ተካ አሠፋ ለመጀመርያ ጊዜ የሠጠው ኢንተርቪው - "የኛ ሠው ለራሱ ቦታ አይሰጥም" .. " ያልተነገሩና ያልተሠሙ ታሪኮችን ተጨዋውተናል!

  Рет қаралды 24,197

EMAT GURAGE MEDIA

EMAT GURAGE MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 224
@Amard_Gurage_Music
@Amard_Gurage_Music 4 жыл бұрын
ተካ የኔ ምርጥ
@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 4 жыл бұрын
አተምምርጥነህ ማን ያትጋፍሬ ስወደው በርቱ ምርጦቼ
@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 4 жыл бұрын
ምርጦቼ በርቱ
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 4 жыл бұрын
አተም ምርጥነክ ክፉ አይካቹ እንወዳቹ አለን በርቱልን
@EMATGURAGEMEDIA
@EMATGURAGEMEDIA 4 жыл бұрын
እማት ጉራጌ የጉራጌ ህዝብ ድምፅ ነው። ሊደግፉን ከፈለጉ የባንክ አካውንታችንን ይጠቀሙ! #እማት_ጉራጌ #እናመሠግናለን! እርሶም መርዳት ከፈቀዱ ንግድ ባንክ - 1000042810251 ንብ ባንክ - 206SAV2695 ተስፋ ነዳ ደራሲና ዳይሬክተር
@sunight0033
@sunight0033 4 жыл бұрын
ተስፍሽ ሶሬሳዳ በርታ ጉራጌ ለማስተዋውቅ የምታደርገው ጥርት ቀጥልበት እናምስግናለን
@haronitube8897
@haronitube8897 4 жыл бұрын
ተስፍሽ አሪፍ ነው ፌስቡክ አካውንት ካለህ የበለጠ ተደራሽ ስለሆነ ሼር አርግልን
@yenyoutube2419
@yenyoutube2419 3 жыл бұрын
ተሥፋ በዋትሣብ ላናግርህ
@EMATGURAGEMEDIA
@EMATGURAGEMEDIA 3 жыл бұрын
@@haronitube8897 Tesfa G Neda ብለህ ሰርች ካረክ ይመጣልሀል
@EMATGURAGEMEDIA
@EMATGURAGEMEDIA 3 жыл бұрын
@@yenyoutube2419 0924410897
@እማየኔፍቅርውድድድ
@እማየኔፍቅርውድድድ 4 жыл бұрын
ይገርማል እውነት እኮ ነው እኛ ለራሳችን ትኩረት አልሰጠንም በሌላ ተስበን ስለ ማንነት መጠየቅ ከባድ ነው
@yeshifetariyemesegen8626
@yeshifetariyemesegen8626 4 жыл бұрын
Yene konjoo wendeima Tekekel New
@ፅጌረዳኢቱብ
@ፅጌረዳኢቱብ 4 жыл бұрын
ምን አለበት ሁሉም ኢትዮጵያ እደ ጉራጌ ፍቅር ቢሆንስ ዘረኛ ያጥፋልን አሜን በሉ
@bekelegirma9787
@bekelegirma9787 4 жыл бұрын
የጉራጊኛ ባህልና ቋንቋው በእናንተ እጅ ነው ያለው አሁንም አደራ
@alemneshlenti5699
@alemneshlenti5699 4 жыл бұрын
ተኪሽ ስወድህ በዘፈኖችህ አብድ ነበረ። ተስፋ የጉራጌ ልጅ ሁሌም ፈጣሪ ይከተልህ
@አስኒየቃቄዋ
@አስኒየቃቄዋ 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ተካ ወድሜ የጎረቤቴ ልጅ እዚጋ ደርሰህ ማየቴ ለኔ ትልቅ ምኞት ነበር አንተ ለመግለፅ ቃላት ያንሰኛል በጣም መልካም ልጅ ነህ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ እኔ ፈጣሪ ያሰብከዉ ይሙላልህ አሁንም ቢሆን ገና ነዉ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እናይሀለን የኔ ጀግና በርታልኝ 👍👍👍👍🙏🙏
