KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የመርካቶው ሴራና ትርምስ፣ ሾልኮ የወጣው የር/መስተዳደሩ ደብዳቤ፣ የዐቢይ ወርቅና ጥያቄው፣ “እየተፍረከረከ ነው”ዘውዱ፣ ህወሓትን አሜሪካ ትፈራለች?|EF
16:19
ዊኬር ሾው - በድሩ ከማል - እማት ጉራጌ
36:02
Человек паук уже не тот
00:32
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
00:32
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
በድሩ ከማል ዘፋኝነት አቁሟል? ዊኬር ሾው ክፍል ሁለት
Рет қаралды 22,235
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 42 М.
EMAT GURAGE MEDIA
Күн бұрын
Пікірлер: 144
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
3 жыл бұрын
አልኸምዱሊላህ ካርቱ ወጣሁ ሥትል በጣም ደሥ ብሎኛል አላህ በዲንህ ያጠክርህ አላህ ሀላል የሆነዉ ርዝቁን ያሥፋልህ ያሄራ ወድሜ ተሥፍሽ በጣም እናመሠግንላል ሥላቀረብክልን በርታ
@amtube445
3 жыл бұрын
ጀግና ለአሏህ ሥትል ትተህዋል አሏህ ከዚ ሥራ የተሻለ ይተካልክ ያረብ አሚንን
@zahrahassan2312
3 жыл бұрын
አህለን በድሩ በል ዘፈን ትተህ ወደተውሂድ አቅና ዱንያ አትሞላም
@habibashefa7352
3 жыл бұрын
አብሽር በድሩዬ ዘፈን ምንም ኸይር የለውም ርዝቅን ያጠፋል በረካን ያነሳል ልብን ካላህ መንገድ ያርቃል ቀልብን ያደርቃል አኪ አሰምኞ በጣም ደስስስስስ ባረዪ ትእንአር ኧጎይታይ ኧዠፖርት ይፈዝ አላህ እርዝቃኸ አስፋነህ አላህ አላህ ያጽናህ
@ديحهسيمو
8 ай бұрын
በደብረ ከተማ በጣም ነዉ የምወደው የአገር ህ ልጀ ነኝ
@asmaakmelkarbagoasmaakmel7280
3 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም ደስ ይላል አሏህ በሀላል መንገድ ሪዝቅህን ያስፋልህ
@mame4059
3 жыл бұрын
የጉራጌ ተወላጅ የሚበልጠው ተለጣፊ ነው በድርዬ ጀግና ነህ ሲበዛ አዋቂ ነህ እውነት ነው ክብር ከቤት ነው የእነሞር ህዝብ አድማጭ መኾኑን ተናግረሀል ሰብሳቢው ግን ማን ነው የጒራጌ ቋንቋ እየጠፋ ነው ይህም ማለት የጉራጌ ትልልቅ አካላቶች ሊሰሩበት ይገባል ሰሚ ከተገኘ
@almanal3853
3 жыл бұрын
በትክክል።
@ሱሱየሱሱሱየሱ
3 жыл бұрын
ተስፍሽ በርታ ስራህ ሳላደቅህ አላልፍም የጉታጌ ወጣቶችና ባለ ሀብቶች ቃያቸውን ዞሮ እዲያዩ የምታደርገው ጥረት ሳላደቅ አላልፍም በተጨማሪም ብትችልና ፍቃደኛ ከሆኑ ባለሀብቶቹን እደው ቃያቸው ለማይት ያለባቸው ችግር ብታጤነውና ግልፅ ቢሆን መጪ ትውልድ ቢጠቀምበት እኔ በጣም ነው ማዝነው እኛ ባለንበት ክፍለዘመን በጣም ብዙ ተቆጥሮ የማያቁ ችግሮች ያሉበት ክልል ጉራጌ ነው በየቦታው ግን
@mame4059
3 жыл бұрын
እኔም እጅግ አድርጌ አመሰግናለው ተስፊሽ እማት ጉራጌ ሚዲያዬ በርቱልኝ በርታ ፊት አውራሪዬ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ
3 жыл бұрын
በድሩ ና ደሱ በእምነት ተምሳሌት ናቸው ሁለታቹም በግማሽ ሙስሊም በግማሽ ክርስቲያን ናቹ ተከባብረን ተዋደን ተፈቃቅረን እንኑር ይኸው ነው ጉራጌ ባህሉ
@ሰልፍነሽታደሰ-በ2ከ
3 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ
@ተራመዶትተጋገዞት
3 жыл бұрын
ትክክሉ ሰው ታጁ
@tigatig457
3 жыл бұрын
Wermu
@mekiyatube7306
3 жыл бұрын
አብሽር በድሩዬ አላህ አሁንም ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ ርዝቁን ይክፈትልህ እንወድሀለን የኔ ምስኪን
@sadanuru7191
3 жыл бұрын
እፉ በርታልን በድሩ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል እኛንም ቀጥተኛው መንገድ ይምራን
@monaa7604
3 жыл бұрын
ተስፊሽ እናመሰግናለን ወንድማች ግን ትንሽ ድምፁ አይሰማም እኛም የመዳም ጩኸት አደነቆርን መሰለኝ
@ገነትመካ
3 жыл бұрын
ክክክክክ
@gizeamenalemu4841
3 жыл бұрын
አይሠማም ልክ ነሽ
@mkayamakeya172
3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌 ወይ በድሩ ምርጥ አሥተዋይ ወጣት ነህ ንግግሮችህ በሣል ናቸው ተሥፋዬ በርታ ጉራጌ ለሠው እንጂ ለራሡ አይሆንም
@AteeyaAteeya
9 ай бұрын
እውነትነው
@abametyub501
3 жыл бұрын
እኔ ምላችሁ ዘፈን የትኛውም እምነት አይፈቅድም።ግን የባህል ዘፈን ማለት ግጥም በዜማ በሉት 100% ትምርት ነው እንደ ሌሎች እራቆት ወገብሽ ቅልጥምሽ አይሉም ባህልን ማሥተዋወቅ ነው ልናበረታታቸው ይገባል
@alhamdulilaalkulihalaa971
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ
@alhamdulilaalkulihalaa971
3 жыл бұрын
በጭራሽ ዘፈን በኛ ሀይማኖት አላህ አልፈቀደልንም አላህ ቀልብ ሰጥቶት ስለተመለሰ አላህ አፉ ይበለው
@emans4446
3 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ይላል ያምራል በርቱ የጉራጌ ዘርማ❣️❣️❣️
@ሁትይሂር-ጐ6ለ
3 жыл бұрын
ላያቹ ገባሁ ተስፍሽ በርቱ
@Gezu-i4y
Ай бұрын
Great positive thinker.You saw every thing positively,How impressive you are Bedru?".I am proud of you for bieng My brother❤❤❤🙏🙏
@የኢዙብቻነኝ
3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ወደ ዲንህ ተመለስክ አላህ ያፅናህ ወንድሜ እቺ ዱንያ ምንም ናት የኛ አላማችን ጀነት ብቻ ነው ደስ ብሎኛል ሌሎችንም አላህ ይመልሳቸው
@ayshaali8785
6 ай бұрын
ማሻአላህ በድሩ አላህ ይጠብቅህ ሱና ተውሂድን የምትሰብክ አላህ ያርግህ ለሌሎችም አራአያ የምትሆን ጀግና ያርግህ ያረብ አብሽርልን ወንድማችን አላህ ዲኑን ብንረዳ አላህ እራሱ ይረዳናል በርታ የአላህ ዲን በመርታት ላይ ጠንክር
@saremyadanech7609
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ ሠዎች በሀራም ያገኙትን ትዕግስት ሠብር ቢኖራቸዉ ኖሮ በሀላል እሠጣቸዉ ነበር ይላል አላህ።
@alahekerimealahekerime314
3 жыл бұрын
ማሻላህ ምርጥ ልጅ አላህ ይጨምርልህ
@zermechi
3 жыл бұрын
Tebarek wondime tru sra eyeserah new.
@ቀመሪያየአንሷርወዳጅ
3 жыл бұрын
ማአሻ አላህ በድሩ ዘፈን ተወ ወይ አላህ ያፅናህ ወንድማችን ረሻድንም አላህ ይመልሰው
@ወሄነዶየገጉ
3 жыл бұрын
ከሚጠራቀምብኝ አላለም በድሩዬ ይመቸሕ በርቱ እማት ሚዲያውች ና ተስፍሽ
@mekiyatube7306
3 жыл бұрын
በአላህ እንርዳው ሲያሳዝን😭😭
@kedijakemal7943
3 жыл бұрын
እሺ አካውት እንዲከፍትለት ማረግነው እኔ በበኩሌ ኢንሻ አላህ ባለኝነገር ዝግጁነኝ
@TUBE-cx9qj
3 жыл бұрын
ምን ሆን
@romanawelroman2570
2 жыл бұрын
እንርዳው
@munafkr9639
3 жыл бұрын
ሰላም አበሩሥ አላህ እንኳንም ወደ እራሡ መለሠህ ግን ከወጣህ ሙሉ በሙሉ ነው መውጣት በወንጀል መተባበር ስለማይቻል ለማንኛውም ተስፋ አካውንት ቁጥሩን እና የሥልክ ቁጥሩን አስቀምጥልን
@ይስሬሸባወና
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ በድሩ ሁሌም እንወድሀለን አንተም ለተተኪዎች ግጥም እና ዜማ በመስጠት በማበረታታት ድጋፍህ አይለያቸው።
@kedijakemal7943
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣምደሥ ይላል
@alhamdulilaalkulihalaa971
3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ዘፈን ትተሀል
@yareddemse1239
3 жыл бұрын
እማት ጉራጌ ሚዲያ ተስፊሽ ልጦቅምህ የመስቃን ጉራጌ ድምጻዊያን #አንዋር መሀመድ እና ጀማል ሱሉንጉ በጣም ነው ምወዳቸው እስቲ ፈልጋቸው
@manegeta20
3 жыл бұрын
Ashekonem...........
@wsaewswsae4535
3 жыл бұрын
Masha Allah
@alahekerimealahekerime314
3 жыл бұрын
አላህ ይርዳህ በርታ እኛም ከጎንህ ነን
@lamaaldossry5640
3 жыл бұрын
ወላሂ ዘፊን የቅረብህ ወደሜ ሞቶ መቼ እደሚምጣ አየታወቅም ወደእሰልምነህ ተዉባ አደረግ
@Wubit234
3 жыл бұрын
የሰርግህ ጊዜ ለጫወታ ቤታቹ መጥቼ ነበር እዛኔ በጣም ከስተህ ነበር አሁንማ ደና ነህ 👌💕ሰላምህ ይብዛ የገን እርች💕
@enattube1181
3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ እንኳንም አዉጣህ በዲንህ ጠክር
@alahekerimealahekerime314
3 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ
@hemdugizaw3770
3 жыл бұрын
አላህ ፅናቱን ይስጥህ በርታ በድሩ
@kedijakemal7943
3 жыл бұрын
በርቱ አላህ ያግዛቹ
@firdosali4273
3 жыл бұрын
wey Tesfa Allah edme ena tena yestih Bedru enwdwalin
@hayatsharafa1258
3 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ምወደው አርቲስት በጣም ያሳዝናል ግን ልብ ላለ ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፈው ምቀኝነት ማንንም አልጠቀመም
@ቶሄሰብድብረደYouTube
3 жыл бұрын
በድርሻ ማሻአላህ ሰላምህ ይብዛ ተስፍሽ አንተም በርታ
@sameerasameera2937
3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ✅✅
@زينبشمسو
3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አልህ በጥተኛዉን መንገድ ይምራህ
@zuleyhabintshafi9081
Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ተውከው
@ዜዶነኝእናቷንናፋቂ
3 жыл бұрын
የኔ ጌታ ኡፍፍፍፍፍ ስያሳዝን እኔን እህትህ ተስፍሽ በናትህ አካውንት አስከፍትለት ባቅማችን እንተባበረው የማይቸግረው የለም በድሩ እደዚ አገቱ መድፋት የለበትም እሱ ዘፈን ሳይሆን የዘፈነው የሰው ልጅ ማንነት ምንነት መግለጫ ግጥም ማለት ይቻላል 😥😥
@mekdesabebedrsalng8701
3 жыл бұрын
በድሩዬ የፍቅር ሰዉ😍😍😍😍
@አላህበቂዬነውአላህበ-ጘ8ዠ
3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጠብቅህ
@ሰብተጅ
3 жыл бұрын
ተስፋ በርታልን ጅግናው
@alahekerimealahekerime314
3 жыл бұрын
ኢማንህ እንዳትለቅ በርታ አኮራኸን በሀይማኖት ቀልድ የለም
@Mohammed-ry3ce
3 жыл бұрын
Allah yitebkh bro
@meskleng6979
3 жыл бұрын
የድምፁ አቀራረፅ በደንብ አይሰማም
@sarettofik3763
2 жыл бұрын
ማሻአላሕ አሑን ደሞ ሐዲስና ነሺዳ ካንተ እንጠብቃለን
@ayshaali8785
6 ай бұрын
ነሺዳ ከዘፈን ምን ለየው እነዶም ነሽዳና መንዙማ ከመስማት ዘፈን ምማት ይበልጥ ወንጀሉ ይቀነሳል ነሽዳም ሆነ መንዙማ ብዙ ቢዳአ የያዘ ነው
@amtube445
3 жыл бұрын
እኔ የዚ ቻናል አዲሥ ነኝ ገና ዛሬ ነው ያየሁት ወድማችን ዘፈኑ ይቅርብክ እሥላማዊ ነገር ለመሥራት ሞክር ከተደበክበት ሥላወጡክ በጅጉ እናመሠግናለን
@hayatuzerga891
3 жыл бұрын
Mashallah Allah estikam esthu bro
@rukiyarukiya7011
3 жыл бұрын
ተስፍሽ በጣም ማሻአላህ ደስ ሰላምቹህ ይብዞ
@fatiyafatiya7239
3 жыл бұрын
ተስፍሽአላህየጠብቅህ💋💋💋💋👈🌹🌹🌹🌹
@yasmindiga7409
3 жыл бұрын
Bediru Allah kantega yehun wendme
@aas9162
3 жыл бұрын
ተሥፍሽ በርታ ደሥ ይብርቃሩ ታቸንደ በድሩ ሰብትደ አቸም አጋዝ ኸርኸም ማሻአላሕ
@OmanOman-ob5cc
3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@alahekerimealahekerime314
3 жыл бұрын
አህለን በድሩ አብሸር እርዝቅህ አላህ ያቅርብልህ በርታ
@saremyazhi7731
3 жыл бұрын
ስወድህ በድርዬ እድሜ ይስጥህ!!
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ
3 жыл бұрын
የተንቢ ባነም ገና አልሰማሁትም ማስታወቂያው አሰልቺ ቢሆንም ማሳለፍ አልፈለኩም ሁላቹም አታሳልፉት ሰምቼ እኮምታለሁ
@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
3 жыл бұрын
የበድሩ ስልክ ስጠኝ የሻይልበለዉ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ
3 жыл бұрын
@@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ ኧተሞች እኔ የበድሩ ቁጥር አላቅም ለተስፍሽ ጠይቂው ወይም በማት ጉራጌ አካውንት አስገቢ እሱ ያደርሳል አካውንቱ ካለውቅሽው ንገሪኝ እሰጥሻለሁ
@ኤደንየእናቷናፍቂ
3 жыл бұрын
ፈጣረ ይረዳሕ ተሥፍሽ ወንድማችን
@zidneyseyfu1823
3 жыл бұрын
tesfish enameseginalw bedru mirt sew
@asterasterr3249
3 жыл бұрын
ዋዉ የኛዋች
@baharudesu9963
2 жыл бұрын
ድምፁ አይሰማም
@adotyoutube7190
3 жыл бұрын
በርቱ ጀግኖች
@seidadier4767
3 жыл бұрын
ተስፍሽ በጣም ደስ ይላል በርታ በድሩም ምርጥ ሰው ክበሩልን ግን ትስፍሽ ፍምፁ ለምን ቀነሰ
@sameerasameera2937
3 жыл бұрын
ፍትህ ለጉራጌ ዞን ለሁሉም ነገሩ ፍትህ 👈
@alima8232
3 жыл бұрын
በጉጉት የጠበኩኝ ነበረ ክፍል አንድ በማሀል ሲቃረጥ ተናድጄ ነበረ
@ahmed-uj8hm
3 жыл бұрын
ወንድሜ ዘፈን የቅረብሂ ወላሂ የሰዉ በልሂ አይድልም የአላሀ በለሂ ተዉወ
@abametyub501
3 жыл бұрын
ቅዱሥ ገብርሔል ጆባ እምነት በኢትዮጵያ አለ
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
3 жыл бұрын
ሰርተሀል በድሩዬ እኛ የራሳችንን ሳይሆን የሰው ቤት ነው ምናሞቀው ለዛ ነው እናንተ በስራቹት ልክ አልተወሳም
@guragetube221
3 жыл бұрын
እንርዳው እናስደስተው!!
@zanbasaeed5796
2 жыл бұрын
አልሃምድሊላህ ለዚህ ያበቃህ አላህ ደሞ በዲንህ ጠካራ ሞኸንህ
@ንማጅሚዲያ
3 жыл бұрын
ሰላም ለዚ ቤት
@MonaMona-ld5xb
3 жыл бұрын
አለሀ በስከ መጨረሸውም ሌለ ርዝቅ ይክፈትልክ ግን ፅፈ የስቀመትከው ከወጀሉ አልፀደሀም አቀጥለው የመትፍ ነገሮ ውርስም ሆነ መስተወሸም ልዮን አይገበውም አለሀ ከጀሀነብ ቀጠሎ እድየወጠኮ ዘድ አቀጥለው የዘገጄሀውን
@ፈንዲሻ
3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላእካንምተውክ
@hamocell4720
3 жыл бұрын
ማይሰማ ነገር አታቅርቡ ድምፅ የለዉም
@laylaabdulla4370
3 жыл бұрын
ተስፋሽእደውምንልሁንልክኑርልኝአባቴ
@fatiyafatiya7239
3 жыл бұрын
ተስፍበረታድበድሩየተነቢ💋💋👈🌹🌹🌹🌹🌹
@Tube-xb6fj
3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን አቆመ
@يَهٔدِقَلٔبَة
3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህዬ አንተንም ከዘፈን ነቅሎ እዳወጣክ ረሻድንም ያውጣልን
@umhibetulahbntsherefa5672
Жыл бұрын
አሚንንንን
@rewdamudesir5257
3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንካንም አቋረጥ አላህ እርቁ ይከፈትልህ ድምፆ እርቆዋል
@nnnnmmmm9152
3 жыл бұрын
እዛኔ ሙዚቃ ቤት ነበር ትጠቀሙ ነበር አሁን ሚሞር ስለተቀየር ሙዚቀኛቹ ናቸው ሚጠቀሙት
@MaryamAhmad-ds2md
3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@sahadanesa613
3 жыл бұрын
💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟👌☝️👍
@MonaMona-ld5xb
3 жыл бұрын
ደሞ በዘፈን ምን ትምርት ይገኘል መቼም ዘፈኞች የለሀ እርግመት የሰይጠን በልደረብነት የተመለበት ስረነው እጂ ምንም ጥቅም ዬለውም በል ከፈለከ ክስረት አዱንየ ወል አኬረ ትርፉ ኤሄነው ወለ ክርስተን ወለ ሙስልም ዬተኘውም።እምነት ዘፈንነ ጭፈረ አይቸልም ምነልበት ኢሁጩፈ እምነት ይፈቅደል መሰለኝ ተበርቼ በረ
@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
3 жыл бұрын
አቤት ደስታዬ በድሩ
@ramlaabdulla9265
3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪👈
@አስቴርየማርያምልጅ-ዠ6ቈ
3 жыл бұрын
በስማም ሰው የሸለመኸን ወሠደው ሃሃሃ የሚያሥቅ ገጠመኝ
@ديحهسيمو
8 ай бұрын
ኩብራ መልሴ በሽር ከየመን
@almanal3853
3 жыл бұрын
አላህ የተሻለውን ርዝቅ ይወፍቅህ ያረብ
@louatlouat4363
Жыл бұрын
Uwj
@minte-sw8bq
3 жыл бұрын
በድሩያ ስላየሁህ ደስ ብሎኝ በርታ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን እንወድሀለን
@ftfethioe7491
3 жыл бұрын
yu
@lubabasultn2765
2 жыл бұрын
አላህምድላህ ወነድሜ አላህ ርዘቅህን በሀላል ያድርገልህ ቀድምያ ለተሂድ
@abebatube6227
3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍አርጉ
@KasemNasru-ym4rd
Жыл бұрын
😅
16:19
የመርካቶው ሴራና ትርምስ፣ ሾልኮ የወጣው የር/መስተዳደሩ ደብዳቤ፣ የዐቢይ ወርቅና ጥያቄው፣ “እየተፍረከረከ ነው”ዘውዱ፣ ህወሓትን አሜሪካ ትፈራለች?|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 47 М.
36:02
ዊኬር ሾው - በድሩ ከማል - እማት ጉራጌ
EMAT GURAGE MEDIA
Рет қаралды 81 М.
00:32
Человек паук уже не тот
Miracle
Рет қаралды 4 МЛН
00:32
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
Ной Анимация
Рет қаралды 948 М.
00:12
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
Роман Magic
Рет қаралды 30 МЛН
00:15
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
MrBeast
Рет қаралды 124 МЛН
30:37
🔴#Ethiopia 🔴#music ስምንት አልበም ለህዝብ አድርሶ ማደርያ ያጣው አሳዛኝ ድምፃዊ 🔴በዊኬር ሾው ከተስፋ ነዳ ጋር 🔴#እማት_ጉራጌ
EMAT GURAGE MEDIA
Рет қаралды 90 М.
1:10:54
ጉራጌ የዘነጋው ሀብት!!
EMAT GURAGE MEDIA
Рет қаралды 3,2 М.
7:20
ጉራጌን የቻይናው ቺንዳዎ ለማድረግ ይህን ቪድዮ መመልከት እና ወደ ተግባር መግባት ብቻ በቂ ነው። ባለሀብታችንም ለጋበር 2,000,000 ብር ቃል ገብተዋል።
Gaber ጋበር የበጎ አድራጎት ድርጅት
Рет қаралды 692
41:21
የሀገራችን #ኢኽዋኖች በኡስታዝ ሳዳት ከማል እሰከመጨረሻዉ ያዳምጡ
ዜድ ወሎየዋ
Рет қаралды 68 М.
26:28
ጉራጌ እንሞርና ኤነር ወረዳ ከተወዳጁዋ አርቲስት ጋዜጠኛ አዜብ ወርቁ ጋር
Chebe Media
Рет қаралды 42 М.
20:18
ጉራጌ የሸለማቸው ባለሀብት ማን ናቸው ⁉️
EMAT GURAGE MEDIA
Рет қаралды 3,9 М.
34:45
🔴 ኢናሊላህ ❗️ቆንጆ የተባለዉ በሰዉ እይኝ በሸታኝ ሆነ|የሙስሊም ሴቶች ሚስጥር |ኢራን አመረረች|seid media
Seid kemal ሰኢድ ከማል
Рет қаралды 13 М.
14:08
ተካ አሠፋ ለመጀመርያ ጊዜ የሠጠው ኢንተርቪው - "የኛ ሠው ለራሱ ቦታ አይሰጥም" .. " ያልተነገሩና ያልተሠሙ ታሪኮችን ተጨዋውተናል!
EMAT GURAGE MEDIA
Рет қаралды 24 М.
1:12:54
በድሩ ከማል ምርጥ ኮሌክሽን 1@EMATGURAGEMEDIA @BETEGURAGENETWORK
Yebsabie_የብሳቢ Tube
Рет қаралды 86 М.
1:29:01
የኡስታዝ አቡበከር አህመድ ቃለመጠይቅ | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.68
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 136 М.
00:32
Человек паук уже не тот
Miracle
Рет қаралды 4 МЛН