ተበልቶ የማይጠገብ ዳቦ ለቡና ቁርስ / ለበአል / ለመክሰስ / ምግብ አሰራር / migb aserar / dabo asrar / home made bread / ebs

  Рет қаралды 20,066

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

Күн бұрын

Пікірлер: 36
@Christianselam1
@Christianselam1 5 ай бұрын
ከምንም ነገር በላይ ፅዳትሽ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 5 ай бұрын
ማሻአላ
@BintNuru
@BintNuru 5 ай бұрын
ዛሬ ሞክሬው ማሻ አላህ 🥰በጣም የሚያምርና የሚጣፍጥ ዳቦ የአሰሪዎቼ ልጆች በልተው በጣም ነው የወደዱት አመሰገኑኝም☺️እኔ ደግሞ አንቺን ላመስግንሽ ሹክረን አላህ ይሰልም አይዲኪ
@Rukee-xw9ye
@Rukee-xw9ye 6 ай бұрын
Aslamualykum mashalah wude btam konjo nw
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 6 ай бұрын
Wa w w betam ameseginalew yene wid😘❤
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 5 ай бұрын
ዋው❤❤❤❤❤
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 5 ай бұрын
እህቴ የተጠቀምሽው ቅቤ ቢቀር መልካም ነው በሽታ ላይ እንዳትወድቁ ሌላ የገበታ ቅቤ ተጠቁሚ በተረፈ ቆንጆ ዳቦ በርቺ።
@rozatajunuru6642
@rozatajunuru6642 6 ай бұрын
Yene Konjo Eht, Jumma Mubarek Allah Yitebikish.
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 6 ай бұрын
Ameen yene wid lanichem jumm'a mubarak😘❤
@Elham-c6v
@Elham-c6v 6 ай бұрын
Yene konjo ye asa aserar asayn ebaksh fish
@MnMn-qn3uv
@MnMn-qn3uv 6 ай бұрын
Jabbadhu ani afaan Oromoo qofa baaressu beeka wan ta'ef baayyee baaredadha❤❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 6 ай бұрын
😘😘😘
@مثقالعبيدات
@مثقالعبيدات 6 ай бұрын
እና መሰግናለን የኔ ቆንጆ ❤❤❤እጅሽ ይባረክ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 6 ай бұрын
አሚን የኔ ውድ😘💕
@gelilaseyoum6681
@gelilaseyoum6681 6 ай бұрын
ባለሙያ እኮ ነሽ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘💕
@YeshimebetZewde
@YeshimebetZewde 29 күн бұрын
ተባረኪ ለሰው ልጅ ይሄ ነው የሚጠቅመው ከማይሆን ሥራ ይሄ የበለጠ ዋጋ አለው እናመሠግናለን
@MrMenet2008
@MrMenet2008 6 ай бұрын
Keep up the good work. Jumma mubarek 💌💌🥰😍😘
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 6 ай бұрын
Thanks my love😘💕
@MessiAniley
@MessiAniley Ай бұрын
Endet endemwedsh
@dagentmarkos-h9x
@dagentmarkos-h9x Ай бұрын
አልጋበኝም ውሃ መጣቃም የለብንም ማሌት ነው??
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka 6 ай бұрын
❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 6 ай бұрын
😘😘😘
@HeriyaShikurMohammed
@HeriyaShikurMohammed 5 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ብትይ ምን ይጎድልብሻል እንዳውም ቢጨመርልሽ እንጂ በእስልምናሽ አትፈሪ እህቴ
@semiramohammed2564
@semiramohammed2564 5 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም በፓትራ ላይ ዳቦ ስንጋግረው ከመጋገራችን በፊት የላዩና የታቹ እኩል ነው ማሞቅ ያለብን ወይስ እኩል እንዲበስል ቅደም ተከተሉን ብትነግሪን ሽኩረን
@kidistkelemu7464
@kidistkelemu7464 5 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እህታችን እንዴት ነሽ? ዛሬ ገና ነው ቭድዮሽን ያየሁት የሩዝ አስራር ፈልጌ በጣም ወደጄዋለሁ ነገ ቤቴ ስው ጋብዥአለሁ ያንቺን የሩዝና ስላጣ አስራር ነው የምስራው 😂 በጣም ነው የወደድኩት ተባረኪ : ውጤቱን እነግርሻለሁ : በርቺ : በሌላ ቪዲዮ እስክናገኝሽ መልካም ጊዜ 🙏🏽.
@MesrakDemlew
@MesrakDemlew 5 ай бұрын
ወይኔ ፈጠን ብትይ በስመአም
@محمد-ب4ع7ف
@محمد-ب4ع7ف 4 ай бұрын
ወተት የለኝም ያለሱ አይሰራም
@ElsabetAlemayehu
@ElsabetAlemayehu Ай бұрын
Ine lechanalu ads negn gin yihe hulu gibat yigegnal inde bezikitegna ketema Lemininor sewoch
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 6 ай бұрын
በመጥበሻ መጋገር እችላለሁ ውዴ?😊
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 6 ай бұрын
ጎርጎድ ባለ መጥበሻ አነስተኛ ሙቀት ላይ አድርገሽ ትችያለሽ🤗
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 6 ай бұрын
@@Hidaya-kitchen- እሺ አመሰግናለሁ 😘
@MesrakDemlew
@MesrakDemlew 5 ай бұрын
ስራሽ ጥሩ ነው ግን ፈጠን ፈጠን ብትይ ስታስረጂ ትግስት ለሌለው ሰው አትሆኝም ውይ
@SisayGetu-md8lg
@SisayGetu-md8lg 6 ай бұрын
♥️♥️
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 6 ай бұрын
😍😍😍
@maidati2272
@maidati2272 3 ай бұрын
❤❤❤❤
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
Karina
Рет қаралды 23 МЛН
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 67 МЛН
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 14 МЛН
Cooking rice in a steel pot!!! is it possible?
20:48
FoodBazi
Рет қаралды 3 М.
ጎዳናው (ክፍል 15)
27:05
100 ሺ
Рет қаралды 40 М.
ድፎ ዳቦ አገጋገር  ያለ ኮባ Ethiopian bread
8:08
MARE & MARU
Рет қаралды 395 М.
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
Karina
Рет қаралды 23 МЛН