Amen
@monaqahtani8726
@monaqahtani8726 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆👆 ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እስኪ አሚን በሉ በላይክ🔴 ❗️🙏🙏🙏❤❤❤
@mesertyeenataligi7782
@mesertyeenataligi7782 3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@wagayeeshete1486
@wagayeeshete1486 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alimatahamad4512
@alimatahamad4512 3 жыл бұрын
Amiiiiiiin Amiiiiiiin Amiiiiiiin
@hibahibalove2005
@hibahibalove2005 3 жыл бұрын
Amiiin
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry 3 жыл бұрын
አሜን
@azilove5558
@azilove5558 3 жыл бұрын
የስደት እህት ወንድሞቼ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያቹ
@user-tf6gu6xj1e
@user-tf6gu6xj1e 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tadelchbekele4089
@tadelchbekele4089 3 жыл бұрын
Amen
@user-zg4vr4im7k
@user-zg4vr4im7k 3 жыл бұрын
Amennn
@user-xo9gi2uo3q
@user-xo9gi2uo3q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SadaSada-px8yq
@SadaSada-px8yq 3 жыл бұрын
ማስታወቅያ ማንን ነው እንደኔ የነዳዳው?👍👍
@user-et6kc6bc4z
@user-et6kc6bc4z 3 жыл бұрын
እኔ አለሁ ተቃጥየ ልሞት ፊልም ማያት አልቻልኩም በቃ እፉፉፉ እኔ ብቻ ነኝ
@DubaiDubai-iw6co
@DubaiDubai-iw6co 3 жыл бұрын
Kkkkkk me tooo
@so4914
@so4914 3 жыл бұрын
me to
@user-gf7vl4er7f
@user-gf7vl4er7f 3 жыл бұрын
እኔ
@mekdesgebru8948
@mekdesgebru8948 3 жыл бұрын
እኔ በጣም የፊም አፍቃሪ ነኝ ግን ሁሌ እየ ተከታተልኩ አያለው ሁሌም ስተት መኖር የሌለበት ቦታላይ ብዙ ስተቶችን አያለው ይሄ ፊልም ገና ስጀምረው ትልቅ ስተት ከመቼ ወዳ ነው በየትስ ሀገር ምግብ ቤት ውስጥ ሲጋራ የሚጬሠው 2ተኛ ደሞ ሜላት ትወናዋ ለይ ፈገግታ ይታይባታል ለማዘን ፈልጋ ግን አልተሳካም ባጠቃላይ ፊልሙ ሊያስተላልፍ ከፈለገው መልክት በላይ የጅሎቹ መብዛት እንካን ሊያስቁ ደም ነው የሚያፈሉት እረ በናታቹ ግፍ ይሁንባቹ ኢሄንን ነው ከፍለው ሲኒማቤት ድረስ ሄደው ወረፋ ይዘው አይተው የሚወጡት እረረረ ፈጣሪን ፍሩ አይንም እኮ ጥሩ ነገር ይወዳል
@nininini878
@nininini878 3 жыл бұрын
Ewenet new yaseqal belwe asaqequn eko medenwe megeljet
@Gracenigussie
@Gracenigussie 3 жыл бұрын
እርስቴ በደምብ አድርጋ ነው ትልቅ መሆኑ ዋን ያጎመንችኝ ሁሌ ቤቶች ላይ እንደሚያት ትንሽ ነበር የምትመሰለኝ አሪፍ ፊልም ነው
@user-py8rk6lj6k
@user-py8rk6lj6k 3 жыл бұрын
በናታቹ አትዝጉኝ ስለ ፊልሙ ኮምቱ እዳለ ይችን ያነበበ ያችን ያነበበ ጀነንቱኒ እችን ያነበበ ጀነት ይገባል ማለት ነው የቀራቹ
@semiranesre1887
@semiranesre1887 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ጀነንቱኒ ብቻ
@tube-me3pd
@tube-me3pd 3 жыл бұрын
@@semiranesre1887 ክክክክክ
@sotkw9149
@sotkw9149 2 жыл бұрын
ክክክክክ ሀሀሀሀ
@user-vu7rr9is7x
