ትምክህተኞች የአቶ በኃይሉን ንግግር ቢሰሙ አስቀድመዉ ንስሀ ይገቡ ነበር Debretsion Ethiopia | Fikre Selam

  Рет қаралды 110,045

Fikre Selam

Fikre Selam

Күн бұрын

Пікірлер: 72
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 2 жыл бұрын
በሀይሉ የጉምጉማ ጀግና የአንተን ኢንተርቪ ሁሌም ሰተኛ እየሰማሁ በሚያሰቀው ሰቄ በሚያሳዝነው አዝኜ በጣም አትጠገብ ማር የሆንክ ሰው
@belayalemu5173
@belayalemu5173 2 жыл бұрын
በኃይሉ አርሲ ያበቀለህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ድንቅና ጠቃሚ ምክርና ትምህርት ለዛ ባለው ቀልድህ እያዋዛህ ለህዝብ ስለምታቀርብ ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ።
@solomon6733
@solomon6733 2 жыл бұрын
ብዙ አሉ ይህ የሚጠብቃቸው
@hailutessema3976
@hailutessema3976 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ አልተሳሳትክም ።
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 2 жыл бұрын
Wow what an excellent advice. ትልቅ ሰው ነህ አቦ ሁሉም እንደ አንተ ቢሆን
@mesfinalimohammed578
@mesfinalimohammed578 2 жыл бұрын
ጋሽ በሃይሉ ረዥም እድሜና ጤና እንደው ምን ላድርግህ አሁን እንደ አንተ አይነት ውድ ሰዎች ባሉባት ሃገር ????????????? ኑርልኝ አባቴ( ታላቅ ክብር ነው ላንተ ያለኝ)
@senayetshiberu2081
@senayetshiberu2081 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላሚ ማቹይብዛ ዋው ዋው ትምእርቱ እንደእናት ጉርሻ ያጠግባል በርቱ
@mamaafricaentertainment1784
@mamaafricaentertainment1784 2 жыл бұрын
በሀይልሻ የምር ምርጥ ሰው ሙድ ሲየሰዝ አይጣል ነው ።እንወድሀለን
@jemaneshsaid7254
@jemaneshsaid7254 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ልብ ውስጥ የሚገባ ንግግር በጣም ግሩም ትልቅ አሰተ ዋይ ስው ነው አደነቅሁት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️❤️🇪🇹🇪🇹🙏🏾🇪🇹🇪🇹❤️❤️
@እዉነትፍትህ
@እዉነትፍትህ 2 жыл бұрын
አቶ በሀይሉ በጣም እንወድሃለን ሁሌ ብንሰማህ አንጠግብህም
@ngubefkadu5370
@ngubefkadu5370 2 жыл бұрын
ኛህ ኣህ ዋው የትም ተውለድ ኣርዳ ኢድግ ነው ኢንነዝህ ኣራዳ ስዊች ውነት ንግሮችን ኢያዋዙ ትልቅ ቁምንገር ይስዝጣሉ ውዽዽዽዽ ኣት ብሃይሉ ኢናመስግናለን ውዽዽዽ ተባረኪልን
@abatedejene521
@abatedejene521 2 жыл бұрын
እርሥበእርሣችን የምንወቃቀሥበት ንግግር ሣይሆን ውሥጣዊ ማንነታችንን እንድንመረምር የሚያሥገድድ ሀሣብ ያዘለ ነው
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
When I come I wish I’m going to participate that programs All Ethiopian one Nation🙏🏽 Ethiopia will be win 🙏🏽 ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 2 жыл бұрын
እቶ በሀይሉ በጨዋነት ተፈላጊውን ሁሉ ስለለገሱን እድሜና ጤና ይስ ጥዎት
@aberrawoldemariam3179
@aberrawoldemariam3179 2 жыл бұрын
Amazing show. Thanks a lot!!! I laughed long enough.
@tamratketema6926
@tamratketema6926 2 жыл бұрын
I thank you very much, its very interesting speech
@shegera1183
@shegera1183 2 жыл бұрын
Thank you very much God bless you
@libenfilate5111
@libenfilate5111 Жыл бұрын
This is the most valuable speech I have ever hear spoken in Amharic
@angawwoldeselassie641
@angawwoldeselassie641 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 2 жыл бұрын
አቶ በኀይሉ በትልቅ አስተሳሰብ የበለፀገ ሰብእና ስላለህ፣ በማህበራዊ ሚዲያ ፍሬፈርስኪዎች የተጠመደውን ወጣቱን ትውልድ እያዋዛህ ስለምታስተምር፣ ብዙ የህይወት ቁምነገሮችን ካንተ መቅሰም አለበት።
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 жыл бұрын
ትክክል እውነት ነው
@angawwoldeselassie641
@angawwoldeselassie641 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Жыл бұрын
አቶ በኃይሉ በጣም ውድጄዎታለሁ እግዚአብሄር ይስጥልን እያስቁን ቁምነገር እያስተማሩን ነው ተባረኩ
@yikdemabu681
@yikdemabu681 2 жыл бұрын
ትምክህተኞች እሚባሉት እኮ የውርንጭላ ልጆች ናቸው።
@robelbelay4136
@robelbelay4136 2 жыл бұрын
በኃይሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉ
@adamuayaya9652
@adamuayaya9652 2 жыл бұрын
የማከብርህ ወንድሜ ንግግርህ አሰተማሪ መካሪ በሳል አሰተያየት ነው እና ለኔአስተማሪ ሆኖ ያገኘውት ይሉኝታን፣ትቢትን፣ለበጣን ፣ካልከው በኃላ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
Wow በሐይሉ ማለት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው
@shegera1183
@shegera1183 2 жыл бұрын
He told right Thank you very much
@samuelnibo
@samuelnibo 7 ай бұрын
you are really Ethiopian.
@natanimesehtu6452
@natanimesehtu6452 2 жыл бұрын
የማትጠገብ!
@berhekiros5912
@berhekiros5912 9 ай бұрын
Wow what a guy. He is unique.
@HilinaT
@HilinaT 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት !!!!
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 2 жыл бұрын
አዎ ይህ ምክር ለደንታ ቢሱ የስልጣን ጥመኛው ወያኔ ተገቢ ይመስለኛል ።
@tamirathailu133
@tamirathailu133 2 жыл бұрын
The root cause is not poverty. The root cause is the disconnection from God. SIN!
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 жыл бұрын
That is the truth ❤ well said
@goodman2995
@goodman2995 2 жыл бұрын
Perfectly said! Wherever God is, there is surplus and blessings.
@romantaddesse5532
@romantaddesse5532 2 жыл бұрын
Is true 🙏❤️❤️🇪🇹🇪🇹
@Noahtube342
@Noahtube342 2 жыл бұрын
እንዴት ነው ፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ምንችለው የት መቼ
@balchaabanebeso2822
@balchaabanebeso2822 2 жыл бұрын
"ዘ ሩት ኮዝ ኢዝ ኖት ፖቨርቲ"ሕወሓት ኦር ቲፒኤልኤፍ"ዚስ ኢስ ፋሚሊ ቢዝነስ" ዊ ዜቭ ኢት😂😂😂😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤ስለ መከርከን ሁሉ እናመሰግናለን ።አንድም የሚጣል ሀሳብ የለውም "ሁሉም ቅመም ነው
@MeleseBaraki
@MeleseBaraki Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@yotor6221
@yotor6221 2 жыл бұрын
💕🙏💕
@wubshetderibe6009
@wubshetderibe6009 2 жыл бұрын
This guy betam yajajilegnal. Yichelal!
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
ቀኑን ሙሉ ባዳምጠው የማይሰለቸኝ
@mohammadabaire1231
@mohammadabaire1231 2 жыл бұрын
ባለ ጸጋ ሀገራት በቅኝ ግዛት ካስተዳደሩ ሀግሮች በበዘበዙት የጥሬ ሃብትና የስው ጉልበት ብዝበዛ ያከማቸት ሀብት ነው። አሁንም ሀገር በምያስተዳድሩ ክራይ ስብሳቢዎች አማካኝነት የእጅ አዙር ብዝበዛ በማካሄድ ከፍተኛ ሀብት እያከማቹ ናቸው። የዚህን አይነት ብዝበዛ የማይፈቅዱ ሀገሮችን በእጅ አዙር የኢኮኖሚና የፓለቲካ ጫና ያደርጉባቸዋል። ስለዚህ ህዝባችን ይህን ተገንዝቦ በጥቃቅን ጥቅሞች ተታሎ ባርነት ውስጥ እንዳይገባ በጽናት መታገል አለበት።
@ngubefkadu5370
@ngubefkadu5370 2 жыл бұрын
መሃመድ ኣሊ ኦኪስደ ኢኛንም ያሳደጉን ሃብታም፡ናቸው ኢንደዝያ ኢዩገባን የምንበላበት በት ናፈቀን ከልካይ የለለው በት ንበራሁን ህን ልጆቻቸው የት ኢንዳሉ ኣላውቅም፡በጣም፡ነው ያማዝነው ኣንዱውስ ልጃቸው ግን ጽንዝየ ኣገልጋይ ኢንድሆነች ስምቸ በጣም፡በያም፡ደስ ፈሳለዝን ኢንድርት ኢ፡ድር።ኣገኛት ህን ኣላውውም ተባበሩኝ
@dalaswindow
@dalaswindow Жыл бұрын
እባክህ እሸቱ ዶንኪን ምከረው የውድቀቱን ቁልቁለት መንገድ ተያይዞታልና አድነው
@hananyimer3429
@hananyimer3429 2 жыл бұрын
ነቃ የሚያርገኝ ሰው
@Bebek-tj9ez
@Bebek-tj9ez 11 ай бұрын
በዕድሜ የገፉትን ለሚድያ ባያቀርቡ ምን አለ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ትልቅ መልዕክት አለው ሃገር በጭንቅ ሆና የሚስሩትን ያሳጣቸው ሞልተዋል የሚገርም አገላለፅ ነው ።
@sabagebreselassie6671
@sabagebreselassie6671 2 жыл бұрын
Eyesku memar yelalu endih nw Thank u gash behailu
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 2 жыл бұрын
Behailish 🙏🙏🙏 Semtacheohal?
@leykunkasa6324
@leykunkasa6324 2 жыл бұрын
Since we have not misunderstanding 🌈🌈🌈🌈
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
ዝም ብለሕ ትጋጫለሕ እንዴ ከግርግዳ ጋር ? ልክ እንደወያኔ HA 😃😃😀 Ha ha Thnkes So much በሐይሉ I'm like it.
@aklilumoges8088
@aklilumoges8088 2 жыл бұрын
ወንድሜ ለመጀመሪያ ግዜ ጆሮዬን ለሶሻል ሚዲያ ያበደርኩበት ግዜ ቤኖር ዛሪ ነው በአጭሩ አመሰግናለሁ
@Go-mf1fz
@Go-mf1fz 2 жыл бұрын
ቀላል አሳበዱን!
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
ከተንበር(ሪ) በሐረር ነው።
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Жыл бұрын
እምገርም ሰዉ በሳልነዉ የምር
@dagnebelay287
@dagnebelay287 2 жыл бұрын
MAO - Mohamed Abdulahi Oksede
@aliabdulahiahmad6442
@aliabdulahiahmad6442 2 жыл бұрын
Mohamed Abdulahi Oxade
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
Bandiraw lay yetekemerew Gabi ,, mindinew ?????????????????? eh ??? Emmmmmmmmmm !!!
@addiseseyifu9987
@addiseseyifu9987 2 жыл бұрын
Good show !!!
@kasahunaa3371
@kasahunaa3371 2 жыл бұрын
ይሄ ሰው ጠቃሚ አካሄድ አለው
@goodman2995
@goodman2995 2 жыл бұрын
This guy used to be a close friend of Ambassador Teshome Toga back in the days. He is a statistic graduate. He looks way broke by first impression. He looked smart back then. I feel sorry for him.
@mekashakassaw8979
@mekashakassaw8979 2 жыл бұрын
Woyane ena oneg fesachew biymeltachew neftegna Asfesan new yemilut ! Min yagenagnwal alekaw yenesu biher lihon yichilal ! Neger gin neftegna yegenebawn Adidis Abeba siyay lhachu yizrebrebal ! Yeserawn ayaymesginm ! Addis Abebaw Tito debre birehann biysadg Aldo fetsembin yilu neber . Addis Abebaw siysdig worern worari ,infererity complex !
@yosephtarekegn1955
@yosephtarekegn1955 2 жыл бұрын
What
@selamlehulachin6749
@selamlehulachin6749 2 жыл бұрын
🤥🤥🤥🤥
@selamlehulachin6749
@selamlehulachin6749 2 жыл бұрын
😆😑🤥
@tessm9551
@tessm9551 2 жыл бұрын
በሃያአንደኛው ክፍለ-ዘመን የሰገሌ ተረት እያወራህ አንተ በእድሜህ የያዝከውን ይዘህ የዚህን ሕዝብ እንቁ ጊዜና ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ የስከንድ ያህል ጊዚያቸውን ማባከን ሳይሆን ያለእንቅልፍ እንዴት መስራት እንደሚገባቸው መሪ ሆነህ ባተጋሃቸው ነበር። ዛሬ አንተ በምታወራበት ስዓት እንድ ጠ/ሚ መሪ በዚህ ዘመን ተፈጥሮ ህይወቱን ለእንዳተ እይነቱ ለመገበር በርሃ ወርዷል ተመልካቾችህም ቁጭ ብለው ያጨበጭባሉ። እግዚኦ ።
@mamaafricaentertainment1784
@mamaafricaentertainment1784 2 жыл бұрын
በሀይልሻ የምር ምርጥ ሰው ሙድ ሲየሰዝ አይጣል ነው ።እንወድሀለን
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 25 МЛН