ትዳርን በፀሎት|Melhk Tube|መልሕቅ ቲዩብ

  Рет қаралды 53,214

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 178
@astertube5406
@astertube5406 Жыл бұрын
እንዴያውም ይህ ፕሮግራም በኢትዮጴያ ቴሌቬዥን ይቅርብ እምትሉ በላይክ አሳዩ ምክንያቱም ብዙ ትዳር ይፈርሳል እና በዩትብ ማየት ለማይችሉ በዛ ቤታይ ባይ ነኝ ፀግሽ እና መቅዴ በርቱልን🙏
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial Жыл бұрын
በቅርቡ በ ፋና ቲቪ ይጠብቁን ውድ ቤተሰባችን። እናመሰግናለን!
@astertube5406
@astertube5406 Жыл бұрын
@@MelhkMediaOfficial መልካም😊
@ytube9055
@ytube9055 Жыл бұрын
​@@MelhkMediaOfficialዐ😊
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 10 ай бұрын
በጣም በእውነት 🎉🎉🎉🎉
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 9 ай бұрын
ደስ ሲል ፋና ቲቪ ዋው❤❤❤🎉🎉🎉
@HaniHanicho-y9q
@HaniHanicho-y9q Жыл бұрын
ትዳር ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ለሁላችንም የተባረከ ትዳር ይስጠን ላገባችሁ ትዳራችሁ ይባረከ ❤🙏
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 Жыл бұрын
@AbabaYalew-o3f
@AbabaYalew-o3f 10 ай бұрын
​😅
@fikr9286
@fikr9286 Жыл бұрын
በእውነት ምክራችሁ በጣም ደስ የምል ድንቅ ምክር ነው በመፅሐፍ ቅዱስ የተደገፈ ፀጋው ያብዛላችሁ 🥰🥰 ስለ ሁሉ ነገር ኢግዚአብሔር ይመስገን🙏 እኛም የተባረከ ትዳር ይስጠን🙌🙌
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 8 ай бұрын
የዛሬዉ ይለያል በሥላሴ እንደት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፆሎት ለሁሉ መፍትሔ ነዉ
@selamselam2754
@selamselam2754 Жыл бұрын
የዛሬ ደግሞ በጣም ይለያል በነገራችን ላይ እኔ ከሀይማኖት መሪ በላይ አንድ ተራ ሰዉ ስለ እግዝአብሄር ሲመሰክር እና ሲመክር እመሰጥበታለሁ ። ምክንያቱም እኔም እንደሱ መሆን እችላለሁ ብየ ስለማስብ። በእግዝአብሄር ስም ልማፀናችሁ ሁሌ እንድንፀሊ ደጋግማችሁ ምከሩን🙏 አምላኬ ሆይ እንዳመሰግንህ ሀይልህን ስጠኝ🤲
@HabtamHabtamdejenu
@HabtamHabtamdejenu 3 ай бұрын
amen
@Sarasara-sz9qe
@Sarasara-sz9qe Жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስስስ የሚል ነው ሰው ሁሉ ቢሰማ ብዙ ይማራል እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን♥
@FygGuv
@FygGuv 10 ай бұрын
ጌታ እግዚአቤሔር ዘመንህን ይባርክ በነገር ሁሎ ፊተኛና ቀዳሜ ያደርግህ በኢየሱስም ❤❤❤
@almazdubale9277
@almazdubale9277 Жыл бұрын
በእውነት እንዴት ደስ የሚል አስተማርኋችሁ ትምህርት ነው በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ እውቀት ነው ከመፃፍ ቅዱስ እየጠቀስክ ነው የስተማርከን እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ለጥያቄያችን መልስ የሜሆነው በፀሎት ነው
@አመለወርቅጥላሁን
@አመለወርቅጥላሁን Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጠን ለሴትም ወንድ ለሁላችንም
@prime7581
@prime7581 Жыл бұрын
አሜን
@hhghgt-oc2zp
@hhghgt-oc2zp Жыл бұрын
አሜንንንን
@mabezshabede-ut7co
@mabezshabede-ut7co Жыл бұрын
1:32
@mabezshabede-ut7co
@mabezshabede-ut7co Жыл бұрын
1:58 1:58
@mabezshabede-ut7co
@mabezshabede-ut7co Жыл бұрын
2:16
@helinatesfaye9947
@helinatesfaye9947 Жыл бұрын
ብዙዎቻችን ከራሳችን ጋር መግባባት አቅቶናል እኮ እንኳን ከሌላ ሰው ጋር ተግባብተን ልንጋባ
@የሙላትአፍቃሪ
@የሙላትአፍቃሪ Жыл бұрын
ክክክክክክክ 😅 ልክ ብለሻል እህቴ
@fatumawehisofatumawehiso