@sebtesebtube
@sebtesebtube 3 жыл бұрын
እሺ በጣምነው የማመሰግነው እግዚያብሔር ያክብርልኝ እውነትነው ገና ብዙ እንሰራለን
@senbitnesru2790
@senbitnesru2790 4 жыл бұрын
በጣም ተወዳጅ የጉራጊኛ ድምፅ አቀንቃኝ ተካ አሰፋ እወድሃለሁ አደንቅሀለሁ አከብርሃለሁ በተለይ ቁጥር አንድ አልበምኽ ሁሌም ደጋግሜ ባደምጠዉ የማይሰለቸኝና በአደመጥኩበት ሰዓት ሁሉ አዳዲስ ቃላትና ትምህርት አገኝበታለሁ በርታ ወንድሜ አመሠግናለሁ ከጎንህ አለን።
@HikramNegash
@HikramNegash 23 күн бұрын
ተካ የኔ ምራጥ እኔ የተወለድኩበት ሰፈራ ሰራግቤት የአንተ ማዚቃ እና የበድሩ ነው ሚከፈተው በጣም እንወድሀለን
@nagiba4432
@nagiba4432 4 жыл бұрын
እኔ በጉራጊኛ መኮመት ነው ምፈልገው ግንቋቋው በፊደል ለመፃፍ በጣም ያስቸግር አል እና ተክሽ የተቸገረ ሰው ትመስላለህ በዘፈኖችህ ሁሉ ትዝታ አለብኝ እና በርቱ የጉራጌ ህዝብ ስራ ቢቻ ሳይሆን ብሄራችንን ማስጠራት አለብን እኛ በሶሻል ሚዲያም በግፕም በሰው ሀገርም ያለ ሰው ባህላችንን ማሳወቅ አለብን ዘፋኞቻችንም ማበርታት አለብን ፕሊስ ተቀሳቀሱ
@mekdesfekede6017
@mekdesfekede6017 4 жыл бұрын
ተካ የኔ አበሳ እውነት ነው የኛ ሰው የራሱ ነገር አያቅም ስለ ሰው ለማወቅ ነው ጥረት ያረጋል
@toube7178
@toube7178 4 жыл бұрын
ደሞ አምሮብሀል ዋውው የተካ አድናቂዮች እስቲ እንያቹ
@fre6233
@fre6233 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተስፋ።አብድረህማንን ቶሎ አቅርቡልን እባካችሁ
@helenhelenyoutuber1481
@helenhelenyoutuber1481 3 жыл бұрын
ተካ በጣም እወድሀለዉ እጅግ በጣም ትለያለህ ያተ ዘፈን ሳልሰማ አልወልም
@abdulfetahmohammed9781
@abdulfetahmohammed9781 4 жыл бұрын
ተክሽ አድናቂህ ነኝ ትልቅ ቦታ አላህ ያድርስህ
@abeyabay9452
@abeyabay9452 4 жыл бұрын
እውነትነው በጣም መደመጥ አለበት ባህላችን ወደኋላ እየቀርነው በጣም የሚያኮራ ባህልነው ያለን ስለዚ አንፈረበት እናስተዋአውቅ ወደክልላችን የትውልድ ቀያችንእን እናሳድግ መማር አለብን ይብቃን ብዙተጋፍተናል ዘርማ መነሳት አለብን እንመዳ
@አሽራፍሁሴን
@አሽራፍሁሴን 4 жыл бұрын
የተንቢ ተካ የኛ ሰው ሚድያ ቢኖረው እኮ ካማኑም ይበልጣል የጎዳን የራሳችን የሆነ ምንም ሚድያ የለንም ጉራጌ ክልል ከሆነ ያልፍለታል
@fedlumohammed7615
@fedlumohammed7615 4 жыл бұрын
ተስፍሽ ጀግናዬ በርታልን We love you
@selamnegashtubeselamtube1193
@selamnegashtubeselamtube1193 2 жыл бұрын
ትክክል ተካ በርታ ተስፋ
@aseyaebrahim1467
@aseyaebrahim1467 3 жыл бұрын
ይሄን ድምፅ ይዘህ ተደበክ ኦ በጣም ነበር የምወድህ ጉራጊኛ ዘፈን ለመጀመረያ ጊዜ የሰማሁት አንተን ነዉ ግን ጉራጌ ነኝ ለስሙ ሁሉንም ዘፈንህን ሸምድዴዉ ነበር
@martamarta3744
@martamarta3744 4 жыл бұрын
