የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ሆሴዕ፣ አሞጽና ሚኪያስ | ፓስተር አስፋው በቀለ

  Рет қаралды 14,129

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

2 жыл бұрын

ትንቢተ ሆሴዕ እግዚአብሔር ለሕዝቡ ስላለው ፍቅር የሚናገር መጽሐፍ ነው። እግዚአብሔር ከኃጢአታቸው ተመልሰው እርሱን ለመታዘዝ ጨርሶ ፈቃደኞች ያልሆኑትን ሕዝቡን እስራኤልን ለመቅጣት የወሰነው በፍቅር ነበር።
ትንቢተ አሞጽ ስለ እውነተኛ፥ ንጹሕና በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት ስላለው ሃይማኖት ይናገራል። እግዚአብሔር ይበልጥ ደስ የሚሰኘው በሃይማኖታዊ አምልኮ (ለምሳሌ መሥዋዕቶችን በማቅረብ) ሳይሆን በፍርድ፥ በጽድቅ፥ በፍቅርና ለድሆች በሚደረግ ምሕረት ነው
ለሌላ ተጨማሪ ትምህርቶች፦
- https: //www.operationezra.com
• www.operationezra.com ...
• www.operationezra.com ...
© Operation Ezra Bible College

Пікірлер: 59
@redietsertso527
@redietsertso527 7 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@elsh11
@elsh11 3 ай бұрын
May God bless you pastor, have learnt a lot.
@user-vg5nl6tb7s
@user-vg5nl6tb7s 7 ай бұрын
God bless you pastor
@frehiwottesema3718
@frehiwottesema3718 18 күн бұрын
Yetebarek Sew neh.Bless you. Enamesegnalen
@messelefanta
@messelefanta 2 ай бұрын
Amen
@genetgetatchow2582
@genetgetatchow2582 Жыл бұрын
በእውነት ፖስተር እግዚእብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ተባርክ
@zematube8985
@zematube8985 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@adhanettesfa7449
@adhanettesfa7449 2 жыл бұрын
Pastor asfaw zemenh yibark abat!!!
@almaznegash1889
@almaznegash1889 2 жыл бұрын
Getta yebarekhe
@yonikebede7439
@yonikebede7439 7 ай бұрын
Bannaye
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aderamillo4576
@aderamillo4576 2 жыл бұрын
Dear brother God bless you do not stop go forward .
@messelefanta
@messelefanta 2 ай бұрын
May you stay in God's favor!
@frehiwottesema3718
@frehiwottesema3718 18 күн бұрын
Wow denk newe. 10Q🎉🎉🎉🎉
@selamwitekassa1386
@selamwitekassa1386 2 жыл бұрын
Amenn
@mareararso9094
@mareararso9094 Жыл бұрын
መልካም ነው
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለኤርትሪያ ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ይሁን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም😭🙏
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 2 жыл бұрын
Geta yebarkeh Pastor
@getahunayele943
@getahunayele943 2 жыл бұрын
Pastor,may God bless you in all things I have joined you just last two weeks yet am so much touched by your teaching, i would like to ask you kindly ,to post your previous video teachings of the old testament in the order/sequence of your teaching,( the date-the topics of your teachings one after the other)
@getahunayele943
@getahunayele943 2 жыл бұрын
Pastor Stay blessed. This is the time to spread out with the gospel of Jesus christ in all directions of the world.
@getahunayele943
@getahunayele943 2 жыл бұрын
Stay blessed pastor,yes this is the time to spread out with the gospel of Jesus christ to all corners of the world.
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛላችሁ ቅዱሳን እና ፓስተር አስፋው መልካም አባት
@senaitgamlak3515
@senaitgamlak3515 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen
@luladayalamrewe8787
@luladayalamrewe8787 2 жыл бұрын
ሰለም ይብዛላችሁ የጌታ ፍቃድ ይሁን አሜን
@thomastesfaye8442
@thomastesfaye8442 2 жыл бұрын
አሜን የጌታ ሰላም ይብዛልን!
@ariambelay1342
@ariambelay1342 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen geta yibarkih ❤🙏
@firealemtessema6607
@firealemtessema6607 2 жыл бұрын
የእውነት አምላክ ይባረክ.
@lifelife4904
@lifelife4904 2 жыл бұрын
በረከታቱ ይብዛ
@kennabayissa4913
@kennabayissa4913 Жыл бұрын
The word of God is always fresh and new, God bless you Pastor.
@mignotgeresu3496
@mignotgeresu3496 2 жыл бұрын
Amen Amen
@TinaTina-oz4cb
@TinaTina-oz4cb 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር
@salameskyas3437
@salameskyas3437 2 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተርዬ
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 жыл бұрын
Amen amen
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 2 жыл бұрын
አሜን
@asmeretdore7188
@asmeretdore7188 2 жыл бұрын
I am truly touched by your prayers Pastor, pure prayers. Thank you. You have a heart of a people.praise God for His Spirit. Blessings Pastor.
@liulsegedephrem7705
@liulsegedephrem7705 2 жыл бұрын
ሰላም ስላም! ይሁንልህ! from Ethiopia!
@sintayehumerawi9608
@sintayehumerawi9608 2 жыл бұрын
የምወደው የማከብረው የእግዚያብሄር ባሪያ ዮቱብ ላይ ስላገኘውኸ ደስ ብሎኛል አሜን
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 жыл бұрын
Have mercy father GOD, typically our time.....
@Canada404
@Canada404 2 жыл бұрын
God bless you dear pastor
@zackhenok
@zackhenok 2 жыл бұрын
Amen 🙏!
@zo-ma6557
@zo-ma6557 2 жыл бұрын
አሜን! ጌታ ሆይ የምድራችንን ሓጥያት ይቅር በል!
@selamawitsolomon2492
@selamawitsolomon2492 2 жыл бұрын
ሻሎም ፓስተር ተባረኩ በጣም እየተባረኩ ነው በፀሎቶዎት በምክሮዎት በጣም እየተባረኩ ነው።
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን በቅድስና ለእግዚአብሔር ለመኖር ጌታ ሆይ ፀጋህ ይደግፈን አንተን መፍራት በቅዱሳን ላይ በቤተክርስቲያን ላይ በምድራችን ኢትዮጵያ ላይ ይሁን ቅድስና ለእግዚአብሔር ይሁን ተሃድሶ ለቤተክርስቲያን ይሁን ትውልዳችን ሁሉ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ይሁን ትሁት የእግዚአብሔር አገልጋይ ዘመንህ አገልግሎትህ ኑሮህ ጌታ እየሱስ ይባረክ ተባረክልን
@meseretgetachew3744
@meseretgetachew3744 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኛ የክርስቶስ አባሰደሮች ነን ጌታ ይርዳን
@elsagoitom9056
@elsagoitom9056 2 жыл бұрын
This message Is exactly for me GOD bless you pastor
@dannisoborsamo6631
@dannisoborsamo6631 2 жыл бұрын
geta yesus zemenihin ybark betam migerim timihirt new hulum twlidin agelgayochin yemimekir yemigetsis yemiyakena wede ewnet ymimera wede kirstos yemiyastega tsega new ante ga yalew
@ihaveeternallifeinchrist7450
@ihaveeternallifeinchrist7450 2 жыл бұрын
ፖስተር ተባርክ
@deboradawite4527
@deboradawite4527 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተር አሜን ውሸተኞች ነብያትና አስተማሩዌች ያዋርዳችው በንስሀ መመለስ ይሁንላቸው አሁን አሁንማ የድፍረታቸው ደረጃ ጨምሮአል።
@deboradawite4527
@deboradawite4527 2 жыл бұрын
እውነት ነው እርግማን ን በምድራችን ላይ አምጥቶአል ጌታ አገልግለው አገልግለው አላውቅኩዋችሁም እንዳላቸው መባልን አለ ።
@nahusenai
@nahusenai 2 жыл бұрын
1:56:34 ውለታው ብዙ ነው ለእኔ አንደበቴም አይችል ሊያወራው ከቶ እንዴት ልግለፀው ኢየሱስ ይመስገነው
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
can somebody send me the link of the choir songs at end of this video?
@getahunayele943
@getahunayele943 2 жыл бұрын
Amen, I have just got your video before cuple of weeks a go , So pls ,Pastor,i just want to ask you kindly to post me your former teachings from old testament(the date and the title/topics of your teachings) so that i can attend them in sequence,thank you so much.
@teferibayu5497
@teferibayu5497 11 ай бұрын
ፓስተር፡ክፋን፡ክፉ፡ማለት፡ከፃድቅ፡፡ሰው፡ይጠበቃል፡ልክ፡ነው።ነገር፡ግን፡ቤ፡ክ በግልፅ፡ይህን፡ሆን፡ተብሎ፡የተሰራን፡ግፍ፡ተንኮለኝነት፡፡መቃወም፡ድምፅዋን፡ማሰማት፡አለባት፡ክፉ፡ነገር፡ቤ፡ክ፡ሳይሸነግል፡እንደዚህ፡በምድሪቱ፡ላይ፡ሀይል፡አላገኘም።
@genetadmik6805
@genetadmik6805 2 жыл бұрын
Amen
@jesusislord6526
@jesusislord6526 2 жыл бұрын
Amen Amen
@freweinibereket4616
@freweinibereket4616 2 жыл бұрын
Amen
@nazrikepha435
@nazrikepha435 2 жыл бұрын
Amen
@jesusislord3691
@jesusislord3691 2 жыл бұрын
Amen
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 61 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 143 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 22 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 68 МЛН
🔴ትንቢተ አሞጽ //የመፅሀፉ ቅዱስ ንባብ// EOTC
27:26
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 348
ትንቢተ አሞጽ - ማኅበራዊ ፍትሕ
15:25
Endashaw Negash
Рет қаралды 990
ትንቢተ ሆሴዕ //የብሉይ ኪዳን ጥናት //በወንድማችን ፍፁም
42:44
የብሉይ ኪዳን ጥናት
Рет қаралды 1,6 М.
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 28 МЛН
Ай ай 🤣
0:27
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,2 МЛН
КОМПОТ В СОЛО
0:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 3,2 МЛН
GIANT alligator was caught in line while eating a smaller gator 😯 || Jacob Landry
0:10
Jacob Landry (swamp People)
Рет қаралды 12 МЛН