No video

✅ተበልቶ የማይጠገብ ቲማቲም ፍትፍት ቀላልና ፈጣን አስራር ምሳ/ራት Ethiopia food How to make tomato Fitfit lunch /dinner

  Рет қаралды 173,262

Weyni Kitchen

Weyni Kitchen

Күн бұрын

ለቲማቲም ፍትፍት የተጠቀምኩት
7-ፍሬ ቲማቲም
7-tomatoes
1/2-ዘይት
1/2- cup oil
1-የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
1-tbs Berbere
1-የሾርባ ማንኪያኮረሪማ
1-tbs cardamom
1-የሻይ ማንኪያ ጨው
1-tsp salts
5- ቢጫ ሎሚ
5- lemons
4-ፍሬ ቃሪያ
4- hot peppers 🌶
1-ራስ ቀይ ሽንኩርት
1- onions 🧅
1-ኩባያ የተከተፈ ግሪን ኦንየን
1- cup green onion
7-8 ፍሬ ነጭ ሽንኩትርት
7-8 piece of garlic
1- የሾርባ ማንኪያ ቆንዶ በርበሬ
1-tbs black papers
ስለ ግዜያችሁ ከልብ አመስግናለሁ
Thanks for watching 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️

Пікірлер: 665
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ለቲማቲም ፍትፍቱ የተጠቀምኩት 7 -ፍሬ ቲማቲም 1/2-ኩባያ ዘይት 1-የሾርባ ማንኪያ በርበሬ 1-የሾርባ ማንኪያ ኮረሪማ 1-የሻይ ማንኪያ ጨው 5- ቢጫ ሌሚ 4-ፍሬ ቃሪያ 1-ራስ ቀይ ሽንኩርት 1-ካፕ የተከተፈ ግሪን ኦንየን 7-8 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት 1-የሾርባ ማንኪያ ቆንዶ በርበሬ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@skyTube-mf3fz
@skyTube-mf3fz 3 жыл бұрын
ወይንየ የተጠቀምሺዉን በፅሁፍ ሰላሰቀመጥሺልን እና መሰግናለን👍🏽👍🏽👍🏽
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
@Tsion Mariam thank you my dear sister ❤️🙏
@jegnitmama4306
@jegnitmama4306 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ፣ ቤተሠብ ሆንኩ፣ አንቺም ቤተሠቤ ሁኚ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
@@jegnitmama4306 አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔም ቤተሰብሽ ሆኛለሁ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 8 ай бұрын
Amazing thank you so much. excellent food presentation. በጣም ባለሞያ እጅሽይባረክ ❤️🙏👏🏾💕
@weynikitchen
@weynikitchen 8 ай бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 3 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ 👌👌👌👌😋😋😋
@aynetrue2783
@aynetrue2783 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ስርቼው በጣም ነው ሚጣፍጠው 🙏🏼
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bfreecitizen3856
@bfreecitizen3856 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ለመስራትና ጣሙን ለማወቅ ወደ ሾፑ እየሮጥኩኝ ነው። ቅኖች ሁሊ ሕዝባቸውንና ሐገራቸውን ያስባሉ አንችም ኢትዮጵያን ስላሰብሻት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። 👍👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 3 жыл бұрын
እንዛመድቤቶች
@yageratube2197
@yageratube2197 3 жыл бұрын
ቢበሉት ቢበሉት የማያልቅ ልዩ የሀበሻ ምግብ !! Habesh sweet Food !!! Good Job !
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@saramekonnenyoutube7563
@saramekonnenyoutube7563 3 жыл бұрын
ዋው ይምራል በርች
@tayituseifu7990
@tayituseifu7990 3 жыл бұрын
ከንግግርሽ ታስታውቂያለሽ መልካም ሰው ነሽ ጌታ ይባርክሽ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብር ልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የምወደው ምግብ ነው በጣም አሪፍ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሳብዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@getetachane2286
@getetachane2286 3 жыл бұрын
እህታችን እጅሽን እግዚአብሔር ይባረክ አቤት ደስ ይላሉ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mahiethio
@mahiethio Жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ❤
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@temesgenmelese726
@temesgenmelese726 3 жыл бұрын
ዎዉ እንጀራ አምርኛል ምራቀን ዋትኩ በታም ምርት ነዉ ተባረኪ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
DT Tube አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️🙏
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Tebareki kelal ena fetan!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ልዩዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@fereats2351
@fereats2351 3 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ ሲጥምምምም አመሰግናለሁ።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@user-jd4zl1dl7k
@user-jd4zl1dl7k 3 жыл бұрын
ማሻአላህበርችልኝ
@ethio4421
@ethio4421 3 жыл бұрын
Enena tomatoe betam fikir alen, lezi tsom beka weredkubet thank you 🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching አሜን ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Esrom-and-Amen
@Esrom-and-Amen 3 жыл бұрын
weyniye shkorina fitfit betam new mwedew❤❤❤wow ልዩ አሰራር በርቺ.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ኤስሮምዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@kangnochanel6173
@kangnochanel6173 3 жыл бұрын
Hello my friends vidios oke love❤️❤️❤️from Indonesia👍🏾👍🏾👍🏾
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
ደስ የሚል የሚያስጎመጅ ፍርፍር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@aidamengistu1873
@aidamengistu1873 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርቺ።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አይዳዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@addislema661
@addislema661 3 жыл бұрын
Betam gobez nesh yeteleye neger new yayehut ejeshe yebarek
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zeditube6496
@zeditube6496 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ ጎራበይልኝ
@selaminatube3092
@selaminatube3092 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-tm4vg7up8r
@user-tm4vg7up8r 2 жыл бұрын
በጣምነዉ የማምረዉ እህት በርቺ❤❤❤
@Asratshow6
@Asratshow6 3 жыл бұрын
wowww baxme merxe new
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏
@eleniwoldemariam164
@eleniwoldemariam164 3 жыл бұрын
ወይንዬ በፊትም ቆንጆ ነው አሁን በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ በርቺ 👌🏽❤️🌹
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ እሌንዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 жыл бұрын
Weyyy leyu neew yum yum
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 жыл бұрын
@@weynikitchen amen mare
@Bintmusatube
@Bintmusatube 3 жыл бұрын
ዋውውውው አሪፍ ምግብ ፍርፍር በጣም ነው እምወዘው ዋውውውው ማሻ አላህ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 3 жыл бұрын
በጣም የሚያባላ ምግብ ነው በተለይ ለፆም አይጠገብም። እናመሰግናለን እህታችን።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
ውይ በጣም ነው ፍርፍር የምወደው በዚህ ደግሞ እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
አይንዬ አፌ ....ሞላ። እጅሽ ይባረክ።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-ib2ng1ph7y
@user-ib2ng1ph7y 3 жыл бұрын
ሳላደቅሽ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነሽ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@bahirmedia5222
@bahirmedia5222 3 жыл бұрын
ዋውማማዬ አረፍ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@alemtube5403
@alemtube5403 3 жыл бұрын
ዎው, የኔ, መለካም, ❤❤👍👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@alemshtayabera5367
@alemshtayabera5367 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ የመስላል አሁን ሰርቼ በላለው እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ በጣም ቆንጆ ነው እኔ የማይስለቸኝ ምግብ ንው🙏🙏🙏💚💛❤️
@azebjemmaneh9617
@azebjemmaneh9617 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግንሻለሁ በጠየኩሽ መሰረት እንደገና አሳይን ብዬሽ ስላሳየሽን እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
ቀላል እና በአሪፍ መልኩ እጅ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቃልዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@zuzu-ri1vl
@zuzu-ri1vl 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@rawirawi1318
@rawirawi1318 3 жыл бұрын
Lemejemeriya gizea saye newu videoshen siyamer emokrewalehu tebareki konjo❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 3 жыл бұрын
እሳትም ሳይመታው ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ ማሻአላህ እንሞለክራለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ በጣም ይጣፍጣል 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 3 жыл бұрын
እንዛመድ ቤቶች
@Semiratube
@Semiratube 3 жыл бұрын
እጅሺ ይባረክ የኔ ውድ በጣም አሪፍ ስራነው እናመሰግናለን በርች ውዴ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mentubeauty4392
@mentubeauty4392 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@shoptilyoudrop6224
@shoptilyoudrop6224 3 жыл бұрын
Wow that looks delicious thank you for sharing yasegomjal.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Wow weyne delicious and healthy !! Thank you for sharing!!👌👌👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you my dear 🙏 🙏 🙏
@helitube2098
@helitube2098 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሲያት የሚሞር እግዚአብሔር ይባርክሺ እጂ ይባርክ ውይኖ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ወይንዬ እጅሽ ይባረክ ሰርቼ እሞክረዋለው እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@MrAKILAS
@MrAKILAS 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ ቲማቲም በጣም እወዳለሁ እና ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ፡ ይገርማል ምሳ በልቼ መነሳቴ ነው ግን ይህንን ሳየው ራበኝ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔም እንደአንቺ ነኝ ቲማቲም ፍትፍት አይስለቸኝም🙏🙏🙏💚💛❤️
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 3 жыл бұрын
እጅሺ ይባረክ እህታችን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@cookingwithsis3230
@cookingwithsis3230 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባረኩ👍👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
CookingWithSis አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️🙏