@fatumawehisofatumawehiso 5 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤
@مسراتانجي
@مسراتانجي 3 ай бұрын
ክክክክክ,ዉይ,አንች
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
እወነት እግዚአቤሔር በእግዚአቤሔርነቱ ልንቀርበውና ልንወደው ይገባል የሞተልን የተሰቀለልን የርሱ ፍቅር ነወ ወደሱ ሊያቀርበን የሚገባው እሱ የሚስፈልገንና የሚጠቅመን ራሱ ይሰጠን አምላኬ ያንተ ፍቅርና እመነት በልቤ ጨምር ተባረኩ ጥሩ ትምህርት ነወ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 ай бұрын
የሚሰማ ልቦና ይስጠን ደንዝዘናል
@zumitube8095
@zumitube8095 Жыл бұрын
ሰኞ=ውሀን ማክሸኞ=እጽዋት /ዛፎችን ረቡዕ=ብርሃንን ፈጠረ ሀሙስ=እንስሶችን ፈጠረ በውሃም በምድርም በሰማይም በራሪዎችን ጁምዓ=አደምን ፈጠረ በጣም ምርጥ ፕሮግራም በርቱ
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው Жыл бұрын
የትኞው ሶራ ላይ ነው ላንብበው ንገሪኝ
@Rozi199
@Rozi199 Жыл бұрын
​@@ሰውለሰውመዲሀኒቱነውዘፍጥረት ላይ
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 Жыл бұрын
​@@Rozi199thank u መፅሐፍ ቅዱስ ላይ🙏
@የሙላትአፍቃሪ
@የሙላትአፍቃሪ Жыл бұрын
ትክክክ ግን አደም ሳይሆን አዳምንእና ሔዋንን
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው Жыл бұрын
@@Rozi199 እሷ ነው የጠየኩት ሙስሊሞን
@abrahamwayna6263
@abrahamwayna6263 Жыл бұрын
ምን እላለሁ ያው ትልቁ ምርቃቴ የሰማይና የምድር ጌታ ዘመናችሁን በነገሮች ሁሉ ያለምልም !!!
@LamlamWejra
@LamlamWejra 11 ай бұрын
ዋው የሚገረሙ እረእሶችን ነው ምታነሱት ዎልካም ስፀልይ ፈተና በጣም ነው ሚበዛው ግን ተግዳረቶች ቢኖሩ አለመፀለይ ማለት ግን አሳ ከወሀ ውስጥ ሲወጣ የሚኖረው ህይወት ነው መኖር የሚጀምረው መገመት ትችላላችሁ እኔ የሆነ ሰሞን በጣም በጣም ግራ ሲገባኝ ከጌታ ጋር ጋጵ ፈጥሬ ሞክሬዋለሁኝ
@danagg4231
@danagg4231 Жыл бұрын
የዛሬዉ ልዩ ነዉ ደስ ይላል በርቱልን❤❤❤
@kokokeke2699
@kokokeke2699 10 ай бұрын
በእውነት ምን እንደ ምልክ አላውቅም በጣም አመሰግን ወለው ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤
@senaySelam
@senaySelam 8 ай бұрын
ፈጣሪ እንደአንተ አይነቱን በሀይማኖቱ የበረታ ዕዉቀቱን የሚያጋራ ሰዉ ያብዛልን 🙏
@مسراتانجي
@مسراتانجي 3 ай бұрын
ጌታሆ,መቼ,ይሆን,ፀሎቴን,ሰምተህ,የተባረከ,በቁርባ,በተክሊል,የማገባወ,ስደት,መሮኛ,እቀርባለሑ,ይቀርቡኛል,በቁርባን,ስላቸወ,አይፈልጉም,ይርቁኛል,በሒወቴ,የሚመጡት,ቁርባን,አይፈልጉም,እኔ,ደግሞ,አለማዋ,ጋብቻ,አልፈልግም,
@melkamtadese4807
@melkamtadese4807 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አንተ ጥሩ ትዳር ስጠኝ እግዚአብሔር የሚፈራ❤❤
@EtuYegataLji-bu7id
@EtuYegataLji-bu7id Жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ነው እግዚአብሄር ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ እናመሰግናለን ወንድሜ🙏🙏😍
@selamtube7601
@selamtube7601 Жыл бұрын
መታደል ነዉ ፀሎት እጅግ ሀይል አለዉ በትክክል
@menitube-3685
@menitube-3685 Жыл бұрын
መቶ ፐርሰንት ልክ የኔ ወንድ ተባረክ💕🙏💕🙌
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 2 ай бұрын
ምልህቅ ተባረኩ በብዙ እየተማርን ነው። እውቀትን ይጨምርልክ መምህር 🙏❤️👌👍👍👍👍👍
@rahelterefe5355
@rahelterefe5355 Жыл бұрын
ሁሉም ከ አግዚአብሔር ነው አየሱስ ሁሉን ይፈታል በ ስሜ የጠየቀኝ ሁሉ ይደረግለታል
@musebetsegawyinoral
@musebetsegawyinoral Жыл бұрын
ቅዱስ ፋኑኤል ፀጋውን ያብዛልህ
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg Жыл бұрын
