esike meche set tal kes

  Рет қаралды 2,916

Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ

Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ

Күн бұрын

Пікірлер: 32
@ruthh.9069
@ruthh.9069 16 күн бұрын
who ever is financially in a position to help her please do 😢
@nanirebeka3342
@nanirebeka3342 16 күн бұрын
Fitich lessuwa 😢😢😢😢😢
@nigatabebe5510
@nigatabebe5510 9 күн бұрын
So so so so so painful. My sister, May God wipe your tears.
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 16 күн бұрын
Ayy lijochu feredebachew ke kifu tefetrew ye habesha kifatu egzio
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 16 күн бұрын
ወይኔ ፍቶዋን ስታሳይ አየኅት ልጆቾ እሶ ሲያማምሩ ወይጉድ እዮሀሚድያላይ ባመጣት ኡ ፍትህ 😢
@حياتاادم
@حياتاادم 16 күн бұрын
አይሰሙም መቅድ ሌላወድ ያለም አይመስላቸውም
@حياتاادم
@حياتاادم 16 күн бұрын
ጀግና መቅድየ እኔም እዳችነኝ
@ayelehelen4555
@ayelehelen4555 16 күн бұрын
ፍትህ ለህታችን
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 16 күн бұрын
ስልኮን ከየት ላግኝው?
@sofiasalim3246
@sofiasalim3246 16 күн бұрын
Andanid Satoche endewi yezorbachew bezhei lik simetati min tiseraleche
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 16 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ስለወደድኩት ስለምወደው ደበኩለት ሴቶቹም ተደፍኖባቸዋል አካላን ሳያጎል ማምለጥ ነበረባት ከዚበኅላ ለልጆቾም ለራሶም አትሆንም አፋርድሜ ይብላ ባይኖርስ ሆዱን እየሞላች ይሄኔ የማንም ጭቅቅታም ነው ይሄኔ ልቻለው ከዛሬ ነገ እያለች አይኑ ይጥፋ😢
@AhmadAhmadasiri
@AhmadAhmadasiri 16 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Martin89-q
@Martin89-q 16 күн бұрын
ወይጉድ በ21ኛው ክፍለዘመን 🤦🏾😢😢
@melkamumengiste
@melkamumengiste 16 күн бұрын
ያሳዝናል እንዲህ እስክትሆን መጠበቅ አልነበረባትም
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 16 күн бұрын
Yehe tedar new weyes eser bet new endezih ende sew yelem ende be hageru
@tigistgeberesilassie3706
@tigistgeberesilassie3706 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MylifeinKorea0479
@MylifeinKorea0479 16 күн бұрын
ያሳዝናል
@tsige8325
@tsige8325 16 күн бұрын
መጅመሪ ጥርሷን ያወለቀባት ቀን ነበር እንደማይውዳት አውቃ ልጆችዋን ይዛ ማምለጥ የነበረባት ምክንያቱም ጤነኛ አይደለም
@addis9308
@addis9308 16 күн бұрын
እውነት ነው አሰለቀሰችኝ
@tsige8325
@tsige8325 16 күн бұрын
እንዴ አንቺ ልጅ ምን ነካሽ እናትሽን በዚህ ልክ የምትጠያት ምንም ቢሆን 9 ወር በሆድዋ ተሽክማሻለች ምንም ብትሆን እናት ናት ቂም አትያዥባት ያውም በህይወት የሌለችዋን እናትሽ ።ያንቺም አባት እናትሽን ስንቴ በዱላ እንዳገላበጣት እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው ።
@MuniraBedru-w9f
@MuniraBedru-w9f 16 күн бұрын
መቅዲ ከያዘች አትለቅም😂😂 ይቅርታ ብታደርግላት ጥሩ ነበር እናቷ ሁለት ልጅ ከወለደች በኋላ የአባትየውን ሀይል መቋቋም አቅቷት ጥላ ወጣች እና አዲስ አበባ መጥታ አገባች ካደጉ በኃላ ደግሞ ስታገኛቸው ለመቅረብ ፈራች በዛ ላይ መቅዲ በጣም በታመመች ግዜ በቃ እንደዚህ ከምትሰቃይ ብትሞት ይሻላታል ብላለች ብሎ የእንጀራ አባትዋ ነግሯት ነበር ይሄ ደነዝ ይሄኔ አውቆ ነው አክስቶቿም ሲነቁሯት አትከላከልላትም ነበር ምን ታድርግ ላላሳደግሽው ልጅ ጥብቅናም መቆም የስፈራል ነገረኛ ከሆኑ የት ያሳደግሻትን እያሉ ያደሟታል እናትዋን ሳስባት አንጀቴን ስትበላኝ ወይ ከልጆቿ አልሆነች ወይ ሌላ ልጅ ወልዳ አላሳደገች ውስጥ ውስጧን እየተበላች ያለምንም በሽታ ክልትው ብላ ቀረች አሁን ደሞ ቢያንስ ከሞተች በኋላ እንኳን ይቅርታ ቢያደርጉላት ጥሩ ነበር አባትየው የልፋቱን ፍሬ አሁን እየበላ ነው ከዚህ በላይም ያቆያቸው የመቅዲ ታሪክ በአጭሩ ይሄን ይመስላል እህቷ ነኝ😂😂😂😂
@ethiojago7171
@ethiojago7171 16 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂🙆🏿‍♂️እህቴ ነሽ ፐ ታሪክ አውርተሽ ሞትሻል😂😂😂ከሞላ ጎደል ልክ ነሽ ግን ከራሴው አንደበት እዚሁ ሚዲያ ላይ ነው የሰማሽው😂😂😂
@ethiojago7171
@ethiojago7171 16 күн бұрын
ይቅር ብያታለሁ ግን ብዙም ምሳሌ አላደርጋትም አልኮራባትም በራስ መተማመን የላትም ነገሮችን አትጋፈጥም 🥲እናቴ የሞተችው ያኔ አአ ቤተሰቦቿ ጋር ይዛን መጥታ እናቷ ወስደሽ ጣይለት ስትላት ለምና ማሳደግ ወይም ጥላን ሄዳ መለስ ብላ በህግ ወይም በአሃር ሽማግሌ መጠየቅ ሲገባት በዛው እልም ብላ የቀረች ቀን ነው ያም ይሁን አድገን አልቅ ሆነ አባታችንን ዞር በል ብለን ስንመጣ መጣችሁ ብላ መንከባከብ ነበረባት እናቴ የናቷ ብጤ ጨካኝ ናት ሟች አልወቅስም ስለወለድሽ ብቻ ፍቅር አይመጣም አባቴን ትጥላው ክፉ ነው ይማታል ልጅን በአባቱ አይን ማየት ነውር ነው በነገራችን ላይ ልጅ ስወልድ ነው የባሰ በእናቴ የተናደድኩት ልጅ እንዲህ ያሳሳል ብዬ
@MuniraBedru-w9f
@MuniraBedru-w9f 16 күн бұрын
@@ethiojago7171 😂😂😂
@MuniraBedru-w9f
@MuniraBedru-w9f 16 күн бұрын
@@ethiojago7171 ያንቺ ቁስል ይገባኛል ግን ምስጋና የሚገለጠው በተግባር ነው ለዛ ከምንም አንስቶ በእናታቸው እቅፍ ያደጉትን አሰቀምጦ አንቺን ብድግ ላደረገ ጌታ ስትይ ከልብሽ ይቅርታ አድርጊላት በተቻለሽ መጠን ስለ እሷ መልካም መልካሙን አውሪ ለተሳሳተቻቸው ስተቶች ሰበብ ደርድሪላት ያን ስታደርጊ አላህ ደሞ በልጆችሽ ይከፍልሻል ኢንሻ አላህ(ጌታችን ሆይ ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ............
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 16 күн бұрын
መቅዲ ልጅቷ ያለችውን ሠምተሻል ደብድቦኝ ከጨረሰ በሃላ ስለምወድሽ ነው የምመታሽ ብሎ የቅርታ ሲጠይቀኝ ያሳዝነኛል ይቅር እለዋለሁ አለች የዱላ ሱስ አለባት ስካሁን ትወደዋለች አርፋችሁ ቁጭ በሉ ከዩትበር መሲ አውርታለች ይመስለኛል አሁን ሚዲያ የወጣችው ጥሏት ስለሄደ መተዳደሪያ የላትም መሠለኝ ቢመጣ የምትቀበለው ይመስለኛል ስለምትወደው እጅማ ከና እጁን ሲያነሳ ጥላ ትሄድ ነበረ በመሀል አትግቡ
@ethiojago7171
@ethiojago7171 16 күн бұрын
ሰምቻላለሁ ግን ስብርብር ያለችው ይበቃል ብዬ አታት ነው
@Bebi24
@Bebi24 16 күн бұрын
አንቺንም ከሌሎቹ ሴቶች ለይቼ አላይሽም ከአወተ የሄቨነን አባት ጎን የቆምሽ አልነበርሽ የልጁን ገዳይ እንኳን ሊበቀል የልጁን መቃብር ያላየ እና አታስመስይ አንቺ እራስሽ አረመኔ ነሽ
@ethiojago7171
@ethiojago7171 14 күн бұрын
ምን አገናኘው ዝም በይ አወት ከሚስቱ ጋር ልጁን በሰላም እያሳደገ ነው😂😂
@حياتاادم
@حياتاادم 16 күн бұрын
አይሰሙም መቅድ ሌላወድ ያለም አይመስላቸውም
hello i am back
1:42:56
Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ
Рет қаралды 2,1 М.
Uthando Nesthembu Season 8 Episode 1
24:36
Mzansi Celebs
Рет қаралды 3,7 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
18ሽ ሰው አልቅሶ የሰማው ታሪክ January 9, 2025
59:42
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН