ትንቢተ ዳንኤል ክፍል 8 - ምዕራፍ 7 - ፓስተር አስፋው በቀለ

  Рет қаралды 29,209

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

Пікірлер: 95
@fasikafyissa6867
@fasikafyissa6867 4 жыл бұрын
እንዴት ያለ ታላቅ ቀን ታላቅ ቀን ታላቅ ቀን እንዴት ያለ ታላቅ ቀን ይሆናል የሱስ ባለም ሲያበራ ልጆቹንም ሲጠራ እንዴት ያለ ታላቅ ቀን ይሆናል እንዴት ያለ ድንቅ ቀን ድንቅ ቀን ድንቅ ቀን እንዴት ያለ ድንቅ ቀን ይሆናል ለበጉ አምላካችን ስንዘምር ሁላችን። ። እንዴት ያለ ድንቅ ቀን ይሆናል Amen 🙏 May God bless u more and more pastor Asfaw
@tadessealemu2989
@tadessealemu2989 3 жыл бұрын
7
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
ሃሌሉያ የእግዚአብሔር መንግሥት ሁሉን ታሸንፋለች ትገዛለች አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ጌታ ይመጣል ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ እስከ መጭረሻው ይርዳህ ያጽናህ ፀጋውን ያብዛልክ ሚስጥርን የገለጠልን የእግዚአብሔር መንፈስ ይመስገን
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተርዬ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት አባቴ እኔ ሐና በዚህ ትምህርት ልቤ በጣም ይደሰታል!!! ከዘፍጥረት እስከ አዲስ ኪዳን መጽሐፈ መጽሐፈ ዕብራውያን ድረስ በጣም ድንቅ የቃል መገለጥ ጥበብ ስለ ተሰጠሆት ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርኮት አባቴ ።
@TsiYon-h1q
@TsiYon-h1q 11 ай бұрын
አሜን አሜን ማራናታ ናፍቀናል ጌታ ናልን የተወደድክ ተባርክ የትውልድ አኒቂ ❤❤❤🎉
@etefalegese2813
@etefalegese2813 4 жыл бұрын
ፓስተር አስፍሽ ከአእምሮዬ በላይ በሆነው እግዚአብሔር አንተን ተጠቅሞ ስላሳየኝ ድንቅ መገለጥ በጣም ተደንቄ ትልቅ የልብና የአእምሮ ዕረፍት አግኝቻለሁና ወንድሜ ሆይ እንድሁ እንዳገለገልከው በመንግሥቱ እንድንገናኝ ጌታ ይርዳን።
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 4 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ይባረክ አሜን ጌታ ይመጣል ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና
@higdefshiftahager7129
@higdefshiftahager7129 3 жыл бұрын
Oj geta yesus ybarkih, shigir gize tebarek
@yonatangebremariam8434
@yonatangebremariam8434 2 жыл бұрын
Des ymil agelaletsi! Tebarek!!!
@teberihg3548
@teberihg3548 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ፕስተር ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving 24 күн бұрын
አሜን ባሩሃባ የሹዋ....ሃሌሉያ 🙏🙏
@genetsenbeto4041
@genetsenbeto4041 4 жыл бұрын
Endet yale dink ken denk Endet yale dink ken yihonal Yesus balem sibera Lijochunm sitera Endet yale dink ken yihonal Pastorye tebarek tsega yibzalih And ken ayihalew fitlefit biye tesfa adrgalew silaglegelken silemitageleilenm gat yibarkih tslote geta beneger hulu tena endisetih new pawlos endale bezh bithon legna tasfeligenalehina geta tsega yabizalih ❤👏👏👏👏
@bettymehari3768
@bettymehari3768 Жыл бұрын
Blessings to this ministry, I asked the Holy Spirit for the understanding of book of daniel. Found your teaching. Thank you
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog 10 ай бұрын
Pastorye እንደ ንስር መንፈስ ቅዱስ ያድስክ🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@alula961
@alula961 4 жыл бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና!
@frehiwotfitamo7548
@frehiwotfitamo7548 Жыл бұрын
🧭AMEN! Maranatha!!! Jesus our Lord Come we long for Your return. Across the earth may nations rise Maranatha do not delay. Come we long for Your return!!
@tizitaaersulo2106
@tizitaaersulo2106 3 жыл бұрын
Egiziabiher yimesgen. Amen Geta hoy tolo na maranata.Geta zemenihin yibarkew pastor.
@natinaelhailu9966
@natinaelhailu9966 5 ай бұрын
tebarek pastoriye tsega yibzaliy
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እሰይ እልልልልልልልልልል ሀሌሉያ አሜን ፓስተርዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@SahalSahal-w5o
@SahalSahal-w5o Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TamiratBiranu-oy9sh
@TamiratBiranu-oy9sh 5 ай бұрын
Pastor geta yibarkhi !
@yergalemtereda938
@yergalemtereda938 4 жыл бұрын
የዮሃንስ ራዕይን ለመማር በጉጉት እየተጠባበኩኝ ነው፤ እግዚአብሔር አምላክ የተመቻቸ ሁኔታ እንዲሰጥህ እጸልያለሁ፤ ብዙ ጊዜ ለማጥናት እየፈለኩ ጀምሬ እየፈራሁ እተወዋለሁ፡፡ በነገር ሁሉ ተባረክ፡፡
@israelmiso5552
@israelmiso5552 4 жыл бұрын
Geta Zemenihin Yibarkew
@amenabiti5080
@amenabiti5080 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን፡ ማራናታ!!! ፓስተር ኣስፋው ብጣዕሚ ግሩምን ደስ ዘብልን ብንጹርን ቃል ኣምላኽ ገሊጽካልና። እግዚኣብሄር ጸጉኡ የብዝሓልና፡ ኣብ ቅድሚኡ ብቅድስናን ጽቅድን ክንመላለስ። ብስም የሱስ ክርስቶስ መመሊሱ ምፍልፋል ቃሉ ይኹነልካ። ብጣዕሚ እየ ዝፈትወካን ዘፍቅረካን ፓስተረይ።
@freweinytewelde2218
@freweinytewelde2218 4 жыл бұрын
Amen Amen Lord Jesus Come ! May God bless richly Pastor!
@warqituuadunaa9428
@warqituuadunaa9428 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@genetsenbeto4041
@genetsenbeto4041 4 жыл бұрын
Silaleh tigat ena mesetet satisalech ye Egzabiheren kal eyabelahen silehone ameseginalew tebarek pastoreye yihe tsega ahunm yibzalih wuste bewunet new milew betam yitemamenal ante sitastemir ke tesfa mekuret wotalew zemeneh edimeh hulu betesebih lijoch hulu mitagelegilachewuna be kirbet miyagelegiluh yibareku bizu sifu wuresu.
@Abebechwada-he2xf
@Abebechwada-he2xf Жыл бұрын
Zemenih yibarek ❤❤❤❤
@meseretworkureta8723
@meseretworkureta8723 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ... እስከ ፍጻሜ ያጽናህ ተባረክ፡፡ እውነት ነጻነት ያወጣል፡፡ በርታ!!!
@yergalemtereda938
@yergalemtereda938 4 жыл бұрын
ደጋግሜ ሰማሁት እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርክህ!!!!!!
@gadisefita403
@gadisefita403 Жыл бұрын
Amen maranata tolo na Geta!
@masaratphonetastic4360
@masaratphonetastic4360 4 жыл бұрын
Haleluyaa my lord Jesus we love you so powerful
@nathanaelabera8889
@nathanaelabera8889 4 жыл бұрын
Hallelujah Jesus is the king of Kings!!
@salamzaki409
@salamzaki409 4 жыл бұрын
ጌታ ዘመንክን ይባርክ ከዚእም በላይ መገለጥ ይብዛልክ።
@semharkuflu2627
@semharkuflu2627 3 ай бұрын
Amen amen amen amen
@marcyawash9082
@marcyawash9082 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ!
@marcyawash9082
@marcyawash9082 4 жыл бұрын
Amenn Amenn ማራታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@saadaseid1808
@saadaseid1808 3 жыл бұрын
Amen Maranatha!
@yesusmedhani6937
@yesusmedhani6937 4 жыл бұрын
Waw Get yebrkhe pastor
@thitinabirhanu1351
@thitinabirhanu1351 4 жыл бұрын
አሜን ዘመንህ ይባረክ
@almaznegash1889
@almaznegash1889 3 жыл бұрын
Tebarek
@berhanedekesisa2776
@berhanedekesisa2776 2 жыл бұрын
Many love and bless to you and your family ❤️
@zoehailu2914
@zoehailu2914 3 жыл бұрын
Amen ...Eysus HOYE na
@zoehailu2914
@zoehailu2914 3 жыл бұрын
wow thanks pastor God bless you.......
@መጥምቁዮሀንስ
@መጥምቁዮሀንስ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@ሰላምለሁሉም-ቐ4የ
@ሰላምለሁሉም-ቐ4የ 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen..
@salamzaki409
@salamzaki409 4 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎና
@rediet6846
@rediet6846 4 жыл бұрын
Glory to Him nd God bless u Pastor Asfaw
@ዓለምአየለ
@ዓለምአየለ 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@eteneshsahle3696
@eteneshsahle3696 4 жыл бұрын
Wow ጌታ ይባርክክ ወድሜ አሜን።
@makbelmillion6534
@makbelmillion6534 9 ай бұрын
Amen
@saadaseid1808
@saadaseid1808 3 жыл бұрын
God bless you Pastor!
@Fikadu-sr7bq
@Fikadu-sr7bq Жыл бұрын
ማርናታ❤
@fyorisoumsium7162
@fyorisoumsium7162 4 жыл бұрын
You are blessed thank you
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 3 жыл бұрын
አሜን
@mershayedejene4692
@mershayedejene4692 4 жыл бұрын
God bless you pastor
@yabetsprayer8706
@yabetsprayer8706 2 жыл бұрын
God bless you
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 4 жыл бұрын
God bless you so so much pastor
@Abebechwada-he2xf
@Abebechwada-he2xf Жыл бұрын
Poster tebarek erai 12 lay yalechu dingl maryam nat yilalu orthodoxoch
@tizitaaersulo2106
@tizitaaersulo2106 3 жыл бұрын
God bless you pastor 🙏
@gmalmu650
@gmalmu650 4 жыл бұрын
wowowowowow Hallelujah Be blessed Pastor Thank you
@edwinaedwinakhan8624
@edwinaedwinakhan8624 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው።
@yegledemissie9469
@yegledemissie9469 2 жыл бұрын
Amen Amen maranata
@rekikkebede3201
@rekikkebede3201 4 жыл бұрын
AMENNNNNNN 🙋🏻‍♀️🙋🏻‍♀️🧎🏽‍♀️📖😇🙌🏼.... elelelelelele GATA HOY NAAA. 🙌🏼🙌🏼.. YOU ARE BLESSING PASTORYEE💯🧎‍♂️📖📖
@samuelkassa192
@samuelkassa192 4 жыл бұрын
Amen. God bless you Pastore!
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 3 жыл бұрын
Geta yebarkeh
@alemitutuge9787
@alemitutuge9787 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 4 жыл бұрын
Amen Geta hoye tolo na
@tegesttegest30
@tegesttegest30 4 жыл бұрын
Thank you so much pastor my Lord Jesus bless you more &More
@asgdom7944
@asgdom7944 4 жыл бұрын
You are blessed
@fasikafyissa394
@fasikafyissa394 4 жыл бұрын
Keber lante Amlake
@meseretlata253
@meseretlata253 9 ай бұрын
❤❤❤
@hartjem9913
@hartjem9913 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@abrhamkidane2911
@abrhamkidane2911 4 жыл бұрын
pastor God bless you . please send a book about apocalyptic and related issues. soft copy.
@abrhamkidane2911
@abrhamkidane2911 4 жыл бұрын
why don't you compile your teachings in book or some file compilation. God bless you.
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድም አብርሃም thank you for your suggestion. Hopefully we will in a near future . blessing
@MelbaGemechu
@MelbaGemechu Ай бұрын
You should talk only about that chapter 🙏
@yeshimebetkassa5181
@yeshimebetkassa5181 4 жыл бұрын
Pastor thank u get blessed
@samuelsemere9578
@samuelsemere9578 3 жыл бұрын
ግልጽ የሆነ ትምህርት
@raheladane9232
@raheladane9232 4 жыл бұрын
ምእራፍ 8ን ልቀቅልን
@kelemuaabera4871
@kelemuaabera4871 4 жыл бұрын
ገብቶኛል
@proudsemayawi9052
@proudsemayawi9052 Жыл бұрын
ንጉሥ ብልጣሶር ንጉሥ ቤልሻዛር ነው? አዲሱ መደበኛ ትርጕም ላይ የሚለው ንጉሥ ቤልሻዛር ነው ሁለት ስም አለው ወይስ በስተት ነው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ሲተረጉሙ ምክንያቱም in English also says Belshazzar king of Babylon.....?
@shalomshalom5035
@shalomshalom5035 2 жыл бұрын
ሁሌ አዲስ ነህ ጌታ ሆይ
@amenabiti5080
@amenabiti5080 4 жыл бұрын
አካሉ የሆንሽ የእርሱ መኖሪያ አንች ቤተክርስቲን ተነሺ የሰጠሽን ተስፋ አትርሺ ሁኝ እንጂ ልክ እንደ ሙሽራ ልትቆሚ እኮ ነው በተራራ የሰርግሽ ቀን በጣም ቅርብ ነው ሙሽራሽ ደጂ እያንኳኳ ነው ዘምሪለት እንጂ በዕልልታ የምን በራድ ትኩስ ለብታ ድመቂ ንሺ ተቀደሽ ሙሽራይቱ ሆይ ተነሽ መቅረዝሽ በዘይት ይሞላ በር እንዳይዘጋብሽ ኋላ ቀን ሳላ ዛሬ ተዘጋጂ በፍጻሜው እንዳትጐጂ ረሻሽ ወይ ጌታሽ መመለሱን ጠብቂኝ እመጣለህ ማለቱን መዘናጋቱ ምነው በዛ ጣል እረግሽው ልክ እንደዋዛ የወደፊቱ ክብር ተስፋ ተጋረደ ከዓይንሽ ስር ጠፋ ጊዜው ደርሷል እባክሽን ንቂ ቤተክርስቲያን ተጠንቀቂ ሊያደርግሽ ፍሬ አልባ ገለባ የዓለም ኮተት ሰርጐ ገባ ተኝተሽ ጠላት ዘሩን ዘራ ምድርሽ እንክርዳድን አፈራ በበጉ ደም ፈጥነሽ ታጠቢ አስታውሺ ተስፋሽን አስቢ የሰርጉ ቀን በጣም ተቃርቧል ሙሽራሽ ወደ አንቺ ይመጣል አሜን ማራናታ ቶሎ ና የምትይበት ጊዜው ነውና ይሰማ ድምፅሽ ያስተጋባ ወደ ልዑል ማደሪያ ይግባ ከእንግዲህ በምድር ምን ቀረሺ ናፍቂ ወደሰማይ ገስግሺ ይልቃል በዚያ ያለው ደስታ ማሰማት ዝማሬና ዕልልታ በዚያ እኮ ርሃብ ጥማት የለም ደዌ ህመም አይታወቅም እንባ ከዓይኖችሽ ይታበሳል በጉ የአንች እረኛ ይሆናል የበጉ መሽራ አንቺ ሆይ ይህ ክበር አልናፈቀሽም ወይ ይመጣል ወዳጅሽ ወደ አንቺ ተነሽ ቁሚ ተዘጋጂ ማራናታ ፣ ማራናታ አሜን ጌታ ሆይ ተሎ ና አሜን ኢየሱስ ተሎ ና አሜን ጌታ ሆይ ተሎ ና አሜን ኢየሱስ ተሎ ና (፪x)
@melkamassefa3286
@melkamassefa3286 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ ዘመንህን ይባርክ ፖስቸር ድንቅ ትምህርት ነው። ትንቢተ ዳንኤልን ደጋግሜ ባነበውም ለመረዳት በጣም እቸገር ነበር አሁን ከትምህርትህ በኋላ ሁሉም ነገር ግልጽ እየሆነልኝ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ።
@Abebechwada-he2xf
@Abebechwada-he2xf Жыл бұрын
Amen
@damtegaga2144
@damtegaga2144 4 жыл бұрын
አሜን
@KB-zt4ry
@KB-zt4ry 4 жыл бұрын
God bless you pastor
@meseretkumsa5928
@meseretkumsa5928 3 жыл бұрын
Amen Amen
@Abebechwada-he2xf
@Abebechwada-he2xf Жыл бұрын
Amen
@abebatanga7958
@abebatanga7958 3 жыл бұрын
God bless you pastor.
@marcyawash9082
@marcyawash9082 4 жыл бұрын
Amenn Amenn
@wosnachewlegesse3527
@wosnachewlegesse3527 4 жыл бұрын
amen amen
@selamawitmulushewa4534
@selamawitmulushewa4534 4 жыл бұрын
Amen
ዳንኤል 8 ~ ትንሹ ቀንድ  ~ ፓስተር አስፋው በቀለ
2:13:01
ዳንኤል 9 ~ 70ኛው ሱባኤ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ
2:07:54
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 28 М.
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 357 М.
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 13 МЛН
ጎግ ማንጎግ እና አርማጌድዮን
1:32:11
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 101 М.
ሰባ (70 ) ሱባዔ ተቀጥሮአል / ታውጇል
47:32
Pastor Solomon Nigussie Amharic Bible Sermons ወንጌል
Рет қаралды 638
የትንቢተ ዳንኤል መጽሐፍ ተከታታይ ትምህርት ክፍል 10
1:11:59
Bole Kale Hiwot church Official
Рет қаралды 1,5 М.
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 357 М.