ተሞክሮ 3 ገጠመኝ 3 መስግድ መፀለይ መቀጥቀጥ temokro 3

  Рет қаралды 13,998

 Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ

Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@dani.1921
@dani.1921 2 жыл бұрын
+ የምስጋና የአምልኮት ስግደት + ለአብ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ለወልድ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የአካል ሦስትነቱ ለማይጎድል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የመለኮቱ አንድነት ለማይከፋፈል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የአማልክቶች አምላክ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የጌቶች ጌታ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የነገሥታት ንጉሥ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የገዥዎች ገዢ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የግሩማን ግሩም ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የልዑላኖች ልዑል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ከከበሩ ይልቅ ለሚከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል እንደርሱ ያለ ንጉሥ ለማይኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ለዘላለም ሕያው ሆኖ ለሚኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ልዕልናው ሊነገር ለማይቻል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል አዳራሹ ጽርሐ አርያም ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መገኛው በአጸደ ትጉሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መቅደሱ በተራራ ላይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ድንኳኑ የጽድቅ ብርሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ማደሪያው በኢዮር ሰማይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መቀመጫው የእሳት አትሮንስ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ሠረገላው የነፋስ ባሕርይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ፍለጋው ንጹሕ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ፍርዱ ለማይለወጥ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ቃሉ ለማይታበል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል እውነቱ ለማይዛባ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል አድልዎ ለሌለበት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል በምክሩ ለሚጠበብ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል በሥራው ለተደነቀ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ርኩሳንን ለሚቀድስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተዳደፉትን ለሚያነፃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተረገሙትን ለሚባርክ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ድውያንን ለሚፈውስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ችግረኞችን ለሚረዳ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የድኩማን ኃይል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የሐንካሳን ምርኩዝ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ያዘኑትን ለሚያጽናና ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተከዙትን ለሚያስደስት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ብቸኞችን ለሚያረጋጋ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የወደቁትን ለሚያነሣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የጠፉትን ለሚፈልግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተራቡትን ለሚያበላ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተጠሙትን ለሚያጠጣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የሰጠሙትን ለሚያመጥቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የታረዙትን ለሚያለብስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተኙትን ለሚያነቃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተጣሉትን ለሚያስታርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ትሑታንን ለሚያከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ትዕቢተኞችን ለሚያዋርድ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ክፉዎችን ለሚያራራ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ቂመኞችን የዋህ ለሚያደርግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ሰነፎችን ለሚያበረታታ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የክፋትን መርዝ ለሚያፈርስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የሴራን ምክር ለሚያከሽፍ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ስህተትን ለሚያርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የአረጋዊያንን ዕድሜ ለሚያረዝም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ጎልማሶችን ለሚያገርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መዓቱን በይቅርታ ለሚሰውር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መቅሠፍቱን በምሕረት ለሚሸፍን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ፍቅሩ ለማይደርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል በሰማይና በምድር በባሕርና በቀላያት ሁሉ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ከሰይፈ ሥላሴ የተወሰደ 64 የአምልኮት ስግደት ነው፡ kzbin.info/www/bejne/nYPTnpmsmryShbs
@አባቴቅዱሰገብርኤልበዙሩያ
@አባቴቅዱሰገብርኤልበዙሩያ 2 жыл бұрын
እኔሰ መቼ ነው የሚፍሰው ብማርያም እኔ ኣርብ ኣገር ነው ግን ብመናፍሰት ታሰርናል ብማርያም
@dani.1921
@dani.1921 2 жыл бұрын
@@አባቴቅዱሰገብርኤልበዙሩያ የምረዳሽ አለ
@አባቴቅዱሰገብርኤልበዙሩያ
@አባቴቅዱሰገብርኤልበዙሩያ 2 жыл бұрын
@@dani.1921 ኣብክህ/ሸ ብማርያም እኔ ኣርብ ኣገር 9ዓመት ነው ግን ኣልቻልኩም ብመናፍሰ ታሰሬ ነው ካፍልክ/ሸ ብማርያም ኣናገሪኝ ብቴሌግራም
@dani.1921
@dani.1921 2 жыл бұрын
@@አባቴቅዱሰገብርኤልበዙሩያ የፀሎት የስግደት ማህበር አለን ግቢ እና ቀሲስ ቅዳሜ 10 ሰአት ላይ ላይቭ ያገለግላሉ እሽ 0932178769
@አባቴቅዱሰገብርኤልበዙሩያ
@አባቴቅዱሰገብርኤልበዙሩያ 2 жыл бұрын
@@dani.1921 ኣሰገቡኝ
@hirutmarhirutmar9090
@hirutmarhirutmar9090 3 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እህታችን በውነት እረ እኔም እጀምርና እታዋለው አልገባ ይለኛል በጣም ተቸክራለው የሚረዳኝ ሰው አጣው በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላቹ
@hadasmebrahtu
@hadasmebrahtu 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅል ህይወት ያስማልን እህቴ ለኔም በጸሎታችሁ አስቡኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
@SebleNegash-t9h
@SebleNegash-t9h 2 ай бұрын
ማሪያምን ጀግና ነሽ ጎበዝ ላንቺ የተሰጠሽን ፀጋ እግዚአብሄር ለኛም ያድለን
@BeletuAesefa-un3mr
@BeletuAesefa-un3mr Жыл бұрын
አሜን በዉነት አስተማሪነዉ እኔንም የሚያበረታኝ የሚጠነክረኝ ይሁን😢አምላቅ ቸሩ መድሀኔ አለም🤲
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Oboleetiin keenyaa Waaqayoo Saagalee jireenyaa isiin haa Dhaageesiisuu ♥️ ❤️ ❤❤❤
@FggfGjgf
@FggfGjgf 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንን❤❤
@galanigalani9011
@galanigalani9011 2 ай бұрын
AmeenAmeenAmeen 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 ❤❤❤
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي 2 ай бұрын
እህታችንቃለህያሰሜልንህታችንአሞን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nardiyemetmkuyoheneslij1221
@nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በእወነት የፀጋ የዮሀነስካለ ይለቀቅልን በፅሁፍ
@TionTion-lb7yn
@TionTion-lb7yn 3 ай бұрын
Ehetachin tebareki esķi kanega.yemisgid sew kale silk asqemxulign miknatum enem eberetalewu beans engaged enebabal eski
@dani.1921
@dani.1921 3 ай бұрын
በቴሌግራም ነይ የንጉሱ ልጆች ነን የመድሀኒአለም ማህበር ብለሽ
@selamgh3379
@selamgh3379 2 ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@sarabekele6697
@sarabekele6697 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@ፀባኦት-ኰ4ጐ
@ፀባኦት-ኰ4ጐ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለተሞክሮ
@makerma3853
@makerma3853 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን'ፈጣሪ ብርተዓት የሃብኪ
@yeshihaile
@yeshihaile 3 ай бұрын
Betselotachu asebugn welete kidan eyalachu
@marthahagos1762
@marthahagos1762 3 ай бұрын
Benatsh hulunm experiences ngerin. Geta yibarksh
@ለታሪክይቀመጥ
@ለታሪክይቀመጥ 2 жыл бұрын
አናመሰግናለን🙏🙏🙏
@hem9841
@hem9841 2 жыл бұрын
ቃል ህውት ያስማልና እህታችን እኔ መስገድ አልቻሉኩሙ እና ወለተ ሚካኤል ብጽለት አስቡኝ እህትየዋ
@dani.1921
@dani.1921 2 жыл бұрын
ከትንሹ ጀምሪ ከዛ በየቀኑ ስሰግጂ እየቀለለሽ ይሄዳል ከፈለግሽ የቴሌግራም ማህበር አለን አብረሽ ስገጂ
@hem9841
@hem9841 2 жыл бұрын
እሽ ሉንኩን ላክልኝ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ ብጸጋ ይጠብቅልን
@dani.1921
@dani.1921 2 жыл бұрын
@@hem9841 t.me/medihanialmmahebr1
@dani.1921
@dani.1921 2 жыл бұрын
@@hem9841 አሜን አሜን አሜን
@BlanishAyla
@BlanishAyla 3 ай бұрын
ቃለ ህዎት የሠመልን ጸገዉን የብዘልሽ
@BeletuAesefa-un3mr
@BeletuAesefa-un3mr Жыл бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን እማ❤
@AyatSweet-t4r
@AyatSweet-t4r 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን እህታችን
@redmoon7610
@redmoon7610 3 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው ልብ ላለው ሰው
@shiteerbalo1637
@shiteerbalo1637 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@walteamanuale324
@walteamanuale324 3 ай бұрын
ጸጋውን ያብዛልሽ እህቴ
@saraithiob4249
@saraithiob4249 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@saraithiob4249
@saraithiob4249 3 ай бұрын
👏👏👏👏
@FikrFikr1221
@FikrFikr1221 3 ай бұрын
🙏🙏🙏
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 2 жыл бұрын
ቅል ህይውት ያሰማልን እህታችን በእውነት
@dani.1921
@dani.1921 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,1 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 23 МЛН
240ኛ ገጠመኝ ፦ ሰው ታርዶ ለመስዋዕትነት ሲቀርብ ያየች ወጣት መጨረሻዋ
1:06:24
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 172 М.
ራስህን ጻድቅ አታድርግ ትዋረዳለህ! - ግብረ ገብነት
30:05