KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27
13:41
ድንቅ ልጆች በድጋሚ ተጀምሯል! #ድንቅልጆች #eshetumelese #donkeytube #dinklejoch #ገና #christmas
51:07
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
How Strong Is Tape?
00:24
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
ፈተና ከመጀመራቹ በፊት ይህን ፀሎት ፀልዩ | አቡነ ቄርሎስ |
Рет қаралды 427,815
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 116 М.
Gedamat - ገዳማት
Күн бұрын
Пікірлер: 920
@gedamattv
6 ай бұрын
🌟 ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ 🌟
@ትንሣኤቲዩብtnsayetube
8 ай бұрын
የአቡነ ቄርሎስ በረከት አይለየን አሜን❤
@tsionlakbel2454
6 ай бұрын
Amen
@MulumebetMamo
6 ай бұрын
Amen
@futureastroDiana-v5oFJvs5v2w
Ай бұрын
Amen
@DavidBeatBounce
8 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እርዳኝ እኔም የሚኒስትሪ ተፈታኝ ነኝ. አምላክ እኔን እንደሚረዳኝ እናንተንም ይርዳቹ አሜን
@samuelbirhanu3048
7 ай бұрын
Amen
@T21-z9f
7 ай бұрын
አሜን
@EteneshJote
7 ай бұрын
Amen
@Soli-ke8xx
7 ай бұрын
Amen
@KingMessi-ru6ib
7 ай бұрын
amen
@Aman-z8l9o
Ай бұрын
ነገ ትልቅ ፈተና አለብኝ ይህን ፈተና ካለፍኩ ወደ እንግሊዝ ሀገር በነፃ የመሄድ እድሉ አለኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏
@SelamGirma-lx8oe
Жыл бұрын
Egziyabhair hoy yene abate yene fetari yene silehonik temesgen
@user-kiyman10
6 ай бұрын
ፈተናዬን ስሰራ ይሄንን ሰሎት ስፀልይ መልሱ ተገለፀልኝ። እግዚአብሔር ተመስገን
@MakiGisme
14 күн бұрын
amen yegna amlak ayasafrenm smu lezelalem yetemesegene yihun
@HIWOTNIGATE
7 ай бұрын
እኔም የሚኒስትሪ ተፈታኝ ነኝ ይህን ጸሎቴን እንደኔ በደል ሳይሆን እንደቸርነቱ ይስማኝ አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@AlemneshZenebe
7 ай бұрын
Amen
@NahomTamiru-hd5wl
7 ай бұрын
አሜን
@AnnaSolomon-hi8xs
7 ай бұрын
Amen❤❤❤
@tsedenia8131
7 ай бұрын
እኔም እንደዛው የሚኒስትሪ ተፈታኝ ነኝ
@samuelbirhanu3048
7 ай бұрын
የዘንድሮ የ Entrance ተፈታኛ ነኝ በፀሎታቹሁ አግዙኝ 😢🙏🙏🙏❤
@AdoniyasTerefeTerefeDamse
7 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ
@yeabsiraget3861
7 ай бұрын
ሁላችንንም ፈጣሪ ይርዳን 💜🙏🙏
@samuelbirhanu3048
7 ай бұрын
@@AdoniyasTerefeTerefeDamse Amen🙏
@samuelbirhanu3048
7 ай бұрын
@@yeabsiraget3861 Amen 🙏
@Mercy8164
7 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ከጎንህ ይሁን❤🙏🙏🙏
@senaitgebremedhin7460
Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏
@eyoblemlem
11 ай бұрын
አግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@YabsraDejene
8 ай бұрын
እሰይ ማትሪክ ላይ እንደዚ እፀልያለሁ ❤ አሜን
@yabsradaniel1778
8 ай бұрын
❣️🙏😣
@Tsegereda-p6d
8 ай бұрын
🥰🥰🥰🙏
@yabsradaniel1778
8 ай бұрын
if your pray is with out believe you shouldn't pray at all😞😭
@samuelbirhanu3048
7 ай бұрын
❤🙏🙏
@KaleabS-d6j
7 ай бұрын
Matric alfeh ende mtmesker 100% sure
@EhitwaDessie
7 ай бұрын
አሜን የ ኢንትራንስ ተፈታኝ ነኝ ግን ጊዜው እየቀረበ ሲመጣ እየጨነቀኝ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢
@Clouds-b7
Ай бұрын
The same with you don,t worry bro,
@TigistDerage
25 күн бұрын
አይዞህ ታልፋልህ 🙏
@nuhanuha5206
7 ай бұрын
የ አቡነ ቄርሎስ ፀጋ አናት በረከት አይለየን አሜን
@mikiyaszewdu483
6 ай бұрын
last year i took matric exam and i prayed this every day and night while i were on campus . and this helped me to concentrate and pass the matric exam .dont stop praying and believing in GOD.
@dawitsolomon4200
6 ай бұрын
😮😮1😅😅😊
@dawitsolomon4200
6 ай бұрын
🎉🎉 2:25
@user-armygirlV
6 ай бұрын
It's truth 😊
@ZeliDemeke
7 ай бұрын
እግዝአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝባችን ይባረክ 🇪🇹 የአቡነ ቄርሎስ ፀጋና በረከት ይደርብን አሜን 🙏የኢንትራንስ ተፈታኞች እግዝአብሔር ይርዳችሁ
@BirkeAde
7 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏የአባታችን ፀሎትና በረከታችው አይለየን 🙏🙏🙏እኔም ተፈታኝ ፀሎታቹ አይለየን ለሁላችንም መልካም ፈተና🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@NardinaDreams
7 ай бұрын
አሜን እኔም Medicine ታማራ ነኝ የአባታችን ፀሎት አይለየን
@FikirteAdonias
7 ай бұрын
እነሆ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከፈተና ሰውረን አሜን 2:08 2:08
@Gedamat2
8 ай бұрын
እንደሀጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን😔🙏አሜን እኔምተፈታኝ ነኝ
@PrettyMarMaryamawit
7 ай бұрын
Lik nw enem tefetigen negen
@habtamuzewudu7494
Ай бұрын
@@Gedamat2 እኔም ተፈታኝ ነኝ አልላክ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን በፀሎታችሁ ወ/ተ ሚካኤል ብላችሁ አስቡኝ 😔😔😞😞😢😢
@lidiyabirabiro8210
7 ай бұрын
የሪሚዲያል ተፈታኝ ነኝ እግዚያብሄር እንደሚረዳኝ አምናለው እንደሚያሻግረኝ አምናለው ብርቱ ሰው ሆኜ ሳይሆን እርሱ እድል እና ጥበብ እንዲሁም ማስተዋል ሰጪ ስለሆነ ነው እርሱ እግዚያብሄርን ሳምን ለራሴ ጥሩ ነገር ማለም እጀምራለው ምን አልባት በዙሪያዬ ያን ያክል የቀየርኩት ነገር ላይኖር ይችላል ግን ያአምላኬን ሰሚነት እንዳቅሜ አውቀዋለው እንደሚሰማኝ አምናለው ስለዚ እግዚያብሄር እንዳልፍ ይረዳኛል ሁላቹንም እግዚያብሄር ያግዛቹ ያሻግራቹ አሜን
@maheletyemane619
7 ай бұрын
Me too
@ErmiChekol
7 ай бұрын
አታስቡ ማርያም እናታችን alech❤❤❤
@SelamBililgn
7 ай бұрын
Awo eswan yezen enalfalen 🥺 maryam enatachen🙏🙏@@ErmiChekol
@BesufikadEmnet-f7f
7 ай бұрын
Amen lehulachnm
@yoditkassu
7 ай бұрын
Thank you for giving us this selot good luck for your test I wish you all the best thank you so much
@EyuabMelaku
7 ай бұрын
አሜን❤ሚንስትሪ ተፈታኘ ነኘ እፀልያለዉ አሜን❤❤❤❤
@SurafelOg-vo7pu
7 ай бұрын
የ ኢንትራንስ ተፈታኝ ነኝና ፀሎታችሁ አይለየን🤲 ኣቡነ ቄርሎስ ኣሜን።
@MuluZewudu
Күн бұрын
ጌታየሆይ እኔንም እንደበደሌ ሳይሆን እንደቸርነትህ እርዳኝ❤❤❤❤❤❤❤
@MihritBetru
7 ай бұрын
እኛም ሚኒስቲሪ ተፈታኞች ነን አምላክ ይርዳን😭😭😭😭
@RffVv-l2k
Күн бұрын
አምላከ አቡነ ቄርሎስ እኔንም እርዳኝ አቡነ ቄርሎስ በረከታቸው ያሳድርብን ፀሎቶዎ ትርዳኝ
@BezaAbera-i1e
8 ай бұрын
በ እግዚአብኤር እተማመናለው ሁልጊዜ እኔን እደሚረዳኝ እናንተም ይርዳችሁ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MatiyosGirmaMG
8 ай бұрын
የምንስትሪ ተፈታኝ ነኝ ይርዳን አሜን
@romantadesse4126
7 ай бұрын
እግዚብሔር ይስጥልን ወንድማችን
@BhfghifgGbcycect
7 ай бұрын
ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልመናችንን ስማን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@NigestyHelu
6 ай бұрын
አሜን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልመናችንን ስማን
@HanaTsegaye-h1o
7 ай бұрын
እኔም የሚኒስትሪ ተፈታኝ ነኝ ጊዜው በቀረበ ጊዜ ይጨንቀኛል እምናለሁ እንደማልፍ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሁን እመኑ ታልፋላችሁ የሰናፍጭ ያክል እምነት ይኑራችሁ እየሱስ ክርስቶስ ከእኛ ጋር ነው
@AddisMekuriya-c2h
2 ай бұрын
አሜንጠፀሎቴን ስማኝ አማላኬ ሆይ
@Markan-p6y
8 ай бұрын
ተመስገን የማትሪክ ተፈታኝ ነኝ
@Dawitwakalu
7 ай бұрын
አቤቱ ከፈተና ሁሉ አዉጣን ጸሎታቸው ልጀንም ይደርበት አሜን❤❤❤❤❤❤
@EnatSolomon-wc6rf
7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ነገ የሚንስትሪ ተፈታኝነኝ ፈጣሪዬ እንዲረዳኝ እፀልያለሁ በጣም በጣም አመሰግናለሁ 😀❤
@helentadesse3459
7 ай бұрын
የአቡነ ቄርሎስ መንፈስ በሁላችንም ይደር. አሜን
@Redu-d3i
Күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@KidusGebriel-dm2po
7 ай бұрын
ኣምላኬ ሆይ እኔም የሚኒስቲሪ ተፈታኝ ነኝ። አርዳኝ አሜን።
@AlexAleme-x4l
6 ай бұрын
አሜን የአለሙ መድሀኒት እርሱ ይርዳን ይለመነን
@AaronMassresha
7 ай бұрын
አሜን!!! ቃለ ሂዎት ያሰማልን!!!
@lunad9030
9 ай бұрын
አሜን
@BB-pw7dt
8 ай бұрын
Amen tomorrow test alen fetari fetenawn yaklln amen
@EtsubdinkHeyesus
7 ай бұрын
አሜን ሚንስትር በ 4ተፈታኝ ነኝ ፀልዬልኝ
@HiwetTemu
7 ай бұрын
አሜን እኔም ተፈታኝ ነኝ ነገ ፀልዩልኝ❤
@Gondar-ev4hc
7 ай бұрын
Amen❤
@desalegnkiflie2851
7 ай бұрын
አሜን እኔም የሪሚዲያል ተፈታኝ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን በእሱ እተማመናለሁ እንደሚያሳልፈኝ እግዚአብሔር ሁሌም ይክበር ይመስገን ከእናቱ ከድንግል ማሪያም ጋር አሜን!!!!
@LilteworkAssefa
7 ай бұрын
❤❤❤❤ enem teftagn negn ke tinsh seat behuala jemralehu egzabher kegna ga yhun
@FirehiwotTaye-wt2bx
3 ай бұрын
Amen 🙏 god will protect us before our plan destroy us☦️
@haileStar-Ye6co
7 ай бұрын
Amen getahoy erdagn
@SeniMola
6 ай бұрын
አሜን በርከታቸው ይደርብን እንደሚሳካ አምናላው
@BlenAsmamaw
7 ай бұрын
ጨንቆኝ ነበር ሳገኘው እንዴት ደስእንዳለኝ ❤
@NigestyHelu
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ewnet new egziabher yemesgen
@AmanuelAbeje-e6f
4 күн бұрын
አሜን ሚኒስትሪ ተፈታይ ነኝ እጸልያለሁ እግዚአብሔር ሆይ አሜን❤
@Yabsira-y8b
7 ай бұрын
አምላክ ይርዳን አሜን እንፀልያለን
@SnakebearerMaria
7 ай бұрын
Amen Amen Amen Amilake hoy anite bemhiratihi ena becherinetihi eridan Amen Amen Amen
@yanosst-nm9hs
7 ай бұрын
Ministry zare sene 4 nw lehulum ye ministry tefetang egziabeher yeraralen AMEN😊
@GetienehMaru
18 күн бұрын
እኔም ፈተና ላይ ነኝ ጌታየ ሆይ እርዳኝ !!! አሜን !!!
@HermelaAtsbha-h6x
9 күн бұрын
ትክክለኛ መንገድ ምራኝ ጌታ ሆይ ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DeberituTsegaye-vf3lr
7 ай бұрын
በእውነት አባታችን በረከተዎት ይድረሰን አሜን
@BilenMelese
7 ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን በስጋም በነፍስም ፈተናችን ይርዳን ለአንተም ፀጋውን ያብዛልህ ለሁላችንም እመብርሀን እመአምላክ ትርዳን በጣም በጣም ........ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@eskedar1438
7 ай бұрын
Emebeten lemegnat fetenawen enedetaslefegn esuwa gen asaferechign enam emeneten keyerekugn...
@BilenMelese
7 ай бұрын
ይኸውልሽ እህቴ አንቺ ባለሽበት ቦታላይ ቆሞ መናገር ከባድ ነው ነገር ግን የኔ እህት እመ ቃል (እመአምላክ ) አይደደለም ላመነባት ለካዷትም ታማልዳለች ለቅዱስ ያሬድ የተለመነች ለ ቅዱስ ኤፍሬም የተለመነች ደግ ሩህ ሩህ እናት ናት እኔም ለዚህ ምስክር ነኝ አትችልም የተባልኩኝ ነበርኩ ክብር ይግባትና እመ አምላክ ታሪኬን ቀይራዋለች እናደግሞ አንዳንዴ እግዚአብሔር ስጦታ ሊሰጠን ሲፈልግ መጠቅለያውን ችግር ያደርገዋል ይባላል ሰው አይደለምና በፈተና መውደቅ ቤተሰቡን አጥቶ በችግር በመከራ እየተሰቃየ እንኳን ስሟን የሚጠራ እሱ ዋጋው በሰማይ ነው ።እናም የኔ እህት እውነተኛ አማኝ ከሆንሽ ተመልሰሽ ወደኋላ አስቢ አንድ ችግር ሲመጣ በዛው እምነትም ማንነትም ይፈተናል የመመለስ አድልሽ ሰፊ ነው እህቴ እኔም በክርስትና ህይወቴ የጠነከርኩኝ አይደለሁም ግን ምንም ቢሆን ስላሳደገችኝ ስለ እናቴ ስለ እመ ብዙሀን ግን መመስከር እችላለሁ ምክንያቱም እናቱን እናት አድርጎ ከመስቀልስር የተሰጠችኝ ስለሆነች፣ ተአምራቷም በየቀኑ ህይወቴ ላይ የማየው ነገር ስለሆነ ። እናም የኔ እህት የመመለስ ዘመን ይሁንልሽ 🙏🙏🙏
@VeraViya
7 ай бұрын
አሜን የ ዛሬው 11ማክሰኞ የ ሚኒስትሪ ተፈታኝ ነኝ ፀሎት አይለየን አባታች ሆይ
@HiwetTemu
7 ай бұрын
ሚኒስትሪ ከሆነ አብረን ነን በ 4 ማክሰኞ
@Coldesrankup
7 ай бұрын
amen sega bereketun yadelen ende mhretu yatefanewn ykr ybelen
@solomonerifo629
26 күн бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የአቡነ ቄርሎስም በረከት ይደርብን አሜን❤❤❤
@delilamedia
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BetselotTemesgen-k5t
7 ай бұрын
Amen lehulachinm egizabiher yirdan
@KidistTilahun-wo5fm
7 ай бұрын
❤❤❤ሚኒስትሪ ተፈታኝ ነኝ እጸልያለው አሜን❤❤❤
@YeabnehMikael-d1c
11 күн бұрын
አሜን ይሁን ይደረግልን
@henokwube
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@LidiyaWolde-p1t
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ያባታችን በረከት አይለየን
@kaleababduke24
Жыл бұрын
amen
@DerartuJobir
7 ай бұрын
አሜን በረከቱ ይድረሰን🙏🙏🙏🙏🙏
@kidustibebe3793
7 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@KirubelAssefa-c3e
3 ай бұрын
በረከታቸው አይለየን።
@adanchalmu5383
8 ай бұрын
በእግዚአብሔር እተማመናለሁ
@WondimuBelguda
15 күн бұрын
አሜን,ጌታ ሁልጊዜ ከፈተና ሁሉ ያሳልፈን::
@FikiruAlemu
7 ай бұрын
አሜን አባ!!!!!!!!
@mekdesAbera-v9r
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁላችንንም ይዳን!!!!!!!!!
@YohansNega-ht1qt
7 ай бұрын
Amen amen amen
@Blen-y4y
8 ай бұрын
አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 physics ፈተና አለብኝ
@BelayZeleke-rk2nq
7 ай бұрын
እኔም የሚኒስትሪ ተፈታኝ ነኝ ፈጣሪ እንደሚረዳኝ ተስፋ አረጋለሁ 😢😢😢
@FgFh-uj4eu
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሠማልን🎉🎉❤❤
@futureastroDiana-v5oFJvs5v2w
2 ай бұрын
የ ጀነራል ተፈታኝ ነኝ ፡ወደ ቃላሚኖ መግባት እፈልጋለው ፈጣሪ ሆይ፡ሃጥያታችንን ይቅር ብለህ በጎናችን ሁን🙏😔
@Yewub-n8x
7 ай бұрын
የአቡነ ቄርሎስ ፀሎት አይለየን 😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
@Henok_one
7 ай бұрын
አሜን ፀሎታችን ተሰምቶ ለምስጋና ያብቃን
@Filimonfa-p7d
7 ай бұрын
እኔም የዘንድሮ ተፈታኝ ነኝ ጸልዩልኝ 🙏🙏🙏🙏
@BeteBete-ix9ik
7 ай бұрын
የአባታችን በረከት በኛ በልጆጃቸው ይደር አሜን
@mahletdawit1691
7 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤
@DAMAlebachew-n6b
11 күн бұрын
አሜን።
@KefyaleeuMulat-dd5dw
8 ай бұрын
ministry 😢😢😢 አሜን
@KsanetMebrahtu-d5o
Ай бұрын
Amen abate hoy ebakhn erdagn❤❤❤❤❤❤❤❤
@MakdesGeteye
6 ай бұрын
እኔም ሚኒስትሪ ተፈታኝ ነኝ እየቀረበ ሲመጣ ጨንቆኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏🙏🙏
@MakdesGeteye
6 ай бұрын
አሜን
@SelamGirma-lx8oe
Жыл бұрын
Ammmmmen
@SamiSami-xs2gw
Ай бұрын
አሜን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤
@semurutina639
7 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏
@destahaila6299
7 ай бұрын
አሜን የአቡነ ቄርሎስ በረከታቸው በኛ ላይ ይደርብን
@commedian_eshetumelese
7 ай бұрын
እኛ ያሰብነው ሳይሆን እሱ ያሰበል ስለሚበል ነገ ይሄቀን አልፎ ለምስጋና እንደሚያበቃን አልጠራጠርም
@Jesus164-r8k
7 ай бұрын
የእውነት ነው❤❤❤❤
@KibaAge
5 ай бұрын
Bexam inwodihalne yeserahiln geta yibarkh
@NigusBerwo
7 ай бұрын
ለዛሬ አመት እምንፈተን ፈጣሪ ይርዳን...🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AddisTesema-b5d
24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@MakbelAtif
7 ай бұрын
ዘንድሮ የሚኒስትሪ ተፈታኝ ነኝ በፀሎትህ አስበኝ
@hirutephrem8418
8 ай бұрын
ሚኒስትሪ ተፈታኝ ነኝ
@gedamattv
8 ай бұрын
ይቅናሽ መልካም ፈተና 😊
@hirutephrem8418
8 ай бұрын
አሜን
@AdoniyasTerefeTerefeDamse
8 ай бұрын
me to
@AdoniyasAskenaw
7 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን!!!
@fikertefentahun9800
7 ай бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን!
@AbrehetSe
5 ай бұрын
አሜን ይርዳን
@ፌብ-ዘ24
7 ай бұрын
ኣሜን በረከታቸው ይደርብን
13:41
ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 648 М.
51:07
ድንቅ ልጆች በድጋሚ ተጀምሯል! #ድንቅልጆች #eshetumelese #donkeytube #dinklejoch #ገና #christmas
Donkey Tube
Рет қаралды 339 М.
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
12:37
ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው || በዘማሪት ብሩክታዊት ንጋቱ@21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 3,1 МЛН
25:44
🔴 የርእሰ ሊቃዉንት አባ ገብረኪዳን ለ7 ቀን የሚፀለይ ፀሎት/ / ርእሰ ሊቃዉንት አባ ገብረኪዳን Aba Gebrekidan @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #mezmur
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
Рет қаралды 225 М.
12:18
የማይታመን የትዕግስት ጥግ | የታጋሹ ኢዮብ ሙሉ ታሪክ መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ | Amharic Bible Story | @gedamattv
Gedamat - ገዳማት
Рет қаралды 451 М.
13:32
5000 መነኮሳት የተሰወሩባት፣ ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል የሚወስድ ረዥም ወሻ የሚገኝባት፣ ኢየሱስ ክርስቶስ በኢትዮጵያ የገደማት ገዳም ~ #Gedl #ገድል
ደብረ ሲና | Debre Sina
Рет қаралды 151 М.
49:32
#new🔴በጸሎት ጊዜ ሦስት ዓይነት ስግደት||#ልማድና_ክርስትና |ምዕራፍ - 8|መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ #kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 150 М.
31:39
ስለ ጸሎት ድንቅ መንፈሳዊ ምክሮች #መንፈሳዊ #orthodoxmezmur #ethioorthodox #ሰንበት #አቡነ#መዝሙረ
Mekre kidusan
Рет қаралды 115 М.
12:49
ብልህ እና ጠቢብ ለመሆን የግድ እነዚህ 11 ነገሮች ያስፈልጓችኋል | ከዚህ ቪዲዮ በላይ ሊረዳችሁ የሚችል የለም | how to be a wise? | Fikare.
FIKARE KEWAKIBT | ፍካሬ ከዋክብት
Рет қаралды 462 М.
9:22
የጎበዝ ተማሪ 8 የተለዩ የዘወትር ልማዶች!
Gobez Temari - ጎበዝ ተማሪ
Рет қаралды 118 М.
16:56
ከእናትየዋ ወደ 6ዓመት ልጇ ሄዶ ትምህርት ቤት ከማንም እንዳትስማማ ለምን ጎበዝ ተማሪ ሆነች አሳድጌ ላገባት ነበር አላማዬ እያለ የሚዝተው መንፈስ ተጋለጠ
Kesis Hailemelekot Girma Wondimu
Рет қаралды 302 М.
24:51
💥ኢትዮጵያ ራሱ ስውሩን እንቅስቃሴ አታውቅም❗👉የረቀቀውን መሳሪያ ሊዘርፉ አሰፍስፈዋል❗ ለዘመናት ሲፈሩ የኖሩት ይሄንን ነው @AxumTube
Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
Рет қаралды 262 М.
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН