ሱቄ የመጣው ደብተራ ጉድ ሰራኝ።አረቧን ማሳጅ ሳደርግ ህመሟ ይጋባብኛል! ባለ ታሪክ ራሄል ሰይድ ክፍል 1...

  Рет қаралды 95,913

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Күн бұрын

youtube.com/@R... ባለ ታሪኬ ራሄል ዩቲዩብ ከፍታለች
ሰብስክራይብ እያደረጉ ያበረታቱልን።እናመሰግናለን።
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:-www.facebook.c...
Facebook-Artist Genet Nigatu:-www.facebook.c...
Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com...

Пікірлер: 273
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 6 ай бұрын
youtube.com/@Rahel-tube?si=NaQG8eYVVWCUNaLi ባለ ታሪኬ ራሄል ዩቲዩብ ከፍታለች ሰብስክራይብ እያደረጉ ያበረታቱልን።እናመሰግናለን።
@MeronAmtat-je8ly
@MeronAmtat-je8ly 6 ай бұрын
ምን ብለን እናበረታታ የአባቶችን ፎቶ እየለጠፍሽ ሀይማኖትሽን እያዋረድሽ ነው አንገትሽ ላይ ማህተቡ --- መልክቱን ከፎቶ ውጪ ማስተላለፍ አይቻልም እንዴ??? ሁሉንም በአንድ ላይ መጨፍለቅ ምን አስፈለገ
@drawingzone101
@drawingzone101 6 ай бұрын
@MeronAmtat-je8ly she is very desperate to get a view. I'm unsubscribing
@elsabethdemissie8221
@elsabethdemissie8221 6 ай бұрын
Chew yemideregew metet sideregibshi new egna tsebel enmnet edemideregew enem getmognal
@ፊዲላአቢዲላ
@ፊዲላአቢዲላ 6 ай бұрын
😮😮ፍፍስፍድድድድድፍድፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍድድድድፍፍፍድድድፍፍፍ😮ኩኪ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮ኲ😮😮😮😮ኩ❤❤❤❤❤😮​@@MeronAmtat-je8ly
@firehiwotamenu5127
@firehiwotamenu5127 6 ай бұрын
ደብተራ ደብተራ ገንዘብ መሰብሰቢያ ርዕስ:: ርዕስሽን ቀይሪ አንቺ ኦርቶዶክስ ሆነሽ ደብተራ ደብተራ ካልሽ ጴንጤዎቹ ደብተራ ደብተራ ኢያሉ ለስድብ ቢያውሉት ምን አጠፉ
@RahilAkillu
@RahilAkillu 6 ай бұрын
እኔም ፈተና ውስጥ ነኝ የኢትዮጵያን ህዝብ ፀልዩልኝ ማሪያምን እንዳትረሱኝ ገኒዩ አደራሽን ፀልይልኝ
@MuluGermay
@MuluGermay 6 ай бұрын
😢ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ ብአምነትሽ ፀልያ ፈጣሪ ይደረስልሽ
@Rahel-tube
@Rahel-tube 6 ай бұрын
ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
@RahilAkillu
@RahilAkillu 6 ай бұрын
@@MuluGermay አሜን አሜን አመሰግናለሁ እሽ እፀልያለሁኝ
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤
@RahilAkillu
@RahilAkillu 6 ай бұрын
@@ኮኬትmyworld119 እሽ ውዴ በፀሎት እሰቡኝ
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 6 ай бұрын
በዚህ አጋጣሚ ገጠመኝ አዳምጡ እራሳችሁን ፈትሹ እላለሁ በመምህር ተስፋዬ
@emuhuzeyfaYoutub270
@emuhuzeyfaYoutub270 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ያሉ ዩቱበሮች ይተባበራሉ እኛን ግን በስደት ያለነውን ማን ያበረታታን እሲ እርስ በራሣችን እንጠክር ስደት በቃን እንድንል የኒቢጤወች ላይክ ግጡኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MehubaFentaw
@MehubaFentaw 6 ай бұрын
እኔም ከአረብ ሀገር ሥመለሥ ታሪኬን እማወራበት እና ሠዉ እሚማርበት ይሆናል
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 6 ай бұрын
