ሶስት የተለያየ የዶሮ አሰራር ዘዴ | 3 different chicken recipe

  Рет қаралды 32,401

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

3 different chicken recipe
ሶስት የተለያየ የዶሮ አሰራር ዘዴ

Пікірлер: 94
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ልዩ ነው ሜላዬ እጅሽ ይባረክ ያም 😋🥰❤️👍❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ሜሉዬ አሰራርሽ ፅድት ያለ የሚጣፍጥ ነው እጅሽ ይባረክ 😘😘
@tsehayedebele1383
@tsehayedebele1383 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እና ፈጣንንንንን እጅሽን ቁርጥማት አይንካው ❤️❤️❤️❤️💋
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
ልዩ ነው ሜልዬ አሪፍ አስራር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 3 жыл бұрын
Waww yame 👍👍👍👍👌👌👌👌👌😋😋😋😋😋😋
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 3 жыл бұрын
Wow!
@woinshetmamo3174
@woinshetmamo3174 3 жыл бұрын
Tebareki
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ዋው ሜሉ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል ሁሉንም ባለሙያ👍👍👌
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉየ ቆንጆ አሰራር አሳየሽን ተባረኪ እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ አንችልም ባለሙያ ነሽ ጎበዝ ሹርባ ሰሪ በርችልኝ
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆና ጤነኛ ምግብ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ሜሊ ሼር😋👌
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሸ ያባረክ🙏😍👍
@seadamohammedmashallahalla4064
@seadamohammedmashallahalla4064 3 жыл бұрын
Masha allah new melly ejeshe yebareke👍👍
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Жыл бұрын
Wow 💚💛❤️
@ririabrahim1528
@ririabrahim1528 3 жыл бұрын
Be 20 delikate bufeeee
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አንደኛ ነሽ ሜሊየ ቃላት ያጥረኛል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 💞👍🏾🙏
@semegnwondmiu6442
@semegnwondmiu6442 3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሸ ብርቺ👍👍
@madinawerake3550
@madinawerake3550 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
@emebettilahun7789
@emebettilahun7789 3 жыл бұрын
ሜልዬ እምትስሪው ሁሉ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
@ፊዳከአቢወኡሚወነብሲያረሱ
@ፊዳከአቢወኡሚወነብሲያረሱ 3 жыл бұрын
ዋውውውውው ወይኔ ሲያምር ጎበዝ በርች
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
ሜሉ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 3 жыл бұрын
ዋው👌
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
Wow በጣም ጎበዝ እጂሽ ይባረክ ውዴ በጣም ወድጄዋለሁ💕🙏🥰
@workaferahutesfaye8908
@workaferahutesfaye8908 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ሜላት, ግን ፓስታውን ወዲያው ቀቅለሽ እዛው መጥበሻ ላይ ቀላቅለሽው ቢሆን ኖሮ ልዩ ነበር የሚሆንልሽ። በቡላ ላይ ያለው ፈጠራሽን ሳላደንቅ አላልፍም። Bravissima ❤️
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Wawoo balemoya nesh! Yemigerm aserar new! Share it community
@meserettsegaye6343
@meserettsegaye6343 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ማለት ያንስሻል ባየው የማልስችው የምግብ አስራር ብዙውን እንደ ብላ ...ድርቆሽ ...ባዲስ.. ..መልኩ ደስ ይላል የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይሽ ከእነቤተስብሽ ውዴ ♥♥♥
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን መሲዬ
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 5 ай бұрын
Thank u 🙏❤️
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
mmmm all 3 are delicious 😋 thank you for sharing Mellu❤️
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
Watching
@seadahussne340
@seadahussne340 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን በርች
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ባለሙያ
@woinalemu8537
@woinalemu8537 3 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@adudata8588
@adudata8588 10 ай бұрын
ሜሉዬ እንዴት ነሽ እባክሽን አሳም ስሪልን ለልጆች
@mesretm2734
@mesretm2734 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የሴት ልክ የኔ ባለሙያ
@mohammedbasudan5048
@mohammedbasudan5048 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@asfahasaba2622
@asfahasaba2622 2 жыл бұрын
ስራሽ በጣም ጽድት ያለ ነው ኣገላለጽሽ በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ (ጦስኝ )ማለት ምን ማለት ነው ? አመሰግናለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሳባ ጦስኝ oregano ማለት ነው
@firagentgebermedhen9362
@firagentgebermedhen9362 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን ግን የብላውን እልታየም
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 3 жыл бұрын
ሚልዬ ለ sweet soure cream corn flour መጠቀም እችላለው ቡላ ስለሌለኝ??ግን ሀሳብሽ በጣም ገርሞኛል እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አዎ በሚገባ ቤቲዬ
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ሜልዬ አመሰግናለው
@user-no7mh9ld3l
@user-no7mh9ld3l 3 жыл бұрын
Wonderful👏👏
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 3 жыл бұрын
ሜልዬ ጻፊልን መጠኑን በተረፈ ተባረኪ
@suna6863
@suna6863 3 жыл бұрын
arife New. betam. New. mewedesh. sister. tankiw😍😍❤❤
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Thank you for sharing these flavorful recipes! You are the best!
@abrahamjosue
@abrahamjosue 3 жыл бұрын
Enamesegenalene betame konjo megebenewe egeshie yebareke
@gennethanan1276
@gennethanan1276 3 жыл бұрын
waww
@bereketalemayehu720
@bereketalemayehu720 3 жыл бұрын
ቤተሰቦችሽ ታድለው ሙያ አያልቅብሽ!!!በርቺ
@mamita1492
@mamita1492 3 жыл бұрын
Thank you 👌
@tsaheyareja6455
@tsaheyareja6455 3 жыл бұрын
Tebareki Melleya Wow stay healthy!!! betaley setkamshew 🤣🤣🤣🤣🤣
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 жыл бұрын
Gobez
@sinalemon35
@sinalemon35 3 жыл бұрын
Melly srashin ena camerashin betam newmadenkew ejishn ybarkew shikorina
@tsehayedebele1383
@tsehayedebele1383 3 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣሽልን ሜልዬ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ ጸሀዬ
@peaceethiopia638
@peaceethiopia638 3 жыл бұрын
thank u!
@ritatedros1936
@ritatedros1936 3 жыл бұрын
Betam gobez swedish ❤️
@mekdesluba2853
@mekdesluba2853 3 жыл бұрын
Can you please make kurkufa :-)
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
I'm watching Meluye. Bless you 🙏
@elsatsehayegebrmdhin4680
@elsatsehayegebrmdhin4680 3 жыл бұрын
Blessings millye♥️🇪🇷🌸
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 жыл бұрын
betam konjo aserare new😍
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 3 жыл бұрын
😍😍😍
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
ሜሊ ቆንጆ እናመሰግናለን እንዲያውም ነገ ልሰራ አሰቤ ነበር የልብ አውቃ ነሽ ተባርኪ። ሜሉዬ የሌለብሽን ቲቲኝ አትበይ እባክሽ በጣም ነው የሚያሰጠላው እንደህት ልንገርሽ ብዬ ነው በሌላ እንዳታይብኝ ውዴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሜሪዬ ምንድ ነው ቲቲን አልገባኝም
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ለምሳሌ አየሁቲኝ እንትን አልኩቲኝ እቺ ቲን አየ ጨመሩ ማውራት ማለቴ ነው ተርዳሽኝ።
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 жыл бұрын
ቅመም ነሽ🥀🥀🥀🌹🌹
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
watching melye 💞
@compassbatch1098
@compassbatch1098 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/n5_KmYGljKmjgac
@hanaberhnut
@hanaberhnut 3 жыл бұрын
melu enkun dehna metash
@hiweyekidanmhirtleg2868
@hiweyekidanmhirtleg2868 3 жыл бұрын
Meluya yena balmuya tebrke
@user-rz7df8kl4u
@user-rz7df8kl4u 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ግንየትነውያለሺውእህት የሥጋመጥበሻሥኡዲይገኛልእደ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እኔ ግሪክ ነው የምኖረው
@فاطمهفاطيمه
@فاطمهفاطيمه 3 жыл бұрын
አለውደ ሳኡድ መድና ከሆነ ያለሽው ሱቀል ኩዳር ሮዝሜሪ ብለሽ አስመጪ
@user-rz7df8kl4u
@user-rz7df8kl4u 3 жыл бұрын
@@فاطمهفاطيمه እሪያድነኝሁቤ
@user-qx9wn9su1g
@user-qx9wn9su1g 3 жыл бұрын
እውነት ሴት ነሽ ከልብሽ በረፈ አመስግናለሁ
@tefetelahoun5875
@tefetelahoun5875 3 жыл бұрын
🙏👍👏👌
@henokmolla78
@henokmolla78 3 жыл бұрын
Thank you Melly
@lulushealthyrecipes138
@lulushealthyrecipes138 3 жыл бұрын
konjo new🙏
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ እና ንጶ አሰራር ነው እሞክራለሁ ቤተሰቦች እንሁን
@user-pn5lb1qu4i
@user-pn5lb1qu4i 3 жыл бұрын
Mellie qonjo sera new I will invite people with even good idea . But I miss where are u this three days hope u r doing okay.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሊዲዬ የኔ አሳቢ አለው ቤንዳንድ ነገሮች ምክንያት ስላልቻልኩ ነው ነገ እለቃለው ከልብ አመሰግናለው እህቴ
@user-pn5lb1qu4i
@user-pn5lb1qu4i 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv thank you for your reply. Ezea macorini heje demo like ena aseraru ayche endetelemedew wede comments masqemeT new.
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘
@gamachuararsa2287
@gamachuararsa2287 3 жыл бұрын
Nebs neschko
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 3 жыл бұрын
ሜሉ ያገባሽ የታደለ ነው።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እነግረዋለው ክክክክ
@eliasgiday3745
@eliasgiday3745 3 жыл бұрын
😂🤣🤣🤣🤣🤣
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Watching
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
Watching
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
Watching
roasted lamb,የበግ አሩስቶ
18:18
Melly spice tv
Рет қаралды 63 М.
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 49 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
የዶሮ እግር በድንች አሠራር@menberekebede662
15:34
ኤም ቢ ቲዩብ MB Tube
Рет қаралды 501
Diraamaa Guddifachaa [ ጉዲፈቻ ] Kutaa 11ffaa
38:41
OBN Oromiyaa [Oromia Broadcasting Network]
Рет қаралды 4,8 М.
የበግ አልጫ ወጥ | Ethiopian food |simple  lamb stew
14:34
Melly spice tv
Рет қаралды 187 М.
የችክን ካሬ አሰራር   how  to cook  chicken curry🌹🌹
6:47
Etsub dnq እፁብ ድንቅ ሁለገብ ቻናል
Рет қаралды 140
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 49 МЛН