No video

⚡️ ተልባ ለእርግዝና ይመከራል ? | Flax seed and pregnancy

  Рет қаралды 84,301

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

Күн бұрын

ተልባ ብዙ የጤና ጠቀሜታዎች ያሉት ምግብ ነው።
ተልባ በፋይበር እና በፕሮቲን የበለፀገ በመሆኑ ለጤና ተመራጭ ነው።
በተጨማሪም ተልባ፦
➣የሆድ ድርቀትን ለመከላከል
➣ኮሌስትሮልን ለመቀነስ
➣ የደም ግፊትን ለመቀነስ እና
➣ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል።
📌ተልባ በርካታ ጠቀሜታዎች ቢኖሩትም ለእርጉዝ ሴት ግን ተመራጭ መሆኑ እና አለመሆኑ ላይ ብዙ ጥያቄዎች ይነሳሉ።
📌ተልባ በእርግዝና ወቅት ያለው ጠቀሜታ
➣ከተልባ ትልቁ ጠቀሜታዎች አንዱ የኦሜጋ -3 ፋቲ አሲድ ምንጭ መሆኑ ነው።
ሁሉም ሰው ኦሜጋ -3 የሚያስፈልገው ቢሆንም በተለይም እርጉዝ ሴቶች ደግሞ ይበልጥ ያስፈልጋችኋል። በእርግዝና ወቅት ኦሜጋ -3 ለልጁ አእምሮ እድገት አስተዋጽኦ ያደርጋል።
➣ተልባ በተጨማሪም በእርግዝና ወቅት በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ለመቆጣጠር ይረዳል። ይህም በእርግዝና ወቅት የሚከሰተውን የእርግዝና የስኳር በሽታን ለመከላከል ይረዳል።
➣ተልባ ፋይበር በመሆኑ የሆድ ድርቀትን ለመከላከል ይረዳል።ነገር ግን ተልባን ከተመገባችሁ በኋላ ብዙ ውሃ መጠጣት አለባችሁ።
➣ነገር ግን በእርግዝና ወቅት ተልባን መመገብ ያለባችሁ በትንሽ መጠን ብቻ መሆን አለበት።
📌በእርግዝና ወቅት ተልባን መመገብ የሚፈጥረው የጎንዮሽ ጉዳት
➣ተልባ የምግብ መፈጨት ችግርን ሊያስከትል ይችላል። ይህ ጉዳት በእርግዝና ጊዜ ብቻ ሳይሆን በማንኛውም ጊዜ ሊከሰት ይችላል። ምክንያቱም ጨጓራ በተልባ እህል ውስጥ ያለውን ፋይበር ለመፍጨት ይቸገራል። ስለዚህም ተልባን ከተመገባችሁ በኋላ ሰውነታችሁ እንዲፈጨው በቂ ውሃ መጠጣት አለባችሁ።
በእርግዝናችሁ ወቅት ጥሬውን ተልባ በፍፁም መመገብ የለባችሁም። ጥሬ ተልባ ለእርጉዝ ሴት አይመከርም። ምክንያቱም ጥሬ ተልባ ከፍተኛ ፋይበር ስላለው መርዛማ ይሆናል። ስለዚህም ቆልታችሁት ከዛም ወቅታችሁ መመገብ ይኖርባችኋል ማለት ነው።
የተልባ ዘይት በእርግዝና እና ጡት በማጥባት ጊዜ መመገብ አይመከርም።
ተልባ በነፍሰ ጡር ሴቶች ላይ ያልተፈለገ የሆርሞን ተጽእኖ ይኖረዋል።
ተልባ በተለይ ያለ በቂ ውሃ ከተበላ የጎንዮሽ ጉዳቶችን ሊያስከትል ይችላል። ምክንያቱም ለመፈጨት እጅግ አስቸጋሪ ስለሚሆን ነው።
📌በእርግዝና ወቅት
1 ተልባን መመገብ ያለባችሁ በአነስተኛ መጠን መሆን አለበት
2 ጥሬውን ተልባ እና የተልባን ዘይት በእርግዝና ወቅት መመገብ የለባችሁም
3 ተልባን ከተመገባችሁ በኋላ በቂ ውሃ መጠጣት አለባችሁ
#health
#flaxseed
#እርግዝና

Пікірлер: 209
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን በደህና መጣችሁ ላይክ እና ሼር በማድረግ በቅንነት ሌሎችንም እናስተምር 🙏🙏🙏 መልካም ጤና
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
Mifeligew mikir new tebarek
@neima4755
@neima4755 8 ай бұрын
ዶክተር ጥያቄየን መልስልኝ እባክህ ልለምንህ እርግዝናየን ስቆጥር ፔሬድ ያየሁበትን ነው የምቆጥረው ወይስ እባሌ ጋር የተገናኘሁበትን ማለቴ ፔሬድ በመጣ ከ14 ቀን ቡሀላ ነው ግንኙነት ያደረኩት የተገናኘንበትን ቀን ነው መቁጠር ያለብኝ የይስ ፔሬድ የመጣበትን ቀን??
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 8 ай бұрын
@@neima4755 ፔሬድ ከመጣበት ቀን ጀምረሽ ነው።
@MusaYimer
@MusaYimer Жыл бұрын
አያቴ ስምንት ወሬ ሲገባ ማታማታ ተቆልቶ የተፈጨውን አንድ ብርጭቆ ለብ አድርጌ እንድጠጣ ትመክረኛለች።ሶስት ወልጄ አራተኛ እርግዝና ላይ ነኝ።አልሀምዱሊላህ ምጤም ገር ነው።ምጥ ያገራል ትለኝ ነበር።አንተ እንዴት ታየዋለህ?
@senikonjo2697
@senikonjo2697 Жыл бұрын
አብሶ ልትወልድ 5 ቀን ምናምን ሲቀራት በጣም ጥሩ ነው ይባላል😊
@semiraaraga
@semiraaraga Ай бұрын
9 ጀምሬ 15 ቀን አነሳሁለት አለሀምዱሊላ አስራ አምስ ት ቀን ቀረኝ ማለት ነው
@atesdealemu4260
@atesdealemu4260 Жыл бұрын
ዶክተር መልስልኝ በአላህ እኔ አሁን 5 ወር ሁኖኛል ክትትልም አደርጋለሁ ፅንሱም አልሃምዱሊላህ በሰላም ይገኛል እና በዚህ ስአት እንቅስቃሴ ወክ ባደርግስ ያው ሲወለድ ምጡን እዲያቀልልኝ ምን ትላለህ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ጥሩ ነው ። ምንም ችግር የለውም። ፅንሱን የሚጎዳ ነገር ለምሳሌ ከባድ እንቅስቃሴ ፣ ኬሚካል ነገሮች ራስሽን አታጋልጪ እንጂ መራመድ ችግር የለውም እንደውም ጥሩ ነው ምጥን ያቀላል።👍
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 10 күн бұрын
ሰላም ዶ/ር እኔ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ሶሰተኛው በዘጠኝ ወር ከአምሰት ቀን ሞተብኝ ምክንያቱን ሰጠይቅ ሸንት ውሃ ማነሰ ነው አሉን መጀመሪያ አይታወቅም ? 2/ ከሱ ብኋሏ እርግዛና ፈራው አሁን ግን እድሜዬ 39ነው ፔሬዴ ሀምሌ 5/11/2016መጣ በ8 ፀዳው በ16 ግንኙነት አደረኩኝ እሰካሁን ፔሬድ አልመጣም ፈራው እባክህን ጊዜ ሰጠኝ መልሰልኝ አመሰግናለሁ
@user-pi5ps7ig7d
@user-pi5ps7ig7d 8 ай бұрын
በርታ ወንድም በእውነት እናመሰግናለን ❤
@BeminetLegesse
@BeminetLegesse 18 күн бұрын
ዶ/ር አምስተኛ ወር ላይ ነኝ ግን በግራ ጎኔ መተኛት አልችልም ምንድነው
@mdali7731
@mdali7731 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ ጥሩ ምክር ነዉ
@user-vl7uq7ol2f
@user-vl7uq7ol2f 2 ай бұрын
Doctor 8 ወር ሞላኝ ግን ምግብ መብላት አልቻልኩም ያቀለሸልሸኛል በግድ ከበላው ደሞ ያስታውከኛል በቀን አንደ ከበላው ይዘጋኛል እራብ የምባል ነገር አይሰማም በጣም ከስችያለው😢 እባክህ መፍተ ካለ ንገራኝ ሳልጎዳ በፍት😢😢😢
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 ай бұрын
በዚህ ወር ነው ክብደት መጨመር የሚጠበቅብሽ። ስለዚህም ምግብ መመገብ አለብሽ። ትንሽ ትንሽ እያደረግሽ በተደጋጋሚ ተመገቢ። ፈሳሽ ውሰጂ። ማስመለስ እንዳያስቸግርሽ ሎሚ ወይም የዝንጅብል ሻይ በቀን አንዴ ጠጪ።
@user-vl7uq7ol2f
@user-vl7uq7ol2f 2 ай бұрын
@@dr.amanuel- እሺ በጣም አመሰግናለሁ ክበርልኝ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
Enameseginalen mifeligew mereja new edme yistik❤
@kalkidanchkesema8623
@kalkidanchkesema8623 6 ай бұрын
ዶክተር ሰላምክ ይብዛ ጥያቄዎቼን ከይቅርታ ጋር መልስልኝ እርግዝናዬ ለ2ተኛ ጊዜ ነው የመጀመሪያው መንቶች ናቸው ።አሁን በ3 አመቴ ነው ያረገዝኩት ገና 7ሳምንቴ ነው ዶክተሩ ከፅንሱ ጋር የሆነ ውሃ ነገር ይታያል ሁሉም ሴቶች ላይ ያጋጥማል ነገር ግን የሚያድግ ከሆነ በሰርጀሪ ይወጣል አለኝ ። አንተ ከምን አንፃር ታየዋለህ ጨንቆኛል መልስልኝ እባክህ
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n 3 ай бұрын
እኔ ጋረገዝኩ ጀምሮ ተልባ ተጠቅሜ አላቅም አሁን8ተኛ ወሬ ነው መውለጃየ ሲደርስ እጠቀማለሁ ብየ እየጠበኩ ነው
@rahelassefa3046
@rahelassefa3046 8 ай бұрын
ዶ/ር ስኳር አለብኝ ግን ምንም መድኃኒት አልወስድም አሁን አራተኛ ወሬን እየጨረስኩ ነው። ከአሁን ልጀምር ተልባ መጠጣት? ሌላስ ምን ትመክረኛለህ? እባክህ በጣም ጨንቆኛል
@user-lg1ws9pq1v
@user-lg1ws9pq1v 7 ай бұрын
አርእዳጠጭ😮😢መውለጃሽሲደርስነው
@user-jl7bo9fg5p
@user-jl7bo9fg5p 7 ай бұрын
ያስወርዳል ይባላል በተለምዶ🙄 እናመሠግናለን
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 28 күн бұрын
Ara awo edawoma enamikata zamida nibaracha arageza nibara taliba edata edatatichuwa alakemi becha lejuma mota esuwami mitacha😢😢😢😢allha janitali feradawase yewofekata tatanikaku
@jhvdg1472
@jhvdg1472 Жыл бұрын
እኔ 9 ኛየን ጨረስኩ ተልባም እጠጣለሁ ግን ሊመጣልኝ አልቻልኩም በጣም ጨቆኛል 😢😢ምላድርግ
@sikosilo5114
@sikosilo5114 7 ай бұрын
ኡፍ አብሽሪ ፈጣሪ ይርዳሽ እኔ 4,ወሬ ገብቻለሁ
@DagiZeethio33
@DagiZeethio33 2 ай бұрын
መስከረም 19 2016 መቸ ነው የምወልደው
@Meryem-jy8of
@Meryem-jy8of 7 ай бұрын
ደኩተርየ በእናትህ መልስልኝ የክታሮት መዳሃንት መቃመጫየ ወጣኝ ሰገራ ሰሸን ያስቸግረኛል😢👏
@temirbintali3656
@temirbintali3656 6 ай бұрын
😢😢😢😢እኔም ነኝ ልሞት ነው
@eslemanworku8054
@eslemanworku8054 Жыл бұрын
የመጀመሪያዬ ነዉ 8ወሬ እና ክትትሌ ባህርዳር ነዉ ለመዉለድ ደሞ ወደ ቤተሰብ ሌላ አገር ልሄድ ነዉ እና ከክትትሌ ሆስፒታል የማፅፈዉ ይኖራል?ሌልዉ ቀኝ ታፈየን በጣም የሚለዉ አይገልፀዉም ቁርጥማት ስዉር ነዉ የሚያረገኝ የሚያሽ ሰዉ ሲያየኝ የስጋ ቁርጥ ነዉ ልሽሽ አለኝ ፈራሁ ተዉኩት እደገና ሲያመኝ ሆስፒታል ገግል ሂጄ እራጅ አሱኝ ብላቸዉ አሁን አትችይም ብለዉ አልትራሳዉድ ተነሳሁ የፅንሱን ደህንነትና ስት ወር እደሆነዉ ለማወቅ እና ፅንሱ ደና ነዉ ግን በቀኝሽ በኩል እቁልጢ ወይም የቁላል ማምረቻዉ አጠገብ እዉሀ የቋጠረች አለች ብለዉ ክኒን ሰጡኝ 10 ቀን የሽት ቧቧ እፊክሽንም አለብሽ አሉኝ ያበጠችዉ ፈርቸ ነበር ወደካሰር የሚቀየረዉ አደለም ከወለድሽ በሗላ ትታይዋለሽ አለኝ ቢሆንም ዉስጤን ፈራሁት እነዚህ ህመሞች በምጥ ላይ ችግር ያመጣሉ ?ለወደፊትስ ጉዳት ይኖረዋል ?በፈጣሪ መልስልኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
እጢው ovarian cyst የምንላት ናት። አሁን ላይ ችግር የለውም። ትንሽም ስለሆነ እያደገ ከሄደ ነው መጥፎ። ስለዚህ ክትትልሽን እንዳተይ። ከወለድሽም በኋላ የተሰጠሽን መድሃኒት ደግሞ በአግባቡ ውሰጂ ።
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር 1 2ሳምንታ ነኝ ዛሬ ቴክ አፕ ነበረኝ እና በሚቀጥለው ስመጭ ምርመራ ታደርጊያለሽ አለኝ ከ ምን ተነስቶ ይሆናል ብዬ አስጨንቀኝ ? ዶክተር አባክህ ባየህ ሰዓት መልስልኝ ሁሉ ጥሩ ነው ነው ያለኝ ግን
@user-kq5hl1kp4d
@user-kq5hl1kp4d 5 ай бұрын
እናመሠግናለን
@user-ei9zf5vg5x
@user-ei9zf5vg5x 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-sz8jh7od2z
@user-sz8jh7od2z 8 ай бұрын
ተልባ ለምጥ በጣም አሪፍ ነው
@user-ig7uu5uj4t
@user-ig7uu5uj4t 6 ай бұрын
ሰላም ደኩተር አምተኛ ዉሪ ነኝ እና ሽንት ሽንት ያረገኛል ምን ማረግ አለብኝ ❤🙏🙏
@mesalih8063
@mesalih8063 6 ай бұрын
ምንም ማድረግ አትችይም ሲመጣ ብቻ መሽናት ነው ይህ የኔም ችግር ነው በጣም ነበር የሚያስቸግረኝ አላህ በሰላም ይገላግልሽ እርግዝናውንም ያቅልልሽ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 11 ай бұрын
,ጨጓሬዬን ተቃጠልኩ ዉሀ በጣም ነዉ ምጠጣዉ በተለይ ማታ ማታ 39 ሳምንቴ ነዉ ምን ልጠቀም እባክህ መልስልኝ
@amenkiya7030
@amenkiya7030 6 ай бұрын
telba
@user-oo6ob6iv6f
@user-oo6ob6iv6f Жыл бұрын
Sel abshi tekimna gudate biyasrdune lek endtelbaw
@LEYLASABIR-nh6dc
@LEYLASABIR-nh6dc Ай бұрын
ወይሰ እወቅሩብ እንዴትናው ማዳረግ አለብኝ ምልሰልኝ ዶኩተረ
@LEYLASABIR-nh6dc
@LEYLASABIR-nh6dc Ай бұрын
እሺ
@Habib-mw8hj
@Habib-mw8hj 3 ай бұрын
Doctor enie 4were new ena tre telba maletm whawn asadre twat nbr yetetahut keza betam chegurayen eyamemegn nw adis hmem yisrmagnal ena hakim gar mehed alebgn ebakh melslgn
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 3 ай бұрын
መሄድ አለብሽ አዎ በዛውም ቼክ አፕ አድርጊ። ደግሞ ጥሬ ተልባ አትጠቀሙ ብያለው ተልባ የተቆላው ነው እንዲሆን የሚመከረው።
@user-nr7dr5cb5z
@user-nr7dr5cb5z Жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተርየ❤❤❤❤❤
@tsegimarr3023
@tsegimarr3023 Жыл бұрын
thanks a lot yene teyakae neber
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
እሺ መልካም
@user-sg2wp1md2i
@user-sg2wp1md2i Жыл бұрын
Dr eni 4 wer honogal gn ቃሪያ ሎሚ እጠቀማለው ችግር አለው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ከበዛ አዎ ጉዳት አለው። በመጠኑ እየተጠቀምሽ ወይም እየተመገብሽ ከሆነ ችግር የለውም። እንደውም ለእርጉዝ ሴት ጠቃሚ ነው። ደግሞ በሎሚ ፈንታ ብርቱኳን ተጠቀሚ በደንብ።
@neimadteshale
@neimadteshale 2 ай бұрын
Betam new yemamesegnew ene yemejemeriyaye new saregz ena hulem tewat tewat 1 glass be wetet yetefeche telba juice etetalew gn and guadegnaye metfo endehone negragn neber gn metetaten alakomkum 1 glass daily metetat bzunew libal ychlal ende doc..
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 ай бұрын
ብዙ አይደለም። ዋናው ተልባ ለነፍሰጡር የማይመከረው ጥሬው ሲሆን ብቻ ነው።
@zuzumohammed8947
@zuzumohammed8947 Жыл бұрын
ዶክተር እኔ ዉሀ በጣም አበዛለሁ ጠጥቸ አልጠግብም 9ወሬ ሊያልቅ8ቀን ነዉ የቀረኝ ችግር አለዉ እንደ ዉሀ ማብዛት ባክህ መልሥልኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
የለውም። በቀን ከ 10 እስከ 12 ብርጭቆ ነው የሚመከረው
@foziyaali4661
@foziyaali4661 Жыл бұрын
ወለድሽ ወይ ?
@eskatube3056
@eskatube3056 2 ай бұрын
ፓፓያስ ዶክተር ይከለከላል? ያልበሰለ ነው የሚከለከለው የሚል ነገር አንብቢያለሁ ግን ጥሬ ሲጀመር እንዴት ይበላል?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 ай бұрын
አዎ ፓፓያ ለነፍሰጡር ጠቃሚ ነው ። ያልበሰ ማለት አረንጓዴ የሆነ ፓፓያ ለማለት ነው። እሱ አይበላም።
@eskatube3056
@eskatube3056 2 ай бұрын
@@dr.amanuel- ከላይ አረንጓዴ ማለት ነው? እሺ ፈጣሪ ያክብርልኝ፡፡
@Lidu21
@Lidu21 5 ай бұрын
ዶክተር ሰላም ይብዛልኝ እኔ አራት ወሬ ነው እና ግን ተልባ ከአሁኑ ጀምሮ መውሰድ አለብኝ እስኪ መልስልኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 ай бұрын
ከ አሁንም ወር መመገብ ትችያለሽ። ግን የሚመከረው በምጥ መቃረቢያ ከ 8 እና 9 ወር ጀምሮ ቢሆን ነው።
@sikosilo5114
@sikosilo5114 7 ай бұрын
ዶክተር በፈጣሪ መልስልኚ እኔ 4,ወሬ ገባ ግን ምንም ክትትል አላደረኩም እምን ደረጃለይ እዳለ አላቅም ምን ማድረግ አለብኚ ቀኚ እግሬን በጣም ነው እሚያመኚ ተኚቸ ስነሳ አይነሳልኚም በጣም ይይዘኛል ሀኪም ለመሄድ ገዘብ ልያዝ በማለትነው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 7 ай бұрын
አራት ወር እስኪሞላሽ ምንም ክትትል አላደረክሽም ? ለምን ? የእግር ህመም የሚከሰተው ክብደት እየጨመረ ስለሚሄድ ነው በእርግዝናው እና በፅንሱ ምክንያት። ነገር ግን ህመሙ የእግር እብጠትም ካለው ወይም የማይመለስ እና የሚቆይ ከሆነ ወደ ህክምና
@mahiderLijalem-qr9yz
@mahiderLijalem-qr9yz Жыл бұрын
ስለምሰጠኝ መረጃ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።ግን ጥያቄ አለኝ እኔ ነፍሰጡር ነኝ ተልባውን አፍልቼ ውሀውን ብጠጣ እሚያመጣው ችግር አለ???
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
የለም። ተልባን ግን ነፍሰጡር ሴት ማብዛት የለባትም። በመጠኑ ነው መጠቀም ያለባት። እሱን እወቂ።
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 9 ай бұрын
@@dr.amanuel-ዶ/ር የ21 ኛ ሳምንት ነፍሰጡር ነኝ እና ተልባውን በእንጀራ ፍትፍት ብበላስ ችግር አለው ?
@user-su6sl9zu7v
@user-su6sl9zu7v Ай бұрын
ስላም ዶክተር በጣም ያስጨነቀኝ ጥያቄ ነበረኝ ባለፈውም በሌላ ቪዲዮ ጠይቄክ አልመለስክልኝም እባክህ ከቻልክ መልስልኝ እኔ ባለትዳርና የ2ሴት ልጆች እናት ነኝ 33አመቴ ነው የመጨረሻ ልጄ 5 አመቶ ነው አሁን ለመውለድ ስሞክር ፅንሱ ይቀመጣል ግን ከ1 ወር እና ከ3 ሳምንት አይዘልም በራሱ ግዜ ይወርዳል ከአሁን ለ4 ጊዜ ሲወርድ ነው መሞከር ከጀመርኩ 3 አመት ሆኖኛል ምን ትመክረኛልህ ጆክተር አማክሬ ምንም ችግር የለብሽም ነው የሚለኝ እባክህ ምን ላድርግ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Ай бұрын
ምንም ችግርማ ሊሆን አዮችልም። በተደጋጋሚ የፅንስ መጨናገፍ በአብዛኛው የሚከሰተው ከጄኔቲክ ወይም ከክሮሞዞም እክል ነው። ስለዚህም ሀኪም ቤት ቀይረሽም ቢሆን ምርመራዎትን አድርጊ። ፎሊክ አሲድም ይታዘዝልሻል። ቅድሚያ ግን የጄኔቲክ ምርመራ ማድረግ አለብሽ።
@user-su6sl9zu7v
@user-su6sl9zu7v 27 күн бұрын
@@dr.amanuel- በቅድሚያ ችግራቹ ችግሬ ነው ብለህ ስለምትመልስልን እድሜና ጤና ይስጥልን አመስግናለው እሺ አንተ የምትገኝበት ሆስፒታል ወይም ስልክ ቦታ ብትነግረኝ ምክንያቱም ሶስት ሆስፒታል ሄጄ ሶስቱም ተመሳሳይ ነገር ነው ያሉኝ ስለዚ የትኛው ሆስፒታል ትመክረኛለህ እኔ ያለሁት አ አ ነው
@user-su6sl9zu7v
@user-su6sl9zu7v 27 күн бұрын
@@dr.amanuel- ፎሊክ አሲድም ወስጃለው ታዞልኝ እንዲሁም ፕሪናታል ለ3 ወር ግን ምንም ለውጥ የለውም
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 7 ай бұрын
እነመሰግነለን ዶክተር🎉🎉🎉🎉❤
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 5 ай бұрын
ከምግብ ብሗላነው ወይሰ ከምግብ ብሗላ ??
@LEYLASABIR-nh6dc
@LEYLASABIR-nh6dc Ай бұрын
እኔ ዶኩተረ 33 ተልባ ችግረ አለውይ ሳሞቴነው አሆላይሰ በጀሞረ
@LEYLASABIR-nh6dc
@LEYLASABIR-nh6dc Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@CarolinaJovane-tz7bt
@CarolinaJovane-tz7bt 4 ай бұрын
Doctor Betame newe yemamesegnh
@melkamzeleke5471
@melkamzeleke5471 Жыл бұрын
እኔ 2 ወር ሆነኝ እና እየበለሁ ነበር ተልባ እና ይቅርብኝ እንዴ ዶ/ር
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
Bebzat kalhone ena alfo alfo kehone mitmegebiw chgr yelewm ....bicha kebelash behuala bedenb wiha xechi
@abu-y6q
@abu-y6q 10 ай бұрын
Dr algebagnm tekolto sayfech btetaw chgr alew please melslgn 9 wer gebchalew
@FhfhfgfGdgdg
@FhfhfgfGdgdg Ай бұрын
ዶክተር ይቅርታ ተበጥብጦ ነው ወይስ ከእንጀራ ወጡ ተሰርቶ ነው ?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Ай бұрын
ተበጥብጦም በእኖጀራውም ይቻላል። ብቻ ጥሬውን ዘፍዝፋችሁ አትጠቀሙት።
@amybutt104
@amybutt104 Жыл бұрын
እኔ በፈረጆች ፌብረዋሪ 18 9ወር ይገባል እና አሁን ተቆልቶ የተፈጨ 1ብርጭቆ ማታማታ ብቻ እየጠጣሁ ነው ሀኪሞች የልጁ ጭቅላት ወደታች ነው ክብደቱ 2.6 ሶስት ያልሞላ እንደሆነ እና ስካር ነገሮች በጣም እንድቀንስ ነግረውኛል የወገብ ህመም ቃር ንፁህ ውሀ ጠጥቼ በጣም ያቃጥለኛል 😢 በጣም ምግብ የተባለ ስመገብ ቃር ሙሉ የእርግዝና ጊዜ በጣም ያቃጥለኛል
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ስኳር ነገሮች እንድትቀንሺ የተነገረሽ የልጁ ክብደት ከፍተኛ እንዳይሆን እና የደም ስኳር መጠንሽ ለመቆጣጠር ነው። ይህ ትክክል ነው። ስኳር ያላቸውን ምግቦች ነፍሰጡር ሴት እንድታዘወትር አይመከርም። በምትኩ ፍራፍሬዎችን እንድትመገቢ ነው የሚመከረው። ቃሩ ደግሞ መንስኤው ማህፀንሽ መጠኑ እያደገ ስለሄደ በጨጓራ ላይ ተፅዕኖ ስለሚፈጥር የጨጓራ አሲድን ወደ ላይ ስለሚያወጣው የሚፈጠር ነው ለዛ ነው። የተለመደ ነው ችግር የለውም። ተልባውንም መጠቀምሽ አይጎዳም። ተልባ ጥሬውን ከሆነ እና በእርግዝና መጀመሪያ ከሆነ ነው እምብዛም የማይመከረው።
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ሌላው ለቃሩ እያረፍሽ አነስተኛ አነስተኛ ምግብ ተመገቢ ማለትም ባንዴ ብዙ ምግብ አትመገቢ፣ ስብ የሆኑ ምግቦችን ቀንሺ ፣ እና ማታ እንደበላሽ አትተኚ ቢያንስ ከመተኛትሽ በፊት ከ3 ሰዓት በፊት ተመገቢ። ስለ ቃር ቪድዮ ሰርቻለው የበለጠ ከሱ ላይ መመልከት ትችያለሽ።
@zdetube8647
@zdetube8647 Жыл бұрын
​@@dr.amanuel-ይህ የእኔም ችግር ነው ለምክርህ እናመሰግናለን
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@neima4755
@neima4755 8 ай бұрын
ይሄ የኔም ጥያቄ ነበር ዘጠኝ ወሬ ነው ቃር ሊገለኝ ነው ዛሬ ተልባ ልሞክረው ነው
@kidukidk6822
@kidukidk6822 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ለመጨረሻ ጊዜ ፔሬድ ያየሁት ሚያዝያ 7/2015 ነው አሁን ስንት ወር ነኝ መቼስ ነው የወሊድ ቀኔ እባክህ መልስልኝ
@RuthMarkos-qm3mn
@RuthMarkos-qm3mn 4 ай бұрын
ወለድሽ?
@misganatesema8851
@misganatesema8851 9 ай бұрын
Thank you so much
@helenman5276
@helenman5276 5 ай бұрын
ለፊት እና ለፀጉር መቀባትስ ጉዳት ይኖረዋል
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 ай бұрын
የለውም
@nooreat9595
@nooreat9595 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዬኔጥያቄ ኣድ ነብሰጡር ተምር ብበላ ችግር ኣለዉዴ?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
የለውም ግን ስኳርነት ስላለው ማብዛት የለብሽም
@tnsaedessie88
@tnsaedessie88 Жыл бұрын
እኔ የ8 ወር ነኝ እና ጥሬውን ተልባ ተቀቅሎ በስኳር መጠጣት ለምጥ ያቀላል አሉኝ ቢያንስ ወር ሲቀርሽ ጀምሪው አሉ አንተስ ምን ትለኛለህ ዶክተር
@LiyaDemisse-mj5nj
@LiyaDemisse-mj5nj Жыл бұрын
Doctor tenayestlegn?senaficiii awazee yemibalewn betmm yamregnal bimegebew chiger alew?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ሰናፍጭ ለእርጉዝ ሴት በተለይ እስከ 3 ወር ድረስ አይመከርም። ለፅንሱ ጎጂ ነው። በተለይ በጣም ከተመገባችሁት። አንቺ ለአምሮትሽ በትንሽ መጠን ብይ ለአንዴ። ነገር ግን አብዝቶ መመገብ አይመከርም። ጥንቃቄ አድርጊ።
@MhaiMmeiden-kf1di
@MhaiMmeiden-kf1di Жыл бұрын
ሰለም 40ሰምንት ምልቶኘል ሚጤ አልመጠም የምጥ መርፊ መውሰድ አለብኝ
@user-kh3td3zu2j
@user-kh3td3zu2j 9 ай бұрын
እባክህ ዶክተር መልስለኝ እኔ መውለጃዬ ተቃርቧል እና ተልባ ለምጥ ጥሩ ነው ብለውኝ እየጠጣሁ ነው ግን ብዙም አልተመቸኝ ልተወው ወይስ ልጠጣየሆነ ስጠጣ የድካምና ሆዴ የመክበድ ስሜት ይሠማኛል
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 9 ай бұрын
ተልባ ምጥ ያቀላል የሚለው ነገር ሰው ነው ሚለው እንጂ በህክምና የተረጋገጠ እውነት የለውም። እንደውም ከመጠን በላይ ከተጠጣ ምጥን ያለ ጊዜው ያመጣል። ስለዚህ አይመከርም። ለእርጉዝ ሴት በቀን እስከ 30 ግራም (የተፈጨ ማለት ነው) ተልባ እንድትጠቀም ነው የሚመከረው። ከዛ መብለጥ የለበትም። ጥቅሙ ግን ለምጥ አይደለም። የማይስማማቸው ሴቶች ደግሞ ስላሉ ለምሳሌ አንቺ እየተስማማሽ ስላልሆነ አቁሚው መጠጣትሽን። ፍራፍሬ ተመገቢ። እንቅስቃሴ አድርጊ። ከባድ ሳይሆን መራመድ ፣ ወክ ማድረግ ያሉ እንቅስቃሴዎችን አድርጊ። እንዳትቀመጪ ። ቴምር ተመገቢ ለምጥ ጥሩ ነው። እሰራለው ስለዚህም።
@hosenhosen6687
@hosenhosen6687 Ай бұрын
ሳታበዢ ትንሽ ትንሽ ጠጭ እህቴ መውለጃሽ ከቀረበ በተለይ አሪፈ ነው እኔ ዶክተር ልሁንሽ ክክ
@user-uq9mc5my7g
@user-uq9mc5my7g 9 ай бұрын
ምርጥ ሰው❤❤❤❤
@hailemariamsintayehu1872
@hailemariamsintayehu1872 Жыл бұрын
እኔ የአምስ ወር እርጉዝ ነኘ ዛሬ የተልባ ዘይት ተጠቀምኩ ለአንድ ቀን ምን ችግር አለው ?😢
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
የለውም
@edlawittekeba664
@edlawittekeba664 Жыл бұрын
ዳ/ር አሁን 13ሳምንት እርጉዝ ነኝ ከባድ የደም መፍሰስ ገጠመኝ በሀኪም እርዳታ ደሙ ቆመ ልጁ ጤነኛ ነው ግን ደግሞ ሊወርድ ይችላል እረፍት አድሪጊ አሉኝ እንዴት ነው እስኪ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
እውነት ነው። እረፍት ማድረግ አለብሽ። እንዲሁም የፅንስ ክትትል ማድረግ አለብሽ ። ይህ ከባድ ነገር ነው።
@yeos1298
@yeos1298 Жыл бұрын
ALLAHA YITBKEN
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 Жыл бұрын
Ayzosh enate
@user-wm3qn4ec6j
@user-wm3qn4ec6j Жыл бұрын
ዶክተር 41ሳምንት ከ4ቀኔ ነው ገን እያፈላሁ ነው የጠጣሁ ችግር አለው እባክህ መልስልኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
የለውም። ግን አብተሽ እንዳትጠቀሚው። በተለይ ጥሬውኖ
@user-qd3je7uy8r
@user-qd3je7uy8r Жыл бұрын
selam endat nehi ena degmo weha emibal ngri ebi blongeal ena degmo ayribngem endhulgzawe new ememgbew
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ውሃን የሚተካ ፈሳሽ መውሰድ ነው።
@amybutt104
@amybutt104 Жыл бұрын
ስለ መረጃው በጣም እናመሰግናለን ግልፅ የሆነ መረጃ ነው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በቅድሚያ 🙏🙏🙏
@user-wm3qn4ec6j
@user-wm3qn4ec6j Жыл бұрын
ችግር አለው ዶክተር የተፈላ ነው
@mesishume6794
@mesishume6794 Жыл бұрын
selam docter ahun 8wer ke 3samint negn teliba metetat lijemir new gin eskemiweld ken dires ken be ken biteta cheger alew?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
የለውም ነገር ግን ቆልተሽ ተጪ ። ጥሬው አይመከርም። በጣም ከፍተኛ ፋይበር ስላለው።
@mesishume6794
@mesishume6794 Жыл бұрын
አመሰግናለው
@merylama8993
@merylama8993 Жыл бұрын
ዶክተር እኔ ማሰረድ እፈልጋለው አውን አንዶር ነው ካረገዝኩኝ እና ተልባ ብጠቀም ያሶርድልኛል
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es Жыл бұрын
አያሶርድም ለምጥ ነው የሚረዳው ተልባ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አረ አያስወርድም። መድሃኒት ነው ፅንስ የሚያስወርደው። ተልባ ኮ ምግብ ነው።
@merylama8993
@merylama8993 Жыл бұрын
@@dr.amanuel- አረ ዶክተር ተባበረኝ እኔ ስደት ነው የምኖረው እና የማሶረጃውን መዳኒቱን ፃፍልኝ ከአረገዝኩ አንድ ወር ሆነኛል
@afrahnesru485
@afrahnesru485 Жыл бұрын
@@merylama8993 ምንድን ነው የሚያሶርደው ለኔም ንገሪኝ
@merylama8993
@merylama8993 Жыл бұрын
@@afrahnesru485 ኪኒኒ አለ እማ ዱባይ ከሆንሽ አስመጣልሻለው
@user-zf1uy8zx6p
@user-zf1uy8zx6p 9 ай бұрын
docter ሱፍ bergzna gize endet ytayal ene ye suf fitfit azewetralehu please melslgn
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 9 ай бұрын
ጥሩ ነው። ሱፍ ፋይበር ስለሆነ ለእርግዝና ጥሩ ነው። ምንም አስጊ አይደለም።
@user-zf1uy8zx6p
@user-zf1uy8zx6p 9 ай бұрын
amesegnalehu doctorye tebarek🙏
@negussiekifle4174
@negussiekifle4174 Жыл бұрын
ዶክተር 9 ወር ስገባ በቀን 1 ብርጭቆ ብጠጣ ይበዛል እንዴ እባክህ ዶክተር መልስልኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ችግር የለውም። ጥሬውን ግን እንዳትጠቀሚ። ቆልተሽ ይሁን።
@negussiekifle4174
@negussiekifle4174 Жыл бұрын
AMesegnalehu dokter
@Tigedemis
@Tigedemis 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ enameseginalennn
@sadseas9189
@sadseas9189 Жыл бұрын
ለትምህርትህ በጣም እናመሰግናለን የኔጥያቄ ብዝወች ከወለዱቡሀላ ተልባን ቆልተው ፈጭተው በደብያፈሉትና ይጠጡታል ችግሮየለውም ከቻልክመልሰልኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አዎ የለውም። በእርግዝናም ጊዜ ኮ አይከለከልም። ጥሬው ከሎነ ነው። የማይመከረው። እንጂ ችግር የለውም።
@mkkg167
@mkkg167 Жыл бұрын
ዶክተር እኔ 7 ወሬ ነው ምጤን እድያገራልኝ ከመቼ ጀምሮነው መጠቀም ያለብኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ከ 8 ወር አጋማሽ አካባቢ ። በርግጥ አሁንም ብትጀምሪ ችግር አያመጣም።
@mkkg167
@mkkg167 Жыл бұрын
@@dr.amanuel- አመሠግናለሁ ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ Iron.folic Acid.Vitamin B12.Vitamin B6.Zinc ,Coppre& Iodin ይሄን ቫይታም ብጠቀም ፅሡን ያፋፋብኛልዴ እየተጠቀምኩ ነበር እደዛ ሲሉኝ አቋረጥኩት እባክህን ንገረኝ👍
@user-fs8fy7fj8i
@user-fs8fy7fj8i 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር አማን ስምንተኛ ወሬ ነው አሳዘይት ልጠቀም❤❤❤
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 ай бұрын
አዎ ተጠቀሚ ። ከ 3 ወር ብትጀምሪ ጥሩ ነበር ። ግን መውለጃሽ ሲቃረብ አቁሚው።
@amenkiya7030
@amenkiya7030 6 ай бұрын
endet adrgesh ltechi nu shitawus
@user-uz4rj9xg9i
@user-uz4rj9xg9i 8 ай бұрын
እኔ 37 ሳምንቴ ነው ቢያንስ ተልባን በቀን አንድ ግዜ መጠቀም ይቻላል ወይ ነው ወይስ በየቀኑ አይመከርም መልስልኝ ዶክተር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 8 ай бұрын
ቪድዮው አልገባሽም? ተልባ በእርግዝና ወቅት ችግር የለውም። በመጠኑ ከሆነ። ሲበዛ ኮ ነው የማይመከረው። ስለዚህ በቀን አንዴ ብትጠጪ አይጎዳሽም። ቴምርም ተመገቢ። አሁን ደርሰሻል ።
@genetdegefu3358
@genetdegefu3358 Жыл бұрын
እባክህ ዶክተር እኔ ጨጓራ ተጫወተብኝ ግን የ3 ወር እርጉዝ ነው ተልባውን ዘፍዝፌ አሳድሬ ብጠጣው ችግር ይኖረዋል ??
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
የለውም ግን ከመዘፍዘፍ ቆልተሽ ቢሆን ይመረጣል። እና በደንብ ውሃ መጠጣት ይኖርብሻል። ካልተደጋገመ እና ካልበዛ ተልባ ችግር የለውም።
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Жыл бұрын
@@dr.amanuel- ዶክተር እኔ 43ሳምቴ ነው እና ተልባ እየጠጣሁ ነበር አቁሚ አሉኝ መልስልኝ ቀኔም ሄደ መሠለኝ ሀሳብ ላይ ነኝ አይተህ መልስልኝ አማና
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 2 ай бұрын
እኔም ተቃጠልኩ ልቤቆሰለ ከምን ደረሽ
@saliba9052
@saliba9052 2 ай бұрын
Yetefeche telba sheger alew ende be ergezna gize
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 ай бұрын
Yelewm
@hiwitegrwyti1527
@hiwitegrwyti1527 Жыл бұрын
ስላም ዶክተር ቅሩፍድ በሻሂ መጠጣት ችግር ኣለው እሩጉዝ ነኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
Ye ergizna 3 weratich wisx kehonsh batixechi melkam new .
@DestaD-pp3ny
@DestaD-pp3ny 3 ай бұрын
እንደ ዶክተር ልጅ የስወርደል እበለል አይደለም
@meditube3390
@meditube3390 Жыл бұрын
Eshi misr mabilat be ergzna weqet chigr alew?!
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
Are yelewm
@meditube3390
@meditube3390 Жыл бұрын
@@dr.amanuel- thenk you dr amsgnalew berta
@Salam-yz3im
@Salam-yz3im Жыл бұрын
dr ine 7 wor carishehalw gin jajibel ba shae itatalo baykanu chiger yinoral?
@hshs2981
@hshs2981 Жыл бұрын
ከወለድኩቡሀላ ለመጠጣት በማዘጋጀው ገብስ ቀላቅዬ ካስፈጨውሥ??? የ8 ,ወር እርጉዝነኝ የእግር ጉዞ ካበዛው ምንችግር አለው???ተሽከርካሪ ለፅንሱ ፈርቼነው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ከገብሱ ጋር ችግር የለውም። ሳታበዢ ከሆነ እኩል በኩል እንዳታረጊ። ተልባን በብዛት አትጠቀሙት። የእርግር ጉዞም ከበዛ በመውለጃሽ አካባቢ ከሆነ አይመከርም።
@amebizuneh7116
@amebizuneh7116 8 ай бұрын
እሪጉዝ ሴት አብሽ መጠጣት አለባት ወይ።
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 8 ай бұрын
አስተምሬአለሁ ስለሱ
@hosenhosen6687
@hosenhosen6687 Ай бұрын
ላ አብሽ አይመከም ለእርጉዝ
@serkiyegeta1078
@serkiyegeta1078 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ 8 ወር ከ 3 ሳምንት ላይ ነኝ እና አሁን መጀመር እችላለሁ አይደል ? ሌላው ተቆልቶ የተፈጨውን መጠጣት አልወድም እናም በእንጀራ ፈትፍቼ ብበላው ለምጡ አይጠቅመኝም?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አዎ እንደዛም ብትመገቢ ችግር የለውም። ዋናው የተቆላ ይሁን ጥረው ተልባ ብዙ ፋይበር ስላለው እሱን በብዛት መመገብ አይመከርም። ስለዚህም የተቆላው ነው የተሻለው።
@user-uq9mc5my7g
@user-uq9mc5my7g 9 ай бұрын
በምን አይነት መልኩ እንጠቀመው ዶክተርየ ❤❤❤❤
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 8 ай бұрын
ቆልታችሁ ወቅጣችሁ ብትጠቀሙት ጥሩ ነው።
@tizitasolomon3400
@tizitasolomon3400 Жыл бұрын
Early pregnancy ሲሆንስ ያስወርዳል ?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አረ አያስወርድም። ነገር ግን በጣም መመገብ የለባችሁም እንዲሁም ደግሞ ተልባን ከተመገባችሁ በኋላ በቂ ውሃ መጠጣት አለባችሁ።
@zoedodi6294
@zoedodi6294 Жыл бұрын
ወይ ጉድ
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku Жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር እኔ7 ወሬ መጠጣት ብጀምር ጥሩ ነው። X-ray ተያይቼ ልጁ እራሱ ወደላይ ነው አለችኝ ለዚህ የተለየ እንቅስቃሴ አለ ወይ መጀመሪያ በኦፕራስዩን ነበር የወለድኩት😢
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ተልባውን በመጠኑ ቆልተሽ ይሁን ስትጨጪ ጥሬ ርባ ተዘፍዝፎ አይሆንም። የተቆላው ነው
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku Жыл бұрын
@@dr.amanuel- እሺ ዶ/ር አመሰግናለሁ ቆልቼ እጠጣለሁ
@Meseret-oc4tb
@Meseret-oc4tb Жыл бұрын
እርግዝና ለማስወረድ አጠቃቀሙንአሥረዳኚ ዶ/ክተርእባክህ
@almilove7710
@almilove7710 Жыл бұрын
እር ምን አይነትዋ ነሽ 😢😢😢😢 ውለጅው የአብራክሽን ክፍይ አትግደይው በሀይማኖትም አይፈቀድም 😮😮😮😮
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ተልባ አያወርድም።
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
መድሃኒት ተጠቀሚ
@user-lk2iz8ir4s
@user-lk2iz8ir4s Жыл бұрын
​@@dr.amanuel-ውይ ከሷ ጥያቄ ያተ መልስ ሁላችሁም ንስሀ ግቡ ሀጢያት ነው
@zaharamohmmed
@zaharamohmmed 10 ай бұрын
ምን አልባት በምክንያት ይሆናል ህይወት የነፍስ ጉዳይ ስለዚህ አትፍረጂ
@birtukansetegn1804
@birtukansetegn1804 6 ай бұрын
ጥያቂ አለኝ ሁልት ሳምንት ቀርቶኛል ተልባ ለጠጣ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 ай бұрын
አዎ ይቻላል። ግን ቆልተሺው ይሁን
@hosenhosen6687
@hosenhosen6687 Ай бұрын
አወ ጠጭ እህቴ
@sifeligalemneh8970
@sifeligalemneh8970 Жыл бұрын
Dr ene 36 samint honognal ena telba tekekilo wehawin eyetetaw new be ken 1 mag ena cheger alew
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አይ የለውም። ያንቺ መውለጃሽ ላይ ስለደረሽ ያን ያህል ችግር አይፈጥርብሽም። በዛ ላይ የተቆላ ስለሆነ ። ተልባ ጥሬው ነው የማይመከረው።
@RuthMarkos-qm3mn
@RuthMarkos-qm3mn 4 ай бұрын
ያን ያህል ስትል ችግርም አለሁ እንዴ? ዶክተር
@ziziahmed2035
@ziziahmed2035 Жыл бұрын
ሰለ መክርህ እናመሰግናለን ግን ጥያቄ ኣለኝ የ6 ወር እርጉዝ ነኝ እና ልጁን ዉሃ በዛበት ኣሉኝ ችግር ሊነሮው ይሆን በናትህ መልስልኝ ዶክተር
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ያን ያህል የከፋ ችግር አያመጣም። ነገር ግን ያለ ጊዜው እንዲወለድ ሊያደርግ ይችላል፣ የእንሽርት ውሃ ቀድሞ ሊፈስሽ ይችላል።
@ziziahmed2035
@ziziahmed2035 Жыл бұрын
Ok dokter betam amesegnaloh ena mn madreg alebign endiqenes
@user-hw5jm2di9q
@user-hw5jm2di9q Жыл бұрын
ተቆልቶ የተፈጨ ተልባ በእንጀራ ፍትፍት አድረጎ ቢመገቡት ችግርአለወይ ?
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 9 ай бұрын
@@user-hw5jm2di9qየኔም ጥያቄ ነው
@ferdimoh8465
@ferdimoh8465 Жыл бұрын
Konjo nw betam doctor ....ene 36 samint gebahu ahun ena 2 ye shorba mankiya telba (tekolto yetefeche ) leb bale wiha eyetetahu nbr mahisen yaleselisal tebiye ena chgr alew ende wey tnsh kereb sil liteta ?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
Chgr yelewm gn endalshiw kereb bity xru new .... Video lay kayeshiw telban atixexu alalkum gn 1 gna mebzat yelebetm huletegna be mejemeriyaw ye ergizna gize bayhon yimerexal lelaw demo kexexachu behual wiha bedenb mexetar yinorbachhual new yalkut ye hod drketn lemekelakel sibal. አንቺ ደግሞ የተቆላ ነው ስላልሽ ችግር የለውም። የተዘፈዘፈው ተልባ ነው ብዙ ፋይበር ያለው እና የማይመከረው። ተመልሶልሻል ብዬ አስባለው።
@raeydanielraey6286
@raeydanielraey6286 Жыл бұрын
Bexam thank you doctor
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ።🙏🙏
@bezawitaregay2583
@bezawitaregay2583 Жыл бұрын
ተቆልቶ ተፈልቶ ቢጠጣስ? 37 ሳምንት ለጀመረች
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ችግር የለውም
@bezawitaregay2583
@bezawitaregay2583 Жыл бұрын
@@dr.amanuel- እሺ አመሰግናለሁ።
@eslemanworku8054
@eslemanworku8054 Жыл бұрын
8 ወሬ ላይ ነኝ በሳምት ስቴ ልጠጣ በባዶሆዴ ብጠቀመም ችግር አለዉ ወይስ ከምግብ በሓላ ነዉ የሚጠጣ በማርያም መልስልኝ?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ተልባን በእርግዝና ወቅት ማብዛት የለብሽም። መጠጣት ያለበት ደግሞ ከምግብ በኋላ ነው።
@user-xl4vq9hu2m
@user-xl4vq9hu2m 3 күн бұрын
Dr 40 semen layi ney telbaa tekakilo bitetaa chigerelom lamiti turunew biloye new
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@arsemaworkenh7831
@arsemaworkenh7831 Жыл бұрын
የ ሰባት ወር እርጉዝ ነኝ ፊጦ መውሰድ እችላለው ወይ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ማነው ይሄንን የመከረሽ ? በይ እንዳታደርጊው ። ፌጦ ፅንስን ያጨናግፋል። ማህፀንን በማኮማተር የደም መፍሰስን ያስከትላል። 7 ተኛው ወር ለይ ደግሞ የደም መፍሰስን በመፍጠር አወላለድ ላይ ችግር ይፈጥራል። ስለዚህ አደራ አደራ እንዳትጠቀሚ። ሌሎቻችሁም ብትሆኑ ፌጦን በየትኛውም የእርግዝናችሁ ወቅት እንዳትመገቡ ። ❌❌❌❌❌❌❌
@mizanamanmidiya8284
@mizanamanmidiya8284 Жыл бұрын
​@@dr.amanuel-ዉይ እኔ በትንሹም ቢሆን አምሮኝ በልቻለሁ አላህ ጠብቆኛል ማለት ነዉ😢 አመሰግናለሁ
@user-mf8kt3dt5k
@user-mf8kt3dt5k Жыл бұрын
ግንምንድነዉ አላወኩትም
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 10 ай бұрын
​@@mizanamanmidiya8284ፊጦ ምንድነው አላወኩትም የሚበላነገርነውደ
@sikosilo5114
@sikosilo5114 7 ай бұрын
የጥቁር አዝሙድ አይነት ነው ግን ነጭ ነው ፌጦ እሚባለው
@DestaD-pp3ny
@DestaD-pp3ny 3 ай бұрын
ዶክተር ልጅ የስወርደል ይበለል አይደል
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 3 ай бұрын
የማስወረድ ደረጃ ላይ ባይደርስም ተልባ ጥሬውን እንድትመገቡ አይመከርም። በተለይም የመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራቶች ላይ
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 5 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 25 МЛН
🔴 ቴምር በእርግዝና ወቅት የሚሰጠው የጤና ጠቀሜታዎች
7:06
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Рет қаралды 20 М.
አራተኛው ወር እርግዝና//Four months pregnancy
12:36
ዘጠነኛ ወር እርግዝና//9 months pregnancy
15:50
Netsa Mereja
Рет қаралды 43 М.
የተልባ መርዛማነት? Could flaxseed be toxic?@ethiopia_nut​
10:08
ETHIOPIA NUT / ኢትዮጵያነት
Рет қаралды 267 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 198 М.
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН