"ኦቲዝም የፍቺ መንስኤ መሆን የለበትም...በልጃችን ብዙ ተፈትነናል /ባለትዳሮቹ/ //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 77,429

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 113
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
አሜሪካ ነው ምንኖረው የራሴን ታሪክ እየሰማሁ ነው እናት አስለቀሰችኝ 2ኛ ልጄ 3 አመትዋ ላይ #MailedAutism አለባት አሉን ሁለት አመት ድረስ አልተቀበልናቸውም ነበር ሶስተኛው አመት ላይ እኔ አምኜ ተቀበልኩ ባሌ ግን አልቀበልም አለ አገሬ በመመላለስ #ፀበል አስጠመቅኳት ክብሩ ይስፋ መድሀኒአለም አሁን በደንብ ታወራለች 10 አመትዋ ነው ማውራት ከጀመረች 3 አመት አልፏታል የእርኩስ መናፍስት ስራ ነው ወላጆች ራሳችሁም ልጃችሁንም #ፀበል አስጠምቁ
@yemar4545
@yemar4545 2 жыл бұрын
🙌👐🤲🙏❤
@bitanianathan322
@bitanianathan322 2 жыл бұрын
Ehte yarglgn medhanealem enem bezi guday yalefku new ahun tsebel yasebku new werekete bichers
@ancientCures
@ancientCures 2 жыл бұрын
ለእምነትሽ ያለኝን ክብር እንዳለ ሆኖ ስለኦቲዝምየተረዳሽ አልመስለኝም ሁሉም በተለያየ ደረጃ ላይ ናቸው:: መንቀሳቀስም ሆነ መመገብ ማውራት የማይችሉ ሲኖሩ እንዳንች ልጅ ደግሞ መናገር የቻሉ ትምህርት ጨርሰው ስራ የያዙ ከዛም አልፎ ለአለማችን ታላላቅ ነገሮችን ያበረከቱ አሉ:: ከሰይጣንም ሆነ ከፀበል ጋር ግንኙነት የለውም አንድ ሰው እጅ ወይ እግር ሳይኖረው እንደሚፈጠር ሁሉ ::
@elsabetmelkamutufa3847
@elsabetmelkamutufa3847 2 жыл бұрын
Ewntesh new yn enate yh kefu menfese new
@tiegist6828
@tiegist6828 2 жыл бұрын
እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር በእውነት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽የኛ ሰው ፈረንጅን ነው የሚያምነው እንጂ የኛ አባቶችን ዝቅ ብሎ ቢጠይቅ መፍትሄ ያገኛል
@asiasaid99
@asiasaid99 2 жыл бұрын
ዋናው ትእግስትነው አባቶች በጣም ታጋሾችናቸው ለእናቶችግን ትንሽ ይከብዳል ግን ዞሮዞሮ መቀበላችን አይቀሬነው አላህ ነው የሠጠን ልክ ጤነኞችንም እንደሠጠን ችግር ያለባቸውንም የሚሰጠን እሱውነው ስለዚህ አልሃምዱሊላህ ማለትነው ግን ልጆቻችን እያደጉ ሲሄዱ የባሠ ያመናል እንደዛህ አይነት ወይም ኦቲዚም ልጆች ያላችሁን ሁሉ ከእኔው ጨምሮ አላህ ብርታትን ይስጣችሁ ይስጠን
@emebetzewde6939
@emebetzewde6939 2 жыл бұрын
እናንተ ሁለት መልካም ጥንዶች ለጀመራችሁት መልካምና በጎ ስራ እግዚአብሔርይር ይርዳችሁ
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትችላላችሁ ብሎ ስላመናችሁ ሰጣችሁ እናንተም አደራችሁን በታማኝነት እየተወጣችሁት ስለሆነ የታመናችሁት ጌታ በድንቅ እና በክብር በአስገራሚ ለውጥ ያድርግላችሁ ለብዙዎች በረከት ስለሆናችሁ ጌታ ያስፋችሁ‼ በብዙ ተባረኩ🙏‼
@senushikore7663
@senushikore7663 2 жыл бұрын
Yes dealing with autism is very challenging mental behavior! To make a difference it needs acceptance, patience, support, and soft hearted to understand what the kids are dealing with in their lives. I agree with them in our society when someone’s behaving or acting differently is an immediately a wrong judgmental instead of finding out why? You guys are right. Bringing the topic to the public it would be very helpful to other parents and educational to the society. Thank you for sharing and God bless everyone!!🙏💚💛❤️
@MrAddisam1
@MrAddisam1 2 жыл бұрын
As a parent of Autistic son, I appreciate this program. God bless this family and all the caregivers/parents of spical need kids . Its not easy but we do it for love every day.
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ረድቷችሁ ተሞክሮአችሁን አካፈላችሁን። የፍቅር ታሪክ አጀማመራችሁና በፈተና የመፅናትን ጨምሮ በውሀ ቀጠነ ለፍቺ የሚሮጡትን ስለሚያስተምር በሱ ዙሪያም ሞዱል ናችሁ። EBS አዘጋጅ እህታችንም ልትመሰገኚ ይገባል።
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rpSld3qqnJt9has ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች
@riselioness5044
@riselioness5044 2 жыл бұрын
Glory to God ! These two couples showed to the world What Christian marriage look like. May God bless them and I wish them all the best !!!
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 жыл бұрын
ብዙ ጥንዶች በኢቤሰ ቀረበው አይቻለሁ ግን የነዚህ ለየት አለብኝ ሰምን መላዐክ ያወጣዋል የሚባል ተረት በዚህ ሰው አየሁ እኔ በወንዶች ከፍተኛ ጥላቻ ነበረኝ ግን እንደዚህ ሰው አሰተዋይና ለፍቅሩ ታማኝ የሆነ ሰው ነው እሷም ረጋ ያለች ነች ግን የባሏ ጥንካሬ ለሷም መኖረ ምክናያት ነው የእናቶች የሚከፍሉት በዋጋ የሚገመት አይደለም ግን እነደዚህ ጠንካራ ወንድም ከጎን ሲኖር ደሰ ይላል እነደ ሰምህ በተረ ሙሴ ነህ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቹህን ይባርክላችሁ ደሰ የምትሉ ጥነዶች ናችሁ ልጃችሁንም የበለጠ በጤና ይጠብቅላችሁ የሚረዳችሁንም ልጃችሁን የበለጠ እውቀቱን ይጨምረለት መልካም ጊዜ ተመኘሁላችሁ !!!
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 жыл бұрын
🙏🙏
@phinehasbetremussie2976
@phinehasbetremussie2976 2 жыл бұрын
Great job mom and dad! Thank you for sharing our story, hope that this helps to support many other families.
@Dimbi378
@Dimbi378 2 жыл бұрын
Oh are you their family
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 жыл бұрын
Wow, 😲! I can imagine how overwhelming and difficult times you’ve been thru. But you’re able to back down from that challenge eventually.
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ይሄ በጣም አስተማሪ interview ነበር ባያጥር ጥሩ ነበር::
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 2 жыл бұрын
It happens to my kids but God is good, tsebel is the best medicine. Medanialem kibru yisfa
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ።
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 жыл бұрын
እንኩዋን እግዚአብሔር እረዳችሁ አሁንም ቀሪ ዘመናቸሁ ይባረክ ያሠባችሁት ይሳካ።
@alemzewdgebre1301
@alemzewdgebre1301 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ብዙ ወላጆች በዚህ አይነት ችግር ተፈትነዋል ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣችሁት
@mer2222
@mer2222 2 жыл бұрын
ስታስቀኑ ጌታ ይባርካቹ 😘
@ritaf804
@ritaf804 2 жыл бұрын
What a wonderful couple 💑 I wish it's a little bit long interview
@asiasaid99
@asiasaid99 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ የኔም ታሪክነው ግን አልሀምዱሊላህ ለትዳሬም ምንም ችግር አለፈጠረብኝም ምክኒያቱም ሁለቱም በፈጣሪ ስጦታ ማመን አለባቸው የሠጠን ፈጣሪነው አይደለም እንደ? ዋናውግን ሁለቱም በፈጣሪያቸው ማመንነው በእርግጥ ለእናቶች በጣም ይከብዳል ግን ዞሮዞሮ የሠጠንን መቀበልነው
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች ኦቲዝም ልጆች ያላችሁ እንዲሁም ለሌለባቸውም እንጀራ በሽሮ እና ከቻላችሁ አትክልት ፍራፍሬ መግቧቸው ከሱበር ማርኬት ታሽገው የሚሸጡ እና ጣፋጭ ነገሮች አትስጡ በአለማችን ላይ በማዳበሪያ እና በኬሚካል የሚበቅሉ ምግቦች የልጆቻችንን አይምሮ እየጎዳ ነው ለብዙም በሽታ እያጋለጠ ነው ህፃናቶች በስኳር በሽታ እየተጋለጡ ነው።
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rpSld3qqnJt9has ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች
@sisent9503
@sisent9503 2 жыл бұрын
Hello there, You are really amazing couples and you are my big heroes too. I am proud of you!!! Your inspirational, educational, & motivating testimony maks you great role models and your personal story is a great educational resource for those who have been struggling with various challenges happening around various aspects of their lives. As you both mentioned in your testimony, open communication is the key to resolve problems happening in our daily lives. I fully understand the painful prices you paid to overcome the challenges you faced. So, heartily appreciate your commitments and the huge sacrifices you paid for each other to sustain your family. I am so impressed too by the strategies you implemented to come up with comprehensive solution i.e. first by creating smaller pieces of solutions that will combine and become matching solution for the big(main problem). Thanks a lot for sharing this door opening story, I hope many others will learn a lot from you and will able to move to a new and bright chapter of life. I wish you complete success in all aspects of your personal life & organizational plan. Highly appreciated the Ebs journalist & the crew members for bringing the guests to the audiences.
@mennibeke2912
@mennibeke2912 2 жыл бұрын
ደስ ይላሉ ታሪካቸውም መሳጭ ነው። ተባረኩ እረጅም እድሜ
@mimigirma4399
@mimigirma4399 2 жыл бұрын
You both are matured and strong. May God bless you with more blessed year full of miracles and happiness.
@lemlemgeremew6366
@lemlemgeremew6366 2 жыл бұрын
I am proud of you .GOD bless you.
@tiegist6828
@tiegist6828 2 жыл бұрын
የመምህር ግርማን በማለዳ መያዝ የሚለውን መፅሐፍ አንብቡት በእውነት ለልጃቹ መፍትሄ ታገኛላችሁ እኔ በጣም ስለጠቀመኝ ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@eyuchristian3981
@eyuchristian3981 2 жыл бұрын
Were I can get it pls sis? Help me
@tiegist6828
@tiegist6828 2 жыл бұрын
@@eyuchristian3981 የት ነው እምትኖሪው
@Peace-hn8sv
@Peace-hn8sv 2 жыл бұрын
Amazing husband and wife brave for coming forward to share your life May god bless you both
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 жыл бұрын
What an amazing couple thank you for creating this awareness and support system for families. What you mentioned is so true we go through so much as a family with Autistic children.
@selomonberihe5366
@selomonberihe5366 2 жыл бұрын
ፈጣረ እሰከመጨረሻ ሰላማቹ ያብዛላቹ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
Amazing parents! I am proud of you 👍🏽 👏🏽🙏🏽💐❤️ god bless Joshua & the whole family 🙏🏽…
@mesfingirma3278
@mesfingirma3278 2 жыл бұрын
Joshua remarkable youngster, kudos to the parents
@muzitabay678
@muzitabay678 2 жыл бұрын
Am so proud this man god bless you more very helper
@hawwipiyajo1945
@hawwipiyajo1945 2 жыл бұрын
Ebs enamesegnalene.
@zufangebremariyam9108
@zufangebremariyam9108 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነዉ
@peace2all51
@peace2all51 2 жыл бұрын
Amazing couples!!!! Very educational!
@tegesttadesse817
@tegesttadesse817 2 жыл бұрын
በጣም ጀግና አባት ነህ አርአያ የምትሆን እህቴ አይዞሽ ህመምሽን እጋራለሁ በተለይ ልጄን ለጸሎትና ለህክምና ይዤ ስወጣ ያማል አይዟችሁ እናንተን ለሌሎች እንድትደርሱ ነው
@zeynebaabadidu1912
@zeynebaabadidu1912 2 жыл бұрын
What amazing Husband 👍God bless you both
@mimit4032
@mimit4032 2 жыл бұрын
May God bless you more!
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
እግዚሔብኤር ትክክል ነዉ ስሰጥ ያዉቃል
@makdatesfaye5554
@makdatesfaye5554 2 жыл бұрын
ብሩክታዊት አንች ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን በእናንተ ደስ ብሎኛል በትረ
@surafeltube3679
@surafeltube3679 Жыл бұрын
በምን ላግኛቸዉ pls
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 2 жыл бұрын
እኔም አህቶቼ ቤት ለማደር ሔጄ የእህቴ ልጅ እዚህማ አታድሪም አለኝ 4አመቱ ነበር ላሎዬ የእኔ መካሪ።
@wanoffee5795
@wanoffee5795 2 жыл бұрын
ይሄ የኔ ታሪክ ነው :: ሁሉ ያልፋል ግን
@user-jn7mj5rj4n
@user-jn7mj5rj4n 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አሁንም ይርዳችሁ
@sebletesfaye14
@sebletesfaye14 2 жыл бұрын
Tenkara betesebe god bless 🙏
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Betam yemimesegen abat mknatum besdet ager kehgachew gar lenat betam kebad aschenaqi new melkam asabi akbari fkeru yemaygol balebatna abat sinor temesgen new yalebeleza lenat bcha betam kebad new Egzabhar amlak ybarkachu
@floridatekie6323
@floridatekie6323 2 жыл бұрын
God bless you all your family
@edenkahsu2961
@edenkahsu2961 2 жыл бұрын
Smart man egzabher yerdeacjo
@mimigebra3462
@mimigebra3462 2 жыл бұрын
Zemenachu yebarek fetari be negeroch hulu yerdachu
@benkidstube2711
@benkidstube2711 2 жыл бұрын
Betre ena biruk silayehuachu des bilognal egziabher hasabachun yasakalachu
@linamehasin8406
@linamehasin8406 2 жыл бұрын
I’m so proud of you uncle and Auntie🥰😍
@surafeltube3679
@surafeltube3679 Жыл бұрын
የት ላግኛቸዉ
@saraale6234
@saraale6234 2 жыл бұрын
Ante melkam sew Egzabher ybarkh
@ll8432
@ll8432 2 жыл бұрын
Beautiful couples accepting The healing process. God never make mistakes . Autistic children are the smartest and the brightest. And the main thing parents are working together communicating and accepting. As Ethiopian parents usually refuse to accept the truth. You guys are brave. You guys can help many parents. God gave you for a reason .
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 2 жыл бұрын
Jousha I don't give up on you Egzabher Ken alw yhenenm b ayene atwalhu Ene Almot Bheyot enoralhu y Josh let ayalh
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 жыл бұрын
የኦቲዝም መብዛት ምክንያቱ ምን ይሆን?? በተለይ እሜሪካ !!
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
ምን አቃለው መርፌ ይወጏቸዋል መሰለኝ እኔም ግራ ገብቶኛል ምግቡ መሰለኝ ወይ የሆነ መርፌ ይወጉናል
@born2Bekind
@born2Bekind 2 жыл бұрын
Vaccination
@hayatworku1009
@hayatworku1009 Жыл бұрын
MmR vaccine 💯 nw
@hawwipiyajo1945
@hawwipiyajo1945 2 жыл бұрын
Allah yechemrelachehu desse telalachehu tefetruachewen teredetachehu ezih deress metetachehu lemeserate masebachehu telke negere newe geta yerdachu.
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 2 жыл бұрын
Konjo my sister
@amalsamia4604
@amalsamia4604 2 жыл бұрын
❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
@tibletdesalegn8298
@tibletdesalegn8298 2 жыл бұрын
እስቲ እርድን እዚ ሀገር ለቴራቢ 7000 ሺህ ነው ሚጠይቁት
@hskslshsjdk7578
@hskslshsjdk7578 2 жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc 2 жыл бұрын
❤❤❤
@netsiabi7380
@netsiabi7380 2 жыл бұрын
Enkuan egzabher erdachu enem eyalfkubet yalhuten negroch new yetnagrachut
@hwhw3510
@hwhw3510 2 жыл бұрын
Yekerew zemenachu yibare des sitilu lijachunim gata yifewisew be eyesus sim
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 2 жыл бұрын
አድስ ምዕራፍ ስንት ሰአት ነው
@shemimamusa8065
@shemimamusa8065 2 жыл бұрын
Ende ante aynetun abat ena bal allah yabzachu allah anten baysetat balebetkn zare ezi bota anagegnatm neber keri zemenachhun allah ybarklachu
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ኦቲዝም በብዛት በአለም የሚኖሩ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ + ሱማሌያ ልጆች ላይ እየበዛ ነው ለምን ይሆን ?
@Emuti83
@Emuti83 2 жыл бұрын
የእኔም የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነው
@mer2222
@mer2222 2 жыл бұрын
አንቺ በነሱ ዙሪያ ስላለሽ ሊሆን ይችላል እንጂ ነጮች ከምትገምቺው በላይ አሉ
@munasurur3931
@munasurur3931 2 жыл бұрын
Yanem xiyaqe new yanem set lij autistic nat
@gggmichael2561
@gggmichael2561 2 жыл бұрын
MMR yemibalew kitbat new(measles, Mumps and rubela), betam metenkek alebin, tikur lijoch lay beteley ye autism chigir yametal. Ethiopia wesden just ye measles vaccine bicha masetet yishalal
@YouTuber-dz5kc
@YouTuber-dz5kc 2 жыл бұрын
vaccination say hon aykerim
@yo-vz1ro
@yo-vz1ro 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@melatdebele8501
@melatdebele8501 2 жыл бұрын
👍🙏🙏🙏
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 2 жыл бұрын
Ayzogn
@heven5524
@heven5524 2 жыл бұрын
Hi! Diagnos lik andetesachew mistachu amtewu .😭😭😭😭😭😭😭 Benezi beteseb temaru.
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 2 жыл бұрын
Tkorfalech?
@nahommeareg885
@nahommeareg885 2 жыл бұрын
Aderashachew kalacu
@bitsitbitsittadesse5268
@bitsitbitsittadesse5268 2 жыл бұрын
ቴራፕ ምንድር ግልጽ አልሆነልኝም
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
የቋንቋ እና የባህሪ አስተማሪ ።
@feqernewegziaber4179
@feqernewegziaber4179 2 жыл бұрын
Wade qadimo teninet indimalas babalamoya yatadagafe ayimirowim akalawim inqisiqasewochi madreg.indihum yetelayayu sinalibona gudat kale mamakerim chimir new
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
@@feqernewegziaber4179 በጣም ጥሩ አድርገህ ነው የገለፅከው ቋንቋችን በአማርኛ ቢፃፍ የበለጠ ሰዎች ይረዱታል።
@amalsamia4604
@amalsamia4604 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 2 жыл бұрын
Lwet*
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 2 жыл бұрын
Mntargyalesh kkkkk
@yo-vz1ro
@yo-vz1ro 2 жыл бұрын
Tameralchuu
@alefiyadaredo885
@alefiyadaredo885 2 жыл бұрын
ፈጠሪ ይመረው
@bitsitbitsittadesse5268
@bitsitbitsittadesse5268 2 жыл бұрын
Soory ኦቲዝም ማለት ግልጽ አልሆንላኝም?
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ኦቲዝም ማለት ሚሊየን አይነት አለ ባህሪያቸው። በትምህርታቸው ከሌሎቹ በተለየ በጣም ጎበዞች እና ወደጏላም የሚቀሩ አሉ ከሌሎች ልጆች ለየት ያለ ባህር ያላቸው በራሳቸው አለም ውስጥ ያሉ ለምሳሌ አብዛኛዎቹ አፋቸውን ቶሎ አለመፍታት፣ ስታናግሪያቸው አይን ለአይን አለመተያየት የመተኛት እና የምትሰጫቸውን አለመብላ ፣ ድምፅ የመረበሽ ፣ የሰጠሻቸውን የማሽተት፣ ብዙ አይነት ምልክቶች አለ ሁሉም ላይ አንድ አይደለም ኦቲዝም በሽታ አይደለም ከተሰራባቸው በጣም ይለወጣሉ በአለማችን ውስት ቢሊየነሮች፣ አክተሮች፣ ሳይንቲስቶች ታዋቂ ሰዎች ኦቲዝሞች ናቸው ።
@samiamia164
@samiamia164 2 жыл бұрын
ዝግምተኛ ማለት ነው
@hanahailu3073
@hanahailu3073 2 жыл бұрын
@@samiamia164 አይባልም ካላወቅሽ ዝም በይ
@aaaa-tw2yr
@aaaa-tw2yr 2 жыл бұрын
​@@samiamia164 you are very wrong, if you don't know just shut your mouth.
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
@@muke614 Sorry.
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
ስለ ኦቲዝም አዲሱ መረጃ ምን ይላል? ጤና
4:20
Akukulu Family
Рет қаралды 2,1 М.
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,8 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,6 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 2,5 МЛН