"ትክ ብሎ መመልከት" (ምሳሌያዊ እጮኝነት ሁለት) በፓ/ር ቸሬ

  Рет қаралды 67,674

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

Күн бұрын

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe the precious blood of Jesus Christ is paid for everyone and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡www.facebook.c...
Website፡epaphraschrist...
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Пікірлер: 113
@user-fr8wi4du3x
@user-fr8wi4du3x Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ቸሬ ትምህርቶችህ በጣም ጠቅመውኛል በርታልን
@becauseofjesus9181
@becauseofjesus9181 Жыл бұрын
ከጊዜው ጋር የሚሄድ ትምህርት መድኃኒያለም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
@fekatpodcast
@fekatpodcast Жыл бұрын
ይሄን ለምታነቡ ሁሉ ደስታ የተሞላበት ሕይወት ይስጣችሁ። በፈጣሪ ምስል የተሰራህ ድንቅ ሰዉ መሆንህን አትርሳ -አትርሺ። 💚💛❤️
@konjobedada5422
@konjobedada5422 Жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው ወንድሜ የሰፈሬ ልጅ ቸሬአችን !! እናንተ በጣም እድለኞች ናችሁ እንደዚህ ግልፅ አድርጎ የሚያስተምር አስተማሪ የለም ጆሮም ልብም ይከፈት በተግባር አውሉት ሀገርም ቀና ትበል💚💛❤
@salamuashuru3018
@salamuashuru3018 Жыл бұрын
ፓስተርዬ ተባረክልይ
@manyehussen5996
@manyehussen5996 Жыл бұрын
0
@betelhemberihun6946
@betelhemberihun6946 10 ай бұрын
Oh what wonderful lesson በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት
@user-ry3rt9fq8j
@user-ry3rt9fq8j 7 ай бұрын
ቸርዬ ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርከው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ ትልቅ ትምህርት ነው ሁላችንም እያዳመጥንህ ነው ቃለህይወት ያስማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@LouLou-jy2ll
@LouLou-jy2ll Жыл бұрын
እንተኛ ካለሽ ልፀልይበት ምናምን አትበይ አትሟዘዢ ላጥ በይ😀😀😀ተመችቶኛል🙏ፓስተርዬ ዘመንህ ይለምልም❤🙏
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
ወይ ቸርዬ እንደምትወጅኝ በምን አውቃለሁ ክክክ ላጥ የምን መፀለይ በብዙ ተባረክልን እንወድሀለን 🙏
@debrituteka3136
@debrituteka3136 Жыл бұрын
እውነት ነው ፓስተር ቸሬ ብዙ የህይወት ትምህርት ለስጋም ለነብስም የሚጠቅም ነው የምትሰጠው ተባረክ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን አሜን
@romanasrat8038
@romanasrat8038 Жыл бұрын
Im ortodox ,thank u pasteryea antema bezochen nefes eyadank new ye dengel maryam leji eyesus erjim edemea ke teana ga yesteh paster cherea nureln.
@emnettessma8516
@emnettessma8516 Жыл бұрын
የማመልከዉ ታላቁ እግዚአብሔር ይባርክህ ለልጆቼ ይጠቅመኛል በደህና ጊዜ ዘርተዉብኝ ጸልየዉልኝ ትክክለኛ ባሌ ገባ ገብቻለዉ ።
@sisaytilku5335
@sisaytilku5335 Жыл бұрын
ግሩም ነህ ቸርዬ ተባረክ ትምህርትህ አይጠገብም የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ::❤❤❤
@zomaylove6613
@zomaylove6613 Жыл бұрын
ምን አለ ወንድ ሁሉ እንዳተ ቢሆን
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Жыл бұрын
Amen ❤Tabaraki Paster Tsagawun yabzalik Geta 🙏❤️❤
@saradalma9089
@saradalma9089 Жыл бұрын
እሺ የእግዚአብሔር ሰው ምክሮዎትን ተቀብዬ አለው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s Жыл бұрын
አንቴን ዬሰጠን ለኝ ዬሰጠን ጌታ ይበሬክ ኤኤኤኤልልልልልል😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤
@serkalemgebressilasse5426
@serkalemgebressilasse5426 Жыл бұрын
Ewnet new Egziabher mskre new Astewlachu adamtut
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
የሄ አይነት ትምህርት ሁላችንም ከልጅነታችን ጀምረን ብንሰበክ የት በደረስን ለራስ ዋጋ በመስጠት ""ከእግዚአብሔር የማመጣ ክብር አለ ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MimiMimi-cq1uc
@MimiMimi-cq1uc Жыл бұрын
Chere yegna Asetemare tebake geta yibareke ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@romangina5121
@romangina5121 Жыл бұрын
ተባረክ እቅጭ እቅጩን
@SanaaSanaa-tg3my
@SanaaSanaa-tg3my Жыл бұрын
Baxm Das yelal
@msrajm6899
@msrajm6899 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘሜንህ ሕይወት በቴስቦች ይባርክህ
@llllll-vb5hb
@llllll-vb5hb Жыл бұрын
I love you pastor chere you are amazing
@jasminkarimseif2022
@jasminkarimseif2022 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እግዚሀብሄር ይባርክህ። ብዙ ግዜ የምታስተምርው ትምህርት በብዙ ቋንቋ ቢተርጉምና ከኢትዪጺያ ውጭ ያሉ ውጣቶች ለትዳር የደርሱ ልጆች ቢስሙት ጥሩ ትምህርት ነበር ።የኔ የዘውትር ምኞቴ ነው በተለይ በዚህ ዘመን ላሉ ልጆች ትልቅ መልእክት ነው። እግዚሀብሄር መልካም ነው
@hirutgoodgood1550
@hirutgoodgood1550 Жыл бұрын
Batm leki naw
@lulatesfay5086
@lulatesfay5086 Жыл бұрын
ኣይ ቸሬ እግዚአብሔር ስቱታ ስቶሀል በደብ ኣስተምር በርታ ቤተስብህን ሁሉ ይባርክ 🥰
@eirbaya5517
@eirbaya5517 Жыл бұрын
Ameeeeeen Eebbifamaa Eebbifamaa 👏🤲🙏💕💚
@hanajesus7245
@hanajesus7245 Жыл бұрын
Cheriye &yoniye siwodachuku Le woxaticho geta yetesexachu Sixotawocheeee
@achuab1937
@achuab1937 Жыл бұрын
Tebarekln
@marthamule9997
@marthamule9997 Жыл бұрын
🙏🙏❤🥰በጣም ምረጥ ለትውድ አሳቤ እግዛብሔረ ባተ ስላለው እውቀት የተመሰገነ ይሁን ተባረክ
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
Listen very carefully this amazing temheret you will not be disappointed believe me if I were young now I listen and will do it but too late for me
@selenatkedir4208
@selenatkedir4208 Жыл бұрын
ቸሬ ትምእርትክን ሁሌም ደስ እያለኝ ነው የምከታተለለው አመሰግናለሁ። በሽምግልና ጉዳይ ላይ ላነሳአው አሳብ ኢትዮጲያውስጥ ባዕሎች ወይም ወጎች ሁሉም በሚባል ደረጃ መፃሐፍ ቅዱሳዌ እንዲሆን አር የሰራችው ቅድስት ቤተክርስቲያን ነች። እግዚያብሔር ይመስገን 🙏💚💛❤️
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነወ ዘመንኸ ይባረክ እኛም አሰተዋይ ልቦና ይስጠን
@eyuaragayoutubelakiadirigu9066
@eyuaragayoutubelakiadirigu9066 Жыл бұрын
Woww baxami arifi timiriti now tabaraki barita
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቸርዬ የኔ ግልጽ መምዕር ተባረክ ማስተዋል ይስጠን የረዳን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 Жыл бұрын
Great and helpful message! Thank you for sharing 🙏🙏🙏
@emebetabreham4033
@emebetabreham4033 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጁ እድሜ ጤና ይሰጠህ አመሰግናለሁ ወንድሜ
@God-de8yo
@God-de8yo Жыл бұрын
Ufff tebark .......
@elfebiru3147
@elfebiru3147 Жыл бұрын
በውነት ድንቅ ትምህርት እግዚሐብሔር ይባርክ
@mastieethiopia9415
@mastieethiopia9415 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ቸርየ ብዙ ተጠቅሚያለሁ
@Feben353
@Feben353 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን a❤❤🙏🏽🙏🏽🤲🏻🤲🏻❤️‍🔥👍🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🥰🤝👊👊👊✊️
@mearya3633
@mearya3633 Жыл бұрын
Ewenet nw wotatu asetesasebu lay tebekiluwal betam lezawem yetemare neg yemil gin ke geta fekad yerak moge asache new masetewal yesetin
@elsabetalemayehu375
@elsabetalemayehu375 Жыл бұрын
Uuuu dero menew sangeba befit bawekhu noro temertek eko omg kalate yelgime geta abezeto yebarekhe
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 Жыл бұрын
ምሰጋናየ ከልብ ነው ፓሰተር🙏🙏🙏
@user-mu9oy9qr6h
@user-mu9oy9qr6h Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ😭 እውነት ነው እግዚአብሔር ይባረክህ ፀጋ ይብዛልህ ታባረክ 💞💞
@zd820
@zd820 Жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ቸሬ ፀጋው ይብዛልህ
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ ኑርልን።❤❤👏
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Amennn.Amennn.geta yibarek kum.neger kemazinanat gar tebarek paster chere
@helenabrham2758
@helenabrham2758 Жыл бұрын
ለቤትአዲስነኝ"በጣምነውየምወድህ♥♥♥!
@hirutgoodgood1550
@hirutgoodgood1550 Жыл бұрын
Chrai yamre batm dse yaml temrt naw egzabare zamnkn abezeto yebarki
@llllll-vb5hb
@llllll-vb5hb Жыл бұрын
Ay chere wey gud why are you talking about me today I'm orthodox but everything you say really make sense to me i respect you thanks
@genetbreket3951
@genetbreket3951 Жыл бұрын
Amen amen amen ewnet new kal eywet yasmleig
@emushjesus3913
@emushjesus3913 Жыл бұрын
Devil free gift yelewm Ewunet new PRAISE THE LORD
@TinaTina-fh1fl
@TinaTina-fh1fl Жыл бұрын
Amen amen amen never legata leysuse ehunu tebarki qasetr
@user-dj7fc8ls7t
@user-dj7fc8ls7t Жыл бұрын
Yemigerm new pastor tebareklgn Geta Zemenhn yibark 😇😇❤️❤️
@saraashebir1788
@saraashebir1788 Жыл бұрын
Thank you for sharing pastor bless you more and more pastor
@mearya3633
@mearya3633 Жыл бұрын
Geta yebarek paseter chere ❤❤️🙏🙏
@desalegnandore595
@desalegnandore595 Жыл бұрын
ገላትያ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ነገር ግን ቃሉን የሚማር ከሚያስተምረው ጋር መልካምን ነገር ሁሉ ይከፋፈል። ⁷ አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤ ⁸ በገዛ ሥጋው የሚዘራ ከሥጋ መበስበስን ያጭዳልና፥ በመንፈስ ግን የሚዘራው ከመንፈስ የዘላለምን ሕይወት ያጭዳል። ⁹ ባንዝልም በጊዜው እናጭዳለንና መልካም ሥራን ለመሥራት አንታክት። ቸር ጌታ ዘመን ፈጽሞ ይበርክ ተበርክ ፀጋ ይጨምራል በኢየሱስ ስም ታከነዎን ትክልል ነው ።ጌታ ሆይ በምህረት ጠብቃን
@johndansamo1177
@johndansamo1177 Жыл бұрын
Ameen iwunetk nw sew wanaw melkun sayhon wustun nw tebarek ante yeyiwuld adagn adrgok nw fetar yefeterelek iwodahalew cherye andi ken gin hibeten menfesen ina hulentenaye mulu ye inante hibiret wust indyareg tesfa alegn getay idagnal tebarek cherye
@aschalechtube1680
@aschalechtube1680 Жыл бұрын
ዋውውው ጌታ ይባርክህህህ ፓስተር ቸሬ
@wondimagegnwoldesenebt8672
@wondimagegnwoldesenebt8672 Жыл бұрын
Ande kentu kale enkwan alesemawm.Egzibher bezu egdime yemestih!
@matramatta8167
@matramatta8167 Жыл бұрын
ተባረክ
@dg4147
@dg4147 Жыл бұрын
Geta Abzto ybarkh Paster Chere. Geta be tmhrth eyekeretsen new. Your teachings makes me to hate sin and helps me to understand the pure blood of Jesus . Marriage is very important in the eyes of my Lord. Tebarek enwedhalen.
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 Жыл бұрын
Pastor long life I really love the way you explain I don't get tired of listening to you
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Menale yezare 5 amet baweqeh ahun yalagebu men yahel yetadelu nachew paster zemenehe fexari yebarekew
@addishode1541
@addishode1541 Жыл бұрын
🙏🏾 thanks with sense of humor 🙏🏾
@powercuttcom
@powercuttcom Жыл бұрын
It’s was amazing and life changing. God bless you
@bontuyoseph996
@bontuyoseph996 Жыл бұрын
God bless you Paster chere!
@ben_production6283
@ben_production6283 Жыл бұрын
Thank You
@zewduzewd8198
@zewduzewd8198 Жыл бұрын
Paster chere andegna eko new minafek
@Haset7866
@Haset7866 Жыл бұрын
Blessed pastor chera, we thank you for obeying God for bringing the truth to his body.
@seblybiruk8988
@seblybiruk8988 Жыл бұрын
Thank you pastor chere
@hewangirma7684
@hewangirma7684 Жыл бұрын
You are always blessed,,,,,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏
@gospelforworld926
@gospelforworld926 Жыл бұрын
አሁን አሁን እማ እኮ ድንግል መሆን ነውር ይመስል ሰው ሁሉ ድንግል እማ የለም የሚል ድምዳሜ ደርሶአል ያሳዝናል ቸሬ ግን አንደኛ ነህ
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 Жыл бұрын
ፓሰተሪዬ ጌታ ይባረክ ሁሌ ለጌታ on line ሆነ ስለምትገኝ አንደተባለዉ የሚያስተምር በማስተማሩ ይትጋ ተብሎ እንደተጻፈ ነዉ ጉዳዩfulfil ነዉ ሚስጢሩ ለጌታ ነዉ።
@rosemare8314
@rosemare8314 Жыл бұрын
Pastor chere tebark
@tesfalemassefa7759
@tesfalemassefa7759 Жыл бұрын
ቸርዬ
@mercy7154
@mercy7154 Жыл бұрын
You’re so cool chareye u don’t have idea how I like u you’re blessed ❤
@martaneguse799
@martaneguse799 Жыл бұрын
Tabarak
@tsigetekalegne771
@tsigetekalegne771 Жыл бұрын
Amen tebarek
@mesfinta9105
@mesfinta9105 Жыл бұрын
Dese yemile temeherte newe tebarek
@romangebru5846
@romangebru5846 Жыл бұрын
Be blessed 🙏
@bethlehemkidane8097
@bethlehemkidane8097 Жыл бұрын
Amen🙏
@hanakasahun8164
@hanakasahun8164 Жыл бұрын
🙋‍♀️
@adiamtefera4156
@adiamtefera4156 Жыл бұрын
Hi Adiam ebalalew.. I just want to bless you pastor Chere, Numbers 6:42-26 !! Zemeneh yebarek! Agelgeloteh yebarek! Tsegaw yebzaleh! Kante temertoch ende Adis teserchalew! Geta mifelgew aynet tedar endawek, yalfewen tefaten endarem endihum lewedehifitu tedare endezegaj bante tetekmo ende Adis sleseragn amesegnewalew. Agelgeloteh tedareh lejocheh hulum geta yebarklih! Gena bezu teweled kechelema yetadegal.. hezbe keweket matat teftwal teblo endettsafe, we didn’t know chelma west neberen! Kalun lake fewesachew teblo endetetsafe, ye kalu ewenet yegeletlen! Berhanu bertolenal! Bebrhanu menor yehunlen. Chelema lay lalutem berhanu yebralachew! And Ken geta redtogn testimony share adergalew!
@marthamule9997
@marthamule9997 Жыл бұрын
ውድድድድድ ነው የማረግህ
@Seni1286
@Seni1286 Жыл бұрын
Pastor cheriye ene eko sewdhe ho ho ye Addis abeba lay kemtoch ayne yawetu kembalgachew Arogit blew mesadbachew yesewn mist endemewan sayawku . Yehn hulu awkehe setst temhert aye pastriye ende ene tamowal be enezi kemtoch beye . Germeg
@desalegnandore595
@desalegnandore595 Жыл бұрын
1ኛ ሳሙኤል 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ዔሊም እጅግ አረጀ፤ ልጆቹም በእስራኤል ሁሉ ላይ ያደረጉትን ሁሉ፥ በመገናኛውም ድንኳን ደጅ ከሚያገለግሉት ሴቶች ጋር እንደ ተኙ ሰማ። ²³ እርሱም አላቸው፦ ስለ ክፉ ሥራችሁ ከዚህ ሕዝብ ሁሉ ሰምቻለሁና ስለምን እንዲህ ያለ ነገር ታደርጋላችሁ? ²⁴ ልጆቼ ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ሕዝብ ኃጢአተኛ በማድረጋችሁ ስለ እናንተ የደረሰኝ ወሬ መልካም አይደለምና ይህ አይሆንም። ²⁵ ሰውስ ሰውን ቢበድል እግዚአብሔር ይፈርድበታል፤ ሰው ግን እግዚአብሔርን ቢበድል ስለ እርሱ የሚለምን ማን ነው? እነርሱ ግን እግዚአብሔር ሊገድላቸው ወድዶአልና የአባታቸውን ቃል አልሰሙም። ²⁶ ብላቴናውም ሳሙኤል እያደገ ሄደ፤ በእግዚአብሔርም በሰውም ፊት ሞገስ እያገኘ ሄደ። ²⁷ የእግዚአብሔርም ሰው ወደ ዔሊ መጥቶ አለው፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በግብጽ በፈርዖን ቤት ባሪያ ሳለ ለአባትህ ቤት ተገለጥሁ፤ ²⁸ ከእስራኤልም ነገድ ሁሉ ካህን ይሆነኝ ዘንድ፥ በመሠዊያዬ ላይ ይሠዋ ዘንድ፥ ዕጣንንም ያጥን ዘንድ ኤፉድንም በፊቴ ይለብስ ዘንድ ለእኔ መረጥሁት፤ የእስራኤልንም ልጆች የእሳት ቍርባን ሁሉ ስለ ምግብ ለአባትህ ቤት ሰጠሁ። ²⁹ በማደሪያዬ ያቀርቡት ዘንድ ያዘዝሁትን መሥዋዕቴንና ቍርባኔን ስለ ምን ረገጣችሁ? እንድትወፍሩም የሕዝቤን የእስራኤልን ቍርባን ሁሉ መጀመሪያ በመብላታችሁ ከእኔ ይልቅ ልጆችህን ለምን አከበርህ? ³⁰ ስለዚህም የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በእውነት ቤትህ የአባትህም ቤት ለዘላለም በፊቴ እንዲኖር ተናግሬአለሁ፤ አሁን ግን እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ያከበሩኝን√√ አከብራለሁና፥ የናቁኝም ይናቃሉና ይህ አይሆንልኝም። ³¹ እነሆ፥ ለቤትህ ሽማግሌ እንዳይገኝ፥ ክንድህን የአባትህንም ቤት ክንድ የምሰብርበት ዘመን ይመጣል። ³² በእስራኤል በረከት ሁሉ፥ በማደሪያዬ ጠላትህን ታያለህ፤ በቤትህም ለዘላለም ሽማግሌ አይገኝም።
@Absalat700
@Absalat700 Жыл бұрын
❤❤❤
@ezanakarnasa7523
@ezanakarnasa7523 Жыл бұрын
@hanahana4519
@hanahana4519 5 ай бұрын
እኔ አለው
@bethlehemkidane8097
@bethlehemkidane8097 Жыл бұрын
😘🙏
@abebekebede3441
@abebekebede3441 Жыл бұрын
👏🙌
@hanajesus7245
@hanajesus7245 Жыл бұрын
tadilenaliko antenina yoniyen Bezi zemen woxati yazegajen Geta yikiber ufffff Anishewodim beqaaa
@melate1677
@melate1677 Жыл бұрын
🙏🙏😍😍
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 Жыл бұрын
ትለያለህ እምለው በምክንያት ነው እወድሀለሁ
@mercyyenet7448
@mercyyenet7448 Жыл бұрын
She's I like me 😄🥰
@tagazetch1864
@tagazetch1864 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@lemibabi6153
@lemibabi6153 Жыл бұрын
pater yet nw akebabik memare efelgalu kante
@lemibabi6153
@lemibabi6153 Жыл бұрын
paster
@fitsummezgebu1389
@fitsummezgebu1389 Жыл бұрын
ፖስተር ቼሬ ፍልስፍና ህዝቡ ሾርት ሚሞሪ ስለሆነ የምታስተምረዉ ትምህርት ይመጥነዎል ወይ ብለህ አስብ እንደ እብድ እንዳይቆጥሩህ ሾርት ሚሞሪዎች ቼሬ የሚረዱት አሳ የሚመገቡ ናቸዉ100/100
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,4 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
"የህይወት እጥፋት"____በፓ/ር ቸሬ
37:15
Epaphras Christ church
Рет қаралды 18 М.
በጳጉሜ  ይሄንን እናድርግ..........ዶክትር ሮዳስ ታደሠ
32:12
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 114 М.
"የልጅነትን ጠባይ ሻር" በፓ/ር ቸሬ
35:32
Epaphras Christ church
Рет қаралды 42 М.
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,4 МЛН