አነጋጋሪው ሽምግልና!

  Рет қаралды 167,118

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@tigisttesfaye420
@tigisttesfaye420 7 ай бұрын
እባክሽ መሲ ለአገራችን የማይመጥን አታቅርቢ ስንት ህዝብ አየተፈናቀለ እየተራበ በጦርነት እያለቀ እንደዚህ መጨማለቅ ፈጣሪም አይወደውም ከመጠን አለፈ
@ayeuw3035
@ayeuw3035 7 ай бұрын
መሢዬ ማንም ደስተኛ የለም ወገን በረሐብ እያለቀ ነዉ
@yeshidawit7039
@yeshidawit7039 7 ай бұрын
መሰዬ በጣም ነዉ የምወድሽ እንደዚህ አይነት አሳፋሪ ፕሮግራም ባታቀርቢ ደስ ይለኛል
@SaronTeddy-n7g
@SaronTeddy-n7g 7 ай бұрын
ለምን ሲባል
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 7 ай бұрын
Kasafarim asafari
@Lkh5671
@Lkh5671 7 ай бұрын
ልክ ብለሻል 👍እውነት ነው
@misrakmendaye6635
@misrakmendaye6635 7 ай бұрын
Betkekel
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 7 ай бұрын
ኸረ ሀእኔንም ሀብታም ያርገኝ በሉ፡፡❤❤❤😂😂😂😂
@Askal-q9u
@Askal-q9u 7 ай бұрын
መሲየ በጣም ነው የምንወድሽ ግን እደዚህ አይነት ባትዘግቢ ደስ ይለኝል ሀገሬ ስንት ህዝብ በቀን አንዴ መብላት በተቸገረበት ጊዜ እንደዚህ አይነት ያሰማነል 😢😢😢
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ 7 ай бұрын
እውነት ነው ፡ የነዚህን ትዳር ነው ማየት እግዲህ፡
@samueldriba8731
@samueldriba8731 7 ай бұрын
የታላችሁ ድሃ የምታሰቃዩ አጋቾች የኸው አዩዩኝ ድረሱልኝ የሚሉ ታጋቾች እኒሁላችሁ እኛን ልቀቁን
@alemkebede5848
@alemkebede5848 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@misrakmendaye6635
@misrakmendaye6635 7 ай бұрын
Wey, you made me laugh 😃 😀 😄
@bewkamro877
@bewkamro877 7 ай бұрын
ወድጀልሃለሁ የሚገርም ነው
@AssefaTaye
@AssefaTaye 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@woseniafishamengistu1948
@woseniafishamengistu1948 7 ай бұрын
በትክክል ከሌለዉ ይቀሙ እንጂ አነዚህ እማየትተገኝተዉ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 7 ай бұрын
ኢትዮጵያውያ ውስጥ ያሉ ሀብታሞች አገራዊ አስተሳሰብ የለላቸው መሆኑን ያመለክታል ወገኖቸ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን እጅግ ያሳዝናል
@addiskassa5165
@addiskassa5165 7 ай бұрын
Betam, self confidence yelelew hezeb new, just seeking attention. I don't think the work hard to get the many, that's why they do extravagant thing toward infront of poor population.
@lulululu3892
@lulululu3892 7 ай бұрын
ተጨማለቁ በመቶ ሽማግሌ ይጋባሉ ሲፋቱ ግን ሁለቱ ብቻ ናቸው እኔ ስለገንዘቡ ሳይሆን ባህላችን መጥፋቱ ነው የሚቆጨኝ!
@yehutimenahailu9801
@yehutimenahailu9801 7 ай бұрын
By the most of yezi akbabi sewochu ayifatum
@sebliyoutube8422
@sebliyoutube8422 7 ай бұрын
እዉነትም ይኸ ሁሉ ጋጋታ ምንድነዉ
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 7 ай бұрын
@@yehutimenahailu9801ፍቺ በአካባቢና ሰፈር ሆነ ደሞ😅?😅
@mahi141
@mahi141 7 ай бұрын
😂😂😂​@@sebliyoutube8422
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 ай бұрын
ግን አስፈቅደው ወይም ቅጣቱ ተቀብለው ይሆል እንጂ በጉራጌ ይህ ነገር በመጠኑ እንጂ ተከልክሎዋል ምክንያቱም ድሀው እየተቸገር ስለ ሆነ
@ምጥን
@ምጥን 7 ай бұрын
መስዬ በጣም ነው ሁላችንም የምንወድሽ ግን እንደዝህ አይነት የማይረባ ነገር ባታቀርቢ ጥሩ ነው ብየ አስባለው ።ተባረኪ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 7 ай бұрын
አንቺን ወይም አንተ የምታቀርበውን ፕሮግራም እሷ ታውቃለች ትእዛዝ አይመስልም፡፡ የሚገርም መረጃ ስለሆነ ነው ያቀረበችው፡፡ መረጃ የማይረባ አይባልም ፡፡ ብዙ አድማጭ ሰላላት ነው ያቀረበችው ፡፡ የአንተ / የአንቺ ፍላጎት ባይሆንም
@AresamaBirhanu-p7x
@AresamaBirhanu-p7x 7 ай бұрын
እሷ የምታቀርበውን እናንተ ልትመርጡላት አይገባም ሻትአፕ
@ምጥን
@ምጥን 7 ай бұрын
@@AresamaBirhanu-p7x የስድብ እናት ጌታ ይቅር ይበልሽ ጭንቅላትሽ ባዶ እንደሆነ ያስታውቃል ከውቀት ነጻ!!!
@amenadmasu1922
@amenadmasu1922 7 ай бұрын
ጭራሽ ዝግጅቱ ላይ ታድመሻል መሲ?"ቸግ"በሶዶ ጉራጌ የሽምግልና ስርዓት ነው።ይሄ ግን ከቸግ በላይ ሆነብን
@negashtersit7630
@negashtersit7630 7 ай бұрын
ምን አለ እንደዚህ ባለ የተሞላቀቀ ነገር ላይ የሀይማኖት አባቶች ባይገኙ!
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 7 ай бұрын
እነሱ አይደል እንዴ ዋናዎቹ ለመብላት🏃🏃🏃
@FikreAbebe-xv8vm
@FikreAbebe-xv8vm 7 ай бұрын
የሀማኖት አባቶች ?እንድህ አይነቱን ቤት የጣፈጠ የሚበላበት የሚያዘወትሩት ድሮ ልጅ ሆኘ አያቴ የዘመዶቿን የሙት አመት ስታወጣ የኛቤት ምግብ ከዋኖቹ በስተቀር ድሀው አያገኝም ነበር እንደት አንጀቴ እንደሚቃጠል ለአያቴ ድሀወቹ መብላት አለባቸው ስላት ተይ ተረገሚያለሽ ወደቤተክርስቲያን ካመጣን በሗላ እኛ አያገባንም ትለኝ ነበር
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 7 ай бұрын
እንዲያውም ለእነዚህ ነው ተሎ እሚገኙት ለድሀውማ ስንት ተለምነው እየደበራቸው ነው እሚሄዱላቸው 😂😂😂😂
@ayeuw3035
@ayeuw3035 7 ай бұрын
ማን ብሏቸዉለማጐብደድ ደ ብትሖን ዞር ብለዉ አያዩም
@nebyatasgedom2632
@nebyatasgedom2632 7 ай бұрын
Ewunat new benesu new yemafrewu
@gziachewzeleke9180
@gziachewzeleke9180 7 ай бұрын
ላኪውም ተላኪውም ባለጌዎች ናቸው ሌላ ምንም አልልም ሂዱና ከቀነኒሳ ተማሩ በያቸው ይሄ ሁሉየህዝብን ደምመጠው ነው
@mesibrhane78
@mesibrhane78 7 ай бұрын
እኮ ስት ደሐ በሞላበት አገር 30 ሚሊዮን ብር አቤት ስት ኢትዮጵያዊ ሳይበላ የሚያድር አለ 😏😏😏😏
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 7 ай бұрын
ሰላም መስዬ ሰላምሽ ይብዛ ህዝቤ ፆሙ በሚያድርበት ሀገር እደዚህ ምንም አያምርም
@SosenaTefera
@SosenaTefera 7 ай бұрын
መሲዬ በጣም በአድናቆትና በፍቅር ነው ብዙ ጊዜ የምሰማሽ ይሄን ፕሮግራምሽን ግን በቀን አንዴ መብላት አቅቶት በረሀብ የሚሰቃየውን ወገኔን እያሰብኩ ከእንባ ጋር ነው የሰማሁሽ
@mothermother2001
@mothermother2001 7 ай бұрын
ይልቅ ይህ ሁሉ ካላቸው መቅዶንያን ቢረዱ ምናለ ስንት በየመንገዱ በእራብ የሚሰቃዩ አሉ ከደላቸው ቢረዱ ለችግረኛዎች
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA 7 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ይሄነዉ
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 7 ай бұрын
አንች ለምን አትረጀም
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 7 ай бұрын
ብሩ የመጣበት መንገድ ጤናማ አደለም ለመልካም ሥራ ብሩም የመጣው ከመልካም ቦታ መሆን አለበት 🤗
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 7 ай бұрын
ኸረ እኔንም እንደነሱ ሀብታም ያርገኝ በሉ፡፡
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 7 ай бұрын
ይህኔ ብሩ በ መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ቢሆን የሚወድቅበትን ያቅ ነበር 😏ኢትኦጵያ ውስጥ 80%የሚሆነው ሃብታም ህዝብ ብር የሚያገኙት በ አስማታዊ ሥራ ስለሆነ የሚጠቀሙትም ራሳቸው ናቸዉ (አይፀድቁበትም )
@hawamohammed8452
@hawamohammed8452 7 ай бұрын
መሲ ብዙ ተመልካች አለሽ እንደዚህ አይነቱን አደግፊ ስንት እሚረዳ እያለ በመጠኑ ማረግ አይችሉም ነበር እውኝ እውኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ማለቱ አይቀርም
@genzebendewagaw3308
@genzebendewagaw3308 7 ай бұрын
የዘረፉት ገንዘብ ስለሆነ እንጂ ለፍተው ያመጡት ቢሆን እንደዚህ አያረጉትም ነበር
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 7 ай бұрын
👏👏👏👍👍👍
@liligirmaalemayehu5857
@liligirmaalemayehu5857 7 ай бұрын
Yaw yetaweke new genzebu lefetek sayhon beye tenkuy bet zurek afendedek yemetametaw genzeb ketel new kum negerem ayeseram yaw beeyeta yetefal mekeneyatum yekesaren lekesar ye egzabhern le egzabher yelal kalum😂
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 7 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@ZemzemMohamed-h2o
@ZemzemMohamed-h2o 7 ай бұрын
Tekkile 😂😂
@AminatEbrahim-d2g
@AminatEbrahim-d2g 7 ай бұрын
Tekkel❤❤
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 7 ай бұрын
ማስተዋል ለሀገራችን ምንም አነጋጋሪም አስደናቂም አደለም አለማወቅ ነው እጅግ አሳፋሪ ነው መሲ የምታቀርቢያቸው ጉዳዬች መልካም ነበሩ ይህን ግን እንዴት እንዳቀረብሽ?????
@ቡራቅ-ረ5ጠ
@ቡራቅ-ረ5ጠ 7 ай бұрын
ይሄማ እዩልኝ ስሙልኝ ስት የተቸገረ ህዝብ ባለበት ሀገር መገን እኔ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 7 ай бұрын
እና.. ስንት ረሀብተኛ ባለበት ሀገር ታይቶ የማይታወቅ ቤተመንግሥት እየተሠራ አይደለም እንዴ? ሠው ለፍቶ ባገኘው ሀብት የፈለገውን ማድረግ መብቱ ነው
@abnetkebede9451
@abnetkebede9451 7 ай бұрын
የአለም ኑሮ ሁሉም ከንቱ ነው መልካም ስራ ግን ከፈጣሪ ደጅ ነው
@SaronTeddy-n7g
@SaronTeddy-n7g 7 ай бұрын
​@@rasayifat5726ቤተ መንግስቱ የሚሰራው በህዝብ ገንዘቡ ነው
@alemayehutesfaye9319
@alemayehutesfaye9319 7 ай бұрын
አንች ግን የምታቀርቤዉ አተሸ ነዉ ይህን የምታቀረቢው ???? ይህን ማቅረብሸ ያንች መዉረድ ነዉ የሚሳየዉ !!! ደሞ መልካም ሰም ትያለሸ የት አይተሻቸዉ ነዉ??? አታሽቃብጭ
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 7 ай бұрын
@@alemayehutesfaye9319 ሴትየዋ ምግብ እንድትበላ ተጠርታለች ለዚህ ነው የምታሽቃብጠው 🤣
@ምጥን
@ምጥን 7 ай бұрын
4 ሚሊዮን ብር አጥቸ አልሸጥ እንዳለ በግ በሰው አገር እንከራተታለው እስኪ እንደኔ ኑሮ የከበዳቸው እስኪ እንያችው ።
@sarakassa2892
@sarakassa2892 7 ай бұрын
😂😂😂😂አይዞሽውዴ አንድቀንይሞላል
@enathagertube4619
@enathagertube4619 7 ай бұрын
4 ሚሊዮን ለምንድነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 ай бұрын
4 ሚልዮን ለምን የሚሆን ነው?
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ጎዶሎሽን ይሙላ
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 7 ай бұрын
ጉራ ፣ጉረኝነት ነው ብዬ ነው የማስበው ፣በሶስት ሽማግሌ ተድሬ ተመስገን እስከዛሬ አለን።
@zufnea2955
@zufnea2955 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@BeBetterTG
@BeBetterTG 7 ай бұрын
Temsgen
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 7 ай бұрын
በ3 ጊዜ ነዋ እሺ የተባሉት😂😂😀
@TigistDeneke-g6g
@TigistDeneke-g6g 7 ай бұрын
Gura sayhun ball nw❤❤❤
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 7 ай бұрын
@@TigistDeneke-g6g ሶስት ሚሊዮን
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 7 ай бұрын
ሌላው በድር በገደሉ የሚታገሉ ወደ ነብሳቸውን ይሰጣሉ አዲስ አባባ ውስጥ ደግሞ የፊልም ምረቃ እየተባለ አሸ ሼ ገዳሜ ሌላው ሽምግልና እያለ የሚገርም ትርኢት እየተካሄደ ነው ለማንኛውም የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ይላል ቃሉ ። የሁለት አለም ሰዎች ያለበት ሀገር ነው የሚመስለው ማረን ይቅር በለን።
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 7 ай бұрын
ችግሩ እንደዚህ ሲያሽቃብጡ ትዳሩ ሶስት ቀንም አይቆይ😂
@jesus-x1k1d
@jesus-x1k1d 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 7 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂❤
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 7 ай бұрын
ምነው አሟረትሽ ቅናት ያስመስላል
@rasayifat5726
@rasayifat5726 7 ай бұрын
ቅናት መሆኑ ነው።
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 7 ай бұрын
@@gravitymobile7558 ኧረ ቅናት አይደለም fact ነው
@adanemamusha3312
@adanemamusha3312 7 ай бұрын
መሲ አንቺ እጅግ በጣም ጅግና ጋዜጠኛ ነሽ ዛሬ ግን ያቀረብሺው ፕሮግራም አፀያፊ ጥጋበኛ ደሃ አገርና ደሃ ህዝብ ባለበት 30ሚ ያሳዝናል ለራስሽ ስታቀርቢ አልከበደሽም
@m_m-c1h
@m_m-c1h 7 ай бұрын
ስንት ህፃናት የልብ በሽተኛ ባለበት ሀገር ። ብቻ?
@zerubabelbisewir6703
@zerubabelbisewir6703 7 ай бұрын
በየመንገድ ዳቦ አጥቶ የተደፋ ወገንህ እያለ እዩኝ ማለቱ ለምን ዝና , ክብር ሁሉም ግዚያው የከንቱ ከንቱ ነው
@selamawitbelay9558
@selamawitbelay9558 7 ай бұрын
ጌታ ሆይ ጥጋበኛችን አስታግስልን
@speakmytruth
@speakmytruth 7 ай бұрын
Amen
@addisengeda4194
@addisengeda4194 7 ай бұрын
ኣሜን ልብ ይስጣቸው
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 7 ай бұрын
አሜን
@fikrteh827
@fikrteh827 7 ай бұрын
አሜን ልብይስጣቸው
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 7 ай бұрын
ምን እንበል ልብ ይስጣቸው ሰው በራብ እያለቀ
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 7 ай бұрын
ይቅርታ መስዩ በጣም እወድሻለሁ ዛሬ ያቀረብሽው ግን እኛን ኢትዩጵያውያንን አይወክልም የቤተክርስቲያን አባቶች ግን ምን ነካቸው።
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 7 ай бұрын
ከህዝብ የዘረፉት ብር ስለሆነ ለእነሱ ምንም ማሌትህ አይደለም ስንቱ ኢትዮጵያ በረሃብ ይስቀያሉ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 ай бұрын
ኪኪኪኪኪ ጉራጌ ዘርፎ አይበላም ላቡ ጠብ አድርጉ ነው ቅጥል የአመዳም ልጅ።
@hiwel9209
@hiwel9209 7 ай бұрын
@@ZorishMenjetaጉራጌ ነው እንደውም ዘራፊ ነጋዴ በሀቅ ብቻ አይበለፅግም በስራ ቢሆን ደግሞ ስንቱ ላቡን ጠብ አድርጎ ለምን አያልፍለትም እኔ በደንብ አውቃቸዋለሁ ያለ ውሸት ጭራሽ አይኖሩም እውነቱ ሀገርን በሙስና ገደል የሚከቱ እነማን ናቸው???? ያልተፈቀደ እቃ ከውጭ ለማስገባት ባቋራጭ ለመበልፀግ አዲስ የተቀጠረ የመንግስት ሰራተኛ ከደሞዙ ውጭ ጉቦ እየሰጡ የሌለ ገንዘብ አስለምደው ለሌላው ሀቀኛ መከራ ማን ነው እንዲሆን የሚያደርገው???? ነጋዴው ነው ነጋዴው ደግሞ ማነው?????
@FREEDOM123Ab
@FREEDOM123Ab 7 ай бұрын
😅
@የልጆቼናፋቂዋ
@የልጆቼናፋቂዋ 7 ай бұрын
​@@ZorishMenjetaእና ጉራጌ ነው በሚልዩን አውጥቶ ለሽምግልና እሚያወጣው ዘይት ቀይጠው እየሸጡ ደሀውን እያስራቡ መጋዘን አጉረው እሚያኖሩ በየቀኑ እሚጨምሩ ዋጋ አጎትሽ ነው
@meyimunahesen
@meyimunahesen 7 ай бұрын
​@@ZorishMenjeta ባለጌ ቤተሰብ ምን አሰደበሽ
@NardosNardi-bz2cn
@NardosNardi-bz2cn 7 ай бұрын
መሲዬ በቅድሚያ እንደዚህ ያለ ነገር ባትዘግቢ ደስ ይለኛል ሌላው ሰው ከዚህ ምን እንዲማርበት ነው ሀገራችን አሁን ባለችበት ሁኔታ ይህን ማድረግም ይሁን መቅረብሽ በጣም ያሳዝናል ባለሀብቶቹ እየተፎካከሩ ነው ግን ይህን ኘሮግራም መቅዶንያ ቢሆን ደስ ይል ነበር ይሄ ግን በጣም ያሳዝናል
@tigisit2534
@tigisit2534 7 ай бұрын
የኔ እናት እና አባት ሲጋቡ ምንም የላቸውም ነበር አንድ ዓጎዛ አንድ አቡጀዴ ነበር ያም አልፎ 12 ልጅ 40+የልጅ ልጅ 8 የልጅ ልጅ ልጅ አፍረተዋል እስካሁን በፍቅር አሉ እናቴ አንድም ቀን ከአባቴ ተጣልታ ኮብልላ አታቅም በጣም ይዋደዳሉ በጣም ይተሳሰባሉ :::
@JvvjHccj
@JvvjHccj 7 ай бұрын
እሳይ ደሥይላል 🎉🎉🎉🎉🎉እድሜያቸዉ ይርዘም🎉🎉🎉❤❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 7 ай бұрын
@@JvvjHccj አሜን አሜን አሜን ሁለት እህቶች ብቻ በሕይወት የሉም 🥹
@JvvjHccj
@JvvjHccj 7 ай бұрын
@@tigisit2534 ነፍሥ ይማር
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 7 ай бұрын
Nice story. Long life for both of your family.
@tigisit2534
@tigisit2534 7 ай бұрын
@@ferehiwottaye9062 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@-uh1wb
@-uh1wb 7 ай бұрын
ቅንቅናም ሁላ ተቃጠይ እግዲ👈👂 ጉራጌነት እንዲህ❤
@selambelay3046
@selambelay3046 7 ай бұрын
አረ ተው ተው ምነው ለሜቄዶንያ ብሰጡ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 7 ай бұрын
መቄዶንያም ሠጥተው ይሆናል ምን ታውቂያለሽ?
@feydukedir
@feydukedir 7 ай бұрын
ሀገራችን ላይ በጣም ብዙ ሰዎች ከሚኖሩበት ከቄያቸው ተፈናቀለው የሚቀምሱት አጥተው ተርበው ባሉበት ብዙዎች ለአመታት የኖሩበት ቤት ፈርሶባቸው ቤት አልባ ሆነው ከህፃናት ልጆቻቸው ጋር ጎዳና ተዳዳሪ ሆነው ባሉበት ሀገር ላይ እየኖሩ እነዚህን ችግረኛ ወገኖቻችንን እንደመርዳት ለሽምግልና የዚህን ያህል ገንዘብ ማውጣት ከጉራ በቀር ምንም ጥቅም የለውም። በእርግጥ የተቸገሩ ሰዎችን የሚረዳ ከተበዳይ ጎን የሚቆመው የተቸገሩ ሰዎች እንባ የሚያብሱ ሰዎች ((አላህ ሱብሀነቱ ወተዓላ))የመረጣቸውና የወደዳቸው ሰዎች ናቸው።
@rahelsoli
@rahelsoli 7 ай бұрын
ይቅር ይበላቸው ምን ይባላል ኢትዮጵያ እየተኖረ
@lulululu-ge6rg
@lulululu-ge6rg 7 ай бұрын
እውነት ነው በጣም
@addisengeda4194
@addisengeda4194 7 ай бұрын
ያሳዝናል
@KokiBerhanu
@KokiBerhanu 7 ай бұрын
መስዬ እንደዚ አይነት ነገር ያሳፍራል ሰው የሚበላው በአጣ ሰአት
@bgmyosef4545
@bgmyosef4545 7 ай бұрын
የመጨረሻቸውን ትንሽ ቆይተን እንሰማዋለን ፤ከቤተክርስቲያን ጋብቻ ውጪ የአባቶች በየመንደሩ መንጓትት 😢
@keenarabbi6222
@keenarabbi6222 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 7 ай бұрын
Money
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 7 ай бұрын
ቄስ ሆዳም ስለሆነ ነው አትፍረዱ ክብራቸው በነውራቸው ሆዳቸው አምላካቸው ይላል ቃሉ
@Tsehay27Tube
@Tsehay27Tube 7 ай бұрын
​@@PurimPurim-ye8ofአፍህን ዝጋ የቄስ ጥላቻ ስላለብህ እንጅ ቄስ ሆዳም አይደለም ለአንድ ስአት የማትቆመውን ሙሉ ሌሊቱን ቁሞ የሚድረውን ቀዳሹን ቄስ መሳደብ ያስቀስፍሃል ዝፍጥ
@MayoshaTa
@MayoshaTa 7 ай бұрын
በጣም
@DanielGelan-xq6yu
@DanielGelan-xq6yu 7 ай бұрын
እና ይህ ወሬ ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንድነው ጥቅሙስ?
@ssaa3540
@ssaa3540 7 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ፈጣሪን መረሣት ነው ይሄን ሁሉ ገንዘብ ከማውጣት ወጣ ብለው የወደቁትን ቢያው በጣም አሪፍ ነበር ለትዳራቸው ፈጣሪ ካላጣመራቸው በፍቅረ እንጅ በገንዘብ ትዳረ የለም ፈጣሪ ይቅረ ይበላችሁ
@hareg6874
@hareg6874 7 ай бұрын
እግዚኦ፡ ይህ ግፍ ነው ስንት ችግረኛ እያለ አገር የጥቂት ሌቦች መንደላቀቂያ መሆኗ ያሳዝናል
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 7 ай бұрын
ይሄ ሚልዮን የሚባል ቁጥር እኔን እንዲህ የራቀኝ እኔም የምፈራው ለምንድነው አይ እማማ ኢትዮጵያ ምነው ለ አንዱ እናት ለ አንዱ እንጀራ እናት ሆንሽብን ስንት አመት እኳትናለው ወይ ጠብ😏
@lomi-Q9rv
@lomi-Q9rv 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@SssS-e1t
@SssS-e1t 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢እኔ
@እሙሳድቃ
@እሙሳድቃ 7 ай бұрын
በጣም😂😂😂😂
@melkimelki1671
@melkimelki1671 7 ай бұрын
አይዞሸ አሰራት በኩራት አውጭ ሁላችንም ነን
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 7 ай бұрын
አረ ማን ናት ሴቲቱ ንገሩኝኝኝኝ
@bezaabebe5149
@bezaabebe5149 7 ай бұрын
በመጠን ኑሩ የተባልነው መረሳት የለበትም ኢትዮጵያዊነት ባህሉ ወጉ መልካም ነው ነገር ግን ሁሉም ልክ አለው
@hymanotabera3231
@hymanotabera3231 7 ай бұрын
የት ሀገር ይሆን ይሄ ነገር የተፈጸመው በጣም ሀብታም አገር መሆን አለበት . ኢትዮጵያ ውስጥማ አይደለም ለሽምግልና 30 ሚሊዮን .ሲያስፈራ ቃሉ ራሱ😮😮
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 7 ай бұрын
😅😅😅 እውነትም
@kidestmisganaw9567
@kidestmisganaw9567 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 7 ай бұрын
Kkkkkkkkkk
@ZaroMasama
@ZaroMasama 7 ай бұрын
ጉራጌዎች ናቸው ክስታኔ
@hiwel9209
@hiwel9209 7 ай бұрын
@@ZaroMasamaክስታኔ በፍክክር ያበደ ወንድሙን አይረዳ ጉራ ብቻ ፉክክር ብቻ ይሄኔ አጠገቡ ምስኪን የሚበላው የሌለው የናቱ ልጅ ወንድሙ አጠገቡ አለ
@mulunurga7412
@mulunurga7412 7 ай бұрын
መከሰስ አለባቸው የገንዘቡ አመጣጥ ይታወቅ ያሣፈራል ስት እራብ እና ችግረ በሞላበት ሐገረ
@TewodrosB.G.
@TewodrosB.G. 7 ай бұрын
መሢ፡በጣም፡አድናቂሽ፡ነኝ፡ሕዝብ፡በተራበበት፡ሐገር፡እንዲሕ፡አይነት፡አሣፋሪ፡ፕሮግራም፡ባትሠሪ፡አባቶቻችን፡ሊቃነ፡ጳጳሳት፡ምነው፡አሰኬማውን፡ባታዋርዱብን
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA 7 ай бұрын
በትከከል
@MesfinBugie
@MesfinBugie 7 ай бұрын
አቤቱ ሆይ ታረቀኝ 🙏
@hanytwin
@hanytwin 7 ай бұрын
ለነሱም ይጨምርላቸው ለኛም ይሰጠን ያገሬ ልጆች እህታችሁ ነኚ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ቤተሰብ አድርጉኚ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 7 ай бұрын
የሰውደስታ የሚያስደስትሽ ሰላምነው😂ታዲያኮ💚💛❤️ዜጎቿ በጭንቅ በሃዘን በረሃብ በመሰደድ መጠለያ በማጣት በጉስቁልና ውስጥ ነች እምዬ!!!!
@hanytwin
@hanytwin 7 ай бұрын
@@meselechfeyessa1226 እና እነሱ መንግስት ናቸው እንዴ ደሞ ይርዱ አይርዱ በምን አወቅሽ ሰርተው ያመጡትን ለምን አቃጥለው አይሞቁትም ምን አገባን ሁሌ ትችት ምንድነው ሰው ደስ ሲለው አብራችሁ የማትደሰቱት ለምድነው?
@fekreyasenfale4432
@fekreyasenfale4432 7 ай бұрын
​@@meselechfeyessa1226ባንቺ ቤት ማላገጥሽ ነው ለምን አትረጅም አንቺ ዝተት😂😂
@hiwel9209
@hiwel9209 7 ай бұрын
@@hanytwinእግዚያብሔር የባረከው ቢሆን ነበር ህዝብም ጥሩ ነው ሊል የሚችለው ህዝብ ማለት እግዚአብሔር ነው ሰው ሲደሰት ማለት ምን ማለት ነው??? እናንተ ርቧችኃል እኔ ግን ጠግቤ እያያችሁ እደፋዋለሁ የሚለውን ነው በርታ ህዝብ ሊል የሚገባው??? አንድ አባት በጣም የታወቁ ናቸው በድሀ ፊት ግራ በገባው መሀል ወርቅ ደርድረን እኛማ ብለን ብንብለጨለቅ ፈጣሪ ላይ ተቃውሞ ማስነሳት ማለት ነው አሉ እውነት ነው ድሀ ፈጣሪውን እኔን አትወደኝም እኔን አትፈልገኝም እያለ እንዲያማርር እና ብሎም ፈጣሪ የለም ቢኖር ለምን ያዳላል እያለ እንዲያዝን ማድረግ ነው ብለው ነበር አዎ በዚህ ሴጣን ይደሰታል እግዚአብሔር አይከብርም ለምን ድሀው እያዘነ ነዋ ከተረፋቸው ከፍክክር መንፈስ ወጣ ብለው ሌላውን በማሰብ ማሳየት ነው
@hanytwin
@hanytwin 7 ай бұрын
@@hiwel9209 ልክ ነው ለደሀ የሰጠ ለእግዚአብሔር አበደረ ይላሉ እናቶቻችን ግን እነዚህ ሰዎች እረድተው ከሆነስ ማን አየ ስናሞግስም ስንውቅስም በልኩ ቢሆን እላለው ካጠፋው ይቅርታ
@RahelgebruR
@RahelgebruR 7 ай бұрын
እሰይ❤❤ ያአለም ያርግላቸው ደስ ይላል
@enanu7590
@enanu7590 7 ай бұрын
አረ አባቶች ጭምር ተልከሰከሱ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስነ ፈጣሪ ሆይ ልብ ይስጣችሁ
@marthamamo7875
@marthamamo7875 7 ай бұрын
ወንድሜ እኛ አባቶችን የመናገር አቅሙ የለንም ከቻልን እንጸልይላቸው
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ 7 ай бұрын
እውነት ነው ግን ምን ያድርጉ እነሡ መቸም ለቤተክርሥቲያን ሥጡ አይሉ ከባድ ነው
@firewmekete4934
@firewmekete4934 7 ай бұрын
የቆሸሸ ሐገር ሰንት የቸገረው የሚቀመስ የሌለው ህዝብ ባለበት ሐገር ተገቢ አይደለም ያሳዝናልም
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 7 ай бұрын
ጉረኞች ናቼው ስንትው በተቸገረበት ሀገር
@nardostilahuntilahun8246
@nardostilahuntilahun8246 7 ай бұрын
Tadiya adu sletechegere hulem merdat alebachew sertewu new yagenut mesrat new
@ruthmime73
@ruthmime73 7 ай бұрын
በስመ አብ የሽምግልናን ክብር ለማቃለል አሁን አሁን ወጣ ያለ ነገር መስማት እያለማመዱን ነው።
@ትግስትይኑረን
@ትግስትይኑረን 7 ай бұрын
ምን አለበት አሁን ለተቸገሩ ወገኖቻችን ከተረፋቹና የምታረጉበት ካጣቹ ከፈጣሪ ታገኛላቹ መስኪኖችን እርዱበት😢😢😢😢😢
@ellenellen3377
@ellenellen3377 7 ай бұрын
አእምሮ ሲቀነጭር ለሆድ እና ለታይታ 30ሚሊየን ብር። አእምሮ ሲበለፅግ ደግሞ ትምህርት ቤት ከፍቶ ልጆቻችን ላይ ይሰራሉ። የሃይሌ ሚናስ አካዳሚ ዛሬ የ12 ክፍል ተማሪዎቹን አስመርቆ ሳይ ለት/ቤቱ ባለቤቶች ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ቸመኘሁላቸው። እንደናንተ አይነቶቹን እግዚአብሔር ያብዛልን። መሲም ለልጆቻችን የሚጠቅመውን ለይተሽ ብታቀርቢ መልካም ነው የዛሬው የአይምሮ መቀርጨጭን ነው የሚያሳየን። አይጠቅምም
@addisujabir7493
@addisujabir7493 7 ай бұрын
ይገርማል ወዴት እየሄድን ነው ግን?
@asmabiru6036
@asmabiru6036 7 ай бұрын
መሲ ሥራዋነው ሰርታ ትኑርበት ሀብታሞች ሲመጡ እቢ ድሆች ሲመጡ እሺ በይ ነው ምትሉ እሳ ለሁሉም እኩል ትህትና ያላት ውይዘሮ መሰረት በዙ
@Zubidaabdu
@Zubidaabdu 7 ай бұрын
ወየኔ ሀገሬ በብርድ በረንዳ ያለውም የተረሳበት ሀገረ መሲዬ ይህንን መዘገብሸ አናዶኛል
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 7 ай бұрын
የአገራችንን የሽምግልና ባህል እንዲለውጥ የጀመረው እከ እከደከ የቤቶች ድራማ ሠሪ ነው ከዛ በኋላ ነው ሽምግልና መልኩን የለወጠው
@MimiTeshome-tq3em
@MimiTeshome-tq3em 7 ай бұрын
እኔ በበኩሌ መጃጃል ብዬዋለሁ ኸረ እንደው ከአለም የመጨረሻ ደሀ መሆናችንን አንርሳ በደሀ መንበላጠጥ አያምርም
@tiruworkadefa9613
@tiruworkadefa9613 7 ай бұрын
1ኛ የተዛባ መረጃ
@menayelma2439
@menayelma2439 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል ወዴት እየሄድን ነው ባህላችን እንደዚህ አይደለም የሽምግልና በዓል ሆ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 7 ай бұрын
ከየት ብሔረስብ ነው የመጣሽው?
@menayelma2439
@menayelma2439 7 ай бұрын
@@rasayifat5726 ምን አይነት ጥያቄ ነው ኬትስ ልምጣ እኔ እስከማውቀው ሴት ልጅ በሽምግልና ስአት ትደበቃለች እንጂ ባደባባይ አትታይም የድሮ ነገር ይናፍቃል አጉል ዘመን አመጣሽ በዓላችንን እያበላሹ ነው
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 7 ай бұрын
30ሚሊዬን ለሽምግልና?? እኮ በኢትዮጲያ መአቱ በሚወርድባት ሀገር እኮ ኢትዮጲያ??? እግዚዮ ምን ጉድ ነው ሚሰማው?
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 7 ай бұрын
They donated 100 millions for poor. What?
@AyahlushWondmagegn
@AyahlushWondmagegn 7 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው ለጉራ ነው ከንቱ ውዳሴ ነው
@addisengeda4194
@addisengeda4194 7 ай бұрын
ግን ደስ የሚለው ደሀውም ሀብታሙ ዞሮ ወደ ኣፈር የተለየ የለም ለሀብታም እኩል ጉርጋድ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 7 ай бұрын
This is beautiful. Money Money, Money❤❤😂 The couple family donated more than 200 millions to help out others in the past. They are well deserved for an extravaganza cermony.
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ 7 ай бұрын
አረ ድራሻቹ ይጥፋ ስንቱ ሚላስ ምቀመስ ባጣባት ዘመን በዚህ መልኩ ያስጠላል ዛሬ ተጋቡ ነጌ ተፋቱ ለሚባለው ደሞ ምነው ለዛ አጣቹ ምንም ብኖራቹ ትዳራቹን እዲባረክ ዝቅ ብላቹ ምስኪኑን ወገኔን ብትመግቡ እሄ ሴጠን የሰፈረባት ሽምግልና ነው
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ 7 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደሰሰሰሰ የሚል ኢንቨሰት መንት ነው ሠው ለጦርነት ብር ያወጣየል እንኳንም ደገሱት እና ሠውን ጋበዙልን ባይጋብዙትሰ ይችሉ የሉ እኛም ይኑረን እና እንጋብዝበት በወጣው ይተካላቸው ሞት አይቀር መቸስ
@ጩናጌታቸው
@ጩናጌታቸው 7 ай бұрын
ነገ ተፋቱ የሚል ዜና የማንሰማበት ይሁን እንጅ እኛን ምን አገባን እርዱን እስካላሉን መልካም ቃል ከአፋቹ ይውጣ ኮማቾች
@fitsumayele6064
@fitsumayele6064 7 ай бұрын
ጥሩ ንግግር ጌታ ይባክህ/ሽ
@johnnykassa9508
@johnnykassa9508 7 ай бұрын
መስዬ እጅግ ከሚያከብሩሽና በምታቀርቢያቸው ወብና ድንቅ ዝግጅቶሽ ከሚያደንቁሽ ተከታታዮች አንዱ ነኝ ከዋሽንግተን ዲሲ ይህ ፕሮግራም ግን ወቅቱን ያለገናዘበና ለአንቺ ፕሮግራም የማይመጥን ሆኖ አግኝቼዋለው ካጠፋው ይቅርታ!!
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 7 ай бұрын
ምነው ስንት ረሃብተኛ በሀገሪቷ ስንት መረዳት የሚሹ ጎዳናላይ የወደቁ እንዲሁም ቤተክርስትያን ለነፍሳቸዉ የሚሆን ቢያረጉ
@yerukneshbelemo9845
@yerukneshbelemo9845 7 ай бұрын
እረ ይህ ሁሉ ለምን አስፈለገ በዚ ክፉ ጊዜ።
@saragetahun7648
@saragetahun7648 7 ай бұрын
አረ ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር ያስባቸው እኘ የምነውቀው ሽምግልነ እየቀረ ነው እንዴ መስዬ ተባረኪ❤️
@nardosakalu2958
@nardosakalu2958 7 ай бұрын
መልካም ስም እና ዝና ከንቱ ነው እግዚአብሔር ን መፍራትና ለተቸገረ በሞላበት ረሀብ ህዝብን እየጨረሰ ባለበት ሀገር እንደዚህ ማጋነን አይገባም ነገ ፈራሾች ነንና
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 7 ай бұрын
ማፈሪያሁሉ ስንት የተራትበእያለ እድህ መደገስ ለምን አስፈለገ ሀይማኖታችንም አይፈቅድም
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 7 ай бұрын
በጣም እንጂ
@ephrembest4134
@ephrembest4134 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማረን
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 7 ай бұрын
መሲ በጣም ነው የምወድሽ ስለዚህ እንዲ አናዳጅ ሽምግልና ጥሩ ያሎነ ኮሜት መሰጠት አልፈልግም ሐበሻ ምቀኛ እንድባል አልፈልግም 😭😭😭
@Yework12
@Yework12 7 ай бұрын
የኔ እህት ምን እንደምልሸ አላቅም ትልቁ ያሰደሰተኝ ምርኩዝሸ አብርሃሙ ሰላሴ ድንግል ከነልጅዋ በዚህ ላይ ካልተደረገልሸ የተደረገልሸ ይበልጣል ጠንካራ ሴት ነሸ ሰዎች ሰንባል ሁልግዜ ለፍርድ እንቸኩላለን አትፍረድ ይፈረድብሃል የሚለውን እንረሳለን ልጆችሸ ቤተሰቦችሸ ቀናሁባቸው ለምን ብትይኝ እንዳንቺ ያለ ጠንካራ ደግሴት ሰላላቸው አሁንም ጌታ ላንቺ ያዘጋጀልሸ ነገር አለ ቀሪ ህይወትሸ ከልጆችሸ ከቤተሰብሸ በሰላም በጤና ያኑርሸ
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 7 ай бұрын
የምን መጨማለቅ ነው በዚህ ሀገር ውስጥ
@sparkuser136
@sparkuser136 7 ай бұрын
ሀገራችን ላይ ስንት አይነት የንሮ ደረጃ ነው ያለው ግን ይገርማል ስንት የተራበ ሰው ባለበት ሀገር አይ አገሬ
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd 7 ай бұрын
አቤት የብር ግፍ ሀገራችን የደኸየችው ጠቅላላ ብሩ ከነዚህ ሰወች ሆኖ መሆን አለበት
@nunubelete8142
@nunubelete8142 7 ай бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን😢😢😢
@MisrakeMisrake
@MisrakeMisrake 7 ай бұрын
ጉረኞች ምነዉ ለተራበ ብታካፍሉ ማፈሪያዎች በቃ ኧላቹ እና ምን ይጠበስ እረ ወዲያ
@ewekassa5522
@ewekassa5522 7 ай бұрын
በገዛ ገንዘባቸው የፈለጉትን ቢያደርጉ መብታቸው ነው የተባረከ ይሁን ብያለሁ
@SabaWoldegebreile
@SabaWoldegebreile 7 ай бұрын
ያለው ይጨመርለታል ለሌለው ያችው ያለችው ይወሰድበታል ደሀንም ማሰብ ያስፈልጋል
@ephermenew2863
@ephermenew2863 7 ай бұрын
ያሳፍራል ያማል ቁርስ የማይበላን እዝብላይ እንዲህ መሆን
@atikilthaile1504
@atikilthaile1504 7 ай бұрын
ያሳፍራል!!!!!
@sara46076
@sara46076 7 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ምን ያህል ህግህን ጥሰናል ምንስ ያህል ጠግበናል የተራበውን የታረዘውን የማናይበት ህሊናችን እና አይናችን የተደፈነው.
@sol.kuku.964
@sol.kuku.964 7 ай бұрын
እንደዚህ ሞቅ ያለ ብር አዉጥተዉ የሚደግሱ ይብዙልን። በወጣ ይተካ። በአገር ቤት ከፍተኛ ወጪ አዉጥተዉ ሲደግሱ ተጠቃሚዉ ብዙ ነዉ። ቅቤ ፣ስጋ ፣ ልብስ ወዘተ ነጋዴዎች ፣ የቀን ሰራተኞች ሁሉ ተጠቃሚ ናቸዉ። ለአገራችን ኢኮኖሚ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለዉ። መቃወም ካለብን ከአገር ዉጭ ማንኛዉንም ዝግጅት የሚያደርጉትን ነዉ። ለምሳሌ ዱባይ ወይም አሜሪካ ቢደረግ ሰርግም ሆነ ሽምግልና ለአገር ምንም አይጠቅምም። አገር ቤት ከፍተኛ ወጪ የምታወጡ ጌታ ይባርካችሁ።
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 7 ай бұрын
ምርጥ አስተያየት፡ ያለው ማማሩ ፡ ደስ ሲል ለህክምናም ይወጣል እንኳን ለልጅ መዳር፡፡
@yohannesweldmariam8715
@yohannesweldmariam8715 7 ай бұрын
የአንችን ዝግጂት ላለማየት ወሰንኩ ኮሜንቱን በጠቅላላ ማየት ነው መቀበል መቻል ከድሀ ጋር መብላት
@Kidist-ef9fb
@Kidist-ef9fb 7 ай бұрын
ምነው ስንቱ የሚበላው በሌለው ሀገር ላይ ተቀምጦ መመፃደቅ ምን ያስደስታቸዋል መብታቸው ቢሆንም ጭንቅላት የተፈጠርው ለማሰብ ነው 😔😔😔😔
@emmyy6992
@emmyy6992 7 ай бұрын
አገር ከሌለህ የለህም ሁሉም። በመጠን ሲሆን ደግ ነዉ። እዮኝ ባይበዛ እላለሁ
@frehiwotassefa2448
@frehiwotassefa2448 7 ай бұрын
ባህላዊ ቢሆንም እንደዚህ የተንዛዛ ነወ ይህን ፉክክር የጀመረው እከ በሚባል ተዋናይ ነው
@sebliyoutube8422
@sebliyoutube8422 7 ай бұрын
ስንት የተቸገሩ አዛዉት እና ህፃናት ባለበት አገር ይኸ ሁሉ ትርምስ ምድነዉ ኸረ እናስብ እንተሳሰብ ወገን
@hhdre5924
@hhdre5924 7 ай бұрын
ሲጀመር በብር ነው የሚያምኑት ትዳራቸው አይቆይም መሰረት በዙ የማናቀውን ታሪክ ስላቀረብሽልን በጣም አመሰግንሻለው በርቺ
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 7 ай бұрын
ከባድ ነው ስንት ምስኪን የሚባለው አጥቶ እነሱ የአላግባብ ነው የሚደረገው ነገር
@solomontakele7953
@solomontakele7953 7 ай бұрын
በምታቀርቢው ፕሮግራም ማንነትሽን እንለካለን ከ30ሚሊዮኑ ላይ ስንት አገኘሽ የዘቀጠ ፕሮግራም እንድትሰሬላቸው ታሳዝኛለሽ ግዜአችንን ተጫወትሽበት
@yemikertiruneh7038
@yemikertiruneh7038 7 ай бұрын
ደደቦች የኢትዮጵያ ፍቅር የለላቸው ናቸው ሌላውን ተይው መቆዱኒያ ይበቃል መሲ ቀሺም በያቸው! !!!!!!!@
@genetkebede5693
@genetkebede5693 7 ай бұрын
እነአባ እናንተ ምንድነው እዚህ ቦታ ላይ ተገኝታችሁ ነገ ለምዕመናን የምታስተምሩት በጣም ነው የምታሳፍሩት ህሊናችሁን ወዴት አደረጋችሁት ድሆችንስ ማየት?
@helugjoy81
@helugjoy81 7 ай бұрын
30 ሚሊየን🤣🤣 ነገ ለሚፋቱት ነዉ ይሁሉ ወጪ እዮኝ እዮኝ ደብቁኝ ሲሉ እሰማለን
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 7 ай бұрын
መሲ እንዲህ አይነት አሳፋሪና አስደንጋጭ ፕሮግራም ይቅርብሽ እንደተወደድሽ ቀጥይ የኔ ቆንጆ ይህንን ለሌሎች ተይላቸውበጣም ያሳፍራል ስንቱ የሚበላው ባጣበት አገር 😢
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 7 ай бұрын
ይገርማል ምንም የሚቀምሰው አቶ በረዳ ላይ ድፍት ብሎ የሚያድርባት ህዝቦ በሞላባት ሀገር ውስጥ ለሽምግልና ይኸን ያህል ገንዘብ ማውጣት በጣም ያሳዝናል እኔ የሚለው የሀገራችን ብር ይኸን ያህል እረክሷል ማለት ነው 😢
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 7 ай бұрын
ያስባላል ለነገሩ ሳሎን ለማሳመር 6 ሚልዮን በሚባልበት ጊዜ ለሽምግልና ብዙም አይገርምም
@alinaalina212
@alinaalina212 7 ай бұрын
@@ዘ-ታቦር እእእእ አድ ሣሎን ነው ይሔን ያክል ብርር ማለቴ በውርቅ ነውእዴ የሚያሣምሩትት ኡኡኢኢ
@mekdeseshetudejene9750
@mekdeseshetudejene9750 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን የሰው ልጅ በችግር ባለበት ዘመን?
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 7 ай бұрын
ድሮ ድሮ አባቶች ቄሶች ከፍት ነበር የሚቀድሙት አሁን አሁን ሀብታም ነው አይ ጊዜ ገና ኢትዮጵያ ውስጥ መከራ አይደለም እሳት ይወርድበናል
@ZenbeSetotaw
@ZenbeSetotaw 7 ай бұрын
ታዝበሻል እኔምገርምኛል ደግሞ ይሕን ያሕልሰዉ😂
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 7 ай бұрын
@@ZenbeSetotaw በጣም ያማል ከጊዜ ጊዜ የሚታየው ነገር ወዴት እሄድን ነው
@RozaAsefaw
@RozaAsefaw 7 ай бұрын
አባቶች ተብዬዋች አሳፈሪ ናቸው
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 7 ай бұрын
@@RozaAsefaw ምን አጠፉ ክብር ያልሰጡት ሀብታም ነን ባዮች እንጂ አባቶች እኛ ነን ክብር መሰጠት ያለብን
@SelamawitGezahegn-h2k
@SelamawitGezahegn-h2k 7 ай бұрын
ትክክል ወይ ጉድ 😮
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መስዬ በርቺ 🙏🥰 አይዕዕዕ 🤔🤔🤔🤔ዘሜን ምን አለባት ላ መቀድኖሃን ብአከፈሉት 30 ምሌን ቀርቶ 1ምለን ሁንከን በዙ ነው 🤔🤔🤔ምን ጉድ ለይ ደርስን
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН