ለብርድ ለሙቀት ለጤና ተስማሚ የሆነ የአትክልት ሾርባ

  Рет қаралды 30,617

Yordy Kitchen

Yordy Kitchen

Күн бұрын

Пікірлер: 156
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ዮርዲዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራርነው በተለይ ለዚህ ብርድ እጅሽ ይባረክ🥰🥰🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ዮርዲዬ የእኔ ውድ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የሾርባ አሰራር ነው ያሳየሽን ፅድት ያለ ስራ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩልኝ በርቺ👌👌👍ሼር❤🙏
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቤቷዬ 🙏🙏🙏❤️
@yordanstube8287
@yordanstube8287 2 жыл бұрын
ሰላም ለናት አገራችን ለህዝባችን ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርግልን ዮርድዪ የኔ ቅን ሴት ዋውው የምር ደስስስ የሚል ቆንጆ አሰራር ነው ክብር በይልን እናመሰግናል የኔ ባለሙያ😍😍🥰🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🙏🏻🙇
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ዋው ናርድዪ በጣም ጤነኛ እና ቆንጆ አርገሽ ነው የሠራሽው እጅሽ ይባረክ👍👍
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማርትዬ 🙏🙏🙏❤️
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ፌዶየን ሼር ስላረግሽልኝ አመሠግናለሁ 👍👍
@emumalik8690
@emumalik8690 2 жыл бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን ዋው በጣም ሀሪፍ ሾርባነው እጅሽ ይባረክልኝ
@Solzna
@Solzna 2 жыл бұрын
ቆንጆና ጤናማ ሾርባ ነዉ የሰራሽዉ ዮርዲዬ.እናመሰግናለን በርቺ 🤗
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማዝዬ ምነው ጠፋሽ በሰላም ነው ?🙏🙏🙏❤️
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
ዮርድዬ በጣም የሚያምርና ጤናማ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺልኝ የኔ መልካም እህቴ ላይክ ሼር
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሀበሻዬ 🙏🙏🙏❤️
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
Yen konjo betame enamesegenale lezhe sate yehe new yemyasfligen yordye yen melkam. Like 👍 and shared 👍 ema 👍 ✨ ❤ ♥ 💖 💕 👍
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አለምዬ 🙏🙏🙏❤️
@karol8007.
@karol8007. 2 жыл бұрын
Good morning my friend, nice recipe with all this vegetables 😘😘😋😋😋👍👍👍👍
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
Thanks Karol for watching my video 🙏🙏🙏
@mesitube5561
@mesitube5561 2 жыл бұрын
የአትክልት ሾርባ ለጤና ተመራጭ የሆነ ሾርባ ነው የሰራሽው ዮርዲየ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ሸር
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ማማዬ ዋው በጣም አርፍ ሾርባ ነው ባለ ሙያ ሰርተሽ እንዲትበይ ጤና ሰላሙን ይስጥሽ እናመሰግናለን👏😍
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 жыл бұрын
ዬርዲዬ የኔ ውድ ከልብ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ጤነኛ ለማንኛውም ሰው ተስማሚ ቀለል ያለ ምርጥ ሾርባ ነው በርችልኝ የኔ ውድ👍💖🙏
@yasinyordi
@yasinyordi 2 жыл бұрын
ዮርዲ ከልብ እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ አሰራር ነው መዳኒት የሆነ ሾርባ እጅሽ ይባረክ 🙏
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዳዊቴ 🙏🙏🙏
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 2 жыл бұрын
ዮርድዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እንደሁሌም ስራሽ ሁሉ ጽድት ያለ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ላይክ ሼር 👍👏💕
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሰላምዬ 🙏🙏🙏❤️
@meksebtv1376
@meksebtv1376 2 жыл бұрын
Wawww Betam konjoo aserar Yordye Ejesh yebarek🥰🥰😘😋😋👌👌
@astersimatube
@astersimatube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ የኔ ውድ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ ውድ ዋውውውው በጣም ቆንጆ አርገሸ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም ውድ በርችልኝ ላይክ ሼር ውድ በርችልኝ
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አስቱዬ 🙏🙏🙏❤️
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 жыл бұрын
ዬርዲዬ በጣም ቆንጆና ጤናማ የሾርባ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የፍቅርዬ 🙏🙏🙏❤️
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 2 жыл бұрын
ይኸንን ሾርባ ባገኘውብየ ተመኘሁ ዋው እጂሽ ይባርክ 😍😍😍😘😘😘
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዘውድዬ 🙏🙏🙏❤️
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ አሰራርነው እጂሽ ይባረክ ውዴ ላይክ ሸር
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
ዮርዲዬ በጣም እንደምወደዉ ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽው ሲያምር በተለይ አሁን ለዚህ ብርድ በጣም ምርጥ ነዉ 💕👌👍🙏ሼር
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ነፂዬ 🙏🙏🙏❤️
@selam21558
@selam21558 2 жыл бұрын
ዮርድዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሰላምዬ 🙏🙏🙏❤️
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 жыл бұрын
ሰላም ላቺ ይሁን ዮርድዬ የኔ ቅን በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ሾርባ ነዉ እሺ እጅሽን ይባርከዉ በጣም እናመሰግናለን ሸር ስላረግሽን 👍👌😍
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የመንዝዬ 🙏🙏🙏❤️
@cookwithtitamaris1366
@cookwithtitamaris1366 2 жыл бұрын
I like these vegetables. It's healthy food. Thank you for sharing this friend👍👍👍👋👋👋💖💝💗
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
Thanks for watching my video my friend 🙏🙏🙏💕
@healthy-yummy7532
@healthy-yummy7532 2 жыл бұрын
yordiye tenama aserar new yeserashiw..lebirdu degmo yasgelgenal 👏👏thank you for sharing
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🙏🙏
@ትሁንቲዩብ
@ትሁንቲዩብ 2 жыл бұрын
ምርጥ የሾርባ አሰራል እጅሽ ይባረክ ዮርዲየ
@rozahabte3595
@rozahabte3595 6 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ዬርዲዬ ልዩ አድርገሽ ነው የስራሽው ለጤናም ተስማሚ 👌🏾👍🏾💯💝
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ምስራቅዬ 🙏🙏🙏❤️
@Mazakiros
@Mazakiros 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ሰላምሽ ይብዛልሽ እናቴ በጣም ቆንጆ በጣም አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሽን ይባረክ ቤትሽ እንዴት ደስ ይላል
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማዝዬ 🙏🙏🙏
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
Yordiye betam arifina mirt aserar new yasayeshin yene wid ijish yibarek😘🙏
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 2 жыл бұрын
Yordiye betam tenama yehone ye atkilt shorba new yeserashilin ejish yibarek❤🙏
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቲቲዬ 🙏🙏🙏❤️
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 2 жыл бұрын
ዮርድዬ ባሁኑ ስአት ለብርድ መከላከያባስፈላጊው ውቅት አሳየሽን በጣም ወደድኩት እሰራዋልሁም 😋❤️❤️❤️👌🏾👍🏾በጣም አመሰግናለሁ ሰላም ዋይልኝ🙏🏾
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
ምልትዬ አመሰግናለሁ የኔ ውድ እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 жыл бұрын
ዮርዲዬ ትናንትና አይቼ ኮመንት ሳልፅፍ ረሳሁት ውዴ ልብ ጠፋ 😂እጅግ በጣም ቆንጆ ለአሁን ሰዓት የሚያስፈልግ ምግብ ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ share
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፅግዬ የኔ መልካም 🙏🙏🙏❤️
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 2 жыл бұрын
ሠላምሸ ይብዛ ዮርድዬ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የሾርባ አሰራር ነዉ እጂሸ ይባረክ ሼር
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፍርዬ 🙏🙏🙏❤️
@Y.M-zi2kq
@Y.M-zi2kq Жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር አጅስ ይባረክ 🥰🥰🥰😢
@bnbettytube
@bnbettytube 2 жыл бұрын
በጣም ጤናማ ምግብ መልኩ ብቻ ይበቃል ዮርዲዬ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቤትዬ 🙏🙏🙏❤️
@atsedzaki
@atsedzaki Жыл бұрын
​@@yordykitchen6631😢ሰ😢ረ
@ሀቢባቲዩብ-ጸ7ሐ
@ሀቢባቲዩብ-ጸ7ሐ 2 жыл бұрын
ዋዉየኔባለሞያ በጣምሃሪፍአሰራርነዉ ስላካፈልሽንእናመሰግናለን
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሀቢባዬ 🙏🙏🙏
@hayutubez1288
@hayutubez1288 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል በርች የኔ ውድ
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሀዩዬ 🙏🙏🙏
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ዩርድዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ!! ዋዉዉ! በጣም ቆንጆና ጤናማ የሆነ ሾርባ ነው የሰራሽዉ በዛላይ አሁን በዚህ ብርድ አስፈላጊ ነው ይህን የመሰለ ሾርባ ሰርተሽ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን🙏👍👌😘
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ህብስትዬ 🙏🙏🙏❤️
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው 🥰🥰🥰
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 2 жыл бұрын
ዋዉ ቆንጆ የሾርባ አሰራር ነዉ እጂሽን ይባርከዉ ዮርዲዬ የኔ ዉድ👌👌
@ERITREACONNECT
@ERITREACONNECT 2 жыл бұрын
wowwwww yamiiiiiiiii
@haliyenatonafaki4968
@haliyenatonafaki4968 2 жыл бұрын
ዮርድየ ዋው በጣም ቆንጆ ሾርባ ነው ያዘጋጀሽው እኔም እሞርዋለሁ በርች እህቴ
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሀሊዬ 🙏🙏🙏❤️
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
ዬርድዬ በጣም ቆንጆ ሾርባ ለዚህ ብርድ አስጎመጀሽኝ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሪታዬ 🙏🙏🙏❤️
@Sifanmedai
@Sifanmedai 2 жыл бұрын
Selam lezhi beti wow yordyee asereshi betama arfi new 👍🥰🥰😋😋
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🙏🙏
@nurimametube1174
@nurimametube1174 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ እናት በረችልኝ
@WubitMakoreMakore
@WubitMakoreMakore 4 ай бұрын
ጎበዝ ❤❤❤
@wolloyewatube5414
@wolloyewatube5414 2 жыл бұрын
ሰላምሺ ይብዛ ዬርድየ ማሻላህ ተባረክ ረህማን አላህ እጅሺ ይባረክ
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen 2 жыл бұрын
ዮርዲየ ፈጣን ተስማሚ ለብርድ ምርጥ ሾርባ ነው 👌👌💕🙏 ሼር
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፍርዬ 🙏🙏🙏❤️
@zedabctube
@zedabctube 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው❤👍
@foodloverethio
@foodloverethio 2 жыл бұрын
Watching
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሰራ ነው የኔ ውድ እናመሰግናለን በርቺልኝ የምታቀሬቤቸ ነገሮች ሁሉ ገራሜ ናቸዉ ❣️💔❣️💔🙏💔🙏 እናንተም ወደኛ ጎራ ይበሉ
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 жыл бұрын
ዋዉ ዮርዲ በጣም አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክ🥰🥰❤️
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሚሚሻዬ 🙏🙏🙏❤️
@EskediStyle
@EskediStyle 2 жыл бұрын
አሪፍ ሾርባ በዚህ ብርድ ወቅት ጥሩ የሆነ ለጤንነታችንም ተሥማሚ የሆነ ሾርባ ነው የሠራሽው ፡ ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ 💜💜💜
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እስኩዬ 🙏🙏🙏❤️
@ploo8623
@ploo8623 6 ай бұрын
❤❤❤
@meryem9377
@meryem9377 2 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን እናትዬ ሀሪፍነው🥰🥰👍👍
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መሬምዬ 🙏🙏🙏❤️
@zanabuolana4773
@zanabuolana4773 2 жыл бұрын
Thanks for sharing looks like yummy 😋
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
Watching 🥰
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v 2 жыл бұрын
ዬርዲዬ ውድ እህቴ በጣም ልዩ ሾርባ የተመጣጠነ ብዙ ጥቅም ያለው ይመስላል አስራሩም ደስ ይላል እቤቴ ስሄድ እሞክረዋለሁ ቅዳሜ እሄዳለሁ ቤቴ ክበሪልኝ እጂሽ ይባረክ ዬርዲዬ እህቴ🙏❤️
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ኤቭሊንዬ የኔ ውድ እህት እህትሽ እንዴት ናት ? እመብርሃን በምህረት እጇ ትዳብሳት 🙏🙏🙏❤️
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 2 жыл бұрын
Looks food
@SairoffVLR
@SairoffVLR 2 жыл бұрын
So great sharing happy days my Dear friend see you 💖 🔔🔔🔔👈
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
Thanks my friend 🙏🙏🙏❤️
@emabtimagistu1934
@emabtimagistu1934 Жыл бұрын
Wowa
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ዩርዲ ኪችን አዲስ ቤተሰብሽ ነኝ ይሄንን ብርድ የታባክ ዘወር በል የሚል ሾርባ በዛ ላይ ጤናማ እና ፅድት ያለ ስራ ነው
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እቤትሽ ሄጀ ሙሉ ትምህርት አዳምጨ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
Wow betam teru healthy soup new. Thankyou🙏🏾
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🙏🙏
@fafiyoutube6859
@fafiyoutube6859 2 жыл бұрын
አህለን የኔቅን ፈጠሪ አጋራችን ሰለምያድርጋው 😋😋😋በጠም ኢጅ ያምያስጎሞጅጅ ሾርባነው ኢጅሽ ይባራክልኝ ለይክ ሼር
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፈፊዬ 🙏🙏🙏❤️
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
ለግዜው የሚሆን ነው አንቺ ደግሞ ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፍቅርዬ 🙏🙏🙏❤️
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 жыл бұрын
ዬርዲዬ በጣም ምርጥ ፣ጤናማ የሆነ ሾርባ ወቅቱን የጠበቀ ጊዜው የብርድ ሰአት ነው ግድ ይለናል ሰርተን እንጠቀማለን።
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ነፅዬ 🙏🙏🙏❤️
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 2 жыл бұрын
Coloru rasu syamir! Ejesh yebarek 💟
@haliyenatonafaki4968
@haliyenatonafaki4968 2 жыл бұрын
ሸር ላይክ
@emabtimagistu1934
@emabtimagistu1934 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@everythingwithzenasimpson
@everythingwithzenasimpson 2 жыл бұрын
Yummmmm 😋😋😋
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ዋው ዮርዲዬ አሪፍ ሽርባ እጀሽ ይባረክ👌👌👍👍🙏
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አናፍዬ 🙏🙏🙏❤️
@TsahayAsafaTsahayAsafa
@TsahayAsafaTsahayAsafa 10 ай бұрын
ዋውውውውውውው,በጠም,በጠም,ይምራል❤❤❤❤😂😂
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤️
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen 2 жыл бұрын
watching
@Temir5172
@Temir5172 2 жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ እደትናችሁ እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ተምርዬ 🙏🙏🙏❤️
@MeronSemere
@MeronSemere 2 жыл бұрын
Le bered gize betam meret new yehe shoreba wesete new 😋😋
@aahlam82
@aahlam82 Жыл бұрын
በርች ውዷ
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🙏🙏
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሀብልዬ 🙏🙏🙏❤️
@fatmaali12
@fatmaali12 2 жыл бұрын
ሠለም ዮርዲ በጣም አሪፍ አሠራር ላይክ
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፋጡማዬ 🙏🙏🙏❤️
@ረምቲዩፕ
@ረምቲዩፕ 2 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው እናት በርች
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🙏🙏
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 2 жыл бұрын
Watching ዮርዲዬ💕
@zanabuolana4773
@zanabuolana4773 2 жыл бұрын
Batam inamasaginalan ihen yamitafit shorba sila gabashin 💚💛❤💚💛❤💚💛❤👈
@ZuzuYouTube
@ZuzuYouTube 2 жыл бұрын
ስላም ስላም ዩረዲ የኔ ድው ስላምሽ ይብዛልኝ
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዙዙዬ 🙏🙏🙏
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
ዮርዲዬ በጣም ቆንጆ ሾርባ ነዉ 🥰 ለዚ ብርድ ምርጥ ነዉ 👌👌👍
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ስጦታዬ 🙏🙏🙏👍
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጽያ ሀገራች 🇪🇹 ሰላም በየሀገሩ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እግዚአብሄር ሁሉንም ሰላም ያድርግልን 🙏 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ። እባካችሁ ሁላችንም በየሀይማኖታችን እፀልይ ወደ ፈጣሪያችን እንመለስ እሱ በማይሻር ቃሉ ይቅር ይለናልእና 🙏🙏🙏🇪🇹🌹🌹
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አሜን ሀንዬ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን ልክ ነሽ ዬኔ ውድ ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን መፀለይ አለብን 🙏🙏🙏❤️
@ahmedeshetu9750
@ahmedeshetu9750 3 ай бұрын
ደስ የሚል ሾርባ ስራ ነው በጣም ወድጄዋለው: ግን ጥያቄ አለኝ መጨረሻ ላይ የጨመርሻቸው ሶስት አይነት ከለር ሶስቱም ቃርያ ናቸው????