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ነው ወይንዬ እጅሽ ይባረክ እህቴ😋👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቀለምዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ለየት ያለ ነው ያስጎመጃል እሞክረዋለው ወይንዬ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
MARE & MARU አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️🙏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
Betam yasgomejal ejesh yebarek👌👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Ethiopian Kitchen አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️🙏
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ዛሬ ነው ያየሁሽ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@medanetdibaba8183
@medanetdibaba8183 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@selamlove7d
@selamlove7d 3 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ቀለል ያለ ስራ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@kangnochanel6173
@kangnochanel6173 3 жыл бұрын
Hello vidios goods love❤️❤️❤️from Indonesia👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
ልዩ አሰራር ነው ዋው 😋👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Tsion Tube አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️🙏
@ysmsrrysmyayseanes5987
@ysmsrrysmyayseanes5987 3 жыл бұрын
Wow
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግንናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
@yosithegreat7877
@yosithegreat7877 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ዋው ወይንዬ እንዴት ያምራል ያስጎመጃል በጣም ቆንጆ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@our_life4825
@our_life4825 3 жыл бұрын
ያስጎመጃል
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Our_life የእኛ ሕይወት አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️🙏
@ruthstyle3069
@ruthstyle3069 3 жыл бұрын
Wowww..gobez🌹 metechalehu ancem ney
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አመስግናለሁ እሺ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@kangnochanel6173
@kangnochanel6173 3 жыл бұрын
Hello vidios oke love❤️❤️❤️from Indonesia👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@astersimatube
@astersimatube 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም አረፍ ነው ውድ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@almasaaa5153
@almasaaa5153 Жыл бұрын
ማሻአላህ በርቼ ውዴ💚🤗💚💛❤
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ወይንዬ 👏👏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ሐና ሐና አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሐንዬ የኔ ቆንጆ❤️🙏
@user-ss7en5oq2d
@user-ss7en5oq2d 3 жыл бұрын
ይህ አሰራር የየመኒ ሶስ ነው በጣም ነው የሚጣፍጠው በሩዝም ሲበላ ግን የድንብላል ቅጠል ቢጨመርበት ደሞ ዋው ነው በርቺ እህታችን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@edenattub9876
@edenattub9876 3 жыл бұрын
Wawu betam aerif newu
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@user-ng1wf2tl6h
@user-ng1wf2tl6h 3 жыл бұрын
Wuy egaza hege engera blch koy emokrewaleku enatye teslemi degmo dimtshi enaten yimeslegnal 😘
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@MimiEngida
@MimiEngida 3 жыл бұрын
በጣም ያስጎመጃል፤ እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Fasilides Kitchen አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️🙏
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 3 жыл бұрын
እንዴት ያስጎመጃል 💙! እናመሰግናለን ወይንዬ!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Sincerely meron አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሜሮንዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው 😍 ተባረኪ 🙏🏾😍😘😘
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@carksonic1237
@carksonic1237 3 жыл бұрын
ዋው ሲያስጎመዥ እጅሽ ይባረክ!!!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ልዩ ነው በጣም እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Luli Lemma አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️🙏
@zolagirma5269
@zolagirma5269 3 жыл бұрын
Betam Arif wow ... you make me starving!!!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ኑሽ እኔም ሳየው ያያምናል 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
አሪፋ ነዉ ቆንጆ😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ መአዝዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@medinae5847
@medinae5847 3 жыл бұрын
ዋው ማም በጣምያምራል ላይክ አንችም ጎራበይ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ እሺ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bvmk9509
@bvmk9509 3 жыл бұрын
መሸአላ መሸአላ በጣም ቆንጆነው እሞክረዋለሁ ብርችልን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@kangnochanel6173
@kangnochanel6173 3 жыл бұрын
Hello my friends vidios goods👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾from indonesia
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sis 🙏🙏🙏
@mesfinabera5903
@mesfinabera5903 3 жыл бұрын
This look so delicious! I'm craving and it is healthy dishes right about now! I wish you could open up a restaurant so I can test as well.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching ok when I open the restaurant I let’s you know 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hawlethussenyoutube6411
@hawlethussenyoutube6411 3 жыл бұрын
ኑበቅንነት
@LaxmisKitchenforyou
@LaxmisKitchenforyou 3 жыл бұрын
Lk 261 very very yummy recipe😋😋😋😋🙏🙏watched
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@Tubecawatatube
@Tubecawatatube 3 жыл бұрын
እውነት በጣም ያምራል የኔ ባለሙያ በርችልኝ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ጨዋታ ቱዩብ chewata tube አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️🙏
@selfwatube
@selfwatube 3 жыл бұрын
Wow it is so delicious thank you for sharing.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ስፍዬየኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@SibranCooks
@SibranCooks 3 жыл бұрын
Wow so amazing recipe thanks for sharing 👍👍🥀👍❤❤❤😊
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Sibran Cooks thank you my dear 🙏 🙏 🙏
@user-yh2de1tg1r
@user-yh2de1tg1r 3 жыл бұрын
መጥቻለሁ ማማየ ዋው ነው እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ እሺ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጂሽ ይባርክ.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Жыл бұрын
❤❤❤ዋዉዉዉ❤ማሻአላህ❤
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@sofumer4124
@sofumer4124 3 жыл бұрын
Timatim fitfit betam arif new . Yhe demo leyet yale new imokirewalew. Irgatash aqerarebish adenqalew . Qetiyibet ihte
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@sofumer4124
@sofumer4124 3 жыл бұрын
@@weynikitchen amen ihte!
@ethiopiantiktok8700
@ethiopiantiktok8700 3 жыл бұрын
ሁሌ አሪፍ ሁሌ ድንቅ ነው ስራሽ የእውነት ቪዲዪ እና ድምፅ ጥራቱ ብቻ በቂ ነው
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ያሰጎመጃል በጣም ምርጥ ነው ተባረኪ ወይንዬ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
jery tube አሜን ከልብ አመስግናለሁ ጄሪዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
@@weynikitchen ሼር አርጌዋለሁ በጣም ያምራል
@saniyahtube9090
@saniyahtube9090 3 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ እኔም እመልሳለው
@godolyastube2932
@godolyastube2932 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiokitchen8369
@ethiokitchen8369 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፍርፍር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@teshomelentderu
@teshomelentderu 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@christianeliyab5105
@christianeliyab5105 3 жыл бұрын
ተባርኪ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ወይንዬ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
TAEM Kitchen አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️🙏
@helenyohannes2918
@helenyohannes2918 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ደስ ይላል የሚያስጏመጅ ቲማቲምፍትፍት ነው እጅሽ ይባረክ ሙያሽን ስለ እካፈልሽን እመሰግንእለሁ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
helen yohannes አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሄልሾዬ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-vu8zv5fz6x
@user-vu8zv5fz6x 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን በጣም አሪፍ ነው በርቺልን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@enocook
@enocook 3 жыл бұрын
That looks delicious and thank you for sharing with us and please keep bringing such a traditional dishes
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you my dear 🙏🙏🙏
@EthioAlema
@EthioAlema 3 жыл бұрын
ነብሰ የሆነ ምግብ። ይህንን ሞክራለሁኝ😘😘😘
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha 3 жыл бұрын
ባለሙያ ጎበዝ በርቺልኝ እህቴ እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 92 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 20 МЛН
ETHIOPIAN FOOD HOW TO MAKE TOMATO FITFIT የቲማቲም ፍትፍት
8:01
የባህል ገበታ Ethio Tube / Yebahl Gebeta
Рет қаралды 8 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 4,8 М.
አጠገቤ ሆና ትናፍቀኛለች : ልለያት አልችልም ስጦታዬ ናት ❤️
48:32
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 92 МЛН