ተማሪዎቿን የምታባልገው አስጠኚ

  Рет қаралды 105,867

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 153
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ብስርዬ ፊትሽ ሙልትልት አለብኝ ነፍሰጡር ነሽዴ ከሆነም ደስ ይላል ልጅሽ እንዴኔ ልጅ ብቸኛ እንዳቶንብሽ እግዚአብሔር የሰላም ያርግልሽ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
እኔም ጠርጥሬአለው
@hayatseidyoutube4730
@hayatseidyoutube4730 Жыл бұрын
ዱቄቱነዉ
@smd7650
@smd7650 Жыл бұрын
በተሰጠን እናመስግን 🙏
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Жыл бұрын
​@@hayatseidyoutube4730 dukat yawferal enda??
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት🔔🔔🔔ተቀላቀይ❤❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ምን አይነት እግዚአብሔርን የሚያስቆጣ ትውልድ ነው የመጣብን ጌታ ሆይ አስበን
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ Жыл бұрын
አገራችን በያይነት ጉድ ነው ያለው ፈጣሪ ልቦና ይስጥ የ90ዎቹ ታዳጊ የት ናቹ በኛ ቆመ ጥሩ ነገር በኛ ጊዜ ሰፈር ጎረቤት እንደፈለግን ተጫውተን እንገባለን አሁን እቤት ውስጥ እንኩዋን ያስፈራል😥
@Yemariam4284
@Yemariam4284 Жыл бұрын
Exactly 💯
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
ምኑ ነው ጉድ የሆነብሽ ?? የጠነዙ ከ40 አመት በላይ የሆኑ ሽማግሌ ወንዶች ከ-high-School ተማሪ ሴቶች ጋር ሲማግጡ አይተሽም ሰምተሻልም ፤ ምነው ያንጊዜ አስነዋሪ ተግባር እንደሆነ ለምን አልተናገርሽም?? ለሴት ሲሆን ምላሳችሁ ይሾላል። አስመሳይ።
@freetafreeta
@freetafreeta Жыл бұрын
ሳህ የኛ ጊዜ ልዩ ነበር 😊
@Mecr7444
@Mecr7444 Жыл бұрын
ዝጊ ዱቄታም የናንተ ግዜም ስንት ጉድ ይኖር ነበር። ሚድያ ላይ ስላልወጣ እንጂ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ልክነሸ
@tsientertainment5107
@tsientertainment5107 Жыл бұрын
ብስራትዬ 🫶🏼💖 የኔ ጀግና 💝በርቺ 👍 💓💖በቃላት ሰውን መርዳት ሰውን ማበረታት :ሰውን ማዝናናት ይቻላል::እስቲ ጎራ በሉ 💖💓🏝💥🏝
@Arsenal539-e7p
@Arsenal539-e7p Жыл бұрын
እናመሰግናለን አስተማሪ ፕሮግራም ነውለ ለልጆችን ምን አይነት አስተማሪ መቅጠር እንዳለብን እንድናውቅ ይረዳናል ደሞ ልጆችን ቀርቦ ስለ ቀን ውሎቸው ቀስ ብለን ብንጠይቅ መልካም ነው አሁን ግዜው ጥሩ አይደልም ወላጆች ልጆችውን ጠብቁ
@ኩሉኮንታ
@ኩሉኮንታ Жыл бұрын
ወላጆች ከማንም የምንሰማውን ነገር ችላ አንበል በእርጋታ አዳምጠን በተረጋጋ መንፈስ በሚስጥር ተከታትለን ጉዳዩ ላይ ለመድረስ እንሞክር የሰማ ነው እዉነት ቢሆንም እንደ ድርጊቱ ሕግን ባልተላለፈ መንገድ ለመፍታት እንሞክር ያለ በለዚያ ከፍተኛ ዋጋን ያስከፍላል እና: ለማንኛውም ነገር ፈጣሪ ይጨመርበት !!!
