ትክክለኛው የግል ተመስጦ ? | መለኮታዊ መድሐኒት! | አሁኑኑ ሜዲቴሽን አቁሙ! | CONTEMPLATION vs MEDITATION | Elzalmonism

  Рет қаралды 4,029

Elzalmonism | ፍልስፍናዊ ወግ

Elzalmonism | ፍልስፍናዊ ወግ

Күн бұрын

Пікірлер: 145
@behailubirhanu8810
@behailubirhanu8810 9 сағат бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክልህ እውቀትህን ሳይሆን ዕምነትህን !!! በደንብ ነው ልዩነቱን የነገርከን ደግሞም ገብቶኛል። Contemporary, wholeness and nothingness, ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንዲሰራልን እናዛለን !!❤❤❤
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt Күн бұрын
እይታህ ለእወነት ይጠጋል ሰለ እመቤታችን ድንግል ማሪያም በደንብ ና በጥልቀት በታስተምረን ። ይህ ሁሉ ጭንቀት ና ግራ መጋባት አይኞረም❤❤❤እናመሰግናለን ጥበብን ይጨምርል
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጄ፤ ቀጣዩ ቪዲዮ ሰለሱ ነው የሚሆነው።
@meserbeye
@meserbeye 2 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስለ ድንግል ማርያም ያልከዉን ሰራልን
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጄ፤ ቀጣዩ ቪዲዮ ሰለሱ ነው የሚሆነው።
@Ruth-b8m8r
@Ruth-b8m8r Күн бұрын
Awo sike Dingile mariam siraln Thanks brother you are such a blessing to me
@NBI3
@NBI3 Күн бұрын
ስለ ድንግል ማርያም ስራልን እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@Esyeene8408
@Esyeene8408 2 күн бұрын
ስለመቤታችን አስረዳን የህይወት ተሞክሮ ንገረን
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጄ፤ ቀጣዩ ቪዲዮ ሰለሱ ነው የሚሆነው።
@raiseup4000
@raiseup4000 2 күн бұрын
It’s just amazing how you approach those sophisticated topics & your interpretation is beyond the custom teachings of trying to limit the wholeness onto certain groups or traditions. I really admire the way you make it feel so inclusive which I think is exactly how it should be. And please do more videos on how to do contemplation” properly or if possible a step by step guidance. I hope you’ll make a comprehensive course on this subject It’s really needed now more than ever. I personally have been thrown away of life trying to figure out which way I should go. I’m an orthodox Christian but I find it really to feel connected to God as the teaching or Sibket are most of the time delivered in ways that cannot really impact one’s deep feelings. & also as you mentioned certain practices are only limited to the Kahnat or people around that level. I would rather take a five minute of guided practice than a two hours Sbket on a story that couldn’t benefit me in any way other than making me more anxious.😟 Anyways you’re doing an amazing job & May the almighty bless you with more wisdom wndme. & I’m from 🇪🇷 hence can’t type in amharic. I can understand the language almost 90% but when it comes to writing or talking I’m terrible.
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
Thank you, dear. I really appreciate your insights on my presentation. Stay connected!
@samrawitalebel7596
@samrawitalebel7596 2 күн бұрын
ደግሞ ሌላ ድንቅ እይታ,ቆንጆ ትምህርት። እንኳን መጣህልን። Can't wait to hear more about contemplation.
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
እሺ፤ እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
@AntenehMulu-ed6jv
@AntenehMulu-ed6jv Күн бұрын
እናመሠግናለን
@MasreshaHaile-h8z
@MasreshaHaile-h8z 2 күн бұрын
ስላም ይብዛልን ወንድም ! ይህ ትልቅ መረዳት ነው !
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
አሜን፤ እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
@Geni_love7
@Geni_love7 12 сағат бұрын
I love your experssion ....i.will be heal soon..coz .i feel like Empityness .😮....
@selamawitabrham6243
@selamawitabrham6243 Күн бұрын
Thank you, bro. 4:31 may god bless you every single time
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
አሜን፤ እኔም አመሰግናለሁ፤ ወዳጄ።
@azebgetachew277
@azebgetachew277 Күн бұрын
የሚገርም መገለጥ ነው ቀጣይ ክፍል እባክህ ወንድሜ😮😮😮
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጄ፤ ቀጣዩ ቪዲዮ ሰለሱ ነው የሚሆነው።
@KalkidanTeshale-b3c
@KalkidanTeshale-b3c 2 күн бұрын
Thank you so much for clarifying this hulem tyka nbrg
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ሃሳቦቹ መገለጥ ስላደረጉልሽ ደስ ብሎኛል ወዳጄ።
@Ububtu_
@Ububtu_ Күн бұрын
Wowwww wendeme tebareke.. Andebetehe dink new... Hulum joro yiderese.... Dingel Mariam timirit asaweken
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጄ፤ ቀጣዩ ቪዲዮ ሰለሱ ነው የሚሆነው።
@ZikreMenkir
@ZikreMenkir 2 күн бұрын
ድንቅ ሰው ነህ። ❤
@girumnigatu4834
@girumnigatu4834 Күн бұрын
🤯mind blow video , am waiting for the next video
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
Coming soon
@yikunoamlakayalew7961
@yikunoamlakayalew7961 2 күн бұрын
እባክህ ስራልን የሚገርም መገለጥ ውስጥ ነው ያለሁት
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጄ፤ ቀጣዩ ቪዲዮ ሰለሱ ነው የሚሆነው።
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat 2 күн бұрын
21 ኛዋ ኮመንት አድራጊነኝ እና እባክህ አታቆየው ስለ እመቤቴ ስለ ድንግል ማርያም ❤ እያልኩ ሌላው የአንተን ተሞክሮ ደሞ በቅርቡ ብታደርገው እመኛለሁ እና ስለሰጠህን ማብራሪያ አመሰግናለሁ እደ ሁልጊዜውም ምርጥ ነበር ።
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጄ፤ ቀጣዩ ቪዲዮ ሰለሱ ነው የሚሆነው።
@ortodhoxtewahdochannel7192
@ortodhoxtewahdochannel7192 13 сағат бұрын
Wow kelben amsegnaloh beteley Sile sibketna mezimir yalkew ene rasie Ke and wendime enegagerbet Alen endiaw tiyache akiribe neber Gn melsi enawkewalen
@GeteTeka-z7e
@GeteTeka-z7e 2 күн бұрын
እኔ የትኛዉም መንፈሳዊ ትምህርት አልተማርኩም የትኛዉንም የፍልስፍና መፀሀፍ አላነበብኩም ግን ልቤ ከሚቀበለዉ እዉነት ጋር ወይም ከእኔ እሳቤ ጋር የአንተ አረዳድ ገጥሞልኛል እምንት ማለት እንዲዚህ ነዉ በሀሳብ አንድ መሆን።
@Elzalmon
@Elzalmon 2 күн бұрын
🙏
@tizetakebede306
@tizetakebede306 2 күн бұрын
so amazing
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
እሺ፤ እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
@Wosen-nf2ji
@Wosen-nf2ji Күн бұрын
የቅድስት ድንግል ህይወት መመላለስ ለኛ መመራት እንድንጠቀምበት ቪዲዮ ይሰረልን Please
@MenenEtaferahu
@MenenEtaferahu Күн бұрын
How can I talk to you? I have experienced most of what you are talking. I have things that I would love to clear out.
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
t.me/ELZALMON_GETU
@Esyeene8408
@Esyeene8408 2 күн бұрын
አንክሮ እንዴት እንደምንለማመድ ንገረን እኔ የከበደኝ አምሮየን መቆጣጠር አልቻልኩም
@Elzalmon
@Elzalmon 2 күн бұрын
ወዳጄ፤ አንክሮ ሳይሆን አርምሞ ላይ በቀጣይ ቪዲዮ በሰፊው እመጣበታለሁ።
@alphamedia1786
@alphamedia1786 2 күн бұрын
እናመሰግናለን ። ዋናው አላማ ሰው ትክክለኛውን መንገድ እንዲይዝና እንዲጠቀምበት ስለሆነ contemplationእንዴት እንደሚደረግ ለብቻው 1 ፕሮግራም ስራልን
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጄ፤ ቀጣዩ ቪዲዮ ሰለሱ ነው የሚሆነው።
@bisratgetu206
@bisratgetu206 2 күн бұрын
Bro በርታ #🎉
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
@kumsa_M
@kumsa_M Күн бұрын
ሰለ እመቤታችን ድንግል ማሪያም በደንብ ና በጥልቀት በታስተምረን ።
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጄ፤ ቀጣዩ ቪዲዮ ሰለሱ ነው የሚሆነው።
@yayaone87-d
@yayaone87-d 13 сағат бұрын
ስለ ሳተርን ሰፊ ማብራሪያ እጠብቃለሁ ካንተ
@Elzalmon
@Elzalmon 10 сағат бұрын
እሺ ወዳጄ፤ የምሰራበት ይሆናል።
@teferafanta1765
@teferafanta1765 2 күн бұрын
Welcome
@Elzalmon
@Elzalmon 2 күн бұрын
ሰላም ወዳጄ።
@ቡሩክገብረየስ
@ቡሩክገብረየስ Күн бұрын
ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ! በርታ!
@Jos-ud2og
@Jos-ud2og Күн бұрын
አመሰግናለው እኔ በግሌ ምክንያቱም ስለ ሜዲቴሽን በተለየ መንገድ እድመለከተው ስላደረከኝ እሱም ሰውነታችን ከአይምሮአችን ጋር ብቻ ስላስታረቅን ሰላም አይመጣም ምክንያቱም መንፈስ በሁለቱ ብቻ ዝግጅት ሰላም ሊኖር አይችልም ። ሌላው ስለ ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ያልከው ተመችቶኛል ጥሩነው ከዛም በላይ ነች እና
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
@sababirku8627
@sababirku8627 Күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
🙏🙏🙏
@ZikreMenkir
@ZikreMenkir 2 күн бұрын
ኧረ ላይክ አርጉለት ለዚህ ሰው። ምንድነው ምትጠብቁት 😳
@kidscool-fq1tm
@kidscool-fq1tm 2 күн бұрын
ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥክ
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
አሜን፤ እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
@Geni_love7
@Geni_love7 12 сағат бұрын
What are the techniques for this...🎉...Wholeness ❤
@Elzalmon
@Elzalmon 10 сағат бұрын
ወዳጄ፤ ቀጣዩ ቪዲዮ ሰለሱ ነው የሚሆነው።
@dawithaile8169
@dawithaile8169 Күн бұрын
Wendeme yeteleyayu metshafoch ena gelesebochen ende quote ena source adregeh setetekem alayehm ena yante melketam lela bota semechewm anbebewm alakem ena መገለጥ nw weyes nebab nw enezihn hasaboch endeteyiz yaderegeh?
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጄ፤ እኔ በንባብ አላምንም፤ በመገለጥ እንጂ። ንባብ ገበያ የምሄደው ምናልባት በራሴ ተመስጦ ውስጥ ፈጣሪ ካልገለጠልኝ ብቻ ነው፤ እንሱም ውስን አጋጣሚዎች ናቸው። ሆኖም በቀጣይ ቪዲዮ የማብራራው ይሆናል።
@HirutBabu-m4t
@HirutBabu-m4t Күн бұрын
ዎንድሜ የዎንጌል ረሃቤን ነው የምትሞላልኝ ምናለ የሃይማኖት ተቁአማት እንዲ ቢሰብኩን ተባረክ! ግን ብዙ ጥያቄዎች አሉኝ ትንሽ ጊዜ ብትሰጠን?
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
እሺ ወዳጄ፤ የምሰራበት ይሆናል።
@temesgenkahsay-u9r
@temesgenkahsay-u9r 2 күн бұрын
MN yahl afe werk andebet endaleh❤
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
@akiyabogale8893
@akiyabogale8893 Күн бұрын
pls sele DENGEL MARIYAM seralen wendemachen
@ትትናመጎስ
@ትትናመጎስ 2 күн бұрын
🎉🎉🎉.
@BekiGhi-md4dx
@BekiGhi-md4dx 2 күн бұрын
🙏🙏🙏
@Elzalmon
@Elzalmon 2 күн бұрын
ሰላም ወዳጄ።
@tizetakebede306
@tizetakebede306 2 күн бұрын
🙏❤️🙏
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
🙏
@kidscool-fq1tm
@kidscool-fq1tm 2 күн бұрын
የድንግል ማርያምን ታሪክ ንገረን
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጄ፤ ቀጣዩ ቪዲዮ ሰለሱ ነው የሚሆነው።
@shewaneshayalneh
@shewaneshayalneh 2 күн бұрын
እናመሰግናለን። ትልቅ ጥያቄ ተመለሰልኝ። ስለ contemplation ደግሞ በጥልቀት ብታስረዳን?
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጄ፤ ቀጣዩ ቪዲዮ ሰለሱ ነው የሚሆነው።
@meskeremgululat7820
@meskeremgululat7820 2 күн бұрын
Tebrek dink hasab new🥰
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
አሜን፤ እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
@zelalemgetinet1035
@zelalemgetinet1035 Күн бұрын
CONTEMPLATION የሚያስረዳ በፁኁፍ ካለ
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
???
@kidscool-fq1tm
@kidscool-fq1tm 2 күн бұрын
እኔ ሰለድንግል ማርያም ያልከውን አን ድ ፕሮግራም ብትሰራ እፈልጋለሁ
@Elzalmon
@Elzalmon 2 күн бұрын
እሺ ወዳጄ።
@muluwakgari6034
@muluwakgari6034 Күн бұрын
@@Elzalmonእኔም ስለ ድንግል ማርያም እንድትሰራልን እፈልጋለሁ ስለሁሉም አገልግሎትህ ፈጣሪ ይስጥልን
@user-6688u
@user-6688u Күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
🙏🙏🙏
@LelasewTazebew
@LelasewTazebew Күн бұрын
በጥልቀት ማሰብ አርምሞ ነው ሊባል ይችላል? ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ስትሰራ ይሄን ቃል እናዳትረሳ ዩሐንስ 2:4 ኢየሱስም፦አንቺ ሴት፥ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ? ጊዜዬ ገና አልደረሰም አላት።
@molalignabate5546
@molalignabate5546 7 сағат бұрын
ስለ ድንግል ማርያም ሳስብ ዝምታዋ ይደንቀኛል ሌላው በፀሎታችንም ላይ" በሀሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሽ " ስንላት በስጋዋ ድንግልናዋን ሲሆን በሀሳብሽ ድንግልነሽ ማለታችን በሀሳብዋ ሀጢያት የሌለባት መሆኗን ከኛ ተፈጥሯችን ጋር እያሰብኩ ይገርመኛል በየደቂቃው በሀሳባችን የምናስበው ሀጢያት ሌላው ይቅር እና ለፀሎት ስንበረከክ የማይመጣ ክፉ ሀሳብ አለ እንዴ ? ንፅህናዋና ቅድስናዋ ያስገርመኛል
@shewaneshayalneh
@shewaneshayalneh Күн бұрын
ወንድሜ ኤልዛልመን ወጣቱን ከጉድ አወጣኽው። እግዚአብሄር ይባርክህ።
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
@mesobtube2888
@mesobtube2888 19 сағат бұрын
በግዛቤር ስለ ሎ አትራክሽን አስረዳኝ
@Elzalmon
@Elzalmon 10 сағат бұрын
እሺ ወዳጄ፤ የምሰራበት ይሆናል።
@berekettefera8
@berekettefera8 Күн бұрын
በምን መንገድ ነው እራሳችንን ማድከም የምንችለው ?
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጄ፤ እራሳችንን ሳይሆን ስጋን ማድከም ነው ልኩ። ቀጣዩ ቪዲዮ ሰለሱ ነው የሚሆነው።
@Kale-zy6hm
@Kale-zy6hm Күн бұрын
YESERALEN🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
@MesataKefe
@MesataKefe Күн бұрын
ከአንድ አመት በፊት ስለቁርዓን መማር ጀምሬ ነበር እናም ዛሬ አንተ እንዳልከው ስለ መንፈሳዊ አርምሞ በደንምብ ነው ሚያወራው ግን አሁንም በግልፅ አያስተምሩም ። መንፈሳዊ አርምሞ ሠው ከጌታው ጋር ብቻ የሚሆንበት ፀጥ ያለ ግዜ ነው ለፈጠረው ጌታ ራስን መስጠት ነው ሁሉም ነብያቶች ተጠቅመውበታል በቁርዓኑ ውስጥ መርየም (ማርያም) ብዙ ግዜ ተግብረዋለች ረሡል (ሰዐወ) በደንብ ተግብረውታል። ለምንድነው እስከዛሬ ሙስሊም ልሂቃን ኦርቶዶክስ ሊቃውንት ይህንን አስተምህሮ ከማስተማር ምንድነው የከለከላቸው !?
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጄ፤ ዋናው ነገር፤ እንደሚያስፈልገን ተረድተን ወደተግባር ማዋል ነው።
@ወለደሥላሴ
@ወለደሥላሴ 12 сағат бұрын
Lk mimesel lk yalhone astsaseb ytayegnal...enem manegn maletu melkam new
@Elzalmon
@Elzalmon 10 сағат бұрын
ወዳጄ፤ በሃሳብ መሞገት ይቻላል።
@AllianceMarketingPlc
@AllianceMarketingPlc 2 күн бұрын
yesra sele emebtach
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጄ፤ ቀጣዩ ቪዲዮ ሰለሱ ነው የሚሆነው።
@SaadSaad-d3f
@SaadSaad-d3f 2 күн бұрын
🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
❤❤❤
@abiyemekonnen1578
@abiyemekonnen1578 2 күн бұрын
Brother, meditation starts by saying" I am not this body and I am not the mind that thinks" then asks who am I?
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
Dear, in the video, I have presented the general nature of meditation in a way that resonates with everyone, not just those familiar with its practice. While meditation is often framed as a method for cultivating the mind, activating bodily energy, and achieving peaceful governance of life, this approach does not fully encompass the spiritual dimensions of the self or human nature. In my philosophical journey, which I call Elzalmonism, I chose and applied contemplation instead of meditation. While meditation focuses on quieting the mind and detaching from external identities, contemplation invites active engagement with deep questions and self-reflection, often uncovering truths about our spiritual essence. In comparison, contemplation moves beyond calming the mind, which it seeks to understand the relationship between the spiritual, mental, and physical aspects of being. This integration aligns with the ultimate purpose of self-discovery: not just peace, but clarity about our connection to the Creator and our role within creation.
@Esyeene8408
@Esyeene8408 2 күн бұрын
ምናለ ከአመት ቤፊት ባወቁህ ኑሮ
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ሁሉም ነገር ያለምክንያት አይሆንም፤ ወዳጄ።
@lucyentertainment7075
@lucyentertainment7075 2 күн бұрын
አስተካከለው ከላይ ስብስክራይብ የምትለዋ ሰትመጣ ሼር የሚለው ቃላት sare ነው የሚለው
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
አይቼዋለሁ ወዳጄ፤ ከዩቲዩብ የወሰድኩት ስለሆነ፤ እንደወረደ ነው የተጠቀምኩት። በቀጣይ በሌላ ይቀየራል፤ አመሰግናለሁ።
@shegawatube
@shegawatube 2 күн бұрын
please sraln
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጄ፤ ቀጣዩ ቪዲዮ ሰለሱ ነው የሚሆነው።
@TigistYilmaAmdemicael
@TigistYilmaAmdemicael Күн бұрын
አረ በፈጠረህ ወይ አማርኛ አውራ ወይ እንግሊዘኛ ምን አይነት መጥፎ ልምምድ ነው የያዝከው
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
እሺ ወዳጄ፤ የምሰራበት ይሆናል።
@amhara_1234.
@amhara_1234. Сағат бұрын
ሀይማኖት አለህ??
@DagimBekele-ol9gq
@DagimBekele-ol9gq 2 күн бұрын
negern sele kedest maryam
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጄ፤ ቀጣዩ ቪዲዮ ሰለሱ ነው የሚሆነው።
@RobelYeadonay
@RobelYeadonay Күн бұрын
ከማርያም ፣ ነብዩ መሀመድ ብትወጣ፤ ጤናማ ና ጥገኛ ያልሆነ ነፃ ሃሳብ ማራመድ እየቻልክ የአንድ በኩልነትህን ሰርዘህ ለሁሉም የሰው ልጆች በሆነ መንገድ ሂድ። ስሜታዊና ራስወዳድ ተከታይ 😳 ከከበበህ 🤭 መልሰው ስለሚያጥላሉህ ለማስደሰት ባትሰራ አንተነትህም አይጠፋም። ከመንጋው የመለየት' ጊዜ ይመስለኛል።
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጄ፤ አልገባህም፤ ደጋግመህ ቪዲዮዎቹን ተመልከታቸው። አልያ፤ እዚህ በመሆንህ ጊዜህን በእጅጉ እያጠፋህ ነው።
@beletetesfaye5488
@beletetesfaye5488 22 сағат бұрын
txn ......የሐንስ ጠላ ጠመቀ ዮሐንስ ጠላ ጠጣ ። defination meaning ተው ።
@Elzalmon
@Elzalmon 20 сағат бұрын
???
@amyabebe6913
@amyabebe6913 2 күн бұрын
❤❤❤❤😂
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
@henimulu8817
@henimulu8817 Күн бұрын
ዛሬ ሰለ contemplation እና ሰለ meditation ልዮነት ምንም አልነገርከንም mesitation በእውቀት ይመራል ከማለት እና mide plus body ነው ብቻ እንዴት practice እንደምናደርግ መቼ የት እንዴት እናድርግ ምንም አልነገርከንም ድንግል ማርያም conteplation እንደምታደርግ full video እኛ እንዴት እናድርግ ነው ዋናው ከmeditation ጋር ያለውንም ልዮነት አልነገርከንም ከዚህ vidio ቧሀላ practice ተደረጋላቹ ብለህ ብቻ ይሂን video አይቶ የጨረሰ ሰው ምን አገኘ nothing
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
What do you really need, dear?
@mameabate-nv8vc
@mameabate-nv8vc 2 күн бұрын
እያበዱ ማሳበድ ኧረ የሰዉ ያለህ?
@natnaelgirma1885
@natnaelgirma1885 2 күн бұрын
አመሰግናለው ወዳጄ ብዙ አዳዲስ እይታዎችን አግኝቻለሁ። የዛሬው ትምህርት ካባሊስቲክ ነው እኔ በግሌ ተመችቶኛል። መንፈሳዊነትን አስበልጠናል ያው ቡዲዝምም መጨረሻው ለመንፈሳዊነት ማቃበል ነው። ካባሊስት ነህ እንዴ ወዳጄ? ከሆንክ ካንተ ብዙ ጠብቃለው። መጽሐፍ ቅዱስ ሙሉ በሙሉ ማለት በሚባል ደረጃ እኛን ከስጋ እና አይምሮ ወይም (ግብጽ) መንግስት ወደ መንፈሳዊነት (እስራኤል) መንግስት ማስገባት ነው ወይም አንተ ባካፈልከን ከ ሜዲቴሽን ወደ ኮንተምፕሌሽን ማለት ነው። እጅ ነስተናል የቀጠለ ክፍል እጠብቃለው ሙሴን ምናገኝበትን መንገድ ወይም የ ኮንተምፕሌሽን ሪቹአሎችንም አካፍለን።
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጄ፤ ቀጣዩ ቪዲዮ ሰለሱ ነው የሚሆነው። ሆኖም፤ እኔ ሰውነቴን ለማስመልስ የምደክም የሰው ልጅ ብቻ ነኝ ወዳጄ። ሃሳቦቹ መገለጥ ስላደረጉልህ ግን ደስ ብሎኛል።
@Esyeene8408
@Esyeene8408 2 күн бұрын
እንዴቶዥ ሰነበትክ
@Elzalmon
@Elzalmon 2 күн бұрын
አለሁ ወዳጄ። እንዴት አላችሁ?
@girmadereje7739
@girmadereje7739 2 күн бұрын
😂😂😂
@bbb1246
@bbb1246 Күн бұрын
ተወዛግቦ ማወዛገብ🤣🤣🤣አረ ተው ወንድሜ ግድ የለህም ብዙ እርግጠኛ አትሁን🤣🤣🤣🤣🤣
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጄ፤ ጊዜህን አትግደል። ሁላችንም በባከነ ሰዓት ላይ ነው ያለነው።
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 2 күн бұрын
እነሱን ተዋቸው አንተ የቻልከውን አሳውቀን
@Elzalmon
@Elzalmon 2 күн бұрын
እሺ ወዳጄ።
@Geni_love7
@Geni_love7 11 сағат бұрын
About ...let.us .know.about *Kidest Dengle.maream*am.interesting ...❤❤❤❤❤❤❤❤
@Heron-te4xm
@Heron-te4xm Күн бұрын
❤️❤️❤️❤️🙏
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
🙏🙏🙏
@michaelhaile8993
@michaelhaile8993 2 күн бұрын
🙏🙏🙏
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
🙏
@yayaone87-d
@yayaone87-d 13 сағат бұрын
ስለ ሳተርን ሰፊ ማብራሪያ እጠብቃለሁ ካንተ
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ምናብ" 😂 SE 01 Ep 01
24:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 246 М.
እኔን ትቼ ራቅኩ!
27:46
Impact Seminars
Рет қаралды 24 М.