‼️ትክክለለኛው የእናቶቻችን የቅቅል አሰራር/የሚጣፍጥ ቅቅል

  Рет қаралды 33,435

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

Пікірлер: 72
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንዴት ናችሁ ስለሁሉም ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ እያመሰገንኩ ዛሬም ድጋፋችሁ አይለየኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@zeritutube
@zeritutube 11 ай бұрын
የኔ ባለሞያ አደኛነሽ እኮ ዋዉዉዉ ምርጥ ቅቅል እጂሽ ይባረክ❤ ላይክ ሸር
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ዘሪቱዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 11 ай бұрын
Endemamer
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 11 ай бұрын
ቤቲዬ የኔ ባለሙያ በጣም እሚያምር ቅቅል ነው የናቶቻችን ሙያቸው እኮ ተዘርዝሮም አያልቅም መቸም የልብ አውቃ ነሽ እኔም አምሮኛል በዚህ መልኩ ሰርቼ ነው እምበላው በጣም ነው የሚጣፍጠው ጣዕሙን አውቀዋለሁ የኔም እናት እንደዚህ አድርጋ ነበር የምትሰራው
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ነጃትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ እውነት ነው ከእናቶቻችን ነው ብዙ ሞያ የተማርነው ከልብ አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ🙏🥰❤
@alemzewdtaye6830
@alemzewdtaye6830 11 ай бұрын
ሠላም ቤትዬ የኔንም ትዝታ ነው የቀሰቀሽው አመሰግናለሁ።
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
አልማዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እውነት ነው የእናቶቻችን አቀቃቀል ነው በጣም ነው እኛም የምንወደው🙏🥰❤
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 11 ай бұрын
🎉 ሁሌም ስራሽ ደስ ይላል
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 11 ай бұрын
Endemamer
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ኤደንዬ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 11 ай бұрын
ሰላም ዋውዋውበጣምጎበዝ እጅሸ ይባረክ በርች🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ለታይዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ብርታት እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@Bhlyunsdhdeo
@Bhlyunsdhdeo 16 күн бұрын
❤❤😂ሀይ
@sifanulfata9906
@sifanulfata9906 3 ай бұрын
Wow yenatochachen kikil yehe new
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
የእኔ ውድ እውነት ነው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 11 ай бұрын
Looks good ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ሀንዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@desalechkuma-vm8rm
@desalechkuma-vm8rm 2 ай бұрын
Wawo ejish yibarek🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@joelhabtetsion
@joelhabtetsion 11 ай бұрын
Wawwwwww new inamesegnalen
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@kokitem7246
@kokitem7246 11 ай бұрын
ቤቲዋ ልዩዬ😘😘😍😍 የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ኩኪዬ ውዴ እንዴት ነሽልኝ የእኔ አበረታች በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tigest3176
@tigest3176 11 ай бұрын
Yitebareke yihoune betame arefi nwe bityi gobze muyashi yitayishi nqe
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ቲጂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Bhlyunsdhdeo
@Bhlyunsdhdeo 16 күн бұрын
❤❤❤❤ሀ
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 11 ай бұрын
Thanks Betty
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ስንዱዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@Eyerus-cm6zn
@Eyerus-cm6zn 3 ай бұрын
Tebareki
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Sojoo-k5z
@Sojoo-k5z 2 ай бұрын
እዳሽይባረክእዲሽ ይባረክ የነማ❤❤ርር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@ShahBaz-y5e
@ShahBaz-y5e 11 ай бұрын
Thanks ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@yematialemayehu4304
@yematialemayehu4304 11 ай бұрын
WoW . . . . Thank you .የኔ ባለሞያ አደኛ ነሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
የማቲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@SdD-v1t
@SdD-v1t 11 ай бұрын
betam dess yemill Kikill❤
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mahitatefera
@mahitatefera 2 ай бұрын
👌👌👌
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@Serka-y5q
@Serka-y5q 4 ай бұрын
የኔውድ,ቅመም,አደረግም❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል የፈለገ የስጋ መጥበሻ ጨምሮ ቶሎ ማውጣት በተረፈ ቀይ ሽንኩርት ባሮ , ቃሪያ ነው የሚጨመሰው🙏😍❤
@BirhaneTeklee
@BirhaneTeklee 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ብርሀንዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@ameenasaeed-rg2dn
@ameenasaeed-rg2dn 13 күн бұрын
ለከአኀ❤👍👍👍👍👍
@amenamen3762
@amenamen3762 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@semirahabi
@semirahabi 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ሰሚራዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tsenat1956
@tsenat1956 5 ай бұрын
Kanchi balakem yefela weha sega layi ayichemrm yekzekz chemro esu rasu felto sinteketk bedenb yibeslal..gobez nesh berchi
@tigsttesfaye8013
@tigsttesfaye8013 11 ай бұрын
❤❤ ቤቲየ ባለሙያ እስኪ ለልጀ ለአራሰአት እሚሆን አሳይን እስኪ
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ቲጂዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እሺ አሳያለሁ🙏🥰❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ2በ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ2በ 5 ай бұрын
በርቺ ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤❤ ግን ከይቅርታ ጋር የሞቀ ውሀ አታድርጊ ስጋውን የማገንተር ባህሪ ኡለው❤❤❤❤❤❤
@be8cab
@be8cab 11 ай бұрын
ቤትዬዬዬ ብርድ እንደመጣ ገብቶሻል እናመሰግናለን ኑሪልን። ማንኛውም ስጋ ይሆናል የበጉ? ስገዛ ግራ ይገባኛል
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው አዎ ይሆናል የበሬም መጠቀም ትችያለሽ🙏🥰❤
@meheretseifu4897
@meheretseifu4897 11 ай бұрын
ቤቲ እንኳን ደህና መጣሽ። እውነት ትንሽ ቦታ ነው ከእናቴ ጋር የሚለያየው። በጣም ይጣፍጣል። እኔም እንደዚህም አቁላልቼም እሰራለሁ በጣም ግሩም ነው። እኔ የምልሽ ቤቲ ሸዋ የተፈጨውን ጨው ነው የምገዛው። በጠረጴዛ ማስቀመጫ ሳደርገው እየለዘዘ ይደፍነዋል። ምን ላድርግ የገበታ ጨው ይታመሳል ወይስ አየር ላይ ልዘርረው?
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ምህረትዬ ስለሁሉም በጣም ነው የማመሰግነው ብዙ ጊዜ ጨው ይለዛል ግን እኛ ከሱቅ ገዝተን በመፍጫ ነው ፀሀይ ላይ አድርቀን የምንፈጨው አይለዝም እስቲ ሞክሪው ካልሆነ ጥሬ ሩዝ ከጨዉ ጋር ቀላቅለው የጠረጼዛ ማስቀመጫ ውስጥ ያደርጉና ሲነሰንሱ ጨው ብቻ ነው የሚወጣው ሩዙ አይወጣም ሞክሪው እስቲ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@AbdiSebado-nj9pg
@AbdiSebado-nj9pg 8 ай бұрын
ጮማ ሥጋ ባይኖረው ጥሩ ነበር
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
አብዲ አለመጨመር ይቻላል ግን እኔም አላበዛሁም ጮማ ሲኖረው ድርቅ ያለ እንዳይሆን ወዝ ይሰጥልናል አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 4 ай бұрын
የኔ ቅቅል እንድህ ነው የሚጣፍጠው።
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ እውነት ነው በጣም ነው የሚጣፍጠው በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@Show-hr7hw
@Show-hr7hw 11 ай бұрын
ስጋ መጥበሻ መጠቀም አችላለን
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
አዎ የእኔ ውድ ትችያለሽ የራሱ የሆነ የሚጣፍጥ ጣዕም ይኖረዋል በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@solf2000
@solf2000 9 ай бұрын
አሰራሩ በጣም ቅልል አለብኝ፤ እስቲ እሞክረዋለሁ።
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ ቀላል ነው ደሞም ይጣፍጣል ሞክሪው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 10 ай бұрын
ዘና ብልሽ በቀላል ስለምታስረጂ ቪዲዮሽን ወድጄዋለሁ::: ሰብስክራይብም አደርግሻለሁ:: እእሜሪካ ነው ያለሁት :: እኔ በእብዛኛው ከ Whole Food store boneless lamb leg እየገዛሁ ነው የምሰራው:: ቅቤ መጠቀም አልችልም በጤና ምክንያት olive oil ነው የምጠቀመው:: ስጠቀም እንደ ቅቤው አያጣፍጠውም:: ሥጋውም ግንትር እያለ ያስቸግረኛል:: ምን ትመክሪኛለሽ?
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ስለሁሉም በጣም ነው የማመሰግነው ስጋ ስትሰሪ ለጥብስ ከሆነ ሎሚ ትንሽ በማንኪያ በርበሬ ቁንዶ በርበሬ ጨው ጦስኝ ኦሊቨ ዘይቱን ነጭ ሽንኩርት ቀረፋ እንዲሁም የምትፈልጊውን ማጣፈጫ ጨምረሽ ለአስር ደቂቃ ማርኔት ስታረጊው ስጋው ይገራል እስቲ ሞክሪው ለወጥ ሲሆን ስጋውን አገንፍለሽ ውስጡ ነጭ ሽንኩርት ባሮ ቀይሽንኩርት አርገሽ በትንሽ ውሃ አገንፍለሽ ስሪው ዘይቱ ኦሊቨ ቢሆንም እንዲህ ስታደርጊው ይጣፍጣል ይበስላልም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 10 ай бұрын
@@bettwascorner እሺ እሞክረዋለሁ። እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@AseYigzaw
@AseYigzaw 3 ай бұрын
የበሬ ስጋ መስራት አይቻልም
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
የእኔ ውድ ይቻላል በጣም ነው የሚጣፍጠው🙏😍❤
@selwaabdu2511
@selwaabdu2511 11 ай бұрын
አልጫ ነው ስሙ ቅቅል ይለያል ቅቅል ላይ ቅቤ አይደረግም እናት
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
የበሬ ቅቅል  yebera kikil
13:13
Habiba Habiba
Рет қаралды 28 М.
የቅቅል አስራር  Ethiopian food @zedkitchen
8:01
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 28 М.
Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Kikil" የቅቅል  አሰራር
23:08
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 1,3 МЛН
Ethiopian Lamb Soup ቅቅል
8:06
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 49 М.
የቅቅል አሰራር / Ethiopian food kikil recipe
20:03
Adanech Kitchen
Рет қаралды 92 М.
ሩዝ በዶሮ (መችቡስ) ‏‏‏مكبوس ‏دجاج
8:40
Habiba Habiba
Рет қаралды 211 М.
ከባሌ ጋር ቆንጆ ጊዜ
20:05
Melly spice tv
Рет қаралды 43 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41