No video

ትኩረት እያጣችሁ ከተቸገራችሁ....kiraahadu

  Рет қаралды 5,173

Kirubel Ahadu

Kirubel Ahadu

9 ай бұрын

Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 KZbin @kirubelahadu
👉 Telegram @ahaduofficial

Пікірлер: 45
@user-tv6fq8uc9x
@user-tv6fq8uc9x 3 ай бұрын
ሰላም የእውነት አንተ የምታወራቸው ሁሉ ስለኔ ይመስለኛል
@pfoe4190
@pfoe4190 7 ай бұрын
ይሄ እኔን በጣም ያስቸገረኝ የሀሳብ መዝረክረክ የሆነን ነገር ወይም ትምህርት ትኩረት አድርጌ ለማዳመጥ ብሞክርም ሊሳካልኝ አልቻለም ለምን እላለሁ ግን በጣም አስቸጋሪ ነው አዳዴማ ጭንቅላቴን እሚያዘው ሌላ ነገር ያለ ይመስለኛል ግራ እጋባለሁ እያዳመጥኩኝ ሀሳቤ ጭልጥ ብሎ ሌላ ቦታ ይገባል አስቸግሮኛል የሆነ ነገር ነድፌ ልተገብር ስል ያነን ሀሳቤን ያስቀይረኛል መፍትሄውን እፈልጋለሁ አገኘውና እድህ እያልኩ እየታገልኩ ነው ከራሴጋ ከምር በጣም አስቸጋሪ ሁኖብኛል አድን ነገር ትኩረት አድርጌ በቋሚነት ለመተግበር አልቻልኩም መፍትሄ መላ በሉኝ😢😢
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 3 ай бұрын
የሁሉ ችግር ነዉ ✍️አብሽር ,
@e.a7406
@e.a7406 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኪሩ የሁላችንም ችግር ነው እኔማ ጸሎት እያደርኩ እንኳን የሆነ ፊልም ትዝ የሚልብኝ ሰአት አለ😢😢
@user-vt1pt1jt9t
@user-vt1pt1jt9t 9 ай бұрын
እነዚን ለሂወታችን የሚጠቅሙ ሀሳቦችን ስለምትሰጠን በጣም እናመሰግናለን
@kirubelahadu
@kirubelahadu 9 ай бұрын
🙏🙏
@user-gy7qt2lx7v
@user-gy7qt2lx7v Ай бұрын
ጎበዝ ኪራ አባ ገብረኪዳንን ትሰማቸዋለህ
@HayatAsnakew
@HayatAsnakew 2 ай бұрын
Ahun lalenew generation betaam yemtasfelg sew neh kira Bertaln
@miriamassefa2344
@miriamassefa2344 5 ай бұрын
Wow really thaks my brother you really helping me 🎉🎉
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Ай бұрын
የኔ ጉድ በር ቆለፉክ አልቆለፉኩ ጋዝ ዘግቻለሁ አልዘጋሁም ምሳ ቀያይራለሁ አልቀያየርኩምመ😮
@mahletgaltigray
@mahletgaltigray 8 ай бұрын
ኪሩቤል ያንተ ሃሳብ እና ት/ት በጣም ይመቸኛል አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ጨምር ይሰጥህ እውቀት 🎉🎉🎉❤
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 7 ай бұрын
እኔአሁላይ አድም ጎደኛ የለኝም ብቸኝነት እራሡ ሠላምአለዉ ለካአልሀምዱሊላህ
@user-kr1ce8nu7f
@user-kr1ce8nu7f 7 ай бұрын
በጣም ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ
@HabtambirhanHabtambirhan
@HabtambirhanHabtambirhan 7 ай бұрын
Kirubye atenko alemamesgen nfugnet new ewnet thanks betam lezih yabekah egziyabher yimesgen legnam lebzuwwechi hiyiwet mekeyer temsalet neh ewunet thank you so much🥰🥰🥰🥰 i proud of you😘😘😘
@kirubelahadu
@kirubelahadu 7 ай бұрын
🙏🙏🙏
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወድም
@SitotaFekadu
@SitotaFekadu 9 ай бұрын
ኪሩ እግዚአብሔር ያክብርኝ በትኩረት መስራት ላለፋት 2ወራት አቅቶኝ ነበር በእርግጠኝነት አሁን መፍትሄ አግንቻለዉ አመሰግናለሁ🙏 በርታ💪💪💪 ወንድምዓለም እወድካለሁ🥰
@user-ds8nh4nr2y
@user-ds8nh4nr2y 4 ай бұрын
ብሬን ትሪክ እንደሆነ መገንዘብ የራሳቹ ጭንቅላት እናንተን የሚጠቀምበት ሲስተም ስለሆነ የሚቀጥለው አስቆኛል እውነት ስለሆነ👍😃
@user-hi3ru1sb2e
@user-hi3ru1sb2e 8 ай бұрын
በርታ ወድማችን
@AT-rg4el
@AT-rg4el 9 ай бұрын
Kiru my brother, I am very happy to have you as my brother. just keep shining.
@sumeiaahmed9658
@sumeiaahmed9658 8 ай бұрын
እኔም ሃሣቤን ነው ኮንትሮል ማድረግ ያቃተኝ የሆነ ጥናት ስጀምር ጥቃቅን ሀሣቦች መተው ሥቅር ይሉብኝና የጀመርኩትን አቋርጨ ወደ ሌላ ነገር እሄዳለሁ
@Steven.24
@Steven.24 8 ай бұрын
Thanks kira interesting lesson 🎉
@user-vj5jp8yc6m
@user-vj5jp8yc6m Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍❤
@user-fy8gh7hr1t
@user-fy8gh7hr1t 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@TIGABBISET
@TIGABBISET 8 ай бұрын
በርታ ወንድሜችን በእውነት መክሪ በጠም አርፍ ነዉ
@user-sk8xc1fp9u
@user-sk8xc1fp9u 8 ай бұрын
እኔ ምንም አልልህም ተባረክ በርታ! ፎንቃዬ😅
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 8 ай бұрын
እሰማረት ልጂ ነህ😊😊
@alemyodiruthoga
@alemyodiruthoga 7 ай бұрын
hule yeminor hiwet silitawera betam new yemiwedew programihin
@user-df8wo9kx3r
@user-df8wo9kx3r 3 ай бұрын
Ene😊
@ayidaali9309
@ayidaali9309 8 ай бұрын
Thank you so much 😊
@marthahabtemichael8650
@marthahabtemichael8650 6 ай бұрын
Thank you so much
@sumeiaahmed9658
@sumeiaahmed9658 8 ай бұрын
የዛሬው ቪዶዎ እኔንን ነው ሙሉ ለሙሉ የሚገልፀኝ
@user-bs8tz6yc7d
@user-bs8tz6yc7d 8 ай бұрын
Thanks bro🥰🥰🥰
@user-kx5pz4nb6t
@user-kx5pz4nb6t 7 ай бұрын
ክሩ አንታን ማማከር የምፈልገው ያስጨንቀኝ ነገር አለ በምንድን ነው የመገኝህ እበክህ እንደታልፈኝ
@kirubelahadu
@kirubelahadu 7 ай бұрын
Instagram @kirubel_c19
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Ай бұрын
​@@kirubelahadume to
@AbelGetent
@AbelGetent 8 ай бұрын
kiraye Thank you my bro ❤
@sumeiaahmed9658
@sumeiaahmed9658 8 ай бұрын
ለምትሰጠን ምክሮች ከልብ እናመሠግናለን🙏🙏🙏
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@baba-895
@baba-895 9 ай бұрын
Man i am learning more from you 🙏
@goldenbrhane104
@goldenbrhane104 7 ай бұрын
🥰🙏🙏🙏💪
@lyric317
@lyric317 9 ай бұрын
meditation dimons limimid new yebalal ,ena ante mn tilale bezi lay?
@kirubelahadu
@kirubelahadu 9 ай бұрын
Yeah ybalal wanaw neger intention new, armemo ale eko begnam hager
@muhammedmusa4493
@muhammedmusa4493 9 ай бұрын
Bro please upload a video daily
@kirubelahadu
@kirubelahadu 9 ай бұрын
Will try
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 33 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 51 МЛН