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Жыл бұрын
ስንት አይነት ሰው አለ በጌታ ሰው እንደት ከእንስሳት ያንሳል እናትየዎ እራሷ ትክክል አይደለችም ሰራተኛዎ ስትነግራት ንቀት ነው ያልሰማቻት እግዚአብሔር ሁይ ማስተዎል ስጠን 🙏🙏
@الحَمْدُِلله-ح6ح6ي
@الحَمْدُِلله-ح6ح6ي 6 ай бұрын
እስከ እስከመጨረሻው ልስማውና እኮምታለሁ😊
@SudanSudan-k8m
@SudanSudan-k8m Жыл бұрын
ትውልድ ሁሉ በዝሙት ወድቆ ቀረ
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Жыл бұрын
ውይ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን በጣም አሳፋሪና አሳዛኝ ነገር ነው ምን ዓይነት ጉድ ነው ወይ አስጠኝ ምን ጉድ ነች ምክሪችሁ ጆሮ ላለው ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ድንቅ ተራኪውም የድንቅ ድንቅ ነው አቤት አተራረክ !!
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
አውዚቢላህ ተማሪዎቼ ልጆቼናቸው ባለጌ ከኔ በላይ የሆኑትንኳን እንደዘመዴ ነው ማያቸው ሆሆሆሆ ወይ ከማን ጋር እንደሚኖር ግራ ነው የሚገባው
@user-oz6sj7bg7z
@user-oz6sj7bg7z Жыл бұрын
በጣም😢
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ምናለ በዚህ ዘመን ባልፈጠርከኝ?
@gbhcvvhjhvvf6854
@gbhcvvhjhvvf6854 Жыл бұрын
ምስራትዬ ቆንጆ ስወድድሽ ሰላምሸ ይብዛልን
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ፍርዱን፤ቴናገር፤ተፈረደ፤ተፈረደበት፤መልስ፤yለወም
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን ጎበዝ 😳
@merulove9515
@merulove9515 Жыл бұрын
ልጅቱ ከዚህም የበለጠ መቀጥቀጥ ነበረባት አባትየው ደገ አደረገ የኛ ሀገር ህግ ግን ያስጠላል የሶስት ልጆች ሂወት አጥፍታ ይሄኔ ሌላም ብዙ ልጆች ይኖራሉ
@kamikonjo1247
@kamikonjo1247 4 ай бұрын
ጌታ ሆይ ድረስልን
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl 2 ай бұрын
ይመቻት
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አቤት የማንሰማው የለም 😥😥😥
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 Жыл бұрын
እግዚዮ፣ማህርነክርስቶስ
@Emebet350
@Emebet350 Жыл бұрын
ውድ የለ ህይወት ቤተሰቦች ላይክ አማረኝ ግጩኝ
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
ጉድ ነው የማይታኝ የማይሰማ ነገር በዚህ ግዜ የለም ስነ ሂወት እንናመሰግናለን በጣም
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም እንዴት ናቸሁ እኔ ብዙ ግዜ እክታተላቸዋሎሁ ነገር ግን ኮሚንት ስለማልፅፈነው በርቱ
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 Жыл бұрын
Thank you so much Slie Hewot ❤👍
@friezerfeleke1526
@friezerfeleke1526 Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏
@bettyaddisu
@bettyaddisu Жыл бұрын
በእዜ ዘመን ልጀ መውለዱ ከባዱ ነው የውነት ያሰፈራል በጣም ትውልዱ
@telefonak
@telefonak Жыл бұрын
ወይ ግዜ
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም እዉነት ቃል ፈላጊ ኑ 🌹የቁራኣን ተፍሲ የሚፈል ብቻ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል አብረኝ እንማር 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌷👍
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አቤቱ፣ጌታሆይ፣የማንሰማው፣የለም፣
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 Жыл бұрын
ሄ የሌለ ነው ወንድ ልጅ ፈልጓ ነው የሚያረገው የወንድ ህፃን የለውም እኔ የአስር አመት ልጅ ሆኜ የጓረቤት ልጅ ትልቅ ነች ፓንቷ መሀላይ ቀዳ እላዯ ላይ ትሰቅለኝ ነበር አሁን ላለኝ የሴክስ ብቃት ከሷ ነው የለመድኩት ልጁ ሴት ቢሆን ጉዳት ነው ለምን ታረግዛለች ፌስቱላ ወዘተ ወንድ ምን ይሆናል የሌለ ነው
@fatma6629
@fatma6629 Жыл бұрын
ሀሀሀ
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 Жыл бұрын
@@fatma6629 መቼም እውነት የሚናገር አይጥምም ለምን ሀሀሀሀ ለወንድ ልጅ ችግር የለውም ወንድ ነኝ ከብዙ ወንዶች ጥናት አለኝ ከራሴም አዎ ያለ እድሜዋ ጉዳት ያለው ለሴት ብቻ ነው ሲያድግ ብርቅ አይሆንበትም እንደውም ገዘብ ሊጨመርላት ይገባ ነበር ሁለት ትምህርት ነው የሰጠችው ትንሽ ቬአግራ መስጠቷ ጥፋት ሊሆን ይችላል
@الحَمْدُِلله-ح6ح6ي
@الحَمْدُِلله-ح6ح6ي 6 ай бұрын
ከባድነው የምር😢😢😢😢
@gegez3074
@gegez3074 Жыл бұрын
እግዚኦ፣ማህርነ፣ክርስቶስ፣የዘድሮስ፣ባሰ፣የምሰማው፣ሁሉ፣የሚዘገንን፣ነው፣አይነት፣ባለጌ፣ናት፣እህንዬ፣የስቶቹን፣ሂወት፣አበላሽታለች፣ፈጣሪ፣ከምድረ፣ገፀ፣ያጥፋት
@almuyealmuye2564
@almuyealmuye2564 Жыл бұрын
ወለጋ በንፁሀን ነብስ ላይ ግፍ የሚፈፅሙት ለህግ ይቅረቡ። ይህ አባት ጥፋት አላየሁበትም
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Жыл бұрын
እውነትም አጃይብ ነው😳ዘንድሮ እኮ እኛ ወንዶች ነው ትንኮሳ የሚካሄድብን በሴቶች የመጨረሻው ዘመን😳🙄
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
እረ ከመቶ አንድ አይሞላም የናንተ ጉድ ዝም ነው
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Жыл бұрын
​@@eshetubeyene9557 አይደል አንቺ ነሽ አንዱአ ደፋሪዋ በየሚዲያው የሚታየው የእናንተ ጉድ አይደል እንዴ የገዛ እህታችሁን ባል የምትቀሙ ጭራሽ ውሽማም ከአንድም ሁሉት ሶስት የምታስቀምጡ ሆናችሃል ምን አይነት የወሲብ ጥማት እንዳላችሁ ያሳያል ይሄ ደግሞ😏
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
@@zelalemdesta499 ዝም በል ልጃችሁን የምደፍሩ እናንተ ሃበሻ ወንዶች አይደላችሁ እንዴ በድህነታችሁ ላይ ብልግናችሁ ስገሙ
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Жыл бұрын
@@eshetubeyene9557 😏😏😏
@yrdtyyrrty8385
@yrdtyyrrty8385 Жыл бұрын
​@@zelalemdesta499 ወሬኛ እሰይ ደግ አረግን ማን ለወንድ ብቻ ፈቀደለት ሴት መቀያየር እኛ ሴቶችስ ምን ያንሰናል እርጥ ነህ ጀግና ወንድ ካገኘን የትም አንሄድ ታማኝ ነን
@Igziabhierymesgen
@Igziabhierymesgen Жыл бұрын
Thank you so much.
@የወንዝዳርማር
@የወንዝዳርማር Жыл бұрын
ብስራት አሞሮብሻል ፀጉርሽ አደዚህ ያምራል ፊትሸንም ቀየረው ለሴት ልጅ የፀጉሯ እስታይል ፊቷን ይቀይራል ሌላው ሰምቼ እኮምታለው አረ ወገን ሰምቼ ተመለስኩኝ ይህ የምሰጣቸው አነቃቂ መድኃኒት ለከፍተኛ ለልብ ችግር ያጋልፃል ውስጣቸው ያለው ሆርሞን ለከባድ ችግር አሳልፋ ሰታቸዋለች ሌላው ወልዳ የምታደርሳቸው ልጆችን እደዚህ ማድረጓ ያሳፍራል ወንድ አታ ነው ከህፃናት ጋር ይቺን ወንድ እያሳዮ እቁልልጬ እያሳዮ መግረፍ አባትየው ደግ አረጋት
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
በቃ ጥሩ ነገር አይሰማም ማለት ነው ጉድ🤔🤔🤔
@edenteshome7065
@edenteshome7065 Жыл бұрын
ብስርዬ እርጋታሽን ስወደዉዉ እኮ ገመና ላይ ስትሰሪጩጬ እያለዉ የወደድኩሽ ግን ምነዉ ከትወናዉ እራቅሽ
@plsstopusingmyname
@plsstopusingmyname Жыл бұрын
መጠየቅ ወዪም አጥብቀን መመልከት ያለብን ፣ what’s her motive? ይቺ ሴት በአስተማሪ ደሞዝ ተጨማሪ ገንዘብ አስጠኚ ሆና የምታገኘዉ ስንት ሞሆኑን ባይገለጥም ብዙ አይመስልኝም ስለዚህ በዚ ኑሮ መወደድ ልትወልዳቸዉ ከሚሃሉ ሕፃኖች ጋር ምንም ለማይከፍሏት ዙሙት የምትፈፅመዉ በተጨማሪም የገዛ ገንዘቧን ሴት/ወንድ ለኪኒኒ ከፍላ ፣ ለምን ይመስላችሃል ? እኔ እንደሚመስለኝ ጎበዝ ወጣቶች በትምህርት በዐለም ደረጃ ተዋትፈው እንደይወዳደሩ ነዉ ከስሩ የሚቆነጥቧቸዉ በተመሳሳይ ስለሴቶች ተማሪዎች ከዚህ በፊት ያቀረባ ችሁት ድራግ አስታዉሱ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
አስተዋይ ስው አይጥፋ ጎበዝ እውነት ነው ዓለማዋ ሌላ ነው
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 Жыл бұрын
ወይ አቶ ብርሀኑ! የፌዮሪ ባለቤት! ደስ ከሚሉኝና ከምውዳቸው ኢትዮጵያዊ ተዋንያን አንዱ ነው!
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
ክክክክ ሚዛን ድራማ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ Жыл бұрын
እቺ ባለጌ እብድ ነች ጤናማ አይደለችም ጌታ ይገጽጻት
@ሩቅያነኝከወሎ
@ሩቅያነኝከወሎ Жыл бұрын
ኖርማነው ዘዲሮ ።።።
@ישלםאיילין
@ישלםאיילין Жыл бұрын
תודה לכם 🙏🙏🙏❤❤👍👍
@girmabelete1897
@girmabelete1897 Жыл бұрын
Silkwan
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 9 ай бұрын
እረ ይህ ልክፍት ነው
@Dave-kc1jb
@Dave-kc1jb Жыл бұрын
ቅንዝ…ም ማለት እንዲህ ነው ጎበዝ:: አያድርስ
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 Жыл бұрын
Endea eneanem tastenagn,ebakacehu!!!! Sentu,eyemote,lezi,enchenekalen! Gobez,beyatalew!!! Ehchi Bedani,nat!!!
@jeffmartha249
@jeffmartha249 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ሴት ደፋሪ? አሁን ነው እኩልነት ማለት
@menberedange1812
@menberedange1812 Жыл бұрын
ወይኔ ጉድ ከወንዱ ይልቅ ሴቱ ባሰብንኮ በእውነት
@madimahmde1215
@madimahmde1215 Жыл бұрын
እስቲ ልስማው
@hdhdhrdhdhdh7485
@hdhdhrdhdhdh7485 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ወይኔ ክባድ ነው
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
ሴት እንደዚህ ታድርጋለች ብዬ ማመን አቃተኝ ፣ ሊያውም ከህፃናቶች ጋር ። በጣም ያሳዝናል ፣ ለነገሩ በጤናዋ አይደለም የተሸከመችው መንፈስ ነው እንደዚህ ያደረጋት።
@maruseid3583
@maruseid3583 Жыл бұрын
እንዴት አወቅሽ አንቺንም ያደርግሻል
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
@@maruseid3583 to know bad sprit listen Memher Tesfaye Getemgne on KZbin
@maruseid3583
@maruseid3583 Жыл бұрын
@@eyerusm721 ኧረ ላንቺ ስሚው ወይ ታጠኚበት
@hilinakinfegebregiorgis1521
@hilinakinfegebregiorgis1521 Жыл бұрын
This time is scary and embarrassing,May the Lord protect our children.This is very scary, but children should be smart and know good and bad
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
እንደዚህ ፕሮግራም የምወደው የለም
@Nic1821
@Nic1821 Жыл бұрын
በዚህ በሴቶ ጥናት ገባችሁ ደግሞ። ኢትዮጵን ማለት የእራሳችን እኖጀራ ለመጋገር ብለን የሰውን እንጀራ ገደል መክተት ሆኖ ቀረ ስራቾን።ለነገሩ ምቀኛ ስለሆን ማንኛችንም አያልፍልንም ለምን መቀኛ ስለሆን
@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ
@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ Жыл бұрын
ትክክክል እኛ ኢትዮጵያ መቸም ቢሆን አናድግም አብረን ነው የምናልቀው
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
እኔ ልጅ እያለዉ ስምንት ዘጠነኛ ክፍል እያለዉ አባቴ አስጠኚ ቀጥሮልኝ ሰዉዬዉ አልቤርጎ ይዞኝ ሊገባ ፈልጎ እምቢ አልኩት በጣም ብልጥ ነበርኩኝ ሳስበዉ ዛሬ አልፎ ይገርመኛል አሁን ደሞ በሴቶች ነዉ ወንድን ማበላሸት የባሰዉ
@kiyukiatadese9268
@kiyukiatadese9268 Жыл бұрын
ጀግና
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
እግዞኦ ተሳህለነ ምን ጉድ
@tigisttigi5811
@tigisttigi5811 Жыл бұрын
ሆሆሆሆሆ ይገርማል🤔🤔🤔🤔🤔
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem Жыл бұрын
ይገርማል ያላህ ስታነድ
@yemsida1758
@yemsida1758 Жыл бұрын
ብስርዬ ቆንጆ ነሽ ግን ደግሞ ሜካፕ አታብዢ
@habhabshi6915
@habhabshi6915 Жыл бұрын
አይ ዝመት ምን ጉድ ነው. ግን
@kidistshineda2445
@kidistshineda2445 Жыл бұрын
Ewnet endzhe aynet set ale
@zytunadawwod9921
@zytunadawwod9921 Жыл бұрын
ሰራተኛዋ እኮ አስቀድማ ተናግራ ነበረ በዛን ወክት ትኩረት ሰተው ቢከታተሉት ኖሮ ለከፋ ጉዳት አይዳረጉም በእንጭጩ ይቀጭ ነበረ
@tomasaba5142
@tomasaba5142 Жыл бұрын
Babii,enatii,awqallechi,ehullu,chgri,sayidarsii,masiqomi,nabarabate, 😦
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@sifanhh6171
@sifanhh6171 Жыл бұрын
ግን ለምን ???
@rev.chudinatoministries2057
@rev.chudinatoministries2057 Жыл бұрын
May Almighty God help us and give us wisdom and yo our children. Parents need to check their children in their house and the teachers they hire to their children
@HayatHayat-pt4nf
@HayatHayat-pt4nf Жыл бұрын
አይሰራም_እሳ🤔🤔
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Жыл бұрын
ምንድነው እሱ ልቀቁት
@eliasteshome2633
@eliasteshome2633 Жыл бұрын
ምነው ቸኮልሽ?
@madimahmde1215
@madimahmde1215 Жыл бұрын
​@@eliasteshome2633 ኪኪኪኪ
@user-qx3ng5bx5g
@user-qx3ng5bx5g Жыл бұрын
ARIFE CONTENT NW EWNET YEMESELAL BERTU
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
አይ 9ሺ ሰውን አውሬ አረገው
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Bisratye ken beken webetish eyechemere new berchi yene webbb
@yodanos515
@yodanos515 Жыл бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምን ጉድ ነው
@mamotube2061
@mamotube2061 Жыл бұрын
ene 10gha class endet endemikomibighe sasibew yigermeghal. liju edilegha new
@asasasas2169
@asasasas2169 Жыл бұрын
😢
@tube4508
@tube4508 Жыл бұрын
ብስራትማ እርጉዝ ናት
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Жыл бұрын
Efret now min lbel
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 Жыл бұрын
እደዛያንት ባሌጌ ሴቶች መገድል አላባችው
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Жыл бұрын
ይቺ ምን አስጠኚ ናት የትምህርት አስጠኚ ሳትሆን የሴክስ አስጠኚ ብትባል ይገልፃታል በጣም የምትገርም ባለጌ ናት
@abdiahmad7547
@abdiahmad7547 Жыл бұрын
ዬት አከበብ ኖው እሄ የሆነው
@classclass3379
@classclass3379 Жыл бұрын
Abatu behg meteyek alneberebetm
@asasasas2169
@asasasas2169 Жыл бұрын
Petam yszenal pewnet
@disccell5888
@disccell5888 Жыл бұрын
ልጆቹን፣አበላሽች፣እቺ፣ቆሻሻ፣አፈር፣ብይ
@abdurezakesmael7936
@abdurezakesmael7936 Жыл бұрын
🙄😁😁😁
@ItsMe-nv4wt
@ItsMe-nv4wt Жыл бұрын
አኡዙቢላ ምን ጉድ ነዉ ያአላህ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
ብስራት ነፍሰ ጡር ናት መሰለኝ ፊትዋ ወፈረብኝ
@Lovely27735
@Lovely27735 Жыл бұрын
ሊዱ ማር እንዴት ነሽ ጠፍተሻል ማታ እንዳትቀሪ😂😂
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ሴራ፤ፈች፤ስለሆንች፤ነዉ፤ፍቱ፤ወፍሮብናል፤yምትyዉ፤እስኪ፤ላገርች፤ጸልy
@tigestemengestu6199
@tigestemengestu6199 Жыл бұрын
🙏🙏🙏😡😡😡
@godislove8937
@godislove8937 Жыл бұрын
ምንድነው ምታስውጣቸው😢
@biruksherif1838
@biruksherif1838 Жыл бұрын
ምራቃቸውን ነው የምታሱጣቸው አንቺም ዋጪ
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g Жыл бұрын
@@biruksherif1838 😳😆😆
@bitsietbitsiet958
@bitsietbitsiet958 Жыл бұрын
ብስራትዬ ፊትሽ ሙልት ብላል ታምሪያለሽ
@yemsrach6823
@yemsrach6823 Жыл бұрын
ዉሸታሞች ባለጌዎች ፈጥራችሁ ምታወሩ
@ישלםאיילין
@ישלםאיילין Жыл бұрын
אישה חצופה לא מתביישת 😡😡😡עצוב מאוד😢😢😢😭😭
@Nic1821
@Nic1821 Жыл бұрын
ደደቦች ናችሁ። ከቲቡ ገንዘብ ለመሠብሰብ ብላችሁ ባላያችሁት ነገር ሰውን ተሰወነጅላላችሁ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ፍርዱ፤ምዲነዉ፤እናተ፤ደደቦች፤ተፈረደበት፤ብቻ፤አህyች፤ትሜህርት፤እዲሆን፤ፍርዱንለተናገሩ፤ካሆነላችሁ፤እደአዝማርለአትለፍልፉ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ትምህርት፤yምአስተምሩ፤ጔበዝ፤ጔበዝ፤ሰወች፤ሞተዋን፤ባገራችን፤ተፈረደበት፤ተፈረደበት፤ትምህርትለአደለም፤ካች፤ብሶ፤አስተማር
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ Жыл бұрын
ጠርጥር ምነው የምስር ወገን ነህ ልበል?
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
ምነው ተናደድሽ ያንቺ ታሪክ ነው እንዴ
@Nic1821
@Nic1821 Жыл бұрын
@@eshetubeyene9557 አንተ ደደብ ይሄ ነጌ ለአንተም እህት ነው ። እንደነሡ አህያ አትሁን ። በመጀመሪያ እራስክን እወቅ ከመናገርክ በፊት ። የሚስጠነው እኮ ጭንቅላት እና እውቀት ያለው ሰው ነው እንደነሱ እና እንዳንተ ባዶ ጭንቅላቱ አይደለም።
@bitsietbitsiet958
@bitsietbitsiet958 Жыл бұрын
ብስራትዬ ፊትሽ ሙልት ብላል ታምሪያለሽ
ከውሽማው ጋር እየማገጠ የተያዘው
36:42
Sile HiwotTV
Рет қаралды 112 М.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 16 МЛН
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 49 МЛН
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 252 М.
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 314 М.
Sile HiwotTV Live Stream
Sile HiwotTV
Рет қаралды