@user-vu7rr9is7x 3 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያርግል የሰው ሀገር የሰው ነው በሰው ሀገር ተቀምጣቹ የሀገሬን ሰላም ምትነሱ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ የሰው ዘር በሙሉ ክፉ አይንካው 🤲 ሶደሬዎች ለፊልሙ አመሰግናለው የመዳምዬን ጥግረራ ስጨርስ አያለው
@nselemtewa8941
@nselemtewa8941 3 жыл бұрын
እርስቴም አድጋ ለፍቅር ደረሰች ይገርማል አለባበስሽ ግን እንዳይደገም እረ ተው የሀበሻ ሴቶች እራሳችሁን ሁኑ በቃ ፈረንጅ እርቃኑን ስለሄደ እኛም እርቃናችንን እንሂድ ያሳፍራል 😏
@hayatahmed1170
@hayatahmed1170 3 жыл бұрын
ልክነሽአለባበሷ እስረአቷጋርአይሄድምቱቱቱቱካሁኑእድህሁናመስራትከጀመረችእስከመቸነው
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 3 жыл бұрын
ቆይ ቆይ ገና ሳልጀምረው የተሰማኝን ልፃፍ ፠ ለምንድነው የኛ የሀበሻ ፊልም ሁሉ ሲጋራ የሚካተትበት ደሞ ደሞ ይሄ ገፀ ባህሪ በብዛት የሚሰጠው ለሴቶቹ ነው ካለባህላችን ቢታሰብበት ይሻላል ፠ ስንት የሚያኮራ ባህል እያለን በሲጋራ መገለፅ የለብንም ፊልሙንም ማየቱን ትቼዋለሁ ሲያናድድ ፠ ሜላትም ገፀባህሪውን መቀበል አልነበረባትም ባይ ነኝ
@user-jw6uz6pc7v
@user-jw6uz6pc7v 3 жыл бұрын
መሄጃ ሲታጣ እና ከመዳም ጩህት ትንሽ አይምሮ ለማሳረፍ ብዬ ነው እንጂ ፊልሙን የማየው የሀገራችን ሁኔታ ምንም መኖር እንድንጠላ ያደርገናል ስለ ፊልሙ ስጨርስ እኮምታለው 💔💔
@mitekmary5705
@mitekmary5705 3 жыл бұрын
ስራችሁ ይባርክ ምርጥ ድራማ ነው በተለይ ስለምህርት እያወራችሁ የሰማሁት የመዝሙር ክላሲካል የቤቲ ዝማሬ ስወደው
@aberashabraham6153
@aberashabraham6153 3 жыл бұрын
Selamachu bizit yibel ye hager lijoch fexar balachubet bota yixebiqachu sidet lay yalach ihitoche wondimoche selamun yasamachu.intseliy le Ethiopia LA Hager😘😍😍😍😍😍
@kedirosman1328
@kedirosman1328 3 жыл бұрын
ፊልሙ ላይ ያሉ ካራክተሮች ብዙዎችን ተዋንያኖች አድናቂ ብሆንም የዚህን ፊልም ቀጣይነት እንዳለው ብረዳም የፊልሙ የአጀማመሩ ታሪክና ያለቀበት ትንሽ ታሪኩ ርብሽብሽ ብሎብኛል ! በቀጣይ ክፍሉ ጥሩ ነገር እና አስተማሪ ይኖረዋል የሚል ተስፋ አለኝ ተዋንያኖች በርቱልን
@samuellove9096
@samuellove9096 3 жыл бұрын
ዝማሬው ነፍስን ያረሰርሳል ካህኔ ፍቅር ነው በእኔ ጎልቶ ምልክት የሆነው
@mygoshellyrics8775
@mygoshellyrics8775 3 жыл бұрын
ere yemane mezmur nwe benatehe negerge
@maya7837
@maya7837 2 жыл бұрын
@@mygoshellyrics8775 mezmur aydelem zefen new ahun @hope entertainment lay telequal check aregew/giw!!!!🙄
@mygoshellyrics8775
@mygoshellyrics8775 2 жыл бұрын
esti link'une lakilge
@maya7837
@maya7837 2 жыл бұрын
@@mygoshellyrics8775 endet new yemilakew I don't know kenegerkegn/shgn elkalehu
@almegirma6832
@almegirma6832 3 жыл бұрын
በጣም የምትገርሙት ማጨስ ከለብት ቦታ ብትመርጡ ምግብ ቤት አይጨስም መንገድ ላይ ሴት አታጨስም ምንም ለፊልሞ ሴባል ብሆንም ቦታ ምረጡልት መቺም የማትሻሻሉ
@salihaaman7693
@salihaaman7693 3 жыл бұрын
Ewant belekal
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ ባለሀብት ሰውን ፈጃችሁት ቅቤ አከፋፋይ ,ዘይት አከፋፋይ ስኳር ,የፀጉር ቅባት, ክሬም, ሻምፖ ,ፓስታ,የፊትክሬም አረ ምኑ ቅጡ አረ አምላክን ፍሩ ለልጆቻችሁ ግፍን ፍሩ በዛ ላይ ''አምላክ'' ይፈርዳል ማስተዋሉን ይስጠን
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 жыл бұрын
😝😛😝😜
@selamselam9188
@selamselam9188 3 жыл бұрын
አየ የኛዎቹ ካለ ሲጋራ አይሰሩም ማለት ኖ🙄 ፈጣሪየ እባክህ ዜግነቴ ወደ ቱርክ ቀይርልኝ😁😁
@languagelanguage8375
@languagelanguage8375 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@adane5638
@adane5638 3 жыл бұрын
አሜን 😂😂😂
@mekityub1966
@mekityub1966 Жыл бұрын
😁😁😁😁
@eskedartarekegn4793
@eskedartarekegn4793 3 жыл бұрын
የተለመደው ፁሁፍ እና ትወና ሀብታምና ደሀ ተዋደዱ በማያቁት ምክንያት ተጣሉ ከዛ እውነቱን ሲያውቅ ታረቁ ከዛ እውነት አሸነፈች ትወና ግን ሁሉም ዜሮ ናቸው አሰልቺ ትእይንት ነው የተመለከትኩት
@meseretabebe7092
@meseretabebe7092 3 жыл бұрын
ፈታ የምንልበት አያሳጣን ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን 💚💛💓
@user-ej9qn4bz1r
@user-ej9qn4bz1r 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ፍቅር ያድለን💚💛❤️👏
@jannetuae1157
@jannetuae1157 3 жыл бұрын
waw bexam arif new💓💓💓
@almazsime4584
@almazsime4584 3 жыл бұрын
ድሮ በረኪና ነበር የሚጠጡት አሁን ሲጋራ!
@saronse9534
@saronse9534 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@ababtomai8925
@ababtomai8925 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@hirutfelekehe4932
@hirutfelekehe4932 3 жыл бұрын
ኪኪኪኪ
@arabtowers7924
@arabtowers7924 2 жыл бұрын
ኧረ አሁንምአለሆዴ፣በረኪናሲያፈቅርግጥምነውያሚያደርጉት፣ክክክክ
@user-lq9sh9he5g
@user-lq9sh9he5g 3 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ፈጣሪ ያሰብነው ያሳካልን ወጥቶ ከመቅር ፈጣሪ ይጠብቀን አሜንን
@selambezabhi9803
@selambezabhi9803 3 күн бұрын
አሜን❤❤
@kazkazi7619
@kazkazi7619 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ስለተሰበከ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 жыл бұрын
Amen
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 3 жыл бұрын
ክክ
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 жыл бұрын
@@user-ne8oo8yy7i what's up
@jerytedy600
@jerytedy600 3 жыл бұрын
ዴቭዬ ጀግና ደስ የሚል ፊልም ነው በርታ ወንድምዬ👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
@olamantvshow4140
@olamantvshow4140 3 жыл бұрын
It’s have to be continued and tolo belachu awetulegn the second episode pls It’s a nice moving Melat nice acting dear Watching from Italy 🇮🇹
@tube-sc6ns
@tube-sc6ns 3 жыл бұрын
ሜሉዬ እና አዛሉዬ ሥወዳችሁ
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 3 жыл бұрын
የርስቴና የአዛሎ አድናቂወች ገባ በሉ
@amarekassaw9186
@amarekassaw9186 3 жыл бұрын
አለን አለንእንዴት ናችሁ ?ፍታበሉ
@freedomermi5190
@freedomermi5190 3 жыл бұрын
Betam mirt film 🎥 👌 lene temechitogale
@geletagedo3645
@geletagedo3645 3 жыл бұрын
yetefaw lij tarik temechitognal... ere egziabher fikir new!
@user-eu3mh5eo3o
@user-eu3mh5eo3o 3 жыл бұрын
ፍጣሜውን ለማየት የጓጓ 👍ግጩኝ ደስ ይላል መጨረሻው እደሚምር ተሥፋ አለኝ👍👍👍
@seniymaryamlej4859
@seniymaryamlej4859 3 жыл бұрын
አገራችን ሰላም ያርግልን
@amarekassaw9186
@amarekassaw9186 3 жыл бұрын
አሜን ከሰላም በላይ ምን አለ 🙏
@user-yk6xh9hq9j
@user-yk6xh9hq9j 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው thank you🙏
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው አላለቀም ቀጥሉበት እናመሰግናለን
@sarahalotaibi1096
@sarahalotaibi1096 3 жыл бұрын
ውይ አሁንስ ምን አስጠላኝ ሲጋራ ያለበት ፊልም ቲሽ ሲበዛም ያነዛል 😏😏
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
እኔም በሌላ ነገር ቢቀይሩት እላለው
@sarashemalsa8324
@sarashemalsa8324 3 жыл бұрын
Basusus atamcibgni
@hayatomar8013
@hayatomar8013 3 жыл бұрын
እያየችሁ ታስቁኛላችሁ
@sarahalotaibi1096
@sarahalotaibi1096 3 жыл бұрын
@@hayatomar8013 ይሄኮ እዳስተያየትነው ማንኛውም ሰው በሰራው ስራ አስተያየት ይጠብቃል እኮ
@agerehagereh4713
@agerehagereh4713 3 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው ቀጣይ
@yuelredae8394
@yuelredae8394 2 жыл бұрын
Betam yemuwedesh keep it up love you so much🥰
@masarathayilu3938
@masarathayilu3938 3 жыл бұрын
ደስስስስስስስስ ይላል ተባረክኩ
@user-wx7gz6iu4b
@user-wx7gz6iu4b 3 жыл бұрын
የፅናት ፍቅረኛ አለ ወይሥ ሞተ አልገባኝም ክፍል2 ይቀጥል የምትሉ
@sedass4245
@sedass4245 3 жыл бұрын
እኔም ግራ ገባኚ አለ ወይስ ሞተ
@user-hb6sl5kz3c
@user-hb6sl5kz3c 2 жыл бұрын
መጨረሻው ላይ ግራ ያጋባል አልተፈፀመም ሲል ሊቀጥል መስሎኝ ነበር😪😪😪😪
@dalulambore2471
@dalulambore2471 3 жыл бұрын
Geta hoyi kahafitami kifu sawureni 🙏🙏🙏🙏🙏
@zharajalaludin4798
@zharajalaludin4798 3 жыл бұрын
ረመዳን መጣ ስደት በቃቹ ይበለን የሰሁ ሀገር በቃን ከበተሰብ ይጨምረን አሚን ❤ያረብ
@semiramohammedgmlwww287
@semiramohammedgmlwww287 Жыл бұрын
አሚንንን🙏🙏🙏
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው 👍👍👍መጨረሻው ያሳዝናል የሰጓጓልም እደሚቀጥል ተስፋ አለኝ
@user-xu2rw2bm4m
@user-xu2rw2bm4m 3 жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች የት ናቹ አዲስ ፊልም ተለቃል እሹፈው
@alimatahamad4512
@alimatahamad4512 3 жыл бұрын
Alen 😘
@hiwotefiker3221
@hiwotefiker3221 3 жыл бұрын
አለን
@madeylema4468
@madeylema4468 3 жыл бұрын
አለን በቸርነቱ
@tthhhc5207
@tthhhc5207 3 жыл бұрын
አለነ
@kw4755
@kw4755 3 жыл бұрын
እሺ
@meseretabebe7092
@meseretabebe7092 3 жыл бұрын
ሜላት ልምድ ያለሽ ነው የምትመስይው የማጨስ???🍷🍷🍷🍷🍷👈
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 3 жыл бұрын
አስተዋት
@user-un8qp7wh7h
@user-un8qp7wh7h 3 жыл бұрын
Azaleie endet endamewadshi lameglet kalat yateregnal 😘😍 Eski manew endene azaleien emiwed
@martayilma1548
@martayilma1548 3 жыл бұрын
Wow በጉጉት ስጠብቀው ነበር💃💃💃💃💃💃
@nardimaktube8472
@nardimaktube8472 3 жыл бұрын
ዋው ስንቴ በዚ ፊልም ስም የድሮ ፊልም እየለቀቁ እንዳጓጉኝ አሁን አገኘሁት
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 жыл бұрын
እኔማ ጧት ሳየዉ ሌላ መስሎኝ አላየሁትም ነበር
@user-ge8db7yv5l
@user-ge8db7yv5l 3 жыл бұрын
በቱርክ ፊልም ተለክፌ የአማርኛ ፊልም ማየት አስጠላኝ
@sanasana2561
@sanasana2561 3 жыл бұрын
ውይ።እረሰቴ።መደነውእደህመሁን።አይእቤቶቸለይ።ሰሰራቂጁነቸ።እረረረረረረረሴጋራአደከሙታል።ለምደነውእደህመታደረጉት።ሀሬፈነው።ፎልሙ።ቀጥልበት👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kidistzelalem416
@kidistzelalem416 3 жыл бұрын
Eyhan filme sitabekawu nbre i hope arife yihonale eski enyawu👩‍💻👩‍💻
@liyameko8897
@liyameko8897 3 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ የዚህ ፊልም ማጀቢያ መዝሙር የሰማሁት 👂🤔....
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 жыл бұрын
Eyesus yadinal
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 жыл бұрын
Eyesus yadnal
@pinkblue5204
@pinkblue5204 3 жыл бұрын
ምን የሚለው መዝሙር🤔
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 жыл бұрын
@@pinkblue5204 kahine fikr nw yemil ye beti mezmur
@aketube8674
@aketube8674 3 жыл бұрын
ዘረኛ ያሎንቹ ብቻ ለይክ ግጬ
@user-iv3fn8tp1w
@user-iv3fn8tp1w 3 жыл бұрын
ነኝ😢😟
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 3 жыл бұрын
እሺ
@mikikimo260
@mikikimo260 3 жыл бұрын
the movie is great ayzowachu amlak edmie ena tiena yestachew we are proud of u.....gen eniemlew yetetqmachubet sound track zefenwa betam new des emetlew....im requesting for the song please!!!!!!!!
@ruhamadinka8187
@ruhamadinka8187 Жыл бұрын
Wow እስከ ዛሬ ስላለየሁት ይቆጨኛል 👏👏🙏
@hananalichanal2866
@hananalichanal2866 3 жыл бұрын
Ene yenafekegn ye hagere slm new ☝😢🇪🇹
@kerimatube6237
@kerimatube6237 3 жыл бұрын
እኔ ስደት ተቀምጨ ከመዳም ኩሺና ሳሎጣ እርስቴ ማፍቀርም ማጨስም ጀመረች
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@hayutihim5384
@hayutihim5384 3 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 3 жыл бұрын
አይገርምም እኔስ ገርሞኛል ለነገሩ ቤቶች ድረማ የጀማረ ግዜ እኔም ልጅ ነበርኩ ይገርማል ግን እርስቴ ቀደምችን ለሁሉም
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
😂😂😂
@yr656tyeuduru2
@yr656tyeuduru2 3 жыл бұрын
ኢወላ
@fantuabebe7151
@fantuabebe7151 3 жыл бұрын
Wow baxam Arifnw
@eliastilahun4712
@eliastilahun4712 3 жыл бұрын
ምርጥ መንፈሳዊ ፍልም ነው ተባረኩ ...አሜን ካህኔ ፍቅር ነው
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 жыл бұрын
Begeta min yemil mezmur nw nigerugn yeman mezmur nw
@user-qr8wx8ei9c
@user-qr8wx8ei9c 3 жыл бұрын
አለባበሳችሁ መቼናው እሜምረው የኛገር አርቲስቶች
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
አይቼ እመለሳለሁ
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል በርቱልን💞💞💞💞💞
@user-cg7gy6ic3y
@user-cg7gy6ic3y 3 жыл бұрын
እደጠበኩት አይደለም ለመተዋወቅ ለፍቅር ፈጠነ ብቻ ላላ ያለ ነው ተዋንያኖቹ ምርጥ ነበር
@zuzutube5497
@zuzutube5497 3 жыл бұрын
የርስቴ አድናቂወች የትናችሁ ቲንሺዋ ሠላም ተሥፋዬ ሁናለች ኑጉዲእዩልኝ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
😁
@helenanwar4933
@helenanwar4933 3 жыл бұрын
❤❤❤❤👍👍👍😘😘😘
@biruktadelle4168
@biruktadelle4168 3 жыл бұрын
ሀብታም ሴት ደሀ ወንድ ምታፈቅረው ነገርስ🤣 በእግዚአብሔር አሁን እንኳን ሀሣብ ድርሰት ቀይሩ ርዕሰ እና ሠው ከምትቀያይሩ።
@jamatube8171
@jamatube8171 3 жыл бұрын
ክክክክ እኮ
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
🤣🤣 Ewnet new
@eskabarjsjd1972
@eskabarjsjd1972 3 жыл бұрын
ልክ ልያልቅ ስል ተጣልተው 59 ደቂቃ ላይ የሚተረቁት ነገርስ😂😂😂😂
@MiMi-xh8ve
@MiMi-xh8ve 3 жыл бұрын
ኮመንቱን ሳይ ፊልሙ ዘጋኝ
@biruktadelle4168
@biruktadelle4168 3 жыл бұрын
@@eskabarjsjd1972 🤣🤣😂😂
@gg_Lifestylezz
@gg_Lifestylezz 3 жыл бұрын
Watching from America.❤️❤️
@geregebire3146
@geregebire3146 3 жыл бұрын
ማን ጠየቀ?
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 3 жыл бұрын
ፊልሙ አዝናኝና አሳዛኝ ፊልም ነው በትወናው ላይ አዳዲስ የሚሰሩ ተዋንያኖች የሚያሳዩት ብቃት ከነባሮች የማይተናነስ ጥሩ ነው ቀጥሉበት
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
የሀገራች ፊልም የሚያስተምር ክፋት ብቻነው በጣም ያሳዝናል
@user-uf8tk1dd9k
@user-uf8tk1dd9k 3 жыл бұрын
ውይ ገና ፊልሙን ሳላይ ለኮሜንት ስሮጥ ተደፋሁ
@yr656tyeuduru2
@yr656tyeuduru2 3 жыл бұрын
እንደኔ
@astuesrael897
@astuesrael897 3 жыл бұрын
😂😂
@sambaseydi4970
@sambaseydi4970 3 жыл бұрын
C'est un bon films intéressant 🤲🤲👍🏿👍🏿👍🏿🙏🙏
@user-hf1rv2vv1i
@user-hf1rv2vv1i 3 жыл бұрын
ሜላቴ በጥበብ ውስጥ አይኔ እያየ አደግሽ የኔ ልእልት አዛሉየ ጥሩ ትወና ያይኔም እና ሁለቱ ጎደኞቹም በሃሪፍ ተውነውታል እናመስግናለን
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነር በጣም ምርጥ ነው በርቱ ሜሊየ ስወድሽ
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀዉ ፊልም ከመዳም ስራ መልስ ሹፉት የመዳም ግልኮሶች💘💘💘💘
@ashash9382
@ashash9382 3 жыл бұрын
😁
@ethioinfo6087
@ethioinfo6087 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@emuyeerko6445
@emuyeerko6445 3 жыл бұрын
Betam des yemil film
@muluwerkayalew8
@muluwerkayalew8 3 жыл бұрын
በርቱ ሁሉም ነገር በሂደት ይስተካከላል ቀጣዩ ስራ 1ኛ ይሆናል እዚህ ለመድረስ ስንት ዋጋ እንደሚከፈል ግልጽነው ግን ድርሰቱን አንጋፋ ባለሙያዎችን በደንብ ብታስገመግም ጥሩ ነበር
Тяжелые будни жены
00:46
К-Media
Рет қаралды 4,8 МЛН
I PEELED OFF THE CARDBOARD WATERMELON!#asmr
00:56
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 36 МЛН
ካለሽ አለሁ ሙሉ ፊልም Kalesh Alehu full Ethiopian film 2020
1:30:14
Она удивила всех своим поступком!❤️
0:27
Опасный отель 🤯
0:32
FATA MORGANA
Рет қаралды 7 МЛН
ХОТЯ БЫ КИНОДА 2 - официальный фильм
1:35:34
ХОТЯ БЫ В КИНО
Рет қаралды 1,7 МЛН
Bottle Head Smashing World Record Attempt!
0:38
MrBeast
Рет қаралды 114 МЛН
para suster zombi membawa mereka 😱👻#upinipin #shorts #short
0:36