stay away from visa refusal. 16 ሰው አስጀምረው 15 ቱን ሰሞኑን ያሳኩላቸው ኤጅንሲ ልምዳቸውን አካፈሉን፡፡

  Рет қаралды 18,911

CineDire

CineDire

Күн бұрын

ECC Consulting website
ecc-consulting...
channel news
1. part two of visa challenge will be posted next Saturday.
2. please beware of many fake accounts and spams using our name.

Пікірлер
@dinkinehmengesha
@dinkinehmengesha 2 жыл бұрын
ተባራክ የእውነት እንደንቴ አይነት ሰው ፈልጎ ማግኛት በጣም ይከብዳል ተባረክ
@ajibtube2131
@ajibtube2131 2 жыл бұрын
ወንድሜ ምን እንደምልህ አላውቅም በቃ ከልቡ ሰው ነህ👌ፊሊፒንስ፣ ሂንዲዬን የመሳሰሉት በጣም ይረዳዳሉ የማያውቁትን ለሃገራቸው ሰው ብዙ ዕድል ሲከፍቱ ሲረዳዱ ይታያሉ አንተም ያደረክልን ይሄው ነው አላህ ከፍፍፍ ያድርግህ አላህ ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን🙏❤ እንወድሃለን የኔ የዋህ የኔ ሃቀኛ🙏 አከብርሃለሁ።
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Betam amesgenalew fetari yakbrlegn
@Footballtoday-q3w
@Footballtoday-q3w 6 ай бұрын
​@@cinedire የመክፈል አቅም አለኝ ግን ሰው አጣው
@eyerusalemmulugeta2921
@eyerusalemmulugeta2921 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ እድሜህን ያርዝምልን እንዳንተ ያለ ሰው ለኢትዮጵያችን ያብዛልን!!!!!! በርታ ከጎንህ ነን👍👍
@yednekachewrorisa
@yednekachewrorisa 2 жыл бұрын
በርታ በርታ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን እንዳንተ አይነት ቅን ሰው ያብዛልን ተባረክ አቦ
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 2 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን🙏🙏🙏
@Mmmmmmmmmmm394
@Mmmmmmmmmmm394 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እነደዚህ አይነት ፕሮግራም ነው የምንፈልገው
@frie5868
@frie5868 2 жыл бұрын
ሠዉ ህልሙን እንዲኖር ታማኝ ወቅቱን የጠበቀ መረጃ እየመገብክ ነዉ። ከዚህ በላይ ምን አለ ሠላምህን ባለህበት ያብዛልን ዳኒ
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Betam amesegnalew beteseb. Respect
@Christiansimon.a
@Christiansimon.a 2 жыл бұрын
Dani አንደኛ ምርጥ ሰው የሚገርም interview ነበር ብዙ ተምሬያለሁ ተባረክ በርታ እንወድሃለን
@tsegayeeyasu1138
@tsegayeeyasu1138 2 жыл бұрын
አለማመንን ስላስረሳኸኝ አመሰግናለሁ። ስለቅንነትህ እና በዚህ ልክ ለማስረዳት የሄድክበትን ልክ ሳላደንቅ ማለፍ ነዉር መስሎኝ ነዉ የተሰማኝ እግዝአብሔር ይባርክህ። እኔም እዛ መጥቼ thank you ለማለት ያብቃኝ።
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Amesegnalew. Good luck
@Melak-Tube-79
@Melak-Tube-79 2 жыл бұрын
BRO የሚገርም interview ነበር ብዙ ተምሬያለሁ ተባረክ በርታ እንወድሃለን
@netsanetsmart3274
@netsanetsmart3274 2 жыл бұрын
ውንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ራጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥህ በርታ
@Haftamu-e7h
@Haftamu-e7h Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው የስራውም እንደዚህ ብትጠይቅልን
@meseretdejen6884
@meseretdejen6884 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ግን አሁን ያቀረብካቸውን ሰወች እንዴት ማግኘት እንችላለን
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Contact on description
@ethioamharamedia
@ethioamharamedia 2 жыл бұрын
መጀመርያ ላይ ለምታደርግው ትልቅ አገዛ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ🙏 እኔ መጠየቅ የምፈልገው ወደ አውስትራሊያ በምን መንገድ መሄድ እችላለው። እዛ ሰው አለኝ እባክህን አግዘኝ 🙏🙏🙏
@mebratumengistumena4617
@mebratumengistumena4617 Жыл бұрын
ዳኒሻ እናመሰግናለን !
@tebibusolomon8366
@tebibusolomon8366 2 жыл бұрын
ዳኒ በጣም ላመሰግንህ እወዳለሁ ምክንያቱም ከምታስበው በላይ የብዙ ሰዎችን ገንዘብን ህይወት ነው እያዳንክ ያለሀው ከነሱ ውስጥ ደግሞ እኔ ነኝ ዳኒ በማኔጅመንት ድግሪ አለኝ አምስት አመት የስራ ልምድም አለኝ በሁለተኛ ድግሪ ወይም በማስተርስ መጀመር እፈልጋለው ቅድመ ክፍያ መክፈል እችላለሁ የቀረውን የትምህርት ቤት ክፍያ እዛ ሄጄ እየሰራሁ የምከፍልበት እድል ይኖረኛል ከ ecc ጋርስ መጀመር እችላለሁ ? በተረፈ ቢሳካልኝ እና ብመጣ ያንተን አይነት መልካምነት ለሀገሬ ልጆች መስራት እፈልጋለሁ በተረፈ ፈጣሪ ልፋትህን ይክፈለው🙏
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Amen amesegnalew. Ecc contact adrgachew yalewn neger yasreduhal
@beforeafter5477
@beforeafter5477 2 жыл бұрын
Big brother thank your for all your kindness , and thank you for taking time to reach us.
@eyobkindie7961
@eyobkindie7961 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅ በጣም አሪፍ ነው ካልተሳሳትኩ የመሳካት እድሉ 99% ነው ስትል ሰምቻለሁ በጣም አሪፍ ነው ሌላው የምጠይቀው ነገር 1 ትምህርት ማለትም ዲግሪ በዚህ አመት ሰኔ እጨርሳለሁ ታድያ እንዴት እምሞላው ከመጣሁስ እንዴት እምቀጥለው 2 ከመጣሁ በኋላ ትምህርቱን ትቸ ስራ ብቻ መስራት ይቻላል ወይ 3 ሌላው መረጃ የላክየው በ email ordered ተደርጓል ወይ በተረፈ በጣም አሪፍ ነው በርታ ወንድማችን🙏🙏🙏
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
1. Schers btamelekt yeteshale new 2. Eyetemark mesrat tchelaleh 3.algebagnem Amesegnalew
@eyobkindie7961
@eyobkindie7961 2 жыл бұрын
በቅድሚያ ሰለፈጣን ምላሽህ በጣም አመሠግናለሁ algebagnem ያልከው ደግሞ ለምሳሌ እኔ ዲፕሎማ አለኝ የሱን የላኩልህን ወረፋ አስይዘህልኛል ወይ ለማለት ነው ውድ የሀገሬ ልጅ✍️✍️✍️🙏🙏🙏
@storytime688
@storytime688 2 жыл бұрын
@@cinedire እዚ ራሳችን process ጀምረን የ universityውን paper(Acceptance latter) ከያዝን በኋላ ያለውን ሂደት ብትነግረን(embassy እና ከ embassy) ውጪ የሚፈፀሙ ጉዳዮች ብትነግረን። Thanks a lot for ur information and Please answer the question when i asked in the above. Thanks
@eyobkindie7961
@eyobkindie7961 2 жыл бұрын
በቅድሚያ ሰለፈጣን ምላሽህ በጣም አመሠግናለሁ algebagnem ያልከው ደግሞ ለምሳሌ እኔ ዲፕሎማ አለኝ የሱን የላኩልህን ወረፋ አስይዘህልኛል ወይ ለማለት ነው ውድ የሀገሬ ልጅ✍️✍️✍️🙏🙏🙏
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Yetgnaw case neber enem algenagnem ykrta. Lemnu new werefa?
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 2 жыл бұрын
ስው ለመርዳት ያለህ ጥረት ሳላደቅ አላልፍም እግዚአብሔር የሚወደው ስራ ነው ተባረክ
@الحمدللهالحمدلله-ل8ط
@الحمدللهالحمدلله-ل8ط 2 жыл бұрын
እስኪ አግብተህ ውሰደኝ
@IkhlasZTube
@IkhlasZTube 2 жыл бұрын
ዳኒዬ ቅን ሰዉ የምር ሰዉ ነህ ምን እንደምልህ አላዉቅም ብቻ አላህ ይጠብቅህ፡፡
@IkhlasZTube
@IkhlasZTube 2 жыл бұрын
💪
@samuelyeshitela5674
@samuelyeshitela5674 2 жыл бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን ከቻልክ በባለፈው ቪድዮ አፕላይ ብታረጉባቸው አሪፍ ነው ምላቹን ዩኒቨርሲቲዎች እጠቁማችኅለሁ ብለሀን ነበር
@kidu3071
@kidu3071 2 жыл бұрын
እኔ ላንተ ቃላት የለኝም ቆይ ማነው ቤት የሚያፀዳላቸው ቢሮ ለምን ከአረብ አገር አይወስዱንም
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Ezi policysw slemiley new
@selmanfaris3552
@selmanfaris3552 2 жыл бұрын
Thank you for your Information free from any scam by Interviewing ECC Consalting Agency,for your time and effort.I am looking for your incrediable information.
@seni194
@seni194 2 жыл бұрын
ዳኒ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅን ልጅ ነህ
@ለኔህይወትክርስቶስነው
@ለኔህይወትክርስቶስነው 2 жыл бұрын
That's the good one! Keep up the good work bro.
@seadahasen1825
@seadahasen1825 2 жыл бұрын
አይ የተግባር ሰው ውሬ አይደለም አተ የተግባር ሰው ነህ በርታ እናመስግናለን
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
betam amesegnalew
@zenbabatube5463
@zenbabatube5463 2 жыл бұрын
Wow it is useful information . Dani may God blessing you.
@hiwel9209
@hiwel9209 2 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ብዙ ግዜ ግራ የሚገባኝም ነገር አለ አርቲስቶችን በብዛት አንድ ላይ ለሽርሽርም ይሁን ለኮንሰርት ሰብስበው የተለያየ ሀገራት አሜሪካንና ካናዳን ጨምሮ እናያለን ግን ለሌላው ማህበረሰብ ለምንድነው አይቻልም የሚባለው???
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
lemereja krb yemehon ena yalemehon guday + yemetamen guday new
@asnakechkebede
@asnakechkebede 2 жыл бұрын
Hi Dani betam enamsegnalen lemtsten merega negrgen apply aderga sechers kefyawen endat aderga mekfel echelalew Canada sew yelgem emtrdag kehon please .
@AbelGizaw-oi4th
@AbelGizaw-oi4th 2 жыл бұрын
Am proud of you Dani..👏👏 GOD Bless You👍
@በላይአሰፌ
@በላይአሰፌ Жыл бұрын
ፈጣር መጨርሻህን ያሳምርላህ
@temesgenworku8709
@temesgenworku8709 2 жыл бұрын
Thanks great Dani. . . For ur blessing work&it's unik interview
@yenatfantakebede4579
@yenatfantakebede4579 2 жыл бұрын
Enem Master timirt memar efelgalew full fund yehone nw yemifelgew pls endtredagn felgalew??
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 2 жыл бұрын
Danny, it's a great interview, they are very nice women. They made our hope to increase 👍👍
@storytime688
@storytime688 2 жыл бұрын
እዚ ራሳችን process ጀምረን የ universityውን paper(Acceptance latter) ከያዝን በኋላ ያለውን ሂደት ብትነግረን(embassy እና ከ embassy) ውጪ የሚፈፀሙ ጉዳዮች ብትነግረን። Thanks a lot for ur information and Please answer the question when i asked in the above. Thanks.
@adwaadwa2083
@adwaadwa2083 2 жыл бұрын
@@mikoalem2276 thanks ur answer miko ene apply adrge acceptance letter eyetebku nbr zegeyebign mn yahil gize likoy yichlal?
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
ok Video eserabetalew
@storytime688
@storytime688 2 жыл бұрын
@@cinedire Thanks betam
@dagimtaye3259
@dagimtaye3259 2 жыл бұрын
ዳኒ እኔ እየሰራዉ መማር ወይንም ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ስራ ሰርቼ እራሴንም ቤተሰቦቼንም እንዲሁም ሀገሬንም ጭምር መጥቀም ነዉ የምፈልገዉ እናም ዳኒ አሁን ላዬ ቅድስት ማርያም የማስተማርስ ተማሪ ነኝ ፈጣሪ ካለ ከ 2 ወር በኋላ እጨርሳለሁ እናም 2 ዲግሪ አለኝ እናም በ ሌላ ማስተማር ስ ነዉ ወይስ በ PHD ብሞክር ነዉ የተሻለ የሚሆነው ::2ኛ 1 College sample ወስደክ ቢያንስ የ1semester ሙሉ ወጭ ስንት ሊሆን እንደሚችል ብታሳዉቀን::
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Huletunem amarach metekem tchelaleh. Sle kfya kene ylk more college website lay ale
@dagimtaye3259
@dagimtaye3259 2 жыл бұрын
@@cinedire Oky,Thanks bro 4 everything @ ስለ ቀና ምላሽህ አመሰግንሃለሁ
@natiman7132
@natiman7132 2 жыл бұрын
Danisha sela malikamenate betam arige amasaginalawe ena balafawe yenagariku college pay admission fee ena documents and passport laki alagne endt nw mikafelawe milikawes milawen binageragne betam das yelagnale?
@selam1312
@selam1312 2 жыл бұрын
እኔ ባልሄድ እንኳን መሄድ ለሚፈልጉ ሰዎች መረጃዎችህ ወሳኝ ናቸው ግን ደግሞ ከትምህርት ውጪ የሆኑ መረጃዎችንም ብታቀርብ ወደ ካናዳ መሄድ የሚቻልበት መንገዶችን በሌላ ቪዲዮ ላይ ባይም አጠር ያሉ ናቸው የግል አስተያየቴ ነው
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Tru genbi hasab new thank you
@mekihabeshawit9067
@mekihabeshawit9067 2 жыл бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ እውነት ከልብ ቅን ነህ
@misge1872
@misge1872 2 жыл бұрын
Wonderful video thank you 🙏dani can you tell us how to prepare our documents?
@gahttrading1540
@gahttrading1540 2 жыл бұрын
Ewnetim ye dire lij. Fetari yibarkih. You are real Ethiopian! Proud of you! Hope will meet in person in near future. 🙏
@lulahussienadem1482
@lulahussienadem1482 2 жыл бұрын
Thankyou bewust lawerah felegeneber endetlagegneh
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Contact detail channel description lay ale
@engedasewhaile
@engedasewhaile 2 жыл бұрын
Hi Daniiiii, really thanks, we worthy what you sacrifice and more. . . God be with you at all!
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
I appreciate that!
@lenjisobelay3777
@lenjisobelay3777 2 жыл бұрын
enamesegnalen bro, fully ride yemisetu university/college canada wust list btaregln betam des yilenalen wendmachin
@leykunleykun
@leykunleykun 2 жыл бұрын
ዳኒ ሰላምህ የበዛ ይሁን አንተ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ስንት አጭበርባሪ በበዛበት ጊዜ አንተ ያገርህን ልጆች ከአጭበርባሪዎች ለማዳን የተለያየ መረጃ ስላካፈልከን ባለህበት ፈጣሪ ዋጋህን ይክፈልህ ዳኒ❤❤❤ ዳኒ ግን እኔ በስራ መምጣት እፈልጋለሁ እና ይቻላል እንዴ ከተቻለ ብትረዳኝ ከሌባ ብታድነኝ እዚህ ብዙ ሌቦች ናቸው ያሉት እና ዳኒ ከቻልክ ብትረዳኝ በፈጣሪ ብዙ ቦታ ጠይቄ በስራ ካናዳ እንልካለን እያሉ ቅድሚያ 40,000ሺህ ብር ክፈል እና በ 6 ወር ያልቅልሀል ቀሪውን ገንዘብ 240,000 ሺህ ብር አጠቃላይ 260,000ሺህ ብር ነው ፕሮሰስ ካለቀ በኋላ ትከፍላለህ ብሎኝ አሁን ልጀምር ነበር ግን ከኔ ጋር የሄደው ልጅ ጀመረ እኔ ግን ፈራሁ ዳኒ ምን ይሻለኛል እርዳኝ እባክህ❤❤❤❤❤
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Ewnetun lemenaged canada besra kelal aydelem. Slenesu demo slemalak endi new malet alchelem. Gn take care. Ene mimekrh be tmhrt hedehm meserat slemechel besu endtasbebet new
@leykunleykun
@leykunleykun 2 жыл бұрын
@@cinedire eshi dani gin ltiredagn tchilaleh beminm yhun bicha yisaka dani befetereh beterfe amsegnalehu❤❤
@simonadugna7000
@simonadugna7000 2 жыл бұрын
Ircc say something please
@melkamuwale3500
@melkamuwale3500 2 жыл бұрын
Ere dani bro berta you are big man ግን እኔ ገና የዘንድ 12 ተፈታኝ ነኝ ማለት ገና አልተፈተኩም እነ እንዴት ነው የምሞላው
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Chersehew btamelekt yeteshale new
@melkamuwale3500
@melkamuwale3500 2 жыл бұрын
አመሰግነለው ግን የማትሪከ ወይም ትራንስክብሪቴ ውጤቴ ከፍተኛ መሆን አለበት በደንብ እድዘጋጅ ብየ ነው
@aregashadmasu8321
@aregashadmasu8321 2 жыл бұрын
ከቅኖች ጋር እ/ር ያለመከልከል ሁሌም አብሮህ አሐ
@eldanamerawi5634
@eldanamerawi5634 2 жыл бұрын
Dani programeh betam arif nw ena ahune masters research ly negn phd apply maderg yichalale ways secharese ?
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Ahunem tchelaleh, more gn schers bihon ymekeral
@hulutubetiktok866
@hulutubetiktok866 2 жыл бұрын
free scolarship felegelen brother keza 1 vedio serabetna aseredan please
@haymanotayele7836
@haymanotayele7836 2 жыл бұрын
Yedrew lij betam yebeza kininet aybhalehu enem le 16 amet ye America 🇺🇸 Dv form lesewoch bememulatina edilgnochin visa esikikebelu yalewn prosses bemeketatelina bemerdat serchalehu bezihim dire lay tilk ewkina si
@haymanotayele7836
@haymanotayele7836 2 жыл бұрын
Sim atrife nbr bewnetu gin besiraw kemigegnew tikim yebelete yesewochu edil Ena siket nbr yemitasdestegn zare lay ante wust yihen kininet say erasen bante wust ayewalehu tebarekkk
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Awo akalew haymi, Alpha business center aydel... betam bzu edlegnoch dv yagegnubet bota new. Yenesu edl bcha sayhon yanchim tnkake yetemolabet sra wtet new. Tlk neger new be ewnetu. Amesegnalew
@abdulazizahmedin6008
@abdulazizahmedin6008 2 жыл бұрын
አረ ተው በአላህ እኛ የድሬ ለጆችነን የፈለጋቹትን እንክፈል , ሁሉም ማስረጃ አለን
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
betam ykrta Legizew eyetekebelen slalhone new. Bekrbu yejemerut bota siyzu enasawkna enjemralen. Eskeza gn mnm aynet besmachen sew contact biyaderg fake new
@anjaapp5980
@anjaapp5980 2 жыл бұрын
Dani pc nek?ine degreen be Electrical ina computer Engineering cherishalewu.ina indet apply ladreg malet indet baderg yishalal?.kifiyau indet nw?part time iyeserwu memer ichilalewu...
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Full time erasu mesrat tchelaleh ahun negeroch tru honewal. Masters or huletegna degree felg ena jemr
@dawitasmare1265
@dawitasmare1265 2 жыл бұрын
ዳኒየ እኔ ዕራሴ ኮንታክት አደርግሃለው ብለኸኝ ነበር ወንድም እባክህ ....
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Selam dawit , email lay astawsegn
@dawitasmare1265
@dawitasmare1265 2 жыл бұрын
@@cinedire - በመጀመሪያ .ለሁሉም ሰው ላለህ አክብሮት የምር ትልቅ አክብሮት አለኝ ወንድም መግለፅ የፈላኩትን ሁሉን ሁኔታና ችግሬን በሚዲያ መግለፅ ይኑርብኝ አይኑርብ.ኝ አላውቅም አንተው ምከረኝ መንድም+ ሃያ አምሥት አሥራ ዘጠኝ አሥራ ስምንት ሰባ ሁለት አሥራ ዘጠኝ ዘጠና ሰባት ነው በዚህ ታገኘኛለህ ብቻ አንተ ፣ ኪዲ ኢትዮጵያ ፧ ጠበቃ ሃይለ ሚካኤል አበበ ኑሩልኝ አመሰግናለሁ
@saraibrahim5661
@saraibrahim5661 2 жыл бұрын
Dani sele melkam sera sele ken astesasebeh hullem edenkalew masha allah beyalew gen le andande information be tg be emailm melse atsetem ebakeh awaran Please
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
sorry Personal text out of control honoben new. Gn and mesthe eyamechachen new bekrbu ystekakelal
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
ዳኒ አላህ ያግዝክ ደግ ሁሉ ይግጠምክ
@eyobedo9093
@eyobedo9093 2 жыл бұрын
yemer lezi degenethe salamesegenhe alalfem betam yemigerm ken astesaseb yalehe sew nehe yewenet ...ena demo eski yenesun negeger geltse behone amaergna seralen eski
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Eshi Amesegnalew
@asegtollosa291
@asegtollosa291 2 жыл бұрын
ወንድማችን ስለ ምታደርገው ነገር እግዚአብሄር ይባርክህ እባክህን ካናዳ ላለንው በምን እንድምናገ ኞህ ብትነገርን መልካም ነው Thanks
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Email tsafulegn
@CodeBrewJavaDevelopment
@CodeBrewJavaDevelopment 2 жыл бұрын
ዳኒ እንዴ ነህ ስለ ትብብርህ በጣም እናመሰግናለን፣ እኔ ምለው fully funded agegnalew ende for masters I have degree with software engineering with one year experiance ena eski fully funded kagegnew agzegn ezi tinish sra aza sladeregegn new kfyaw
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Wtetek tru kehone aytefam
@CodeBrewJavaDevelopment
@CodeBrewJavaDevelopment 2 жыл бұрын
@@cinedire okay 3.26 new yalegn
@afyi6061
@afyi6061 2 жыл бұрын
እዛ በት/ት visa ከመጣን በኋላ "ጥፉና ስደተኛ ካምፕ ትገባላችሁ ከትንሽ ወር በኋላ የስራ ፈቃድ ይሰጣችኋል " ይላሉ ምን ማለት ነው አልገባኝም ? እንዴትስ ነው ሚጠፋው ?
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Sorry, I can't answer this here
@mamgebremicheal70
@mamgebremicheal70 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@tamiratmatheewos9413
@tamiratmatheewos9413 2 жыл бұрын
Breather 1 Nagar lasechagerhi yamire comment metay kahuna ena Canada work permit vise bagagna Batam Desi yelagnal
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Work visa eziw canada employment yfelgal. Esu part tnsh yaz yaregal
@tamiratmatheewos9413
@tamiratmatheewos9413 2 жыл бұрын
@@cinedire process lamajamar yamaysefalgot min min endahon kazih bafete ba sarahawo video samechalwo Normally endat ya Canada work permit vise majamare yechalale bro esite ba dambe marajawone nagaragn
@saraseya8194
@saraseya8194 2 жыл бұрын
እባክህን ዳኔ contact ሰጠኝ በውሰጥ ማውራት እፈልጋለሁ
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Contact detail channel description lay ale
@matiwosgetachew2250
@matiwosgetachew2250 2 жыл бұрын
Dani thank you so much... Yene tiyake yeminasayew ye sponserchen bank statement new aydel? Kehone gd sponserachin canada menor alebet weys hager wist bihon chigr alew
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Yerasenem masayet ychalal, lela sew kehone demo ke Ethiopia m ke canadam yhonal
@liyamliyam6676
@liyamliyam6676 Жыл бұрын
I appreciate you, dire liji wodaje ba'fetera ba'fetera please I have plan for this can you....
@martimarti688
@martimarti688 2 жыл бұрын
እደው ክማዳም ቤት እዛ ይሻላል ካረብ ሀገር ይቻላል
@samuelgonfa972
@samuelgonfa972 2 жыл бұрын
It's good work .am applying for it.
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Good luck
@jacold3024
@jacold3024 2 жыл бұрын
Much love nd respect G 🙌🏿
@bemnetleykun7625
@bemnetleykun7625 2 жыл бұрын
Ene milew dani 3 tiyake alege 1 ke Ethiopia benzih ECC consultancy bekul apply madreg yichalal weye? I think yemichal yimslgeal yaw to be sure nw....lelaw demo 2 how can i get permanent residence besides the student visa? 3 how much is the money or payment for service fee of this agency both the school fee and visa fee?
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
1. Ychalal 2. You can apply for pr after you complete your studies 3. Email them
@zerihunaddisabeba5937
@zerihunaddisabeba5937 2 жыл бұрын
Thank you so much dani for your information, so how i can apply my document for them
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Email them
@tibebuzewge5967
@tibebuzewge5967 2 жыл бұрын
Wow Bro ያአንትን ውለታ እንዴት እንደመንክፍል ቃላት የለኝም አምላክ የጠብቅክ።
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Amen betam amesegnalew
@nhattymantube2196
@nhattymantube2196 2 жыл бұрын
,በርታልኝ የሀገሬ ልጅ
@nardosgirma7957
@nardosgirma7957 2 жыл бұрын
Hey please can somebody tell me how to take Duolingo test in Ethiopia
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
The test is online, you can take it anywhere any time
@adanech343
@adanech343 2 жыл бұрын
Bedigami ltykh 2017 graduate yadrge+5 year bank experiance apply madrg yichlal maltm account statmentu tekbay nt yinorwal kesra lmdu ga pls
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Awo ychelal
@tiruworkhaile6379
@tiruworkhaile6379 2 жыл бұрын
Wow, Thank you for your sharing information. I learn so many things from this interview. I pray always God always with you. I applied for Master. But they ask me motivation letter. Can you tell me how I write the motivation letter?
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Thank you The easiest way is to download sample from google and change it accordingly
@mebraatz
@mebraatz 2 жыл бұрын
very interesting massage thanks alot
@mahimahider7852
@mahimahider7852 Жыл бұрын
Alberta passoword eyaschegeren nuw apply maderg alchalkum bro
@Eden-sk9xs
@Eden-sk9xs 2 жыл бұрын
Hi yehager leje teyake nebrng canada lay 'job Bank' lay vacancy yewetal ena esu lah new documen be Gmail Adress lay yemnlekew.....tekeklng endehone pls pls Chalke Adrgelen
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Canada job bank lay miwetut awo tkekelegna nachew. Apply aderaregu ende employeru yleyayal
@Eden-sk9xs
@Eden-sk9xs 2 жыл бұрын
@@cinedire betam Amsgenalw e/r yekebrh teyakeyen tolo new yemlseklng betam Amsgenalw melkam sew neh 🙏
@hamzazeda
@hamzazeda 2 жыл бұрын
Please est transcript 60 ena batekaley l process dmo b ethio...birr sent malet please ngregn
@tewodrosteklu7845
@tewodrosteklu7845 2 жыл бұрын
Thank you for sharing and for your valuable time in order to help us. I really appreciate it!
@hannah-kk7hb
@hannah-kk7hb 2 жыл бұрын
Hi yared I applied for study visa and give biometric before 2 month which was October 5 but I didn't get any update after I give my biometric when can I expect the medical request please Thank you for your time
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Current most applications are processing 3-4 month
@filimonkbrom1760
@filimonkbrom1760 Жыл бұрын
They are the best.... Your are the best ilove it
@lidetziruen
@lidetziruen 2 жыл бұрын
በርታልን የኛ ጀግና
@hanihanyworkne3449
@hanihanyworkne3449 2 жыл бұрын
men endemele alaqm fexare edmena xena yesxe wendme
@HiyawanSigat
@HiyawanSigat Жыл бұрын
Hi yd ebakhin enidet apply laderg? Canda lemisrat btam gugut alegn gin sew yelegnm.
@japhetethio978
@japhetethio978 Жыл бұрын
Dani, service fee snt endemiyaskeflu ngeregn
@sewagegnengida7174
@sewagegnengida7174 2 жыл бұрын
Danny how are you? First of all I would like to thanks you for all informations you provide for us. And What shall I do about bank statements and other fees?
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
You can either start building transaction or find a sponsor.
@jemalawol6687
@jemalawol6687 2 жыл бұрын
Am proud of u thanks for information danii ewnetmwyedire lijii
@suremack2023
@suremack2023 2 жыл бұрын
What if i can come for study and i wanna change my mind and work there is that possible brov
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
You can work full time while you are studying.
@suremack2023
@suremack2023 2 жыл бұрын
@@cinedire so can you help me and what about the scholar is it partial or fullyfunded
@henokesayas8009
@henokesayas8009 2 жыл бұрын
First let me start with a big thanks and may God help you to do more good things keep this momentum going don't fall back...and u didn't tell us the fee the agency they cost us?
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Email them
@tokichetube21
@tokichetube21 2 жыл бұрын
Dani. I do not finish grade 12,however I have college temporary and coc level 4 next I finished degree in economics can I apply please or and also I have other department coc level 2 and temporary.what could you advise me please/our blessed bro
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
You can apply for diploma program
@tokichetube21
@tokichetube21 2 жыл бұрын
Ok thanks.am waiting for second round of 50 people project or should I apply in my self or keep u for it
@mebraatz
@mebraatz 2 жыл бұрын
መልካም ነው በርታልን
@wondwosenatanaw8729
@wondwosenatanaw8729 2 жыл бұрын
Why not open your own agent
@Michael-jk9jo
@Michael-jk9jo 2 жыл бұрын
yene xyake ene university new memarew ena 4th year negn ena be undergraduate ser negn malet new?
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
Awo, graduate kaderek demo graduate study mewsed tchelaleh
@DuretiGenemo
@DuretiGenemo 2 жыл бұрын
just I have seen your supporting information thank you for that! i' m university lecturer and i have MSC in computer science need to apply for PHD for fully funded scholarship if u can please Guide me.
@cinedire
@cinedire 2 жыл бұрын
We are creating a new platform , stay tunned
@ekramjemal8930
@ekramjemal8930 Жыл бұрын
Can they process for Ethiopian?
@ephremtsegaye6
@ephremtsegaye6 2 жыл бұрын
Thank you dani for real information 🙏
@Mimimimi17194
@Mimimimi17194 2 жыл бұрын
Thank you for information
@ekramjemal8930
@ekramjemal8930 Жыл бұрын
How much they cost in Ethiopian birr?
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ካናዳ፡የህዝብ፡ብዛትን፡ለመጨመር፡እቅድ፡አወጣች፡፡
20:39
ኢትዬካናዳ247ቻናል EthioCanada247 Channel
Рет қаралды 1,5 М.
Think Fast, Talk Smart: Communication Techniques
58:20
Stanford Graduate School of Business
Рет қаралды 44 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН