224ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እናት ለወንድ ልጃቸው ፍቅረኛውን በምን ስበው እንዳመጧት ስሙና ፍረዱ

  Рет қаралды 38,609

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 ай бұрын

Пікірлер: 298
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 ай бұрын
ለ75 ሰው ሼር አድርጌ መጥቻለሁ ምእመናን እናንተም ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ ትውልድ ይዳን ያልነቃ ይንቃ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን ❤
@EeEe-sw9kl
@EeEe-sw9kl 27 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 2 ай бұрын
ሀይለ አየሱስ ተብሎ ደብተራ አግዚአብሔር ያጋልጠዉ በአዉነት አግዚአብሔር ትአግስቱ መናፍስትን ማገልገልን አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው መምህር የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏
@MELE_MEDIA
@MELE_MEDIA 2 ай бұрын
እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወርሃዊ መታሰብያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ውድ የመምህር ተሰፋዬ ልጆች አጥብቄ እነግራችኋለሁ በርቱ በጣም በርቱ ለመምህራችን እድሜና ጤና እንዲሰጠው በፀሎት እንደግፈው እላለሁ መምህር እንወድሃለን በርታልኝ ወንድማችሁ ዘማሪ ዲያቆን መለሰ ነኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤
@tsediloveworku1646
@tsediloveworku1646 2 ай бұрын
የመምህር ተማሪዎች ቤተሰቦቼ በፀሎት አስብኝ ፀዳለ ማርያም ነኝ
@user-se3fm9hg5u
@user-se3fm9hg5u 2 ай бұрын
ሴጣን የለም ባክህ ሰዉ ራሱ ሴጣን ነዉ
@kidistshewangizaw803
@kidistshewangizaw803 2 ай бұрын
መምህር ገና ድሮ ህፃናት ክፍል መልዓከ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤት ስታስተምረን እንደነበር ነው ሳላምታህ ኣገባብህ ሁሉ መድሃኔአለም ክርስቶስ ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ለአለም የምትትተርፍ ያድርግህ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ከለላ ይሁንክ ፍቅርተ ኪዳን ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ 🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 ай бұрын
እንኩዋንለሠማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ አደረሰን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን👐 ሼር✅✅✅👍 ሰብስክራይብ✅👍👍👍 ላይክ✅✅👍አርሱ መልካም ትምህርት👏
@netsolo8225
@netsolo8225 2 ай бұрын
ብሩክ አባት ሰማይና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው መምህር እንኳን ደህና መጣህ 🙏🙏🙏🙏💯💯💯🌹🌹🌹🥰🥰🥰
@mntesnot8977
@mntesnot8977 2 ай бұрын
ቤተሰቦቼ አሁን ቤተሰብ ሚዲያ ላይ ሲሳደቡ ነበር እነሱ ዉሸትን ይዘዉ እንዲህ ሲሳደቡ እኛ እዉነትን ይዘን ቢያንስ ለ3 ቀን ግዴታ ሁላችንም ሼር ማድረግ አለብን መምህር ከይቅርታ ጋር አሁን ባይሆንም ለ3 ቀን ሁላችንም ሼር እንድናደርግ ተናገር አንተ ከተናገርክ ሁላችንም ሼር እናረጋለን 200k ሰዉ ለ3 ቀን ቢያንስ አንድ ሰዉ 10ሰዉ ሼር ቢያደርግ 2 million እንገባለን
@YoDaha
@YoDaha 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እግዚኣብሔር ታሪካቸውን የቀየረ ታሪካችን ይቀይርልን ልኡል የዳዊት ልጅ እየሱስ ክርስቶስ😮
@michgj5143
@michgj5143 2 ай бұрын
መምህርየ የኔ መፅናኛ ቃል ህይወት ያሰማልኝ ፀጋዉ ያዛልህ እስክ እንደንየ የምትፅናኑ ላይክ ስጡኝ የተዋህዶ ልጅች ❤❤❤
@maryelove7751
@maryelove7751 2 ай бұрын
ዝማሬ መላይክትን ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምህ እኔም ዛሬ እናቴ ድንግል ማሪያም ያደረገችኝልኝን ልመስክር ጓደኛዬ ብር ተበድራኝ ለመስጠት አልፈለገችም ደግሜ ደግሜ ጠየኳት እኔ ደግሞ ብሩ በጣም አስፈልጎኛል በእዳ ተይዤ ከዛ እመቤቴን ተንበርክኬ በቃ እኔ ለአንቺ እናገራለሁ አንቺ ደግሞ ሔደሽ ብሬን አምጭ ብዬ ቁጭ ብዬ በስዕሏ ፊት ቁጭ ብዬ አዉርቻት ፀሎቴን ፀለሰዬ ስግደቴን ሰግጄ በይ ስራሽን ስሪ ብዬ ስነሳ ስልኬ ተደግሞ ተደግሞ ተደግሞ ተደወለ ሳነሳዉ ቶሎ በይ ብርሽን ልላክልሽ አካዉንት አምጭ አለችኝ እፁብ እፁብ የእመቤቴ ስራ ተናግሬ ሳልጨርስ አንቀዢቅዥሽ አመጣሽልኝ ብዬ ወድቄ በለቅሶ አመሰገንኳት ለኔ የደረሰች እመቤቴ ለእናንተም ትድረስ።
@senaytGirma-uo3le
@senaytGirma-uo3le 2 ай бұрын
Amen ehete
@eftah21
@eftah21 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 ай бұрын
ምእመናን ዘማሪ አዱኛ ዘማሪ ሙልቀን ዘማሪ ሙልቀን በህብረት በመሆን አዲስ አልበም መዝሙር ሰርተዋል እና የማስመረቂያ በረከት ተሳተፉ👏
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 2 ай бұрын
መምህር ትልቅ ነገር አስቤ ነበር በፆለታቹህ አስቡኝ ለትንሳዔ እመ ብርሀን ታስተካክልልሽ ብላቹህ ፀልዩልኝ ወለተ ህይዎት ነኝ ከእነ ቤተሰቦቸ
@Meazi-yemaryam
@Meazi-yemaryam 2 ай бұрын
እመ ብርሃን ታሳካልሺ እህቴ❤
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 2 ай бұрын
Egthabher Yasbsh Yasebshwn Yasakalsh
@addisababa5059
@addisababa5059 2 ай бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ ትምህርትህን ከሚከታተሉት ውስጥ. አንዱዋ ነኝ እባክህን እህቴ ያገባችው ባል በመስተፋቅር እንዳገባት ብዙውን አንተ የምታስተምረው ትምህርት ያሳያል ልጆችም አሉዋቸው እርሷ በጣም ፈዛለች ባልዋ እንደፈለገ ነው በጣም ቡዙ ገንዘብ አለው ነገር ግን ልጆችዋን እና እርሷን እንዴት አድርገን እናድናቸው ስልብናም ሳይኖር አይቀርም እባክህን ጠቁመኝ መፍትሄ እባክህን ልጆቹን እንኳን ለማትረፍ እኔ በቻልኩት እየጰለህኩነው እግዚአብሔር እንዲረዳኝ ሁላችሁም በጰሎት አግዙኝ አጥያቴ የበዛ ስለሆነ በጰሎት አግዙኝ መምህር አንድ ምክር ነገር ለግሰኝ እባክህን ።
@maron-m1234
@maron-m1234 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወትያሠማልንአሜን
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 2 ай бұрын
የኛ እንቁ መምህር እንኳን በሰላም መጡልን የኔ አንደበተ ጣፋጭ አይጠገብምኮ መልክትህ ሁሉ በጣም ተምረንበታል ተለውጠንበታል በርታልን የስላሴ አገልጋይ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 2 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ለተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቦቹ ይስጥልን ይሄ ነገር አራሳቸዉ የቀበሩት ሰዎች ሰዉ አየላኩ ነዉ አዚህ ቦታ ተቀብራል የሚሉት ቢዝነስ አየሰሩ አንዳይሆን የሚፀልዬ አባቶች አግዚአብሔር የተፈቀደላቸው ሊያወጡ ይችላሉ በፀሎት በስግደት ከልብ ከሆነ አግዚአብሔር ይረዳል
@user-ji1sr3if9y
@user-ji1sr3if9y 2 ай бұрын
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 2 ай бұрын
እንካን በሰላም መጣክ መምህራችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ። ወለተ ዩሐንስ ወለተ ፃድቃን ወልደ ጨርቆስ ብላችሁ በፆሎታችሁ አስብልን።🙏🙏🙏🙏
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 2 ай бұрын
እኔራሱ በሳቅ ነዉ የጨረስሁት አይ እማማ ደብተራ ቀን አይዉጣልህ ያሰብሀዉ አይሳካልህ በዚህቤት የወደቀ እርኩስ መፈስ በኔ ቤት ይዉደቅ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 2 ай бұрын
መምህር ጥሩ ገጠመኝ ነዉ ዛሬ መምህር ኢቲዪ ቤተሰብ የሚባሉት እዚ አሜሪካ ያሉት ቀሰሲ ሳሙኤልና ዘሠድኩም የሚባለዉ መምህርን ሲቃወሙ ነበር አሜሪካ ይመጡ የለ እና አንተንም የግርማ ልጅ እያሉ የአንተን የተፈወስክበትን ፌዲዬ እያሳዪ ነበር ለአንተም ቀጥሮ ይዘዋል ሳምንት ህማማት ስለሆነ ለሚቀጥለዉ ሀሙስ ቀጠሮ ይዘዋል አንተን በተራቸዉ ሊቃወሙ በጣም ያሳስናል ብቻ መምህር ግርማንማ አይመጡአትም እኔ ሞቻለዉ እያለ ነበር ምን ይባላል እግዝያብሔር ዉስጣቸዉ ያለዉ የዳቢሎስ መንፈስ ይንቀልላቸዉ እላለዉ መምህር።
@GodOnlySaves
@GodOnlySaves Ай бұрын
ሆ … እነሱን ማዳመጥ እራሱ ማገዝ ነው :: block ማድረግ ነው::
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 2 ай бұрын
.ሠላም ሠላም ዉድ መምህራችን እድሑም የመ/ር ተማሪወች እግዚያብሔር ከናተ ጋር ይሁን በዛም በዚህም የደፍተራና የመናፍስት ስራ አለቀቀነም የሚገርም ነዉ በቸርነቱ ያስበን በእድሜ በፀጋ ኑርልን
@user-uu2lp8hp7z
@user-uu2lp8hp7z 2 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሳማልን መምህራችን አሜን
@MesayAbera-jy3tn
@MesayAbera-jy3tn 2 ай бұрын
መምህርዬ ዕድሜን ከጤናን ይስጥልን ካንተ ብዙ ነምረናል የብዙ ነብሳት የመዳን ምክንያት ሆነሃል
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 ай бұрын
እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያስታርቀን የሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስላት
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 2 ай бұрын
,አቸልጀ.ታደለሸ.ሁሌም.አየሻለሁ
@ZewdyChanie
@ZewdyChanie 2 ай бұрын
Be 15 new ehetie zarie abune betremaryamna, kidus estifanos new,
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 ай бұрын
@@ZewdyChanie ሰማእቱ እስጢፋኖስ ለማለት ሰማእቱ ቂርቆስ አልኩኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ❤️👏
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 2 ай бұрын
እኔም እንደዛ እያልኩ ነበር​@@RyHj-vu4rx
@MesayAbera-jy3tn
@MesayAbera-jy3tn 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ እህታችን
@user-cq2mn1is7n
@user-cq2mn1is7n 2 ай бұрын
WOW ከሆላ ያለው ስዕል እንዴት ያምራል ! ልብን ይማርካል❤ ሁልጊዜ ከሆላ እንደዚህ በሚያምር ስዕል ታጅበህ ገጠመኞችህን ብታቀርብልን ምን አለበት ? ረጅም ጊዜ ሆኖሀል እንደዚህ ማድረግ ከተውክ . ኮፍያ , አበባ, ምናምን ከሆላ ከምታደርግ እንደዛሬው ብታደርግ ይሄ ከሁሉም ይበልጣል . ቅዱሳን ስዕላትን እያየን ስናዳምጥ ነፍሳችንም ስጋችንም ደስ ይላቸዋል ❤❤❤
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 2 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመሰገን ዋናው መንቀታቹ ነው የፈሰሰ ኣይታፈስም እናታቾች እንኳን ታረቁ ተይዞው ሰለሆነ ፈጣሪ ይርዳቹ በመጨረሻ ዝማሬ መላእክታን ያሰማልን
@selam801
@selam801 2 ай бұрын
መምህር በጣም ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው ሰለ ቅድመ ጋብቻና ድህረ ጋብቻ የሚል ትምህርት ለኛም አሰተምረን😊
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 2 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ዋናዉ ኮተትን ጥሎ ወደ አደአግዚአብሔር መሰብሰቡ ትልቅ ነገር ነዉ ያስቸገርቱን አናት አግዚአብሔር ይርዳቸዉ አሺ መምህር ደግሜ አዳምጠዋለሁ መልካም ምሽት ይሁንልህ
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነት ማመህራችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን ዝማሬ መላእህክት ያስማልን አሜን
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር❤❤❤ኪዳነ ምህረት እናቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን መምህሬ ተጥሎ የተገኘው ልጅ ላይ ኮሜንት አርጌያለው እየውና አፅናናኝ በፀሎትህ አስበኝ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 2 ай бұрын
እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ ቃለ ሂወት ያሰማልን ድቅ ነው ብዙ ትምህርት ነው የወሰድንበት በተለይ ወድሞች እህቶቻችሁን መምከር እና የሚጠቅምና የሚጎዳውን ነገር መገር ነውጅ እዲህ ያለ የጭቁንነት አስተሳሰብ ጥሩ አይደለም አቤት የኢትዮጵያ እናቶች በቃ በዚህ ስራ አለቅን ጉድ እኮ ነው ፈጣሪ ይማርን ለዚህ ስላበቃችሁ ፈጣሪ ይመስገን ረቡኒ ቃለ ሂወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-bo7xq6ow4j
@user-bo7xq6ow4j 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ፀጋው ያብዛልህ ስለ ማይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-vh4ne9jo1r
@user-vh4ne9jo1r 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት የሚገርም ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን በእግዚአብሔር ሰም መነገድ በጣም ያሳዝናል 😢 ለእንደዚህ ዓይነቶቹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@abc12452
@abc12452 2 ай бұрын
መምህርዬ ስለ ጋብቻ አስተምረን እህቶቻችን ሊያገቡ ሲሉ የምታስተምረዉን አቅርብልን
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገንመህምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-yy3yk1tv8n
@user-yy3yk1tv8n 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወርሀዊ መታሰቢያ ክብር በአል የቅዱሳን በረከት ረድኤት ይደርብን መምህር እድሜ ፀጋ በጤና አብዝቶ ይስጥህ እስከ ቤተሠብ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@Meazi-yemaryam
@Meazi-yemaryam 2 ай бұрын
መምህር ለኛም የጋብቻ ትምህርት አስተምረን❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 ай бұрын
እንኳን ለአባታችን ቅዱስ ያዕቆብ ሰማዕትነት የተቀበለበት አመታዊ በዓለ እረፍቱ አደረሳቹ የአባታችን በረከቱ ይደርብን
@user-nu8jm1pd2f
@user-nu8jm1pd2f 2 ай бұрын
መምህር ሠላም ላተ ይሁን እደምን ከረምክ ያው ሁሌም እንደምንለው የቁምነገሩ ጥግ እና መጀመርያ አያሉ ልኡል እግዚያብሄር ነው ክብር ለሱ ይሁን የዚያህ ባለታሪኮችም እግዚያብሄር ከናተጋ ይሁን በርቱ ፁሙ ፀልዩ ውለዱ ክበሩ ተመስገን ስለናተ ምክንያትም ስናመሰግን የመምህር ልፋት በእግዚያብሄር ፊት ሞገስ ያገኛል❤❤❤❤❤
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወትን ያስማልን መምህር❤❤❤
@hhhvj
@hhhvj 2 ай бұрын
መምህሬ የኔ አባት የኔ እቁ እድሜ ጤና ከነቤተሰቦችህ አብዝቶ ልኡል እግዚአብሔር ይስጥህ
@YeshiemebetTadesse
@YeshiemebetTadesse 2 ай бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህናመጣህ ይህነገር አስታዉሳለሁ ልጂሆነን የተሰቀ ነገር አለተብሎ ከብት እየሞተ ሲያስቸግር ቃልቻቤት ድፎዳቦ አረቄ ሰንደል እጣን ተይዞ ይኬዳል ግንአሁን ነዉድራማ መሆኑንያወቅሁት እኛቤት አቴቴ ጨሌ አሉ ተቀምጠዉ ይበፀብጣሉ ቤተሰብን አሳምኘ ወንቅሸት ገብርኤል ከአባቴናከአክስቴ ጋርወስደን ልንጥልነበር የከለከለዉ ግን የነፍስአባት ነዉ😂😂😂😂😂😂
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏በጣም ይገርማል. ለእግዚአብሔር የማያቻል የለም ሁሉ እግዚአብሔር. እቤት ሁሌም ደስ አለ
@FikretaBirhanu
@FikretaBirhanu 2 ай бұрын
መምህር ትምህርቶችህ ሱስ ሆነብኝ በጉጉትነው የምጠብቀው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
@rishane9576
@rishane9576 2 ай бұрын
መምህራችን እንካን ደህና መጣህ ከነ ቤተስብህ እድሜን ጤና ይስጥህ ክፉ ሁሉ ያርቅልህ ክፉ ኣይንካህ ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 2 ай бұрын
ያለ ፍቅር ነበር የያዘኝ እመብርሀን አላቃኛለች እመብርሀንን አመስግኑልኝ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚሐብሄር ልቦና ይስጠን❤❤❤
@edomsoliyana6841
@edomsoliyana6841 2 ай бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤❤❤
@Sisay-dc8gx
@Sisay-dc8gx 2 ай бұрын
ሰላም እንዴትነችሁ ሁለቹም ሰላም ብያሎ እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብር በዓለ በሰላማ አደረሰችሁ እህቶቼ ወንድሞቼ አባቶቼ ሁላችሁም በማርያመ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወላተ ሚካኤል ነኝ
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 2 ай бұрын
የሚገርም ነው ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አይ የኢትዮጵያ እናቶች ባለማወቅ አስተማሪ በማጣታቸው ስንት አመት ተሸወዱ እግዚአብሔር ይማረን ኧረ።
@zed96
@zed96 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 ай бұрын
#memihir በረከቶ ትድረሰኝ❤❤❤🙏 እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቸሩ መድኃኔዓለም🤲💚💛❤
@user-vl4ze5gd8d
@user-vl4ze5gd8d 2 ай бұрын
እባካችሁ እባካችሁ ውጥመድውስጥ ገቻለው በፀሎታችሁ እስብን እባካችሁ በጭንቅ እማላጇ ፀልዩልኝ
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 2 ай бұрын
እመቤቴቅድስትድግልማርያምትድረስልሽ
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 ай бұрын
እመብርሃን ታስብሽ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ኃይልና ጉለበቱን ያብዛልህ ገጠመኙ በጣም አስተማሪ ነውእደዝ የሚያረጉ ልቦና ይስጣቸው ይስጠን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ አምላክ ይጠብቅልን ❤❤
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 2 ай бұрын
የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዛብሔር ይስጥህ መምህር እድሜህን ያርዝመው ቤተሰብህን ሰላም ያድርግልህ መልካም ስራ ሁሌም ያስከብራል ግን እንዳዉ ምነ አለ ቤተሰቦቼ ከማለቃቸው በፊት ቀደም ብለህ በተገለጥህ ኖሮ በተለይ አባቴ ሳይሞት ባዉቅህ ኖሮ ለማንኛውም በርታ
@senayasefaw7148
@senayasefaw7148 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክዕድሜና ጤና ይስጥህ መምህር እባክህ ላግኝህእፈልጋለሁ ግን ሊሳካ አልቻልኩም
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 2 ай бұрын
ዘመኑን የምታዉጅ ወድ መምራችን 1000መምህር ነዉ የምትመስልኝ እድሜ ይስጥህ ለትዉልድ ትጠቅማለህና
@lemlemsolomon
@lemlemsolomon 2 ай бұрын
አሜን።መምህራችን።
@fyry8481
@fyry8481 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጣህልን
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው 🙏🙏መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ🙏🙏🙏ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እህቶቼ❤
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 2 ай бұрын
መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን🙏
@user-ip7iz4qg7e
@user-ip7iz4qg7e Ай бұрын
መምህር ተስፍሽ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳዔ ባህል በሠላም በጤና አደረሰህ የአንተን መንፈሰአዊ ትምህርት በፍቅር ነው የምሰማው የሚገርመው ተጠቅሜበታለው ማለቴ ያለበኝን እርኩስ መንፈስ እንዳቀው አግዘህኛል እስኪ ሰለ ሉሲፈር መንፈስ አስተምረን ለማወቅ ያህል ነው አመሰግናለው
@messishewaye2757
@messishewaye2757 Ай бұрын
መምህር ተስፍዬ በእውነት ክእግዚአብሄር በታች የእውነት የደስታዬጪ ነው እግዚአብሄር ሁሌም ጥበቃው አይለይህ የወቅሸቱ ገብርኤል ክነቤትስብህ ይጠብቅልኝ
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እጅግ አስተማሪ ገጠመኝ ነው
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ የመምህር ተማሪዎች የጌታየ እናት ሰንቄ እመብርሀን እማ ፍቅር ለሁላችንም የልባችን መሻት ትፈፅምልን አሜንንን🙏❤🙏
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እቺን ቄን ባርኮ ቃድሦ ላሰጣን አሜን አሜን አሜን ዬ መልክክት ዝማሬ ያሰማችሁ 🙏🙏
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ መምህር እኔም ሴትዬዋ አልተመቸችኝም
@wobetz7961
@wobetz7961 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@user-yy4tv2ec8v
@user-yy4tv2ec8v 2 ай бұрын
መምህር እናመስግናለን በተለይ አዲስ ኢንፎ ያስተላለፍህልነ ቃለ ምልልስ ተመችቶኛል
@betreteferi8868
@betreteferi8868 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ለትውልዱም ምህረት እየመጣ ነው።እናንተንም ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን!!!
@altudz4055
@altudz4055 2 ай бұрын
ሰላም ተወዳጆች ሰላም መምህር 👏 ኑ ሼር እናድርግ🥰
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 2 ай бұрын
ለውጪ እየተሽጠ እንዲት አገራችን አሁንም መብራት ይጠፍል ወወይጎድ።
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 ай бұрын
እግዜአብሔር በአንድም በሌለ ይጣራናል ልበደንደና ሆነን የመደናችንን ቀን አስራዘምናው ይማረን አዶናይ መምህራችን ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ይጣብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@woldesenbet
@woldesenbet 2 ай бұрын
የአምልኮት ስግደት ለስላሴ 🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀 ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግዳለሁ ለአብ 3X እሰግዳለሁ ለወልድ 3X እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም ይህንን ኀብስት ላበላን ይህንንም ጽዋ ላጠጣን ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን በጸጋው ለጠበቀን ቸርነቱን ላበዛልን ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን ለድንግል ማርያም ልጅ አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን! በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!! kzbin.info/www/bejne/h5SapmawptmJn6s የምስጋና መዝሙር ለአምላክ ለስላሴ!! kzbin.info/www/bejne/qZqxi6J8gbWeY9E
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን በእውነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን አሜን አባዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ 🤲❤❤❤❤
@user-ps5gb9cl6l
@user-ps5gb9cl6l 2 ай бұрын
❤❤❤ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ መምህር ተስፍዬ
@user-fj3dx2tq5y
@user-fj3dx2tq5y 2 ай бұрын
ሰላም መምህር ተሰፍያ ፀጋዉን ያብዛልክ እማ ፍቅር ትጠብቅህ በጣም እሚገር ነዉ ደብተራውችን እግዚአብሔር ያጋልጣቸዉ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤❤❤❤
@tsyonhabtu4180
@tsyonhabtu4180 2 ай бұрын
Danke!
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በጎደለው ይሙላላችሁ ፣ ሰማያዊ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን ።
@mikaelmieron4883
@mikaelmieron4883 2 ай бұрын
Selam endet ke germen genzeb melak yecalal bitte
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 2 ай бұрын
በወጣው ይተካ
@ዘርትሁን
@ዘርትሁን 2 ай бұрын
እድሜና ጤና ይሰጥልን መምህር
@bzuhangedefaw1907
@bzuhangedefaw1907 2 ай бұрын
ወጠምሻው ጀግናነው ጠቋዮ ጋር ሰርቷል ❤❤❤ ዋው ፍቅርተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@elsates8030
@elsates8030 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ነህ እንካን በሰላም መጣህ ❤
@mebratreta
@mebratreta 2 ай бұрын
እውነት ነው መምህር ፀጋ የተሰጣቸው አባት አሉ እየተባለ ሰው እየተሸወደ ነው እኔ ግን እድሜ ለአንተ ነቃሁባቸው
@MUIUGETAHUN
@MUIUGETAHUN 2 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛልኝ መምህራችን እባክህ እማገኝበህ መንገድ ነገረኝ በማርያም
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 2 ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዚልህ የሚገርም ነው እኔ በመስተፋቅር እብድ
@BettyBiruu
@BettyBiruu 2 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር!
@tymordoha
@tymordoha 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን💚💛❤🙏🙏🙏
@AberashBirhanu
@AberashBirhanu 2 ай бұрын
ይህንን ጉድ ላስተማርከን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ
@amandanoah3563
@amandanoah3563 Ай бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንወን ያብዛልን
@HamidAlo-yl7qe
@HamidAlo-yl7qe 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲
@yegebrealwedaj4460
@yegebrealwedaj4460 2 ай бұрын
እግዚአብሔር መንገዱ ይደንቃል!! የእኛ አምላክ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም! እጅን በአፍ ከመጫን ሌላ ምን ይባላል!!
@hiwotferede4654
@hiwotferede4654 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር
@sara.a3214
@sara.a3214 2 ай бұрын
መምህር አስቡኝ በፆለት
@SaraSara-xc6ih
@SaraSara-xc6ih 2 ай бұрын
መምህሬ
@daniswot6915
@daniswot6915 Ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ተዑመ ዘማሬ ዘማሬ መላክት ያሰማለን 🙏🙏🙏❤️🙏
@TsigeTesfaye-xi7fe
@TsigeTesfaye-xi7fe 2 ай бұрын
መምህር ይሄ የሚገርም ነው እኔንም በመስተፋቅር ተይዤ ነበር እና እያሳደዱኝ ነው የምኖረው የማያሳደኝ የለም እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ በጣም ከባድ ነገር ውስጥ ነው ያለውት
@TsigeTesfaye-xi7fe
@TsigeTesfaye-xi7fe 2 ай бұрын
ጽጌ ማርያም ነኝ
@ZdKebede
@ZdKebede 2 ай бұрын
ክበርልን መምህር ልዑል እግዚአብሔር አይለይህ
7ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ 2 ገጠመኝ ፦የደብተራ ልጅ ያፈቀረው ወጣት መጨረሻ
1:25:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 6 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 34 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 18 МЛН
3ኛ Live ኤፍታህ  እንወያይ (  ወንዶች የተሳተፉበት ጥሩ ቀን ነበር )
3:03:54
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 43 М.
ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus || Ethiopian Ortodox Tewahdo Ancient Book In Amharic #ፍካሬ_እየሱስ #ፍካሬ_ኢየሱስ
39:16
ለችግራችሁ መፍትሔ ምሥጢር | መምህር ዘበነ ለማ
32:46
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 10 М.
229ኛ ገጠመኝ ፦ ዓይኑ የማያይ ልጅ ለምን ወለደች? ባሏስ በድብቅ ምን እርምጃ ወሰደ
1:34:15
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 6 МЛН