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 ай бұрын
እእግዚአብሔር ያክብርልኝ : አወ : የተለያየ ከለር ያላቸው የፈረንጅ ቃሪያ የምንላቸው : የማያቃጥሉ ናቸው 🙏🙏🙏
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 2 жыл бұрын
Wooww Yordiyee Arif Asarare nw
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🙏🙏🙏
@mahiethiopia
@mahiethiopia 2 жыл бұрын
እየመጣ ላለው ብርድ የሚሆን ቆንጅ ሾርባ 😋👍
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማሂዬ 🙏🙏🙏❤️
@KidistEthiopiankitchen
@KidistEthiopiankitchen 2 жыл бұрын
የወርዲ መልኩ ብቻ ይበቃል ሲያዩት ስሩኝ ስሩኝ ይላል
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቅድስቴ 🙏🙏🙏❤️
@winnie21kitchen10
@winnie21kitchen10 2 жыл бұрын
Wow yordiye gezewine yetebeke wesgh soup lezhi gize tenam enameseginalen👏👍
@MuluBirhaneMulumulu
@MuluBirhaneMulumulu 3 ай бұрын
ሠለሪ ባማርኛ ምድነው
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 ай бұрын
ሰለሪ ማለት የሾርባ ቅጠል ማለት ነው : እንጨትም አለው : እኔ የተጠቀምኩት እንጨቱን ነው
@Temr-yo3sz
@Temr-yo3sz 5 ай бұрын
ምን ምን ነው
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 4 ай бұрын
ስጀምር ሁሉምን ስላሳየሁ መጀመሪያ ላይ አለ
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድ ቤተሰቦቼ ወደቻናሌ ስትመጡ የመጀመራያችሁ ከሆነ ሰብስክራይብ በማድረግ ቻናሌን እንድትደግፉልኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ !! ነባር ቤተሰቦቸም እስካሁን አብራችሁኝ ስላላችሁ አመሰግናለሁ አሁንም ላይክ ! ሼር ! ኮሜንት ! በማድረግ እንድታበረታቱኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ !! እግዚአብሔር ያክብርልኝ !!!
@mulukenasfaw491
@mulukenasfaw491 2 ай бұрын
በጣም ቀጠነ። ዉሃዉ በዛ
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 ай бұрын
@@mulukenasfaw491 አመሰግናለሁ : ውሃውን እንደ ፍላጎት ማስተካከል ይቻላል : : እኔ የሰራሁት እኔ እንደምፈልገው ስለሆነ ሌላውን የሚሰራው ሰው እንደ ፍላጎቱ አስተካክሎ መስራት ይቻላል 🙏🙏🙏❤️
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ አሰራርነው እጂሽ ይባረክ ውዴ ላይክ ሸር
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 жыл бұрын
Watching
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 2 жыл бұрын
ዮርድዬ ባሁኑ ስአት ለብርድ መከላከያባስፈላጊው ውቅት አሳየሽን በጣም ወደድኩት እሰራዋልሁም 😋❤️❤️❤️👌🏾👍🏾በጣም አመሰግናለሁ ሰላም ዋይልኝ🙏🏾
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 2 жыл бұрын
Watching
Ethiopian food how to make Minestrone with fish ሚኒስትሮኒ ሾርባ አስራር
10:02
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 20 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 15 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 5 МЛН
ለየት ያለ የቁርስ አማራጭ
14:35
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 10 М.
የአትክልት ሾርባ/Soup, Ethiopian Food
10:46
Ellu Habesha Tube
Рет қаралды 7 М.
የአትክልት ሸርባ አሰራር🌺
7:39
ለይላ. tube
Рет қаралды 938
SOUP | CHICKEN with vegetable SOUP | የዶሮ ሾርባ: ለምን ይብረደን?
10:03
Martie A Cooking ማርቲ ኤ
Рет қаралды 112 М.