በጣም ከምወዳቸው ዘፋኞች. አንዱ ተካነው አዲሉኽና. ሃገርቤት እያለሁ በዚህዘፈኑ ተለክፌበትነበር አሁንግን እግዚአብሔር ይመስገን. ጌዜዬን መፈሷዊነገር ለማዳመጥ እንኳን አልበቃአለኝ በርቱልን. እዚጋርስላየሁህ ደስ ብሎናል አድናቂህነኝ ውድድድ
@helendegife2552
@helendegife2552 3 жыл бұрын
ዋው የጉራጌ ምርጥ የምር አንደኛ ነህ ግጥሞቹ ምናምን የሌለ ገዳይ ናቸው በዚው ቀጥል ተክሽ
@saremyazhi7731
@saremyazhi7731 4 жыл бұрын
ከማንም የማያንስ ባህል ቋንቋ ንቃተ ህሊና ያለን ህዝቦች ነን አሁንም ወደ ራሳችን መመለስ አለብን ተስፍሽ ግን❤❤❤❤❤
@ቀሌ
@ቀሌ 4 жыл бұрын
ተካ አስፋው በጣም ምርጥ ስራ ነው የምትሰራው በርታ
@hunlacheesebgaze1757
@hunlacheesebgaze1757 3 жыл бұрын
አርቲስት ተካ አስፋው አድናቂህ ነኝ:: ይሁንና ነገሮች ባሉበት አይቀሩም:: ይለወጣሉ:: የነ አርጋው በዳሶ ዘፈኖች ያን ዘመን ያሳያሉ:: በናንተ ዘመን ብዙ ለውጦች አሉ:: ይዘቱ አይልቀቅ እንጂ የነበረው እንዳለ ይቀጥላል ማለት አይቻልም:: ገንዘብም አስፈላጊ ነው:: ሚክስ ለማድረግ ሞክር:: እንደ መሀሙድ: Be smart
@hanantube4346
@hanantube4346 4 жыл бұрын
ከሁሉም ዘፈንህ ስለ እናት የዘፈንከዉ በጣም ነዉ ምዉድልህ ተካ
@abebechyoutube2359
@abebechyoutube2359 4 жыл бұрын
በጣም. ደስ. ይላል. ተካ. አድናቂህኝ በርታ. 😍😍😍😍
@sakeenaahmad5169
@sakeenaahmad5169 2 жыл бұрын
ተካ የኛ ጀግና በርታ
@rahmaa9002
@rahmaa9002 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ በርታ በጣም ደስ ይላል
@phoneshop747
@phoneshop747 3 жыл бұрын
ስዉድሕ ተካ በጣም ደስ ይሉኛል ዘፈነቹ
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 4 жыл бұрын
ለመጀመረያ ግዜ ስሰማው ከሙዚቃ ውጭ ተክሽ ምርጥ የሀገሬ ልጅ ንበርኒ
@tub8545
@tub8545 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ ቦታ አልሰጠነውም ለራሳችን ባህል አንጨነቅም
@ሉቤይቱብ
@ሉቤይቱብ 4 жыл бұрын
ተካ በጣም ነው የተለወጥከው
@fdiafadia1859
@fdiafadia1859 4 жыл бұрын
አብሽሩ ፈጣሪ ሁሉም ያስተካክላል በረታልን
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ቨ6ለ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ቨ6ለ 4 жыл бұрын
ተካ ሥወድህ❤❤❤
@sulimandawood9998
@sulimandawood9998 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ 1ኛ ነህ ስራዎችህ ዘመን አይሽራቸውም
@gebrumaruta6567
@gebrumaruta6567 3 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ ዘፈኖችህ ሁሉ ጥሩ መልክት አላቸዉ በርታ
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 3 жыл бұрын
ተካ፡በጣም፡ነው፡የማደቅ፡የተን፡ዘፈን፡ሳልሰማ፡አልውልም፡አምሶ፡ስለእናት፡የዘፈንከው
@ይስሬሸባወና
@ይስሬሸባወና 4 жыл бұрын
የሰብ ጭዛ ሰቡ ሰቡ ተካ ምርጥ ዘፋኝ ነው እኔነኝ ያለ ዳንሰኛ በተካ ዘፈን ደክሞት ነው ሚቀመጠው ያሁኑ ስራ ደሞ የልጅነቴ የገና እለት ነው ሚያስታውሰኝ እዣ ውስጥ ለገና አሁንም ይዘፈናል በርቱልን ጀግኖቻችን ትስፍሽ ከልብ ነው ማከብርህ ከምንወዳቸው ወድሞቻችን ስለ ምታገናኘን በርታልን
@ሂወትሂወት-ጘ4ዸ
@ሂወትሂወት-ጘ4ዸ 4 жыл бұрын
በርቱ ጀግኖቼ
@ፈቲሀፈቲሀ-ኸ7በ
@ፈቲሀፈቲሀ-ኸ7በ 4 жыл бұрын
ተካ የኔ ዉድ በጣም ከምወደዉ ድምጻዊ አንተ አንተ ነህ እና እወድሀለዉ በርታ
@የአላህባርያየአላህባ-ጸ9ጀ
@የአላህባርያየአላህባ-ጸ9ጀ 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@Endereyas
@Endereyas 4 жыл бұрын
ተካ ምርጥ ስው
@trametophia8142
@trametophia8142 3 жыл бұрын
ተካ ዬ ሥወድህ የተንቢ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤
@tofikabdushukur1789
@tofikabdushukur1789 4 жыл бұрын
በመጀመረይ በጣም ጥሩ ሥራ እየሠራህ ነው። አድናቂህ ነኝ።ግን ለጉራግኛ የባህል ዘፋኞች intervi ስታአረግ በጉራግኛ ብታረጋቸው ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ።በርታ ፈጣሪ ያግዝህ
@ፍረሆትበሰብያሰራ
@ፍረሆትበሰብያሰራ 4 жыл бұрын
ዋዉ ደስ የሚል ኢንተርቪ ነበር ተካ ምርጤ በርታ ሌሎቹም ለማቅረብ ብትሞክር አሪፍ ነበር ተስፍሽ በርቱ
@kadejakedi1422
@kadejakedi1422 4 жыл бұрын
ተክሽ የሰፈሬ ልጅ ስወድህ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
@homaidsaa4689
@homaidsaa4689 3 жыл бұрын
በርቱ የኛ ጀግኖች ❤❤❤
@azieztube3842
@azieztube3842 4 жыл бұрын
በርቱልን ጉራጌነት ሁሌም ይለምልምልን
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 4 жыл бұрын
ተካ ሰለ አየሁሁ በጣም ደሰ ብሎኛል😍
@roudajamal6874
@roudajamal6874 4 жыл бұрын
ወይኔእባዬእደጎርፍየወረደውበስግደትአለምስለእናትየዘፈንከውዋዉ
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 4 жыл бұрын
የጠፋ ሰው ተኬ እንኳን ደህና መጣህ ዘፈኖቹ በጣም ነው ምወዳቸው 😍😍😍
@yabserawolde1921
@yabserawolde1921 4 жыл бұрын
ወይኔ ተስፋ እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት ለሰይፉ ፋንታሁን ስንት ጊዜ በኮመንት ፃፍኩለት የጉራጌ አርቲስቶች እንዲያቀርባቸው ስላየኃቸው በጣም ደስ ብሎኛል እንዴ ከአይናችን እርቀው ነበር እኮ ።
@ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ
@ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ብርታ የጉራጌ አርቲስቶች ኢንተርቪ አድርግልን በዚህ ቻናል ረሻድ ሃይሉ አቅርብልን
@tigistdula9065
@tigistdula9065 4 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ በሌላ ስራ እንጠብቅሀለን ።