ወይኔ ድፍረትሽ ስለደብተራ ለማውራት የቄስ ፎቶ ትለጥፊያለሽ ሁሉ እኮ አንድ አይደለም ክህነት እኮ ክብር ነው የእግዚአብሔር ማደርያ ታቦት የሚያጥን ንሰሐችንን ተቀብሎ ወደ እግዚአብሔር የሚመራን ነው ፎቶውን አንሺ ይሄ ትክክል አይደለም
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy 6 ай бұрын
ያልደረሰበት
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ 6 ай бұрын
ትክክል እህቴ የቄስ ፎቶ መለጠፍ ምን አስፈለገ 🤔
@zerhaileslassie7007
@zerhaileslassie7007 6 ай бұрын
ደብተራ ማለት ጠንቋይ ማለት ነው የሚሻለዉ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ይሻላል ማቴዎስ 11:28፤ እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።”
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 6 ай бұрын
yedebtera tebekawoch
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 6 ай бұрын
እና የሼህ ትለጥፍ😅
@kebebushtube9356
@kebebushtube9356 6 ай бұрын
ይቅርታ ገና ታሪኩን እየሰማሁ ነው ግን ስለ አረብ ደብተራ ለማውራት የኦርቶዶክስ ቄስ በደብተራ ስም ባግራውንድ ማድረግ ምን ማለት ነው 😢 ኸረ ተው እያሰባችሁ ለናንተ ሳንቲም መልቀሚያ ሀይማኖትን አታንቋሹ 😭😭 እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ
@ዮወርድ
@ዮወርድ 6 ай бұрын
የደብተራወችን እጂ እዉነተኛ ካህናትን አላለችም ቄስ መሳይ ደብተራወች መጋለጣቸዉ ጡሩነዉ
@birtukanyearesema8549
@birtukanyearesema8549 3 ай бұрын
ሲጀምር ደብተራ በራሱ ቆሻሻ ነው
@DanielSete-w5c
@DanielSete-w5c Ай бұрын
ምንድነው ደብተራ ደብተራ ነው ሽፋን እሰጠሀቸው ነው
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 6 ай бұрын
ማርያምን እኔ አሰሪ እራሱ እንደዚህ ነወ የምታደርገው የማተደፍወ ነገር የላትም ከአዳ እኔ እዚህ ቤት ከመጣሁ ጀምሮ ያመኛል እኔ እራሱ ግን እኔ ምሳጀ አላደረገም በእግዚአብሔር ቸርነት ነወ ያለሁት በስመአብ እንሱ እርሰ በራሳቸው አይተማምነም
@RahilAkillu
@RahilAkillu 6 ай бұрын
እውነት ነው ውዴ እኔም ነኝ
@ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ
@ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ 6 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊
@selamselina1321
@selamselina1321 6 ай бұрын
ፀልይ ስገጅ
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 6 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ😢😢 መፀለይ ነዉ ፈጣሪን የሚሳነው ነገር የለም በያላችሁበት ሰላማቹ በዝት ይበል ❤❤❤
@RahilAkillu
@RahilAkillu 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት እሱ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሐናታች ይጠብቀን
@ጠዳለ
@ጠዳለ 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lalitsparshe7711
@lalitsparshe7711 6 ай бұрын
መፍትሄው አብዝቶ ወደ ፈጣሪ መቅረብ ነው።መፆም መፀለይ መስገድ። ይህን ካደረክሽ ቀርበው የማነጋገር አቅም አይኖራቸውም።
@adisfikir3502
@adisfikir3502 5 ай бұрын
የአረብ ወገብ ማረቅ መሳጪ የሚቋቋው 100% ይጋባል እኔም የሴትዮየን ወገብ እጫንላት ነበር ከዛ እኔም ታመምኩ ወገቤን ካላረቁኝ አልተነፍስም አሁን ግን ተመስገን ተሻለኝ ብሞት አድ ሰው አልነካም ሚሳጪ ምሽክላ
@sofi8983
@sofi8983 4 ай бұрын
1_🦋الرحمن 2_🦋الرحيم 3_🦋الملك 4_🦋القدوس 5_🦋السلام 6_🦋المؤمن 7_🦋المهيمن 8_🦋العزيز 9_🦋 الجبار 10_🦋المتكبر 11_🦋 الخالق 12_🦋البارئ 13_🦋المصور 14_🦋الغفار 15_🦋القهار 16_🦋الوهاب 17_🦋الرزاق 18_🦋الفتاح 19_🦋العليم 20_🦋القابض 21_🦋الباسط 22_🦋الحافظ 23_🦋الرافع 24_🦋المعز 25_🦋المذل 26_🦋السميع 27_🦋البصير 28_🦋الحكم 29_🦋العدل 30_🦋اللطيف 31_🦋الخبير 32_🦋الحليم 33_🦋العظيم 34_🦋الشكور 35_🦋العلي 36_🦋الكبير 37_🦋الحفيظ 38_🦋المقيت 39_🦋الحسيب 40_🦋الجليل 41_🦋الكريم 42_🦋الرقيب 43_🦋المجيب 44_🦋الواسع 45_🦋الحكيم 46_🦋الودود 47_🦋المجيد 48_🦋الباعث 49_🦋الشهيد 50_🦋الحق 51_🦋الوكيل 52_🦋القوي 53_🦋المتين 54_🦋الولي 55_🦋الحميد 56_🦋المحصي 57_🦋المبدئ 58_🦋المعيد 59_🦋المحيي 60_🦋المميت 61_🦋الحي 62_🦋القيوم 63_🦋الواجد 64_🦋الماجد 65_🦋الواحد 66_🦋الواحد 67_🦋الأحد 68_🦋الصمد 69_🦋القادر 70_🦋المقتدر 71_🦋المقدم 72_🦋المؤخر 73_🦋الأول 74_🦋الآخر 75_🦋الظاهر 76_🦋الباطن 77_🦋الوالي 78_🦋المتعالي 79_🦋البر 80_🦋التواب 81_🦋المنتقم 82_🦋العفو 83_🦋الرؤوف 84_🦋مالك الملك 85_🦋ذو الجلال والإكرام 86_🦋المقسط 87_🦋الجامع 88_🦋الغني 89_🦋المغني 90_🦋المانع 91_🦋الضار 92_🦋النافع 93_🦋النور 94_🦋الهادي 95_🦋البديع 96_🦋الباقي 97-🦋الوارث 98🦋الرشيد 99🦋الصبور
@hayatali-ha6yt
@hayatali-ha6yt 3 ай бұрын
ማሻ አልሏህ የአላህን 99 ስሞች በቃሉ የሸመደደና መልክታቸውን እና ትርጉማቸውን ያወቅ ጀነት ገባ ብለዋል ነብዮ ሙሀመድ ሰ ወ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 6 ай бұрын
እኔ እራሱ በደሞዜ አልደራደርም አንድ ቀንም አላድር አምጡ ኡኡኡ ነው እምለው በነገራችን ላይ አረቦች እሽ እሽ እሚላቸውን ሞኝ ነው እሚመስላቸው ስሬስ ስትሆን በጣም ይወዳሉ እኔን ያጋጠመኝ ይሄ ነው ህገ ወጥ ነኝ ግን ካንድ ቤት 4 አመት ሌላ ቤት ሁለት አመት እያልኩ ነው እየሰራሁ ያለሁት እግዚአብሔር ይመስገን
@Destavich
@Destavich 6 ай бұрын
ድንቅ ሴት! በርች! አላህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ!
@tiruyeabebe6082
@tiruyeabebe6082 6 ай бұрын
ያዉ አላማችን ከሀገር የወጣነዉ ለብር አይደል ግድነዉ
@amiindaymuu8390
@amiindaymuu8390 6 ай бұрын
የተጠቀማችሁት ቃላት ደብተራ ማለት የቤተክርስቲያን ትምህርት የተማረ ማለት ነው። ጥንቆላ እና መተት የሚያደርግ ደብተራ አይባልም።እንደዚህ ያሉት አጭበርባሪዎች ናቸው።
@EmimiE-y3r
@EmimiE-y3r 6 ай бұрын
Gedel gbu adama ale akewalehu ene gn goro yetemarkut ❤
@tibaremu1357
@tibaremu1357 6 ай бұрын
ቆይ ቆይ እኔ ብቻ ነኝ የሰማዋት አዳማ ግደል ግቡ ት/ት አለ እንዴ ብላ 😂😂😂መልሳ ገደል ግቡ ነው የተማርኩት ያለችው ነገርስ😂😂😂😂
@yordibm7855
@yordibm7855 3 ай бұрын
ደግመሽ አዳምጭ😊
@tube-gf2fk
@tube-gf2fk 6 ай бұрын
ሪቾዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤በጣም ብዙ ነገር አሳልፈሻል ለካ🤔
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 6 ай бұрын
አረብ አገር በማናቸውም ቤት እጅግ በጣም ብዙ መድአኒት ነው ያለው አመመኝ ሲባሉ ወጣ አድርገው ነው የሚሰጡት ግን በመታከሚያ ካርዳችን ሄደን መታከምም እንችላለን ኤክስሬ አለ የአጥንት ነገር ከሆነ በኤክስሬ ነው የሚያዩት
@eexx8265
@eexx8265 6 ай бұрын
ገኒየ እደት እደምወድሽ ❤ እኔም አገር ስመጣ አቅርቢኝ አድናቂ ማቅረብ ግድ ነው
@እሙነኝከስዳትመልስ
@እሙነኝከስዳትመልስ 6 ай бұрын
Achi ጎበዝ ነሽ እኔም እዳቺ ነኝ መችሜ አላምነቸውም
@abebabeyene2445
@abebabeyene2445 Ай бұрын
ፕሮግራም ለምን ትቆራሪጫለሽ በአንድ ሰዓት ማለቅ የሚገባውን ክፍል 1 ክፍል 2 እያልሽ አትቆራሪጪ
@ethio125
@ethio125 6 ай бұрын
እኔ እሽኝ ብላ ስታደክመኝ የሽንኩርት ሸታ አትወድም ልክ ከላይ ሆና ስትጠራኝ እሺ እያልኩዋት ነጭ ሽንኩርት እጄ ላይ አሽቼ ቶሎ ታጥቤ ትከሻዋን ስነካት ሂጂ ሂጂ ስተለኝ አበት ደስታዬ በፊት በጣም ጫን ስላት ጭራሽ ደስ ይላታል ነጭ ሽንኩቴ ወዳጄ ገላገለኝ
@Rahel-tube
@Rahel-tube 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 6 ай бұрын
ክክክክ አሳቅሽኝ እንደት ላግኝሽ እህቴ
@ethio125
@ethio125 6 ай бұрын
@@emanhabesha3176 ስልክ ቁጥር ለማስቀመጥ አስቸጋሪ ነው የፌስቡክ ስምሽን አስቀመጪልኝ ማሬ
@ethio125
@ethio125 6 ай бұрын
@@emanhabesha3176 ስልክ ቁጥር ለማስቀመጥ አይቻልም ፈስቡክ ካለሽ የምትጠቀሚበትን ስም ፃፊልኝ በዚያ ቁጥር እንቀያየራለን ማሬ
@betitube12
@betitube12 6 ай бұрын
ስው ሁሉ ብልሀተኛ ነው😂😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 6 ай бұрын
እንዴ ሪችዬ እናወራ ነበር በጣም ጠፋሽብኝ እኮ
@ahmadm5724
@ahmadm5724 6 ай бұрын
በነጉራችን ላይ ቤት በጨው ማፅዳት. በጣም ብዙ ጥቅም አለው አንደኛ ጉዳን አይመጣም ሁለተኛ የስው አይን አይኖርም ጥሩ ጥቅም አለው
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 3 ай бұрын
Yesew ayin ጨው yiferalde 😂😂😂tselot newji gudan lkelakel yichilal alakm
@umureyantube6859
@umureyantube6859 6 ай бұрын
ገኒዬ እወድሻለሁ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 6 ай бұрын
ራሔል ቆንጆ ጥፍርሽ አንቺን አይመጥንም እጅግ በጣም ያስጠላል ጨዋነትሽን እጅግ በጣም ያወርደዋል ስለእዚህ አይመከርም ነውር ነው ጨርሻለሁ
@ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ
@ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ 6 ай бұрын
እንዴ እኔም እኮ መስክ ሳደርጋት በጣም ያዛጋኛል እምባዬ በጣም ይወርዳል በአንገቴ ንፍጤ ሁላ አሁን እኮ ነው ትዝ ያለኝ ስታወራ
@freheywetlemma4948
@freheywetlemma4948 6 ай бұрын
እኛ የነገስታት ልጆች ለአረብባርያ ሆንን 😮😢የቤቱ ስራ ሳያንስ እነሱን ማሸት😢😢😢😢😢
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 6 ай бұрын
የነገስታት ልጆች ማለት ምን ማለት ነው
@yordibm7855
@yordibm7855 3 ай бұрын
​@sirgutamera4806 😂😂😂 የነገስታት ዘር ማለት ነዋ ....ድሮ እነሱ ተርበው ወደሀገራችን ተሰደው ነበር
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 ай бұрын
በሰማም በጣም ይገርማል 😢😢😢😢😢
@tare556
@tare556 4 ай бұрын
Wesham nesh be kasue bekule Habtam Ehonalew blesh Asebesh nbr altesakam
@MelakuAto
@MelakuAto 6 ай бұрын
ገኒ ኑሪልን ቸሩ መድሀኒአለም ሰላምሽን፣ ጤናሽን ይስጥሽ ።
@ahmadm5724
@ahmadm5724 6 ай бұрын
ሲጀመርሽ. አረብ አገር ጥሩ ዶክቶር የለም በጣም ነው ሚያስጠሉት
@BezaworkWobante
@BezaworkWobante 2 ай бұрын
ወይ ፈጣሪ ወደኃላዬ ተመልሼ ሳስታውስ ያልሽው ሁሉ በኔ ደርሷል እኔ ግን እንደመጣው ፀበል ገብቼ ድኜ ነው ዛሬ ለትልቅ ክብሪ የበቃውት ፈጣሪ ሁሉንም ይጎብኝ
@እኔምፍኖነኝ-ረ6የ
@እኔምፍኖነኝ-ረ6የ 6 ай бұрын
እንደ አረቦች መተታም የለም አረቦቹን መሳጅ አታድርጉ እኔም እማዉቀዉ ታሪክ አለኝ ደመወዜን አንድ ቀን አላሳልፍም
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 4 ай бұрын
ልክነው😢
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 3 ай бұрын
ትክክል ነሽ ሼክ ነው የሚጠሩ እቤታቸው 😢
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 4 ай бұрын
አብረን ነዉ የሄድነዉ አላልሽም ለምን ትነግርሻለች አረቢኛ ስለምታቂ መሰለኝ የምታወሪያት ለባሏም መቼም በኘማሪኛ አላወራሽዉም አረ ለምን ይዋሻል ግማሹ ልቦለድ ነዉ ግማሹን አላሁአለም 🤭🤭🤭
@galaxyproo9799
@galaxyproo9799 4 ай бұрын
ለ ዮቱብ ብር መቀባጠር መተት ምናምን ባለፈው ሌላ ሴት ሰይጣን አምላኪ ቤት ገብቸ ስትል ነበር አረብ አገር ያው ጥግረራ ነው ያለው አትቀባጥሩ የራሳችሁ አመለካከት ነው
@abuamiratube1362
@abuamiratube1362 6 ай бұрын
ምንም ችግር የለውም ካወራችው አንፃር እነሱ እንዴኛ ተኮለኛ አይዴሉም ችግሩ ልጅቷ ፈርታ ነው እንጅ ያወራችውን ሰማሁ ኖርማል ነው
@RahilAkillu
@RahilAkillu 6 ай бұрын
አረ
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ 6 ай бұрын
አወ ፈርታ ነው
@berukjohny2507
@berukjohny2507 6 ай бұрын
ገንዬ ሁልግዜ ሳይሽ የእናት መንፈስ አለሽ አይወሰድብሽ ያኔ ታመሽ በብዙ እፀልይልሽ ነበር በምህረቱ ቆመሽ በዚህ አለባበስ ሳይሽ ዎው እጅግ ደስ ይለኛል ጌታየሱስ ይባርክሽ ተባረኪልኝ ።
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA 6 ай бұрын
ደብተራ የሰይጣንን ስራ የሚሰሩናቸዉ
@habtamabawey6127
@habtamabawey6127 6 ай бұрын
ገኒ በጣም ነው እምወድሽ የኔ ቱፍንቱ ቆንጅየ❤😊 እናት
@ሐልማነኝኡሙሙሳ
@ሐልማነኝኡሙሙሳ 6 ай бұрын
💺😎
@firehiwotamenu5127
@firehiwotamenu5127 6 ай бұрын
hulum eyetenesa Debtera, debtera yilal Egziabher yiyilachihu
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 6 ай бұрын
ገኒዬ:የሴትደርባባ:ከነአለባበስሽ:ሥታምሪ:እረምንቅጡ:የማተብሺ:ውበት❤❤❤❤
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 3 ай бұрын
Shama mabirat rasu ye Seytan mehonun ayeshiw?
@MadinaSgp
@MadinaSgp 4 ай бұрын
የውነት የምታቀርቢያቸው ገኒ ታሪኮች የሚስተምሩ ናቸው❤❤❤
@birhanassefaassefa4964
@birhanassefaassefa4964 6 ай бұрын
ውይ ይሄ ነገር እኔም ላይደርሳል
@MeklitloveMeklitlove
@MeklitloveMeklitlove 6 ай бұрын
አይ የወሎ ስም ራሄል ብሎ ሰይድ ፍቅር እኮ ናቸው
@ersamedanielgenet6225
@ersamedanielgenet6225 6 ай бұрын
እዉነቷን ብዙ ደብተረዎች እንደ ቄስ ሆነዉ ነዉ የሚሸዉዱን😂😂😂😂😂😂
@drawingzone101
@drawingzone101 6 ай бұрын
Do u have to put the picture of a priest and debtera on the thumbnail together, especially at the time when they are working really hard to label orthodox church with this kind of things ?
@betitube12
@betitube12 6 ай бұрын
በጣም ያሳፍራል ፣thumbnal ላይ ያድርገቸው 😢
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 6 ай бұрын
Do not deny reality!!
@drawingzone101
@drawingzone101 6 ай бұрын
@chuchuliben1352 What reality idiot ?
@drawingzone101
@drawingzone101 6 ай бұрын
@@chuchuliben1352 what reality?
@yazn9575
@yazn9575 6 ай бұрын
አንች ልጅ ስራው ነው እጅ የአረብ አገር ጥሩ ነው አታሟርች እኔ ውሸታም ድግምተኛስ አገራችን ነው አረቦችን አታማሩየስቱን ህይወት ነው የለወጠው
@mrsa3706
@mrsa3706 6 ай бұрын
anchi hulunem areb takiyalesh? degemetegna nachew
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 3 ай бұрын
እንደ አረቦች እንደ ሙስሊሞች መተትኛ የለም ሽኽ እየጠሩ ቤተሰብ ለቤተሰብ ሲማተቱ ይውላሉ 😂😂
@mohamedelkayselkays4190
@mohamedelkayselkays4190 6 ай бұрын
እነሱላይ ያለው የህመመ ወይም ድብርት ይተ ላለፋል
@Eyerus879
@Eyerus879 6 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ሰላም ለሀገሬ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 6 ай бұрын
አይ ደብተራ ነብስ አይማር
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት
@Rahel-tube
@Rahel-tube 6 ай бұрын
አሜን
@ahlu206
@ahlu206 6 ай бұрын
ወላሂ እኔም ማሳጅ አረጋለሁ ግን እኔ አሁን ወገቤን ልሞት ነው😢😢ወይኔ ጉደ
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 6 ай бұрын
😢😢😢😢አላህ ይሳአድሽውድ
@መሲኡሚሐያቲ
@መሲኡሚሐያቲ 6 ай бұрын
ይቺ የኔ ሴትዬ መስል ናት አላሕ 😢😢
@TigiBetw
@TigiBetw 6 ай бұрын
ישועה הוא המשיח אמן 🙏🙏🙏
@MuluGermay
@MuluGermay 6 ай бұрын
😂😂😂😂እኔም ዶሞዜ አንድቀን አላሳልፍም
@RahmiYube
@RahmiYube 6 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 6 ай бұрын
ወይኔ እኔ ሁለት ወር ሙሉ አልከፈሉኝም😢😢😢
@MuluGermay
@MuluGermay 6 ай бұрын
@@yeshyhall6997 አልሰሪም በለሽ ቁጭ ስትያ ክአንድ ስአት ብሀላ ይስጡሻል ለሪሳቸው ብሎ
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 6 ай бұрын
ገደል ግቡ የሚባል ቦታ አርባ ምንጭም አለ። አይ ገደል ግቡ እየተሰደቡ ዝም ማለት
@EmimiE-y3r
@EmimiE-y3r 6 ай бұрын
😅 adama ale akewalehu ke maintenance slale keza gara yeteyayaze sm ymeslegn neber
@zxy8006
@zxy8006 6 ай бұрын
እይዞሽ
@ጠባቂዬብርቱነው
@ጠባቂዬብርቱነው 4 ай бұрын
ማርያምን እኔም እሧን ማሳጅ ሳረግ ያመኛል ወገቤን
@MekdedGetaneh
@MekdedGetaneh 3 ай бұрын
ደብተራ ነፍስህን አይማረው ስንቱን አከራተታችሁት በየጸበሉ ቤቱን ጥሎ የሚከራተተው ቤት ይቁጠረው
@genethussien7385
@genethussien7385 3 ай бұрын
ገኒ ካንቺ አልጠብቅም የመንደር ሴት ሆንሽብኝ እሷ ተራ ናት አለመሰልጠን ነው ኢትዮጲያ ስኝች ፍዳና መከራ ያያሉ ሠራቱኞይ እሷ ሳይኮሎጂካል እራሷን በተንኮል አሳምና ታዲያ
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 6 ай бұрын
የመተት መንፈስ የተገለበጠ ይሁን
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 6 ай бұрын
ይህች ሴትዮ አስቧት/ ገነትን /ለስሙ አርቲስት ነኝ፤ ኦርቶዶክስ ነኝ ትላለች ።ደብተራ ለማለት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ካሕናት ናቸው ብላ ተርጉማ የቄሱን ፎቶ ለጠፈች
@YORDANOSENGIDA
@YORDANOSENGIDA 6 ай бұрын
Temesaslew eko new Yekifat sera yemiserut 😢Yaw setayachew Kes yemeslalu Gin tekekelegn Kes Aydelum ,
@Rahel-tube
@Rahel-tube 6 ай бұрын
ታውቂያቸዋለሽ እንዴ ቄሱን? እኔ የምልሽ በደብተራ ስም ብዙ ጥንቆላ እንደሚሰራ አታውቂ ይሆን እኛም እየተሸወድን ያለነው እንደቄስ ጠምጥመው ነው ሁሉንም ቄስ አልወከለችም በደብተራ ስም ለሚጠነቁሉት ነው
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 6 ай бұрын
@@YORDANOSENGIDA ዘፍጥ ። ስትንዘሌዘሉ ፤ በሴሰኝነት የተበላ ዕድሜያችሁን በሰው ነው ምክንያት የምትፈጥሩት
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 6 ай бұрын
ገነት እኮ በሃይማኖት ምንም እንደማታውቅ ለስግደት ለጥምቀት የምትሄድ መሆኗን አይተናል ልጆቿም ከሃይማኖት ማወቅ ውጭ ለስጋቸው ጥሩ አድገዋል
@tgworku4170
@tgworku4170 6 ай бұрын
ገና ሳይጀምር አለቀ ምን ጉድ ነው
@Rahel-tube
@Rahel-tube 6 ай бұрын
part2 በያ
@מאמאהילו
@מאמאהילו 6 ай бұрын
እረ የማይቀልጥ ሻማ አለ ሰለማታውቂ ነው የኔ ውድ
@haweFekerReem
@haweFekerReem 6 ай бұрын
የማይቀልጥ ሻማ አለእንዴ እኔ አላየሁም አርቲፊሻል በባትሪ የሚሰራ ማለትሽ ነው
@tube-gf2fk
@tube-gf2fk 6 ай бұрын
የማይቀልጥ ሻማ ያለው አርቴፍሻል ብቻ ነው መብራት ስለሆነ በባትሪ ስለሚሰራ እያለቀ የማይቀልጥ ሻማ የለም ምናለ አዋቂ ለመባል አላዋቂነታችንን ባናሳይ🤔
@yordibm7855
@yordibm7855 3 ай бұрын
አዎ ማይቀልጥ ሻማ አለ ግን እሷ ለእመቤታችን ስታበራው ይቀልጣል አለች እኮ
@Rahel-tube
@Rahel-tube 2 ай бұрын
እስቲ አስተምሪልኝ ውዴ​@@tube-gf2fk
@ሶሊያና-ጸ9ቸ
@ሶሊያና-ጸ9ቸ 3 ай бұрын
እኔ እ እራሱ እሽኝ ትለኝ እና እሳ ደህና ትሆናለች እኔ ግንበጣም እታመም አለሁ😢😊😊
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 6 ай бұрын
ባልሳሳት ጓደኛዬ ሪች 😳
@mekdestaye1674
@mekdestaye1674 6 ай бұрын
Anchi segemr amlko nawe beleshi nawe hulnem metamgew leza nawe damo maykelt sham ale ezi dubai
@ersamedanielgenet6225
@ersamedanielgenet6225 6 ай бұрын
ልክ ናት አትሸዉዱ ኢየሱስ ጌታ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tersite858
@tersite858 6 ай бұрын
ገነት እንደተከበርሽ ኑሪ የካህኑን ፎቶ አንሺ
@tiruyeabebe6082
@tiruyeabebe6082 6 ай бұрын
ምነው ገመናሽ ወጣ?😂😂😂
@ዮወርድ
@ዮወርድ 6 ай бұрын
ካህናትን አላለችም ደብተራን እጂ
@tersite858
@tersite858 6 ай бұрын
​@@tiruyeabebe6082 ምን አባሽ ገመናዬ ይወጣል? ሁሉም ካህን ጠንቋይ ነው? ሁሉ ሴት፣ ወይም ሁሉም ወንድ፣ ሁሉም እናት መጥፎ ወምም አታላይ፣ ነው? እኔ ያደረጉት ሰዎች ስምና ፎቶ እየተደበቀ ለምን መልካም ስብዕና ያላቸው ሰዎች አብረው ይወቀሳሉ? ሐይማኖቱንስ እንደ እነዚህ አይነት ቆሻሻ የነፍስ በስጋቸው በጠፉ ሰዎች ይሰደባል?
@tersite858
@tersite858 6 ай бұрын
​@@ዮወርድ ጥምጥሙ የደብተራ ይያል?
@tersite858
@tersite858 6 ай бұрын
​@@ዮወርድ ጥምጥሙ የደብተራ የተለየ ነው?
@procell3625
@procell3625 6 ай бұрын
ገንየ የኔ ሙሉ ሴት
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 6 ай бұрын
ሰላም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለህዞቦቻ
@rabfkr2730
@rabfkr2730 6 ай бұрын
ውይ ጥፍርሽ ሲያስፈራራ አኡዙቢላህ
@tenagnezike9388
@tenagnezike9388 3 ай бұрын
By the way ጎፋ ገደል ግቡ ሲባል አልውቅም ጎፋ ወይም ፊታውራሪ ላቅአድገህ ነው
@zaharamohmmed
@zaharamohmmed 3 ай бұрын
ምንም አይገርምም ፈርተሺ እንጂ ምንም አዲስ ነገር የለውም አትሸክኪ ቢሆንም እንቺ ጌታሺን ይዘሺ እሷ ሰይጣንን ይዛ አታሸንፍም ነበር ።
@addisbekele8091
@addisbekele8091 4 ай бұрын
ገነት በእውቀት ተዘጋጂ
@samsungphonne4379
@samsungphonne4379 3 ай бұрын
ልክ ነች ልጅቱ የኔም ማዳም ቤቱን በጨው እና በውሀ እጠቢ በላ ታሳጥበኛለች
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 6 ай бұрын
ዱባይ እንደነበርሽ አውቃለሁ ሰዎችሽ ጋር እንደተመለሽ እናቴ
@KidestEnseremu
@KidestEnseremu 3 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 6 ай бұрын
የደም ምርመራ ላይ ነው እሚገኘው እሚታወቀው ትክክል ነው ።
@MN-pk9dj
@MN-pk9dj 6 ай бұрын
Bechew bet mewelwel meqegna degemtegnan yikelakelal lezya new
@MeazaEtea
@MeazaEtea 3 ай бұрын
GEDL GIBU ADALEM GOFA WEYM FITAWRARI LAKH EDGT NEW EBAKSH YETMARNBETN SEMUN TEBKULN
@KasawNigusa
@KasawNigusa 3 ай бұрын
አዚሙ አውንም አብሮሽ አለ ጥፍርሽ ካልቆረጥሽ ሰይጣን ውሉን አይረሳም
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 6 ай бұрын
ይቅርታ አድርጊልኝና መሲ የቄሱ ፎቶ ባለጉዳይሽ የምትለው ቄስ ነው? ካልሆነ ግን ልታነሽው ይገባለወ።
@alewiyamohmmed4385
@alewiyamohmmed4385 6 ай бұрын
Arbuvhe gen siysazenu yeflge teru niseru teronetachew aywram b Terome biwnu bemtfu new yeminsute eweshetam neshe tasetaekiyalshe aekshe Srteshe new kotetshen debter fit nedhe
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 4 ай бұрын
ሁሉም የአረቦች ሴቶች ናቸው ለካ እሺኝ የሚሉት
@mekdes9790
@mekdes9790 2 ай бұрын
ቀላል አሮጊቶቹ በተለይ ደሞ ስራሽን ሳጨርሺ ከመሳጁ ቀጥሎ ስራ ወገብሽ ነው ሚቆረጠው ዊ አይጣል ነው
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 6 ай бұрын
Ke gedeli gubu wede gedeli gubu 😂😂😂
@kirosbrhne5804
@kirosbrhne5804 3 ай бұрын
አዎ እኔም ሰምቻለው
@betymilli
@betymilli 6 ай бұрын
ገኒ የለጠፍሽዉን አንሺ ሁሉም አንድ አይደለም ።
@genethussien7385
@genethussien7385 3 ай бұрын
ገኒ አላልኩሽም ይኽውልሽ የአረቧ ግፍ የአገሯ ደብተራ አዘዘባት
@munamohammed2994
@munamohammed2994 6 ай бұрын
Woyo.liki.indazi.yamengal.baxam.baxonqayi.indamitamin.awoqowalw..lajini yemices ixan labicaha naw
@zahramohamed-ok4oo
@zahramohamed-ok4oo 3 ай бұрын
ጥፍሮ የስይጣን ጥፈር ይመስላል
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 6 ай бұрын
እፍ ይህን ጥፍር ምን ይገላግለን ሲስጠላ
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 3 ай бұрын
ላዳምጥ ፋልጌ ጥፋሯ አሥፋራኝ የወረር ፊልምላይ ያየዉት በናትሽ ቁረጭዉ የሠይጣን አቃጣሪ የመሠለጥፋ🙈🙈🙈
@media1827
@media1827 6 ай бұрын
ገኒ ግን በጣም ብትከበሪ!? ደፍተራን ለመግለፅ የካህን ልብስ !?
@SebleDu
@SebleDu 3 ай бұрын
Wey tifrsh merbshou !!
@FirehiwotYedemieYtayew
@FirehiwotYedemieYtayew 6 ай бұрын
ኧረ ምነው
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 3 ай бұрын
Aye Ortofake debterawoch? Yishe Hager yemayalfilat be Ortex mikniat nuw.tinat adirgu endene tinat ye debterana sira fet kesich neqedqefia Ortex....
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 3 ай бұрын
ጥፍርሽ 😊
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 22 МЛН
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 14 МЛН
Men Vs Women Survive The Wilderness For $500,000
31:48
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
ከሌላ አርግዤ ባሌን ልጅህ ነዉ አልኩት::ባለ ታሪክ እህቴ ባህሩ...
49:03
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 29 М.
አጣድፎ ጉድ ሰራኝ::ባለ ታሪክ መሳይ ከአዳማ...
43:23
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 138 М.