የእኔን ልንገራችሁ ውጭ ሃገር ልጅ ያላችሁ ይህንን ስሙ አንወሻሽ ውጭ ሃገር ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው ፀባያቸው ይከብዳል

  Рет қаралды 3,429

Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ

Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ

Күн бұрын

Пікірлер: 56
@betelmulu4897
@betelmulu4897 8 күн бұрын
መቅዲየ ሁሌ ስለምታቀርቢው ጠቃሚ ምክር ሁሉ አመሰግናለሁ ❤
@rakeb6029
@rakeb6029 8 күн бұрын
I really like your honesty, God bless you,እውነቱ እሄው ነው ወደድንም ጠላንም
@ጌራወርቅ
@ጌራወርቅ 8 күн бұрын
ልጅ ሳያስቸግር አያድግም ችግሩን ቀላል አድርግልን ብሎ መፀለይ ነው እግዛብሄር አምላክ ከልጅ ኪሳራ ያውጣን
@ኣደይእያዓለመይ-ጀ9ጘ
@ኣደይእያዓለመይ-ጀ9ጘ 7 күн бұрын
የቤታችን ታሪክ ምታወሪ ነው የመሰልሸኝ ማሬ
@Ethiopi-c1k
@Ethiopi-c1k 8 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን በልጅ አስተዳደግ ያለሽን experience share ስላደረግሽ ,እኔም የልጆች አስተዳደግ በጣም ያሳስበኛል
@aresoltero
@aresoltero 7 күн бұрын
እንደ እውነት በጀርመን ውስጥ እውነታውን በፊጻም የማይቀስ መረጃዎችን እንደ እንደገና ተሳታፊ የሆነችውን አይሳይም። ለምሳሌ እንዴት እናት ስለ እርሷ በእንዴት ሁኔታ ትወላላ ተናግራለች አላውቅም፤ መንግስት ምንም ዓይነት ተስፋ አላሳተረም። የማንኛውም ልጅ ሥርዓተ ሕግ እና ተያያዥ የሆነችው ማንኛውም ክፍል ካስቀመጠ በሚሰማት ሁኔታ እንዲሳተፋቸው ሰላምታ ይተላለፋል። እንዲሁም፣ ጀርመኖች እንደአጋር እንደምታከብር ወይም የተማሪው እንደምታነሳነስ አቀማመጡን ማንኛውም አንድ እስከሆነ፣ እንደዚህ አይነት አስተያየት በርካታ እናደረገውን እንዲናቀቅ ይደርሳል። እንዲሁም ለሰው ማንኛውንም አንድነት ማሳየት ይህ ሁኔታ እንደ ታክልነት ማቀላጠፍና አንደማይኖር እንደአስተያየት ይቈጠራል። እርሷም በዚህ አለመዋላትንና በእኔ ላይ የታክልነትን አስተያየትን ማሳየትን ትረጋጋለች።
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 18 сағат бұрын
እኔ፡የምመኘው፡ሁለተኛ፡ልጄ፡የተባረከች፡እትዮጽያ፡ባውቅልኝ፡ትልቁ፡ልጄ፡እልማኝ፡ወዶ፡አልወልድም፡ምግብ፡መስራት፡አልወድም፡ጭምልቅ፡ያለች፡ልጄን፡እደፈለገች፡ታደርገዋለች፡እናት፡ስለሆኩ፡ያመኛል፡ከልጄ፡ጋር፡ተጣልተን፡አንተያይም፡የደከምኩበት፡እገቴን፡ደፍቼ፡እናትም፡አባቴ፡እህት፡ወድም፡ያልኩት፡ከዳኝ፡ለሳ፡😭
@RebccaIsak
@RebccaIsak 6 күн бұрын
Mekidi Taberka ❤❤❤
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 4 күн бұрын
My son was born in America and he was lessening to me till he was 18 years old and I appreciate him
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 4 күн бұрын
God job you are blsd ayayazsh new yeredash lelochu wey yeseletenutn wey ye bahlachewn ayketelum algebachewm slz spld yaderguwachewal @
@ethiojago7171
@ethiojago7171 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ወልደሽ እየው ካደጉ በልጅ ልጅሽ እየው አሜን በይ
@yemiside
@yemiside 7 күн бұрын
አሁን አገር ቤት ብሷል ልጅን እዚህ አደጉ እዛ ስላደጉ ሳይሆን እግዚአብሔር ባርኮ ሲሰጥ ነው ውለዱ እግዚአብሔር እንዲባርክላቹ ፀልዩ ወላጅም ልጅን ይከታተል።መገላመጥ ደግሞ ኖርማል ነው ።ሁሉም በእድሜ የሚያልፉበት ነው ።
@zebenaynati2891
@zebenaynati2891 6 күн бұрын
የዛሬው ይለያል👍አበሻ ፀበል ቅመሱ ብሎጠርቶ የሰው ሆድ ገማች ነው 😁👏👏💐
@hiwel9209
@hiwel9209 8 күн бұрын
መቅዲ ስለልጆች ማውራት ምንድን ነው እነሱ የእግዚያብሔር ስጦታዎች ናቸው በቃ እድሜያቸው ወይ እኛው ቤተሰቦቻቸው ላይ የሚያዩት የኛም ማንነት እኮ አለ ሀገር ቤት ቢያንስ ከቤተሰብጋ ከአካባቢያቸውጋ ሊያድጉ ይችላሉ እዛ ከብዙ ሰው ብዙ ነገር መማር ይችላሉ ወጣ ብለው ብዙ ቦታ መሄድም ጭምር እዚ በተለይ ብርዳማ ሀገር የሚያድጉ ልጆች የትስ ወተው ይገባሉ??? ያው ትምህርት ቤት ነው ያውም ከለርን ጨምሮ በባህሪም ሆነ በብዙ ነገር መግባባት ከማይችሉትጋ ውለው ቤታቸው ይመለሳሉ ያለው አማርጭ ይኸው ሶሻል ሚዲያ ነው በቃ ማለቂያ ከሌለው ነገርጋ አዴክትድ እየሆኑ ነው ያሉት ወላጅም ውጪ መስራቱንና ቤት ውስጥ መስራቱን ልብስና ምግብ መሟላቱን ነው የሚያየው ከስንት አንዱ ነው ለልጆቹ ግዜ ሰቶ አብሮ የሚውለው ፕሮግራምስ እያወጣ ሰፊ ግዜውን ለነሱ የሚሰጠው እንጂ አብዛኞቻችን የየራሳችንን ድካም አይደል እንዴ የምንቆጥረው ከስራ ስንወጣ ወይ በየቦታው ስልካችንን ይዘን ከየጓደኞቻችንጋ ስናወራ አይደል እንዴ የምንገኘው ? ካልተረዳናቸው በትክክል አይረዱንም ለሌላ ለማይመለከተው ልጄ እንዲ ሆነ እንዲያ እንላለን ፀሎት እናድርግላቸው የሰጠን አምላክጋ ብቻ ቁልፍ አለ የሱ ናቸውና ያውቃቸዋል በቃ ስለልጆች እንዲ አሉ አላሉ ለሌላ አሳልᎈ ሰቶ ከማሰደብ ውጪ ምን ትርጉም አለው???እርግጥ ነው ግራ ሲገባን ሌሎችጋ መማከር እንፈልጋለን ግን ግን ማንም ከእናት በላይ ከእግዚያብሔር ውጭ ቁልፍ ያለው አይመስለኝም ልንረዳቸው ለምን እንደዛ ሊሆኑ እንደቻሉ ብንችል ግዜ ሰተን በትእግስት ቀርበን ችግራቸውን እንወቅ ከ20 በላይ ሲሆኑ ለነሱ የከፈልነውን መስዋእትነት ተረድተውት ይቅርታ ይጠይቃሉ ማን አላቸው እንረዳቸው ጓደኛ እናድርጋቸው
@ethiojago7171
@ethiojago7171 7 күн бұрын
ልጅ የሚሰድብ የለም ልጆች ጣፋጭ ናቸው ግን ብዙ እናቶች ተረግሜ ነው የሰውልጅ ጨዋ ነው ብለው ድብርት ውስጥ ናቸው እኛጋርም አለ ብለን አይዞን መባባል አለብን ችግር የለውም ሁሉን ሚስጥር አድርገን ግን ወንጀል ሲሰራ ጎዳና ሲወጣ ከልጁ መጎዳት ይልቅ ወይኔ ተዋረድኩ አዋረደኝ እንላለን 😂 እኔ ቤትም አለ አይዞን ስንባባል እንረጋጋለን አለቀ🤷‍♀️
@hiwel9209
@hiwel9209 6 күн бұрын
@ መቅዲ በቀልድም አስመስለው የኔ ልጅ እንዲ ነው እንዲያ ሲሉ የሚያማክሩት ደግሞ ውይ የከሌ ልጅ ውይ ፈረደባት እየተባለ ከተባለ ከስንቱጋ እናት ተረግሜ ነው ማለቷ ታዲያ ሊቀር ነው ??? እያልኩ ያለሁት ግዜ እንስጣቸው አብረን አብረን እንበል በተለይ በውጭው አለም ያለነው ከኛ በቀር ማን ሊረዳቸው ይችላል???
@tsihongenet2265
@tsihongenet2265 7 күн бұрын
ሁሉም አንድ ናችው አውሮፓ ልጆች :: የኔ ልጅ ክፈል አንደሱዋ ነው:: ግን 17 ስለሆነች ታስተካክላለች አራሷን በጣም ትጠ ብቃለች:: ተመስገን 🙏🏾
@mesrert123
@mesrert123 7 күн бұрын
ትክክል ነሽ❤
@bebamala5256
@bebamala5256 7 күн бұрын
You are right my sister it's true very hard to raise the kids 🇪🇷🇪🇹🇨🇦
@ጌራወርቅ
@ጌራወርቅ 8 күн бұрын
መቅዲዬ የ 9 አመት ወንድ ልጄ አንድ ቀን እስኪ አንድ ግዜ ጀርባዬን እከክልኝ ስለው እሺ ማማ ለዛሬ አክልሻለሁ ለሌላ ግዜ ግን ማከኪያ አለ ግዢ አለኝ 😂😂😂😂
@YeneneshGurmu
@YeneneshGurmu 8 күн бұрын
😂😂😂😂
@MeronFikadu-i7i
@MeronFikadu-i7i 7 күн бұрын
Kkkkkkk ​@@YeneneshGurmu
@SameeraKebede
@SameeraKebede 7 күн бұрын
ወይ አሳቅሽኝ
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 19 сағат бұрын
ልክ፡ያገሬ፡ልጅ፡ይምትይው፡እይዛቹ፡የኔ፡ልጆች፡ካቶልክ፡እዳባታቸው፡ክርስትን፡ተነስተዋል፡ግን፡ጉዳያቸው፡አይደለም፡ማስገደድ፡አትችይም፡ልክ፡ነሽ፡ሁለቱንም፡ክትእት፡ብየ፡ያሳደኩት፡እኔ፡እናቴ፡አያቶቼ፡በት፡ስንጋበዝ፡ለባአል፡እቤት፡አብልታን፡ቅመሱ፡አትጨርሺ፡ምግብ፡ትለኝ፡ነበር፡ስለዚ፡ነው፡ብቸኛ፡የሆንኩት፡አወ፡ልጅን፡ስንከለክል፡ሁልን፡ሳናስረዳቸው፡ለምን፡ይምንከለክላቸው፡ማስረዳት፡ይስፈልጋል፡ለምን፡ከለከለችኝ፡ማክያዝ፡ምክናቱን፡ካስረዳቻት፡በርጋታ፡ትረዳታለች፡ልጃ፡ስንከለክላቸው፡ልምን፡እደሆነ፡ማስረዳት፡በቀስታ፡
@romantaddese5339
@romantaddese5339 8 күн бұрын
ሁሉም ያልሽው እውነት ነው መቅዲ❤
@RahelGebreselassie
@RahelGebreselassie 7 күн бұрын
በጣም እዉነት ነዉ የኔም በጣም ነዉ ይገላመጣል በጣም ከባድ😊
@Jemilamohamed-d1y
@Jemilamohamed-d1y 7 күн бұрын
Yes that’s true ❤
@tutuz8920
@tutuz8920 7 күн бұрын
ትክክል ነሽ መቅዲ ቤተሰብ ይዎሻል ውጫገር
@ጌራወርቅ
@ጌራወርቅ 8 күн бұрын
እረ መቅዲዬ ስለ ልጅ እውነቱም ውሸቱም አይወራም ብዙ ጉድ አለ በብረት ምጣድ ነው እንደ አድባር በግ የሚጠብሱት 😂😂😂
@TheProBacon199
@TheProBacon199 7 күн бұрын
ይቺ ሴትዮ እምታካፍላቹ ነጭ እውነተኛ ታሪክ ነው ዝም ብላችሁ ስሙ ይህ እኔም ቤት ያለ ታሪክ ነው አንዋሽ
@Martin89-q
@Martin89-q 7 күн бұрын
መቅዴ ሁሌም 👌💯❤️❤️❤️❤️
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 19 сағат бұрын
ተያት፡የግላ፡ክፍል፡ነው፡እረስፐት፡እርጋት፡
@seashenafi8213
@seashenafi8213 7 күн бұрын
Ewnet ewnet tenagresch 😊😊
@betnat-9450
@betnat-9450 6 күн бұрын
Ewnet new
@ay4965
@ay4965 7 күн бұрын
መገላመጥ ሳይሆን ቆንቆውንም እለመግባቱም ነው እኛም እንረዳቸውም ለዚህ ነው
@jerrywolde5893
@jerrywolde5893 8 күн бұрын
መቅዲ በእግዚያብሄር ግዜ ሲኖርሽ inbox አድርጊልኝ ላወራሽ እፈልጋለሁ።
@Jemilamohamed-d1y
