🔴ልትገለኝ ሽጉጥ አወጣችብኝ😭ህይወቴ የተበላሸው በአባቱ ምክንያት ነው|መፍትሔ | ዱካ ሾው/ duka show /የንስር አይን |ethiopian movies

  Рет қаралды 23,401

መፍትሔ

መፍትሔ

Күн бұрын

Пікірлер
@mefthee
@mefthee 25 күн бұрын
ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏
@Mikimiki.67
@Mikimiki.67 26 күн бұрын
ቤዚ ምርጥ ነሽ ጀግና የእውነት ከእግዚአብሔር በታች ራስሽን ጠብቂ ❤❤❤❤ግን ግደይኝ ማለት ተሳስተሻል ከፊትሽ ያለውን ሰው አታውቂውም ዞር ማለቱ ይሻላል ።
@FrewoyenitadesseGebreyrsus
@FrewoyenitadesseGebreyrsus 26 күн бұрын
ወይኔ ካየሁት ሁሉ የተለየ እሚያሳዝን ታሪክ እናት ግን በሰቱ ነዉ እምትበደል
@HayatQw
@HayatQw 27 күн бұрын
ጥሎብኘ ስወድሽ የመዳም ቅመሞች ላይክ. አድርጉላት ጎበዝ ጋዜጠኛ ናት❤
@ሶፊተ
@ሶፊተ 27 күн бұрын
ውዴ ደሚሪኝ
@אסתרפרפרה
@אסתרפרפרה 27 күн бұрын
👍😭😭😭❤❤❤🎉🎉🎉
@bitewmershayemengstu3348
@bitewmershayemengstu3348 25 күн бұрын
ቤዚ ይኚ ሴትየው ፀበል መኤድ አለባቸው እርግጠኛ ነኝ መቶ በመቶ ይድናሉ ሰው አጥተው ነው እስካሁን ብቻቸውን ሁነው ነው እባክሺን እርጃቸው
@menagedlu3406
@menagedlu3406 27 күн бұрын
ቤዛ ዉብ ነሽ መድሀኒአለም ይርዳሽ ትልቅ እርዳታ እያደረግሽ ስለሆነ እመብርሀን ትርዳሽ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን ቸር ወሬ ያሰማን ። ቤዛ ያለዉን ሁኔታ አሳዉቂን አድናቂሽ ነኝ
@debraworktuffa6504
@debraworktuffa6504 25 күн бұрын
አይዞሽ እንኳን በሂይወት ኖረሽ ይህንን ታሪክ ለመናገር አበቃሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ቀሪው ዘመነሽን በደስታ በጤና እግዚአብሄር ከልጅሽ ጋር ያኑርሽ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 27 күн бұрын
ቤዚ ግደይ ከምትይ ለምን ሽጉጡ ተሎ ብለሽ አትይዥም።ሴትየዋ በጤናዋ አይደለችምኮ።ስለዚ ቤዚ ከእንደዚህ ሰዎች ገለል ብለሽ አረጋግተሽ መናገር አለብሽ።ተኩሺ ማለትሽ ተሳስተሻል
@hasenahasena4677
@hasenahasena4677 27 күн бұрын
ቤዝዬ ተባረኪ ጀግና ነሽ እኔ ሽጉጥ ፍለፍት መጋፈጥ ልብ ይጠይቃል የሚያሳዝን ታሪክ ነው በመጨረሻም ልጇን ልታገኝ ነው ጌታ ካለ ንብረቷንም ታሽመልሽላታለሽ
@ሎምቤ
@ሎምቤ 27 күн бұрын
አንቺ ጃግና ጌታ ካንቺ ጋሬ ይሁን 👍👍👍
@ሎምቤ
@ሎምቤ 27 күн бұрын
ሴት ልጅ ላይ ሹጉጥ አይዞሼ ቤዝ የኔ እናት 👍👍👍
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy 27 күн бұрын
ቤዝዬ ፀበል ይግቡ እናታችን ይድናሉ በሰይጣኑ ነው ያስቀመጣትና እራስሽን ጠብቂ ጀግና ነሽ በርቺ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጋርድሽ።
@jamshedalam-jk9ve
@jamshedalam-jk9ve 27 күн бұрын
ፀበል ይግቡ አማማ😢😢😢😢😢😢
@BeminetTeklu
@BeminetTeklu 24 күн бұрын
አላበደችም እኮ ብሶት ነው እጀ ያለባት
@astekastek1000
@astekastek1000 27 күн бұрын
ኡፍፍ አሳዘኑኝ እኮ በናትሽ ፀበል አስገባቸዉ በመተት አስሮቸዉ ነዉ ሀብቱ ንብረቱ እንዳትለዉ የተረዳሁት እሱ ነዉ አይ ብትቺዬ ቤዚ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ እንዲሰሙ አርጊ ሂወታቸዉ ሚቀየር በዚህትምርት ነዉ ዊ አንጀቴ በሉኝ እህ አይ እናት አይ እናት አስለቀሱኝ እኮ
@jamilaatta823
@jamilaatta823 26 күн бұрын
አንቺ የሴት ጅጌና በጣም ነዉ የሚገርመኝ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@דורוןבייינסי
@דורוןבייינסי 25 күн бұрын
የአባቷን ንብረት መቀበል አለባት ሰውየው ለህግ አካል መቅረብ አለበት ሰትዮዎ በጣም ተሳዝን አለች ቤዚ እንደምንም ብለሽ ይህን ነገን ግብ አሰመችው
@FikratAbaba
@FikratAbaba 24 күн бұрын
በጣም፡ያሣዝናሉ፡ንብርታቸውን፡ብታሥመሥለሥላቸውእግዛብሔር፡ይከተላችሖ
@jamshedalam-jk9ve
@jamshedalam-jk9ve 27 күн бұрын
ወይኔ አምላኬ እራስሽን ጠብቂ😢😢😢😢😢
@genetkebede4858
@genetkebede4858 27 күн бұрын
ጎበዝ ጀግና ነሽ እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ወሮ ዘነበች ለካ የሞተዉ በራሱ፣ መጥፎ ስራ ነዉ
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 27 күн бұрын
ቤዚ እንቺ ብትኖሪ ብዙ ብዙሀኑንን ታስፈሊጋቸዋለሽ❤እባክሽ እባክሽ እንደዚህ አትዳፈሪ ❤ሰውን የሚጠፉት ክፍኦች ብቻ አይደለም የተበደሉ ብሶት ይላቸውም ተስፋቆርጠው ያጠፋሉ ተጠንቀቂ ❤ጀግናችን❤
@aster7876
@aster7876 27 күн бұрын
ፀበል ውሰጇት እባክሽ
@kidstegugsa5359
@kidstegugsa5359 27 күн бұрын
መጨረሻው ናፈቀኝ ቤዚ❤
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 26 күн бұрын
የኔናት፣አብሽር፣በጣምነዉ፣የሚያሣዝኑ፣ ፀበል፣ዉሠጃቸዉ፣እሥከመጨረሻዉ፣ተከታተይላቸዉ፣አደራሽን፣እራሥሽን፣ጠብቂ፣አላህ፣ይጠብቅሽ፣እህቴ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@debraworktuffa6504
@debraworktuffa6504 26 күн бұрын
ቢዚ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ መሳሪያ ከያዘ ሰው ፍለፊት ቆመሽ ግደይኝ አትበይ ቤዝዬ ለቤተሰቦችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ መሳሪያ ሰይጣን ነው
@Aklil-x9x
@Aklil-x9x 26 күн бұрын
አባታን ንብረት ይመለሥላት ልጃም ይሰጣት
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 27 күн бұрын
ታሳዝናለች ሴትየዋ ተበድላለች በአቶ ሰለሙን እና በ ወይዘሮ ዘነበች
@ממשהמנשה
@ממשהמנשה 27 күн бұрын
ቤዜዬ አደራሽን የይህን እናት መጨረሻ አሳይን ቤዛዬ በጣም ነው ያስለቀሱኝ
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 26 күн бұрын
አቶ ሰለሞን የንሰሀ የፅፅት ሰው መስለውኝ ነበር ጉድና ጭራ ከወደሗላ ነው አሉ ቤዚ ግን አቶ ሰለሞን ጋ ስትሄጂ አደራ ተጠንቀቂ እንዲሁም እየተከታተሉሽ እንዳይሆን አደራ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 27 күн бұрын
ቤዚ ለአቶ ሰለሙን ግማሽ ሀብቱ ለዚች ሴትየው ይስጣት እንዳትለቂው።ምክንያቱ የአባትዋ ሀብት ነው የወሰደው።በድሎታል ያሳዝናል
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 26 күн бұрын
የጀግናልጅ ጀግናነው ጀግኒት ብየሻለሁ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@bebebebe9328
@bebebebe9328 27 күн бұрын
ቤዝዬ እባክሺ አትጋፈጪ መሳሪያ ሲደቀንብሺ ዞር በይ ሴትየዋ በጣም ነው የሚያሳዝነው
@makiyemakiye8942
@makiyemakiye8942 27 күн бұрын
በጣም ነዉ ሚየሰዝኑት አላህ ጤነዎን ይመልስሎት😢😢😢😢😢😢
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 27 күн бұрын
አቶ ሰለሙን ጭዋ መስሎኝ ነበር። ግን ጨዋ አይደለም የአባትዋ ሀብት ወረሰባትኮ በጣም ያሳዝናል
@hanageberemdhine9908
@hanageberemdhine9908 26 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አንድ ሲነሳ አንድ ይሰጣል እግዚአብሄር
@alem5097
@alem5097 26 күн бұрын
አቶ. ሰለሞነ. ልኡል. እግዚአብሄር የሰራሁን. ይሰጥሁ. ለልጆችዎ. ክፉ. ነገር. አቆዩ. ሰለሞንን. እንዳያሰገድሉት ለምንም. የተመለሰሱ. አይደሉም
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 27 күн бұрын
በዚየ ማረ ተተንቀቂ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሽጉጥ መምዘዝ በ እትዮጵያ ኖርማል ኖው እኮ ይገርማል
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 27 күн бұрын
ወይ ተአምር ቤዛ በፈጣሪ ሒወት ተለዋጭ የለውም መሳሪያ ሰይጣን ነው ዞር በይ ስትባይ ዞር በይ አቶ ሰለሞን መጥፎ ነገር ስለሰራ አስመስሎ ካሜራ ፊት ደስተኛ መስሎ የበኩር ልጄ መከታ ብሎ ከዛን ልጁን ፊት ነሳው ይሔ አስመሳይ አይዞሽ እናት ፈጣሪ ይማርሽ ፀበል ተፀብለሽ ትድኛለሽ
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna 27 күн бұрын
ቤዝዬ እረስሽን ጠብቅ እግዚአብሔር ከችገር ይሁን ጀግና እህተችኝ ❤❤❤❤❤❤
@Misera-j1g
@Misera-j1g 27 күн бұрын
ልጇን አገናኛት. አችጋ እዳ ለ እናው ቃለን. በአላህ አታልቅ. ስ እባዋ. ሲፈስ ያማል. ወላሂ እኔአመመኝ
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 27 күн бұрын
ብዙ አላስፈላጊና እግር ድፍረት መጨረሻው ፀፀት ይሆናልና እንደዚህ አይነት መሳሪያ ከያዘ ሰው ጋር መሳፈጥሽ ጀግና አያሰኝሽምና እራስሽን ከአደጋ እየጠበክሽ ይህን እሺ ህልም ሰው እንደምትጠብቂውና እንደምታስቢው ላይሆን ይችላልና ራስሽን እየጠበቅሽ እሺ ።ሌላው ይህን ነገር ወይም ጉዳይ የተፃፈ እስክሪፍት ድራማ ሊሆን ይችላል ብዬ ጠረጠርኩ ክህነት ከእንደዚህ አይነት ነገር ራስሽን ንፁህ አድርጊ በተረፈ ጉብዝናሽን አደንቃለሁ።ሰላምሽ ይብዛ ቻዎ።
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 27 күн бұрын
ሴትየዋ በጤናዋ ኣይደለችም።ወደ ጸበል ውሰጃት ቤዚ።ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@እታፈርTube
@እታፈርTube 27 күн бұрын
ጀግናዋ እንኳን ደህና መጣሽ ቤዚ እራሽን ጠብቂ የኔ ትሁት እህት አብሬሽ ብሰራ ብየ ተመኘሁ❤❤❤❤❤❤
@halimawallokamise7825
@halimawallokamise7825 27 күн бұрын
የኔ እናት ታሪካቸው በጣም ያሳዝናል 😢ቤዝዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ጀግና ልጅ❤❤❤❤❤
@YoditDegefa-j9g
@YoditDegefa-j9g 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ሁልጊዜ ይጠብቅሽ ቤዝዬ: ዛሬ እንዴት እንደደረስልሽ አስተውለሻል? ተአምር ነው
@maimohammed2764
@maimohammed2764 27 күн бұрын
ቤዝየ የሴት ጀግና እህታችን በርችልን ቆንጆ❤
@sarahabas8619
@sarahabas8619 27 күн бұрын
በርች ቤዚ እራስሽን ጠብቂ ❤❤❤❤
@Haymanot1-e5y
@Haymanot1-e5y 26 күн бұрын
😢😢😢😢😢 የኔ እናት እንዴት እዳሳዘኑኝ ወላሂ እህህህህ
@حليمهحليَمه-ل5غ
@حليمهحليَمه-ل5غ 27 күн бұрын
አቤቱ ያአተፈተናአ ምን ይገጥምሽ ይሆን ሁሉም ግዜ አለዉ
@FatihhOty
@FatihhOty 27 күн бұрын
ስወድሽ❤❤❤እራስሽንጠብቂ❤እግዚአብሔርያግዝሽ❤❤❤❤
@zeynbamohammed9931
@zeynbamohammed9931 26 күн бұрын
ቤዛ እባክሽ እራስሽን ጠበቂ❤❤
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 27 күн бұрын
በዚየ የሴት ጀግና ኣይዞሽ በርቺ በሄድሽበት እመቤቴ ትከተልሽ የኔናት ተባረኪ❤❤❤🎉🎉🎉
@vhhj9640
@vhhj9640 26 күн бұрын
ኤሄ ነገር ስለኛ ኑሮ ላይ ያለው ልጅ ታሪክ እንዳይሆን
@astekastek1000
@astekastek1000 27 күн бұрын
ቤዚ ምን ሆነሽ ነዉ ድርቅ ምትዬዉ ዞር ነዉ ሚባለወ እኮ ወይ ጉድ ተጨነኩኝ እኮ
@kadijaradi1899
@kadijaradi1899 26 күн бұрын
ቤዝዬ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ
@hanamasho3158
@hanamasho3158 27 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብሽ ቤዚ🙏🏽🇪🇷🙏🏽🙏🏽🇪🇷❤️❤️
@destata7749
@destata7749 26 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መልካም ነው አይዞሽ ያኔ እናት
@MaryamEnate-mx8qn
@MaryamEnate-mx8qn 27 күн бұрын
አንቺ ጃግና ካንቺ ጋሬ ይሁን ስወድሽ እራስሽን ጠብቂ እግዚአብሔር ያግዝሽ❤❤❤❤❤❤
@GvuThj
@GvuThj 24 күн бұрын
,ቤዟ.በናትሺ.ቤቶን.አሱመልሺሏት.የኔ.ጀግና.አደራ.ቤቶን.ወዶ.በግዱ.በፍርዲ.ቤት.የመልሲሏት.እባክሺ.ተባበሪየት
@nanny3146
@nanny3146 27 күн бұрын
Egzio maharene christos inatina liju yemaresh lijshenm yagenagesh 😢😢😢😢😢😢😢😢
@belayzewude1744
@belayzewude1744 26 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ ቤቲ ሰገጤ ነሸ እዴ ለካ መሳሬ ይዛ እልህ ታሰገቤታለሸ ጥሩ አላረግሺም አረጋግተሸ ነው ማውራት
@حياةعمر-ص8ج
@حياةعمر-ص8ج 27 күн бұрын
ቤዚየ እራስሺን ጠብቄጀግናችን
@Misera-j1g
@Misera-j1g 27 күн бұрын
በርች ጎበዝ ነሽትግስ ሽ ይደቃል
@mesimes3427
@mesimes3427 26 күн бұрын
Betam tasezinalech.yene.enate.❤❤fetari melikam yifetash. Enate
@elsaayalew
@elsaayalew 26 күн бұрын
ቤዜ እባክሽ ቶሎ አገናኛት እስከዛሪ ያለቀሰችው ይበቃል እኔ ዛሪም የምትነግሪያት መስሎኝ እየጠበኩሽ ነበር ምክናየቱም ልጅ አለኝ ለደቂቃ እንደት እንደምትናፍቀኝ ስሜቱን አውቀዋለሁ
@MignoteFikre
@MignoteFikre 27 күн бұрын
ሰታሳዝን እናት ለዘመናት ደጅ ደጅ እያለች ቤዛ ቤካ ይመቻቹ
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 27 күн бұрын
ቤዚ፣አላህ፣ይጠብቅሽ፣ እራሥሽን፣ጠብሺቂ፣፣ፀበል፣ትሒድ አቺ፣የኛ፣ጀግና፣❤❤❤❤❤
@bethlehemadugna7076
@bethlehemadugna7076 27 күн бұрын
ፀበል ውሰጃቸው በናትሽ ቤዚ። መንፈሱ ነው አሳስሮ ያስቀመጣቸው
@ሶፊተ
@ሶፊተ 27 күн бұрын
ውድ የስዳት እህቶቼ በአላህ ደምሩኝ
@astarasaro2061
@astarasaro2061 27 күн бұрын
በየሱስም እንደት ደነገጡኩ😮😢😢
@dessieassefa945
@dessieassefa945 26 күн бұрын
ምን ነካሽ መፍትሄ አንድን ሰው እኮ ከመጠየቅሽ በፊት ቢያንስ ለምን እንደምትጠይቂ መንገር አለብሽ አንችንም አደጋ ላይ ይጥልሻል እንድትኖሪላቸው ይፈለጋሉ እነሱ ቢያጡሽስ
@nanatefera6610
@nanatefera6610 26 күн бұрын
እይኸዉልሽ እህቴ እኚ ሴትዮ ፍትህ ይፈልጋሉ እባክሽን ከጎናቸዉ ሁኚ ታስታዉሺ ከሆነ ልጁን አባትህን አግኝተኸዉ ታቃለህ ስትይዉ የመለሰልሽ መልስ አባቴን ማወቄ ቢያስደስተኝም ግን ከአንድም ሁለት ግዜ ቤቱ ሄጄ ፊት ነስቶኛል ብሎሻል ይህማለት ደግሞ አቶ ሰለሞን የሰራዉ ግፍ እንዳለ ነዉ የሚሰማኝ
@AskaleGebeyhu-kt1ob
@AskaleGebeyhu-kt1ob 27 күн бұрын
❤❤❤ ቤዝዬ የኛ ጀግና እግዚአብኔር ከአንቺ ጋር ይሁን እራስሽን ጠብቂ ❤❤❤
@YewinheregeBeterework
@YewinheregeBeterework 27 күн бұрын
Sewadesa wegewan yegneal❤❤❤❤ yeanea geagnea❤❤
@tigestedebisa1814
@tigestedebisa1814 27 күн бұрын
ጠንቋይ የሆነው ትክክለኛ ወለደ እናቱ እቺ ናት😢😢
@mebratteklay6216
@mebratteklay6216 26 күн бұрын
አግዝያት ያባትዋ ንብረት ትመልስ
@ZuZuli-jc2820
@ZuZuli-jc2820 27 күн бұрын
ቤዚየ የኔጀግና ፈጣሪይጠብቅሸ ❤😢
@sarahabas8619
@sarahabas8619 27 күн бұрын
ያሳዝናሉ😢😢😢
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 27 күн бұрын
በእየሱስም እራስሽን ጠብቂ ቤዚ
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 27 күн бұрын
ወይዘሮ ዘነበች የሞቱት ከዚህ ታሪክ የትነሳ በታላቅ ጭንቀት ነው ይሳዝናል ወይዘሮ ዘነበች ጥፍታቸው ትልቅ ቢሆንም ለፍተው ያሳደጉት ልጅ ለእናቱ አገልጋይ ትተውልት ህዱ
@fatumatube4772
@fatumatube4772 27 күн бұрын
ሙታለች ተብላ አልነበረም እንዴ የልጁ የሳሚ እናት ከሆነች
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 27 күн бұрын
ወይ ገድ አባትዋም ጠንቋይ ነው።እንግድያውስ የአባትዋ መንፈስ ነዋ ወደ ራስዋ የዞራት
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 26 күн бұрын
አየ ሰው ያችሟች እናት እኮ በፍቃድዋ ልጅዋን እደተቀበለች ነው የተናገረችው ያሳዝናል ልጅሽን በደስታ ለማግኝት ያብቃሽ😢
@NegedemihirkadestaDesta
@NegedemihirkadestaDesta 27 күн бұрын
በርቺ እንባዋን አብሺላት❤❤
@YeshiwerkiFata
@YeshiwerkiFata 26 күн бұрын
ፀበሎ ትገበ እናታችን
@bitanyahadasalem6878
@bitanyahadasalem6878 26 күн бұрын
😅😅., ኦፍ ከብድኽ ትበልዕ ኣምላኽ ይርድ ኣኺ እማየ
@ghada1723
@ghada1723 27 күн бұрын
ፍጣሬ.የጥብቅሺ.ቢዚ
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 26 күн бұрын
የኔናት፣አላህ፣ያሥገኝሎት😢😢😢😢
@tsedale2014
@tsedale2014 23 күн бұрын
አይ ዘመን ሽጉጥ ይዘው ሰው ለማጥፋት ኢትዮጵያውስጥ የልተሰራ ጉድ የም በተለይ በዚህ ዘመን 😢😢😢
@ልደታ
@ልደታ 27 күн бұрын
ሰውየው ተይዞ ለጊዜው👉ገንዘቧን አነጊንታ ህክምና አድርጋ ታገግም😢😢😢
@romiyosanto4180
@romiyosanto4180 27 күн бұрын
ለማንኛውም ዝርዝሩን ለፖሊስ አሳውቁ አስትይ አንዳንድ ጠበቆች ብታማክሩ ጥሩ ነው
@HawaEndris-k6s
@HawaEndris-k6s 26 күн бұрын
ቤዚ በፈጠረሽ እርዳታሽን እፈልጋለሁ
@mesimes3427
@mesimes3427 26 күн бұрын
Fetari yitebikike enate ❤❤
@hannaankelabf3906
@hannaankelabf3906 26 күн бұрын
በርቺ እህታችን ቤዛ
@lubabapinsard596
@lubabapinsard596 26 күн бұрын
Betame yasazenale yabatwane neberete asemeleshelate
@FilmawitNatey
@FilmawitNatey 27 күн бұрын
እኔምገርመኝ በየቤቱ ሸጉጥ የተዘራው ህግየለምዳዴ ሴትም ወንድም ሸጉጥ
@MobilnaMobilna-bm5du
@MobilnaMobilna-bm5du 27 күн бұрын
ቤዚ እባክሽ ባለ ታሪኮችን ስታነግሪ በትትነ እነ ቶሎ አስረጅያቸው ብዙ የታመሙበት ታርክ ይኖራቸዎል ለምን ግትር ትያለሽ
@bismillhaa
@bismillhaa 27 күн бұрын
የኔ ጃግና ስዎድሽ የኔ ማር 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 26 күн бұрын
ተመስገን የሳሚ እናት ተገኘች ማለት ነው ተመስገን
@astekastek1000
@astekastek1000 27 күн бұрын
እናቴ ንስሀ ይግቡና ቅዱስ ስጋደሙ ይቀበሉ መንፈሱ እንዲ ሚያረጎት እኮ አይ እመቤቴ ስንቱ ጉድ አለ በየቤቱ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 26 күн бұрын
እግዝያብሔር በቃሽ ብሎዓት ነው ደሞ ሳትሞት ሞተች አይባልም ቤዚ ግን አትጋፈጭ ብትተኩስ ኖርስ?😢
@Ethiopia12-n5g
@Ethiopia12-n5g 27 күн бұрын
አንች ነሽ ለቸገሩ መፍትሄ የምታስገኝው ??? ለእራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ አለ የሀገሬ ሰው ።
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
መና (ክፍል 8)
24:02
100 ሺ
Рет қаралды 6 М.
79ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 606