በጣም እናመሰግንአለን እድሚ እና ጤና ይሥጥል❤🎉
@ZEDKAKAMO
@ZEDKAKAMO Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ! ❤
@haimanotbelete2086
@haimanotbelete2086 Жыл бұрын
ነፍሴ ሆይ አንቺ ለእግዚአብሔር ታዘጂ ተስፋሽም ከሱ ዘንድ ነዉና እናመሰግናለን ድንቅ መልክት ነዉ
@LeyuGirma
@LeyuGirma 5 ай бұрын
@senaityohans888
@senaityohans888 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ በጣም ኣስተዋይ ሰው ነህ በ እግዚአብሔር የሚታመን ሰው ኣያፍርም
@DjjdDjdkkd
@DjjdDjdkkd Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ጌታ አበዛት ይባረክ ፀጋ ይባዘል
@ShashaMarta
@ShashaMarta Жыл бұрын
በህይወታችንመንገዳችንን ማነንነታችንን ፈጣሬ ይጎብኝልን
@DorkaFikr
@DorkaFikr 3 ай бұрын
❤ እውነተኛ ትዳር በጥቅማጥቅም ሳይሆን እራስን በመስጠት ይመሰረታል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ለምሳሌ ለሄዋን የአዳም ጎድን ተሰጣት ሙሉ እንድትሆን ከጉለቷ እንዲው ደግሞ ለአዳም ሄዋን ተሰጠችው ይች ከአጥንቴ ናት ብሎም ተቀበላል ትዳር በፍፁም ፍቅር በመሰጣጠት ይፀናል እንጅ በጥቅማጥቅም አይፀናም ❤😊 ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!
@YirdachewYohanis
@YirdachewYohanis 9 ай бұрын
Wow ዎድሜ እግዚአብሔር ይባረክክ ልክ ብለሃል ያለ እግዚአብሔር ህይወት ባዶ ነች በርታልኝ ዎድሜ
@semharpawlos5802
@semharpawlos5802 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ምርጥ ሰው ነክ👏👏👏👏👏👏
@መህቡባቢንትባባ
@መህቡባቢንትባባ 7 ай бұрын
ኢናመሰግናለን በእዉነት ጡሩ ትምህርት ነበር አለህ ለሁለችንም መልከም ትደር ይስጠን ❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 8 ай бұрын
ፀሎት ሀይል አለው ሁላችንም እንደ እምነታችን በፀሎት እንበርታ እግዚአብሔር አባታችን ነው ይስማናል ❤❤
@የጅማዋቅመም
@የጅማዋቅመም Жыл бұрын
የጰሎት ጥቅም ቆይቶነው የገባኝ ብዙግዜ የፍቅር ግንኙነት ተበላሽቶብኝ ያውቃል ግን ለምን ብዬ አላውቅም አልቅሼ መተውነው ግንየሆነግዜ አልቅሼ መጰለይ ጀመርኩው fb ላይ የተዋወኩት ሰው 2አመት አውርተን ተገናኝ ተን ተጋባን ተመስገን ጰልዩ ጰሎት ሚገርም መልስ ይዞይመጣል
@bintseid1800
@bintseid1800 Жыл бұрын
ጸ ✅
@helinatesfaye9947
@helinatesfaye9947 Жыл бұрын
​@@bintseid1800😂😂😂😂ahahahah
@abrahamwayna6263
@abrahamwayna6263 Жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ውድ ! በፀሎት የማይቻል ይቻላል
@fikrteaddisu9979
@fikrteaddisu9979 9 ай бұрын
እውነት ነው ጸሎት ትልቅ ነገር ነው
@lemlemAsefa-f4f
@lemlemAsefa-f4f Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣቸሁ
@marthalove2995
@marthalove2995 Жыл бұрын
አመሰግናችኋለሁ በጣም ተባረኩ
@tamenetamene9217
@tamenetamene9217 10 ай бұрын
Thank you God bless you, tidari yemegenagnet sira goni la gone bitiseri tiru nw beyi negn
@bnp319
@bnp319 Жыл бұрын
Egzabher yebarekh wendmy Mekary aytefa
@Sendayo9
@Sendayo9 11 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@MisrathMisrath-ij9rl
@MisrathMisrath-ij9rl Жыл бұрын
❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ፍፅሞ ጨርሶ ይበርከችሁ ተበረኩ
@meronyohannes7752
@meronyohannes7752 19 күн бұрын
እዚ ብ ምስመዕይ እግዚኣብሄር ይመስገን
@derebederebe68
@derebederebe68 Жыл бұрын
በእነት ነው❤❤❤❤❤
@masratmasra1127
@masratmasra1127 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥን እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@icallcus-ym8ny
@icallcus-ym8ny 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክ ❤️🍇
@icallcus-ym8ny
@icallcus-ym8ny 4 ай бұрын
😌😌😌ጌታ ህይ ይፅልት ሁይል ሰጣኒ 😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@endalechmamo2769
@endalechmamo2769 9 ай бұрын
ዘርህ። ይባረከ። ወድጄአችኋለዉ። ቀጥሉ
@kditesfaye7019
@kditesfaye7019 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@boothabootha1881
@boothabootha1881 Жыл бұрын
ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
❤Egezabher selamu yabzalhe🎉
@LeleErena
@LeleErena 4 ай бұрын
Btaemi temahirna Thanks
@FASIKA1401
@FASIKA1401 Жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ🎉❤❤❤❤❤
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 6 ай бұрын
በትዳሬ ተስፋ ቆርጨ ነበር አተን ስሰማ ዉስጤ ሰላም ያገኛል
@oman1760
@oman1760 Жыл бұрын
Uffffffffi Endet Desi Yemil Mikir New Egziabiher Yibarikachu Betam Bizu Tamireahlu Ke Enante Tabaraki Awo Tsalot Le Hulum Yasfaligal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Merizewude
@Merizewude Жыл бұрын
Betam des yemil mikir new.enameseginalen
@Tig-td4cz
@Tig-td4cz 3 ай бұрын
betam tlk tmhrt new enamesegnalen bertuln ❤❤❤
@aklilugebrgoges
@aklilugebrgoges Жыл бұрын
አሜን
@meronyohanes8647
@meronyohanes8647 7 ай бұрын
Please share one program about your personal life. You have more than enough knowledge geft from God .
@redetadugna1392
@redetadugna1392 4 ай бұрын
የተማር ሰው ግን ድንጋይ መሁኑን በራሲ አየወት
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 Жыл бұрын
Egziabher tsegawn yabzalachu
@misikirlobe6590
@misikirlobe6590 7 ай бұрын
ጠቃሚ ምክር ነው!
@firebiruk5637
@firebiruk5637 10 ай бұрын
ፀግሽ አድራሻህን ስጠን
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 10 ай бұрын
መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 311! ለበለጠ መረጃ ወደ 0970704050 ይደውሉ።
@fhsdfgggfggcdf4261
@fhsdfgggfggcdf4261 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድሞችን
@saramissgina3313
@saramissgina3313 3 ай бұрын
Yehen temeheret bekerb new yesemahut betam tetsenanahu 🙏
@kedijaadem-vz8je
@kedijaadem-vz8je 11 ай бұрын
Thankyouverymuch❤
@halayounes4049
@halayounes4049 Жыл бұрын
❤ameeeeeeeN. Geta iyesus. Abistoho. Yibarki. Teberki. Berituhuuu
@simenehatsa7663
@simenehatsa7663 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ሐይማኖት የግል ነው ባልከው ነገር አልስማማም። ምክንያቱም እነኛ ሰዎች ተጋብተው የሚወልዷቸው ልጆች የትኛውን ሐይማኖት ይምረጡ? ይሄ ጉዳይ በደምብ መነሳት ያለበት ሐሳብ ነው።
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ሀይማኖት የግል ነዉ
@meron5619
@meron5619 Жыл бұрын
Thank you very much!!!
@ybserMesi
@ybserMesi 5 ай бұрын
በተለይ እኛሴቶች በሰው አገር ያለን ምላሳችንን መቆጣጠር ከምላሳችን የምንናገረውነው እምናገኘው ጤፍ ዘርቶ በቆሎ አይታጨጅ ይሂ አይረባም ካልን ያልነው ይገጥመናል ይኽ ጎበዝነው ካልን ጎበዝ ይገጥመናልና ስንና ገር እደመጣልን ሳይሆን ምንናገር አስበን እንናገር ፈጣሪ የመሻታችንን እደሚያውቅ ም ተባረኩ ወደህዝብ በይበልጥ እዲደርስ በኢትዮጵያ ቴሌቪን እዲተላለፍ አድርጉ እወዳችዋለው በርቱ❤❤
@Debritu-t7n
@Debritu-t7n Жыл бұрын
አረ እውነት ወንድሜእድሜ ጤና ይስጥህበሚገባ ነው ምታስተምረው
@luhamlulu1210
@luhamlulu1210 9 ай бұрын
Ewnti bilehali wenidima ena limdu bayinoregnm befeti stloti yiselechgn neberi ahuni kalistleyikugn feralewe betam be ke 3 weyim 2 giza stliyalewe lijochm chme betam lijoch nachwe stloti limdi yifeligali habiti 😊😊😊😊😊😊😊
@soonata670
@soonata670 Жыл бұрын
Amen❤
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው Жыл бұрын
እናመሠግናለን 🙏❤️🥰
@halayounes4049
@halayounes4049 Жыл бұрын
❤ameeeeeN. Be buzu tsega tebarkii. Geta iyesus. Abistoho yibarki. Be. Mikirihi. Baxamii. Barikalawu Geta iyesus tsega. Halihi yicemerihi. Beritahaa❤❤
@woinshetgebremichael7980
@woinshetgebremichael7980 Жыл бұрын
Ewnet new
@SafaSafa-i3x
@SafaSafa-i3x 3 ай бұрын
እናመጣለን
@alisammoury5982
@alisammoury5982 Жыл бұрын
Amen amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HTexozoe
@HTexozoe Жыл бұрын
Blessings🙏💜💜💜
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 Жыл бұрын
😊😊
@hwiimohomed7787
@hwiimohomed7787 Жыл бұрын
Sebekawun tewewu ana Sycologic Astemr
@galanetube123
@galanetube123 Жыл бұрын
Nagaan waaqayyoo mana kaanaf haa bayyeetuu warraa manaa kanaf jiranifis haa bayyatuu bagaa nagaan dhuftee
@eyrseckso4218
@eyrseckso4218 Жыл бұрын
Tbrkuu mrxiii mkrno
@salmancell5662
@salmancell5662 Жыл бұрын
Betikila❤❤❤
@SalmaSalma-re1wh
@SalmaSalma-re1wh Жыл бұрын
❤❤❤ተበርክ
@مسراتانجي
@مسراتانجي 3 ай бұрын
ፀግየ,እህቴ,ገጠር,ናት,ምንም,የመታየወ,ነገር,በትዳሯ,በጣም,ይከፈታል,20,አመቷ,ነወ,አንድ,ልጅ,አላት,ያንተን,ብሮግራም,ብታይ,ብየ,ተመኘሁ
@GelilaNigussi
@GelilaNigussi Жыл бұрын
tabarak
@malasechshamiso6214
@malasechshamiso6214 10 ай бұрын
Wow
@zumitube8095
@zumitube8095 Жыл бұрын
እኔ ግን አንድ ሀሳብ ተጋጨብኝ ሌላ ቦታ ስንማር ዳጊ ሾው ስታስተምረን የሆነ ችግር ከገጠማችሁ ለትምህርት ስለሆነ ወደቤት ተመለሱ አንተ ስታስተምረን ደግሞ በህይወታችሁ ጥሩ ነገር ሊገጥማችሁ ነው ግፍታችሁ ሂዱ ነው😢 ተጋጨብኝ😢
@EtuYegataLji-bu7id
@EtuYegataLji-bu7id Жыл бұрын
ምንም አይጋጭም ውድ ብዙ ጊዜ በመንገዳችን መሰናክል የሚያጋጥመን ከታየልን ከምናገኘው መልካም ነግር ሊያስተጓጉለን ነው መመለስ ሳይሆን እግዚአብሄርን አስቀድሞ ማለፍ መሄድ ከታየልን መልካም ነገር ጋር መድረስ !!!
@አመለወርቅጥላሁን
@አመለወርቅጥላሁን Жыл бұрын
@@EtuYegataLji-bu7id በትክክል የማይችል ነገር የለም እግዚአብሔር ሁሉም ይቻላል ጨለማን አልፎ ብርሀን ስለሚሆን ይህ ጥሩ ትምህርት ስለሰማን እናመሰግናለን!!
@semiragursha9330
@semiragursha9330 Жыл бұрын
Thanks
@Esyeene8408
@Esyeene8408 Жыл бұрын
ትዳር ማግኘት ላልቻልነው ብታገናኘን ጥሩ ነበር
@jamiendris9454
@jamiendris9454 Жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄😄😄😂😂😂
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 Жыл бұрын
ክክክ😅😅
@የሙላትአፍቃሪ
@የሙላትአፍቃሪ Жыл бұрын
እውነት ነው ቢያገናኙ ጥሩ ነው ምክንያቱም ብዙዎች በስደት ስለሆኑ እዚህ የሚከታተሉት ትዳር አጋር ማግኘት ከባድ ነው በተለይ አገር ያለ ሰው ውጭ ነች ከተባለ ብር እንደቅጠል የምንሸመጥጥ ነው እሚመስላቸው እናም ብር ብለው እንጂ ጥሩ ባል ወይም ሚስት መሆን ፈልገው አይደለም የሚመጡት በህይወታችን ስለዚህ በእነሱ ከተገናኘሽ ትንሽም ቢሆን ያው ከፈጣሪ ህግ ነላይ የአለማዊውን ህግ የምንፈራ ሰዎች ስለሆንን ያንንም ፍራቻ ጥንቃቄ ይኖራል ብዬ አስባለሁ 😊
@ሰላምተሰፍይ
@ሰላምተሰፍይ 9 ай бұрын
ወው 🎉🎉🎉🎉🎉
@maritaababa9117
@maritaababa9117 Жыл бұрын
❤ ሰላም ለአንተ ይሁን የትዳር ማማከርያ አገልግሎት ውስጥ የምትጌኙ ወገኖቻችን ወዪዪታቹን ወድጄዋለሁ ነገር ግን 😢እኔን እድትማኪሩኝ የምፈልገው ነገር አለኝ በፊት በጠም ሲጸልይ ነገር ግን ሲጸልይ ይጨቃኝ የስልቅሰኝል ስለዚህ ምን መድርግ አለብኝ ብለቹ ትማኪሩኛለቸሁ 😢
@ኣባቴውበቴገጸበረከቴእግዚ
@ኣባቴውበቴገጸበረከቴእግዚ Жыл бұрын
ሳታቋርጪ ጸልዪ በርትተሽ በጸለይሽ ቁጥር ይተዉሻል
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial Жыл бұрын
ወደ 0970704050 ይደውሉ። እናመሰግናለን!
@zinashabrme
@zinashabrme Жыл бұрын
Amnennnnnnnn 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 amnennnnnnnn tabarki💗💗💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@mulumeteku4771
@mulumeteku4771 Жыл бұрын
WOW WOW
@MatusalaHu-et2ct
@MatusalaHu-et2ct Жыл бұрын
Amen❤❤❤❤
@jonetj-vk8bq
@jonetj-vk8bq Жыл бұрын
Woow Ebbifamaa ❤
@ሰላምተሰፍይ
@ሰላምተሰፍይ 9 ай бұрын
✝️💒
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 144 МЛН
ላላገቡ ሰዎች ምርጥ 10 ምክሮች! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ
30:26
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 55 М.
እነዚህ 10 ባህሪያት ያላት ሴት እንቁ ናት | መልህቅ የትዳር አማካሪ
28:06
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 27 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН