ትግል ለትዳሬ ሙሉ ፊልም Tigel Letidare Ethiopian full film 2021

  Рет қаралды 324,633

Sodere TV

Sodere TV

2 жыл бұрын

Пікірлер: 211
@h_u_z_e7180
@h_u_z_e7180 2 жыл бұрын
ይህች ምርጥ ሳቂታ እና ጎበዝ ልጅ ከፊልሞቻችን ባትጠፋ ደስ ይለኛል። የግሩምን character የሚጫወተው ልጅ ምርጥ ተተኪ artistችን ይመስለኛል ምርጥ ስራ ነው ያሳየን። ስለ ሸዋፈራው ስራ የማውራት አቅሙም የለኝም።
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
💗💗
@abrham4521
@abrham4521 2 жыл бұрын
ተመችቶኛል በሀገር እና በሚሥት ቀልድ የለም ሚሥት ክብርህ ናት ሀገር ደሞ የመኖሬያ ሚሥጥር የመገኛ ምራክ ክብር ሁለቱ ከሌሉ መኖር አይቻልም ኢትዮጵያ ነገም ዛሬም ሰላምሽ ይብዛ ተመችቶኛል በርቱ
@ayhualemfentanhe2935
@ayhualemfentanhe2935 Жыл бұрын
100percent
@hjhjrhjhjr9524
@hjhjrhjhjr9524 2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው ተመችቶኛል ግን እናተ በፊልም ስለኢትዮጲያ ክብር ና ፍቅር ገለፃችሁ እኔ እናት ሀገሬን ፍቅሯን ና ክብሮን በምን ልግለፃላት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጌታየሆይ የናት ሀገራችንን ሰላም መልስልን 💔💔
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ምድራዊ ገነት ለበጎ ይሆኖይ ያች ሲቃይ መብዛት 🙇
@user-ho1ll4ll2d
@user-ho1ll4ll2d 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ጥሎብኝ ቆንጆ ቆንጆ ሰዎች ያሉበት ፊልም ስወድ
@zainabaetp7178
@zainabaetp7178 2 жыл бұрын
እኔራሡ
@sarateddy2302
@sarateddy2302 2 жыл бұрын
እልክነሺ ያይን ሻውር
@user-ho1ll4ll2d
@user-ho1ll4ll2d 2 жыл бұрын
@@sarateddy2302 😂😂😂
@mitiktube7214
@mitiktube7214 2 жыл бұрын
እኔም
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 жыл бұрын
@@sarateddy2302 ክክክክክክ ታዳምታርግ በምችለውኮን ትሞክርጅ
@zedsegu438
@zedsegu438 2 жыл бұрын
ፊልሙ ቆንጆ. ነው ግን ታሪኩ ለመስማት ያስቸግራል ሙዚቃው በጣም በዛ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም እውነት ገራሚ እና አስተማሪ ነው ወይ ሽዋፈራው ምርጥ ተዋንያን ናቸው እኮ ስወዶት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እናመሰግናለን 🙏 እግዚአብሔር አገራችንን ስላም ይድርግልን 🙏🇪🇹❤
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
Wow wow 🙏🙏🙏💙🙏
@konegen6189
@konegen6189 2 жыл бұрын
የወላድ መካን ሀገር እውነት ነው ከሀዲ የበዛበት ምድር! ሀገሬን ሳስብ እንባዬ ይመጣል
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ያምራል ሀሀሀሀ ምኝታ ቤቴንማ ሳትመሪቂ አወጪም አላለም ሁላችሁም እምወዳችሁ አሪቲስቶችናችሁ አቶ ሸዋፈራሁ እደው በሳቅ ገደልከኝ አቦ ኑሪልኝ የኔአባት🍓🍓🍓🇪🇹🇪🇹
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውው!! በጣም ተመችቶኛል ምርጥ ፊልም ነው ጥርት ምጥን ያለ አቶ ሽዋፈራው በጣም ነው የሚተውነው።
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
የኔ 💝ፍቅር ያቺ ጣፋጭ ልጅ መጣች 🌹🌹🌹ሸዋፈራው ምርጣችን 🌹❤✌️
@zeynabazey5863
@zeynabazey5863 2 жыл бұрын
&@@፡፡፡😘???ጀጀቨተጀቨቨጠቨቨቨቨج😉٢?😉جج٢ جج٢2ቨቨቨجpeቨجቨppppppp?جبጀ@??😉?&??ጀ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 жыл бұрын
ከኃላ የሚጮህው ፒያኖ ይበጠብጣል!! ታሪኩን እንዴት ይሰማ. 🙉
@konegen6189
@konegen6189 2 жыл бұрын
ሙዚቃ ለምንድነው የኢትዮጵያ ፊልም ውስጥ ሚጨምሩት እንዳይሰማ ነው ሚመስልባቸው
@nabylly
@nabylly 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነዉ ። ተዋናዮችም አሪፍ በርቱ ሀገራችንን ከነጣቂዎች ይሰውርልን አሜን እናመሰግናለን 👌👌👌
@abaytube1595
@abaytube1595 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 2014💚💛❤️🇪🇹👈
@emuemu9129
@emuemu9129 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zinatadam9492
@zinatadam9492 Жыл бұрын
አሚን
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 2 жыл бұрын
አርፍ ፊልም ነው እግዚአብሔር አገራችን ይጠብቅልን🙏🥰
@haliluyaelbitel692
@haliluyaelbitel692 2 жыл бұрын
አሜን ድር እና ማግ ለይ አውቅሻለው
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 2 жыл бұрын
@@haliluyaelbitel692 ድራማዉን እከታተላለሁ አዎ 😘🤗🙄😁
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
ፊልሙ ቆንጆ ነበር ግን የእኛ ሀገር ፊልም ላይ ትልቁ ችግር የማጀቢያ ክላሲካሉ በጣም ይበዛል ይረብሻል ምንም አያሰማም የዚህ ደግሞ የባሰ ነው ግማሽ ግማሹን ነው የሰማሁት
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting Жыл бұрын
በጣም ያስጠላል እያሳለፍኩ ለማዬት ሞከርኩ ግን አስጠልቶኝ ማዬቴን ተውኩት😏
@samibeyenetube8779
@samibeyenetube8779 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው እደዚህ ስሩ ለዩትዩብ በላችሁ ማንኛውንም አታሳዩን የመጨረሻውን መኝታቤት ምርቃት ተመችቶኛል አንደኛ።
@meronseyoum3995
@meronseyoum3995 Жыл бұрын
ፊልሙ ላይ ያየሁት ስህተት ሰራተኛዋ እናትየው በቅርቡ እንደሞቱ እና አብረው ቡና እንደሚጠጡ ስትናገር ነበር የሆነ ቦታ ላይ ደግሞ ልጅ እናቱ በ 10 አመቱ እንደሞቱ ሲናገር ነበር
@zuzuyoutube4965
@zuzuyoutube4965 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው በተለይ መጨረሻው አከባቢ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kibakiba7483
@kibakiba7483 2 жыл бұрын
ይችንኮመንትየምታነቡበሙልፈጣሪያሠባችሁትንያሣካላችሁአሜን🙏🙏 ፈጣሪየሐገራችንሠላምይመልሥ💚💛❤🙏
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 жыл бұрын
ኣሜን መዓረይ😥
@user-rq9kw7ry8w
@user-rq9kw7ry8w Жыл бұрын
አርፍ ነው አስተማሪ ቁምነገር ፊልም 👌👌❤️❤️🥰🥰😘😘😘
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰባዊ ፊልም ዋው ሻምበል ስዎደዎት😊
@babeybasha9281
@babeybasha9281 2 жыл бұрын
ዋው እጅግ ድንቅ እና አስተማሪ የሆነ ፊልም ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው አሪፍ ፊልም በርቱ
@user-dm7bt9du7w
@user-dm7bt9du7w Жыл бұрын
የትም ተወለድ ውቤ በረሃ እደግ የእኛ ናቹህ ለካ ዋው
@dubai1280
@dubai1280 Жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፊልም
@gelilaseyoum6681
@gelilaseyoum6681 2 жыл бұрын
ዘና ሚያረግ አሪፍ ፊልም
@temesgenkoboto1531
@temesgenkoboto1531 2 жыл бұрын
በጣም ደስይላል
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራች ሰላሙን ያምጣልን
@jamatube8171
@jamatube8171 2 жыл бұрын
ማማየ🇪🇹😢ሠላምሽን ያምጣልን😘
@feti6449
@feti6449 2 жыл бұрын
Waaaaaaaw በጣም አሪፍ አዝናኝ አስተማሪ ፊልም ነው!!thanks so mach♥ እወድሻለው♥ እማማ ሀገሬ አላህ ሰላምሽን ይመልስልን
@wanshtango5116
@wanshtango5116 2 жыл бұрын
ገራሚነው እናመሰግናለን
@sophiakhalil3951
@sophiakhalil3951 Жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፊልም ነዉ በርቱ ዉዶችየ ❤❤❤❤❤
@user-mo8wz3st2j
@user-mo8wz3st2j 2 жыл бұрын
ሽዋፈርው እርጅም እድሜና ጤና ይስክ አቦ ይመቻችሁ
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው ሸዋፈራ በጣም እወደለው ጎበዞች
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
andegna new betam betam yamral
@ift22khfr66
@ift22khfr66 2 жыл бұрын
Wow betam arif film new bertu ♥️♥️♥️♥️🙏🙏
@gamingwithhmm4984
@gamingwithhmm4984 2 жыл бұрын
Betam arefe deram new redate hona yemtseraw leje betam new mewdshe sewaferahu hulam endamarbhe nehe Thank u so much Ethiopiayaye selamshe yebza !!!
@user-ei5jt3xs9o
@user-ei5jt3xs9o 2 жыл бұрын
ሸዋፈራሁ ደስአለኚ አሰማሳይ ባንዳ ወራዳ ከወያኔ ጋር እጂና ጋንት ሆነህ አንተና ሰራዊት ፍቅሬ ሙላለም ታደሰ ሰላም ተሰፋየ ሀና ታረቀኚ ሸዊት ከበደ ትግስት ግርማ ሄለን በረሄ ደብረወርቅ ሴፉ ሴፉ ፋንታሁን ሳምሶን ማሞ ሳምሶም ታደሰ ሩታ መንግስታአብ መሰሎቻቺሁ አገራቺን ህዝባቺን እራቁታቸውን ያሰቀራቺሁ በወያኔ ግዜ በናታቺሁ ትግሬ በአብይ አህመድ ዘመን ግዜ በአባታቺሁ ጋሎቺ ባንዳ ዲቃላ የታሪክ አተሎቺ ሌቦቹ ሆዳየሮቺ ዝቃጮቺ የጭካኔ የልምድ አዋላጂ የሞት ነጋዴ ናቺሁ እድማቺሁን የእስላም የክርስታኑ አምላክ ያሳጥረው ጭቅታም ጋሎቺ
@enatyemaryamlj2283
@enatyemaryamlj2283 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልም ነው እዩት
@abiy3408
@abiy3408 Жыл бұрын
Really I appreciate you guys did amazing job keep it up...all crew.
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 жыл бұрын
የሸዋ አድናቂ ነኝ።።
@helentube4131
@helentube4131 2 жыл бұрын
Wow betam Arif filem new enameseginalen 👌❤️
@sonyahussain4640
@sonyahussain4640 Жыл бұрын
አስተማራ ፊልም ነው
@user-ki2ff8gw7i
@user-ki2ff8gw7i 2 жыл бұрын
እዴት ደስ የሚል ፍልም ነው ዎው በተለይ አጨራረሱ 👌👌👌
@arsemaenata2162
@arsemaenata2162 2 жыл бұрын
ዘና አደረጋችሁኝ አሪፍ ነበር እናመሰግናለን
@birtukanpetros6670
@birtukanpetros6670 2 жыл бұрын
waw baxmi miyamir filimi
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 жыл бұрын
ዋው ዋው👌👌👌👏👏👏
@user-bp5bq2kz6f
@user-bp5bq2kz6f 2 жыл бұрын
ይለቀቅ ይለቀቅ የምወዳት ልጅ አለች የምወደው ሽዋፈራሁ አለ ዋውው ነው
@hanan858
@hanan858 2 жыл бұрын
እንዴ አልተለቀቀም እንዴ 🙄🙄😬
@mignotbik9257
@mignotbik9257 2 жыл бұрын
ጥሩ ፊልም ነው እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️
@user-qq5wf9po8i
@user-qq5wf9po8i Жыл бұрын
ሀምሌ 18 እረኞች በጉጉት ጠብቁ የመዳም ቅመማ ቼ
@aberadebash9715
@aberadebash9715 2 жыл бұрын
ፊልም ከተሠራ እንዲህ አሥተማሪ ሢሆን እንዴት ደሥ ይላል
@alysaaga6128
@alysaaga6128 2 жыл бұрын
Woww betam arif filim new
@emebetasfaw1813
@emebetasfaw1813 2 жыл бұрын
Arif new 👍👍
@kal___kidan7006
@kal___kidan7006 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም 👌♥️
@fitsumdenek4311
@fitsumdenek4311 2 жыл бұрын
I love it very nice to you
@sarasa8962
@sarasa8962 2 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነወ
@user-rx3jp4uu1h
@user-rx3jp4uu1h Жыл бұрын
ዋው ደራሲና ዳይሬክተር መልያዊ እልፉ አንደኛ
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል
@mesimesi8277
@mesimesi8277 2 жыл бұрын
ሀሪፍ አስታማሪ ፊልም ነው
@Ethio_instrument
@Ethio_instrument 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን🙏 ... አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።
@user-tt1my6kr2b
@user-tt1my6kr2b 2 жыл бұрын
እኔም ኮመንት ስል ስጣ ማለፍ አልፈልግም አርፍ ነው ያማር. እግዚአብሔር ሆይ እትዮጽያን አርጋጋልን ስላሙዋን መልስልን መከር ይብቃ በለን
@shegayeshumye5210
@shegayeshumye5210 2 жыл бұрын
በጣሞ ጥሩ ፊልም ነው
@hasittube4313
@hasittube4313 2 жыл бұрын
Wow betam des yemil film new yehulachum adinaki negn neritu
@dustabashir6177
@dustabashir6177 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@jhonsebd3682
@jhonsebd3682 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም
@tydrfufbjx5064
@tydrfufbjx5064 2 жыл бұрын
Wow betam gerame asetamari asekge film new
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 2 жыл бұрын
I Love this Guy in the movie he is always funny, yea shamble blessings
@amyam2368
@amyam2368 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@enushefraw8801
@enushefraw8801 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው
@feradesa9188
@feradesa9188 Жыл бұрын
በጣም የሚያምር ፊልም ነው
@hayathbi7271
@hayathbi7271 2 жыл бұрын
Wow betam mert film nw ❤❤❤
@tubetube4903
@tubetube4903 2 жыл бұрын
ዋው......በጣም አሪፍ ፊልም ነው👌
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e 11 күн бұрын
ዋውውውው ያምራል❤❤❤❤❤
@Alilah-pj7dn
@Alilah-pj7dn 2 жыл бұрын
betm Arifa filam mew 🇪🇹🇪🇷🤝
@cloudinternational8296
@cloudinternational8296 2 жыл бұрын
ሸዋፈራሁ ተመልሷል ላይክ ሲያንሰው ነው
@user-dw5yb7yv1b
@user-dw5yb7yv1b 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፊልም ቀጥሉበት
@seadamohammed8496
@seadamohammed8496 2 жыл бұрын
ያምራል😘😘❤🇪🇹
@kumkelo3247
@kumkelo3247 2 жыл бұрын
Wowwww ቆንጆ ፊልም ነው
@user-sj5uf9mu4g
@user-sj5uf9mu4g 2 жыл бұрын
Waw Amazing film
@hayatahemd13
@hayatahemd13 Жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል
@jossysquad8941
@jossysquad8941 2 жыл бұрын
አሪፍ ነውይ ❤️👍
@memebakla378
@memebakla378 Жыл бұрын
በጣምያምራል በረቱልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ሰላም ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 😭😢🙏🏿🙏🏿
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 2 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው ግን የዘንድሮ ፊልም ሙዚቃው ከ ንግግሩ በርትቶ እንዴት እንስማ አረ ባካችሁ ሙዚቃ የሚገባበትን ቦታ ምረጡ ።
@mehadimehadi8795
@mehadimehadi8795 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም አቦ በጣም ተመቸኝ ደሞ ምኝታ ቤቴን ስትመርቂ አትወጪም አላለም
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 2 жыл бұрын
Betam harif film new
@abebademie4350
@abebademie4350 2 жыл бұрын
Arif new bilewal eski liyewu
@aalamm7828
@aalamm7828 2 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥነው👌
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 2 жыл бұрын
ገራሚ ፊልም ነው❤
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
በጣም አሪፊ ፊልም አስተማሪ ነው የሁሉም ውጤት ነው ወይ ሸዋፈራው እውነትም ሻምበል
@demodemo3212
@demodemo3212 2 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ ነዉ ወድጀዋለው
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w 2 жыл бұрын
አብይ ዘመተ አላህ ይጠብቀዉ ምትወዱት ከሆነ ላይክ በሉኝ
@sebis5978
@sebis5978 2 жыл бұрын
Happy Ending): I like it
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 2 жыл бұрын
እረ ኡ በመድሃኒ አለም ክላሲካል ቀንሱ ክላሲካል ቀንሱ ቀንሱ ቀንሱ ምርጥ ፊልም ነበር ግን ድምፁ በጣም ነው የሚረብሸው ውይ ውይ በናታችን ቀንሱት
@lemlemyohannes7043
@lemlemyohannes7043 Жыл бұрын
filimu arif new gn klacikalu yrebshal ke neggrachew ekul ysemal
@mobetthyobee6247
@mobetthyobee6247 Жыл бұрын
ዋዉ❤❤❤❤❤❤ያምራል
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 2 жыл бұрын
Very well done 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@user-hf3vt4by5t
@user-hf3vt4by5t 2 жыл бұрын
ተማሪ ቢገኝ አስተማሪ ነበር ምንዋጋለው ሁሉም በነበር ቀረ 💔😭
@user-rq4im3dq5o
@user-rq4im3dq5o 2 жыл бұрын
ኢትዮዺያ ለዘላለም ትሳቅ ከመከራ ያውጣት
@nuru566
@nuru566 2 жыл бұрын
የክላሲካሉ ድምፅ የዚህ ፊልም ትልቁ እንከን ነው ምክንያቱም የገነነ ስለ ነበር
ልዩ'ናት ሙሉ ፊልም Leyu Nat full Ethiopian film 2021
1:29:32
100😭🎉 #thankyou
00:28
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 40 МЛН
Be kind🤝
00:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 20 МЛН
狼来了的故事你们听过吗?#天使 #小丑 #超人不会飞
00:42
超人不会飞
Рет қаралды 60 МЛН
📢 እንሄድ በቃ ወንድሜ ይበቃል
28:30
Efrem_Tube
Рет қаралды 96 М.
ከቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ  | የወጣው መረጃ  | Ethioopia
47:01
Embilta Media | እምቢልታ
Рет қаралды 34 М.
40 ቀን ሙሉ ፊልም - ARBA KEN  Full Ethiopian Film 2022
1:26:51
⭕ሰበር ዜና ግንቦት 26//2016//
Umu Murad Tube ኡሙ ሙራድ
Рет қаралды 29
Write your reaction in the comments 😱😂
0:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 23 МЛН
Ну Лилит))) прода в онк: завидные котики
0:51
Gold vs Silver Brushing Routine
0:33
Dental Digest
Рет қаралды 30 МЛН
Left ro Right @My dollars are gone@
0:48
Matin
Рет қаралды 19 МЛН
Школьники в тюряге 😂 #сериал #тренды
0:55
Топ по Ивановым
Рет қаралды 8 МЛН
🍁 Годный билет
0:10
Ка12 PRODUCTION
Рет қаралды 5 МЛН