@Jemilamohamed-d1y 7 күн бұрын
You always tell the truth
@betnat-9450
@betnat-9450 6 күн бұрын
Gobez mekdi silelij nech nechun enawra ewnet new lij masadeg kebad new
@rahelmamo1170
@rahelmamo1170 7 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@MeronFikadu-i7i
@MeronFikadu-i7i 7 күн бұрын
Auto parken maragi maragi sikabadangi lije batam tanado haci ene Park aragalo b13/14 makina yizo matifatu ayikarim
@Mehret-c2x
@Mehret-c2x 8 күн бұрын
መቅዲ ስለ ቋቁቻ የሰራሽውን video ማግኘት አልቻልኩም ሙሉውን አይቼ አልጨረስኩትም ነበር please endet lagegnew?
@elshadai-eldana9215
@elshadai-eldana9215 7 күн бұрын
❤❤
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 7 күн бұрын
የሀበሻ ውሸት አይጣል ነው::አንድ የ 8 ዓመት ልጅ እናቱን እሰብርሻለሁ ሲላት ሰምቼ እንዴት ክው እንዳልኩኝ አትጠይቁኝ!?
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 4 күн бұрын
Hi Mikdy , you are very good person and smart woman but you spoiled your daughter she is too young she should lesson to you and you have to be serious about her
@tutuz8920
@tutuz8920 7 күн бұрын
የፈለገ ብታረጊ ልጆቹ ይከፍታሉ በሌሰም
@selamgobena3932
@selamgobena3932 7 күн бұрын
❤ Mekdi selematesemash new Adele😅😅😅
@gentenegawessaru
@gentenegawessaru 7 күн бұрын
ER enegame alle fetre yasetekakelilen
@sofiasalim3246
@sofiasalim3246 7 күн бұрын
Ayi Mekid yelibin new eko mitnagerwi
@MeronFikadu-i7i
@MeronFikadu-i7i 7 күн бұрын
8
@MeronFikadu-i7i
@MeronFikadu-i7i 7 күн бұрын
Ye 8amt lije betun lakike wotalo alalem😂
@ኩሩኢትዮጵያዊት-ሰ8ገ
@ኩሩኢትዮጵያዊት-ሰ8ገ 7 күн бұрын
Don't generalize please.
@yemiside
@yemiside 7 күн бұрын
የእጣን ጭሽ ማሽተት ለአዕምሮ ፣ ለዲፕሬሽን መዳኒት እንደሆነ አታውቂም ካላወቅሽ አንብቢ።
@ethiojago7171
@ethiojago7171 7 күн бұрын
ነው እንዴ በይ ተፋፍነሽ አብበልብይ
hello
Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ
Рет қаралды 69
ዮአዳን (ክፍል 62)
30:10
ለዛ
Рет қаралды 84 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
አብርሽ በጥፊ ተመታ.ግቢው ተበጠበጠ ሩታ አለቀሰች🥹😭
21:33
esike meche set tal kes
1:15:33
Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ
Рет қаралды 2,9 М.