No video

የማይታመን የትዕግስት ጥግ | የታጋሹ ኢዮብ ሙሉ ታሪክ መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ | Amharic Bible Story |

  Рет қаралды 257,061

Gedamat - ገዳማት

Gedamat - ገዳማት

4 ай бұрын

🌟 የማይታመን የትዕግስት ጥግ | የታጋሹ ኢዮብ ሙሉ ታሪክ መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ | የእዮብ ታሪክ | Ye eyob tarik ✨
Gedamat - ገዳማት | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ፣ ዶክመንተሪዎች ፣ መንፈሳዊ ፊልሞች እና ሌሎችም መንፈሳዊ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
Check out our shop:
gedamat.myspre...
DON'T FORGET TO SUBSCRIBE 🙏
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
🔑 Popular Post: [ • የሳምሶን የህይወት ታሪክ መንፈሳዊ ... ]
🔑 Last Upload: [ • አዲስ ስብከት ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ... ]
🔑 Recommended: [ • የዲቦራ አስገራሚ ታሪክ መንፈሳዊ ፊ... ]
Join and support our channel:
/ @gedamattv
📱 Follow us on social media:
📌 KZbin: / @gedamattv
📌 Instagram: / gedamattv
📌 TikTok: / gedamattv
📌 Facebook: / gedamattv
_________________________________________________
_________________________________________________
#Eyob #Job #እዮብ #ኢዮብ #መጽሐፍቅዱስ

Пікірлер: 243
@gedamattv
@gedamattv Ай бұрын
🌟 ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ 🌟
@user-rj8xv6pz8o
@user-rj8xv6pz8o Күн бұрын
አሜን። የኢዮብ በረከት ይደርብን ለፈተናወቺ ሁሉ ትግስት ይስጠን እግዚአብሔር
@user-lt4mz3pg6g
@user-lt4mz3pg6g 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏 ማስተዋልን እና ትዕግስትን እንደ እዩብ አድለኝ ❤❤❤❤ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን
@user-wm2gz6lb1q
@user-wm2gz6lb1q 3 ай бұрын
ይገርማል እኔማ ለትንሹ ነገር እንካ ትግስት የለኝም እባክህ ኣምላኬ ለኔ ለባርያህ ትግስትን ማስታወልነትን ስጠኝ 😢😢😢😢😢😢
@HeehhJddh-ut3ng
@HeehhJddh-ut3ng 5 күн бұрын
አቤቱ አምላኬሆይ የእዮብን ትግስትስጠኝ ልቦናያን ወደአንተመንገድ ምራኝ❤❤❤❤❤
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 4 ай бұрын
🤲✝️✝️✝️🤲✝️✝️🤲✝️✝️🤲✝️💖አሜን ጌታሆይ ለኔ ለሰነፏ ልጅህ የእዮብ ፃድቅን ትግስት ስጠኝ ይቅርም በለኝ
@user-gw4xo5td1h
@user-gw4xo5td1h 4 ай бұрын
amen lehulachenm
@adisuudessa
@adisuudessa 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅርባይ አምላክ ነዉ። ሉቃ 18:9
@natsanetgebrimdhin5019
@natsanetgebrimdhin5019 Ай бұрын
Amen
@demekemeles
@demekemeles 3 ай бұрын
አሜን ጌታዬ ሆይ ለኔ ለሐፃተኛው የእዮብን ጥተቂቷን ትግስት ስጠኝ
@takelederesa
@takelederesa 3 ай бұрын
የሚገርም የዮብ አስገራሚ ጥንካሬ እምነት ነው በሁላችንም ላዮ የ ዮብ ጥንካሬ በረከት ይደር አሚን
@kewunkassa
@kewunkassa 3 ай бұрын
አሜን
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@user-eo2xd6pp7d
@user-eo2xd6pp7d Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@Redeatkinfe
@Redeatkinfe Ай бұрын
አሜን ፫
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅድስ እዮብ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን የቅድስ እዮብ በረከት ይደርብን💕🙏💕
@TiruDereje
@TiruDereje Күн бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ!!! የእዮብን ትንሽ ትግስት ለእኔም እንሆ!!! ተመስገን
@user-yg4hd4oo3u
@user-yg4hd4oo3u 2 ай бұрын
የአባታችንን እዩብ ትእግስት ያድለን😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@user-zm2ds5nw8e
@user-zm2ds5nw8e 2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ለኔ ለደካማ ልጅ የእዮብን ትግስት ቅንጣት ያለህ እንኮን ስጠኝ😢😢😢😢😢
@user-ov3kz7nq7m
@user-ov3kz7nq7m 17 күн бұрын
አሜን(3)አምላኬ ሆይ እኔን ደካማዋ ልጅህን የእዮብን ትዕስት አድለኝ አቤቱ ስለ ጥፋቴ ሁሉ ይቅር በለኝ
@user-se4hp6kc7e
@user-se4hp6kc7e Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባረኪህ
@user-eo2xd6pp7d
@user-eo2xd6pp7d Ай бұрын
ጌታ ሆይ እኔ ሀፀያተኝ ባርያሕን አቤቱ ይቅር ቀለኝ 🤲😭 በቸርነትሕ ተመልከተኝ🤲🤲😥 ለመምሕሩችን ቃለሒወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
@HabtamuLegesse-fo8ei
@HabtamuLegesse-fo8ei 2 ай бұрын
አቤቱ ለኢትዮጵያውያን የኢዮብ ትግስት ስጠን
@user-zh5vi6vl5w
@user-zh5vi6vl5w 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ለኛለደካሞች በረከታቸው ይድረሰን የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብ ዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@frit-kd9mz
@frit-kd9mz 2 ай бұрын
አሜንእውነትሽንነው🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@tadelakidane101
@tadelakidane101 20 күн бұрын
Egzabeher Amlake hoy enda eyobe tegesten Adelen eskalega Amen 🙏
@AdmiringAzaleaFlower-vm1sy
@AdmiringAzaleaFlower-vm1sy 4 ай бұрын
እሱን ያበርታ እኛንም ያበርታን❤
@Natinati-up7gf
@Natinati-up7gf 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢ትግሰትንአድለን❤❤❤❤
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የእዮብ በረከቱይደርብን አምላኬሆይ ለኔ ለደካማዋልጁህ የመረጋጋትን መንፈስቅድስ ስጠኝ😢🤲🤲🤲
@YohannesTesfaye-ey3fe
@YohannesTesfaye-ey3fe 2 ай бұрын
❤❤❤ዬዮብ መንፈስ ለኔም እንዲሁም ለሁላችንም አሜን
@user-rz8zl6ip4o
@user-rz8zl6ip4o Ай бұрын
ናልኝ የኔ ጌታ 😢የተሰበረውን ልቤን ጠግንልኝ 😢ቤቴንም ጎብኝልኝ ድክም አለኝኮ የኔ ጌታ ና እስኪ እይልኝ እኔ ሃፃተኛዋ ልጅህ ልለምንህ ሳትንቅ እየኝ😢🙇
@christiannebiyou842
@christiannebiyou842 23 күн бұрын
አምላኬ .ሆይ እስከ ዛሬ ድረስ የሰራሁትን ሀጢያት ይቅርበለኝ🙏🙏🙏❤️❤️❤️ እግዚር ይባርከን አሜን
@user-kt1ef9wp8x
@user-kt1ef9wp8x 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ለኔ ለሰነፏ ልጅህ የእዮብን ፂድቅን ትግሰት ሰጠኝ ይቅርም በለኝ😢😢😢 ለሀገራችን ሰላም ና ፍቅር አንድነትን ሰጠን አሜን
@Sara-fw1sq
@Sara-fw1sq 4 күн бұрын
amilake hoy tigstin adilen amen
@Aragesh-rz7ej
@Aragesh-rz7ej 24 күн бұрын
አሜን አሜን ጌታን ❤❤❤❤❤
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላኬ ትግስትንስጠኝ 🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️
@birhanedereje-tv9pz
@birhanedereje-tv9pz 4 ай бұрын
🙏🙏ye eyoben tgest sitan🙏
@user-zc6wb4qr1h
@user-zc6wb4qr1h Күн бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ትግስት አድለኝ እኔ ሀጤተኛ ልጅህን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-zh9nv5hn9s
@user-zh9nv5hn9s 16 күн бұрын
የእስራኤል አምላክ ሆይ እባክህ ትንሽ በጣም ትንሽ የኢዮብን ትዕግስት ለቀሪው ዘመኔ ስጠኝ!
@SinshawSenbeta
@SinshawSenbeta 27 күн бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ስለ ባሪያ ኢዮብ ብልህ ማረን ይቅር በለን። ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@aber5403
@aber5403 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የእዪብ ፀጋና በረከት በልባችን ይደር❤️❤️🙏🙏🙏😭😭😭😭🙏🙏❤️🌹🌹👏🏻👏🏻🌹❤️❤️🙏😭😭😭❤️🙏❤️🌹🌹🌹🌹 12:08
@user-th3rv6em5m
@user-th3rv6em5m 4 ай бұрын
ጌታ ሆይ እኔ ሰነፈ እና ሀፂያተኛ ነኝ እና እደ እዮብ ያለ ትግስትን ስጠን
@adisuudessa
@adisuudessa 3 ай бұрын
ተባረክ 😂
@BereketGetachew-go4ji
@BereketGetachew-go4ji Ай бұрын
ለአባታችን ለእዮቡ የሰጠከውን ትግህስት ለኔ ለደካማዋ ለጅክ አድለኝ ጌታዬ
@NaniKibret-u4j
@NaniKibret-u4j 29 күн бұрын
Lehulachinim yisten
@FGD_436
@FGD_436 Ай бұрын
ያባታችንን የእዮብን ትግስት እኛንም ያድለን😢🙏🙏
@berehnedaliga1001
@berehnedaliga1001 3 ай бұрын
የእዮብን ጌታ ትግስት ይስጠን
@user-sw3rh3ki6t
@user-sw3rh3ki6t 14 күн бұрын
ፈጣሪ ሆን ቅንና ታጋሽ እንዲሁም ማስተዋልነትን ጨምረህ ስጠኝ ማለትም እንደ እዮብ አይነት ሰው አድርገኝ
@bdfjjejd
@bdfjjejd 3 ай бұрын
አቤት አምላኬ 😥እስኪ እደምህረትህ 😥ልቧና ስጠኝ ቀይረኝ🤲🤲🤲መፀለይ እያወኩ እማልፀልይ መፁምንም እያወኩ እማልፆም ባሪህን ቀይረኝ 😥🤲
@user-wm2gz6lb1q
@user-wm2gz6lb1q 3 ай бұрын
እኔም እንዳንቺ ነኝ ኣይ ትምህርት ብዙ ነገር ማወቅ እየፈለግሁ መፀለይ እየፈለግሁ ይታክክተኛን ኣይ😢😢😢😢😢😢😢
@SaymonZiyada-xi3zj
@SaymonZiyada-xi3zj 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@ghhhjffhh
@ghhhjffhh 3 ай бұрын
ቃልሄወትን ያሰማልን ❤🙏🙏❤❤
@Nazreitshewit
@Nazreitshewit 2 ай бұрын
Amen amen amen 🤲🤲🤲❤❤❤
@user-zh9nv5hn9s
@user-zh9nv5hn9s 16 күн бұрын
የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እስከ መቼ ድረስ ለስጋዊ ፍላጎቴ እኖራለሁ ዛሬስ ደከመኝ እባክህ ብርታቱን ትሰጠኝ ዘንድ ስለ ኢዮብ ፍቅርህ ታስበኝ ዘንድ እለምንሀለሁ!
@WORKALEMGUADUAMERA
@WORKALEMGUADUAMERA 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fitsumhabte8536
@fitsumhabte8536 Ай бұрын
ለእዮብ የሠጠውን ትግስት ለእኛም ስጠን አሜን አሜን አሜን!!!❤❤❤
@degfaderabo5488
@degfaderabo5488 Ай бұрын
አሜን🙏🙏😭
@Soryen-tc5ov
@Soryen-tc5ov 16 күн бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ለኔ ለሐፂያተኛ ልጅህ እንደ እዮብ ትግስት ስጠኝ አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ጌታ ሆይ እየሰማሁ እንዳልሰማሁ አታርገኝ አቤቱ ጌታ ሆይአንተ ግለፅልኝ ይቺን ኮሜት የምታነቡ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢
@kewunkassa
@kewunkassa 3 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@user-ps1cm2dl4i
@user-ps1cm2dl4i Ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እደቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ እኔ ሀፀተኛቱን ልጀህን ትንሽ ትግስት አድለኝ አደ ፃድቅ እዮብ😢
@snituababu236
@snituababu236 2 ай бұрын
አሜን ❤❤❤ እግዚአብሔር ሆይ ለኔ ለሰነፏ ልጅህ የእዮብ ትግስትን ፃድቅን ስጠኝ ይቅር በለኝ😢🙏🙏
@AmelewerkGetnet-lv5bi
@AmelewerkGetnet-lv5bi 27 күн бұрын
አሜን
@MesfinGirma-xe2jk
@MesfinGirma-xe2jk 3 ай бұрын
አሜን❤
@leulyenew
@leulyenew 2 ай бұрын
አሜን አሜን የኛንም ልብ እንደእዮብ ያርግልን አሜን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 25 күн бұрын
Geta hoy . ye Eyobn. Tegest. Sitetgn ❤❤❤😢😢😢😢
@Ataklthabtemicael
@Ataklthabtemicael 4 ай бұрын
Amen
@HulagerHabesha
@HulagerHabesha Ай бұрын
አሜን።አሜን።አሜን
@user-ki4fl8lw8s
@user-ki4fl8lw8s Ай бұрын
ቅል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@DemisKebede-fz9zn
@DemisKebede-fz9zn 3 ай бұрын
Amen legnam ye eyobn tigist yadlen
@BrhenaAbate-hv9xq
@BrhenaAbate-hv9xq Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@IdelawtAlemu
@IdelawtAlemu 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ትግሰት ሰጠኝ
@user-zp1qp6jr7b
@user-zp1qp6jr7b 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@bestfootballgoal4696
@bestfootballgoal4696 4 ай бұрын
በረከቱ ይደርብን😍😍😍
@goytomgidey9326
@goytomgidey9326 3 ай бұрын
Amen!
@AlehegnMewehagn
@AlehegnMewehagn Ай бұрын
አቤቱ የዮብ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን ትግስቱን ማስተዋልን አድለን
@user-yq9st1dy3f
@user-yq9st1dy3f Ай бұрын
ቃለሂወትየስመዓሊን❤❤
@saratube8487
@saratube8487 25 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወትን ያሰማልኝ በቤቱ በጥበቡ ያኑርልን የኢዮብ ታሪክ በስማም💚💛❤😥😥😥😥
@kibirutefera9419
@kibirutefera9419 3 ай бұрын
😢😢😢ጌታ ሆይ እንዴ ኢዮብ ትግስቱን ስጠኝ😢😢😢
@JrurRuur-sl4kk
@JrurRuur-sl4kk 22 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏😭😭😭😭
@CheerfulCamera-gn4bf
@CheerfulCamera-gn4bf 4 ай бұрын
ኤሊሁም የተሻለ መስሎ መጥቶ የኢዮብን ፅናትና ለመሸርሸር ሞከረ።
@SadaSada-nm5jc
@SadaSada-nm5jc 28 күн бұрын
ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ትእግስቲ ስጠኝ
@user-oy3wf7xh9v
@user-oy3wf7xh9v Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z 2 ай бұрын
ኣምልኬ ሆይ እንደ እዮብ ትእግስት ስጠኝ❤❤❤
@SamiAyele-mu6jd
@SamiAyele-mu6jd 2 ай бұрын
አሜንን አምለኬ ታበራክልን❤
@AyeleGezhcw
@AyeleGezhcw Ай бұрын
እግዚአብሔር አባቴ ትግስትን እንደእዮብ ስጠኝ
@natanigetachew7686
@natanigetachew7686 27 күн бұрын
✝️ ✝️ ✝️ አሪፍ ነው
@user-jy8qw8uu8e
@user-jy8qw8uu8e Ай бұрын
አምላኬ ሆይ ለኔ ለሀጥያተኛዋ ልጅህ ምህረትንላክልኝ
@user-qy9wc7gt7s
@user-qy9wc7gt7s 24 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እኔን ደካማ ባሪያህን እተ በቸርነትህ ጎብኝኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አቤቱ ማረኝ ጌታቤይ በትሹ ትግስት አድለኝ እ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-td5lc1fc3r
@user-td5lc1fc3r 2 ай бұрын
.አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ትግስት አድለን😢😢
@user-fq4wx9gl4z
@user-fq4wx9gl4z Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን😢😢😢
@youdijyoudij1826
@youdijyoudij1826 Ай бұрын
አሜን ትግስቱን ያድለን❤❤❤❤
@user-gx4qi5pt4d
@user-gx4qi5pt4d 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አቤቱ አምላኬሆይ ለኔም ለደካማዋ ልጅህ ትዕግስትን አድለኝ🤲🤲🤲
@AlemtsehayWorku-fh2hg
@AlemtsehayWorku-fh2hg Ай бұрын
We love you. To😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tt6to8xz2l
@user-tt6to8xz2l 3 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏ግታ ሆይ መ ንግድህን አስየኝ አሜን 🙏🙏🙏
@user-zz7bt7qc5n
@user-zz7bt7qc5n 26 күн бұрын
የደረሠብኝ መከራ አሜን ብዬ እንድቀበል እንደ እዮብ ታጋሽ በፈተናም የጸናሁ አድርገኝ ።እግዚአብሔር ሠጠ እግዚአብሔር ነሣ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን 🙏
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ሆይ ተመስገን❤❤❤
@NmnmNmnm-tz4ms
@NmnmNmnm-tz4ms Ай бұрын
ፀገውን ይብዛልሽ
@AzmerawTilahun
@AzmerawTilahun 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@AyatDyyd-qm2fh
@AyatDyyd-qm2fh Ай бұрын
አምላኮ ሆይ ትእግሱትን ሙላ
@HappyChocolateBonbons-md7yj
@HappyChocolateBonbons-md7yj 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@NigatuAzene-t3r
@NigatuAzene-t3r Ай бұрын
ፈጣሪዬ እኔ ደካማ ነኝ እደ ኢዮብ ትግስት ስጠኝ
@user-wh4ee6ss7p
@user-wh4ee6ss7p Ай бұрын
አሜን ትዕግስት ስታን በምህርት ይህቅርንላን 😍😍😍😍
@HagossBerihu
@HagossBerihu Ай бұрын
getaye hoy ante eko ega yemitfetneg leturu bihon Zim bilen eniferahalen enichenekalen goytaye yikir Belen🙏🙏🙏👏👏👏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@MedanitDebebe
@MedanitDebebe 4 ай бұрын
Alla luya aba
@user-kf7nv8cl1u
@user-kf7nv8cl1u 29 күн бұрын
አምላኬሄይ ለኔ ለደካማዋ ልጅህ እንደ እዬብ ትንሺ ትግእስት አድለኝ😢😢😢😢😢
@amantade3767
@amantade3767 3 ай бұрын
ይቅር በለን ጌታ ሆይ
@lenateshome3896
@lenateshome3896 2 ай бұрын
አኔ. ደካማ. ነኝይ. ትዕግስት. የሚባል. የለንይም. አምላኬ. ሁሉም. ነገር. ላይ. ትግስቱን. አንድታድለንይ. አፀልያለዉ. 🤲🤲🤲🤲👍👍
@Sari-e2f
@Sari-e2f Ай бұрын
አምላክ ሆይ ከዮብ ትንሺ ትግስት ሰጠኝ እኔ ሀጣተኝዊን ልጅህ ይቅረ በለኝ😢😢😢😢😢
@BekaluAyalew
@BekaluAyalew Ай бұрын
እግዚአብሄር ሆይ እባክህ አሣቤን አሣካልኝ
@user-um8ct5sq1f
@user-um8ct5sq1f 2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ለኔ ለሰነፍ ልጁህ አንተ ጉልበት ሁነኞ
@hablelsanework4639
@hablelsanework4639 26 күн бұрын
ፀሎት አድርጉ እንደዚህ ሲመጣባሁ?😢😢😢
@user-li5lc1db7v
@user-li5lc1db7v Ай бұрын
amen
@HagossBerihu
@HagossBerihu Ай бұрын
Goytaye ende abatachin eyob tinsh tiegst siteg goytaye🙏🙏🙏👏👏👏✝️✝️✝️✝️✝️✝️
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
41:25
selihom Tube
Рет қаралды 77 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 174 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 43 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
ክርስቶስ 3ቱን ቀናት የት ነበር? ለብዙዎች የተሰውረው ጥብቅ ሚስጥር!
18:02
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሙሉ ታሪክ | Ethiopia  @Axum Tube
18:24
Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
Рет қаралды 392 М.
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,1 МЛН