No video

❗️ተዓምር❗️መሃሪው አማኑኤል . ተዓምራዊ ገዳም ፈዋሽ ጸበል... ገዳሙን ለመርዳት የኢ/ያ ንግድ ባንክ 1000091256162የዱሳደብር ናዝሬት ቅ/አ/ቤ/ን

  Рет қаралды 22,047

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

#አዲስ_ዓመት
#2014
#ኢትዮጵያ
#amanuel
ገዳሙን ለመርዳት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000091256162
የዱቢሳ ደብር ናዝሬት ቅዱስ አማኑኤል ቤ /ክ
ስልክ
0911450054
0921135461
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share: #like : #subscribe
በኢቲ አርት ሚድያ ላይ *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ
በዋትስአፕ #0912656342
በቴሌግራም #0939048556
*ፃፉልን

Пікірлер: 147
@muluhabeshawit9232
@muluhabeshawit9232 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ሁልጊዜም መዳኒት ነች እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
@muramelka6437
@muramelka6437 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bizuneshergete3100
@bizuneshergete3100 2 жыл бұрын
አሜን፫
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@hiretamergetabirhane1570
@hiretamergetabirhane1570 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen bwenatei
@user-zn2dd2pn2h
@user-zn2dd2pn2h 2 жыл бұрын
እባካችሁ፣የዚህን፣ቤተክርስቲያን፣አካውት፣ላኩልኝ፣በተቻለንመጠንእንርዳ፣አፈላልጉልኝ፣በእግዚአብሄርስም፣
@zaydteka1152
@zaydteka1152 8 ай бұрын
አባቴ መሃሪው አማኑኤል ሆይ እኔ ልጅህ ከዚህ ከሀይጣት በሽታ አድነኝ አባቴ ለቤትህ አብቃኝ ❤❤❤❤
@user-wb9si4gd9r
@user-wb9si4gd9r 2 жыл бұрын
ሠላም ፡ሠላምማችሁ፡ይብዛ፡ እግዚአብሄር፡ይመስገን፡ይህንን፡ላሳየን የቅዱስ፡አማኑኤል፡በበረከት፡ረድኤቱ፡በያለንበት፡ይጎብኘን፡አሜን
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መሀሪው አማንኤል አለው በለኝ የውስጤን ታቃለህ
@muluhabeshawit9232
@muluhabeshawit9232 2 жыл бұрын
አሜን
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 2 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከታቸው ይደር አሜን አሜን አሜን
@menbitube276
@menbitube276 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bizuneshergete3100
@bizuneshergete3100 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር.ይመስገን.ታምሩ.ብዙነዉቅዱስ.አማኑኤል.ለሀገራችን.ለደጁም.ያብቃን.
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 amen 🙏🏽
@user-zn2dd2pn2h
@user-zn2dd2pn2h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፣ለዚህቦታያብቃኝ
@ethioet.8422
@ethioet.8422 2 жыл бұрын
አሜን,3
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ይሱ ስራ ሁሉን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን አማኑኤል አባቴ የልቤን መሻት ይፈፅምልኝ ይአቅሜን አግዛለሁ ለደጁም ያብቃኝ
@emowymdabbetjerba9672
@emowymdabbetjerba9672 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ቅድስ አማኑኤል እግዚአብሔር ለደጅህ ያደርስን እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን
@talatalaco9976
@talatalaco9976 2 жыл бұрын
ካህናት አባቶቻችን ብራኬአችሁ ይድረሰን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ🤲
@getiatunna3830
@getiatunna3830 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቹሁን ይባርክህ
@user-oz5li3bt5w
@user-oz5li3bt5w 2 жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን
@emuloveyutbe
@emuloveyutbe 2 жыл бұрын
አሜንአሜአሜን
@yeneyene190
@yeneyene190 2 жыл бұрын
Amen amen amen be ewunet kale hiwet yasemal ledeju yabikan
@mekonnenyohannesabera7444
@mekonnenyohannesabera7444 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 2 жыл бұрын
ልዩ እኮ ነሽ ሀይማኖቴ
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መሀሪው አማንኤል የልቤ መሻት ይሙላልኝ ለጀጁ ያብቃኝ
@aishatbabasaif8171
@aishatbabasaif8171 2 жыл бұрын
ተመስገን እግዚያብሔር የሚሳነገር የለም።በደብርብርሀን ዙርያ በጣም የማይታወቁ ብዙ ገዳም አለ ከቻላችሁበሬ አገር መደሀኒአለም አለ
@rukhyarukhya6958
@rukhyarukhya6958 2 жыл бұрын
ጌታሆይ ለደጂህ አቡቃን እሥከበተሠቦቸ
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 2 жыл бұрын
እነዴት ደስ የሚል ቦታ ነው ማሀሪው አማኑኤል
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 2 жыл бұрын
Botawu yet newu?
@misganbelay7285
@misganbelay7285 2 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን 🙏🙏🙏❤
@user-ic4nf3pq1l
@user-ic4nf3pq1l 2 жыл бұрын
በርክትች ያከፍለን☝☝🙏
@user-ru7bx8ul5n
@user-ru7bx8ul5n 2 жыл бұрын
ወድሜ ቃለ ሂወት ያሰማልን ቅዱስ አማኑኤል ለጀጁ ያብቃን ባሰየሀን ጸበሎች ተጠምቀን ለመፈወስ ያብቃን በጸሎታቹ አስቡን እመቤቴ እናቴ ከአረብ ሀገር ግዞት አውጪኝ
@wosenebantileku9747
@wosenebantileku9747 2 жыл бұрын
Kale. Hiwot. Yasimalen.
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏
@alsaethio8434
@alsaethio8434 2 жыл бұрын
እማ ኢትዬጵያ ሀገሬ እባክሽ ሰላምሽ ይብዛልን
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 2 жыл бұрын
ወኔ መታደል ለሀገሬ ያብቃኝና ብዱሳን ቦታ ገዳይ እርዳኝ አማኑኤል አባቴ
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን🕯 ❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏 የቸሩ አምላካችን ቅዱስ አማኑኤል ረድኤት በረከቱ ይደርብን🤲🤲🤲
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይምስገን 🙏🏿🙏🏿, ✝️✝️✝️🌻አሜን 🙏🏿
@metasebiaworetu269
@metasebiaworetu269 2 жыл бұрын
temesgen abate
@user-te3vx9mr9m
@user-te3vx9mr9m 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 2 жыл бұрын
ክብር እና ምስጋና ይግባው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@elfineshadane2073
@elfineshadane2073 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን ወንድማችን መሐሪው መድሐኒያለም ለደጁ ያብቃን
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 жыл бұрын
እንዲዚህ በነጻ የሚያገለግሉ በቂ ደሞዝ ለሌላቸው የቤተ ክርስቲያን አባቶች ገቢ የሌላቸው ደብሮች ገቢ ባላቸው የቤተ ክርስቲያን ተቋማት ሊታወሱ ሊታዮ ሊጎቀኙ ይገባል ትኩረት ያስፈልጋቸዋል ወንድማችን እናመሠግናለን
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 2 жыл бұрын
ቅዱስአማኑኤል ያለብኝንችግር አንተታውቃለህ ምህረትቸርነትን አውርድልን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ከጥፋት ህዝባችንን ከስደት ይጠብቅልን ለደጁያብቃን ለሁሉም የደረሰ ለኛም ይድረስልን
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን። ክስ ልጅ ምንም አልጎደለም። እኛ ግን በአምሳሉ ሙሉ አድርጎ ፈጥሮን በራሳችን ጎድለን እየተገኘን በመረጥነው መንገድ ብርክት እየተነጠቅን አይናችን ስር ያለውን ፀጋ ማየት እንከለከላለን። ስለታወርን፣ የመድሀኒት ከተማ ከሆነችውና ከተባረከችው ምድር ኢትዮጵያ ይልቅ የጠፋውን የሲኦልና የሰዶምና ገሞራ ሀገርን እንመርጣለን፣እንመኛለን። በዚህ የተነሳ ስንሰቃይና ስናለቅስ ዘመናችንን እንፈጃለን። እንደቸርነቱና እንደርህራሄው ይቅር ብሎ ለበረከቱ ያብቃን። በደላችንኝም ይደምስስልን። ፍቅርን እንደሸማ ያልብሰን። አይነልቦናችንን ያብራልን። ለጸሎት ትጋትን፣ ለአንደበታችን እውነትን፣ ለአካላታችኝ ስርአትን፣ ለልባችኝ ብርሃንን፣ ለነፍሳችን ሙላተ ሀሴትን ከመንግስቱ ያትምብን። ሁላችንም ጸድተን ለሀገራችን ለኢትዮጵያዬ ትንሳኤ ያብቃን። ውስብሀት ለእግዚአብሔር ወወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር አሜን አሜን አሜን።
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 жыл бұрын
ከላይ ከተጻፉው ስንኝ ስህተቱ (ከሱ ምንም አልጎደለም።) (በረከት) ተብሎ ይነበብ።
@rukhyarukhya6958
@rukhyarukhya6958 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 2 жыл бұрын
እሰይ እሰይ ለደጁ አብቃን የሰራዊት ጌታ ቸሩ መድሃኒያለም አገራችንን ሰላም አና አንድነቷን ሰጥልን። አሜን(3)
@welansaali674
@welansaali674 2 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወትያሰማልን ወንድማችን ፈጣሪአብዝቶ እድሜናጤናይስጥህ🙏🙏💒⛪💒💒
@Meme-yg4jx
@Meme-yg4jx 2 жыл бұрын
Ameen ameen Ameen Ellleeeellllllllllllllll Ellleeeellllllllllllllll Ellleeeellllllllllllllll
@masarrakuwait3391
@masarrakuwait3391 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን ሀገራችንን ስላሳየከን ዱቢሳ አማኑኤል ቃለ ህወትን ያሰማልን ቀጣይ ሰሚነሽ ኪዳነብረትን ጎብኝልን አማኑኤል አባቴ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ስጥልን አሜን
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰደው
@talatsegaye5093
@talatsegaye5093 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 2 жыл бұрын
መሀሪዉ ቅዱስ አማኑኤል ለደጁ ያብቃን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ወንድማችን ምንያህል እናመሰግናለን በርታልን
@sarahwoldegebriel
@sarahwoldegebriel 2 жыл бұрын
Egezyabher yetemesegen ukon kale hyeweten yasmalen wedemachen enamesgenalen 💚💛❤️Teferdeg kasaya
@andnetbelay3321
@andnetbelay3321 2 жыл бұрын
ዕጹብ ድንቅነዉ ኢቶ አርት ሚዲያ እናመሰግናለን
@user-qo8ce6pd2l
@user-qo8ce6pd2l 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@karimakarima474
@karimakarima474 2 жыл бұрын
Kedsu AMANHLE La dejeu abaklne
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው። መሐሪው አማኑኤል ፈቃድህ ሆኖልን ለደጅህ አብቃን🤲።
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቹህን ይባርክ አሜን ፫🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🌻🌻🌻
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 2 жыл бұрын
በስመአብ እንዴት ደስ ይላል እኔ ይህን ቪድዮ በማዬቴ እድለኛ ነኝ በረከታችሁ ይደርብኝ ለደጅ ያብቃኝ ከላዛሬ ወደናተ ኛናል ተቀላቀልሁ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ በረከታችሁ ይድረሰኝ
@astertesfay8003
@astertesfay8003 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ,ቃል ሂወን ያሰማልኝ
@lucybelay1414
@lucybelay1414 2 жыл бұрын
እኔም በቅርቡ የደብረዘይ ክብረ በዓል ወደ መሀሪው አማኑኤል ሄጄ ነበር እጅግ መንፈስን የሚያድስ ገዳም ነው ፀበሉ ፈዋሽ ፣ ተአምረኛ ቦታ ነው ፡ ለከህናቱ አባቶቻችን ለአመታት ያህል ደመወዝ አልተከፈላቸውም ገዳሙ እርዳታ ይፈልጋል ለገዳሙ ለመሃሪው አማኑኤል አካውንቱ ከላይ ተጽፎላችኋል አስራት በኩራታችሁን አስገቡ በረከቱ ታገኛላችሁና በቆይታየ እጅግ ደስተኛ ሁኜ ነው የተመለስኩት እናተም በቅርብ ያላችሁ ወደ መሃሪው አማኑኤል ገዳም በአካል እየሄዳችሁ በረከቱን እንድታገኙ አስተላልፋለሁ
@hemiytube4602
@hemiytube4602 2 жыл бұрын
በኪዳነ ምህረት በጣም ሁሌም ልቤ የሚያስበውን ነው ያየሁት አቅሙ ቢኖረኝ ምነው ለዚህ ቤተክርስቺያን መርዳት በቻልኩኝ እል ነበር ስለ ቦታው እኔራሴም ምስክር ነኝ እንዴት ፈዋሽ ቦታ እንደ ሆነ ከሰሚነሽ ከዳነ ምህረት መሃሪው አማኑኤል ፀበል በእግሬ እየተመላለስኩ ነበር እምጠመቀው ከወንድሜ ጋር የኔ አባት ደግ ለሰው አዛኝ አባት ናቸው ስለ ቦታው የሚናገሩት አባቴ እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ግን አንድ ነገር በማርያም ይሄን ቪድዮ የምታዩ ሁሉ የምችሉትንም ሁሉ አድርጉ የቤተክርስቲያኑ አጥር መታጠር አለበት የምችሉ በድንግል እለምናችኋለሁ አጥሩንና የማረፊያ አዳራሹን ማረፊያው መሰራት አለበት ብዙ የሚያስፈልገው ነገር አለ እመ ብርሃን ምስክሬ ነች ሁሌም ነበር የማስበው ቦታውን፣
@meseretgetachew6304
@meseretgetachew6304 2 жыл бұрын
የት ነው ማማዬ አጣዬ ነው እንዴ?
@hemiytube4602
@hemiytube4602 2 жыл бұрын
@@meseretgetachew6304 አይደለም ከደብረ ብርሃን መሃሪው አማኑኤል ብለሽ ነው የሚኬደው
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስ አማኑኤል ለደጅ ያብቃን ውድ ወንድሜ
@user-mk6zk9ec1n
@user-mk6zk9ec1n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💠💚💛❤️👏🏻👏🏻
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሉ በእጁ ነው ምን ይሳነዋል ምስጋና ይድረሰው
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶችን ብርኬችሁ ይድረስ እግዚአብሔር አምላክ ለደጆ ያብቀን
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 2 жыл бұрын
Egziabher hoy enenm erdagn😭😭😭
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 2 жыл бұрын
ቃለህይውትን ያሰማልን
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u 2 жыл бұрын
Berketachou yedereben
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 жыл бұрын
አሜን፫ በረከታችሁ ይድረሠን
@karimakarima474
@karimakarima474 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN ELELELEL ELELELEL ELELELEL ELELELEL Egezabhre yemasegne
@helenkonjo1932
@helenkonjo1932 Жыл бұрын
Amnuale abate antewe hateyaten yekire belhe mehraten lakilge yenenme hemamen antew tewkalew ledejhe abkge
@suumayaaadalaa4395
@suumayaaadalaa4395 2 жыл бұрын
Amen 3 🙌🙌👏👏
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
@sirckam7348
@sirckam7348 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኔንም ይማሩኝ
@tedamy1698
@tedamy1698 2 жыл бұрын
አሜን
@hannabeyene7440
@hannabeyene7440 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@emebetgirma2445
@emebetgirma2445 2 жыл бұрын
እገዚአብሄር ፈቃዱ ሆኖ ለአገሬ አፈር ካበቃኝ መጥቼ በረከቱን አገኛለሁ
@alemhabte3319
@alemhabte3319 2 жыл бұрын
Amen 🙏🙏👏❤️💒
@nouraviri4903
@nouraviri4903 2 жыл бұрын
Aba bslot yaseben tagawen yabzaw Aman Aman Aman 😍😍😍💗💗💗
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
የባንክ አካውንት ይላክልን ለሁላችን እንትባበራለን እሺ ውድ ወንድሜ
@fgiffig8g303
@fgiffig8g303 2 жыл бұрын
ኀ ፈቨበቀ
@fireselamfireselam6346
@fireselamfireselam6346 2 жыл бұрын
Birktchu aylayan
@decvyy5351
@decvyy5351 2 жыл бұрын
✝️❤️💛
@talatsegaye5093
@talatsegaye5093 2 жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻
@xftsdt2323
@xftsdt2323 2 жыл бұрын
ስለ ቦታው
@talatsegaye5093
@talatsegaye5093 2 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏
@talatsegaye5093
@talatsegaye5093 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖💖💖
@abelgoitom1031
@abelgoitom1031 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@talatsegaye5093
@talatsegaye5093 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰
@emowymdabbetjerba9672
@emowymdabbetjerba9672 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏
@hawialamuu6616
@hawialamuu6616 2 жыл бұрын
AmenAmenAmen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏📖📖📖💡💡💡🕯🕯🕯⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🕯🕯🕯⛪⛪⛪🤲❤❤❤❤❤❤🕯🕯🕯⛪⛪⛪AmenAmenAmenA.enAmenAmemAmen
@dawitamhamelke6042
@dawitamhamelke6042 2 жыл бұрын
Account asekemetulen
@hiwotafeworki3050
@hiwotafeworki3050 2 жыл бұрын
Megemerya lay yalaw mezmur bemaryam linkun askemtulng yemtawkut
@lakecheehadalo8204
@lakecheehadalo8204 2 жыл бұрын
unka dana matachu
@adanuteketel950
@adanuteketel950 2 жыл бұрын
yena fewash abata Lena eko leyuneh saygebag bemeherteh yemarkeg
@tureture4305
@tureture4305 2 жыл бұрын
ዱቢሳ "ደብረ ናዝሬት ቅዱስ አማኑኤል"በሚል ይስተካከል
@rahelgermew4761
@rahelgermew4761 2 жыл бұрын
D.brehane letgebu setlu jeru mezoreya setdersu pistawen menged wedeweste mehade keza eyeteyekachu Hindu kelale new
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 жыл бұрын
አካውንታቸውን
@mahderzenabu8394
@mahderzenabu8394 Жыл бұрын
ቅዱስ አማኑኤልን ከአማልክት ማን ይመሳሰለዋል
@Tigist985
@Tigist985 2 жыл бұрын
ቁጥርህን አስቀምጥልንወድሜ
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 2 жыл бұрын
እጹብ ያንተስራ ድንቅ ያንተ ስራ
@karimakarima474
@karimakarima474 2 жыл бұрын
Orthodoxies tawahdo la zelalme tenore orthodoxies yadaregwe Egezabhre yemsegne ET AYT enamsegnle
@tgadisyoutube1686
@tgadisyoutube1686 2 жыл бұрын
Amen💕
@tutulol4521
@tutulol4521 2 жыл бұрын
የት ነው ቦታው
ኪዳነምሕረት ...የመከራዉ ለሊት አለፈማነው ማርያምን ተው የሚለኝ??
1:18:19
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 41 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 73 МЛН
🔴#ተአምረኛ_ዛፍና_ጸበል ‼️👉 #ከሾላ_ዛፍ_ውስጥ_ፈዋሽ_ጸበል_ፈለቀ
23:53
የመካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም አጠቃላይ ታሪክ
25:43
መካነ ሕይወት ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም
Рет қаралды 3,4 М.
የቅኔ፣ የዜማ፣ የንባብ ሊቅ የሆነችው ኢንጅነር የአብሥራ ተስፋዬ
1:12:07
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 54 М.