ትንሿ የቁምሳ ቡፌ በሜላት ኩሽና

  Рет қаралды 21,171

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 95
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
ሜሊዬ በጣም ያምራል ቆንጆ ነው ሁሉም እጅሽ ይባረክ ።
@hellahellaye1783
@hellahellaye1783 3 жыл бұрын
ሜልዬ ምግብሽ ብቻ ሳይሆን መልክሽም ይናፍቀናል ❤️👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ከልጆች ጋር ትንሽ ስላልተመቸኝ ነው ሄላዬ
@LidiaHaile-g7l
@LidiaHaile-g7l 3 жыл бұрын
ሜሉየ ልዩ ነሽ በእውነት አግዝአብሔን የሰጠሽ እጆችሽ የተመሰገነ ይሁን በጣም ባለ ሞያ ነሽ አድሜና ጤና ብለናል።😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Melly wow it’s amazing everything is perfect and delicious 🤤👌👏🏾thank you for sharing you’re good at cooking stay blessed 🙏🏾🥰
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 3 жыл бұрын
Sibeza balemuya nesh yemtseriw hulu yamral yitafital biyem egemtalehu. Betam wedshalehu tebareki
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ለአንቺ ሞያ ቃላቶች ያጥሩኛል በርቺ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ 🥰🥰
@johnabrham3691
@johnabrham3691 3 жыл бұрын
የኣበሻ ምግቦች ቢወድም፡ ስትሰሪው ላየው ግን ደስ ይላል፡ ቆንጆ ምግብ ነው የሰራሽው።
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 3 жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ ምግቡም አቀራረብሽ በጣም ያምራል
@lehulumgezaalew1669
@lehulumgezaalew1669 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ፅድት ያለ አሰራር ስወድ በጣም ይማርካል
@marthaassefa9427
@marthaassefa9427 2 жыл бұрын
Melatonin you are blessing to me. For sure for all viewers. Love u much
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ማርቲዬ የኔ ውድ አመሰግናለው ክበሪልኝ
@daniibrahim2765
@daniibrahim2765 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ልዩ ነው እናመሰግናለን በርችልን
@woinalemu8537
@woinalemu8537 3 жыл бұрын
ምርጥና ጤናማ እናመሰግናለን
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Wow looks delicious and yum 😋👍
@የማክቤልናፋቂስደተኛዋ
@የማክቤልናፋቂስደተኛዋ 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ለአድናቆቴ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልሽ
@nanigebru6212
@nanigebru6212 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ ሜሊዬ ሲያምር እናመሰግናለን ሁሌ አዲስ ነገር ነው የምታሳይን ግን ቅጣታችን መቸ ነው የሚያልቀው ያቺ የበፊትዋ ጉርሻ ናፈቀችን እኮ
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
Ejish yibarek ehite liyu new❤🙏
@eliaskidane3921
@eliaskidane3921 3 жыл бұрын
Wowwww God bless you🙏
@axatube3194
@axatube3194 3 жыл бұрын
Mellye buffew Liyu new, sanbusaw shayu caku hulum konjo new 😋 good job 👍
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ሜላትዬ የኔ ማር በርቺልኝ በርቺልኝ የምወድሽ ባለሞያ ድምፅሽ መረዋ እጅሸ ይባረክ ዉድድድድድድድድ ተባረኪልኝ በርቺልኝ🙏🙏🙏💕💕💕🌷🌷🌷
@tsedekubedelu
@tsedekubedelu 3 жыл бұрын
መሕሊዬ የእኔ ስንዱ እንኳን ተወለድሽልን አይ ሞያ የሴት ቁንጮ እኮ ነሽ አረ እጅሽ ለወርቅ አምባር ብለናል።ዛሬማ እትፎትፍ ብለን መርቀናል በጣም እነ ወደቀ ለን።
@marrymarriam6936
@marrymarriam6936 3 жыл бұрын
Always different I learned a lot from you. God bless you!!
@seadamohammedhaseen1191
@seadamohammedhaseen1191 3 жыл бұрын
Masha allah melly betame harife bifaye 👍👍
@kedusi5503
@kedusi5503 3 жыл бұрын
እንቅልፌን አጥቺ ነው የምመለከታት በጣም ባለሞያ ናት
@SalamSalam-zz5gp
@SalamSalam-zz5gp Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@menberetafesse5075
@menberetafesse5075 3 жыл бұрын
Beewint yetekanish nesh❤️❤️❤️❤️❤️
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
Wow beautiful great jobslooks delicious thank you!!! for sharing...
@nohaminyohanns1803
@nohaminyohanns1803 3 жыл бұрын
Ejeshi yebark kulu ngershi webe nwe muia abroshi nwe yetfeterwe
@astertareke7005
@astertareke7005 3 жыл бұрын
Gobez nesh enamesegnalen
@ΔημήτρηςΑδαμαντίδης-φ9θ
@ΔημήτρηςΑδαμαντίδης-φ9θ 3 жыл бұрын
Perfect tiramisu 🤩🤩😍
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በርች ቆንጆ ነው 🙏
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 3 жыл бұрын
በጣም እመስግንሻለውበርቼ
@hirutalemu6267
@hirutalemu6267 3 жыл бұрын
አችን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በርቺ
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 3 жыл бұрын
ሜሉ የኔ ልዩ አቤት ሰወድሽሽሽሽሽሽ አድናቂሽ ነኝ 👍👍👍👍😍😍😍😍
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ልዩ ነው ይህ ደግሞ እሁድ እሁድ ቤተሰብ ሰብሰብ ብሎ የሚበላው ነው
@mahderemichael9641
@mahderemichael9641 3 жыл бұрын
Gobez berchi
@ወሎገራገሩ-ዀ8ዸ
@ወሎገራገሩ-ዀ8ዸ 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ኧረ እስከፈገግታሽ ብቅ በይ
@bezuderesse1023
@bezuderesse1023 3 жыл бұрын
Betame Konjo Yemayawefer Tiramisù
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ 3 жыл бұрын
የሰራሻቸውንምግቦችበፕሌስቶሪብታዘጋጅኸይምመፅሀፍብታሳትማ ጥሩነበር
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ፕለይሊስት አለ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
I'm watching, gobez berchi ❤️🙏
@mmh4991
@mmh4991 3 жыл бұрын
Jegnityee 👏👏👏👏👏👏
@yibralemhaile7930
@yibralemhaile7930 3 жыл бұрын
Thank you for making tiramisu cake. I was asking you to do that.
@meazalegesse2534
@meazalegesse2534 2 жыл бұрын
Just walllalaaa like you say❤️
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
Wowwwww Yammy Yammy 😍😍
@hanachabroux8681
@hanachabroux8681 3 жыл бұрын
Gobeze 👍👍👍👍👍👍
@bezuderesse1023
@bezuderesse1023 3 жыл бұрын
Gobez Neshe
@marthatariku4384
@marthatariku4384 3 жыл бұрын
👌
@የማርያምብቸኛዋየድንግልል
@የማርያምብቸኛዋየድንግልል 3 жыл бұрын
ሜሎ አንደኛ ነኝ በፊሪሽ ወተት አይብ መስራት ይቻላል አይደል ማለቴ በላም ወተት
@frezerify
@frezerify 3 жыл бұрын
You deserve subscription. I am now your family. Good job
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
Thanks and welcome
@eliaskidane3921
@eliaskidane3921 3 жыл бұрын
ባለሞያ!!!!
@genetoumer9377
@genetoumer9377 3 жыл бұрын
Beravisema giobze balemoya
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኈ8ወ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኈ8ወ 3 жыл бұрын
ሀይ ሜላትየ አህለን እስኪ አረፍበይና ይቺንቡናጠጭልኘ የኔባለሙያ☕️☕️☕️
@hirutderebe6964
@hirutderebe6964 3 жыл бұрын
ውይ
@ruttendale8488
@ruttendale8488 3 жыл бұрын
ምስጋናዬ ከልብ ነው
@romanekeleta4316
@romanekeleta4316 3 жыл бұрын
የቅምሻው ሠአት ናፈቀኝ
@lyatesfaye4432
@lyatesfaye4432 3 жыл бұрын
ሙያ እስከ ጥግ በሜሊ ኩሽና። አመሠግናለሁ ።
@ksssechmoknnen4639
@ksssechmoknnen4639 3 жыл бұрын
Yummy!!!🧡🧡🧡
@mimibellabella3931
@mimibellabella3931 3 жыл бұрын
Meluya konjo 💕💕👍🙏👍🙏💕
@r9253
@r9253 3 жыл бұрын
የኔ።ማርርርርርር ነገር
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
እያየሁ ነው ሜልዬ
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo 3 жыл бұрын
Balebatishe in Batesebishe Tadilew
@helensolomon886
@helensolomon886 3 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ ።ቤተስብሽ ባልሽ መቼም ታድለዋል።
@verandersbluwhuis4345
@verandersbluwhuis4345 3 жыл бұрын
አንቺ ሜሊ ሳይሆን ስምሽ አያ መላ ነው መባል ያለብሽ ስወድሽ እኮ ባለሙያ
@menhaask1623
@menhaask1623 3 жыл бұрын
Egg ቢቀርስ ችግር አለው ማማ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ትችያለሽ በእንቁላሉ ፋንታ ፍረሽ ክሬምም መጠቀም
@zeyniahassan731
@zeyniahassan731 2 жыл бұрын
ኦካምሳ የየት አካባቢ ምግብ ነው?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ኦሮሚያ
@emebetabduk948
@emebetabduk948 3 жыл бұрын
ኦካምሳ የምን ባህል ምግብ ነው?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ኦሮሚያ
@emebetabduk948
@emebetabduk948 3 жыл бұрын
Tnx dear😘🙏
@muddasirdaba4574
@muddasirdaba4574 2 жыл бұрын
Yene kojo batam naw yeminodalshi gin inga ityopiya yalansawacho edet andandu nagatochin inewak inata lamin igilzanga tetakamalchu ligaban alchalam gabatochi
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ የአማርኛ ፕሮግራም ላይ እንግሊዘኛ መጠቀም አለብን ብዬ አላስብም እኔ በጣም አልወድም ነገር ግን አንዳንዴ ትገደጃለሽ ለምሳሌ ማስካርፓኒ ቺዝ ኢትዮጵያም ማስካርፓኒ ነው የሚሉት ዲክሽነሪ ላይ የለም ጎግል ላይ አይገኝም አንዳንድ ቅጠል ቅጠሎችም እንደዛው ለምሳሌ ስፒናች ኢትዮጵያም ስፒናች ነው የሚባለው ለዛ ተቸግሬ ነው እንጂ በፍጹም ንግግሬ ላይ እንኳን ሌላ ቋንቋ አልደባልቅም እንደምትረጂኝ ተስፋ አረጋለው
@muddasirdaba4574
@muddasirdaba4574 2 жыл бұрын
Betam silamiyaschagiran naw degamom selamenodesh ina silaminkatatalw naw betasab bamulu laze linimar iji lintaweshi anfalgem mekenyatum ehatachin nashi ishi yene malakam saw
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
ላይክ
@eskedarabera6118
@eskedarabera6118 3 жыл бұрын
You have time and you use it ,all this Patience
@ዑምአይመን
@ዑምአይመን 3 жыл бұрын
የምን አገር ምግብ ነው አይቸ አላውቅም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ኦም አይመን ኦካምሳውን ከሆነ የኢትዮጵያ የባህል ምግብ ሌሎቹን ታዉቂያለሽ ብዬ አስባለዉ
@ዑምአይመን
@ዑምአይመን 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv አወ እማ ኦካምሳውን አላውቀውም ተወልጀ ያደኩት ወሎ ነው ግን አላውቀውም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
@@ዑምአይመን ችግር የለም የኢትዮጵያ ባህል ብዙ ስለሆነ ነው የኦሮሞ የባህል ምግብ ነው
@sebleengda7099
@sebleengda7099 3 жыл бұрын
የቴራሚሶ ክሬም እንቁላሉ ሳይበስል ነው የሚበላው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አዎ
@yesharegwoldegiorgis1530
@yesharegwoldegiorgis1530 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 3 жыл бұрын
❤👏❤👏❤👏👌
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 3 жыл бұрын
💕💕🥰🥰👏👏👍👍
@romanekeleta4316
@romanekeleta4316 3 жыл бұрын
አቀራረብሽ እንደ በፌቱ ቢሆን ጥሩ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እኔም እሱን ነው የምወደው ከልጆች ጋር ስላልቻልኩ ነው ሮማንዬ
@SalamSalam-zz5gp
@SalamSalam-zz5gp Жыл бұрын
Hi😘😘😘❤️❤️❤️🌹🍸🍾🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ሀይ ሰላምዬ
@sosiesosie9162
@sosiesosie9162 3 жыл бұрын
ኩሽና = ማዕድ ቤት
@mekonnen74
@mekonnen74 3 жыл бұрын
ለጤና ግን በጣም መጥፎ ነው.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ቻቺ የትኛው ነው ለጤና መጥፎ ኦካምሳው ከሆነ ያገራችን ህዝብ የሚመገበው የባህል ምግብ ነው ሳንቡሳው ፒዛዉም እንደዛው የለት ተለት ህዝብ የሚመገበው ነው የተለየ መጥፎ የትኛዉ እንደሆነ አልገባኝም
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,1 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 32 МЛН
ቆንጆ የሰላጣ አሰራር
8:44
Bertukan’s Flaver
Рет қаралды 1,8 М.
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,1 МЛН