ትኩረት የማድረግ ኃይል || The Power of Focus - ክፍል 2

  Рет қаралды 64,712

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

Пікірлер: 86
@mammm-th3ul
@mammm-th3ul Жыл бұрын
አሼ በጣምአመሰግናለውደረሰክልኝበትክክለኛውሰአት በጣም አመሰግናለው የኔ ጀግና
@tigisttadesse6719
@tigisttadesse6719 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ለኔ አሁን ያለሁበትን ስለ ነገርከኝ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ወንድም:: አንድ ቀን ከፊት ለፊት ወንበር ተቀምጨ የአእምሮ ማእዱን እንደምካፈል እምነት አለኝ::
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 2 жыл бұрын
እንቁ ሰው ስለ እንቁ ሲያስተምር ምንኛ መታደል ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን።
@Mesret-c1k
@Mesret-c1k 9 ай бұрын
እኔ አረብ አገር ከመጣሁ አምስት አመቴ ነዉ ቦታ አለኝ ቤትም ልሰራ ነዉ ግን ምንም ደሰተኝ አይደለሁም ግማሽ ስአት አዝናለሁ ግማሽ ስአት እስቃለሁ ጤነኝ ነኝ አሰሪወቸም በጣም ጥሮ ናቸዉ እን እኔ ዝምብሎ ዘብርቅቅ ያለ ስሜት ነዉ እሚሰማኝ 😢ከበተሰብ ጨምሮ ሰ ባያወለኝ ደስ ይለኝል ደዉለዉ ካወራሁ ምንም ጥሮ ስሜት አይሰማኝም ወደፍት ሳስብ ደግሞ ቤት ሰርቸ ትንሽ ብር ካለኝ አገር ገብቸ አግብቸ ወልጅ ነበር እስካሁን እማስበዉ አሁን ላይግን ግራ እየተጋባሁ መጥቻለ ትምርት ደግሞ እሰማለሁ ግን ተግባር ላይ 0ነኝ ስልክ በጣም አበዛለሁ 😢😢ግን ሰለትምህርታችሁ አመሰግናለሁ❤❤❤
@yitba4981
@yitba4981 2 жыл бұрын
በእውነት በፈጥሮ ጸጋ እንድናውቅ ስለተሰጠኝ አመሰግናለሁ
@hurunali3578
@hurunali3578 Жыл бұрын
Thank you very much Mr jentel man, explanation
@BBBB-no2sc
@BBBB-no2sc 11 ай бұрын
እናመሰግናለን አሼ
@Bget6474
@Bget6474 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የማይሰለች ትምህርት ስለምሰጥ ሳላመሰግን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር አንተ ትለያለህ እረጅም እድሜ ጤና ያድለወት
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 Жыл бұрын
ኣመሰግናለው በብዙ
@alemayehushume115
@alemayehushume115 2 жыл бұрын
ሱስ የሆነብኝ ት/ርት ነው Thank you !!!
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ድንቅ ሰው አቶ አሸናፊ ታዬ👍🙏
@אסתראיילאו
@אסתראיילאו 2 жыл бұрын
ኦህህ ።እግዚአብሔር ይባርክልን ዉድ መምህራችን!!! “ከልብ የወጣ ከልብ ይሰርጻል...” እንዲሉ በትክክል በመጭዉ ዘመናችን የሚጠቅመንንና እንዴት አስተሳሰባች መቀየስ፣ ወደ ዉስጣችን በመመልከት ለኛም ለአለም የምናበረክትበትን ሚስጥር እየገለጹልን ነዉ!!! እናመሰግናለን ።
@kalkdot9288
@kalkdot9288 2 жыл бұрын
The real personal development coach. Thanks for your service 🙏🙏🙏
@davania12
@davania12 2 жыл бұрын
yes he have read and listen so much and become wise....i strongly recommend young people like manyazwal attend his session
@senaitlulseged1569
@senaitlulseged1569 Жыл бұрын
እጅግ ምስጋና የሚገባው ትምህርት 🙏
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
This is for me !! 10 yabarere 1 ayizim yibal yele
@qaliillaltaebrahim3685
@qaliillaltaebrahim3685 2 жыл бұрын
የሰራ ፈላጎትና ለመለወጥ ጉጉት ላለው ሰው አሰፈላጊ ት/ት ነው። በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@lomidinku330
@lomidinku330 10 ай бұрын
Bexami wadishalehu timirituni mexati feligalegu agare siy gabah 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@habeshanoble6601
@habeshanoble6601 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስደናቄ ሴሚናር ነበረ እናመሰግናለን አሼ!🙏 እኔ ግን በዘመናት ልክ ማወቅና መረዳት ያልቻልኩት ከፈጣሪ የተሰጠኝን ተሰጥኦዬን እንዴትና በምን መንገድ ነው የማውቀው የሚለው ነው! በቃ ይሄን ነገር ፈልጎ ማግኘት በእጅጉ ቸግሮኛል!
@birhankibret4032
@birhankibret4032 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራናችን!!
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql 2 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን ዋው ይህ ስብከት ያክል ነው ተባረክ
@dubaimajaz4338
@dubaimajaz4338 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን መልካምነተወ ጎልቶ ይታያል
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thank you for sharing
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 2 жыл бұрын
Thanks so much 🙏
@letish3773
@letish3773 2 жыл бұрын
እንኳዕ ብሰላም መፃኻ ክቡር መምህረይ❤
@abenezerketema4647
@abenezerketema4647 2 жыл бұрын
እስከ ዛሬ የጎደለኝን ነው የነገርከኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በርታልን
@bitaniyamesfin8441
@bitaniyamesfin8441 2 жыл бұрын
ሰላም በዚ ጉዳይ አሳሳቢ ነገር አስጨንቆኝ ነበር ጥሩ መፍትሔ ነው ያገኘውበት የበለጠ አድቫይስ ለመቀበል በምን ማግኘት እችላለሁ
@getachewmulugeta2320
@getachewmulugeta2320 2 жыл бұрын
እጅግ ሲበዛ ከውስጤ የሚገፋ ሀይል ይሰማኛል የተከበሩት የቀለም አባት አንደበታቸውን ገና ሲከፍቱ ረዠም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ።
@eastend758
@eastend758 2 жыл бұрын
Welcome & 🙏
@yonasdaniel8188
@yonasdaniel8188 Жыл бұрын
you best man
@wudietibebu1987
@wudietibebu1987 Жыл бұрын
WOW
@rim7014
@rim7014 2 жыл бұрын
Welcome ❤begugut sitebk neber 👏
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
I wish I knew this 4 years ago
@zekariashailu3583
@zekariashailu3583 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አሼ
@adugnamelkamu1478
@adugnamelkamu1478 2 жыл бұрын
Thanks Very Much Teacher Ashe🙏🙏👍👍
@michaeldamtew8627
@michaeldamtew8627 2 жыл бұрын
Jack of everything,Master of nothing.Amazing.
@MehammedTeshome
@MehammedTeshome 2 жыл бұрын
Welcome... we are learning too much on this channel. keep up the good work impacts.
@Joseph.Ashenafi
@Joseph.Ashenafi 2 жыл бұрын
😍😍 Passion passion passion
@unityispower587
@unityispower587 2 жыл бұрын
አሸ በጣም ነው ምወድህ እግዘብሔርን !
@yos2290
@yos2290 2 жыл бұрын
Yoseph From 🇺🇸 Very interesting topics keep it up.
@Beka0902
@Beka0902 2 жыл бұрын
Thanks so much mr. Ashenafi taye you are an amazing teacher.🙏🙏
@neftalem73
@neftalem73 2 жыл бұрын
Thank you very much
@nesruabumame541
@nesruabumame541 2 жыл бұрын
Waw ashe it is very interesting tanks
@helinabezuayehu1218
@helinabezuayehu1218 2 жыл бұрын
Betammm betammm ameseginalew!!!!! Le ene asitemariye bicha satihone ye ewiket abate neh!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏
@Ethio_Online_Business_2024
@Ethio_Online_Business_2024 2 жыл бұрын
Thanks so much Ashu for your lovely coaching me
@Pethome-b6g
@Pethome-b6g 2 жыл бұрын
respect 🙏
@seadaeth4898
@seadaeth4898 2 жыл бұрын
Welcome, 💪💪💪🙏🙏🙏💚💛❤🧠🧠🧠💯
@qaliillaltaebrahim3685
@qaliillaltaebrahim3685 2 жыл бұрын
የሰራ ፈላጎትና ለመለወጥ ጉጉት ላለው ሰው ትልቅ ት/ት ነው። በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@dawitgirma2235
@dawitgirma2235 2 жыл бұрын
Amazing 👏
@alemzegeye8982
@alemzegeye8982 2 жыл бұрын
Welcome
@birhanuzemadim9191
@birhanuzemadim9191 2 жыл бұрын
@Ashenafi, this lesson is amazing. I am reading a book titled "SHOE DOG" by Phil Knight. A memoir by the creator of NIKE. it's exactly how you described it. Phil aka "Buck" encountered with his passion and travelled as far as Japan from USA to make his dream a reality.
@eyobfisshaye9786
@eyobfisshaye9786 2 жыл бұрын
I appreciate you .
@lebamrotube2265
@lebamrotube2265 2 жыл бұрын
The man !!
@legeseandualem8695
@legeseandualem8695 2 жыл бұрын
Amazing wow
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 10 ай бұрын
አሼ አንድቀን እድሉን አግኝቼ አንተ የቆምክበት ቦታ ለይ ቆሜ ለውጤን share ማረግ እችላለው እድሜ ይስጠን አሼ የሆነ የተለየ ስሜት እራሴ ለይ አያለው አመሰግናለው ለሁሉም።
@jitudereje6700
@jitudereje6700 2 жыл бұрын
ሁሌም ለመስማት እምጓጓው, ህይወቴ እና ሊሆን የሚገባውን ህይወት በገባው ሰዉ እና በተሰጠዉ ሰው ከምንጩ መማር ደስ ሲል ከዚህ ሁሉ ዉስጥ ያንተ ጥሪ ይህ እንደሆነ እንዴት አወክ በጉጉት ነዉ የምጠብቀው please
@sareseteng667
@sareseteng667 2 жыл бұрын
ያለማድነቅ ንፍገት ነው😍
@tofawelamin123
@tofawelamin123 Жыл бұрын
Every single what you said is the truth of mine and other Ethiopian young people thinking
@medakahsay3343
@medakahsay3343 2 жыл бұрын
❤🎉🎉🎉🎉 💯 so happy
@mihrettesfaye9126
@mihrettesfaye9126 2 жыл бұрын
Thanks alot blessed you........is there any technic to find my passion?
@gezahegnshirmeka4404
@gezahegnshirmeka4404 2 жыл бұрын
Is passion a gift?
@tekiegetahuntekicho2100
@tekiegetahuntekicho2100 2 жыл бұрын
Thanks
@balanbaras5550
@balanbaras5550 2 жыл бұрын
Ato Eshe indet chronic stress and anxiety avoid madreg indeminichil bitnegren?be through our mind.
@seidhamid1379
@seidhamid1379 2 жыл бұрын
እሄ ት/ት አንድ ሰው ሳይሆን ሀገር ይለውጣል አባቴ እድሜክ ይርዘም ። ያለሁበትን ነገር ራሱን ነው እያልክ ነው ። ራሴን በመለወጥ ጉዞ ላይ ነኝ ። የTg አላገኘሁም , the secret የሚለውን መፅሀፍ ባማርኛ ማግኘት እፈልጋለሁ
@ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ
@ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ ዛሬ ግን 1 ጥያቄ አለኝ እንደዚህ አይነት ትምህርት ስሰማ ውስጤ በጣም ነው እምደሰተው ይሄ በኔ ውስጥ የተሰጠኝ ሰጦታ ነው ሊባል ይችላል ወይ እባካችሁ መልሱኝ አመሰግናለሁ
@fahtemam3703
@fahtemam3703 2 жыл бұрын
How can we know our passion?
@habtishasres7867
@habtishasres7867 2 жыл бұрын
I got it to keep doing special
@tri-ju1sy
@tri-ju1sy 2 жыл бұрын
እየጠበኩ ነበር😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@engilishperimerleaguehighl1605
@engilishperimerleaguehighl1605 2 жыл бұрын
woooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooow
@felegetibebmedia
@felegetibebmedia 2 жыл бұрын
enamesgnalen mameher
@saedaabdy4397
@saedaabdy4397 Жыл бұрын
እኛስ አረብ ሀገር ያለነው ከሰው ቤት ስራ ውጪ ምንም የስራ አማራጭ የሌለን የውዴታ ግዴታ ሆኖብን እድሜያችንን የምንጨርሰው ምን እናድርግ?? አናሳዝንም ወይ 😢
@truth1993
@truth1993 10 ай бұрын
እንዴት ነው ስጦታችንን ማወቅ የምንችለው?
@selambekele2015
@selambekele2015 2 жыл бұрын
Sente Segebaa Segeba seweta Nebere Adis Video felegaa memehere keberelen
@haniffifi564
@haniffifi564 Жыл бұрын
በልጅነቴ ጀምሮ ፍላጎቴ ሩጫ ነው።ነገር ግን በሌላ ስራ ተሰማርቸለሁ።አሁን እድሜዬ 50 ነው።በዚህ እድሜዬ የውስጥ ፍላጎቴን የማሳካበት እችላለሁ ወይ።
@hiwotendale3254
@hiwotendale3254 2 жыл бұрын
errr kal ylgnm kezhi blay egzr yebarkh edma ke tena tmgnw
@Simplejoice
@Simplejoice Жыл бұрын
ምንድን ነው የተሠጠኝ?
@alemzegeye8982
@alemzegeye8982 2 жыл бұрын
እኔ እሩጫ ነበር ፍላጎቴም ችሎታየም ግን ገጠር መወለድ አለመታደል ነው !! ጧት ተነሥቼ ለልምምድ ሥሮጥ ለማበድ ቀብጥ ጀመረች እያሉ አሸማቀው ህልሜን ቀምተው የነሡን ህለም ጫኑብኝ ይኸው አሁን አሠልቺ ህይወት እኖራለሁ
@tabe8913
@tabe8913 Жыл бұрын
Ayzosh yehene ehit. Ahunim almeshem- leAmarach
@zelalem590
@zelalem590 2 жыл бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@reduredu69
@reduredu69 2 жыл бұрын
Subscriber በማድረጋቹ የማትጸጸቱበት ነው
@sayzanarim2437
@sayzanarim2437 2 жыл бұрын
1000(ሺ) ያሳደደ አንድ ሳይዝ ቀረ አይደል ምሳሌው
@kalkdot9288
@kalkdot9288 2 жыл бұрын
Please Mr. Ashenafi can i get your email?
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 2 жыл бұрын
Isaacashenafi@gmail.com
@kalkdot9288
@kalkdot9288 2 жыл бұрын
@@ImpactSeminars 🙏🙏🙏
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
የቃላቶችህ ሃይል || The Power of Your Words - Part 1
31:52
Impact Seminars
Рет қаралды 118 М.
ትኩረት መሰብሰቢያ መንገዶች     ክፍል 2
31:38
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 14 М.