@mekedes2024
@mekedes2024 4 жыл бұрын
ተካ የኔ ወድ ስወድህ እኮ በማሬያም ቀኔን ሁሉ ያንተ ዘፈን ብሰማ ብሰማ አይሰለቸኝም በርታልኝ ❤❤ማርካማኞ
@yenyoutube2419
@yenyoutube2419 3 жыл бұрын
መነሣትና መቀሣቀሥ ካለብን አሁነው ነገሮች ካለፈ በዄላ እየዬ ማለት ጥቅም የለውም ጉራጌ ንቃ ክልል ብቻ ማለት ምንም አይጠቅምም መጀመራ ክልላችን ለማግኘት የሆነ ነገር መጀመር አለበት ይህን አትዘጉ
@mebratuargaw882
@mebratuargaw882 4 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ ተካ አሰፋ
@haronitube8897
@haronitube8897 4 жыл бұрын
ሼር ሰብስክራይብ በማረግ የህዝብ ድምፅ ይሁኑ
@ቡቅዬየሳቱዬፍቅር-የ8በ
@ቡቅዬየሳቱዬፍቅር-የ8በ 4 жыл бұрын
ተካ ❤️😍የተንቢ
@ስለዲኔያገባኛል
@ስለዲኔያገባኛል 4 жыл бұрын
ጀግናው ተካ ውስጤ ነው 😍
@selamnegashtubeselamtube1193
@selamnegashtubeselamtube1193 2 жыл бұрын
በርታ ያምራል
@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 4 жыл бұрын
የተቢ ተካ በርታ ጀግና ዝዘፍን ካጀትህ ነዉ አቦምርጦቼ ይመቻቹ 💓💓💓👍
@ማምብሌንይትዩፕ
@ማምብሌንይትዩፕ 4 жыл бұрын
ተክዬ ከሙዚቃዎችህ አንድም የሚጣል የለዉም ዋው ነው 24 ሠአት ቢደመጥ አይጠገብም አርቲስቶቻችን በርቱልን
@dreamrak1099
@dreamrak1099 4 жыл бұрын
ደሥይላል በርታ 😘😘😘🌷🌷
@subitube36
@subitube36 4 жыл бұрын
ባለውለታችን ነህ ተክሻ🙏
@rabiarabia7759
@rabiarabia7759 4 жыл бұрын
ወይኔ ተካ ስወድህ እኮ ለመጀመሪያ ገዜ ኢንተርv ስታረግ ያየውክ አብሽሩ በርቱ
@ጄJ
@ጄJ 4 жыл бұрын
ዋውውው ተካ ውስጤ ኖው
@kn6602
@kn6602 4 жыл бұрын
I love this guy....he is very unique!
@denekemulugate2679
@denekemulugate2679 4 жыл бұрын
እያም አማረድሁም(የሙህር ትከ)ያብጋዝ ሸበታ ደን
@አንሳሬሰብአንሰሙን
@አንሳሬሰብአንሰሙን 4 жыл бұрын
ተካ ትክክለኛ ድምፅ አለው ከይታገሱ ጋራ የሰራው ያምራል
@nagiba4432
@nagiba4432 4 жыл бұрын
ተክሽ በጣም ነው ምወድህ በተይ በሀሀጋ ትብር በሀሀጋ ዉየም ወጣቢም ከረ ውየምወጣቢም ከረ ዘፈኖችህ ሁሉ በጣም ነው ሚመቹኝ
@benana2574
@benana2574 4 жыл бұрын
0:28 "ብዙ ለራሱ ሰው ቦታ አይሰጥም የኛ ሰው" ሁልግዜ በውስጤ ለራሴ የምለው ነገር ነው በተጨባጭም የሚታይ ነገር ነው። ከጉራጌ በላይ እርስበራሱ የሚናናቅ ህዝብ እኔ በግሌ አይቼ አላውቅም። እናመሰግናለን ተስፍሽ በርታ
@ኡምበክርነኝሰውአማኛ
@ኡምበክርነኝሰውአማኛ 4 жыл бұрын
ገረድንሂ ዌእረጂ አሀርሁ ይቅርታ እናተክባበሮትነረብደ ግድ
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
Yetegelabitosh nuw yemtaweriw? Endewm ende gurage yemiteqaqem ale?? Buy geredidiyi zihom atawriri, mnkochm?
@tebarekabas1919
@tebarekabas1919 4 жыл бұрын
teka asefa You are hero
@moramora4915
@moramora4915 4 жыл бұрын
በጣፈጠ የፍቅር ዘፈን ዝፈንልን
@uaeuae1123
@uaeuae1123 3 жыл бұрын
ጎብዙ
@baheruabera5205
@baheruabera5205 4 жыл бұрын
😘Take best 😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@birukgezahegn2317
@birukgezahegn2317 4 жыл бұрын
ወሄ ቃር ተስፋ ጃድ በር ወሄ ሜናው ትቾት እና ተካ ንቃሩ ትትመቼ!!
@ababaygeber5633
@ababaygeber5633 4 жыл бұрын
የት ጠፍቶ ነው ግን አረ ባዲስ ስራ እንጠብቅሃለን
@zellfahethiopia4746
@zellfahethiopia4746 4 жыл бұрын
ሜሪዮ፡ገረ፡የቸንቴ፡የባሁ፡ከረ፡አድናቂህ፡ነኝ
@toube7178
@toube7178 4 жыл бұрын
ዋውውውው ተኪሽ ስወድሽ
@ኢማንሙደሲርኢተቂላህቀልቢ
@ኢማንሙደሲርኢተቂላህቀልቢ 4 жыл бұрын
ወድእሚ እቅርታ እኛ ሚቀረን ነገር አድእ መሆን ብእቻአ ነው አንድ ብእሆንእ ከማአንምእ መመከትእ እንችላለን አንድ እንሁንእ
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 4 жыл бұрын
ተስፍሽ የዘመኔ ጀግና 😍
@ziyadabh1866
@ziyadabh1866 4 жыл бұрын
ተካ ያንቸ ሙዚቃ ፍቅር ከአላህ መንገድ እጄን ይዞ አስወጥቶኝ በስንት መከራና ጥረት መሰለህ ሙዚቃህ ማድመጥ ትቼ መንፈሳዊ ትምርት ውስጥ የገባሁት እውነቴን ነው ፈጣሪ አልቅሼ ነው የለመድኩት ግን አሁንም ድጋሚ እንዳያሳስተኝ ብዬ ራኩት እንጂ ያንተ ሙዚቃ ከልቤ አልወጣም
@ababaygeber5633
@ababaygeber5633 4 жыл бұрын
የውነት ነው ባህላችን ባማርኛ ጉራጊኛዎች እየተቀየሩ ነው።ግን የቱንም ያህል ቢዘፈን ባህል ባህልነቱ በቋንቋው እጂ በምንም አያምርም በተለይ ይጉራጊኛ ዘፋኞች በጣም እየጠፉ ነው።እደ ሃሳብ ገንዘብ ሳታገኙ እስካሁን ለፍታቹሃል ከዚይ ቦሃላ ደሞ ለሚመጣው ይበልጥ እዳይጠፋ ያገር ተላጅ የሆናቹ ተመላጅ ሙዚቀኞች ማህበር ቢኖራቹ እላለው በውነት ብዙ ያልተባለላቸው አሉ ግን ጠፍተዋል የት እዳሉ ምን እየሰሩ እደሆነ እራሱ አናቅም ግን በዚይ አጋጣሚይ ይህን ዬቲበር ሳለደንቅ አላልፍም።
@ነቢሀየናቴልጅ
@ነቢሀየናቴልጅ 4 жыл бұрын
ጠፈሃምንቃርእረበጎታ።💙💙💙💙💙❤❤❤❤❤💋
@rewdamudesir5257
@rewdamudesir5257 3 жыл бұрын
ተካ አንደኛ.
@kalidmohamed3642
@kalidmohamed3642 4 жыл бұрын
ተካ የጉራጌ ፈርጥ አደራ ምንም ብያከስራቹም ባህላቹን በመዳሰስ ወደኋላ እንዳትሉ በርቱ👍👏
@ሰሙነኝየረሱልወዳጅ
@ሰሙነኝየረሱልወዳጅ 3 жыл бұрын
ተካ ስወድህ
@abebechmina841
@abebechmina841 4 жыл бұрын
የተንቢ ባሁም አበሩስ ተስፈ እናመሰግናለን
@Sነኝጉራጌዋሠክትኒሟረናኢ
@Sነኝጉራጌዋሠክትኒሟረናኢ 4 жыл бұрын
የሳርና ኸም የሚለው ሙዚቃ የወጣ ጊዜ ሰባተኝ ሜሬ ሙዚቃ ቤት ከስራ ስንወጣ አስባልት ላይ ቆመን እናይ ነበር ወይ ልጅነት
@ababaghirama9254
@ababaghirama9254 4 жыл бұрын
እዴት እንደምወድ የኔ ቆጆ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍
@haimehaime5910
@haimehaime5910 4 жыл бұрын
አቦ ወሄዴንጋ እግዘርየቀየሁየጉራጌ ባርቅ ደረት ታሁም ቲናምየህር
@tsehaybelete5157
@tsehaybelete5157 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ድምፅክ waw ነው ❤️❤️❤️
@hananyet5860
@hananyet5860 4 жыл бұрын
በርታልን ተስፍዬ
@seifebeta4113
@seifebeta4113 4 жыл бұрын
Good job tesfa neda
@sameerasameera4904
@sameerasameera4904 4 жыл бұрын
👍👍💓💓💓
@እውነትአርነትያወጣል
@እውነትአርነትያወጣል 4 жыл бұрын
ተክሽ ድምፅህ ስወደው
@tarikwa7467
@tarikwa7467 4 жыл бұрын
ተካ በፊት ከይታገሱ ጋር ምናምን አላቸው ይባል ነበር እውነት ነው?🤣🤣 የጏደን ናብራነ የጠሟን ናስጤብነ ያጏነን ንርዳነ የዠሸን ናህድነ የሰው ጭዛ ሰው ሰው የሰው ጭዛ ሰው ሰው ምርጥ ስራ ነው የሶስተኛ አልበምህም በጣም ተደማጭ ነበር አንተ የልፋትህ ባታገኝበትም ተደማጭነቱ ግን እንዳለ ነበር አማርዶም ምርጥ ስራ ነው በርቱ ተስፋ ማስታወቂያ አየሁ ልበል? እልልልልልል በቃ በደንብ አያለሁ የኔ ብርቱ ወንድም በርታልኝ🙌🏾🙏🏾
@EMATGURAGEMEDIA
@EMATGURAGEMEDIA 4 жыл бұрын
ኦኳ ቀነሠም ማስታወቂያ ይታገሡ አገፓችምሽ😂
@tarikwa7467
@tarikwa7467 4 жыл бұрын
ተስፋ ነዳ Tesfa Neda ማንተን አገፖች?😉
@tarikwa7467
@tarikwa7467 4 жыл бұрын
ተስፋ ነዳ Tesfa Neda ሟኑ ያገባች? ጉራጌ ባናገፖች👊🏽🤣
@ፅጌረዳኢቱብ
@ፅጌረዳኢቱብ 4 жыл бұрын
ተካ ለኔ የይው
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 4 жыл бұрын
የረሻድ ወሰደወም የዋሪሁትኽ ዊ ይናሄ ሰብ ምር ኤብር ክክክክክክ እረሻድ እማር ተመዛመታ ይጨሪ ባረም ቴትፈቀር ዌ እረሻድ የተካ ተሳኒ ባረንታ የገታ ኤፐናም ዊዊዊ መጥኔ 😂😂😂
@zuriyashimuzmil834
@zuriyashimuzmil834 4 жыл бұрын
ተካ ምርጡ ዘፈኖችህ አይጠገቡም
@zaydarahma8519
@zaydarahma8519 4 жыл бұрын
የተንቢ ባሁም ❤❤
@fre6233
@fre6233 4 жыл бұрын
እውነት ነው ጉርጌ ልጇን ጥበብ ያለው አመለካከት በጣም ገናነው።ኪነጥነብ ጉራጌ ማህበረሰብ ውስጥ ሞቷል ብል ማጋነን አይሆንብኝም።
@HayatHayat-fm8he
@HayatHayat-fm8he 4 жыл бұрын
የተንቢ ባሁም ተካ በርታ ኧጅ አታብ ውድድድድድድድ
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 68 МЛН
የጉራጌ ባለሀብቶች ጉራጌን እንዴት መለወጥ እንዳለብን የተወያዩበት ድንቅ ንግግር።
5:00
Gaber Charity Organization ጋበር የበጎ አድራጎት ድርጅት
Рет қаралды 866
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН