#አትንኩን

  Рет қаралды 3,557,983

Balehageru Tube  ባለሐገሩ መረጃ

Balehageru Tube ባለሐገሩ መረጃ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@tilayetube7586
@tilayetube7586 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር ብዙ ጀግኖች አሎት ይሄ እንኳን ባይሆን ከምኖርበት አውስትራሊያ ለሀገሬ ክብር ስል የሚከፈለውን ዋጋ ለመክፈል ወደ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ በክብር መጥቼ እዋደቃለሁ ይሄ ቃሌ ነው ድሉ የእኛ ነው እውነት እኛ ጋር ስለሆነ 💚💛💝
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
አሚንያረብ
@balehagerutube
@balehagerutube 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@hawwa-fq2zz
@hawwa-fq2zz Жыл бұрын
❤😅
@ethiopawit3448
@ethiopawit3448 3 жыл бұрын
እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆንኩ !!! ሁሌም ድል ለኢትዮጵያውያን ኑሩልን የዘመኑ አርበኞች
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
በዘፈን ድል የለም
@hanitube2519
@hanitube2519 3 жыл бұрын
አማራየእኮ ኢትዮጵያ እያለ ይሞታል የኔ ጀግናወች እንኳንም ከናተ ተወለድኩኝ
@Enigmacious
@Enigmacious 2 жыл бұрын
Am Eritrean but I love my amhara people
@Hayalu-fd8th
@Hayalu-fd8th Жыл бұрын
All Eritreans are always lived in our heart...
@mnet3
@mnet3 3 жыл бұрын
አማራው ተራራ 🇪🇹 በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር ። ዝም ሲል የፈራ መስሏቸው ነበር 💪💪💪 ተሼ ምርጥ የአባቱ ልጅ ነህ። እንኮራብሀለን ።በርታልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እማራው.ተራራ.።ድል.ድል.እምዬ.ሀገራች.. ድል.ድል.ለኢትዮጵያ. እምዬ.ሀገራ. ስላም.
@tube-dx9qq
@tube-dx9qq 3 жыл бұрын
በለው በለውና አሳጣው መድረሻ የሰው ልክ አያውቅም ባለጌና ውሻ በይልኝማ ❤💪💪💪💪አማራዬ አፈር ልብላላችሁ😭😭😭🇪🇹🇪🇹
@snr9054
@snr9054 3 жыл бұрын
🥲🥲🥲 ✝️🙏🏾
@فيصلحامد-ج1س
@فيصلحامد-ج1س 3 жыл бұрын
مشح حالها
@ቢትኢስላም
@ቢትኢስላም 3 жыл бұрын
አማራየ እኮ ልዩ ናችሁ ወላሂ ለሀገር የሚሙት ሰዉ ቢኖር አማራ ብቻነዉ😭😭😭💚💛❤🤗🤗
@Afara-bf2wb
@Afara-bf2wb 3 жыл бұрын
😪😪😪😪😪😪😪
@nasarrnasarr7387
@nasarrnasarr7387 3 жыл бұрын
አይ ውዲ ዘድሮ ጨረሱን አረ ዘድሮ ምንይሻላ
@bamboubam1457
@bamboubam1457 3 жыл бұрын
Negi 💚❤
@blackshinea.k.aruleboy7945
@blackshinea.k.aruleboy7945 3 жыл бұрын
Exactly kzbin.info/www/bejne/d6SzfIhvd7KagtU
@amarseid6068
@amarseid6068 3 жыл бұрын
ተረድተሺናል!🙏
@MsSolomon1234
@MsSolomon1234 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ 3 жыл бұрын
ስታምሩ የኢትዮጵያ ውድ ልጆች እናመሠግናለን አምላክ ባላችሁበት ይጠብቃቹ ውዶቸ።
@nikkudubi31agmalcomnikkudu37
@nikkudubi31agmalcomnikkudu37 2 жыл бұрын
አማራ መሆን መታደል ነው ምክንያቱም ምንጊዜም ለክልሉ ሳይሆን ኢትዮጵያን ብሎ የሚሞት ጀግና አማራ ብቻ ነው በርቱልኝ ድል ለኢትዮጵያ ሽንፈት ለጠላት
@amarboss
@amarboss 2 жыл бұрын
Jobse
@ፍሬሚዲያ
@ፍሬሚዲያ 3 жыл бұрын
ተሼ ያገሬ ልጅ የድሮው የማትለወጠው ለወገንህ ሟች በርታልኝ 💚💛❤️👍👍👍
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 3 жыл бұрын
I'm Tulama Ethiopian I love Amhara people 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 💪 💪 💪 💪 💪
@ohali5668
@ohali5668 3 жыл бұрын
Shewa 🇪🇹❤
@belimeku180
@belimeku180 3 жыл бұрын
Tulema Mirtochu....Enwedachuwalen
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
ጥቂት የሀገሪቱን ታሪክ አስታዋሽ .... እ.ኤ.አ በ1974 ሃይሌ ሴላሲዬን አስወጥቶ ወደ ስልጣን ያመጣው አብዮት ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ የጭቆና ማዕበል መነሻ ነበር፤ ሜሌዝ ዜናዊ ግን ከማርክሲዝም ማዕረግ የመጣ ሲሆን የርስ በርስ ጦርነት ከተጀመረ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ወዲያውኑ የተቃውሞውን መሪነት ተረከበ።
@solomontesfamichael5321
@solomontesfamichael5321 2 жыл бұрын
Tulama is also the land of many Ethiopian heroes who made Ethiopia sovereign over generations. Abichu Naga naga blenal.
@etabebabekele3844
@etabebabekele3844 3 жыл бұрын
አማራ የኢትዮጵያ መሠረት ነው💚💛❤💪 አርቲስት ባለሀገሩ ተሼ ድንቅ ስራ ነው ወቅቱን የጠበቀ በርታልን 💚💛❤💪
@asmamutakele9106
@asmamutakele9106 3 жыл бұрын
ሌላው እሳ
@እራቢቲየወሎዋቀበጥ
@እራቢቲየወሎዋቀበጥ 3 жыл бұрын
ማነው ያለው አማራብቻነውከገሪየመስርተውግሪምእሚልስውነውያለውሌላውቤሄሪስውአይደለምላገሩዋጋአልከፈለምምዲርአዝማሪ
@እራቢቲየወሎዋቀበጥ
@እራቢቲየወሎዋቀበጥ 3 жыл бұрын
ስታስጠሉእዲሜቺሁንሁሉስታቅራሩእአዲምጠብያለየለምክክክክባዳጃታየምትሉትንአካልማሽነፍየህልምእንጃራነው።
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 жыл бұрын
💚💛❤️
@FetaZenaEntertainment
@FetaZenaEntertainment 3 жыл бұрын
ደም የሚያሞቅ አማራዊ ኢትዮጵያዊ ስራ! በርቱልኝ ደሞቼ
@yalewbelay5351
@yalewbelay5351 3 жыл бұрын
እንዴት ይቀለዳል በባንዴራችን ላይ ዋዉ በጣም በወሳኝ ስአት የወጣ ስሜት ቀስቃሽ ምርጥ ቀርርቶ በርቱልን ተሽየ
@mudinnassr1126
@mudinnassr1126 3 жыл бұрын
እረሻድ
@mudinnassr1126
@mudinnassr1126 3 жыл бұрын
$$$$$
@slomanhb9230
@slomanhb9230 3 жыл бұрын
የኛጀግኖች አይዛችሁ
@vdvdjdjdhdbdbdjddg278
@vdvdjdjdhdbdbdjddg278 3 жыл бұрын
@@slomanhb9230 $👍
@mahataher2707
@mahataher2707 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@demsewkebebew453
@demsewkebebew453 3 жыл бұрын
የሚስማኝን ስሜት መግለፅ አልችልም ፡፡በ አማራ ሁሌም እኮራለሁ፡፡
@sintayehualemu903
@sintayehualemu903 3 жыл бұрын
ቅርረቶ ሰሰማ በተለይ ሴት ስታቅራራ ከፀጉሬ እስከግሬ የሚነዝረኝ ዋው በጣም የተለየ ነው በርቱ
@humble305
@humble305 3 жыл бұрын
kkkkkkl
@themagician8851
@themagician8851 3 жыл бұрын
አማረነት ደም ነው
@eyerusetadese7699
@eyerusetadese7699 3 жыл бұрын
abdu
@alemlemna557
@alemlemna557 3 жыл бұрын
💚💛❤💚❤💛❤kkkkkkkkk kk
@aynalemyalewe1594
@aynalemyalewe1594 3 жыл бұрын
Satua sitakirara ke egir new yeminezrew " ewinetm yabesha demu merar new"
@dr.tewodros4503
@dr.tewodros4503 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
@almaztekla2540
@almaztekla2540 3 жыл бұрын
እናት ሀገሬ ሁሌም ቀዳሚ ያድርግሽ ፍቅር ሰላም ልህዝቦችሽ ለጅግኖችሽ ለልጆችሽ
@fifiaddis
@fifiaddis 3 жыл бұрын
I can’t stop watching it!!! so emotional 😭 🥰🥰🇪🇹
@dhhdhxhxhhd5009
@dhhdhxhxhhd5009 3 жыл бұрын
❤️
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 жыл бұрын
የታባቴ ሂጂ ነው ሶስት ቀን ሙሉ ያላየሁት ተሼ ስወድህ ምርጥ ኢትዮ የሸዋ ጀግና ኑርልን ሽር ላይ አድርጉት የአማራ ልጆች ዳይ
@tenkerzekasanches2257
@tenkerzekasanches2257 3 жыл бұрын
No one can stand in front of Ethiopians specially Amharas because always they stand for truth 🙏🏿🙏🏿🙏🏿💪🏿🌷😘👈🏽
@fifiaddis
@fifiaddis 3 жыл бұрын
absolutely!!!
@aduunkuwaaayamo4368
@aduunkuwaaayamo4368 3 жыл бұрын
TPLF best Ethiopia fathing
@ketselazelalem1646
@ketselazelalem1646 3 жыл бұрын
እንኳን ኢ/ያ አፍሪካም ያለ አማራ የለችም
@jakejhons5138
@jakejhons5138 3 жыл бұрын
I’m half Amhara half American. I know what you mean. I can feel the hot Amhara blood in me.
@whynotgaming37
@whynotgaming37 Жыл бұрын
YALL NIGGAS GOT ALL UR SOLDEIS CAPUTED HAHHAHA
@melkamdemeawoz9513
@melkamdemeawoz9513 3 жыл бұрын
ተሽ ባላገሩ እጂግ ግሩም ነው አማራዬ ንጹዕ ኢትዮጵያ 💚💛❤️እናመሰግናለን በጣም የሚያነቃቃ ነው ወጥር አማራዬ
@billal5857
@billal5857 3 жыл бұрын
እኔምአማራነኚ ወሎየ የሀገሬን በጣምነው የምወደው በስደት በቃይበለን ከግድህ ይበቃል እንኑር በሀገራችን
@hanayemetimekulij7151
@hanayemetimekulij7151 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ና ህዝቦቿን ይጠብቅ💔💚💛❤❤❤❤
@tadesseawolu2176
@tadesseawolu2176 3 жыл бұрын
ደጉንና ጀግናውን አማራ የሚገልጽ ቀረርቶና ሽለላ ክብር ላንች ማርዬ ማሪቱ
@ate6814
@ate6814 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እና ደም የሚያሞቅ ሽለላ ትችያለሽ በርቺ ❤👍
@seidendris3774
@seidendris3774 3 жыл бұрын
የኛ ጀግኖች የአማራ ፋኖች በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ
@ameleworkaddis2310
@ameleworkaddis2310 3 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው የኔ ውዶች !! ወቅቱን የጠበቀ ነው !! አምናለሁ ከእግዚአብሔር ጋር አማራ ኢትዮጵያን ውዷን አንዲቷን መተኪያ የሌላት አገራችንን ነጻ ያወጣል !!
@tigistyemane6687
@tigistyemane6687 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ ጥላቶችሽን የግርሽ መረገጫ ያርግልሽ ፈጣሪ የድንግል ማርያም ልጅ
@Fanoleandenet82525
@Fanoleandenet82525 3 жыл бұрын
🇨🇬🙏🏾አሜን 🙏🏾🇨🇬
@ekramekram8190
@ekramekram8190 3 жыл бұрын
አማራየ. ሁሉም ያምርበታል. የጀግናዘር💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💯💯💯
@dubaidubai874
@dubaidubai874 3 жыл бұрын
አበጃችሁ የኛ ጅግኖች ኦንኮን የኛ የሆናችሁ ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን
@yeshalembisetegn5484
@yeshalembisetegn5484 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 3 жыл бұрын
ወገኖቼ እናት ኢትዮጵያ ከመድሃኒዓለም ጋር በናንተ ተረፈች :: አሁንም ቀና ብላ ትሄዳለች ኑሩልን ጀግኖቻችን ::💚💛❤️💚💛❤️
@rebkamariam4773
@rebkamariam4773 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በሰው ሀገር ስቅ ስቅ ብሎ እያለቀስ😭 ያዳመጠው?
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 3 жыл бұрын
Enim yemotut hulu tez ylugnal offf
@ሙሉከማልሰይድ
@ሙሉከማልሰይድ 2 жыл бұрын
እኔ ውዴ
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 2 жыл бұрын
አለሁ እኔም
@meserettegegn2699
@meserettegegn2699 Жыл бұрын
በማልቀሥአይናችንጠፊ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
Ehie ymerale the ylaslkese mine yselkesale😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@helngashaw2614
@helngashaw2614 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ከዚህ ደግ ህዝብ ከአማራየ መፈጠሪ እድለኛ ነኝ 💚💛❤️
@samira7073
@samira7073 2 жыл бұрын
ኬትአባት።ላሚጠ።አመራ።ማዉነ።መትድል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@negashsetarge01683
@negashsetarge01683 2 жыл бұрын
I listen it 2times per day ,motivation, inspiration ,
@sirakedenekew5129
@sirakedenekew5129 3 жыл бұрын
ሁልጊዜ ሳይህ ኢትዮጵያዊነትን እና አርበኛ አባቶቻችንን ባንተ ውስጥ አያለሁ ጥሩ ስራ ነው እንወዳችሁአለን!!!
@saud.teddyafro3808
@saud.teddyafro3808 3 жыл бұрын
አማራነኝ የዛ ነፉጠኛ አትኩን እጂ ሰዉ አንነካም ለምሳሌ ሲሰድቡት ዝም ያለ ሲመቱት ያዉ ነዉ ቅኔዉ የገባዉ ይግባዉ ሰላም ለአገሬ። እመኛለሁ
@etaferahugizaw7766
@etaferahugizaw7766 3 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው።ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች።🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
አሪፍ ስራ 😣አይመስልም 🤔 አመፀኛ ክፈት😢 እግዚአብሔር ወገኖቻችንን አይወድምና ይቅር ይበለው 🤔
@נתןאסרס-נ9ד
@נתןאסרס-נ9ד 3 жыл бұрын
.ץץצצנ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
@@נתןאסרס-נ9ד 😮ማለት
@serkalemzewudie9807
@serkalemzewudie9807 Жыл бұрын
still today I cry. My priceless country .... Still my Amhara will born my country again...
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 3 жыл бұрын
አማራ መሆን እኮ መታደል ነው እንኳን ከእናተው ተፈጠርኩ በቃ ያምናል በኢትዮጵያ መደራደር አንወድም ጎንደር + ጎጃም+ወሎ±ሽዋ የአማራ አንገቱ አንድ ነው አንድ ስንሆን ጠላት ያፍራል ኢትዮጵያችን ከፍ ትላለች ተከብራ ትኖራለች
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄😳
@SaraSara-lw8tq
@SaraSara-lw8tq 3 жыл бұрын
በዝ ሰአቴ ሁሉም አንድ ላይ እየቆመ ነው በእትዮጽየችን እጅ በብሄራችን የምንኮራበት ሰአት ላይ አይደለም ያለነዉ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
@@SaraSara-lw8tq አዎ በጣም
@DJ_Oro_Maya
@DJ_Oro_Maya 3 жыл бұрын
Our great HEROS!! The glory is always with brave and selfless servant of the motherland!! Long live Ethiopia and it's diverse and vibrant cultures and people!! 1 United, strong, progressive and prosperous Ethiopia 4 all
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 3 жыл бұрын
ፉከራና ሽለላ በጣም ነው የምወደው ወገን በርታ 💚💛❤💯💪💪💪💪
@zainasied615
@zainasied615 3 жыл бұрын
ለኔም ውስጤነው ኡፍፍፍፍፍ
@monaali6909
@monaali6909 3 жыл бұрын
እኔም እወዳለሁ። በተለይ ጀግና ወንድ እውስጤ ነው
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 3 жыл бұрын
እኔም እንዴት እንደምወድ....ዘራፍ ዘራፍ አማራዬዬዬዬዬ🥰🥰🥰🥰
@bigpressureintuitive
@bigpressureintuitive 3 жыл бұрын
Im here in Houston Texas sending my strength so that the battle is won and war do not have to be studied no more.
@DJ_Oro_Maya
@DJ_Oro_Maya 3 жыл бұрын
I'm a proud Ethiopian! I love Ethiopia! I love all Ethiopians egually!! 1 Ethiopia 4 All
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 2 жыл бұрын
እንኳዋን ተወለድሽ ምርጥ ዘር ዜማ ያሬድ ጃሎ በይየኛ ምርጥ ዳግማዊ ምንትዋብ ማለት አንቺነሽ ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ፋኖ ያሸንፋል ባንዳ ይወድማል ‼‼💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛
@fufuendris7851
@fufuendris7851 2 жыл бұрын
እንኳንም አማራ የሆንኩ ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር 🥰🥰
@asherethiopiz8300
@asherethiopiz8300 Жыл бұрын
አማራ ኢትዮጵያ ውስጥ በመወለዴ ምንኛ ደስተኛ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@nottology
@nottology 3 жыл бұрын
This is wat real authentic Habesha culture is
@whynotgaming37
@whynotgaming37 Жыл бұрын
This Is Tigrynia culture
@nottology
@nottology Жыл бұрын
@@whynotgaming37 bruh really never forget for a thousand years everyone was called Habesha and a thousand years b4 that these modern ethnic identities are redoubt in the north and only relevant due to socialist politics of the 60-70’s effecting modern life so agin this is Habesha culture . Have a blessed Day .
@whynotgaming37
@whynotgaming37 Жыл бұрын
@@nottology you right but remember Tigringa is much older than amhara. other than that your right to. I only said this coz i see other people in the comments that said tigringa people stop amhara culture
@nottology
@nottology Жыл бұрын
@@whynotgaming37 my thing is this though no one claimed either u tik recently tewedros never said he was amahara and yohannes said he was the lord of Tigray not a tegaru like as if they are separate ethnic groups me I see it like this as the past 500 devolved into political mixing southern Habesha ( wollo shewa etc.) became less traditional and in the north far from needing to cultural accumulate to various ppl groups they stayed the same hence why ppl assumed there’s a difference when it’s really just Habesha culture minus various southern demographic culture blending that happened but I get what u mean .
@whynotgaming37
@whynotgaming37 Жыл бұрын
@@nottology You make a goood point. When it comes to yohannes's backround he was from tigray. Isias afwerki who is eritreas president was from his family line line. (Agame,Tembien family) But you make a great point that i can agree with you on
@KassahunGashu-y1w
@KassahunGashu-y1w 4 ай бұрын
ድምፅ እንዴት አድረጎ አደለሽ በጣም ያምራል በርች ውብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@degendegen78
@degendegen78 3 жыл бұрын
ተሼ የፍቅር ሰው. ጀግንነቱም። ደግንነቱም። ሁሌም ከደጂህ ነው አይዞን 👌
@balehagerutube
@balehagerutube 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ አስተዋውቁት
@sayedahmada9137
@sayedahmada9137 3 жыл бұрын
እዋ.በይእማ
@ጽግውግውግውኝውኝውኝ
@ጽግውግውግውኝውኝውኝ 3 жыл бұрын
👊👊👊👊
@nasarrnasarr7387
@nasarrnasarr7387 3 жыл бұрын
እምየ ሸዋ አገሪ የታሪኩ ማማ
@hananseid7949
@hananseid7949 3 жыл бұрын
እፍ እንኳንም አማራ ሆንኩኝ የጀግና ዘር ኢትዮጵያዬ እምዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገሬ
@abge5258
@abge5258 2 жыл бұрын
ጀግና የኢትዮጵያ ልጆች ሁሌ እንኮራባቹሀለን ይህ ዘር መቁጠር አቁመው ኢትዮጵያዊ አንሆንም የሚሉ ተገርፍው ያምንዋታል እንጂ ኢትዮጵያውያን ከዳር እስከ ዳር በኢትዮጵያ በሰንደቅዋ ቀልድ አይኖርም ሁሉም እያየነው ነው በውጭ ጠላት ያልሆን በሀገር በወገን በፍፅም በፍፅም ማንም እጅ አይሰጥም አይዞህ ጀግናዬ
@NatayMamo-kw9xf
@NatayMamo-kw9xf Жыл бұрын
አማራዬ እንኳን ካንተ ተወለድኩ የኢት ዮጲያ መሠረት❤❤❤❤❤
@hayah1976
@hayah1976 3 жыл бұрын
ድምፅ ይዘሽዋል ኑሪልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች
@JemilaebrahimEbrahim-m5u
@JemilaebrahimEbrahim-m5u 5 ай бұрын
ባአማራነቴ እኮራለሁ ለወገኑ ላገሩ ተዋዳቂ ጀግናው አማራየ አትኩኝ የሚለው ሁሌም እወዳችኋለሁ ያማራ ፍኖ አይበገሬ ሰላማችሁን ያብዛልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemsherwe279
@alemsherwe279 3 жыл бұрын
እንደት ይቀለዳል በባንድራችን ላይ በጣም ግሩም ስራ ነው በርቱ የኔ ጀግኖች እውዳችሁ አለሁ
@tattooTattoo-h2u
@tattooTattoo-h2u Ай бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ጠላትሽን ፈጣሪ በትኖ ሰላምና ፍቅርሽን ያብዛልንል ኢትዮጵያየ እሞትልሻለሁ እግሬን እና እጀን አሟልቶ የሰጠኝ አምላክ እሱ ይፍረድብኝ እሞትልሻለሁ ላንቺ ሃገሬ ሃገሬ ሃገሬ ሃገሬ እምየ ኢትዮጵያ
@nomore6480
@nomore6480 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ሀገሬ ካች በፊት ያርገኚ😭😭😭😭አቤቱ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አደራ☝
@nasarrnasarr7387
@nasarrnasarr7387 3 жыл бұрын
እምየ ሸዋ የታሪኩ ማማ
@abdurehmanseid7745
@abdurehmanseid7745 3 жыл бұрын
ቀረርቶዋ በጣም ያምራል በርቺ እህታችን ብዙ የሽለላ ና ቀረ ርቶ ስሪልን። ማር ድምፅ ነወ።ያምራል። በርቱ።
@Ruta2345
@Ruta2345 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከመቅናት አማራ ያረገኝ 💪🇪🇹🙏
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታሥባእና ታፍራ ተኑር ይምሥገን እትዮጵያን ለዘላለም ትኑር በልጆቿ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🤲🤲🤲
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ 3 жыл бұрын
አማራዮ ንፁህ ኢትዮጵያዎ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልን
@habta125
@habta125 3 жыл бұрын
በርታ ቆንጆ ስሜት የሚሰጥ ወኔ ቀስቃሽ ስራ ነው፡፡
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይይይይይ ስወደው 😢😢😢😢😢
@masartyarga6970
@masartyarga6970 3 жыл бұрын
አማራ መሆን እኮ መታደልነው እንኳንም አማራ ሆንኩ አማራ አማራ💚💛❤አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤አማራዬ
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 Жыл бұрын
አማራ ድንቅ ባህል ደግነት ጀግነት አስተዋይነት አገር ወዳድነት ኢትዬጵያዊነት 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️
@fafilove2367
@fafilove2367 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ደሜ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ሀገሬ ትቅደም 🇪🇹
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 Жыл бұрын
በርቱልን ጀግኖቻችን እግዚአብሄር ይርዳችሁ !!
@xciteali30
@xciteali30 3 жыл бұрын
አይ አማራዬ ሰላምን ነሱን ሰላም ለኢትዮጵያ ለሃገራችን እግዚአብሔር ያድልልን መልካም መልካሙን ነገር የምንሰማበት ጊዜ ይቅረብልን ዘረኚነት ጦርነት ከምዬ ኢትዮጵያ ምድር ይጥፋ አሜን 🇲🇱✍️
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
አሚንያረብ
@የአፆዎችልጅነኝ
@የአፆዎችልጅነኝ 3 жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ተንሳኤሽን ያሳየን አማራ በያለበት ተደራጅ ታጠቅ ታጠቅ በቃ ሌላ አማራጭ የለንም ይሄን ጠንቅቀን እንወቅ አትዘንጉ አታቅማሙ በህይወት ለመኖር መታጠቅ እኛ ሞተን ልጆቻችንን ማኖር ሺ አመት አይኖርም ንፁሀኖችን እናድን
@mulatube8065
@mulatube8065 3 жыл бұрын
i proud , i feel hero..... because i am ETHIOPIAN/ AMHRA You know amhara ? a person die for other and their nation is called A M H A R A I feel crazy about my country dignity
@ወለጋየደምምድር
@ወለጋየደምምድር 3 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ እንድህ ንገሩልንማ አጀታቸው ይቃጠልና ይሄ ባንዳ ሁላ የአማራ ጀግኖች እያሉ ኢትዮጲያ መቸም አትደፈር አንድ እንሁን እንደራጅ ብቻ ሌላው ትርፍ ነው 👍👍💪💪
@ባለገሯእናት
@ባለገሯእናት 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሲባል ልቡ ድንግጥ ሰውነቱን ውርር አርጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንድቅአርማውን ሲያይ አይኖቹ እንባ ዱብ ዱብ የሚልበት ማነው እንደኔ የአባቶቻችን አምላክ ይህንን ክፉ ቀን አሳልፎ ለመልካም ጊዜ ያድርሰን ሳንበታተን ለልጆቻችን ከአባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር ለማስረከብ ያብቃን ተሼ የሸዋው ኩራት በርታልኝ ሁሌም በምትሰራቸው በምታደርጋቸው ሰራዎች ሁሉ እግዚአብሔር አመስግናለሁ አጣዬን እንገባ ብለህ ጀመርክ ይህው ዛሬ አማርካም ያሉ አርትስቶቻችን ደገሙት በርታልን እንወድሃለን ሁሉም ቢተባበር የት ይደረስ ነበር ያለው ዘፍኝ ማነ ነበር ?
@ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ
@ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እነሱ ታሪክይውቀሳችው በደም የተጣፈች ኢትዮጵያ ማንም አያጠፍት
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
Patriotic Ethiopia , en avant ETHIYOPIYAS 💪🏿🌷😘👈🏽I 'am FANO ኢትዮጵያ ONE LOVE Ethiopien
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 3 жыл бұрын
እሪይ ያሥታኩሣል ሽለላዉ አላህ ለሀገሬ ሠላም ፍቅር አንድነትን ተመኘሁ ጁታዉ መቸ ነዉ ፋኖን የምንገላገለዉ የኔ ጀግኖች ኮራሁ በሀገሬ ሠዉ የኔ ምርጦች አላህ ከኛ ይሁንና የሞትነዉን ሁሉ የሚክሥ ጁታዉን አንገቱን ቁረጡት
@Casina0001
@Casina0001 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የተዋጣለት እና ወቅቱን የጠበቀ ሥራ ነው ተሼ👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@balehagerutube
@balehagerutube 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ አስተዋውቁት
@Casina0001
@Casina0001 3 жыл бұрын
እሺ ተሼ
@ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ
@ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ 3 жыл бұрын
ዋውውውውው ቃል ያጥረኛልል አዴት ልግለፀው❤❤❤❤❤
@mulatukebede6710
@mulatukebede6710 2 жыл бұрын
የሚውቅ ያውቀዋል የጀግና ልጅ ጀግና ነው
@linalina2620
@linalina2620 3 жыл бұрын
ወገኖቼ ፡ ይህቀን፡አልፋ፡እናዉጋው፡እግዚአብሔር፣ ይርዳችሁ።💚💛❤
@ሸዋአማራአንድነትማህበር
@ሸዋአማራአንድነትማህበር 2 жыл бұрын
ዘንድሮ ሁሉን አየንው የኔ ነፍጠኛ የጀግና ዘር ነው ታከናንባለች ለጥላቶ ሽንፈት ትክክል ካልነኩን አንነካም እኛ አማራዎች አለማወቃችው ወገናችንን ዋጋ አስከፈለን
@Kidu517
@Kidu517 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ደም የሚመልስ ሽለላ ትችያለሽ በርች ❤️❤️👍👍👌
@EmebetDesalew
@EmebetDesalew 5 сағат бұрын
የውነት፣አማራበመሆኔእኮራለሁ
@fantaneshamare8256
@fantaneshamare8256 3 жыл бұрын
በውነት በጣም ደስትላላችሁ እውነት ነው በውነት በጣም ጥሩ አረጋችሁ ነው
@mestawallethiopia9527
@mestawallethiopia9527 Жыл бұрын
እኔስ ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ለምን እደሆነ አላቅም አማራነቴ ኩራቴ ኢትዮጵያን እግዚአብሄር ይጠብቅልን ከስደት መልስ መግቢያ ቤታችን ነችና
@Mussarrat-vk8jd
@Mussarrat-vk8jd 3 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ እናት ዓለም ኢትዮጵያ ❤❤❤❤
@Etiopyaafrika
@Etiopyaafrika 4 ай бұрын
ዋግዬ አለባቸው ጥሩ ድምጽ ነው ያለሽ 💪💪💪💪💪ድል ለኢትዮጵያ ድል ለአማራ ፋኖ
@Tube-zb6by
@Tube-zb6by 3 жыл бұрын
ሁለተኛዋ አስረስ ዋው በጣም ምርጥ ነው💚💛❤️💪💪💪💪💪💪
@balehagerutube
@balehagerutube 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ አስተዋውቁት
@መዲቲዩብ
@መዲቲዩብ 3 жыл бұрын
እህት ዋጋየአለባቸወ የኔየጀገና
@صدام-خ1د
@صدام-خ1د 3 жыл бұрын
Stttttt.zraffff
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትቀደም💪🇪🇹🇪🇹🐅 ድል ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ🐅🐅🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@asterassefa791
@asterassefa791 3 жыл бұрын
IM PROUD TO BE AMHARA
@zengenatube9844
@zengenatube9844 3 жыл бұрын
add kzbin.info/www/bejne/nqS5i6iAm9R6b9k
@armamedia23
@armamedia23 3 жыл бұрын
..የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤተሰብ እንሁን! kzbin.info/door/IF0f3fvh5eDVzpligTNDPw
@Filipos_woldeyohannes
@Filipos_woldeyohannes 3 жыл бұрын
You should say ethiopian ethnicism needs to stop
@rereetet5753
@rereetet5753 Жыл бұрын
you are winner
@birkelama2928
@birkelama2928 3 жыл бұрын
ምርጥ ዋው 👍👍👍👍 💚💚💚💚💛💛 💛💛 ❤️❤️❤️❤️
@እስኬየአርሴማልጅj
@እስኬየአርሴማልጅj 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ አድርገህ የፈጠርህኝ የድንግል ልጅ ስምህ የተመሰገነ ይሁን💒❤እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!💚💛❤💪💪💪💪😘😘😘😘😘😘😘
@abdinkiyyaasimayaarabbii
@abdinkiyyaasimayaarabbii 3 жыл бұрын
እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆንኩኝ የኛ ጀግኖች አላህ በሄዳችሁበት ይጠብቃችሁ
@Mayda-b7h
@Mayda-b7h 5 күн бұрын
አማራ መሆን ከመታደልም በላይ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 3 жыл бұрын
wawoooo endet endememiyamere yagere lijoche demoche love you ❤🌹❤🌹❤🌹🙋‍♂️God Bless 46 Millions Amharas❤👍
@dave_tube_21
@dave_tube_21 Жыл бұрын
መገን አምሓራዬ 💪💪 ውበት ደግነት ጀግንነት አምላክ ሁሉን አሟልቶ ያደለን ድንቅ ህዝቦች አማራ 💪 Proud to be Amhara 💚💛❤️💪💪
@mosessammy7055
@mosessammy7055 3 жыл бұрын
One Ethiopian I like your music 👍👍👍
@FanomektYe
@FanomektYe 10 ай бұрын
ኡፍፍፍ አማራዬ የኔ ጀግኖች የኔ ፋኖ ❤❤❤❤😢 6:13
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН